አቡ ሙሀመድ ጁላኒ ነፃ ኣውጪ ወይስ አሸባሪ?|Harunmedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 70

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +6

    ፍትህ ለሀገራችን ሙስሊም ተማሪዎች

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 8 дней назад +5

    አላህ መጨረሻውን ያሰምረው የፈልሰጤም አላህ ይደረሰላቸው

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 8 дней назад +4

    በዘመኔ ከተከሠቱ ታምራዊ የአላሁ ሡብሃነሁ ወተኣላ እርዳታው አንዱ በነ ዶ/ር ሙሐመድ ጀውላኒ ሙጃሂዶች ትግል ታሪክ።
    ያኔ ጀብሀቱ አኑሥረ ስመሠረት ኣንሥቶ ያሳለፉት መከራና ሶብር አቤት ፅናት።አላህ ይጠብቃቸው እሱ ይርዳቸው❤

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 8 дней назад +14

    የወደ ፊቱ የሶሪያ መሪ አቡ ሙሀመድ ለዛውም የሱና መሪ የኢብኑ ኡመያ ልጆች እነ ሽአ አልቆላችሗል እነ ሽአ ጭፈራ የለም ከዚህ በሗላ አበቃባችሁ 🎉🎉🎉🎉
    አልሃምዱሊላህ ጨቋኝን ያስወገደው አላህ ነው አላህ ፍልስጤምንም አላህ ፍትሃቸውን ያቅርብላቸው እስራኤልንም አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው ኢንሻ አላህ 🎉🎉

    • @የአላህባሪያዜድ
      @የአላህባሪያዜድ 8 дней назад +2

      ችግሩ የፈራሁት ምእራባውያን ይተውታልወይ ነው እስራኤልስ ብቻ አላቅም የሶሪያ ነገር😢

    • @FethiyaYassin21
      @FethiyaYassin21 8 дней назад +1

      አሚን አላሁመ አሚን

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen 8 дней назад +3

      @@የአላህባሪያዜድ ዋናው የሶሪያ ህዝብ ነው ህዝብ ተስማምቶ ካፀደቀ ከመረጡት ሌላው አይከብድም ሰውየውም ጀግና ነው በቀደም ጥያቄ ጠይቀውት ነበር አስካሪ መጠጦችን ከሀገሪቱ ታስወግዳላችሁን?፣ሴቶች ትምህርት እንዳይማሩ ትከለክላላችሁንም ብሎ ጠየቀው አሁን ሰላማችንን እናረጋግጥ ከዛ ህዝቡ ራሱ ይወስናል ብሎ መለሰ ጀግና ነው አላህ ከአሲድ ምቀኛ ይጠብቀው

    • @AbduselamMisbah
      @AbduselamMisbah 15 часов назад

      አህሰንት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    ሱብሀንአላህ,

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 8 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢አላሀሙዲሊላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    አላህ ሰላሙን ያብዛለት ወንድማችን አቡ መሀመድ ጁላኒ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 8 дней назад +5

    ያረብ ማጫረሻቻውን አሰምርለቻው ሻም ያጃግኖች ማፍለቂያ ለሱሪያ ያዳረሳ አለህ ሱብሃነው ታአለ ለፍልስጤምም ድረስለቻው

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 дней назад +5

    እውይ እውይ እኔ በፍቅሩ ልደፋ ነው ክክክ ማለቴ እህታዊ ነው አላህ እስከ መጨረሻው ያስቃችሁ ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 8 дней назад +1

    አላህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው ለፍልስጤም ድለን ያጎናፅፋቸው ያረብ ያከሪም

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 8 дней назад +1

    የአላህ ተአምርነው ይሂ ሶሪያር ተሀርርት በፍልስጤምም ተአምር ስራ ጌታየ ያርብ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 7 дней назад +1

    Mashallhe

  • @AbayAwol-rf3nb
    @AbayAwol-rf3nb 8 дней назад +1

    ምርጥ ትንታኔ
    በምርጥ ድምፅ😊

  • @b.6015
    @b.6015 8 дней назад +1

    አለሀምዲሊላህ ሱመ አለሀምዱሊላህ አይይይይይይ ዙልመኞች የአላህ እርግማን በናተ ላይ ይሁን

  • @b.6015
    @b.6015 8 дней назад +1

    ያረብ በአለም ለተገፋ ሙስሊም አማኝ ፍጡርህን አተው ድልን አጎናፅፈው አተው ጠብቀው ያረብ የታመመውን አሺረው ያጣውን ለግሰው የከፋውን አስደሳው ሁሉንም በከይር አበሺረው ያረብ ያከሪም 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 8 дней назад +1

