ዕንቁ (ክፍል 49)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #enqu Drama #birabiroTube #ethiopiandrama #movies
    ዕንቁ ድራማ ክፍል 49- Enqu Drama Part 49
    #enqu Drama
    #birabiroTube
    #ethiopiandrama
    #Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #sitcom #comedyskits #2024

Комментарии • 448

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 17 часов назад +237

    እንቁ መርዙን ሰላልጠጣችው ደስ ያለው 🤣❤️❤️

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 16 часов назад +46

    ጥሩ መሆን ለራስ ነው የሚባለው እውነት ነው።በእነ ዕንቁ ጥሩነት ሰራተኛዋ አትጨክንም

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 17 часов назад +35

    ሠራተኛይቱ ጀግና ከቁ ጎን መሖን አለብሺ😂😂😂😂

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 17 часов назад +76

    በጣም ጥሩ እንደኔ ደስ ያለው ሰራተኛዋ እንቁን ስላልመረዘቻት የትግስት ሴራ የከሸፈበት በርቱ 💖👌👌

  • @a21skwt59
    @a21skwt59 18 часов назад +74

    ❤❤❤በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ በሰላም ላገራችን ያስቃን

  • @Ubii-g6r
    @Ubii-g6r 16 часов назад +19

    በጣም ደስ ብሎኛል እንቁ መርዙን ስላልጠጣችው❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 17 часов назад +30

    😂😂😂 ያንኛውን ልጂ ሳናየው ሌላኛው መጣ የጠላት ስራ ከሺፏል እሰይ እቁየ❤

    • @የአጸየ
      @የአጸየ 17 часов назад +1

      😂😂😂አዋ ከምር የትነው ያኛው😂

    • @ሰለመዊት
      @ሰለመዊት 16 часов назад

      😂😂😂

    • @hwhw3510
      @hwhw3510 15 часов назад

      Yena tiyaka new hula yimetale eyalku tebikalew😂😂​@@የአጸየ

    • @SeadaMohmmeda
      @SeadaMohmmeda 14 часов назад

      😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 часа назад

      ለፊልምም ቢሆን ማሳየት ነበረባቸው

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 17 часов назад +19

    ሙዝ አንደ በዳቦ አንደ በባዶ 🤣🤣🤣🤣ደስ ያለው ብቻ 👍👍👍አሳዩኝ አበት ስምረት ውሸቱዋ 💃💃💃ዕቁየ ደስታችሁ እንዳይ ቁረጥ 🫣🫣🫣

    • @temrietemrie
      @temrietemrie 6 часов назад

      ያኛዉማ ተመልሶ ነዉ ወዴቤተሰቡ😂😂😂

  • @ፎዚወለጋ
    @ፎዚወለጋ 16 часов назад +15

    ፈጠራ ከስምራት አይነት ጎዴኝ ይጠበቅባቸዉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 часов назад +41

    ቅማሞቼ አላህ ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጥብቃን 🤲🥺🥰

  • @Roza-sz2ft
    @Roza-sz2ft 17 часов назад +43

    የመጀመርያው ህፃን አንድ ቀን ሳታሳዩን ሌላ ህፃን ልትደግሙልን ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @ماهوبا
      @ماهوبا 16 часов назад

      ሀሣቤንነዉየገለፅሽልኝ😅😅

    • @AsiyaDamte
      @AsiyaDamte 16 часов назад +2

      ያኮትራሥነው ክክክክ​@@ماهوبا

    • @EiveShv
      @EiveShv 15 часов назад

      ኧረ ወየው በሣቅ😂😂😂😂😂

    • @GgFf-n4c
      @GgFf-n4c 15 часов назад

      የኔም ሀሳብ😜😜😜😄😄😄😄😄

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 14 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@AsiyaDamte

  • @NdhnNsbsb
    @NdhnNsbsb 14 часов назад +6

    ማነው ሰራተኛዋ የተመቸቹው እንደኔ ❤❤❤

  • @zainba6421
    @zainba6421 17 часов назад +17

    ወይኔ በሳቅ አዚብና ሰምርት የታባታቸሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 16 часов назад +9

    እንቁ ወዳጂ የሆናችሁ እንኳን ደስ አለን አላችሁ መርዙን ስላልጠጣችው

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 16 часов назад +10

    ያኛው ሰይፈ የናፈቀው 👍👍👍😍😍

  • @WahsgWawaw
    @WahsgWawaw 17 часов назад +22

    ሀሴብእና ስምረትየጃቸውንነውያገኙት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaeedaA-bb9lc
    @SaeedaA-bb9lc 15 часов назад +7

