Zeki,,,,you see what a poor Old Lady Blessing can do ? there is more and more Blessing coming your way Brother ! Congratulation Young Man !!!! May God Bless you !!!
Ewenet new betam yegeremal 🤔 lenegeru diabilose tekatele leza new kenat yawe ye diabilose new! Emama Zenashe yakebere GETA new Zekiye be EGEZEYABHIR lesachwe yetesete setota new 👈
እማማ ዝናሽን ለዚኪ እናቱ ናቸዉ የሚል like ዘኪ ደስታየ ወደር የለዉም መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ወለዱ ክበዱ ዘኪ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልክ እማማ ዝናሽን ያቆይልህ
Amen Amen Amen... i agree with your blessing
የወለደችዉን እናቱን የሰርጉለት እንደዚህ የተንከባከበ ሙሽራ በአለም አልታየም የኛ አንደኛ ትዳርህ የሰመረ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
በጣም ሲበዛ ቅን ሰው ነክ ትዳርክ ይባረክ አንተ የእማማ ዝናሽ ምርቃት ፀሎት አለክ እመነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ
በጣም
አሚንንንንንን ያድርግለት
ewnt new btam
Be tikekle!!
Betam walahii
ዘኪ ወላሂ እልሀለሁ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ቀና ልጅነህ የሠራከውን መልካም ነገር የሠጠካቸውን ትክክለኛ ፍቅር ላንተም
በምድር ላይ ያለ ፍቅርሁሉ ይስጥህ ዘኪየ ሚስትህምጋር እረጂም እድሜ ፀጋ የበዛበት ቤትየተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ።
Amen bwenati
አሜን አሜን አሜን የማር አገላለፅሽ ደስሲል
አሜን አሜን
ማን ነዉ አቦዉ እማማ እንዲህ አምረዉ ሲዩወ ድሰ ያለዉ እንዲኒ በጣም ደስ ብሎኘለ
ruclips.net/video/b5l0vne50WY/видео.html❤️👈
ዘኬ አንተ የተጣሉትን ሰው የረሳቸውን የተራቡትን
ሰታበላ ሰትንከባከብ እግዚአብሄር የአንተን ኑሮ ትዳርህን ይባርክልህ
የእማማ ዝናሽ ተገኘ ወርቅ ፡ኮረኔል ።። ለኔ ደሞ ኡፁ ድቅ ፡የኔ መልካም እኳን ለዚ ክብር በቃህልኝ።። ውለዱ ክበድ ቁረብ ስገድ ከፍ በልልኝ ኩፉ ኣይንካህ።። ኣሜን በል የታናሽ እህት ምርቃት ኣይናቅም ።። የምር እናቴ ልጅ ወድሜ ቁሜ የዳርኩ ያክል ነው ደስ ያለኝ ።። ሁሌም ደስ ይበልህ።።
Faxari.yibakache.yenya.yetawahido.lijoochi.marochi.nachu.bawunat
አሚን
ዘኪ እንዲህ እንዳስደሰትካቸው እማማ ዝንናሽን እድሜ ዘመንህን ደስ ብሎህ ኑር ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ዘኪ መልካም ሰው
ውይ ዘኬ እማማ ዝናሽ አንድ ልጃቸውን ከጃቸው እንደነጠቋቸው አንተ ግን እንደ ልጃቸው ሆነህ ይህን ወግ ማረግ እንደ እናትህ አድርገህ ስላሳየሀቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
ወነት ነወ አሜን አሜን አሜን
@@elsaterefe4038 ልጅ የላቸውም?
Awo
@@ziyadabh1866 1 lij neberachew motual gn
@@ziyadabh1866 yetemarebetn saybela Mote yalut eskahun yamegnal 😔
ዘኪ ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ እማማንም ዝናሽ እንደ እናትህ ስላየአቸዉ እግዚአብሔር ከፋ ያድርግህ
አባቴ ሲመርቀኝ ልጄ የማታ እጀራ ይስጥሽ ሲለኝ ቀኑን ሁሉ ሲርበኝ ውሎ ማታ እጀራ ምን ያደርግልኛል እል ነበር ለካ የማታ እጀራ ማለት የማተው እድል ሲሰምር ነው like እደማማ ዝናሽ
እኔም እንዳንቺ እንዳይርበኝ ነህ እለዉ ነበር አባቴን ነፍሱ ይማር
ye mata enjera mn malet new?
