Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላይክና ሼር ይደረግ ❤
እሽ
እሻአላህ
እሽ❤
እኔ ሸር እያደርግኩ ልህ ነው የገጠር ልጆች ወግን ግሩፕ ስላለኝ ግን አደራህ ሙዚቃ እዳታ አስገባ .....ኢስላማዊ ግሩፕ ላይ ነው ሸር እያደረግኩ ያለሁት ....ብዙ እህቶች ወደ ቤት ገብተዋል !!!
ምስኪን:አላህይማረው:እና:አዲት:እናት:ቁጭ:ብላ:ባቄላእሸት:ስትበላ:ከድካሙው:ጋር:መጨረሻ:ላይ:መጠርጠር:ጀመረች:በይ:እህቱው:በይበቃሽ:ስላት:የደነገጠችው:ድንጋጤየ:አይረሳኝምም
ገጠሬዎች 😢እስኪ ልያችሁ እኔስ በገጠር ትዝታ ልሞት ነዉ ወሪቱ ደሞ ጥቅምት ነዉ ጥቅምት ብዙ ትዝታ አለብኝ 😭😭
አለን 😢 በቤተሠብ ሀሣብና ናፍቆት እየተሠቃየን 😢😢
ሁሉም ገጠሬ ነው ኣታስቢ ከተመኛ የሆኑት አንዳንድ ናቸው።
አለን
አለን እህት🙋❤የትዝታውን ነገር እደው ተይው😭😭😭
ልጁ ግን ያስታውቃል ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ አላህ ይጠብቀው
የኛ ቤተ አማራ ወሎ ይችናት እስላም ክርስቲያኑ በፍቅር የሚኖሩባት
አቀራረብህ ደስ ይላል የልጁ ትህትና ግሩም ነው። የቤተሰብ አስተዳደግ የሚደነቅ ነው። ። በርታ ወንድሜ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ደግ ንጹሕ ነው።
ፈጣሪ ያሳድግህ ይህን ቀልጣፋና ጎበዝ ልጅ ወልዳችሁ ያሳደጋችሁ ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል ፡፡ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃህ ፡፡ጀማል አንተም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
በጣም ፍቅር የሆነልጂነው ወላህ ትምርትህን አላህ ያግራልህ ባባየ🥰🥰🥰👌
የኔ ወንድም የልጂ አዋቂ እግዚብሔር ያሳድግህ❤ ወሎየነት እኩልነት ነው እኛ አካባቢ ክርስቲያን ይበዛል ሙስሊሞቹ በቁጥር ናቸው ግን ብአል ስናከብር አብረን ነው የምናከብረው ተለያይተን አናቅም❤ የኔዋ ወሎ የፍቅር ሃገር💚💛❤👌👍
ሀቅ ነዉየኔ እህት. ወሎ ልዩነዉ
ለቁን ነገር ያብቃህ ደስ የሚል ልጂ❤❤❤
I PROUD OF YOU ,BAMLAKEበመጀመሪያ ጦሳዎች ይሄን ድንቅ ልጅ ሰፈራችን ድረስ ሄዳችሁ ስላገኛችሁት እና የሰፈራችንን አብሮነት ለሌሎች ስላሳያችሁልን እናመሰግናለንከመልካም, ቅን ጠንካራ እናት አባት የተወለደ ከደጋግ የሰፈራችን እናት አባቶች ፍቅርን አንድነትን እና መተሳሰብን የተማረ ድንቅ ልጅ ነው። በርታልን አላህ የምትፈልገው ያሳካልህ
የደቡብ ልጅ ነኝ ግን በጣም አድናቂህና ተከታታይህ ነኝ ዘርና ሀይማኖት የሚሉህ የአንተን ፕሮግራም የማያውቁ ናቸው ተዋቸው በርታ
ደስ ሲል ማርያምን እግዚያብሔር ያሳድግህ ወድማችን እናመሠግናለን አይማኖት ሳትል ነው የምታቀርበው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንይመረጣል ሀይማኖት የግልነዉ እኛስደትመጥተን ዚምበልንእንባላለን እንጅ በፍቅረነዉየመንኖረዉነበረ
ወይኔ የልጁ የንግግር ችሎታው ደስ ሲል ጌታሆይ የአማራን ሰላም መልስልኝ
መሸአላ ደስየሚልልጅነው የገጠርልጅመሆንመታደልነው አቦ❤❤❤❤❤❤
አይ ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጅ ወርቅ የሆነ ህዝብ እኮ ነው ያለው ወሎ
በጣም ጨዋና ጥቅቅ ያለ ልጅ ነው ደስ ሲል ጦሳዬ እኔም ይሄ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ለምድነው ሙስሊም ብቻ እምታቀርበው ብዬህ ነበር ጥያቄአችን ስለመለስክልን እናመሰግናለን አማራ አኗኗሩን ያውቅበታል በተለይ ድግሞ ወሎ
የልጅ አዋቂ ነው ደስ ስትሉ ❤❤
አቤት የልጁ ንግግር ሲምር ማር የሆነልጅ አላህ ያሳድግህ❤
አማራ ክልል የምርት ሀገር የእህል ዘር የሚመረትበት ክልል ነው እምንለው በምክንያት ነው አማሪዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ባምላክ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ባንተ ኮርቻለሁ አንተን ላሰብክበት ቦታ ለመድረስ ከጎንህ ነኝ አይዞህ በርታ ጋዜጠኛውም ትርጉም ሰጥተህ ፕሮግራም መስራትህ እናከብርሀለን (ከአጎቱ)
