✅ በተአምር ከሞት ደጃፍ ደርሶ የተመለሰው የገጠር ልጅ ! He escaped from the worst Genocide. | የገጠር ልጆች ወግ |tossa tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • በህይወቱ እጅግ ዘግናኝ ግፍ በአይኑ የተመለከተው ታዳጊ
    Escape from the Genocide.
    የገጠር ልጆች ወግ #tossatube #የገጠርለዛ

Комментарии • 253

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Год назад +70

    ✅ ልጁን የሚረዳ ወገን ጋር እንዲደርስ ላይክና ሼር ይደረግ 🙏

    • @marlon1177
      @marlon1177 Год назад +1

      ማገዝ አፈልጋለሁ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Год назад +3

      ​@@marlon11770914351609 ደውይልኝ።

    • @marlon1177
      @marlon1177 Год назад

      እሽ ወንድሜ

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo Год назад

      እኔም መርዳት እፈልጋለሁ

    • @gjihbhhhb9876
      @gjihbhhhb9876 7 месяцев назад

      እንሻአላህ

  • @fafifafi320
    @fafifafi320 Год назад +44

    መቸም የማይይረሳ ጠባሳ ወለጋ ላይ የተፈጸመብን ግፍ ፍርድ ከአላህ እንጠብቃለን

    • @layelaalayelaa6282
      @layelaalayelaa6282 Год назад

      እንሻአላህ😢😢😢😢😢😢😢 ፍርዲ ከአላህ😢😢😢😢

    • @eveali6794
      @eveali6794 7 месяцев назад

      😢😢😭😭😭

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Год назад +19

    እህህ የወለጋ መሬት ስንቱን አማራ ደም ጠጫሽ😢የአላህ ፍርዱን ከአንተ ነው የምንጠብቀው ኢንሻአላህ☝️

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Год назад +26

    ኩታበር ያላችሁ ተፈናቃይ ወገኖች ናፍቃችሁኝል❤ የመካራ ጓዶቸ እናተ ጋር ስንቱን ስቃይ አይቻለሁ🥺🥺🥺 አላህ ካላችሁበት ስቃይ እንግልት ነጃ ይበላችሁ🤲🤲🤲

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

      የት ነሽ አሁን ውዴዋ እህህህህ

  • @suzana-c5l
    @suzana-c5l Год назад +11

    ወለጋ የደም ምድር አላህ በላውን ያውርድባችሁ የአማራ የሚስኪኑ ህዝብ እባ እና ደም ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ😢😢

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +4

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢይሌይሂ ራጁኡን ያረብ አላህ ሶብር ይስጥሺ የእኔ እናት 😢
    እንኮንም ይሄንን አተረፈላችሁ ልቤ ደማ ❤

  • @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ
    @ፋጡማወሎ-ፐ2ኰ Год назад +2

    ያአላህ እናት በዚህ መልኩስታነባ ማያት ልብያልሰበረ ንምይሰብራል አላህ ይሶብርሁየኔእናት ለሞቱትም ጀነትይወፍቃቸውያረብ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +4

    በጣም የሚያሣዝን ነው የወለጋው ጭፍጨፋ ታሪክም አይረሣው

  • @fatumayimer8206
    @fatumayimer8206 Год назад +8

    እኔማ ሰለወለጋ ሲነሳ እንባ ነው የሚቀድመኝ አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቸ ተረፈዋል ግን እምና ቃቸውን ጉሩቤቱቻችንን አተናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Год назад +3

    የኔ እናት ምን አይነት ቃል ነው የሚያፅናናሽ😢😢

  • @بقرهبقره-ث8ع
    @بقرهبقره-ث8ع Год назад +1

    አላህ ፃናቱንይስጣችሁ ማዘርርከባዲ ነዉ የልጁ ሀዘን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад

    አህህህህህ ብቻ ነው የአማራ እናቶችን እንባ ታብሶ ፈጣሪ ያሳየን

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Год назад +6

    የኔ ጌታ ትምህርት ቤት መሄዱ እራሱ ጎበዝ ነው የስነ ልቦና ጉዳቱ እራሱ ከባድ ነው ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ማርን እንደየ ስራችን ሳይሆን እንደየ ቸርነትህ❤❤❤❤❤

    • @meditube4525
      @meditube4525 Год назад +1

      ፉጡር ጌታ አይባልም እቱመላ

  • @saeda4477
    @saeda4477 Год назад +1

    የኔ አባት አላህ የንፁሀንን ደም አተ የፍርዱ ባለቤት ነህ ፍርዱላተ ነዉ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Год назад

