የሶሪያ አማጺያን እስራኤልን ሊያጠቁ ነው | ሀገሬ ዓለም አቀፍ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 70

  • @hgdhgf9082
    @hgdhgf9082 5 часов назад +9

    የነፃነት ታጋይ በሏቸው❤❤❤❤❤ የምን አማፂያ

  • @abdramansultan4569
    @abdramansultan4569 7 часов назад +8

    አብሺሩ ነጌ የታሸለ ይሆናል በአላህ ፍቃድ እሸ አላህ

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 7 часов назад +10

    እስራኤል መጥፊያዋ ደርሷል የአሳድ መውደቅ የውድቀቷ ጅማሮ ነው።

  • @NohMuhamed
    @NohMuhamed 2 часа назад +1

    የኢስራኤል መጥፋያ ደረሰ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 7 часов назад +5

    አይ ሀገሬ ሚድያ ለሀገሩ ለነፃነት ታጋይን አማፅያን ወራሪን በስሙ መጥራት አይደብርህ

  • @one-107
    @one-107 4 часа назад +1

    ደስ የሚለው ነገር እስራኤል እረፍት አግኝታ አታውቅም ሁሌም በስጋት ነው የምትኖረው።

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 5 часов назад +7

    አማፂ አትበል
    ሶሪያዊያን በመንግስታቸዉ ምን ያህል ግፍ እደተፈፀመባቸዉ ሳታዉቅ ቀርተህ ነው የነፃነት ታጋዮች ናቸዉ የምን አማፂ ነው የምትለዉ 🤔

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 4 часа назад

    6:13 6:47 ድል ለእስራኤል

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 6 часов назад +1

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 43 минуты назад

    ሀጋሬ ሚዲያ የስራዬል ታለላኪ ቡድን ነው እንዴ የሁድ ዘር ድል ፍልስጤማውያን ድል ለሶሪየ ሞት ላይስራዪል ውድመት ለሜሪከዊየን ይሁን 🇵🇸

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 6 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tolia4k874
    @tolia4k874 5 часов назад +1

    ውሽት ዜና አማርኛ ብቻ ያሚሰማውን አዶንቁሩ

  • @huteda
    @huteda 7 часов назад

    አላሕ ያግዛቸው አሕለን ሡና ብሒር አይም

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 7 часов назад +4

    አላህ ከበደለኞች ጎን ነው .... አላህ ይርዳህ

    • @shawitnuru1116
      @shawitnuru1116 3 часа назад

      አላህ.ከበደለኞች.ጋር.ሣይሖን.ከተበዳዮች.ጋር.ነዉ.አስተካክይዉ

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 6 часов назад

    ኢሻአላ እስራኢል ትጨረሳለች ትጠፋለች

  • @Mehbubjemaljemal
    @Mehbubjemaljemal 6 часов назад +1

    በሽተኞች ሥሙ እኳ አታቁትም!

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 часа назад

    በአንዴ እሰራኤልል ታጠፋዋለች እሰራኤልል በየሩሳሌም የመጣባትንን ማንኛውንን አይሁድድ ጥል ሀይልል ከሰማይ መብረቅ ቁልቁልል ትቀብረዋለችች።

  • @HasenNaga
    @HasenNaga 9 часов назад +6

    ለራስህ አማፂ መጀመሪያ እወቅ የነፃነት ታጋይ ናቸው

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 7 часов назад +3

    ኤሄ ምዲያ የእስራኤል ነው እንዴ

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 часа назад

    ክፉ ናችሁ ወላሂ ስንት ተገፍተው ነበር ሀስቡነሏህ አላ ኩሉ ዟሊሚን

  • @AwelAhmed-v5k
    @AwelAhmed-v5k 8 часов назад +1

    2:00
    2:00

  • @אלמהוןטרונך
    @אלמהוןטרונך 8 часов назад +2

    ወሮኞች ስለአገራችሁ ብታወሩ ምን አለ

  • @NnNn-uf5sb
    @NnNn-uf5sb 6 часов назад

    Koshash nehe

  • @NnNn-uf5sb
    @NnNn-uf5sb 6 часов назад

    Fetawey hun

  • @mangissaal8598
    @mangissaal8598 6 часов назад +4

    ድል ለእስራኤል ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪♥️❤️

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 6 часов назад +1

    ሙስሊም አንበሳን አይነካም

  • @beteIsraelHeritageCenter
    @beteIsraelHeritageCenter 7 часов назад +1

    ዓይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች። ይሞክሩና idf በግማሽ ሰዓት ደማስቆን ይቆጣጠራል