እኔም አመሠግናለሁ 🙏
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወሎየ ቢሆን እንዴት ቆንጆ ነበር። የተባረከ አስተዋይ አንደበተ እዕቱ ልጂ ነህ ትምህርትህን በደንብ ተማር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ።
ደስ የሚል ልጅ እግዚአብሔር ይሳድግህ ጌታዬ
ኧረ ደስ ይላል ልጅ ግን እግዚአብሔር ያሳድገው የልጅ አዋቂ ነው። ደስ የሚል ባህል ደስ የሚል ማኅበረሰብ እናታለም ወሎ❤️
ጀም አይይይ ትዝታ ኡፉፉፉፉፉ እኔስ ስንቱን ልቻለው ናፍቆት ሀሳብ ጭንቀት አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ቤተሰቦቻችንን አንተ በዝነትህ ጠብቅልን ያረብ
ወይኔ የቀረ የለም ስፌቱ እርሻው እሸቱ የገጠር ትዝታ ደስ ይላል በይታ እንደዚህ ያማረ እናተ ምናይነት ደስታ ይኖራችሗል ማሻ አላህ
ክክክክ አሳቀኝ ገጠመኝህ ኢትዮጵያ እንደወሎ ብትሆን የትበደረስን ሰላሙን ይመልስልን ደጉ ያገሬሠው
መምህር ጀማል ምርጥ ሰው ሰው በጠፋበት ሰአት ብቅ ያልክ ብርቅዬ ሰው ነህ ድራሹሊጠፋ ትንሽ የቀረውን የገጠር ባህልና ትውልድ ልትታደግ ብቅ ማለትህ እግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን
🙏
ገጠርየ ሁሉ ነገር ደስ ሲል አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በስደት ያለነዉ በትዝታ 😥
የልጁ የመናገር ብቃት ❤❤
አቤት ይሄ ህፃን ልጅ ቢደገፍ የት ይደርሳል፡እጅግ ጨዋና አስተዋይ ብስል ልጅ ነው።አዘጋጁም ምንም እንከን አይወጣለትም።ትእግስቱና ቃለ መጠይቁ ደስ ይላል።
ትክክል
እረበትዝታ አንሙት ላገራችንበሰላም ያብቃን ቅመሞችዬ❤
አሚን ያረብ
ማሻአላህ ልጁ እራሱ እንደት አክቲቭ እና ትሁት ነው አላህ ያሳድገው ምንም እንኩዋ ብዙ የግብርና እውቀት ባይኖረኝም ገጠር ውስጤ ነው
አለእጅ በኛ አካባቢ ሙሥሊሙ የነካውን እቃ ፀበል ይረጭበት የሚባል የኛን ተውት ከዚህ ቅናታቸው ምቀኝነታቸው እንድትበልጣቸው አይወዱ የኛን ተውት
አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ባባዬ ማሻአሏህ የአነጋገር ስርአቱ ጨዋነቱ
እኛ ወለየወች ሙስሊም ክርስትያን አናዉቅም አትከፋፍሉን ወሎ አንድ አማራ ነው ::::::::::❤️✍️በርታ ወንድም ጀማል 🌹🌹🌹የኔ ውዴ ትትና ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ 🥰🥰
ክክክክ ሙሥሊምና ክርስቲያን አንድ ነው አላልሽም
አወ በጣም እንከባበራለን
@@Toybayoutube-t5bአንድነን ሳይሆን ተከባብረን ተዋደን ነው የምንኖረው ለማለትነው እምነት የግል ነው አገር የጋራ ነው እና አንድ አማራ ድል ለፋኖኖኖ
@@hayatteshome573 መከባበር እና አንድ መሆን ይለያያል
@@Toybayoutube-t5b አወ ይለያያል። የኣማረኛ አገላለፃ እንጅ ምን ለማለት እንደፈለገች ገብቶኛል። ሶ ከእምነት ውጭ ባለ ነገር ኣንድ ነን።
ልጁ ማሻ አሏህ ፈጣን ቀልጣፋ ነው የመናገር ችሎታ አለው .እኔ የሰሜን ሸዋልጅ ነኝ ዱሮ እኛም ጋር እንዲ ነበር
እኛ ገጠሬወችኮ ፍቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያም ባንድ ነው እምበላው እምጠጣው ወላሂ ዋናው ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤
የኔውድ ማሻአላህ ሲያምር ልጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ እናት በቤትም በውጪም የሚያምርባት❤ነገርስ❤ሺአመት ትኑር❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ደስ የሚሉት የኔ የዋህወች💕💕💕
ዋውደስ ሲል እናመሰግናለን ወድማችን የገጠር ለዛ ደስ የሚል ፖሮግራምነው❤❤❤❤ የልጁ የነጋገር ስርአቱ
