Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሁን ማን ይሙት ይሄ ቪዲዮ በተጫነበት ቅጽበት 1M views ማግባት አልነበረበትምየእውነት ይገርማል ለመምህራን ብቻ ሳይሆን በየትኛውም የስራመስክ ላይ ላለ ሰው እራስን ለሙያ አሳልፎ የመስጠት ልክ እስከምን ሊደርስ እንደሚችልና እንደሚገባ የሚያሳይ ድንቅ ስራ ...
ሣህ ወላህ
ወላሂ ነበር
ልዩ ነሕ መምሕር ጀማል
የ1አመት ዶክሜት የማያስቀምጡ መምህሮች ባሉበት አተ የ15 አመት ታሪክ ጀግና ነህ ወላ
ውዶች እንዴት ናችሁ ? ላይክ እና ሼር ማድረግን አትርሱ።
😭😭😭😭ሡበህንአሏህበጣምዉሥጢንነካኝምነዉያአነተ፣ተማሪበነበርኩኝብየቀናሁ፣፣የህንምልካምነትህን፣ቀጥልበት💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹
ሱባሀን አላህ ይህንን ያክል በጥንቃቄ ዋስቀመጥህ እራሱ ታእምር ነው ወላሂ እኔም በ1989አም የተከልኩትን የሽውሽዋ ዛፍ ሳየው ትስስር ይመጣብኛል ኢንሻአላ ሀገር ስገባ በሚድያህ እንድዘግብልኝ እፈልጋለሁወላሂ
በርታልን ጦሳየ ሠብ አድርገኝ ከትንሽ ግዜ በሆላ ሀገር እገባለሁ ጦሳየ ገራዶ ነው ሀገሬ አብረን ብሰራሥ
@@fatumawlloyewa8128 0914351609= አድራሻዬ ነው።
ይገርማል😢❤
ይገርማል አደንቅሃለሁ ምርጥ ጀግና ነህ !!!!!!🎉🎉🎉
አብሽር ወንድሜ ቁርሀን ቅራ ደስተኛ ትሆናለህ በተረፈ ምርጥ መምህር ነህ👍👍
ምን አይነት አስተማሪ ነህ የቢዶዎው ሲገርመን ደብዳቤም ሱባሀን አላህ
በጣም አመሠግናለሁ ❤
@@Tossatube.ወዲሜ መምህር በጣምየገርመኝከዉርቀቱ የተማሪዉስልክቁጥርመያዝህ።ክብርይገባችሓል መምህርማለት ከወላጂቀጥሎወላጂነዉ።እኔም ከዲጆ0293ክፍልሁኝ የማርሳዉመምህርአለ ሙሀመዲ ዉሤንይባላል❤
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ ያሉ ትዝታወችህን ሣይ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ጋሸዋ ምነው ሁሉም እንዳንተ ቢሆን 😭
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ይገርማል ክብር ለቀለም አባቶች❤❤❤
ወይኔ ደብዳቢዉ በጣም ያስቃል አንተም እስከዛሬ ማኖርህ ጎበዝ ነህ 👍👍👍
አላህ ይህን የመከባበር ግዜ ለልጂቻችን ይመልስልን ያረብ
አሜን !
አሚንንንንንንን
ልጅን ሳላደንቀው አላልፍም ግን ሌላ ቢሆን ወይ ያቆርጣል ወይም ይገማሸራል ጋሽ ጀማል ምርጥ መምህር ነበርክ አላህ እድሜ ይስጥህ ጋሸ😍😍😍😍👌👌👌👏👏👏
ገራሚ መምህር ነህ ወንድማችን ጀማል የእውነት የብዙ ልጆችን ትዝታ ይዘህ ሳይ እኔንም ያንተ ተማሪ ሁኘ ብሆን አልኩ ሌላ የምታደርጋቸው መልካም ነገሮች በርታ አላህ ይጨምርልህ
ልጁ በግጥም በጣም ችሎታ አለዉ ከስተማሪዉ ተማሪዉ ትህትና ጨዋነት ደስ ሲሉ ማሻ አላህ
መምህርነት ማለት በትክክለኛኛው ሀላፊነቱን እሚወጣ ሰወ ከሆነ እጅግ ትልቅ ትልቅ እና አድካሚ የሥራ መስክ ነው ክብር የህዝብን ልጆች እንደራሱ አድርጎ ለሚያሥተምር ለሚንከባከብ ለሚያገለግል እረዥም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ መምህራኖች እወዳችሁ አለሁ ።
ተማሪው በጣም ደስ የሚል ተማሪ ነው መምህሩም ከመምህር በላይ ነው የእናንተ አይነት ይብዛልን
የሰውኛ ዘመን ተማሪና አስተማሪ ደስ ስትሉ ደግሞ መምህሩ ገራሚ ነው ማስታወሱ ሰላምህ ብዝት ይበል ምርጥ ሰው
በጣም የምትደነቅ መምህር ነህ! ወደታች ወርዶ ትውልዲን በተሻለ መልኩ አስተምሮ ትልቅ ደረጃ ለማድረስ የሚጥር መምህር አላየሁም አተን ቢሆን እንጂ። አብዘሀኛውን ጊዜ ክፍል እያስቆጠሩን ብቻ ነው የሚሄዱት ውጤት ላይ ትኩረት አያደርጉም ። እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ በጣም ትምህርት እወዳለሁ ደረጃየም መካከለኛ ነበር አማረኛ ትምህርቶች ማለትም ከEnglish ትምህርት ውጭ ያሉትን በጣም አጠናለሁ እሸመዲዳለሁ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን እግሊዝኛ ላይ ደካማ ነበርኩ 50-55 ነው የማመጣው የሚያግዘኝ ስለሌለ አላጠናም የሆነ ንባብ ላይ ስንደርስ ይሄንን አብቡ ስንባል እንደ ነገሩ አጥንቸ በደብ እመጣለሁ ላለመገረፍ በቁጥር ተጠርተን ስለነበር የምናነበው ከዚያውጭ መፀሀፋን አላነሳው የክፍለ ጊዜ ብቻ አየዋለሁ በግምት ነው የምሰራው እመጨረሻ ላይ እየከበደኝ መጣ 9ኛ ክፍል ላይ አቋረጠኩ ወደስደት መጣሁን በጣም ትምህርት እወድ ነበር አሁንም ህልሜን ከማሳካት ወደኋላ አልልም የሚያስፈልጉ ኮርሶችን ወስጀ ትምርቴን መቀጠል እፈልጋለሁ በኦላይን 9ና 10 ተምሬ አለሁ በቅርቡ ኢንሻአላህ ሀገሬ እመጣለሁ አላህ ካሳካልኝ አንተንም አግኝቸ የተወሰኑ ልምድህን ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል። በጣም ጎበዝና መልካም መምህር ነህ በርታ የተሻለ ትውልድ ለመቀረጽ አሁንም ከመምህርነትህ ሙያ እዳትወጣ ደመወዙ ዝቅተኛ ቢሆንም ሌላ ስራ ፈጥረህ ጉን ለጎን ለማስኬድ ሞክራ መልካም የመምህርነት ዘመን ይሁንልህ መልካምነት ለራስ ነው።🇪🇹❤️
