ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • ገራሚ የአገር ቤት ምላሽ

Комментарии • 76

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Год назад +15

    እኔም በሌልሁበት ነው አባቴ የደገሰልኝ ተውው አትደግስ ብለው የመጀመርያዬ እኮ ነሽ አለኝ አባቴ የኔ ልዩ ስለሱ ሳስብ እንባ ይቀድመኛል እድሜ ከጤና ይስጥህ አባዬዬዬ❤❤❤❤

    • @qsub9807
      @qsub9807 Год назад

      እኔም እደዛብሎ ስትተገላቶ ግን አላገኘሁትም ሞተብኚ😢😢😢

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 3 месяца назад

      ስተዱስ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 5 дней назад

      አይ

    • @fatimahsaeed5734
      @fatimahsaeed5734 2 дня назад

      የኔም ዉድ አባቴእኔ የለለሁበት የደገሰልኝ እፍፍፍናፈቆኝል ሞትት ብየ ነዉ የምወደዉ❤ የመጀመሪያ ልጀ አይደለሺ ብሉነዉ የኔ ዉድ እባት

  • @temaratube
    @temaratube 12 дней назад +7

    ይቅርታ አድርጉልኝና ሙሽሮች የሌሉበት ሰርግ አያምርም እንደት ሆኖ

  • @ሳዲቲዩብ
    @ሳዲቲዩብ Год назад +7

    እሚሰራው ሌላ የሚበላው ሌላ አይ ስደት

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 Год назад +3

      በጣም ትልቅ አባባል ከልብ ነዉ የሳቅሁት ልክ ለሰዉ ኑሩ ተብሎ የተፈረደብን ይመስላል

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад

      ​@@zewditunegatu761👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ebrahimyube8432
    @ebrahimyube8432 Год назад +5

    እኛ እዚበላነው እነሡደሞ እዛ እደት አያችሁት አልሀምዱሊላህ አላህያማረ የሠመረ ያረግልን ሀላሌ ሠሙቲ ❤❤❤😍

    • @djdj-mf7uy
      @djdj-mf7uy Год назад

      አሚን የኔ ውድ ነገረ❤️❤️❤️😍😍🥰🥰

  • @SartT-tb9ko
    @SartT-tb9ko 10 месяцев назад +3

    ወላሂ የኛ ገር ሰወች ናቸው ምላሽተኞቹ

  • @djdj-mf7uy
    @djdj-mf7uy Год назад +3

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ብላፊያ አማቾቸ 🥰🥰🥰 ግን ማነኝ አልክ የለቀከው ልወቅህ አገሬ ናፈቀኝ ኡፍ😭

  • @user-vc5tv4ls6c
    @user-vc5tv4ls6c 9 дней назад +2

    ቢደወውንእጥፊው የለቀክውልጂ የዘመዶቸናያባቲፎቶእለ አላህንፈራ ቢደወውንእጥፊ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 5 дней назад +1

    ግን መሳቀቅ ሰው ሰርግሄዱ ካሜራ ለቅሶ ሄዱ ካሜራ

  • @user-bi5ke3se4w
    @user-bi5ke3se4w Год назад +1

    አይይይ ትዝታ ብቻ🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @KdHs-l6i
    @KdHs-l6i 5 дней назад

    የት አገር ነው ደስ ሲል

  • @user-ks8mk8he1e
    @user-ks8mk8he1e 14 дней назад +1

    ሙሽሮቹ ከለሉ ማንን ይመልሳሉ ጉድ 😂😂😂😂😂

  • @user-vv5cm4rs6w
    @user-vv5cm4rs6w 2 дня назад

    ወላሂበደህናዉቀንደግሰዉነዉየዳሩኚበተሰቦቸ1ሴትብቻነበሪኩእዲወልዲላቸዉዳሩኚእኔሳልወልዲሥደትመጣሁእዝሁቀረሁ💔😭እሱምነይበቃሺይላልእኔምአለሁ💔😭😭