እነዚህ ሃይማኖትን መሠረት አድርገው ኮመንት የሚያረጉ ሰዎች ዋናውን ሃሳቡን ለመረዳት ሞክሩ ነገ ሀገር ሰላም ሲሆን የትም ሄዶ ይሰራል ይህ ከሱ የምንጠብቀው ሀላፊነት ነው አሁን ላይ ግን ያለንበትን ሁኔታ እያወቃቹ ይህ ሀሳብ ከጊዜው ጋር አይመጥንም እላለሁ። እንደውም ጉዞውን አስቡት በእግሩ ሰአታትን እየተጓዘ በብርድ በጭቃ በፀሐይ እያቆራረጠ ነው ሚሰራው ጀግናየ ነህ በርታ ልንለው ይገባል። ለኔ ግን ከጀግናም በላይ ነህ ጀሚ🙏🙏🙏
የኔማርዋ ልጅ ወላሂ ወንድሜን ይመስላል😩የኔናፍቆት Mዬ❤የእማየ ልጅ❤❤❤❤ ግን ወድም የምታቀርባቸው ልጆች ሁሉም ወሬቸው ልክ ትልቅ ሰው አወራራቸው👌wow❤👍
ይህ ይትፕ ሁሌ ሳየው ልቤን ያድሳል በርታልን❤
ማሻ አላህ ዴስ ሲልየልጅ ቅልጥፍና ጨዋነቱ አንዴኛ በርታልንንን ጦሳየ እኔ ስመጣ እኛጋ እንሄዳለን ኢንሻ አላህ😂😂😂😂
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ብስል ያለ ልጅ አላህ ላንተ የሚጠቅምህን ነገር ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ልጅ ነው አንደበቱ የሚጣፍጥ ጎበዝ ለሀይማኖት ልዩነት ችግር የሌለባቸው ምርጫ ኢትዮጵያዊ ናቸው የገጠር ሰዎች።
ወይ ልጁ ማሻላህ ለቁምነገር ያብቃህ ማሻላህ ደስ ሲል አገላለፁ
እኔ እውነት ለመናገር ትምህርት ቤት ሙስሊም ጓደኞቼ በጣም እወዳችዋለሁ አንዲቷ ሞሚና እና አስያ ምርጥ ጓደኞቼ አንዲቷ ውጭ ሂዳለች😢❤😊
የረቢ እሸት ትዝታ በጣም ከሀገሬ ከወጣሁ ቆየሁ ማሻአላህ ልጁ በጣም ጨዋ በሳል ነው አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ጀማል በጣም አስተዋይ ጡሩ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፍቅር የሆነልጂነህ የምር አነጋገሩ እራሱ አደኛነው❤❤❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ገጠሬዎች እስኪ ደምሩኝ የኔ ዉዶች ተዉ 1000 አስገቡኝ
እሄን ፕሮግራም ተከታተሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ❤❤❤
የኔማር ቁር የህቴን ልጂ አላህ ያሳድግህ 😊😊
እኛም ሰፈር አለ የሀን ቁርጥ የሚመስል የኛ ወደ የጁ ነዉ ግን
@@TነኝየMልጅ የጁ የት ነሽ የባሌ ሀገር ነው 😍
እደ ወሎ ሙስሊሙ ይበዛል አልሀምዱ ሊላህ ግን ተዋደን ተከባብረን ነው የምንኖረው
ሳህ👍❤❤❤
ወሎ ክርስቲያን በዝ አካባቢዎችም ብዙ አሉ ሙስሊም ማገኘት ራሱ ብርቅ ነበር የሆነብኝ
ባምላክ በጣም ጎበዝ በትምህርትህ ጠንካራ ከሆንክ ካሰብክበት ቦታ ትደርሳለህ ፈጣሪ ያግዝህ እወዳችህዋለሁ የገጠር ልጆች ሰላም ሁኑልኝ።
እፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆነ ህብረተሠብ ነበር እኮ ህዝባችን አይ ዘረኝነት 😢😢😢
ልጁ የትንሺ ትልቅ በሳልና ጨዋነት የተሞላበት ነው አድጎ ለቤተሰብ ላገር ጠቃሚ ያድርገው 😊😊ወድማችን ጦሳ ለምታቀርብልን ውብ ነገሮች እናመሰግናለን
ወላሂ በጣም የማደንቀው ጀማልን አቀራረፁ አንደኛ ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ገራሚ ቤተሰብ ነዉ ያሳደገህ ፈጣሪ ድስ የሚል ደረጃ ያድርስህ የኔ ቆንጅዬ ልጅ 💞💞
ቦሩ ስላሴ😢 ጀግናው የራያው መብረቅ ፋኖ ሞላ ደስየ የተሰዋበት ቦታ😢😢😢
ሸር አድርጉት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርታ ወንድሜ
ለምድነዉ የገጠሩን መሬት ለከተማ የሚሰጠዉ ምን አርሰን ልንበላ ነዉሁሉም ለከተማ ቦታ እየተሰጠ
የገጠር ልጅ መሆን እንደት ደስ ይላል ባላገር በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
ደሴ ኤፍ ኤም ኢትዮ እያለሁ አደምጥ ነበር ግን ያን ያክል ቦታ አልሰጣችሁም ነበር ከዚህ ቡኋላ ኢትዮ ከተመለስኩ አደምጣችኋለሁ ልጁ አስቀናኝ ኪኪኪኪ
ባምላክየ እኔ ላንተ እሸልምሀለሁ ማርያምን ጠብቅ. ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ነህ.