ከልብ አመሰግናለሁ ! 🙏❤ 0914351609
የተለየህ መምህር ነህ ብቻ ቃላት ያጥረኛል🎉🎉🎉❤❤
እንዴ መምህሬ ጀማል ሰኢድ ያንን ትምህርትህን ግን ወደ ሸርአዊ ትምህርት ብታስተምር ሀሪፍ ነው
ወንድሜ Video ሁሉ ግዜ አየዋለሁ እንዴ አንተ አይነት መምህር ፈጠራ ያብዚልህን ምርጥ መምህር ነህ
የተማሪ እና የመምህር ፍቅር እኮ ልዮ ነዉ ወላሂ በራራ 8 ክፍል ፈተና ጨርስን ስንለያይ የነበረዉ ለቅሶ መቸም አረሳዉ ሀቂቃ ሁሉም በየቦታዉ ተለያየ ዛሬ ግማሹ ስራ ይዞ ግማሹ ሰደት ያረብ ሁላችንም አላህ ቢራህመቱ ይጠብቀን በነገራችን ላይ ትምህርትህ ጀሚ ጥራቱ አደኛ ነበር ዛሬስ ልጅነቴ ተመልሶ ቢመጣ እደት ደስ ባለኝ አይ
❤❤❤
እንቅልፈን ትች ነው ያዳመጥኩት. ዋውውው ጀም ምርጥ መምህር አብዲ ምርጥ ተማሪ
🙏❤
የልጁ መግጠም ያተ ማስቀመጥ አድ ባድ ያለፍ ታሪኮችህን ማስቀመጥክ ድቅ መምህር ነህ¡¡
ታድለህ እድህ ያለ ሥብእና ከተማሪዎችህ ጋር ያለህ ግንኙነት በጣም እምያሥቀና ነው እላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥህ
ተማሪ መምህር ማክበር በኛቀረ እኔ ለመምህሬ በቀሎ ይዥለት ልሂዲብየ በኬሻሞልቶ ይዘሽሂጂብሎኝ ወዲሜ አልችለውብየ እየተከባለልኩ ወሰዲኩለት
ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል
መምህራን እና ወታደር የሀገር ባለውለታ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ
አሜን
በጣም ነው የሳኩት የልምጯ ግጥም በግጥም ይቅርታ ስትባባሉ ወይኔ ደስ ሲል አሁንስ የበፊቱ በነበር ነው ያልኩት ሌሎችንም አቅርብልን በጣም ድንቅ መምህር ነበርክ ከተማሪዎችህ ያለህ ቀረቤታ ደስ ሲል ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ
ምርጥ ገጣሚ ልጅ ነህ ጄማልም ጉበዝ ነህ ማስታወሻ ማስቀመጥህ።
ሱብሀን አላህ አይ ትዝታ ያግዜ ናፈቀን አይይ ልጅነቴ እንደማንሯሯጥ እንደማንጨዋት ዛሬ እማዳም ኩሽና ጥግርር አይይይ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል።
አብሽር ቁርአን ቅራ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ብቻ አይደለም! ስሜትህን መግለጽ የምትችል በሳል ልጅ እንደነበርክ ነዉ የሚያሳየዉ።😥 ቢሆንም ቢሆንም! መማታት መቆም አለበት! ለዚህም ስራ መሪዉ አንተ ሆነህ፣ በአስተማሪዉ የተመታ ሁሉ ወደ ፕሮግራምህ ብትጋብዝ፣ የስነልቦና ጫና ያደረባቸዉ ከዉስጣቸዉ አዉጥተዉ ሰላም እንዲያገኙ ያደርጋል!
ማሻ አላህ እንደህአልፎ ሲያዩት ደስ ይላልመምህሮች ክብር ይገባችኋል
ጎበዝ ተማሪ ነው
እኔ አሁን ድረስ አድ አስተማሪ አለ በጣም የምወደዉ ሁሌ ጠዋት ጠዋት መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል ይለን ነበር እኛ ደሞ እልም ያልን ገጠር ስለሆነ ለትምርት ቡዙ ትኩረት ስለሌለን በዚህ ያበረታታናል ገና ጩጬ ሆነን ማለት ነዉ መምህር መኮንን ይባላል ግን ቡዙ ሳይቆይ ተቀየረ ያገሩ ሽማግሌ ሁላ ነበር የሚወደዉ❤
እሚገርመው ግን አንዳንድ አሰአተማሪዎች ተማሪዎቻቸው ሰነፍ ከሆኑ ይከታተሉአቸዋል አንዳንዶቹ ደግሞ ጎዝ ተማሪን ብቻ ነው ትኩረት የሚሰጡት እኔ ግን አንድ አስተማሪ ነበር ሂሳብና እንግሊዘኛ አልወድም አስተማሪው ሲገባ እንቅልፌ ይመጣል በጣም ተስፋ ያስቆርጠኛል ይሳደባል ያሸማቅቀኝ ነበር መልካም ስለ ሆንክ ነው ይችን ግጥም ያስቀመጥካት አስተማሪ ማለት ከናት ከአባት በላይ የሚታይ ነው ❤
ወላሂ ትለያለሀሰ አላህ ይጨምርልክ ግጥማችሁም ምርጥ ገጣሚ ዘመዲ አለኝ መምህር
ምርጥ መምህር ምርጥ ተማሪ ኡፋፋፋፋ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አንተ ትለያለህ የእዉነትም መምህር ነህ ጥሩ ነገር የምታስተምር
ክብር ለመምህራኖች የኔም ወድሜ መምህርነው ❤❤
በደጉ ግዜ ዛሬግን እሚገረፈተማሪአለ የውነት የመመጋረፈ መምህር ጥሩነው ያጎብዛል
ጀማል ጎበዝ በርታ
ገራሚ መምህርነህ እድሜጤና ጨምሮ ይስጥህ
🤔😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይቅርታ መምህር😥 ያማል አያስቅም ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ቀን በየት/ቤቱ በር ላይ ቢለጠፍ እጅግ ጥሩ ነበር😥
የአላህ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ያየሁት ግን ምናለ ያንተ ተማሪ ሁኔ ብሆን ብየ ተመኘሁ እኔ ደ/ወሎ አጣሪመስክና ሀራ ወበሎ ነው የተማርኩት ብቻ አላህ ይጠብቅህ !!!!!
