ትምህርት ቢሮ በአክሱም ማሳሰቢያ ሰጠ!|እለታዊመረጃ|HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 95

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 2 дня назад +16

    ስራጅ ባጣም የምትከበር ዉድ የአላኢለላህ የአሄራ ወንድማችን ነክ ልትደነቅ ይገባኻል እንዲሁም ሃሩን ሚዲያ መባራታት አለብን ዉድ የሙስልም እህት ወንድሞቼ ለራሳችን ስንል

  • @seifedin-yg1qn
    @seifedin-yg1qn 2 дня назад +6

    ዘላቂ መፍትሄ እስከሚገኝ ድረስ ሁሉን አቀፍ ትግል ያስፈልጋል:: የሁላችንም ሀላፊነት ነው:: ማሜ በርቱ::

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 2 дня назад +15

    ኢንሻአላህ ሂጃባቸዉንም ይለብሳሉ ትምህርታቸውንም ይማራሉ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ተማሪዎን ያነቃት እና የገረፍት ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg 2 дня назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 2 дня назад +4

    የአላህ መቼ ነው ሚሰለጥኑት እንደው ልፉ ቢላቸው ነውጂ አላህን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤❤❤❤❤

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 2 дня назад +7

    ፍትህ ለህቶችአችን ለሙስሊም ተማሪውች

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дня назад +1

    ይሄ ነገር ለብዙ ነገሮች መፍትሄ ሊሆን ነው አያይዞም የመስጂድ የአዛን ጉዳይ ሊፈታ ነው ኢንሻ አላህ ለኸይር ነወ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 дня назад +4

    ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ሴትታማሪዎች

  • @Arhibuአርሂቡtube
    @Arhibuአርሂቡtube 2 дня назад +7

    እኔ ያዘኩትም ያፈርኩትም በነሱ ሳይሆን በኛ ነው የሀገሪቱ ግማሽ ህዝብ ሁነን ሌላ ቢቀር ሂጃብ ማስከበር ያቅተን

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 дня назад +3

    ፍትህ ለአክሱም ሙሰሊም እህቶቻችን

  • @sarahmohammed1050
    @sarahmohammed1050 2 дня назад +4

    አላህ አክሱምን እና ህዝቦቿን ያጽዳቸው።

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 дня назад +4

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን አኺ ሀሩኖች የኔ ጥብሶች የሙስሊሙ ጠበቃዎች እናተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር ሰበብ አድራሽ ናችሁ አላህ ነው የናተን ውለታ እሚከፍለው❤❤❤❤

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ 2 дня назад +3

    ፍትህህህህህህህህህህህ
    ለሙስሊምምምምምምም
    እህቶችችንንንንንንን
    ፍትህህህህህህህ
    ለአክሱም እህቶች

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 дня назад +2

    ኢሸሀለ የልፈል በሪቱ ሀሮን ሚዲየ❤❤

  • @ZabibaMusama-p3i
    @ZabibaMusama-p3i 2 дня назад

    አለህ ፍትሁን ያምጠልን

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 День назад

    ያላሕ ፍትሕ ካንተ ነው ።

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 дня назад +2

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወንድሞቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህህህ አላህ አክበረ አላህ አክበር አላህ አክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ትምርታዉዋንም ትማራተች ኒቃባን ትለብሳለች👍👍👍👍👍

  • @Semir71166
    @Semir71166 2 дня назад +4

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ሳኣዳዳውድወረታ
    @ሳኣዳዳውድወረታ 2 дня назад +2

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ያረቢ አንተ ድረስላቸው እስልምናችን አንተ አስከብርልን
    ማሻአሏ አሏህ ይጨምርላቸው