ማሻ አላህ ጀማል ፕሮግሬምህ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው
ድምፅህ አቀራረብህ ደስ ሲል
ማሻ አላህ ደስ የሚል ልጅ ነው አላህ ለቆምነገር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ሲያምር አካባቢዉ ማሻላህ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ስለኔቶርክ አልሰማህም ወድም ጀማል ቤተሸቦቸ ናፈቁኝ
በስመአብ ያአካባቢው ለምለምነት👌👌👌👌❤❤❤
ጀም የሀገሬ ልጂ በርታ ሀገራችንን ስላስቃኜኸን እናመሰግናለን የልጁ ቅልጥፍና ደስ ይላል ለደረጃ ያብቃው ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅሯን አላህ ይመልስልን ላተም ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ራህማ ከዱባይ
ዎው የዛሬው ልጅ ደሞ ይለያል አነጋገሩ እንደትልቅ ሰው ነው ❤❤❤❤😊
ወሎ የኢትዮ ተምሳሌት የፍቅር ሀገር ነች 🎉🎉
ውይ እኩቶ ሲጣፍጥ እኛ የሽንብራ ነው ምጠብሰው ነበረ😊ቅልጥፍ ያለ ልጂ😍
የሽብራ እንኮቶ ተበልቶ አይጠገብም በተለይ በጣም ሣይደርቅ ለዘብ ሢስ አቤትትትት በኛ አካባቢ ሥንደም እናነኩታለን
የስንዴ እኩቶ ብዙ ትዝታ አለኝ የአካባቢያችን ጎረምሶች እንኩቶ አኩተዉ እየበሉ እኛደግሞ ማገዶ ልንለቅም ሄደን ካልበላችሁ ብለዉ በግድ አቀረቡን ከዛ ልንበላ ስንል በጅራፍ እያሯሯጡ ኬሻችንን ጥለን እግር አዉጪኝ 😊ሌላ ግዜ ደግሞ የሰዉ ክምር ላይ ሰርቀን ስናነኩት ባለቤቱ መቶ ያሯሯጠን ትዝ ሲለኝ አሁን ላይ ደስ የሚል ትዝታ ነዉ
@@afi5295 😂የእናተስ ከፋ ሁሌ በሩጫ ሆ ደስ ይላል ትዝታኮ😍
አይደጉ ያገሬሰው ጀማሌ የናፈቀንንሁሉ😢 አሳየኸን እናመሠግናለን ብለአፉያ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እኔ የገጠር ልጅነኝ የገጠርልጂ መሆንኮ ደሥ ይላል
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የወደርኩት
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምስጊጉ ወገኔ መምህር ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በቆሎውን ላይ በትዝታ ጭልጥ ብየ ሀገር ገባሁ ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ድርግልና ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችንጋ የምንኖር ያድርገን
እኔስ ብትይ በልጅነቴ የምፈራውን ጨለማኳ አልፈራም ክክ ለበቆሎ ያለኝ ፍቅር
አሚን
😂😂😂😂😂ጉቦ 😮በኛም ጉባ የሚባል አለ ጋድሶም አለ 🎉🎉🎉🎉ደስ ሲልኮ ገጠር በጣምነዉ እኔ በገጠርነቴ የምኮራዉ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉አላህ ያሳድግህ ምርጥ ልጅ🎉
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውስጥ ስፍስፍ አለ ሲያምር 🌹
ደስ የሚል ልጅ ያሣድግክ
ማሻአላ ደሥይላል ልጂ❤
የገጠር ትዝታ አይ ስደት ስንቱን አስረሳኝ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን፡፡
ጀም እኔም አላህ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እና ልጀን ታቀርብልኛለህ 🥰🥰
ያሳድግህ ምርጥልጅ
ደስ እሚል ዝግጅት ነው ወንድም በርታ::
የልጁ ስረአት ደስ ሲል ትህትናው እራሱደስስይላል አላህ ያሳዲግህ አካባቢው ደስ ይላል ማሻአላህ ተፈጥሮ ያምራል
ደስ የሚል ልጂ ገጠር የፍቅር የሰላም በር
❤❤🎉🎉🎉🎉. ጀም ምርጥ እና. ቅን. ሰው አክባሪ ሰው ነህ. ማሻአላህ. አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ደስይሚል ልጅ አላህያሳድግህ
በርታል ጀማል ብዙ ነጠር እጠብቃለን ጥርት የለው በህላችን የገጠር ሰው የዋህና ሚሰኪን ነው በተለይ ወሎ ❤❤❤ እኛ እኩቶም ሆነ በቆሎ እወጭ ላይ እናነኩታለን በተለይ አተር ❤ሲጥም
የኔ ጌታ እድግ በል። መልካም ወግ ነው ጀማሉ!
የአላህ ምንኛ ደስ ይላል አላህ ሰላሟን መልስልን ሀገራችን🤲🤲🤲🤲🤲
ወሎ እኮ በድግስ እንኩአ ደስ ሲሉ እኛም እነሱም ተከባብረረን ነው ያደግነው ጎረቤት ነበሩን ክርስቲአኖች ወላሂ ትትናቸው ደስሲል ነበር አላህ ሂድያውን ይወፍቃቸው ሞኞቴ ነው።
ኡፍፍፍ ደስ ስል ገጠር ኑሮ ጅማል ውንድማችን ይህንን ስለምታድርግ እግዚአብሔር ይባርክህ በነገራች ላይ ደሴ ድርስ ልምጣ እና እንተ እነዝህን ቦታዎች ብማሳየት ተባበርኝ
እሽ። ደስ ይለኛል ።
ምርጥልጅ አላህ ያሳድግህ በርታ
አላህ ያሣድግህ በጣም ደሥ እምትል ልጅ
ወሎ ስናድግ ሙስሊም ክሪስታን ብለን አናቅም አሁን በሶሻል ሚድያ ሲናፈስ እምንሰማዉ ከምር 😢የኛ ቤት ጣገብ ቤተክሪስታንም መስጅድም ሻሚነዉ አድ ቅሬነን በጣም ተከባብረን ነዉ ምኑኖረዉ😢
ላይክና ሼር ይደረግ ❤
እሽ
እሻአላህ
እሽ❤
እኔ ሸር እያደርግኩ ልህ ነው የገጠር ልጆች ወግን ግሩፕ ስላለኝ ግን አደራህ ሙዚቃ እዳታ አስገባ .....ኢስላማዊ ግሩፕ ላይ ነው ሸር እያደረግኩ ያለሁት ....ብዙ እህቶች ወደ ቤት ገብተዋል !!!