ይገርማል ምጥ ወዲም ግጥሙግን ልጁ አሪፉ ገጣሚ የወጣሀል👌 ባካል ይቅርብልን
ማሻአላህማሻአላህየአላህ እዳተያሉ መምህሮችን ያብዛልንለልጁቻችንያረብአላህ አተንም ይጠብቅህያረብ ባለህበት💐💐💐💐💐
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዴስ ስትሉ አላህ የዱሮፉቅራችንን መልስልን ያረብ እኔም መምህርወቼን አስታወስከኝ እኔም አማረኛ መምህሬ ስምጠሪየ መሰረት አሰፉ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ ያረብ በየት ነው እማገኝህ ያረብ
ሱባሀን አላህ ሰው ነህ ከልብህ❤❤❤❤❤
በኛ ግዜ ጥሩ ተማሪ ነበርን ስናጠፍ እየተገርፍን እየተቆነጠጥን እየተበርከክን እር ስቱ ብዙ ቅጣቶች ነበሩ አሁን ግን ተማሪውና አስተማሪው አይለይም #አስተማሪ የማያከብር ትውልድ ነው በብዛት እማየው ያሳዝናል ብቻ ብዙ ትውስታ ውስጥ ገብቸ እራሴን ጠየቅሁ አይይይይ ያኔ በኛ ግዜ ጥሩ ነበር *በርታ ወንድማችን👏*
አሁን ተማሪውም አስተማሪውም አይከባበርም ተማሪወች መምህራቸውን አያከብሩም ያስጠላል አሁን ቦክስ ነው የሚገጥሙት መምህርን
ማሻአላህ ጋሸ ደሰ እሚል ትዚታ ነዉ ሀቂቃ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዝታ ነው የምር
በዱላ የሚያምን ዘመን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽር ጋሽ ጀማል ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁን አንተ ጠንካራ ነህ በጣም ከማደንቅልህ ሁሉ ይሄን ሁሉ እንዴት አስበህበት እንዳስቀመጥካቸው ነው አብዱ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁለናል ከስድስት አመት ለውጥ በጣም ይለያል መገረፍህን ግን ነግረኸን አታውቅም ነበር ክክክክክ
ጀግና አስተማሪ ነህ እውነት እንደንተ ያሉትን ያብዛልን
ዉይ ትዝታ ቀሠቀሣችሁብኝ እኔም ተመምህሮቸጋ መጣም ነበረ ቅሪሪቤ ጎበዝ ተማሪ ነበሪኩ አላለንኝም እጂ ስደት በልጦብኝ መምህሮቸን በጣም የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ልክ እደቤተሠብ ነበሪን አሁንም እደናተ አይነት መምህሪ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
ማሻአላህ ብቻ ቃል የለኝም ዋውውውውውውው ገራሚ እና ምርጥ መምህር ነበርክ እንዲህ ተማሪዎች ጋር መቀራረብ ዋውውውውውውው
ወይኔ አጀቴን በላችሁኝ አስተማሪ መሆንህን አላወኩም ነበር እኔም አስተማሪየን እወደዋለሁ ጡሩ አስተማሪ ነው
በጣም ነው ልቤንየነካው ወይኔትዝታየ በጣም ነው እባየ የመጣው የኔትቸር እርጂምእድሜ❤❤❤❤
ጀም ወላሂ ቃለየለኝም ቃል አይገልፅህም ብቻ የደግነትህ ነገር ክህሎትህ ለሠውልጅ ጥሩ ማሠብህ በቻ ሁሉም ተደምርሮ እባየን ማቆም አቃተኝ አይዘመን አይግዜ ሁሉም አለፈ
ማሻአሏሕ ስሜት ይነካልሐቂቃ መሠልሕ ይብዛ
ለምህራኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻአላህ መምህር አላህ ይጨምርላችሁ የተማሪና የአስተማሪ ቅርርብ ድስ የሚል ነበር
አይይ እኔም የትምህርት ቤት ትዝታ የቲቸሮች ዉደታ አሁን ላይ ቢመለስልኝ ብለሺ የምትመኘዉ ተብዬ ብጠየቅ school Life ነበር የምለዉ
ወይኔ ትዝታ እኔም መፃፍ እወዳለሁ ማሥቀመጥህ ልዩ ነህ
በጣም የምትገርም መምህር ነህ ። ስራህን ወዳድ
የምር ትለያለህ ስራ ስጨርስ ካወኩህ ጀምሬ ደጋግሜ ማየት ጀመርኩ አላህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን
ደስ የሚል ትዝታ ❤❤❤
ወላሂ በጣም ገራሚ ሰውነህ እስር አስቀመጥከው በጣም ነውማደንቅህ
በጣም ደሰ የምትል መምህር አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል
ይገርማል የእውነት በናትህ ከቻልክ በመጽሀፍ ደረጃ አስቀምጠው ትልቅ ማስታወሻ ነው
ጥሩ ነገር መስራት ትዝታ ውደታ ነው እኔ ከየሁህ ከአማራ ቴሌቪጅን አርሶ አደር ወግ ላይ ያለህ ስርአት ስነ መግባር ሁለገብነት ከሰዎች ጋር ያለህ ስራህ ከልብህ ነው በተማሪዎችህ ደግሞ ስትመሰገን ልዩ ሰው ነህ ወንድሜ እኔ ከስተማሩኝ መምህሮች ከልቡ የሚያስተምር መምህር ጋሽ በላይ አማረኛ ስምንተኛ ክፍል ያስተማረኝ ደስ የሚለው እዚያው ለገሂዳ ምክር ቤት እየሰራ ነው በጣም ጎበዝ ሁለገብ መምህር
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ !
እኔም በህይወቴ የማረሳቸው ምርጥ መምህራኖች አሉ ግን የት ይሆኑ እኔም ስደት ገባሁ ክብር ለመምህራን
አዎ እውነት ነው የኔ ወድም ሁላችንም አድ ሀሣብ ያርግልን ፈጣሪ
ደስ ይላል ትዝታ
ንፁህ የዋህ ህዝብ እኮነውየገጠር ሰው
ኧረ ወላሂ ይሄ አስተማሪ ልጅ ምንኛ ታሪከኛ ጀግና ነው አቦ አሁንስ ቃላት አጣሁልህ አንተጋር የተማሩ ልጆች እድለኛ ናቸው ሰው የልጆቹን ማስታወሻ ማስቀመጥ በማቅተው ጊዜ ይሄግን የተማሪወቹን ያአላህ ያንተ ልጆች ታድለው አላህ ይጠብቅህ😢
እጂግ በጣም የምትደነቅ ነህ ወላሂ ግን ምን ይደረጋል ጥሩ ስራ ለሚሰራ ሰው ማድነቅና ማበረታታት ተራራ ይሆንብናል አሉ እየተሳደቡ እኛው እውቅና የሠጠናቸው
ማሻ አላህ ጎበዝ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
በርታ ወንድም 😍 ታድለህ ምርጥ መምህር ነክ
ወዲሜ ጀማን ልካም ሰውነህ አላህ ይጨምርልህ በድንህላይ ደካማ እደሆክ አየብያለሁ ይሄን መልካም ሰብእናይዘህ በድንህም ጠካራ እድትሆን እመኛለሁ
አተን አለማድነቅ ንፍገት ነው ወላሂ ምርጥ መምህር ያጎቴልጅ መምህር ነውና ተማሪወቹን እደት እደሚወዳቸው እኛደግሞ ፈተና ሊያርም ይዞ መቶ እረሙ ብሎ ይሰጠናል እኛ እየሰረዝን ጥሩ ውጤት እንመዘግብላቸውነበር ያተ ደግሞ ይለያል❤❤❤❤❤❤😊😊😊
አላህን አመስግን በወጣትነትህን መልካም መገረ ሠረተሕ ማለፍ አላህ ዘንድ ትልቅ ሚዳ አላህ
ታላቅህ ነዉ እሚመሥለዉ የኔ ሚሥኪን
ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ጀግና መምህር ነህ አላህ ምስሎችህን ያብዛልን🌹✌️
ሱባሀን አላህ !!!!!!!!!!!! የትርካው አጀማመር አሳዝኖ መጨረሻው ደግሞ አዝናናኝ የምትገርም መምህር እኮ ነህ ጀማል ግን በአላህ ይቅርታ አድርግልን እንደ እኩያችን እያየንህ ነው እየተጫወትን በዚህ ቻናል በኮሜንትም እየደወልንም ምክንያቱም አንተ ትልቅ ክብር የሚገባህ ትልቅ መምህር ነህ ወላሂ አላህ እድሜ ዘምንክን ይባርክልህ
እህቴ። ለሰጠሽኝ ክብር አመሰግናለሁ። ወደ ቀልዱ ስንመጣ በቃ ካሁን በሗላ ጋሽ ጀማል እንደምን ውለሗል ማለት ይገባሻል! 😂😂😂 ለማንኛውም ብዙ የመምህርነት ትዝታዎች ቢኖሩብኝም እድሜዬ በወጣትነት ክልል ጫፍ ላይ ነው። ጎልማሳ ለመባል 2 አመት ይቀረኛል። ስለዚህ እስከዛው (36 እስኪሞላኝ) ዘና በይ። አንች ተሳቅቀሽ ሌሎቹንም አታሳቂያቸው 😂😂😂ዩቲዩብ እንዳንች አንቱ ብሎ ቢያከብረኝ ደግ ነበር !!! 😂 ቅኔ ነው ለጥያቄና መልስ
@@Tossatube. በታማኝነት አዋቂ ጠይቄ ቅኔውን እመልሳለሁ ክክክክክ ሽሙጥጫው መቸም ዩቶብ ዶላር ይላክ ይሆናል ወይ መቶ ሽህ ሰብ አስገቡኝ
@@Tossatube. እና ምን እድሜየ የአርቲስት ነው 21 አመትህ ነው በሉኝ አልክ ሳ ወላሂ ወላሂ እኔ ግን እየደበርኝ ነው ስቀልድ ዝቅ ያደርኩህ እየመሰለኝ ጀም ስለዚህ ጋሻ ብል የተሻለ ነው ስለሚገባህ ነው ወንድሜ
@@BintSeidTube-ts6lh ክክክክ። እኔ ግን ጋሼ ብዬ ልጥራህ እያለ እንዲህ የሚሳደብ ሰው ገጥሞኝ አያውቅም 😂 ምነው አርቲስት ነኝ አልክ? ኧረ ወዬው! እሯሯሯሯ
የሚገርም አስተማሪ ድቅወይግጥም ደስታም በትዝታ ለቅሶ
አመሰግናለሁ ❤
ገራሚ መምህር ማሻ አላህ
በጣም ደስ የሚለው ዘመን ❤❤
እወረቀት ላይ ያረፈ ነገር አይጠፋም በጣም ይገርማል አብሽር ጀማል ወንድማችን
ልዩነህ🎉ወላሂ🎉አይዞህወደሜ🎉🎉
በጣም እሚገርም ትውስታ ነው
እድለኝ ነህ ጥሩ ትዛታ
አልሀምዱሊላህ አድቀን ሳልገረፍ ትምህርቴን አጠናቅቄ ነበር የማይገባጭን ሂወት ያረባገርን መረኩይ እምየ አገሬ አጅባር የተማርኩብሽ ኮሎገናት ትምርትቤት አቤትዝታሽ
ወይኔ ትዝታ ጥሩነው በረታ ለሀሳብህ ቁራአን ቅራ ዱአ አረጊ አብሽሩ ለሁሉም ጌዜ አለው ኢሻአላህ
ደንቅ መምህር ነህ
ማሻአላህ ትዝታችሁን ስትጨዋወቱ እንደት ደስ እንዳለኝ መምህር ማለት ትልቅ አላፊነት ተሸክመው የሚዞሩናቸው እረጅምእድሜ ሙሉ ጤናጋር ይወፍቅህ የእርፈት እንጀራ ይስጥህ
ተማሪና መምህር ዲሮቀር መከባበር ያሁኖቹተማሪዎች ይማታሉ አይመቱም ይገርማል
ወይኔ ጋሸዬ በጣም ደስ ይላል ተማሪና መምህር ያላችሁ ቅርርብ ያስቀናል እኔም መምህራኖቼን እዳስታውስ ነው ያደረከኝ ክብር ለመምህሮቻቸን ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ የሚሆነው መምህሮቼን ዚያራ ማደርግ ነው የሚሆነው ጋሸ በጣም ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
እዉነት በጣም ጎበዝ ሰዉነህ
አሁን ማን ይሙት ይሄ ቪዲዮ በተጫነበት ቅጽበት 1M views ማግባት አልነበረበትም
የእውነት ይገርማል ለመምህራን ብቻ ሳይሆን በየትኛውም የስራመስክ ላይ ላለ ሰው እራስን ለሙያ አሳልፎ የመስጠት ልክ እስከምን ሊደርስ እንደሚችልና እንደሚገባ የሚያሳይ ድንቅ ስራ ...