    ይሄንን ጀግና አላህ ይጠብቀው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    Baron Media Jezakumullah

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 8 дней назад +3

    አሚን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ሰዎች የሚያስቡት ለሌሎች እሾህ እያነጠፉ ለነሱ ወርቅ እንዲነጠፍላቸው የሚፈልጉ ፍትህ አልባ ሰዎች እንዲህ ዘጭ ማለታቸው ለማይቀር

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 8 дней назад +1

    አላህ ሆይ አለም ላይ ለተጨቆኑት ሁሉ ፍትህን አስፍን ያከሪም

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 8 дней назад +1

    ሀሩን ሚድያ ምርጥ ትንታኔ በርቱልን

  • @askask9433
    @askask9433 8 дней назад +1

    ሱብን አላህ ስንታይነት ፊርአዉን ይኖር ይሆን ይዝህ ግን ባሰ የስራዉን አላህ ይስጠዉ ለሶሪያዉያን አላህ ሰላመቸዉን ያዝልቅላቸዉ ለህዝቡ ጠቃሚ መግስት አላህ ይስጣቸዉ ሞቱባቸዉንም አላህ ሶብር ይስጣቸዉ
    እኔ አልረሳኝ ያለዉ በ19አመቴ ገብቸ በ32 አመቴ የሶስት ልጆች አናት ሆኜ ወጣሁ አባታቸዉንም አላዉቅ ያለቺዉ እህት ወስጤን ነዉ የነካዉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    ሱብከንአላህ: በተራው የሚፈራበት ቀን ደረሰው አላሁወአክበር ማንንም የማይረሳ ጌታ: ያ በሻር !!ዛሬ ስልጣን የማን ነው?!! በትክክል ስልጣን የአላህ ነው ሳትወድ በግድህ አላሁወአክበር ወሊላሂልሀምድ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 8 дней назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ነፃ እዳወጣቸዉ አሁንም መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 8 дней назад +1

    እንኳን ደስ አላቸው አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @HeyatShemsa
    @HeyatShemsa 8 дней назад +1

    Ya allah hoy falestinenm

  • @zinet3501
    @zinet3501 8 дней назад +1

    አቡ መሃመድ ነፃ አውጪ ነው። ربنا يحفظه

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    ይኸው ነው የአምባገነኖች መጨረሻ: የዚህ ደግሞ የተለየ ነው ሱብሀነልኻልቅ

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan 8 дней назад +1

    ግን basic sound problem አለበት video

  • @mustofamehamed2065
    @mustofamehamed2065 8 дней назад +1

    ርዕሱ ኣልጆላኒ የሶርያ ነፃ አውጪ በምል ይቀየር

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 8 дней назад +1

    ሃሩኖች በርቱ ታማኝ ሚድያ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 8 дней назад +1

    Yaa rabii Ante Axekirachew Yaa rabii Ante Yebellay Yargachew

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 8 дней назад +1

    ሀሩን ሚዲያ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 8 дней назад +1

    አሰላም ወአለይኩም❤❤❤

  • @Ethio_Muslim_Daawa
    @Ethio_Muslim_Daawa 8 дней назад +3

    የአክሱም ሙስሊሞችስ መቼ ነው ከዚህ ጭቆናና ግፍ የሚወጡት ማነው እየታገለላቸው ያለው?

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад +1

    አላህ በዳዮችን ይበቀላቸው

  • @እሙ-ጠ7ዐ
    @እሙ-ጠ7ዐ 8 дней назад

    ማሻአሏህ አሏህ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ ያረብ🎉

  • @AbdulHamidKassaw-j4j
    @AbdulHamidKassaw-j4j 8 дней назад +1

    አላህ ያግዛቸዉ ያረብ

  • @alamalam262
    @alamalam262 8 дней назад +1

    ነፃ አውጪ

  • @ወለየዎኢስላምሰላም

    የሻምጀግና ያዉም የሱናሠዉ አላህ ህዝቦቹንም እሡንም የበላይነትና የደስታዘመን ያርግላቸዉ የታላቁኢብራሒም አለሒሠላም ጌታ የሆነዉ አላህ