  • @خيكماءؤمر
    @خيكماءؤمر 2 дня назад +4

    አሏህ ኸይር ያሰማን ሀባብ ደምሩኝ🎉

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 дня назад +4

    ኡማው ላይክ ኮሜንት አይሰጥ በናተ የተነሳ ጨጓራ ያዘኝ ያረቢ😢

    • @ZinateAhmade
      @ZinateAhmade 2 дня назад +2

      የኔ ቢጤ ነሽ ተቃጠልኩ

  • @MFamliyTube407
    @MFamliyTube407 2 дня назад

    Jezak allah ❤ harun media ❤

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 2 дня назад

    Jezakumullah harunoch Allah ytebkachu

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد День назад +2

    ፍትህ ለአክሱም ተማሪወች ኒቃቦንም ትለብሳለች ትምህርትም ትማራለች አካል እንጂ አይምሮዋ አልተሽፈነም

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 дня назад +2

    ሀሩን ሚድያ የሙስሊሙ እንባ አባሽ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ አሁንም ዘላቂ መፍትሔ ያስፈልጋል

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 дня назад +4

    ባገሩ ላይ ሰው መቀበሪያ ማጣት ማለት የአጼው ስርአት እንዳለነውእኮ እኛ ተኝተን ነውእንጅ

  • @abulhayat-r2d
    @abulhayat-r2d 2 дня назад

    ፍትህ ለአከሱም ተማሪዎች ትመሰህቶንም ትማራለች ሂጃቦንም ትለብሳለች ኢንሻአላህ ሶብሩ በርቱ إن لله ماصابيرين

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉ሀረን የኛ መብራት አላህይጠብቅህ

  • @MahadeKhan-c5d
    @MahadeKhan-c5d 2 дня назад

    አላሁ አክባርርር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 17 часов назад

    አላህ ከጎናቹሁ ይሁን

  • @KiduMy
    @KiduMy 2 дня назад +1

    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    አሏሁ አክበር
    ማሽአሏህ ተባረክ አሏህ ደስ ይላል
    ያረብ ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች ኢንሽ አሏህ አሏህ ከተበዳዮች ጋ ነው

  • @sarahmohammed1050
    @sarahmohammed1050 2 дня назад +1

    ውዝግቡ ለምን አስፈለገ ? አላህ ይድረስላቸው ።

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 2 дня назад

    ያረቡ🤲💔

  • @b.6015
    @b.6015 2 дня назад +2

    አህለን ወድማችን ሲራጂ አላህ ከይሩን ይሻልን ሁለየ ሙስሊሙ በሠቆቃ ያሳዝናል ፍትህ ለእህቶቻችንንንንን😢😢😢😢😢😢😢

  • @awolmohamed4625
    @awolmohamed4625 2 дня назад +1

    ኢሻአላህ ሂዳባችውንም ይለብሳልሉ ትምርታችውውንም ይማራሉ

  • @taibataiba9361
    @taibataiba9361 2 дня назад +2

    ሀሩን ሚድያ የኡማዉ ድምጽ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    አላህ፣ፍትህ፣ያምጣልን፣ከችግር፣ነጃ፣ይበለን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 дня назад

    ፈትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    ሀስቢ የሏህ ወኒያመል ወኪል

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 2 дня назад

    ኢንሻ አላህ ይሄ የሂጃብ ክልከላ ብዙ ነገር ያስተካክላል ለኸይር ነወ

  • @ABDEPAHABESH
    @ABDEPAHABESH 3 часа назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራክቱሁ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 дня назад +2

    መጅሊሱ እራሱ ልፍስፍስ ነው ከምር እኛ ኡማው ታዛዥ ነበርን ለሚመጣው ችግር ጅሀድም ቢሉን እንነሳ ነበር ግን መጅሊሱ ይቀዬር ልፍስፍስ ነው ለኡማው አይጠቅምምም😢

  • @FerhadinNur-o2w
    @FerhadinNur-o2w 2 дня назад +2

    በእምነት ቀልድ ,,,የለም....ብታስቡበት ይሻላል,,,

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 2 дня назад

    አላህ የዋርዳቸዉ በዳይዎችን አላህ ድነል እስልምና ከፍ የበላይ እንጂ የበታችነት አይሄድም ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 2 дня назад