ሣህ ወላህ
ወላሂ ነበር
ልዩ ነሕ መምሕር ጀማል
የ1አመት ዶክሜት የማያስቀምጡ መምህሮች ባሉበት አተ የ15 አመት ታሪክ ጀግና ነህ ወላ
ውዶች እንዴት ናችሁ ? ላይክ እና ሼር ማድረግን አትርሱ።
😭😭😭😭ሡበህንአሏህበጣምዉሥጢንነካኝ
ምነዉያአነተ፣ተማሪበነበርኩኝብየቀናሁ፣፣
የህንምልካምነትህን፣ቀጥልበት💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹
ሱባሀን አላህ ይህንን ያክል በጥንቃቄ ዋስቀመጥህ እራሱ ታእምር ነው
ወላሂ እኔም በ1989አም የተከልኩትን የሽውሽዋ ዛፍ ሳየው ትስስር ይመጣብኛል
ኢንሻአላ ሀገር ስገባ በሚድያህ እንድዘግብልኝ እፈልጋለሁ
ወላሂ
በርታልን ጦሳየ ሠብ አድርገኝ ከትንሽ ግዜ በሆላ ሀገር እገባለሁ ጦሳየ ገራዶ ነው ሀገሬ አብረን ብሰራሥ
@@fatumawlloyewa8128 0914351609= አድራሻዬ ነው።
ይገርማል😢❤
ይገርማል አደንቅሃለሁ ምርጥ ጀግና ነህ !!!!!!🎉🎉🎉
አብሽር ወንድሜ ቁርሀን ቅራ ደስተኛ ትሆናለህ በተረፈ ምርጥ መምህር ነህ👍👍
ምን አይነት አስተማሪ ነህ የቢዶዎው ሲገርመን ደብዳቤም ሱባሀን አላህ
በጣም አመሠግናለሁ ❤
@@Tossatube.ወዲሜ መምህር በጣምየገርመኝከዉርቀቱ የተማሪዉስልክቁጥርመያዝህ።ክብርይገባችሓል መምህርማለት ከወላጂቀጥሎወላጂነዉ።እኔም ከዲጆ0293ክፍልሁኝ የማርሳዉመምህርአለ ሙሀመዲ ዉሤንይባላል❤
ለምንድን ነው ግን እንደዚህ ያሉ ትዝታወችህን ሣይ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ጋሸዋ ምነው ሁሉም እንዳንተ ቢሆን 😭
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ይገርማል
ክብር ለቀለም አባቶች❤❤❤
ወይኔ ደብዳቢዉ በጣም ያስቃል አንተም እስከዛሬ ማኖርህ ጎበዝ ነህ 👍👍👍
አላህ ይህን የመከባበር ግዜ ለልጂቻችን ይመልስልን ያረብ
አሜን !
አሚንንንንንንን
ልጅን ሳላደንቀው አላልፍም ግን ሌላ ቢሆን ወይ ያቆርጣል ወይም ይገማሸራል ጋሽ ጀማል ምርጥ መምህር ነበርክ አላህ እድሜ ይስጥህ ጋሸ😍😍😍😍👌👌👌👏👏👏
በጣም አመሠግናለሁ ❤
ገራሚ መምህር ነህ ወንድማችን ጀማል የእውነት የብዙ ልጆችን ትዝታ ይዘህ ሳይ እኔንም ያንተ ተማሪ ሁኘ ብሆን አልኩ
ሌላ የምታደርጋቸው መልካም ነገሮች በርታ አላህ ይጨምርልህ
ልጁ በግጥም በጣም ችሎታ አለዉ ከስተማሪዉ ተማሪዉ ትህትና ጨዋነት ደስ ሲሉ ማሻ አላህ
መምህርነት ማለት በትክክለኛኛው ሀላፊነቱን እሚወጣ ሰወ ከሆነ እጅግ ትልቅ ትልቅ እና አድካሚ የሥራ መስክ ነው ክብር የህዝብን ልጆች እንደራሱ አድርጎ ለሚያሥተምር ለሚንከባከብ ለሚያገለግል እረዥም እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ መምህራኖች እወዳችሁ አለሁ ።
ተማሪው በጣም ደስ የሚል ተማሪ ነው መምህሩም ከመምህር በላይ ነው የእናንተ አይነት ይብዛልን
የሰውኛ ዘመን ተማሪና አስተማሪ ደስ ስትሉ ደግሞ መምህሩ ገራሚ ነው ማስታወሱ ሰላምህ ብዝት ይበል ምርጥ ሰው
በጣም የምትደነቅ መምህር ነህ! ወደታች ወርዶ ትውልዲን በተሻለ መልኩ አስተምሮ ትልቅ ደረጃ ለማድረስ የሚጥር መምህር አላየሁም አተን ቢሆን እንጂ። አብዘሀኛውን ጊዜ ክፍል እያስቆጠሩን ብቻ ነው የሚሄዱት ውጤት ላይ ትኩረት አያደርጉም ። እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ በጣም ትምህርት እወዳለሁ ደረጃየም መካከለኛ ነበር አማረኛ ትምህርቶች ማለትም ከEnglish ትምህርት ውጭ ያሉትን በጣም አጠናለሁ እሸመዲዳለሁ ጥሩ ውጤትም አመጣለሁ ግን እግሊዝኛ ላይ ደካማ ነበርኩ 50-55 ነው