    ወይኔ የስምረትና የገዘብ ቁርኝትግን ወየኔ😅😅😅😅😅

  • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ

    ላይክ አምሮኛል ዛሬ 17 ነኝ😢😢😂😂😂❤❤❤❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 17 часов назад +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @MoloM-r4w
    @MoloM-r4w 17 часов назад +14

    የመጀመሪያው ልጅ ሳይታይ ሁለተኛው እየመጣነው😂😂😂😂ኧረ ጉድ 🎉🎉

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 17 часов назад +23

    ❤❤❤ በእውነት መከራው ችግሩ ይበቃታል እንቁ የሷን ደስታ ማየት እንሻለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f 17 часов назад +51

    እንደኔ አባቱን የሚወድ ሁሌም ያባታችሁን ደስታ ያሳያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @كريمه-ز2غ
      @كريمه-ز2غ 17 часов назад

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @Rihana-v6t
      @Rihana-v6t 17 часов назад

      አሚን❤❤❤

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 16 часов назад

      አሜን❤❤

    • @FaH-m4e
      @FaH-m4e 16 часов назад

      አኔ❤❤

    • @ماهوبا
      @ماهوبا 16 часов назад

      አሚንንንንን አሚንንንን በብዙ ያረብ

  • @GenetWende
    @GenetWende 17 часов назад +13

    እንቁዬ እማዬ ሰይፈ እንዴት እንደምወዳቸው

  • @zainba6421
    @zainba6421 17 часов назад +7

    ሰራተኛዋ ጎብዝ❤❤

  • @MnmnmMokm
    @MnmnmMokm 17 часов назад +10

    አጋዧቸው እደኔ የተመቸችው❤❤

  • @DgxduhJdbwidx
    @DgxduhJdbwidx 17 часов назад +10

    234 ብር አይ ስምረት🤣🤣🤣🦵 እረ ሆዴ ቆሰለ ሲጨቃጨቁ ዘናኮኖው የሚያረጉት🤣🤣🤣🦵

  • @AsqualBrhane
    @AsqualBrhane 17 часов назад +11

    እኔኮ እንቁ መርዙ የጠጣችው መስሎኝ ልቤን ደግፌው ነበር😂😅😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 18 часов назад +14

    እኔ ያንን መርዝ ጠጥታ ፌንት ነቅላለች ብየ ሳስብ እልልታ ላይ ናችሁ 😂😂😂

  • @FgFg-n3f
    @FgFg-n3f 17 часов назад +7

    አየስምረት አምሮ አምሮ ይተዉሻል አላለችም 😂😂😂

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam 15 часов назад +3

    ውይ ስምረት ነፍስሸ አይማርም የተረገምሸ

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 15 часов назад +5

    inqu yane yewha madantun salaltxash batam das bilongal 🎉gine yemajamaraw lijshin asayine❤

  • @Rahmat-y6d
    @Rahmat-y6d 17 часов назад +17

    ሀዜብ ለይ አደጋ መዲረሱ ለስምረት ጥሩ እዲል ፈጥሮላታል የምትሉ 👍👍👍👍👍👍ለይክ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 13 часов назад

    ኣረ ወይኔ ኣዜብ ና ስምረት😂😂 እንቁየ የነ ቆጆ እንኬን ያልጠጣሹ❤❤❤❤

  • @ወዲራያነኝ
    @ወዲራያነኝ 4 часа назад

    እንቁየ ከበተሰቧ ጋ ደስ ስላላት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @MekdesBelay-n8v
    @MekdesBelay-n8v 17 часов назад +8

    አይ ስምርት😂😂😂

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 16 часов назад +7

    ፈጣሬ ሆይ የሚፀፀት ልብ ይስጠን

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 16 часов назад +4

    አዜብ የሰርቨው በሙሉ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጥሉ አልጠላሽም ለወንድሜ የሚከፈለውን ነው ስምረት መቸም ነፈሰቨ አይምርም

  • @FatmaAli-z2m
    @FatmaAli-z2m 17 часов назад +4

    ደስ፣ሲሉ፣አዜብ፣እና፣ስምርት

  • @ሰማልኝ
    @ሰማልኝ 14 часов назад +1

    ኡፈፈፈ የዱሮ ሰይፈ ብመጠ ደስ በሌኝ

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 18 часов назад +7

    እኳን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 17 часов назад +7

    መስ ይመጣል እኔ ምስክር ነኝ❤❤❤❤❤

  • @AminaAmina-f8t
    @AminaAmina-f8t 17 часов назад +6

    ወይ ሲምረት 😂😂😂😂😂

  • @ጋው
    @ጋው 12 часов назад

    ይመስገን ፈጣሪ እንቁ መርዞ ሰላልጠጣች በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ምግባኝ የስምረት ነው የምሬ ነው በጣም ነው የምታስገኝ ስምረት ጉደኛ ናት😂😂😂😂