ምስኪን:አላህይማረው:እና:አዲት:እናት:ቁጭ:ብላ:ባቄላእሸት:ስትበላ:ከድካሙው:ጋር:መጨረሻ:ላይ:መጠርጠር:ጀመረች:በይ:እህቱው:በይበቃሽ:ስላት:የደነገጠችው:ድንጋጤየ:አይረሳኝምም
ገጠሬዎች 😢እስኪ ልያችሁ እኔስ በገጠር ትዝታ ልሞት ነዉ ወሪቱ ደሞ ጥቅምት ነዉ ጥቅምት ብዙ ትዝታ አለብኝ 😭😭
አለን 😢 በቤተሠብ ሀሣብና ናፍቆት እየተሠቃየን 😢😢
ሁሉም ገጠሬ ነው ኣታስቢ ከተመኛ የሆኑት አንዳንድ ናቸው።
አለን
አለን
አለን እህት🙋❤የትዝታውን ነገር እደው ተይው😭😭😭
ልጁ ግን ያስታውቃል ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ አላህ ይጠብቀው
የኛ ቤተ አማራ ወሎ ይችናት እስላም ክርስቲያኑ በፍቅር የሚኖሩባት
አቀራረብህ ደስ ይላል የልጁ ትህትና ግሩም ነው። የቤተሰብ አስተዳደግ የሚደነቅ ነው። ። በርታ ወንድሜ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ደግ ንጹሕ ነው።
ፈጣሪ ያሳድግህ ይህን ቀልጣፋና ጎበዝ ልጅ ወልዳችሁ ያሳደጋችሁ ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል ፡፡ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃህ ፡፡ጀማል አንተም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
በጣም ፍቅር የሆነልጂነው ወላህ ትምርትህን አላህ ያግራልህ ባባየ🥰🥰🥰👌
የኔ ወንድም የልጂ አዋቂ እግዚብሔር ያሳድግህ❤
ወሎየነት እኩልነት ነው እኛ አካባቢ ክርስቲያን ይበዛል ሙስሊሞቹ በቁጥር ናቸው ግን ብአል ስናከብር አብረን ነው የምናከብረው ተለያይተን አናቅም❤
የኔዋ ወሎ የፍቅር ሃገር💚💛❤👌👍
ሀቅ ነዉየኔ እህት. ወሎ ልዩነዉ
ለቁን ነገር ያብቃህ ደስ የሚል ልጂ❤❤❤
I PROUD OF YOU ,BAMLAKE
በመጀመሪያ ጦሳዎች ይሄን ድንቅ ልጅ ሰፈራችን ድረስ ሄዳችሁ ስላገኛችሁት እና የሰፈራችንን አብሮነት ለሌሎች ስላሳያችሁልን እናመሰግናለን
ከመልካም, ቅን ጠንካራ እናት አባት የተወለደ ከደጋግ የሰፈራችን እናት አባቶች ፍቅርን አንድነትን እና መተሳሰብን የተማረ ድንቅ ልጅ ነው። በርታልን አላህ የምትፈልገው ያሳካልህ
የደቡብ ልጅ ነኝ ግን በጣም አድናቂህና ተከታታይህ ነኝ ዘርና ሀይማኖት የሚሉህ የአንተን ፕሮግራም የማያውቁ ናቸው ተዋቸው በርታ
ደስ ሲል ማርያምን እግዚያብሔር ያሳድግህ ወድማችን እናመሠግናለን አይማኖት ሳትል ነው የምታቀርበው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንይመረጣል ሀይማኖት የግልነዉ እኛስደትመጥተን ዚምበልንእንባላለን እንጅ በፍቅረነዉየመንኖረዉነበረ
ወይኔ የልጁ የንግግር ችሎታው ደስ ሲል ጌታሆይ የአማራን ሰላም መልስልኝ
መሸአላ ደስየሚልልጅነው የገጠርልጅመሆንመታደልነው አቦ❤❤❤❤❤❤
አይ ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጅ ወርቅ የሆነ ህዝብ እኮ ነው ያለው ወሎ
በጣም ጨዋና ጥቅቅ ያለ ልጅ ነው ደስ ሲል ጦሳዬ እኔም ይሄ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ለምድነው ሙስሊም ብቻ እምታቀርበው ብዬህ ነበር ጥያቄአችን ስለመለስክልን እናመሰግናለን አማራ አኗኗሩን ያውቅበታል በተለይ ድግሞ ወሎ
የልጅ አዋቂ ነው ደስ ስትሉ ❤❤
አቤት የልጁ ንግግር ሲምር ማር የሆነልጅ አላህ ያሳድግህ❤
አማራ ክልል የምርት ሀገር የእህል ዘር የሚመረትበት ክልል ነው እምንለው በምክንያት ነው አማሪዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ባምላክ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ባንተ ኮርቻለሁ አንተን ላሰብክበት ቦታ ለመድረስ ከጎንህ ነኝ አይዞህ በርታ ጋዜጠኛውም ትርጉም ሰጥተህ ፕሮግራም መስራትህ እናከብርሀለን (ከአጎቱ)
እኔም አመሠግናለሁ 🙏
