ሚስቴ በመሞቻዋ ለ አሏህ አደራ ሰጠችኝ | መወዳ መዝናኛ | Meweda Meznagna | Meweda Entertainment | አመሥጋኝ አንደበቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 131

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 часа назад +1

    አለህ ጃነታል ፍርዶስ ይፍቃት አንታንም አለህ ያፅነክ ልጆችህን አለህ ያሰድግልህ

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 4 часа назад

    ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ነው የያውት በጣም አስተማሪ ትምህርት በትንሽ ነገር ተስፈ ለምንቆርጥ ሰዎች ይህ አስተማሪ ነው የሞተችውን በላቤትህን አላህ ይርሕማት አላህ ይዛንለት ለንተም ደሞ አላህ ጽናቱን ይስጥህ ሁሉም አባት ነው ግን የንተው ለያት ይለል አላህ የተሻለውን ይስጥህ በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ ጽናትህ በጣም ገራሚ ነው አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ሁሌም ምዝጋና ለአላህ ተጋቢው ነው

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 3 дня назад +17

    ወንድሜ የሞተችዉን ባለቤትህን አሏህ ጀነትን ይወፍቃት አሏህ ይዘንላት
    አንተንም አሏህ ያግዝህ
    ልጆችህንም አሏህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ለሱ አይቸግረዉምና ያረቢ ያአሏህ በራህመቱ በእዝነቱ ይሁንበት

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 3 дня назад +9

    አላህ ይዛንላት ላንታም ኣላህ ማቻሉን ይስጥህ 😢ላባጎ ነው ባልጆችህ ታርፊ ይሆነል ኣብሽር😢😢😢

  • @Alaheisone
    @Alaheisone 3 часа назад

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ኢማንህ አላህ ይጨምርልህ እህታችንም አላህ ይራህማት ልቾችህንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አብሽር ነገሌላ ቀንነው ሁሉም ይስተካከላል ኢንሻ አላህ

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 2 дня назад +3

    አብሽር ወንድማችን አላህ ብርታቱን ይስጥህ እሷም አላህ ይዘንላት ምህረቱን ይለግሳት ልጆችህ አላህ አፍያ ያድርግልህ አላህ ይፈርጅህ ይብቃህ ይበልህ ከችግር በሗላ በእርግጥም ምቾት አለ ኢንሻ አላህ!!!!!

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 дня назад +1

    ጀግና አባት አይዞህ አላህ ያጠክርህ ያስደስትህ ልጆቹንም ያሺርልህ ባለቤትህንም አላህ ይረሀማት የጀነት ያዲርጋት በእባ ጨረስኩት አብሺር ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ደም አመስጋኝ ነህ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 дня назад +5

    አሏህ በችሎታው ይታደግህ ያረቢቢ አይዞህ አሏህ ሁልግዜም አይለይህ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 2 дня назад +3

    😢😢 አላህ ብረታቱን ይሥጥህ ያረብ መልካም ነገረ ሁሉ ዬሥጥህ ወድማችን እህታችንም አላህ ይራህማት አልኩልሀሊ አልሀምዱልላ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 3 дня назад +6

    አሏህ ይማራቸው እናታቸውንም አሏህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 дня назад +3

    አላህ ይራህማት ልጆቻችሁን አላህ አፋያ ያድርግላችሁ በጤናችን በልጆቻችን አይፈትነን ከባድ ነው

  • @HalmaHalma-lb5jj
    @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад +6

    አላህያሽራቸዉይህናልያረብአተበእዝነትህእያቸዉ😢😢😢😢

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 дня назад +1

    አሏህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት አንተንም አሏህ ሶብር ይስጥህ ልጆችህንም አሏህ ያሽራቸው😢

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 дня назад +15

    እሷንም አላህ ይዘንላት ልጆቹንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ አንተንም አላህ ሶብር ይስጥህ አላህ ያጠክርህ ያረብ እንድሁም የእዝነት መስራች የኒቃቧ ንግስት ወ/ሮ ዘቢባ አህመድ ጀዛአኪላሁ ኸይር ጀዛአ ❤❤❤❤❤ እዱኒያ ፈተና ናት الحمد الله على كل حال💔

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 3 дня назад

      አላህ ይራሀማት አተም አላህ ጥንካሬዉን ይስጥህ ለጆቹም ለአለማቱ ጌታ እሚሳነዉ የለም አፊያቸውን ይመልስላቸዉ ያረብ

    • @HalmaHalma-lb5jj
      @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад

      @@KamalKalal-yd4qm አሚን

    • @AmalMuktar-h5t
      @AmalMuktar-h5t День назад

      Ameen

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 3 дня назад +2

    አላህ አክበር ሚሥኪን በጣም የሚያብሰለሥል ልብ የሚሠረሥር ሱበሀን አላህ ያረብ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 5 часов назад