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 7 часов назад

    ልብ አይሞት

  • @mangissaal8598
    @mangissaal8598 7 часов назад +2

    እስራኤል የነካ የለውም በረካ የእግዚአብሔር ልጅ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw 4 часа назад

      እግዚአብሔርን ሰቅለዉት አምላክሺን እንኳን ደዉን

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 4 часа назад

      ​@@LidiyaLidiya-mq8vwዝም ብለህ ድንጋይህን ላስ አመዳም እስላም😂

  • @rbfghfgi3080
    @rbfghfgi3080 5 часов назад

    ክክክክክ

  • @AbrhamDereje-j8k
    @AbrhamDereje-j8k 8 часов назад

    አይ🙄

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 8 часов назад +2

    እስራኤል 490 ድብደባዎችን በማድረግ ከ75% የሚሆነውን የሶሪያ መሳሪያ አውድማለች
    በሁለት ቀን የትሪሊዬን ዶላር መሳሪያ ነው ያወደመችው
    ሶሪያ ውስጥ ለእስራኤል ስጋት የሆነ ምንም መሳሪያ የለም!

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 2 часа назад

      የለም ግን እበርሱ በአላህ ነው እሚመኩት እናንተ ደሞ በሰው ነው ስለዚህ እነርሱ ሞትን አይፈሩን ከሀዲ

  • @kedirawole
    @kedirawole 4 часа назад

    ምን ማለት ነው አማፂያን

  • @fitsumteshome-op9pi
    @fitsumteshome-op9pi Час назад

    Dream aykelekel israelne endamareh yekerehale

  • @lemijemal960
    @lemijemal960 2 часа назад

    Inante ye Israel 🇮🇱 washoch nachew tserah muslim☪️ 🕌 🕋
    Mediation

  • @one-107
    @one-107 4 часа назад

    ግን ለምን አማፂያን ትላቸዋለክ። እነሱ እኮ ነፃ አውጪዎች ናቸው።

  • @toybaali8405
    @toybaali8405 4 часа назад

    የሀበሻ ካፊሮች የውሸት ዜና ማንም አይሠማችሁ በአላም ላይ የተጨቆነ ፍትህ ያገኛል እኛም የፍትሁ ተካፋይ ነን

  • @AwelAhmed-v5k
    @AwelAhmed-v5k 8 часов назад

    Oldwarata

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 7 часов назад +2

    💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @etairdrop2
    @etairdrop2 8 часов назад

    They never say want to attack Israel. Non sense

  • @tujiswagg3933
    @tujiswagg3933 8 часов назад

    inante ye israel wushoch nachew. tserah muslim media

  • @AmanDedgeba-wv1mt
    @AmanDedgeba-wv1mt 6 часов назад

    በኢትዮጵያ ያለ ነገር ግን የእስራኤል ቴሌቪዥን።
    መጀመሪያ እስራኤል አነበረች ድንበር ጥሳ የገባቺው???? ዘጋቢው ፍትሀዊ ዘገባን ስራ ።ላንዱ ያደላ ዘገባ ለማንም አይጠቅምም በተለይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ።

    • @גטופנטה-ג5כ
      @גטופנטה-ג5כ 5 часов назад

      ዜናውን እንደገና ስማው ብሮ
      ከ6 አመት በፊት የተደረገለት ኢንተርቪው ነው
      እናም ያለው ደማስቆን ብቻ ሳይሆን እየሩሳሌምን እንይዛለን እያለ እየዛተ ነበር እናም መሳሪያውን እስኪዘው ጠብቃ በሁላ ወደ ጦርነት ከመግባት
      ታዲያ ቅድሚያ የተነኮሰው ማነው?