    ይህ ፕሮግራም የወለጋ የግፍ ከሰለባዎቹን ያሣያል። ጥሩ ነው።

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Год назад

    አላህ ይራሀማቸው ፅናቶን አላህ ይስጥሽ የኔእናት አላህ ይሶብርሽ 😢😢😢😢😢

  • @ns8691
    @ns8691 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል አንጀት የሚበላልጅ 😟😰አላህ ያሳድግህ የሞቱትንም አላህ ይረሀማቸው እናታችን አላህ ብርታቱን ይስጠወት የኔ እናት እናግዛቸዋለን እሽአላ ሀገር ብሆን ባሳደጉት እናታችነንም በጦርኳቸው ብየ ተመኘሁ የአላህ አዋ እገዛቸው

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Год назад +2

    ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ በእንባ ጨረስኩት የኔ እናት እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Год назад +1

    የኔ እናት የኔ እንባ ይርገፍ 😢😢😢😢😢😢

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt Год назад +3

    እፍፍፍፍ የኔ ውድ እናት በምን ቃል ላጥናሽ አላህ ከንችጋ ይሁን ህፃኑንም አላህ ያሳድገው ጥሩ ደረጃ ያድረሰው

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    😢የኔ አባት አላህ ያሳድግህ አባቴዋ😢

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +5

    ሚስኪን አይ ቤተሰቦችህን አሳጡህ እናትዬ ሲያሳዝኑ 😢😢😢

  • @ሰአዳእብራሂምወሎየዋ

    ልብየሚሰብር ወለጋ የደም ምድር

  • @SeadAa-t2l
    @SeadAa-t2l Год назад +2

    ጽናቱን፡ይስጥሽ፡ያኡሚ
    አላህሆይ፡ኧረፍረደን፡ያረቢእሥከመቼ😢😢😢

  • @WebteKasa
    @WebteKasa Год назад +5

    የኔ እናት ወይ ፈጣሪ ፀናቱን ያድላችሁ😢😢

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b Год назад +1

    Thanks

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +1

    አይ ግፍ አላህ ከላይ ፍርዱን ይስጣሁ
    አላህ ይሰብረዎት እማማ አላህ ይህን ግፍ
    በቃችሁ ይበለን ለቀያችሁ ያብቃችሁ ያረብ መላህን

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Год назад +1

    አህህህህህ የኔ ምስጊኖች አላህ ያጠክራቺሁ ልጆቹንም አላህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግላቺሁ

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    ያአማራ እናት ምን ያልሆነቺው አላት አላህ ሶብሩን ይስጠወት ለሞቱትም አላህ ይረህማቸው😮

  • @theema4770
    @theema4770 Год назад +5

    እህህህህህ የኔእናት እኔ እሥፍሥፍ ልበል አላህ ሦብሩን ይጠዎት ከባድነው ወላሂ አላህ ይፈርዳል ኢሻአላህ😢😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 Год назад +3

    ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን እእህህህህህህአአአይይይይይይ የኔእናት አአይይ የወለጋመሬት ምንትፈርጂይሆን ዋዋዙልመኞች ጊዜችሁንጠብቆ ሀሲቡንአላህወኒአመልወኪል አይ እናት አልቅሳ አስለቀስችኝ እህህ አላህሱቡሮንይስጥሺእናታችን

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад

    ያረብ ኢትዮጵያ ን ሰላም አድርግልን

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Год назад +2

    አላህ እንባችሁን ያብስላችሁ አይይይ ይችን እንባ በከንቱ ፈሳ አትቀርም አላህ ይፍረድ ዟሊሞችን የጃቸውን ይስጣቸው ያረብብብ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Год назад +1

    የኔናት አሏህ ብርታቱን ይስጠውት ያርብ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад

    ሀስቡንአላህወኒእመልወኪል 😢 የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እናትአለም

  • @rahama5324
    @rahama5324 Год назад

    የሞቱትን አላህ ይራኸማቸው ላተም አላህ ብርታት ይሁንህ ያረብ

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Год назад +5

    _የኔ እናት እንደት አንጀት ይበላሉ ይሄ አረመኔ መንግስ ከመጣ ጀምሮ እናቶች አነቡ ተፈናቀሉ ተጎሳቆሉ ተራቡ ተጠሙ ተንከራተቱ ስንቱ በመጦሪያው ተንከራተተ ኢላሂ😢😢_

  • @finekash561
    @finekash561 Год назад

    አማራ አማራ አማራ,አታፈግፍግ💪💪💪💪

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l Год назад

    ኢንሻአላህ እንረዳዋለን እንኳንም ተረፈ የኔ ሁለነገር

  • @حياهحياه-ع1ت
    @حياهحياه-ع1ت 11 месяцев назад

    አላህሶብሩንይስጠወትያአረብየናትናየልዥእሩህይፋረዳቸው

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

    እህህህህህ ዘረኞችን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ያረብ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +1