    ፍትህለሙሥሊምእህቶቻቾን

  • @MusaMusa-x8e
    @MusaMusa-x8e День назад

    ፍትህ:ፍትህ:ፍትህ:ለሙስሊም:ወገኖች

  • @berbre9039
    @berbre9039 2 дня назад

    ያረብ እነዚህ ፀረ ሙሰሊም አላህ ያጥፉልን ፈረጃዉን በቅርብ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 дня назад +7

    ፋትህ ለሙስሊም ተማሪዎች ፀረ ሙስሊሞችን አላህ ያሳልን

  • @ahlammusstafa1560
    @ahlammusstafa1560 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryama8557
    @maryama8557 2 дня назад

    ፍትለአክሡም ሙስሊሞች

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s День назад

    يرب فرجهن

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍ ፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊትትትትትትትትህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ትግር😢😢😢😢

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 2 дня назад

    አሰላም ወአለይኩም❤❤❤

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 2 дня назад

    አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ሙስልም ጠሎችን ከምድር ያጥፋልን የሙስሊም ሰቆቃ ይብቃ ፍትህ ለሙስሊም እህት ተማሪዉች በጣም ያማል 10:45

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد День назад

    አህለን ፊክ

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 2 дня назад

    ፈትህ ለአቅሡሉም ሙሥሊም

  • @samsungatwo2496
    @samsungatwo2496 2 дня назад

    ፍትህህህ ለሙስሊሞች

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 День назад

    ያርብ የሙስሊሙ ለቅሶ መቸነው እሚያልቀው

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ День назад

    ፍትህ ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt Час назад

    እህህህ በጣምምምምም ሰለቸን አሁንስ በቃ እንፋለማቸውነ የመጣው ይምጣ ወላሂ ሀገራችን የሁላችንም ነት እያዳዱ መምህር ሁሉም የመግስት ሰራተኛ እኛ በምከፍለውግብር ነው ደመወዝ የሚያገኙት እውነት ለመነገር ለሀገሪቱ ብዙን ግብር የሚከፍለው እኛ ሙስሊሞች ነን ግን ምንም መብት የለንም እኛ ሙስሊሞች ግን አሁን ያለው ትልውልድ የሞተ ብየዋለሁ በቃ መዋጋት ነው ወላሂ ሌላ እራሳችንን እምነስከብርበት ምንም መንገድ የለም የነሱም አንድ ነፍስ እኛም አንድ ነፍስ

  • @MaxWax-g6b
    @MaxWax-g6b 2 дня назад

    አህሌን

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 2 дня назад

    ሀሩን ሜዲያ እናመሰግና ለን አሏሁ ያግዛችሁሁ በርቱ።ግን እስከመቼ ነው የሙስሊሞች ግፍና እንግልት የኢትዮጵያ ሙስሊም ለምን ነው ጅሀድ ገጥመን መብታችን እማናስከብረው??????

  • @KEDJAMENZARAHU-nz9qr
    @KEDJAMENZARAHU-nz9qr 2 дня назад

    አረቤተሰብ ላይክ ለሀሩንንንንንንንንኝንን

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ፍትሕ ለአክሡም ሙሥሊም ተማሬወች??????

  • @AbduRahman-wu4xm
    @AbduRahman-wu4xm 2 дня назад

    ባሃጋር ጉዳይ ሰይሰካላቻ ስቃር ባኪሊል ጋብታዎል አላህ አያሰካላቻው

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 2 дня назад

    መከራ የማያስተምራቸው

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 2 дня назад

    ላይክ ሸርሰብስክራይብአርጉ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 2 дня назад

    እረ ያረብ ያሰሚእ የተበዳይን በደል የምታይ መፍትሄ አምጣልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ባለም ዙሪያ የተጨኮኑ ሙስሊሞች