  • @slameamare
    @slameamare 2 месяца назад +1

    በለለሁበት ሠርግ እረ አያምርም እኔ ሁለትሽ አሥርአድ ገብቸ በሚገባ አገባሁ አድል ጅ ወልጀ መጣሁ እና ያለሙሽሮች ሠርግ ባህላችንም አይፈቅድ ደሥ አይልም

  • @user-rx8mt1rb7v
    @user-rx8mt1rb7v 15 дней назад

    መካነ ሰላም ልዩ ቦታ የአየና ሰው መሰሉኝ ባልሰሳት ❤❤❤❤❤

  • @user-nh2yg1jl5x
    @user-nh2yg1jl5x 18 дней назад

    አብላሊት።ሀረቦ።ጎርጓደትነቸዉ።ሁሉንምአቃቸዉአለሁ።ሰረጉየማነዉ

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n 3 месяца назад +1

    ሲያምር❤❤❤❤

  • @user-wg4fb4em2z
    @user-wg4fb4em2z Год назад

    የት አካባቢ ነው?

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 9 месяцев назад

    አረየትአገረነውሺማግሌካከላረስጌነውአሚቀመጠው

  • @user-zk5ee1qy5x
    @user-zk5ee1qy5x Месяц назад +1

    የኔ ሰሪጊነዉእኮ

  • @hayat5523
    @hayat5523 Год назад

    አላህየጨምረልህበራታወዲሚ❤❤

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p 18 дней назад +1

    ሙሽራ የለለበት ሰርግኮ😂😂😂ሲደብር😂😂እኛ ቤት አለ አይ ዘመን.እኔስ ካባቴ ቤት ካልሆነ አላገባም እንደ ቀልድ😂😂😂😂

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 15 дней назад

      እኔም ምን ይሉታል ባህል ማበላሸት

  • @hayatetofia366
    @hayatetofia366 Год назад +1

    ያምራወግባህላችን

  • @FatimaFatima-bx3pq
    @FatimaFatima-bx3pq Год назад

    የት አገር ነው ውሎ ነው ግን የሰፈሩ ስም

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 10 дней назад

    አቤትትዚታ፡ወይአገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 дней назад

    ክክክክ:እርሱተመቸኝተመስገንአምላኬ:ይሔውአስርአመቴ:ወድሳልፈልግ:ስሙኒምሳልሰጥ:አሁንልገባነው:እደጀጣሪፍቃድ:ሰርጌንም:ሞቴንምባገሬ

  • @AsiyaSayedi
    @AsiyaSayedi 7 дней назад

    አቤት🥰🥰💝💝💝🎉🎉🎉

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስየሚል
    @ህልምአለኝሳስበዉደስየሚል 11 месяцев назад

    አባቴ አክስቴ አጎቴ አሳያችሁኝ ግን የማዉ አባቴ የኔ ህወት ብረጭቆ የመሠለ አባት አለኝ አልሀምዱሊላ

  • @sadakonjo6459
    @sadakonjo6459 2 месяца назад

    ወላሂለአዚም አጎቴንአየሁት❤❤

  • @qsub9807
    @qsub9807 Год назад

    አይይይይይይ ስደት እድሁ አስቀረን እየለፋንብቻ ሌላሰውማስደሰት እስኪ ይሁን😢

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ Год назад

    ጨርሰው ጎርጋድቶች ናቸው😢😢😢❤❤❤❤ አይይይ😢😢

  • @የቦናእምሐራ
    @የቦናእምሐራ Год назад

    ዋውውውውውው

  • @user-jf1tf7rg3o
    @user-jf1tf7rg3o Год назад +2

    ሰረጉን በፊት ልጂቱን በሀላነዋ ያገራቺን በህል ደስይላል

  • @user-tw9ct2zl3k
    @user-tw9ct2zl3k Год назад

    ቤተስቦቻቺንንአላህይጠብቅልን አርጂምእዲሚናጢናይስጥልን.