    ቃል ያጥራል ለማፅናና 😭😭😭💔💔

  • @bestofever18
    @bestofever18 Год назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢እኔን የኔ እነት የአይነቸው ማረፍያ ጌታ አተረፍላቸው።

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Год назад +5

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔ህመሙ በምን ቃል ይገለፃል

  • @ZainabDubai-ll6bc
    @ZainabDubai-ll6bc Год назад

    አላህ ይጨምርል ከጉናችሥለሆ አላህ,ከይነገርይወፋቅህ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад +3

    እኔን ወገኖቸ አላህ ይፍረደን እንጅ ሰውማ የለም አላህ ዘር ያውጣለወት

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Год назад +3

    ያአላህ የጠላታችሁ እንባ ርግፍ ይበል የኔናትዋየየየየየየ

  • @semirawollo
    @semirawollo Год назад

    😭💔የማይሺር ጠባሳ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад +1

    እፍፍፍ አይ ወገኔ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ስንቱ አለቀ😢😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Год назад

    ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ😢😢

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Год назад

    አላሕ ያፅናሽ እናት አለም

  • @ብንትሙሀመድወሎየዋ

    ወላሂ እኔ አልቻልኩም የኔ ናትዋ በጣምነው የከፋኝ መቸም እማንረሳው ጠባሳ ግን አላህ ይፋረዳቸው ያረብ ደጋግሜ ደጋግሜ በሰማው እባየ ሊቆም አልቻለም ወላሂ አጀቴ ተሰፈሰፈ አይይይይይ

  • @askask8425
    @askask8425 Год назад

    አሚን አሚን ጀዛክ አላህ ወድም

  • @eveali6794
    @eveali6794 7 месяцев назад

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህህ😢😢😢😢እህህህህ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Год назад +3

    አይ ወለጋ ስንቶቹን ቤትሰባቻቺን አሳጣን ያሉትም ሳይኮሎጂ አደጋላይ ወዲቀው በኢንኮኖሚ አረ በስንቱ ጎዱን እፍፍፍፍፍፍፍ ያልፍ ይሆን 😭😭😭😭😭

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад

    ሱባሀን አላህ አይ ግዜ የጭካኔ ጥግ አላህ ይፍረድ በጣም ያሳዝናል

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    🤲🤲🤲🤲🤲አሚን

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Год назад

    የአላህ አስለቀሱኝ ኡፍፍፍ የኔ እናት የልጂን ነገር የወለደ ብቻነው የሚገባው😢

  • @woyay2095
    @woyay2095 Год назад

    አላህ ይሶብራችሁ ኡፍ

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    የማይረሳ ጠባሳ ኢንሻአላህ ፍርዱቅርብነወ😭😭😭😭😭

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад +1

    አሁን እኒህን እናት የትኛው ቃላት ነው የሚፅናናት ማንኛውስ ሰውነው አላህ ይሰብርሽ ያኡሚ 💔💔😭😭

  • @fatmabinaslam4165
    @fatmabinaslam4165 Год назад +1

    የኔባይርገፍየኔናት😢የጭካኔጥ፣እረአላህየፍረደን

  • @linaasaaid5981
    @linaasaaid5981 Год назад

    እረ ምን ይረጋጋል አሁንም ያው ነው😭😭😭😭 አላህ ያፍራረዲን የወለጋን ነገር

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 7 месяцев назад

    እናቲ እድም ጤና ይሠጣቺሁ

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Год назад +2

    እኳን:የኑራችሁለት:እናቲየ😭😭😭

  • @ZeynebSeid-p6b
    @ZeynebSeid-p6b Год назад

    አላህ ያፅናናሽ እማዩ አላህ ሶብሩን ይወፍቅሽ ወለጋ የደም ምድር😢😢😢😢

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Год назад +1

    አጀት ይበላል መርዳት አለ አይ አገራችን የሺፍታ አገርሆና ትቅር የኔ እናት አላህ ያበርታሺ

  • @rabiaali2886
    @rabiaali2886 Год назад

    ያአሏህ ከባድ ነው

  • @semirawollo
    @semirawollo Год назад

    ወለጋ የደም ምድር😭😭😭💔💔

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 7 месяцев назад

    ያአላህ በዚህግዜ የተፈጠረ መቸምተሰምቶየማይታወቅ ተሰርቶ የማይታወቅ አላህይፍረዳቸው

  • @ኩብራቢት
    @ኩብራቢት Год назад

    😢😢ወለጋየደምምድር😢😢

  • @ዜድነኝየወረኢሉዋ

    አይ ወለጋ. ኡፍፍፍ አላህ ያሳድግህ የኔ. ሚስኪን 😢😢😢

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Год назад

    ያኢላሂ አንተ ገፉሩ ረሂም አንተ ድረስልን ያረቢ ቢራህመትክ

  • @DimaHassen
    @DimaHassen Год назад +1

    የአላህ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Год назад +1

    እኔ ቃላት የለኝም አምላክ ይፍረድባችሁ እህህህህህህህ መቃጠሌ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @мєимнммєутвє
    @мєимнммєутвє Год назад