  • @ComCell-o4z
    @ComCell-o4z 11 часов назад

    Amen yene wud uuuuuuuuuuuf abate geta yanurawu balulgn

  • @KadejaAlblooshi
    @KadejaAlblooshi 16 часов назад +4

    ስምርትና ገንዘብ ውይይይይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 16 часов назад +2

    እንቁዬ ትለፍላቹሁ እንጅ ምንም አቶንም የሚል ❤❤👍

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 17 часов назад +5

    አድስ ሰው መጣልን የምወደው😅😅😅😅

  • @Almemehs
    @Almemehs 17 часов назад +10

    እንቁ ስላልተመረዘች በጣም ደስ ይላል

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 16 часов назад +3

    የሰዉ እባብ ይሉታል ስምረት ናት😂😂😂

  • @FatmaAli-z2m
    @FatmaAli-z2m 17 часов назад +3

    የኔሚስኪንእንቁዬ❤❤❤❤

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw 17 часов назад +7

    ገና ዘጠኝ ወር ነው ይራማውን ምናይ ማለት እንቁ እስክትወድ ድረስ ነው ምናይ ኤረ ይከብዳል😢😢

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 15 часов назад +4

    የታመመው ሰይፍ እንዴት ሆነ አሏህ ጤናውን ይመልስለት 😢😢😢😢😢

  • @MintamirMintamir
    @MintamirMintamir 14 часов назад +13

    የኔ ወድ እንቁ ካዝ ቡሃላ ዳስታስህን እንጂ እንባሺን አያሳየኝ ምትሉ 😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @BeziSis
    @BeziSis 17 часов назад +6

    ቀሰ እንዳረግጡኝ 😂😂😂👍👍👍👍

  • @MESERETHMARYAM-s4s
    @MESERETHMARYAM-s4s 14 часов назад

    እንቁ መርዙን ባለመጠጣትዋ እንደኔ ማነዉ ደስ ያለዉ 👍👍👍❤

  • @ChakoDana-e2d
    @ChakoDana-e2d 14 часов назад

    እነ እንቁ አይቶ ደስ የል ሰዉ👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaeedaA-bb9lc
    @SaeedaA-bb9lc 15 часов назад +2

    ወይኔ የስምረት ለቅሶነዉ ደስታ😅😅😅😅😅

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 17 часов назад +6

    የንቁ ልጅ አንዱ ሳይታይ ሁለተኛ መጣ😂😂🎉

    • @RahmaEt-m5b
      @RahmaEt-m5b 14 часов назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @Mihiret-bn7kf
    @Mihiret-bn7kf 15 часов назад +2

    ወዪ ሰምረት መስመሰል😂😂

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 15 часов назад +2

    የዛሬዉ ሥምረትና አዜብ 😂😂😂😂😂የሣቀሠዉ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 17 часов назад +6

    የስምረት እና የአዚብ ስቃይ እደት አያችሑት😂😂😂😂😂😂😂

    • @ughv4928
      @ughv4928 3 часа назад

      ደስ እያለነ ነዉ 😂😂😂

  • @Saad-d8d6w
    @Saad-d8d6w 17 часов назад +5

    ውይየስምረትውሸት እደሰለቸኝ

  • @Fudh-n1v
    @Fudh-n1v 18 часов назад +6

    እቁ አረገዘች😂መሠኝ

  • @IyFy-f7d
    @IyFy-f7d 14 часов назад +1

    የስምረት ማስመሠል የሰለቸው😢😢

  • @Hayaatabdii
    @Hayaatabdii 15 часов назад +1

    ሰራትኛዋ በጣም ዳስ ትላለች ተመቸቺኝ ❤❤️❤️

  • @workneshworknesh8313
    @workneshworknesh8313 14 часов назад +2

    Saratenyayitu ❤❤❤❤❤❤

  • @DerartoDerarto
    @DerartoDerarto 9 часов назад

    Dess yilal ❤❤❤

  • @Semera965
    @Semera965 13 часов назад +1

    ስራተኛይቱ ጎበዝ ከቁጎን ትቁም የሚል ላይክ ያዲርግ

  • @Zahra-e1n6q
    @Zahra-e1n6q 11 часов назад

    በጣምደስይላል

  • @KalkidanGedefaw-k1x
    @KalkidanGedefaw-k1x 17 часов назад +10

    ዕንቁዬ መሞት የለባትም 🎉🎉🎉

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    የስምረት ውሸት ጀመረ ደግሞ😅😅😊

  • @yechale-bo4gj
    @yechale-bo4gj 16 часов назад +2

    ሰይፈ ሲመጣ እንዳረገሽ እነግርብሻለሁ እንቁ😂😂😂😂😂

  • @SadaOsman-r6s
    @SadaOsman-r6s 15 часов назад +1

    አይ ስምረት ቀልድ አያልቅብሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EmanAdem-e8z
    @EmanAdem-e8z 14 часов назад +1