የማመጣው የሚያግዘኝ ስለሌለ አላጠናም የሆነ ንባብ ላይ ስንደርስ ይሄንን አብቡ ስንባል እንደ ነገሩ አጥንቸ በደብ እመጣለሁ ላለመገረፍ በቁጥር ተጠርተን ስለነበር የምናነበው ከዚያውጭ መፀሀፋን አላነሳው የክፍለ ጊዜ ብቻ አየዋለሁ በግምት ነው የምሰራው እመጨረሻ ላይ እየከበደኝ መጣ 9ኛ ክፍል ላይ አቋረጠኩ ወደስደት መጣሁን በጣም ትምህርት እወድ ነበር አሁንም ህልሜን ከማሳካት ወደኋላ አልልም የሚያስፈልጉ ኮርሶችን ወስጀ ትምርቴን መቀጠል እፈልጋለሁ በኦላይን 9ና 10 ተምሬ አለሁ በቅርቡ ኢንሻአላህ ሀገሬ እመጣለሁ አላህ ካሳካልኝ አንተንም አግኝቸ የተወሰኑ ልምድህን ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል። በጣም ጎበዝና መልካም መምህር ነህ በርታ የተሻለ ትውልድ ለመቀረጽ አሁንም ከመምህርነትህ ሙያ እዳትወጣ ደመወዙ ዝቅተኛ ቢሆንም ሌላ ስራ ፈጥረህ ጉን ለጎን ለማስኬድ ሞክራ መልካም የመምህርነት ዘመን ይሁንልህ መልካምነት ለራስ ነው።🇪🇹❤️
ከልብ አመሰግናለሁ ! 🙏❤ 0914351609
የተለየህ መምህር ነህ ብቻ ቃላት ያጥረኛል🎉🎉🎉❤❤
እንዴ መምህሬ ጀማል ሰኢድ ያንን ትምህርትህን ግን ወደ ሸርአዊ ትምህርት ብታስተምር ሀሪፍ ነው
ወንድሜ Video ሁሉ ግዜ አየዋለሁ እንዴ አንተ አይነት መምህር ፈጠራ ያብዚልህን ምርጥ መምህር ነህ
የተማሪ እና የመምህር ፍቅር እኮ ልዮ ነዉ ወላሂ በራራ 8 ክፍል ፈተና ጨርስን ስንለያይ የነበረዉ ለቅሶ መቸም አረሳዉ ሀቂቃ ሁሉም በየቦታዉ ተለያየ ዛሬ ግማሹ ስራ ይዞ ግማሹ ሰደት ያረብ ሁላችንም አላህ ቢራህመቱ ይጠብቀን በነገራችን ላይ ትምህርትህ ጀሚ ጥራቱ አደኛ ነበር ዛሬስ ልጅነቴ ተመልሶ ቢመጣ እደት ደስ ባለኝ አይ
❤❤❤
እንቅልፈን ትች ነው ያዳመጥኩት. ዋውውው ጀም ምርጥ መምህር አብዲ ምርጥ ተማሪ
🙏❤
የልጁ መግጠም ያተ ማስቀመጥ አድ ባድ ያለፍ ታሪኮችህን ማስቀመጥክ ድቅ መምህር ነህ¡¡
ታድለህ እድህ ያለ ሥብእና ከተማሪዎችህ ጋር ያለህ ግንኙነት በጣም እምያሥቀና ነው እላህ የረፍት እንጀራ ይሥጥህ
በጣም አመሠግናለሁ ❤
ተማሪ መምህር ማክበር በኛቀረ እኔ ለመምህሬ በቀሎ ይዥለት ልሂዲብየ በኬሻሞልቶ ይዘሽሂጂብሎኝ ወዲሜ አልችለውብየ እየተከባለልኩ ወሰዲኩለት
ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል
መምህራን እና ወታደር የሀገር ባለውለታ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ
አሜን
በጣም ነው የሳኩት የልምጯ ግጥም በግጥም ይቅርታ ስትባባሉ ወይኔ ደስ ሲል አሁንስ የበፊቱ በነበር ነው ያልኩት ሌሎችንም አቅርብልን በጣም ድንቅ መምህር ነበርክ ከተማሪዎችህ ያለህ ቀረቤታ ደስ ሲል ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብየ ተመኘሁ
ምርጥ ገጣሚ ልጅ ነህ ጄማልም ጉበዝ ነህ ማስታወሻ ማስቀመጥህ።
ሱብሀን አላህ አይ ትዝታ ያግዜ ናፈቀን አይይ ልጅነቴ እንደማንሯሯጥ እንደማንጨዋት ዛሬ እማዳም ኩሽና ጥግርር አይይይ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል።
አብሽር ቁርአን ቅራ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ብቻ አይደለም! ስሜትህን መግለጽ የምትችል በሳል ልጅ እንደነበርክ ነዉ የሚያሳየዉ።😥 ቢሆንም ቢሆንም! መማታት መቆም አለበት! ለዚህም ስራ መሪዉ አንተ ሆነህ፣ በአስተማሪዉ የተመታ ሁሉ ወደ ፕሮግራምህ ብትጋብዝ፣ የስነልቦና ጫና ያደረባቸዉ ከዉስጣቸዉ አዉጥተዉ ሰላም እንዲያገኙ ያደርጋል!