    • @AmanDedgeba-wv1mt
      @AmanDedgeba-wv1mt 5 часов назад

      @גטופנטה-ג5כ ለዛ ነበር

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 7 часов назад

    ሻሎም ሰላም
    ወደ ፈጣሪው ይላካን ጋዳፊም ሆነ ሳዳም ሁሴንም ሆነ
    ጀ/ል ቃሲም ሶሎይማኔ
    ኦሳማ ቢላደንም ኢብርሂም ራይሲ እስራኤልን አልነኳትም ስለዚህ ይታረዳን
    ማለቴ እናርደዋለን
    ነገደ ይሁዳ ከሳዑድ አረቢያ
    ሻሎም

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 6 часов назад

      ይህ እኳ ነብያችን የነገሩን ነገረ ነው ደጃል ሙሉ ሳኡዲን ይቆጣጠራል መካ ብቻ ሰትቀረ ታሪኩ ቡዙ ነው አውን አይሁዶች የደጃልን መምጣት ነው የሚጠባበቁት ከደጃል ጋረ ሳኡዲን እንድምትቆጣጠሩት ተኖግሮናል አውን የዛ ምልክት እያየን ነው

    • @MMm-i9r
      @MMm-i9r 4 часа назад

      @tajumahammed2156 kkkkkkk. አብሽር በአላህ እንዳራህ ትሞታለህ

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 8 часов назад +1

    የእሥራኤል መሪዎች ሁሉንም መናከስ ቢያቆም ይሻላል ከጎረቤቶች ጋር ስምምነት ፈጥሮ ለመኖር ካልፈገ እሥራእልን ችግር ውስጥ እንዳይ ከት ያሰጋል።

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 4 часа назад

    ሞክር በለው ይሄን አሸባሪ በምትለኩሱት እሳት ትለበለባችሁ ሀማስ ቅሪተ አካሉ ቀርቷል የሀማስንም ቅሪተ አካል አተርፋለሁ ያለውም ሄዝቦላህም ክንፏን የተመታች ዶሮ መስሎ ትንፋሽ ለመሠብሠብ ተኩስ ይቁምልኝ ብሎ ምዕራብአውያንን ደጅ ጠንቶ ለመትረፍ እየሞከረ ነው ስለዚህ ይሄም የሶሪያ አማጺ እጣ ፋንታው እንደእነሱ ይሆናል እንደውም የከፋ ነው ምክንያቱም በዩክሬን ጉዳይ ሩሲያ ላይ ጥርስ በመንከሳቸው ሩስያ መካከለኛው ምስራቅ ላይ ተንሰራፍታ እንዳትቀመጥ ሲሉ ሶሪያን ከበፊቱ በበለጠ ሲኦል አድርገው ወደ በረሀነት ይቀይሯታል

  • @Mariam-e8o9y
    @Mariam-e8o9y 7 часов назад +1

    እኮ ለእስራኤል ተኝቶ የሚያድር የለም ለዚህ ነዋ ቀድማ አመድ ያደረገችው ግን ጌታን እስራኤልን ከነኩ ሶሪያአተርፍም አርፎ ቢቀመጡ ይሻላል

    • @seidahmed446
      @seidahmed446 7 часов назад +1

      ድቃላ የነጃሳ ዘር 😂😂😂

    • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
      @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 7 часов назад

      ነጃሳ የውሻ ዘሮች መጥፋታቸው አይቀርም በትንብት ያለ ነው እስራኤል እንደምጠፋ

    • @גטופנטה-ג5כ
      @גטופנטה-ג5כ 5 часов назад

      ​@@seidahmed446ሀሀሀሀሀ አንተ እራስህ አትነጅሰን

  • @vghbbv1366
    @vghbbv1366 6 часов назад

    አላህ ሆይ አማፂያንን አይናቸውን ጨለማ ጉልበታቸውን ቄጠማ አርጋቸው ያረብ

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 4 часа назад

    Jesus is Lord God with lsaerl and Amaerc thank you❤❤❤❤

  • @etairdrop2
    @etairdrop2 8 часов назад

    Stop your propaganda on ISLAM

  • @mangissaal8598
    @mangissaal8598 6 часов назад +2

    ድል ለእስራኤል ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪♥️❤️

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