በጣም
@@hailayteklehaimanot3393 setdekemi akemesetach yemiyasnsa
@@hailayteklehaimanot3393 malte new belechshe
ዘኪ ወንድማችን የውነት ከሚባለው በላይ ደስ ብሎኛል ከስንት ቀን በፊት በሌላ ቻናል አይቼው ውስጤ የደስታ እንባ አነባ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ተገኝ ወርቅ ያሉህ በምክንያት ነው የማታ ደስታ አሳያሀቸው መወለድ ቆንቆ ነው አንተን የመስለ ልጅ በማታ ሰጣቸው አለማቸውንም አሳያቸው ይሆን ላረገ የጌቶች ጌታ የክብር ክብር ይግባው ትዳርህ በፈጣሪ አይን የታየ ይሁን በፍሬ ይባርካቹሁ ልጆችህም ያንተን ጥሩ ፈለግህን የሚከተሉ ይሁን
አለማቸውን አሳየሀቸው እዉነትም ተገኘ ወርቅ አቦ ወርቅ የሆነ ትዳር ያርግልህ እማማ ዝናሽ ስለባዲራምም ያወራሉ የኔ እናት💕
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ
ልጃቸው አልሞተም። እነ ዘኪ እሳቸውን እንዳሳመራችሁ ኑሯችሁ ይመር። ላንተም መልካም ጋብቻ።👍👍
💘💘❤🖒🖒👍
አሚን ትክክል ነሽ 💐
አሜንንን
Check out my RUclips! 💕
አሚን ትክክል❤❤
ዉጪ ቁጭ ብላችሁ ወጣቱን የምታባሉ እዩ
ወጣቱ በአገሩ ምን እንደሚሰራ ተመልከት።
ዘና ያለ የቀጥታ ሙዚቃን ማዳመጥ እና መወያየት ከፈለጉ 👇
ruclips.net/video/mSW1Gx8ji68/видео.html
በጣም
ትክክል
እማማ ዝናሽ የተገኝ ወርቅ ልጂ አቅፉ ለመሳም ያብቃወት ዘካርያስ ተባረክ ውለዱ ክበዱ
በጣምአስተዋይግንእኮ. ዘኪንያወቅነውበማማዝናሹነው
አሜን
አቤት አምልጦኛል ኔት አልነበረኝም መልካም ጋብቻ ወድማችን ማአረግ አሳየሀቸዉ እማማ ዝናሽን ደስ ትላላችሁ በጣም ወለደ ክበዱ እማማዝናሽም የናተን ልጅ የሚስሚ ያድርጋቸዉ
መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚባለዉ ለካ ትልቅ ነገር ነው ። እድለኛ ሰዉ ናቸዉ ።
እውነት ነው የሚጥልም የሜነስም ያው እግዚአብሔር ነው መጨርሻየን አሳምርው ትልቅ ነገር ነው
በጣም
በጣም እውነት
Haniz. betam.