    ምርጥ አባት አላህ ይግዝህ ያረቢ 😢😢

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 дня назад +2

    ያረብ የተጨነቀቸሰ ነብስን ሁሉ አተ ፈረጃት

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 дня назад +2

    ያ አላህ እኛ በሰንቱ ልጆቻችን ላይ እንማረራለን ጤነኛ ሆነዉ እራሱ😢😢😢😢😢ኢላሂ እዘንልን ያፍችንን አትይ ጤናቸዉን ጠብቅልን🤲🤲🤲🤲ወንድማችን አላህ ያበርታህ ነብሰህ ትችላለች ብሎ ነዉ የፈተነህ የተሻለዉን ይወፍቅህ በርታ ባለቤትህን ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቃት የቀሩትንም ልጆች ሷሊህ ያድርግልህ❤❤🤲🤲🤲

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 12 часов назад

    _ያረብየሞተችውንም አላህየለጅነት ያድርጋት ልጁችህንም አላህአፍያቸውንይለልስላቸው አተንምአላህይሱብርህ አተንምአላህ ያበርታህ_

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 2 дня назад +1

    ሱባሀን አላህ አላህ ይራህማት ወድማችን አሏህ ይሶብርህ አሏህ ያጠክርህ

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 5 часов назад

    አላህ በጀነታል ፍርደውስ ይወፍቃት አላህ ልጆችንም አፍያ የርግልህ

  • @عايشهعايشه-ر9ص
    @عايشهعايشه-ر9ص 2 дня назад +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ልጆችህ አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 дня назад

    እህህህህ፥አላህ፥ሶብሩንይስጥህ፥ጀማልየ፥እሷንምአላህ፥ጀነተልፊርዶስ፥ይወፍቃት፥ልጄችህንም፥አላህ፥አፊያቸውን፥ይመልስሊቸው፥ለአተይሄ፥አይገባም፥ነበር፥ወድሜዋ😭😭😭😭😭

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 День назад

    አላህ ይራሀማት አላህ ጀነትን ይወፍቃት ኢንሻ አላህ ወንድሜም አላህ ያበርታህ አላህ ያጠንክርህ ወንድሜ አብሽር አላህ ከሰብረኞች ጋር ነውና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያልቶነረልጁነት
    @ያልቶነረልጁነት 2 дня назад +2

    😢😢 አላህ ይዘንላት አላህ ሰቦሩን ይስጥህ አላህ አፊያ ያርጋቸው ያረብ ከባድ ነው

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 4 часа назад

    በዚ ቪዲዮ ቡዙ ሰው ይማርባተል በተለይ ተስፈ ለቆረጠ ሰው ሙሉውን የያ አላህ ልጆችህንም አላህ ያሰድግልህ አላህ ጽናቱን ይስጥህ እሷንም አላህ ይዛንለት 😢😢😢😢😢

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 2 дня назад +1

    አይዞህ ወድም ለልጆችህ መኖር አለብህና መጠንከር አለብህ አብሽር

  • @merulove9515
    @merulove9515 4 часа назад

    ያአላህ አላህ ይፈርጅህ እሷንም አላህ የርሀማት አላህ ካንተጋር ይሁን 😢

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 2 дня назад

    አላህ ይሶብርህ ወላሂ አላህ መከራን ቻሉ አትበለን ያረቢ አላህ መከራውን ያቅልልህ። ለበጎ ነው አንተ ጤና ይስጥህ ወላሂ በጤናህ ትቋቋመዋለህ። ልጆቹንም አላህ አፍያ ያርግልህና ይካስህ። ዘቢባ አላህ ይጨምርላት ልጃም ይሻር

  • @ansha6059
    @ansha6059 2 дня назад +2

    እናተቸውንም አላህ ይዝናለቸው ለልጁቹም አላህ አፋያቸውን ይመለስለቸው ያረብ አይ ዱኒያ ፋተና

  • @ወለየዋH
    @ወለየዋH 3 дня назад +3

    አላህይራህማት አተንምአላህያጠክርህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 дня назад

    አላሕ ፈረጃ ያምጣልሕ አይዞሕ ወንድሜ ሁሌም ከችግር በኃላ ፈረጃ ይመጣል

  • @ysgggs7069
    @ysgggs7069 День назад

    ወላህ አልቀሰኩ እናተን በዝህ በሸታ ነወ ያጣዋት አላህ ይረሀማቹ ምት ሀቅ ነወ ብቻ ካንሰር ማላት ወጣም ከበዲ በሸታ ነወ ብቻ አላህ ያጠዉ ነገረ ነወ አልሃምዱልላህ