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወሎየ ቢሆን እንዴት ቆንጆ ነበር። የተባረከ አስተዋይ አንደበተ እዕቱ ልጂ ነህ ትምህርትህን በደንብ ተማር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ።
ደስ የሚል ልጅ እግዚአብሔር ይሳድግህ ጌታዬ
ኧረ ደስ ይላል ልጅ ግን እግዚአብሔር ያሳድገው የልጅ አዋቂ ነው።
ደስ የሚል ባህል ደስ የሚል ማኅበረሰብ እናታለም ወሎ❤️
ጀም አይይይ ትዝታ ኡፉፉፉፉፉ እኔስ ስንቱን ልቻለው ናፍቆት ሀሳብ ጭንቀት አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ቤተሰቦቻችንን አንተ በዝነትህ ጠብቅልን ያረብ
ወይኔ የቀረ የለም ስፌቱ እርሻው እሸቱ የገጠር ትዝታ ደስ ይላል በይታ እንደዚህ ያማረ እናተ ምናይነት ደስታ ይኖራችሗል ማሻ አላህ
ክክክክ አሳቀኝ ገጠመኝህ ኢትዮጵያ እንደወሎ ብትሆን የትበደረስን ሰላሙን ይመልስልን ደጉ ያገሬሠው
መምህር ጀማል ምርጥ ሰው ሰው በጠፋበት ሰአት ብቅ ያልክ ብርቅዬ ሰው ነህ ድራሹሊጠፋ ትንሽ የቀረውን የገጠር ባህልና ትውልድ ልትታደግ ብቅ ማለትህ እግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ይስጥልን
🙏
ገጠርየ ሁሉ ነገር ደስ ሲል አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በስደት ያለነዉ በትዝታ 😥
የልጁ የመናገር ብቃት ❤❤
አቤት ይሄ ህፃን ልጅ ቢደገፍ የት ይደርሳል፡እጅግ ጨዋና አስተዋይ ብስል ልጅ ነው።አዘጋጁም ምንም እንከን አይወጣለትም።ትእግስቱና ቃለ መጠይቁ ደስ ይላል።
ትክክል
እረበትዝታ አንሙት ላገራችንበሰላም ያብቃን ቅመሞችዬ❤
አሚን ያረብ
ማሻአላህ ልጁ እራሱ እንደት አክቲቭ እና ትሁት ነው አላህ ያሳድገው ምንም እንኩዋ ብዙ የግብርና እውቀት ባይኖረኝም ገጠር ውስጤ ነው
አለእጅ በኛ አካባቢ ሙሥሊሙ የነካውን እቃ ፀበል ይረጭበት የሚባል የኛን ተውት ከዚህ ቅናታቸው ምቀኝነታቸው እንድትበልጣቸው አይወዱ የኛን ተውት
አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ባባዬ ማሻአሏህ የአነጋገር ስርአቱ ጨዋነቱ
እኛ ወለየወች ሙስሊም ክርስትያን አናዉቅም አትከፋፍሉን ወሎ አንድ አማራ ነው ::::::::::❤️✍️በርታ ወንድም ጀማል 🌹🌹🌹የኔ ውዴ ትትና ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ 🥰🥰
ክክክክ ሙሥሊምና ክርስቲያን አንድ ነው አላልሽም
አወ በጣም እንከባበራለን
@@Toybayoutube-t5bአንድነን ሳይሆን ተከባብረን ተዋደን ነው የምንኖረው ለማለትነው እምነት የግል ነው አገር የጋራ ነው እና አንድ አማራ ድል ለፋኖኖኖ
@@hayatteshome573 መከባበር እና አንድ መሆን ይለያያል
@@Toybayoutube-t5b አወ ይለያያል። የኣማረኛ አገላለፃ እንጅ ምን ለማለት እንደፈለገች ገብቶኛል። ሶ ከእምነት ውጭ ባለ ነገር ኣንድ ነን።
ልጁ ማሻ አሏህ ፈጣን ቀልጣፋ ነው የመናገር ችሎታ አለው .እኔ የሰሜን ሸዋልጅ ነኝ ዱሮ እኛም ጋር እንዲ ነበር
እኛ ገጠሬወችኮ ፍቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያም ባንድ ነው እምበላው እምጠጣው ወላሂ ዋናው ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤
የኔውድ ማሻአላህ ሲያምር ልጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ እናት በቤትም በውጪም የሚያምርባት❤ነገርስ❤ሺአመት ትኑር❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ደስ የሚሉት የኔ የዋህወች💕💕💕
ዋውደስ ሲል እናመሰግናለን ወድማችን የገጠር ለዛ ደስ የሚል ፖሮግራምነው❤❤❤❤ የልጁ የነጋገር ስርአቱ