    የኔ እናት አይይይ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @mounahussein9155
    @mounahussein9155 Год назад

    ወንድም ጀማል አላህ ይጠብቅህ
    ወንድም ጀማል በጎን እስልምናህንም ተማር

  • @zebibaBintislam
    @zebibaBintislam Год назад

    አላህ ይራሀማቸው ያሳዝናል

  • @ansha6059
    @ansha6059 Год назад

    ሰለ ወለጋ ሲናሳ ወስጢ እንዴየ እሳት ነው የሚቃጠለኝ ብቻ አላህ ይፍረዳ ፍረዱን ከአላህ እንጠብቃለን

  • @AhmedMohamex-d6y
    @AhmedMohamex-d6y Год назад

    የኔ ልጅ የኔ ከርታታ

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ Год назад +2

    ወለጋ የደም ምድር እሚገርመው የወለጋው አልበቃቸው ብሎ እክልላችን መተው ካልጨረስናችሁ እያሉ ይገኛሉ ብቻ ይኸም ያልፋልኢንሻ አላህ

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ Год назад

    ያርብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 7 месяцев назад

    አይይይይ እንሻአላህ አያልቅሡ ትጉኑህ ነን

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh Год назад

    የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ

    አይ😢😢😢😢😢😢😢 ምነው አላህየ ፍርዱን ቅርብ አዲርገው

  • @eveali6794
    @eveali6794 7 месяцев назад

    😭😭😭😭መገን አች አለም

  • @fafiwellotube
    @fafiwellotube Год назад +1

    አላህ ሰብሩን ይስጠዎት እማ እነሱንም አላህ የጀነት ይበላችው አንጀቴ በሉት💔💔

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад +2

    አላህ ይይላቸው ወለጋ ምድር በደም ታጠበች መግስት ሸኔን መዋጋት ቲችል አማራን አርፎ እቤቱ የተቀመጠውን ይዋጋል 😭😭😭😭😭😭

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +2

      አንድ ናቸው አላሶጣም ብለዋቸው መንገዱን ዘግተው ነው የጨረሷቸው መንግስትም ሸኔም አንድ ናቸው ተመካክረው ነው የሚሰሩት አላህ ይፍረድ

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Год назад

    ያረብ

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Год назад

    አላህ ሀገሩን ሰላም ያርግልን የቲሞችን የሚያግዙ አላህ ገንዘባቸውን ይባርክላቸው አንተም እንደዚህ በፕሮግራሞችህ ላህ እያቀረብክ ሰዎች እንዲያውቃቸው እና እንዲረዱ በማድረግህ ምንዳህን ከአላህ ታገኘዋለህ አላህ ይባርክህ ወደፊትም አላህ የተረጋጋ ሀገር ያድርግልን አሜን ያረቢ ለዓለሚን።

  • @fatum164
    @fatum164 Год назад +5

    እናት እድህ ሁና ስታለቅ ማየት በጣም ያማል😭😭😭💔

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 Год назад

    Alah yrdawet emama welahi eyalekesku new yechereskut

  • @ሀዩቲ-ደ4ቘ
    @ሀዩቲ-ደ4ቘ Год назад +1

    የኔ እናት እኔላልቅስልሽ 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ

  • @afi5295
    @afi5295 Год назад +1

    እናት አባት የለላቸዉ የቲሞች ካሉ ወስጄ ማስተማር እፈልግ ነበር ማለትም ወደገጠር የሚሰጡ ከሆነ እዴት ማገኘት እንችላለን?

  • @finekash561
    @finekash561 Год назад

    ወለጋ የደም መሬት😭😭😭

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Год назад

    አየ እድሌ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 Год назад

    ኦፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሥደትመምህሬ
    @ሥደትመምህሬ Год назад

    የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አይይይይ መከራ

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 Год назад

    ወይኔ መቸም ዬማይረሳ ጠባሳ የነዚህ ህፃናት ግፍ ዬት ያዴርስ ይሆን አምላኬ😢😢😢😢😢😢

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Год назад +2

    እሀ የኦሮሙማው መንግስት እስኪ ጊዜ ይፈርዳል💔