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 дня назад

    የግፍ ጥግ እንደዚህ የግፍ ግፍ ይፈፅሙና እስልምና በሆነ ጊዜ ከፍ ሲል ጨቆኞች ይጨንቃቸዋል ለምን የፈፀሙት ግፍ ውስጣቸው ስለሚያቁ ኢንሻአላህ ነስር ይመጣል እንድህ አቃጥለውን አይቀሩም

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 дня назад

    ሂጃብ ለምለበሱ ይሄ ግፍ ነው አላህ ፀረ ሙስሊምን ያሳልን

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 2 дня назад

    ለአክሱ ሙሰሊም ተማረዎች ድጋፋቸው ለምን አልሰጡ?

  • @Dawud-c3e
    @Dawud-c3e 2 дня назад

    ምን ይሰራሉ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነው ሌላ ጠቀም የለውም መጅሊሱም አለጠቀመ

  • @khelifaAbdella
    @khelifaAbdella День назад

    ጉዳዩ ሰፋ ያለ አንድምታ ሊሰጠው የተገባ ሆኖ ሳለ ጠቦ ነው ያለው የህግ ክፍተት አለው በየተራ ማንም እንዲራገጥበት ከየአቅጣጫው ለትንኮሳ በር ተከፍቶ ነው የተተወው ስለሆነም ከላይ የተከፈተው የጥቃት በር መዘጋት አለበት።

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 дня назад +1

    አሁን ሴቶቹ በለበሱት እነሱ ምን ቻገረቻው አቤት ያስልም ነ ጥለቻ

  • @AhmedMohammed-jl4my
    @AhmedMohammed-jl4my День назад

    መጅሊሱ የተቀመጠው ለሆዱ እንጅ ለሙስሊሙ ዑማ አይደለም

  • @seregagaawoll6037
    @seregagaawoll6037 День назад

    It’s shame 😢 they should give special tutorial unless they all did on porpoise

  • @MaxWax-g6b
    @MaxWax-g6b 2 дня назад

    ሀሩን ምድያ

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 дня назад +1

    Muslim yemiitalut alla yasachaw

  • @medinayoutube250
    @medinayoutube250 2 дня назад

    በፈተነ ሰዓት ሆን ብሎ ትኮሰ መፈፃም የመንግስት ስራ ምንድነው ደውሞዝ የሚከፊለው መንግስት አራ ግራ አተገቡ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 дня назад

    አቢሲኒያ ኢትዮጵያ ሀገሬ ካፊሮች
    እስልምናን በማሳደድ ምን ላይ አደረሱሽ ጦርነት ድህነት ስዴት ጠላ አረቄ አዝማሪ ቤቶች ለዚህ አበቁሽ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp 2 дня назад

    ከተናቅን እኮ ቆየን አልገባንም እጂ ሃስቡን አሏህ ወኒኢመል ወኪል ብቻ ያሳዝናል ምን አክሱም ብቻ አይደለም በግለሰብ ጀርጃ መበደል ያማል ግን ይህ ሁሉ የሙስሊም ተቋም ስለለው ብቻ ነው ትምህርት አትማሩ ማለት ምንም ማለት ነው ችግር ፈጣሪው አይጠየቅ ሁሌየም ይታለፋሉ እነሱ ምን ያድርጉ በየቦታው ችግር ፈጣሪ ሆኖው ይቀጥላሉ !!!!

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 2 дня назад

    አይኢሠመጉአልክ(ሸ)ይናገራልእጂማንይሠመዋልእልቅበረረትታችሁተማሩናጥሩጥሩቦታወችንየዙእኛኲአልፎናል

  • @gkfffkgh3689
    @gkfffkgh3689 2 дня назад

    የኦርቶ ተረት የሚያቀነቅነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት አሰመጎ ለሙስሊሙ ሲሆን አፉ እንኳን ተለጎመ

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 2 дня назад

      isemego iko ahun ferisowal. alisemahim