እነዚህ ሃይማኖትን መሠረት አድርገው ኮመንት የሚያረጉ ሰዎች ዋናውን ሃሳቡን ለመረዳት ሞክሩ ነገ ሀገር ሰላም ሲሆን የትም ሄዶ ይሰራል ይህ ከሱ የምንጠብቀው ሀላፊነት ነው አሁን ላይ ግን ያለንበትን ሁኔታ እያወቃቹ ይህ ሀሳብ ከጊዜው ጋር አይመጥንም እላለሁ። እንደውም ጉዞውን አስቡት በእግሩ ሰአታትን እየተጓዘ በብርድ በጭቃ በፀሐይ እያቆራረጠ ነው ሚሰራው ጀግናየ ነህ በርታ ልንለው ይገባል። ለኔ ግን ከጀግናም በላይ ነህ ጀሚ🙏🙏🙏
የኔማርዋ ልጅ ወላሂ ወንድሜን ይመስላል😩የኔናፍቆት Mዬ❤የእማየ ልጅ❤❤❤❤
ግን ወድም የምታቀርባቸው ልጆች ሁሉም ወሬቸው ልክ ትልቅ ሰው አወራራቸው👌wow❤👍
ይህ ይትፕ ሁሌ ሳየው ልቤን ያድሳል በርታልን❤
ማሻ አላህ ዴስ ሲል
የልጅ ቅልጥፍና ጨዋነቱ አንዴኛ በርታልንንን ጦሳየ እኔ ስመጣ እኛጋ እንሄዳለን ኢንሻ አላህ😂😂😂😂
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል ብስል ያለ ልጅ አላህ ላንተ የሚጠቅምህን ነገር ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ልጅ ነው አንደበቱ የሚጣፍጥ ጎበዝ ለሀይማኖት ልዩነት ችግር የሌለባቸው ምርጫ ኢትዮጵያዊ ናቸው የገጠር ሰዎች።
ወይ ልጁ ማሻላህ ለቁምነገር ያብቃህ ማሻላህ ደስ ሲል አገላለፁ
እኔ እውነት ለመናገር ትምህርት ቤት ሙስሊም ጓደኞቼ በጣም እወዳችዋለሁ አንዲቷ ሞሚና እና አስያ ምርጥ ጓደኞቼ አንዲቷ ውጭ ሂዳለች😢❤😊
የረቢ እሸት ትዝታ በጣም ከሀገሬ ከወጣሁ ቆየሁ ማሻአላህ ልጁ በጣም ጨዋ በሳል ነው አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ጀማል በጣም አስተዋይ ጡሩ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፍቅር የሆነልጂነህ የምር አነጋገሩ እራሱ አደኛነው❤❤❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ገጠሬዎች እስኪ ደምሩኝ የኔ ዉዶች ተዉ 1000 አስገቡኝ
እሄን ፕሮግራም ተከታተሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ❤❤❤
የኔማር ቁር የህቴን ልጂ አላህ ያሳድግህ 😊😊
እኛም ሰፈር አለ የሀን ቁርጥ የሚመስል የኛ ወደ የጁ ነዉ ግን
@@TነኝየMልጅ የጁ የት ነሽ የባሌ ሀገር ነው 😍
እደ ወሎ ሙስሊሙ ይበዛል አልሀምዱ ሊላህ ግን ተዋደን ተከባብረን ነው የምንኖረው
ሳህ👍❤❤❤
ወሎ ክርስቲያን በዝ አካባቢዎችም ብዙ አሉ ሙስሊም ማገኘት ራሱ ብርቅ ነበር የሆነብኝ
ባምላክ በጣም ጎበዝ በትምህርትህ ጠንካራ ከሆንክ ካሰብክበት ቦታ ትደርሳለህ ፈጣሪ ያግዝህ እወዳችህዋለሁ የገጠር ልጆች ሰላም ሁኑልኝ።
እፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆነ ህብረተሠብ ነበር እኮ ህዝባችን አይ ዘረኝነት 😢😢😢
ልጁ የትንሺ ትልቅ በሳልና ጨዋነት የተሞላበት ነው አድጎ ለቤተሰብ ላገር ጠቃሚ ያድርገው 😊😊
ወድማችን ጦሳ ለምታቀርብልን ውብ ነገሮች እናመሰግናለን
ወላሂ በጣም የማደንቀው ጀማልን አቀራረፁ አንደኛ ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ገራሚ ቤተሰብ ነዉ ያሳደገህ ፈጣሪ ድስ የሚል ደረጃ ያድርስህ የኔ ቆንጅዬ ልጅ 💞💞
ቦሩ ስላሴ😢 ጀግናው የራያው መብረቅ ፋኖ ሞላ ደስየ የተሰዋበት ቦታ😢😢😢
ሸር አድርጉት በጣም ደስ የሚል አቀራረብ በርታ ወንድሜ
ለምድነዉ የገጠሩን መሬት ለከተማ የሚሰጠዉ ምን አርሰን ልንበላ ነዉ
ሁሉም ለከተማ ቦታ እየተሰጠ
የገጠር ልጅ መሆን እንደት ደስ ይላል ባላገር በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
ደሴ ኤፍ ኤም ኢትዮ እያለሁ አደምጥ ነበር ግን ያን ያክል ቦታ አልሰጣችሁም ነበር ከዚህ ቡኋላ ኢትዮ ከተመለስኩ አደምጣችኋለሁ ልጁ አስቀናኝ ኪኪኪኪ
ባምላክየ እኔ ላንተ እሸልምሀለሁ ማርያምን ጠብቅ. ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ነህ.