ምን ነበር ቢቻል ኖሮ እኔ ብቻ 1መቶሺ ላይክ በሰጠሁክ አቦ ህይወትክ ሁሉ ይባረክ
ወላሂ ነው እምላችሁ ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ልሠይመዉ ዘኪየ ያማረ የሠመረ ትዳር ያርግልህ ባሁኑ ሠአት እናትንም አላገለገልን ብቻ ለኛ ትምርት ነው ይሄ
አምለክ የባረከው ትዳር ይሁንላችሁ ወንድሜ እናታችንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው
ruclips.net/video/b5l0vne50WY/видео.html❤️👈
አሚንንንንንንን ያረቢ አላሁ ተአላ ለኛም ቅን ልብ ይስጠን። ውዴ በቅንነት ደምሪኝ።
አልገባኝም፡ልጃቸዉ፡አይዴለም፡እዴ
@@zainab8153 እረ አይደለም በበጎ አድራጎት ነው ያገኞቸው
ዘኪዬ ወንድማችን ዓይኖቼ የደስታ እንባን አነቡልህ ....እንኩዋን እግዚአብሔር ለቅዱሱ ጋብቻ አበቃህ፡፡ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ...እጥፍ ድርብ በረከት በቤትህ እና በህይወትህ ይብዛልህ፡፡ ውለዱ ክበሩ የምትወልዳቸውም ልጆች የአንተን በረከት ያሚያፍሱ ያርግልህ አሸዋ ዘር ያርግልህ.... ተባረክ
ተባረክ ዘካርያስ ትዳርክ ያማረ የሰመረ አላህ ዬርግልህ እማማ ዝናሽ ደስታቸው ወደል የለውም በጣም እያያው ነበር ጥሩ ነገር ሰሯክ❤❤❤
ዘካርያስ አንተ እድለኛ ሰው ነህ ስላንተ ጌታን አመሠግናለሁ 🙏🙏💖💖ወንድሜ የእማማ ዝናሽ ምርቃት ትልቅ ሃይል አለው በእሳቸው መመረቅህ ለኔ ትልቅ እድል ነው መልካም ሰርግ ይሁንልህ እንኳን ደስ ያለህ በጣም ደስ ብሎኛል 💖💖💖💖👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዘካርያስ ምን ልበልህ በዚህ ምድር ላይ ቃላት አይገኝም ላንተ አስለቀስክኝ እንደዚህ እንዳንተ ስርጉን ትቶ እናቱን የሚያቀማጥል ወንድ ልጅ አይቼ አልውቅም እግዚአብሄር ብድርህን በእጥፍ ይመልስ እድሜና ጤና ከቆንጆዋ ሚስትህ ጋር ይስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽በልጆች ተባረኩ
😂😂😂🍇🍇🍇🍓🍓🍓
ዋዉ ምርጥ ኮመንት እንባዬን አስመጣዉ
ወይኔ እደትደሥ እዳለኝ በአላህ ወድሜ መልካም ትዳር አላህ ምርጥ ምርጥልጆች ይሥጣችሁ ሠላምችሁ ይብዛ ቅን ሠው አላህ ይጠብቅህ
25600 አይቶታል ምናለበት እያያችሁ ብቻ ሳይሆን ላይክ ብታደርጉለት እኮ እራሱ እርዳታ ነው ከኪሳችሁ አትከፍሉበት ቅን መሆን ለራስ ነው ??
አዎ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Btkekel
በጣም በእውነት
ትክክል
ዘኪ የሳቸውን ህይወት እንደቀየር እመቤቴ ህይወትህን ታብራው ውለድ ክበድ በልጆችህ ተከበር እግዚአብሔርን ኑርልን አባቴ ❤️❤️❤️
የሚንከባከባቸው ልጅ ደስ ሲል እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናቹ ይባርከው የእውነት ታስቀናላቹ
የማማ ዝናሽ ስጦታ ዛኪዬ በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ እማማ ዝናሽን ለዚህ ክብር ስለላበቃቸው እግዚአብሔር ያክብርህ ትዳርህ ይባረክ ፈጣሪ ሰላማችውን ያብዛላችው
ተገኘ ወርቅ ወርቅ አገኘው እግዚአብሔር ሰጠኝ ያሉት ልክ ነው ለእናት ከዚህ በላይ ምንም ክብር አለ ትዳርህ ይባረክ
ዘኪ መልካም ትዳር ይሁንላቹ! ዘመናቹ ይባረክ! እማማ ዝናሽን እንደኣስደሰታቹ፡ ኣንተን እና ኣጋሮችህን ህይወታችሁን ሙሉ ደስተኞች ያድርጋቹ! በቀናው መንገድ ያኑራቹ! ጸጋውን ያብዛላቹ!