    ወይኔ ስምረት አስመሳይ ጭራሽ ልታለቅስ እንባኮ የላትም 😅😅😅

  • @shetuFonja
    @shetuFonja 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በደሚ ደሰ

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q 16 часов назад +3

    ሰራተኛዋ ለእዉነት መቆም አለባት ከአሁን በሗላ እንቁን ስትጎዳ ማየት አንፈልግም

  • @زهرهادم-س8ش
    @زهرهادم-س8ش 12 часов назад

    አሚንን

  • @DhdhDhdhdh-q9s
    @DhdhDhdhdh-q9s 14 часов назад +1

    ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ቦር አላለይም ስምረት😂😂😂😂

  • @saadaahmed7035
    @saadaahmed7035 16 часов назад +2

    😂😂😂😂😂አይአዜብና ሥምረት መጨረሻችሁ እዲህሆነ

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p 16 часов назад +2

    የመጀመሪያው ልጅ ሳይታይ ሌላ ልጅ ኧረ ጉድ😅

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 15 часов назад +1

    ወይይይይ ስምረትና ገንዘብ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeadiSeadi-uw8te
    @SeadiSeadi-uw8te 18 часов назад +6

    ሁለተኛነኝ ላይኩኝ🎉አቦ😢

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 33 минуты назад

    ሰራተኛዋ ደግነትሽን ቀጥይበት

  • @UuUu-f5y
    @UuUu-f5y 17 часов назад +3

    የቁ እናት መቸ ነዉ ጥቁር ልብሷን መቸ ነዉ የምታወልቀዉ😊😊😊😊

  • @tube-hb1cs
    @tube-hb1cs 14 часов назад

    ኡፊዬ እንቁዪ❤❤❤ እንቁ ሴፈ የሴፈ እናት ብች ይስሩት ድራማው❤❤❤

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 14 часов назад

    የእንቁ ሰራተኛዋ በጣም ጎበዝ ታለንት ያላት ናት ::

  • @ينمب
    @ينمب 14 часов назад

    እሰኪ ዮራተኘዋ አድናቂ❤❤❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 16 часов назад +8

    እንደዉም ይሄኘዉ ሰይፈ በጣም ተመችቶናል ያኛዉ እንዳይመጣ😂❤

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 15 часов назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggu5782
    @gggu5782 16 часов назад +4

    ሰይፈ ማለት እያለ አዝጎነ ነበር ያሁኖ ሰይፈ ተመችቶናል

  • @WifiWifi-y9s
    @WifiWifi-y9s 18 часов назад +4

    አደኛነኝ😅

  • @የመከናሰላሟ
    @የመከናሰላሟ 12 часов назад

    እር አዜብና ስምርት😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ😂😂😂😂

  • @SalomeEthiop
    @SalomeEthiop 15 часов назад +1

    Jegi a serategnawa❤❤

  • @MSR-l6x
    @MSR-l6x 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤
    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @SeadaSeid-l2p
    @SeadaSeid-l2p 15 часов назад +1

    😅😅😅😁😁አምሮአምሮ 🤣🤣😂🧐🧐🧐

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 13 часов назад

    inku hone inatuwa silalitetu desi biloynal ❤❤❤

  • @Samira-j5p
    @Samira-j5p 15 часов назад +1

    Wohii semmarte😂😂😂😂

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y 18 часов назад +6

    .ስሙኝ መዳም እኔ ያላየሁት እቃ ጠፍ አሁን እየነዘነዘችኝ ነዉ ዉዶችየ😢😢😢

    • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ
      @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ 18 часов назад

      አብሽሪ😢😢

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 17 часов назад

      እሁሁሁሁ አይዞሽ እኔደሞ ህፃኗ ነይ አብረሽኝ ዝለይ ፍዳየን አሳይታኝ አልችልም ስላት እሪ ስትል መጣች ማዳም እሁሁሁሁ አይስደት ስቱን ያሳየናል

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 17 часов назад

      አይዞሽ እናቴ

  • @FstiyaEda.o
    @FstiyaEda.o 15 часов назад +1

    Samirat 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MunaKadir-fo1ds
    @MunaKadir-fo1ds 4 часа назад

    ዊ ሲምራት መርዝ ነች