ማሻ አላህ ጀማል ፕሮግሬምህ ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው
ድምፅህ አቀራረብህ ደስ ሲል
ማሻ አላህ ደስ የሚል ልጅ ነው አላህ ለቆምነገር ያብቃህ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ሲያምር አካባቢዉ ማሻላህ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ስለኔቶርክ አልሰማህም ወድም ጀማል ቤተሸቦቸ ናፈቁኝ
በስመአብ ያአካባቢው ለምለምነት👌👌👌👌❤❤❤
ጀም የሀገሬ ልጂ በርታ ሀገራችንን ስላስቃኜኸን እናመሰግናለን የልጁ ቅልጥፍና ደስ ይላል ለደረጃ ያብቃው ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅሯን አላህ ይመልስልን ላተም ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ራህማ ከዱባይ
ዎው የዛሬው ልጅ ደሞ ይለያል አነጋገሩ እንደትልቅ ሰው ነው ❤❤❤❤😊
ወሎ የኢትዮ ተምሳሌት የፍቅር ሀገር ነች 🎉🎉
ውይ እኩቶ ሲጣፍጥ እኛ የሽንብራ ነው ምጠብሰው ነበረ😊
ቅልጥፍ ያለ ልጂ😍
የሽብራ እንኮቶ ተበልቶ አይጠገብም በተለይ በጣም ሣይደርቅ ለዘብ ሢስ አቤትትትት በኛ አካባቢ ሥንደም እናነኩታለን
የስንዴ እኩቶ ብዙ ትዝታ አለኝ የአካባቢያችን ጎረምሶች እንኩቶ አኩተዉ እየበሉ እኛደግሞ ማገዶ ልንለቅም ሄደን ካልበላችሁ ብለዉ በግድ አቀረቡን ከዛ ልንበላ ስንል በጅራፍ እያሯሯጡ ኬሻችንን ጥለን እግር አዉጪኝ 😊ሌላ ግዜ ደግሞ የሰዉ ክምር ላይ ሰርቀን ስናነኩት ባለቤቱ መቶ ያሯሯጠን ትዝ ሲለኝ አሁን ላይ ደስ የሚል ትዝታ ነዉ
@@afi5295 😂የእናተስ ከፋ ሁሌ በሩጫ ሆ ደስ ይላል ትዝታኮ😍
አይደጉ ያገሬሰው ጀማሌ የናፈቀንንሁሉ😢 አሳየኸን እናመሠግናለን ብለአፉያ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እኔ የገጠር ልጅነኝ የገጠርልጂ መሆንኮ ደሥ ይላል
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የወደርኩት
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምስጊጉ ወገኔ መምህር ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በቆሎውን ላይ በትዝታ ጭልጥ ብየ ሀገር ገባሁ ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ድርግልና ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችንጋ የምንኖር ያድርገን
እኔስ ብትይ በልጅነቴ የምፈራውን ጨለማኳ አልፈራም ክክ ለበቆሎ ያለኝ ፍቅር
አሚን
😂😂😂😂😂ጉቦ 😮በኛም ጉባ የሚባል አለ ጋድሶም አለ 🎉🎉🎉🎉ደስ ሲልኮ ገጠር በጣምነዉ እኔ በገጠርነቴ የምኮራዉ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉አላህ ያሳድግህ ምርጥ ልጅ🎉
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውስጥ ስፍስፍ አለ ሲያምር 🌹
ደስ የሚል ልጅ ያሣድግክ
ማሻአላ ደሥይላል ልጂ❤
የገጠር ትዝታ አይ ስደት ስንቱን አስረሳኝ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን፡፡
ጀም እኔም አላህ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እና ልጀን ታቀርብልኛለህ 🥰🥰
ያሳድግህ ምርጥልጅ
ደስ እሚል ዝግጅት ነው ወንድም በርታ::
የልጁ ስረአት ደስ ሲል ትህትናው እራሱደስስይላል አላህ ያሳዲግህ አካባቢው ደስ ይላል ማሻአላህ ተፈጥሮ ያምራል
ደስ የሚል ልጂ ገጠር የፍቅር የሰላም በር
❤❤🎉🎉🎉🎉. ጀም ምርጥ እና. ቅን. ሰው አክባሪ ሰው ነህ. ማሻአላህ. አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ደስይሚል ልጅ አላህያሳድግህ
በርታል ጀማል ብዙ ነጠር እጠብቃለን ጥርት የለው በህላችን የገጠር ሰው የዋህና ሚሰኪን ነው በተለይ ወሎ ❤❤❤
እኛ እኩቶም ሆነ በቆሎ እወጭ ላይ እናነኩታለን በተለይ አተር ❤ሲጥም
የኔ ጌታ እድግ በል። መልካም ወግ ነው ጀማሉ!
የአላህ ምንኛ ደስ ይላል አላህ ሰላሟን መልስልን ሀገራችን🤲🤲🤲🤲🤲
ወሎ እኮ በድግስ እንኩአ ደስ ሲሉ እኛም እነሱም ተከባብረረን ነው ያደግነው
ጎረቤት ነበሩን ክርስቲአኖች ወላሂ ትትናቸው ደስሲል ነበር አላህ ሂድያውን ይወፍቃቸው ሞኞቴ ነው።