  • @zientumear8972
    @zientumear8972 2 дня назад

    ለሟቿ አላህ ይዘንላት አንተንም አሏህ ሶብሩን ይስጥህ ልጆቹንም አሏህ አፈያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ የኒቃሞ ንግስት ዘቢባ ጀዛ ኪላህ ኸይረን ዱኒያ ወል አኺራ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 дня назад

    ሡበሀንአላህ. አዱኒያ እንዱህናት ጣፉጩንከመራራ ያርጋውል. አላህ ሶብሩንይሰጣችሁ አላህይገዝህያርብ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 3 дня назад +2

    ያሂላሂ ባባየ አብሺር በርታ ይች መስላል እዱኒያ ፈተናዎች አሏት ዉዱ ወንድሜ ልጆችን አሏህ አፊያ ያድርጋቸዉ ያርብ

  • @Medina-b2h
    @Medina-b2h 2 дня назад +1

    አላህ ይራህማት አንተንም አላህ ይርዳህ ያረቢ

  • @እሙአቡኪትዩብEmuAbubitube

    አይዞክ አላህ የሚወድውን ነው የሚፍት ነው

  • @zeebazeeba1007
    @zeebazeeba1007 14 часов назад

    አላህ ይራህማት አንተንም አላህ ያጠክርህ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 3 дня назад +1

    አብሽር አላህአፉያቸውን ይመልስላቸው

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 2 дня назад +1

    አላህ ይዘንላት አብሽር ወድማችን

  • @ከሚላአሊ-1234
    @ከሚላአሊ-1234 2 дня назад +1

    እናታቸውን ጀነትን አላህ ይወፍቃት ልጆቿን አላህ ያሺራቸው ላተም ጥናቱን ይሥጥህ

  • @Fatumaaliyimer
    @Fatumaaliyimer 2 дня назад +2

    እድንሰማ ክፈለጋችሁ ክላሲካሉ ባይኖር ምነበር በጣም ይረብሻል

  • @MarmNuru
    @MarmNuru 2 дня назад

    አላህ የወደደውን ይፈትናል ፈተናውን ተቋቁመህ ለውጤት ያብቃህ እናታቸውን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት ልጆችህንም አላህ አፍያ ያድርግልህ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 2 дня назад

    አላህ ይገዝህ አብሺር እሷንም አላህ የርሀማት ኢንሸአላ🙏

  • @MekiyaMekyia
    @MekiyaMekyia 2 дня назад

    አላህ ይዘንላት ያረብ ወንድሜ አንተም አብሽር

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 3 дня назад +2

    እሷንም አላህ ይራህማት አላህ ይዝላት አንተንም አላህ ይሶብርህ ልጆቹንም አላህ ያሳድጋቸው

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 3 дня назад +3

    አላህ ይገዝህ አላህ ይዘንላት😢😢😢

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 2 дня назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ

    አላህይዘንላት

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 3 дня назад +2

    አላህይጠብቃችሁ

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 2 дня назад

    ያረብ ልጂቺህንም አላህ አፋቸዉን ይመልስልህ የኔወድም ባለቢትህንም አላህ ይራህማት ልጁቺህንም አላህ ያሣድግልህክ ያረብ

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 дня назад

    ሡብሀንአላሕ🎉🎉

  • @SunamayaFulmaya-d2l
    @SunamayaFulmaya-d2l 2 дня назад

    አላህ ይራህማት ያረብ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 3 дня назад +7

    የራሴ ቤት የሚለው ልጆቹን ይዞ የሚቀመጥበት ከኪራይ ቢወጣ ትልቁ ነገር ይመሥለኛል

    • @HalmaHalma-lb5jj
      @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад

      @@hayattesema4388 ሳህአላህከይሩንነገርይሻለት

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 3 дня назад +1

    አላህ ጀነትን ይወፍታት ልጆቹንም አላህ አፊያቸውን ይስጣቸው ያረብ አንተንምአላህ ያጠንክርህ😢😢😢😢

  • @TyabaMohammed
    @TyabaMohammed 2 дня назад +1

    የአላሕ ወነድሚን አንጀቴን አቀጠቀጠው

  • @HalmaHalma-lb5jj
    @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад +2

    እዳዉበአላህል ጄቹበደብህክምናቢደረግላቸዉ ብንረዳዉስ ወላሂበጣምነዉያሳዘነኚ

    • @abduselamhamza486
      @abduselamhamza486 2 дня назад +2

      አወ ቁጥሩን ቢያስቀምጡልን ጥሩነበር

  • @ramahasudane4087
    @ramahasudane4087 3 дня назад +1

    አብሽረለሩ አላህያግዛችሁ

  • @HawuzyaDawud
    @HawuzyaDawud День назад

    አብሽርአላህይሶብርህ

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 2 дня назад

    Allah jenetl firdos yiwofkat lijochihen Allah afiyachewn yimelselachew

  • @neimaebrahim5660
    @neimaebrahim5660 2 дня назад

    Meshalah. Jegena.Abat🎉🎉🎉

  • @ZinetMohammad
    @ZinetMohammad 2 дня назад

    አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ ለአንዲዬ ምን ይሳነዋል እሷንም አላህዬ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቃት ያረብ አንተንም ጥንካሬህን ብረታትህን ይጨምርልህ