የማታ እንጀራ ስጠኝ የሚባለው እንዲህ ነው ልካ እግዚአብሔር ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ እማማ ዝናሽዬም እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ ዘኪ እግዚሀብሄር የተባረከ ፍሬ ይሥጣችሁ
ዘካራያስ የሚባል ልጅ እንደው ክፍ
አይንካህ እድሜና ጤና አብዝቶ
ይስጥህ ወንድምዋ ተባረክ
ወላሂ እሄንን ቪዲኦ ሳይ በጣም ነው ያለቀስኩት ማለትም ያስለቀሰኝ ደስታ እደዚህ የሚ ከባከባቸው ስላገኙ ዘኪ ምን ብዬ እደ ምገልፅህ አላውቅም በጣም ቃላት ያሰኛል
መልካም ትዳር ዘክየ አንተ መልካም ልጂ ነክ የማማ ዝናሽ ልጃቸው አልሞተም አንተ ከልጂ በላይ እግዚአብሔር ወልህ ከብደህ ልጃቹ እማማ ዝናሽ ለመሳም ያብቃቸው
መልካም ትራር
ዘኪ መላካም ሰው ዘመንህ ይባረክ
የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እማማ ዝናሽ እኳንም ደስ አለሁ የ እግዚአብሔር ካሳ እደዝህ ነው በዘኪ ወጉን አሳየሁ እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በጣም ትልቅ ሰው የማከብርሕ የልጅ አስተዋይ ነሕ ለእኝሕ እናት ክብርሕ በጣምነው የአስደሰተኘ ተባረክ መልካም ትዳር ከጤናጋር
እኔ ግርም እጅብ የሚሊኝ ይሄን ያክል ደግነት አለ ኢትዮጵያችን ላይ ወላሂ እንዴት ደስስስስስስ እንደምትሉ አሏህ ኑሮአችሁን የደስታ ያድርግላችሁ ዘኪ አተንም ጓደኞችህንም ያረብ
ዘኪ ምን ልበልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የሳቅ ኑሮ ይስጥህ መልካም ትዳር💕
ዘኪ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ እንዲህ ደስተኛ እንዳደረካቼው ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን፡፡ ትዳራችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ፡፡ ማማ ዝናሽ እናቴ ስወደወት ዕድሜ ጤና ይስጠዎት
ማሻ አላህ ❤እማማ ዝናሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ
ካንቺ ብዙ ነገር ትምህርት ወስጃለሁ እማማ ዝናሽ ጀግና እናት ነሽ ፍቅር የሆንሽ እናት ነሽ እማማ ዝናሽ ለኔ ኢትዮጵያ አገር ነሽ ቢቻል ኖሮ ከኔ እድሜ ቀንሼ እሰጥሽ ነበር እኔ እናት የለኝም ሁልጊዜ እማማ ዝናሽን video ሳይ እናቴን ነው የማስታውሰው😢😢
አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
ሰይደግስ አይጣላም አይደል የሚባለው ፈጣሪ እነዘካርያስን አምጥቶልሻል ለነሱም አላህ ከይር ጀዛቸውን ይመልስላቸው
ዘካርያስ ወንድሜ መብሩክ ለኔ ጀግና ወጣት ነህ ፈጣሪ ያበርታ💚💛❤🇪🇹
አይዞሽ እህቴ የናትሽን ነፍስ ይማር ላንችም እናትሽን ማስታወሻ መሰሎን ልጅ ይስጥሽ
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል yabibit አሚን😍
ዘኪ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ ለተቸገሩ ደራሽ ለእራበው አጉራሽ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ
ወላሂ ቃላት አጣሁልህ ቅን ሰዉነህ አላህ ትዳርህን ያሳምርልህ
አሜን"በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html
አሜን ፫
በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ እማማ ዝናሽም በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው ከድሮ በጣም ለውጥ አላቸው ይሄ ደሞ ፍቅርና እንክብካቤ ሰለተደረገላቸው ነው ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈል
ውይ አምላከ እስራኤል ትዳራችሁን ይባርከው ዘክየ የድሆችን ቤት እንደጎበኘህ ያንተንም ጎዳ ድንግል ትጎብኝልህ ቤቲ እናትም እህትም እና አክባሪ ሚስት ያድርግልህ
🥰🤩
ዘኪ በእውነት የሰራዊት ጌታ ትዳረኅን ይባረክልን አገኘሁ ወርቅ ብለው አልቀሩም አንተን የመሰለ እንቁ ማገኘት በጣም መታደል ነው
ረጅም እድሜ ወንደሜ በጣም ቅን ሠው ነሕ ወላሂ በጣም አሠለቀሥከኝ በሠርግህ ቀን ለማማ ዝናሺ ያለህ ክብርረጅም እድሜ ወንደሜ በጣም ቅን ሠው ነሕ ወላሂ በጣም አሠለቀሥከኝ በሠርግህ ቀን ለማማ ዝናሺ ያለህ ክብር
በቅንነት ኑ ወደቤቴ
በጣም ስት ቅን ሰዉ አለ ከልጅ በላይ ትዳር ያማረ የሰመረ ፍሬ ያድርግለት ልጅ ይዉጣለት
እኔ እራሱ አለቀስኩ እንኳን ደስ አለህ ወንድም እናትህ ነው እሜመስሉት ትልቅ ሰው ነህ ከልብህ
ruclips.net/p/PLvYUFShXuAgoKMqTJ08TvKVN9xdnGTsRB ኑ ወደቤቴ
ዘኪ እሳቸዉን እንዲህ እንዳከበረካቸዉ እግዚአብሄር አንተን በዘመንህ ሁሉ ያክብርክ ዘመንክ ይባረክ
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ዘኪ! የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❣️❣️❣️
"ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።"
ምሳሌ 18:22
ቃላት የለኝም በእዉነት እግጊዚአብሔር የአብረሃምና የሰራ ትዳር ያድርግላችሁ ለእማማ ዝናሽ የልጃቸዉን ምትክ አንተን ሰጣዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አትለይምና እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ምልጃዋ ፍቅሯ በረከቷ ከናንተጋ ይሁን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ(አምላክ) የኛም የሰው ልጆች ቤዛ፣ባለፀጋ፣ሁሉን በቸርነቱ፣በፍቅሩ ብዛት የሚያኖረን፣ያኖረን መድሀኒት አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እናንት የዘመኑ የተግባር ኦርቶዶክሳውያን ክርስትያኖች😍
ዘኪ አንተ ብሩክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ገና ብዙበረከት ታገኛለህ የማማዝናሽ ምርቃት የሁላችን ምርቃት ዘመናችሁ ይባረክ።
የአብረሃምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ዘኪ ዝግ እማማ ዝናች ዳግም ተወለዱ እ/ር በከፍታ ቦታ ያኑርህ ከነባለቤትህ ።ድንቅ ነው በጣም ተባረክ አንተንም ተክተው እሳቸውን የሚንከባከቡ ወጣቶችም በጣም ጥሩዎ ናቸው ።
መልካም ኢትዮጵያንዊነትን ማለት ይሄ ነው የሰው ልጅ ብቻ አይደለም የኔ ብሎ ማሳደግ የሚቻለው የሰውንም እናት የኔ ብሎ በቀበል እንደሚቻል ባንተ አየነው ተባረክ
እስይይይይይይይ በእዉነት ደስ አለኝ እማማ ዝናሽ ደስ ብላቸዉ ስላየሁኝ ዘኪዬ የተ ባረከ ትዳር ይሁንልህ
Zeki አንካን ደሰ አለክ በማማ ዝነሸ ነው የማቅክ በጣም ጥሩ ሰራ እየሰራክ ነው በርታ congregation🙏🙏🙏
ፕእ አምሓረኛ ጎበዝ ኢካ ክክክክክክ ወይድማ ጎበዝ እኪ
ውለዱ ከበዱ ሺ ሁኑ የኔ መልካም እማማየ እድሜ ጤና ይስጥዎት ኑሩልን እንዴት መታደል ነው
ዘኪዬ በጣም ቅን ስው ነክ እናታችን እማማ ዝናሽ እዳስመረካቸው ያተም ትዳረ እመቤቴ ትባረክልክ
ተባረክ መልካም ጋብቻ ። እሳቸውም ሙሽራ መስለዋል። አብረውህ የሚሰሩትም መልካም እድል ይግጠማቸው። የምትሰሩት በጣም ልብ የሚነካ ስለሆነ የምችለውን አደርጋለሁ ። ሰላም ለህዝባችንና ለሀገራችን።