  • @sufa4758
    @sufa4758 Год назад

    ዋው

  • @emuemu5518
    @emuemu5518 Год назад

    አይይይይይይ ትዝታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fq7yj1rr5l
    @user-fq7yj1rr5l Месяц назад

    እማቀውአንድሰውአየሁ❤❤❤

  • @hibahtube3033
    @hibahtube3033 Год назад +1

    ውይ ሲያምሩ ግንኮ ከአራዳ እስከቦረዳ ቀርሳን አሳየን ብለንክ ነበር አሁን ላይ ብትቀርፀው እንደት እንደሚያምር ኧረ በናትህ ሰፈሬን ቀርሳን አሳየኝ በተለይ ታችኛውን ግራሩ ያለበትን የነ አለባቸውን ሰፈር ብታሣየኝ የሙሉ ጌታ አዲማሱ ወንዲም መስለከኛል ስለዚህ ሰፈሩን በደንብ ታውቀዋለክ

  • @visjsh84ieuue55
    @visjsh84ieuue55 18 дней назад

    እኔን አልቦ ሰርግ ኧረ ይቅርብኝ😅😅😅

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 14 дней назад

    ይገረማል😂

  • @SajdmbAcncjvn
    @SajdmbAcncjvn 4 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 Год назад

    ሙሺሮችሳይኖሩምንያምራል፣አረስደትእፍፍፍፍ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад

    ወይኔ ሀገሪ😢😢😢 መች ይሆን የምገባው

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ Год назад

    አባቴን አየሁት😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @safiaalsaied8460
    @safiaalsaied8460 7 дней назад

    ❤❤❤🥀🥀🥀

  • @user-tw9ct2zl3k
    @user-tw9ct2zl3k Год назад

    የትነው የማነውስርግቤተስቦችአሉ?

  • @user-cb3sz4hv8i
    @user-cb3sz4hv8i Год назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 11 месяцев назад

    ያህያሠርግማለትነዉሙሺራየለለዉየሚባለዉ😂😂

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት

    🎉 ደጉያገሬሰው

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት

    እረዘመዶቸአሉባልሣሣት

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl Год назад +2

    ሙሺራን ይዞ ነይ የሚያምር ወይግዜ

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት

    የቀያአፈርሰውናቸውመሠለኝ

  • @user-ee7cb5qn2o
    @user-ee7cb5qn2o Год назад

    እዳውይህንሰሀንእልምያድርገው ሞሶብስወድ

  • @user-nh2yg1jl5x
    @user-nh2yg1jl5x 18 дней назад

    አርዘመዶቸንአሳየሺኚ

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Год назад

    አይይ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-cq4yd6ec5s
    @user-cq4yd6ec5s Год назад +1

    😂😂😂

  • @zmohamed5347
    @zmohamed5347 11 месяцев назад

    ግን ለምን ለቀቃችሗቸው😢😢😢😢 አይይይይይይ

  • @mariaminate767
    @mariaminate767 Год назад +1

    ሙሽሮችየለሉበት ምኑምአያምርም

  • @sufa4758
    @sufa4758 Год назад +1

    አይይይአሁንአጄቴንበሉት

  • @kram2502
    @kram2502 Год назад

    ቡጭርቅርቅ ያለ ሰርግ

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት

    እረ አንተ ይቶበርማነክ አጎቴንንን አየሁት ልበልእሰርገኙቹመሀል ሙሀመድአስፋ.

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 Год назад

    ❤️💛💚❣️💕👌👌👌😘😘😘🥰🥰

  • @hayat5377
    @hayat5377 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😪😪😭😭😭😭😭😳😢😢😢😢😢😢😢😢😰😰😰😰😰😓😓😓አይይይይይይይይይእህህህህህህህህ😓😓😓❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Год назад

    በረታልንአገራችንንእስኪአስጎብኘንወላሂአገሬናፈቀኝአይይይይይይ