  • @mukemilamdegbareshd125
    @mukemilamdegbareshd125 День назад

    Abishir allah esiwanim yejenet yarigat lijochunim allah afiya yarigachew

  • @rahmeali6797
    @rahmeali6797 2 дня назад

    Betam kebad new wondeme Allah Yabertah baltebetehenem jenetel firdos yiwofeqat

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 3 дня назад

    አላህጀነተልፈርዶስይወፍቃት
    ልጆችንጤናቸዉንመልስላቸ
    አተንምያጠክርህያረብ

  • @munaahmed4681
    @munaahmed4681 2 дня назад

    Salaam Brother Allah gives us always TEST but all we need to do Pray and DUA
    insha'Allah soon Allah sorted out your problem

  • @NoraNo-s8h
    @NoraNo-s8h 3 дня назад

    Allah Brtatun yisth wendime Ljochihn yasadiglh.

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 3 дня назад +3

    እሷንም አላህ ይርህማት አንተንም አላህ ይሶብርህ 😢

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 дня назад

    Awo ኢንሻአሏህ አሏህ አለህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 дня назад +1

    አላህ ሱብሀነሁተአላህ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቃት አላህ በጀነት ይሰብስባቹ ኢንሻአላህ ያረብ

  • @Taba-h6p
    @Taba-h6p 2 дня назад

    ሡብሀናአላህ ወድሜዋአላህ ሦብሩንይሥጥህ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 3 дня назад

    አይዞህወድምአለምበጀነትይበሽራቺሁአይዞህ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 дня назад

    አላህ ይርዳችሁ በጣም ከባዲነዉ

  • @susumohamed1927
    @susumohamed1927 2 дня назад

    allah yramat yareb acount laklet

  • @ahhhahhh-ln9cp
    @ahhhahhh-ln9cp 2 дня назад

    አብሽር 😢😢

  • @Toyba-nv6mn
    @Toyba-nv6mn 3 дня назад

    አላህይራህማትያረብ

  • @HalmaHalma-lb5jj
    @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад +1

    😢😢😢😢አይዱና

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 дня назад +1

    ያአላህ

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 2 дня назад

    Allhe sabrena eman yisthe erswanem ya Janet yadergate Amin

  • @MuzeKiyyaa
    @MuzeKiyyaa 3 дня назад

    Rabbin issi taa janataa haa tasisuu Ijolee tanalee rabbin siif haa fayisuu 😢😢😢😢😢😢

  • @HalmaHalma-lb5jj
    @HalmaHalma-lb5jj 3 дня назад +1

    ብንረዳዉአካዉትብታስቀምጡ😢😢😢

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 3 дня назад

    Allah afia yestchew

  • @faturameto
    @faturameto 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢 enallaha ma'akum

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c 2 дня назад

    አረብ እኔም ጭንቅ ብሎኚ አል ያረቢ ለተጨነሁላ ፈረጀዉ ያረብ

  • @عدممحمد
    @عدممحمد День назад

    አዞህ የኔ አባት

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 2 дня назад

    يالح😢😢😢😢😢😢

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 3 дня назад

    ማሻአላህ

  • @nebataddus3671
    @nebataddus3671 3 дня назад

    Allah yirhamat
    Allah yirdah

  • @NebyuEsayas-w6s
    @NebyuEsayas-w6s 3 дня назад +1

    አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው

  • @MameGraceFamily
    @MameGraceFamily 2 дня назад

    Allah yirdah 😢

  • @mmmmmm-x2come
    @mmmmmm-x2come 3 дня назад

    አላህ ይዘንላት አተንም አላህ ያበርታህ
    ውዶች ደምሩኝ

  • @munaahmed4681
    @munaahmed4681 2 дня назад

    Brother what is your phone important please

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 3 дня назад

    Allah yederaseleh

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 2 дня назад

    💔💔💔

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 дня назад

    😭😭😭😭😭😭❤

  • @HawaTadegi
    @HawaTadegi 3 часа назад

    አላህእሱንምጂናተልፊርዶሰለላላይወፈቃትአትምሱብሩንይሰጥህአብሺርወድማችንአላህይረዳህ

  • @BvjxjFchfhh
    @BvjxjFchfhh 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MmKl-jp3fx
    @MmKl-jp3fx 2 дня назад

    😭😭😭😭💔💔💔💔