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 8 дней назад +2

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ.ዉድየሐሩንሚዳቤተሠቦች.በአላችሑበትሠላምናጤናይብዛልን.ይብዛላችሑ.ለሦሬምድሉን.እሥከመጨረሻ.ያድርገዉ..ሦሪንድል.ያወጣአላሕ.ለፍልሥጤምናለጋዛም.ነሥሩን.በቅርብ.ያድርግላቸዉ

  • @Sara.Sara13120
    @Sara.Sara13120 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ soriya ye ligoche ager 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 8 дней назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ሀሩኖች
    አላህ የሶሪያን ህዝብ ነፆ እንዳወጣቸው ፍልስጤሞችንም ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 8 дней назад +1

    ነጻአውጪ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 8 дней назад +1

    ይህ የህዝብ ደስታ ከሃላው ምን ይዞ ይሆን እያልኩኝ እፈራለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 дней назад +1

      ምን ሊመጣ ይችላል ሶሪያኮ ከሌላ ሀገር ጋር ፀብ የላትም ከመንግስቱ ጋር ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 8 дней назад +2

    ከእሰራኤል የበለጠ አሸባሪ አለግን አለምላይ

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 дней назад

      ከነዚ ጋር ሲወዳደር አይገናኝም እነዙ ሰው አደሉምኮ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 8 дней назад +2

    አቡ ሙሀመድን ምእራባውያን እውነት ይተውት ይሆን የሶሪያ ነገር አሳስቦኛል አሁን እውነተኛ ንጉስ አይፈለግም አሜሪካ እስከቡችሎችዋ እውነት ሶሪያን እንዳዲስ እስከሚያመቻቹ ይተዋቼው ይሆን ብቻ ብዙም ነገሩ አላማረኝም አለም ሱኒን ጠልታለች ነስርን ከአላህ ያርግልን ያረብ😢

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 8 дней назад

      ያአለህ ሃይል ከሜርከ ማሰሪያ ይበልጣል አሁንም ነፃ ያወጣቻው አለህ ነው ከዚም ቡሃለ ለለው አለህ አለ

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 дней назад

      እሱ አያሳስበኝም ብልሏ ቢቢሲ ላዬ እንዳቀረቡት እኔ ሶሪያዊ ነኝ ሶሪያዎችጅ ሌሎች ሀገራት ስለኔ ምን እንደሚያስቡ አያሳስበኝም ብሏቸዋል አሜሪካም እሱን እንዲገሉት 10ሚሊየን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብታ ነበር አንስቻለሁ ብላለች ሌሎች ሀገራትም አመለካከታቸውን ቀይረዋል ማሚ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 6 дней назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @የቦረናገነቴዩቱብ
    @የቦረናገነቴዩቱብ 7 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinet3501
    @zinet3501 8 дней назад

    ግብፅ ደስታቸውን ለመግለፅ ሲወጡ አፍሳ ወደ እስር ቤት አስገባቻቸው

  • @ibrahimsiraj2023
    @ibrahimsiraj2023 8 дней назад

    Our hero

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 8 дней назад

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሩኖች የሙስሊሙ ተቆርቋሪዎች እንኳን ደና መጣችሁ ኸይር ስራችሁን አላህ ይክፈላችሁ ያረብ❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад

    ስልጣኑ እንኳን ለአኼራ ገና በዱኒያ ክዳዋልች ሱብሀነልኻልቅ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад

    ማንም ሸለመህ ማን today no body can help you,ALLAHUWAKEBER

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 8 дней назад

    ማንንም የማይሰማዉ ነጻ አዉጪ ነዉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад

    በ1ቀን 1350 ሰዎችን በኬሚካል አፍኖ የገደለ ጨካኝ

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 8 дней назад

    ጨካጩ አላሳድ አላህ ይበቀለው ያረብ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад

    የሰው ልጅ ጥቃብ እኮ ይገርማል

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 8 дней назад

    ጁላኒ የአሜሪካ ኤጀንት ነው

  • @mustofamehamed2065
    @mustofamehamed2065 8 дней назад

    It clear dude. He librated syria

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 дней назад

    የሙስሊሞች ደም የጠጣ አረመኔ መሪ