ማሻ አላህ እንደህአልፎ ሲያዩት ደስ ይላልመምህሮች ክብር ይገባችኋል
ጎበዝ ተማሪ ነው
እኔ አሁን ድረስ አድ አስተማሪ አለ በጣም የምወደዉ ሁሌ ጠዋት ጠዋት መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል ይለን ነበር እኛ ደሞ እልም ያልን ገጠር ስለሆነ ለትምርት ቡዙ ትኩረት ስለሌለን በዚህ ያበረታታናል ገና ጩጬ ሆነን ማለት ነዉ መምህር መኮንን ይባላል ግን ቡዙ ሳይቆይ ተቀየረ ያገሩ ሽማግሌ ሁላ ነበር የሚወደዉ❤
እሚገርመው ግን አንዳንድ አሰአተማሪዎች ተማሪዎቻቸው ሰነፍ ከሆኑ ይከታተሉአቸዋል አንዳንዶቹ ደግሞ ጎዝ ተማሪን ብቻ ነው ትኩረት የሚሰጡት እኔ ግን አንድ አስተማሪ ነበር ሂሳብና እንግሊዘኛ አልወድም አስተማሪው ሲገባ እንቅልፌ ይመጣል በጣም ተስፋ ያስቆርጠኛል ይሳደባል ያሸማቅቀኝ ነበር መልካም ስለ ሆንክ ነው ይችን ግጥም ያስቀመጥካት አስተማሪ ማለት ከናት ከአባት በላይ የሚታይ ነው ❤
ወላሂ ትለያለሀሰ አላህ ይጨምርልክ ግጥማችሁም ምርጥ ገጣሚ ዘመዲ አለኝ መምህር
ምርጥ መምህር ምርጥ ተማሪ ኡፋፋፋፋ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ አንተ ትለያለህ የእዉነትም መምህር ነህ ጥሩ ነገር የምታስተምር
ክብር ለመምህራኖች የኔም ወድሜ መምህርነው ❤❤
በደጉ ግዜ ዛሬግን እሚገረፈተማሪአለ የውነት የመመጋረፈ መምህር ጥሩነው ያጎብዛል
ጀማል ጎበዝ በርታ
ገራሚ መምህርነህ እድሜጤና ጨምሮ ይስጥህ
🤔😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይቅርታ መምህር😥 ያማል አያስቅም ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ቀን በየት/ቤቱ በር ላይ ቢለጠፍ እጅግ ጥሩ ነበር😥
የአላህ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ያየሁት ግን ምናለ ያንተ ተማሪ ሁኔ ብሆን ብየ ተመኘሁ እኔ ደ/ወሎ አጣሪመስክና ሀራ ወበሎ ነው የተማርኩት ብቻ አላህ ይጠብቅህ !!!!!
ይገርማል ምጥ ወዲም ግጥሙግን ልጁ አሪፉ ገጣሚ የወጣሀል👌 ባካል ይቅርብልን
ማሻአላህማሻአላህ
የአላህ እዳተያሉ መምህሮችን ያብዛልን
ለልጁቻችንያረብ
አላህ አተንም ይጠብቅህያረብ ባለህበት💐💐💐💐💐
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዴስ ስትሉ አላህ የዱሮፉቅራችንን መልስልን ያረብ እኔም መምህርወቼን አስታወስከኝ እኔም አማረኛ መምህሬ ስምጠሪየ መሰረት አሰፉ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ ያረብ በየት ነው እማገኝህ ያረብ
ሱባሀን አላህ ሰው ነህ ከልብህ❤❤❤❤❤
በኛ ግዜ ጥሩ ተማሪ ነበርን ስናጠፍ እየተገርፍን እየተቆነጠጥን እየተበርከክን እር ስቱ ብዙ ቅጣቶች ነበሩ አሁን ግን ተማሪውና አስተማሪው አይለይም #አስተማሪ የማያከብር ትውልድ ነው በብዛት እማየው ያሳዝናል ብቻ ብዙ ትውስታ ውስጥ ገብቸ እራሴን ጠየቅሁ አይይይይ ያኔ በኛ ግዜ ጥሩ ነበር *በርታ ወንድማችን👏*
አሁን ተማሪውም አስተማሪውም አይከባበርም ተማሪወች መምህራቸውን አያከብሩም ያስጠላል አሁን ቦክስ ነው የሚገጥሙት መምህርን
ማሻአላህ ጋሸ ደሰ እሚል ትዚታ ነዉ ሀቂቃ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዝታ ነው የምር
በጣም አመሠግናለሁ ❤
በዱላ የሚያምን ዘመን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽር ጋሽ ጀማል ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁን አንተ ጠንካራ ነህ በጣም ከማደንቅልህ ሁሉ ይሄን ሁሉ እንዴት አስበህበት እንዳስቀመጥካቸው ነው አብዱ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁለናል ከስድስት አመት ለውጥ በጣም ይለያል መገረፍህን ግን ነግረኸን አታውቅም ነበር ክክክክክ
ጀግና አስተማሪ ነህ እውነት እንደንተ ያሉትን ያብዛልን
ዉይ ትዝታ ቀሠቀሣችሁብኝ እኔም ተመምህሮቸጋ መጣም ነበረ ቅሪሪቤ ጎበዝ ተማሪ ነበሪኩ አላለንኝም እጂ ስደት በልጦብኝ መምህሮቸን በጣም የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ልክ እደቤተሠብ ነበሪን አሁንም እደናተ አይነት መምህሪ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
ማሻአላህ ብቻ ቃል የለኝም ዋውውውውውውው ገራሚ እና ምርጥ መምህር ነበርክ እንዲህ ተማሪዎች ጋር መቀራረብ ዋውውውውውውው
ወይኔ አጀቴን በላችሁኝ አስተማሪ መሆንህን አላወኩም ነበር እኔም አስተማሪየን እወደዋለሁ ጡሩ አስተማሪ ነው
በጣም ነው ልቤንየነካው ወይኔትዝታየ በጣም ነው እባየ የመጣው የኔትቸር እርጂምእድሜ❤❤❤❤
ጀም ወላሂ ቃለየለኝም ቃል አይገልፅህም ብቻ የደግነትህ ነገር ክህሎትህ ለሠውልጅ ጥሩ ማሠብህ በቻ ሁሉም ተደምርሮ እባየን ማቆም አቃተኝ አይዘመን አይግዜ ሁሉም አለፈ
ማሻአሏሕ ስሜት ይነካልሐቂቃ መሠልሕ ይብዛ
ለምህራኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻአላህ መምህር አላህ ይጨምርላችሁ የተማሪና የአስተማሪ ቅርርብ ድስ የሚል ነበር
አይይ እኔም የትምህርት ቤት ትዝታ የቲቸሮች ዉደታ አሁን ላይ ቢመለስልኝ ብለሺ የምትመኘዉ ተብዬ ብጠየቅ school Life ነበር የምለዉ
ወይኔ ትዝታ እኔም መፃፍ እወዳለሁ ማሥቀመጥህ ልዩ ነህ
በጣም የምትገርም መምህር ነህ ። ስራህን ወዳድ
የምር ትለያለህ ስራ ስጨርስ ካወኩህ ጀምሬ ደጋግሜ ማየት ጀመርኩ አላህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን
ደስ የሚል ትዝታ ❤❤❤
ወላሂ በጣም ገራሚ ሰውነህ እስር አስቀመጥከው በጣም ነውማደንቅህ
በጣም ደሰ የምትል መምህር አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል
በጣም አመሠግናለሁ ❤
ይገርማል የእውነት በናትህ ከቻልክ በመጽሀፍ ደረጃ አስቀምጠው ትልቅ ማስታወሻ ነው
ጥሩ ነገር መስራት ትዝታ ውደታ ነው
እኔ ከየሁህ ከአማራ ቴሌቪጅን አርሶ አደር ወግ ላይ ያለህ ስርአት ስነ መግባር ሁለገብነት ከሰዎች ጋር ያለህ ስራህ ከልብህ ነው በተማሪዎችህ ደግሞ ስትመሰገን ልዩ ሰው ነህ ወንድሜ
እኔ ከስተማሩኝ መምህሮች ከልቡ የሚያስተምር መምህር ጋሽ በላይ አማረኛ ስምንተኛ ክፍል ያስተማረኝ ደስ የሚለው እዚያው ለገሂዳ ምክር ቤት እየሰራ ነው በጣም ጎበዝ ሁለገብ መምህር
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ !
እኔም በህይወቴ የማረሳቸው ምርጥ መምህራኖች አሉ ግን የት ይሆኑ እኔም ስደት ገባሁ ክብር ለመምህራን
አዎ እውነት ነው የኔ ወድም ሁላችንም አድ ሀሣብ ያርግልን ፈጣሪ
ደስ ይላል ትዝታ
ንፁህ የዋህ ህዝብ እኮነውየገጠር ሰው
ኧረ ወላሂ ይሄ አስተማሪ ልጅ ምንኛ ታሪከኛ ጀግና ነው አቦ አሁንስ ቃላት አጣሁልህ አንተጋር የተማሩ ልጆች እድለኛ ናቸው ሰው የልጆቹን ማስታወሻ ማስቀመጥ በማቅተው ጊዜ ይሄግን የተማሪወቹን ያአላህ ያንተ ልጆች ታድለው አላህ ይጠብቅህ😢
እጂግ በጣም የምትደነቅ ነህ ወላሂ ግን ምን ይደረጋል ጥሩ ስራ ለሚሰራ ሰው ማድነቅና ማበረታታት ተራራ ይሆንብናል አሉ እየተሳደቡ እኛው እውቅና የሠጠናቸው
ማሻ አላህ ጎበዝ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
በርታ ወንድም 😍 ታድለህ ምርጥ መምህር ነክ
ወዲሜ ጀማን ልካም ሰውነህ አላህ ይጨምርልህ በድንህላይ ደካማ እደሆክ አየብያለሁ ይሄን መልካም ሰብእናይዘህ በድንህም ጠካራ እድትሆን እመኛለሁ
አተን አለማድነቅ ንፍገት ነው ወላሂ ምርጥ መምህር ያጎቴልጅ መምህር ነውና ተማሪወቹን እደት እደሚወዳቸው እኛደግሞ ፈተና ሊያርም ይዞ መቶ እረሙ ብሎ ይሰጠናል እኛ እየሰረዝን ጥሩ ውጤት እንመዘግብላቸውነበር ያተ ደግሞ ይለያል❤❤❤❤❤❤😊😊😊
አላህን አመስግን በወጣትነትህን መልካም መገረ ሠረተሕ ማለፍ አላህ ዘንድ ትልቅ ሚዳ አላህ
ታላቅህ ነዉ እሚመሥለዉ የኔ ሚሥኪን
ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ጀግና መምህር ነህ አላህ ምስሎችህን ያብዛልን🌹✌️
ሱባሀን አላህ !!!!!!!!!!!! የትርካው አጀማመር አሳዝኖ መጨረሻው ደግሞ አዝናናኝ የምትገርም መምህር እኮ ነህ ጀማል ግን በአላህ ይቅርታ አድርግልን እንደ እኩያችን እያየንህ ነው እየተጫወትን በዚህ ቻናል በኮሜንትም እየደወልንም ምክንያቱም አንተ ትልቅ ክብር የሚገባህ ትልቅ መምህር ነህ ወላሂ አላህ እድሜ ዘምንክን ይባርክልህ
እህቴ። ለሰጠሽኝ ክብር አመሰግናለሁ። ወደ ቀልዱ ስንመጣ በቃ ካሁን በሗላ ጋሽ ጀማል እንደምን ውለሗል ማለት ይገባሻል! 😂😂😂 ለማንኛውም ብዙ የመምህርነት ትዝታዎች ቢኖሩብኝም እድሜዬ በወጣትነት ክልል ጫፍ ላይ ነው። ጎልማሳ ለመባል 2 አመት ይቀረኛል። ስለዚህ እስከዛው (36 እስኪሞላኝ) ዘና በይ። አንች ተሳቅቀሽ ሌሎቹንም አታሳቂያቸው 😂😂😂
ዩቲዩብ እንዳንች አንቱ ብሎ ቢያከብረኝ ደግ ነበር !!! 😂 ቅኔ ነው ለጥያቄና መልስ
@@Tossatube. በታማኝነት አዋቂ ጠይቄ ቅኔውን እመልሳለሁ ክክክክክ ሽሙጥጫው መቸም ዩቶብ ዶላር ይላክ ይሆናል ወይ መቶ ሽህ ሰብ አስገቡኝ
@@Tossatube. እና ምን እድሜየ የአርቲስት ነው 21 አመትህ ነው በሉኝ አልክ ሳ
ወላሂ ወላሂ እኔ ግን እየደበርኝ ነው ስቀልድ ዝቅ ያደርኩህ እየመሰለኝ ጀም ስለዚህ ጋሻ ብል የተሻለ ነው ስለሚገባህ ነው ወንድሜ
@@BintSeidTube-ts6lh ክክክክ። እኔ ግን ጋሼ ብዬ ልጥራህ እያለ እንዲህ የሚሳደብ ሰው ገጥሞኝ አያውቅም 😂 ምነው አርቲስት ነኝ አልክ? ኧረ ወዬው! እሯሯሯሯ
የሚገርም አስተማሪ ድቅ
ወይግጥም ደስታም በትዝታ ለቅሶ