ዘኪዬ እግዚአብሔር ሰቶካል እኮ ሁሉን ነገር እድሜን ጤና ተመኘውልህ መልካም የትዳር ደመን ይሁንልህ
ዘኪዬ በደስታችሁ ተደስቼያለሁ። መልካም ጋብቻ የኛ ውድ ዜጋ
ውይ እደዚህ ቅን አስተሳሰብ ለሁላችንም ያድለን 🙏🙏🙏 ዘካርያስ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እስኪ ያላገባነውን ደግሞ እግዚአብሔር ያስበን የልባችንን መሻት ይስጠን 🙏🙏🙏
አንተ የተባረክ መልካም ሰው የልብህ መሻት ይፈፀም ማማ ዝናሽ ዕድሜና ጤና ይስጠዎች ዘኪ ውለድ ክበድ አንተ ምርጥ ሰው
እልልልልልልል እንኳን ደስ ኣለህ ዘኪዬ የኣብርሃምና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
በእውነት ዘክዬ ክብር ይገባሀል አክብረህ እናት አድርገህ እንዲህ እንዳሳመርካቸው እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔታየ እናት ትዳራችሁን ታሳምርላችሁ።። የማማ ዝናሽ ልጅ አልሞተም ።
ዘካርያስ ተገኘ ወርቅ እግዚአብሔር ትዳሯችሁን ይባርክ የማማ ዝናሽ አንድ ልጅ በጣም ድስ ይላል ።
Zeki,,,,you see what a poor Old Lady Blessing can do ? there is more and more Blessing coming your way Brother ! Congratulation Young Man !!!! May God Bless you !!!
እኔ እንዴት ነፍሴ እንደተደሰተች ወይኔ በስማም ደስ የሚል ሰርግ ልዩ በሆነ ፖሮግራም ያውም ከምንወዳቸው ከማማየ ከጋር እንኳን አለምህን አዩ እግዚአብሔርን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖
እንኩአን ደስ አለህ ወንድማችን እናታችንም ሳትሞት የልጇን ደስታ አየች
እናትም ከናትም በላይ ናቸው ረዚም እድሜ ለናታችን ። አሜን
ዘኪዬ ደስታህ ደስታቺን ነው እንወድሀለን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ
ተባርክ ዘኪ ለናታችንም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ፍጣሪ ያድላቸው ወልድክ ለመሳም ያብቃክ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያበቃዎት እማማ ዝናሽ ወንድማችን ትዳርሕን እግዚአብሔር ይባርክልሕ
ዘኪዬ እግዚአብሄር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ልጄ፣ እማማ ዝናሽ የልጆዎን ወግ ማእረግ ለማየት እንኳንም እግዚአብሄር እድሜ ሰጥዎት አሁንም ጨምሮ ይስጥልን፣ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ትዳርህን ጉልበትህንና ዘመንህን ይባርክልህ። አሜን አሜን
እማማ ዝናሸይ ማዓረይ 😋😋😋😍😍❤💯🧡💖💝🌷⚘🌻🌺🌾🌿dislike 👎 የምታደርጉት ግን ለምን ይሆን ምክንያቱም አንዳች የምታስጠላ ነገር አለየሁም ክፍዎች አንሁን እባካቹ የሰው ደስታ እና የሰው በጎ አድራጎት ያስደስተን 🙏🙏🙏
ምን ይደረግ የሰው ተፈጥ አስቸጋሪ ነው። ልቦና ይስጣቸው❤❤👈
እግዜአብሔር ይባርክ በጣም ቀን ሰዉነኽ
የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ያደርግላችሁ
ወለዱ ከበዱ እዳተ የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ
@@fekerayalew6218 Amen 🙏
Ewenet new betam yegeremal 🤔 lenegeru diabilose tekatele leza new kenat yawe ye diabilose new! Emama Zenashe yakebere GETA new Zekiye be EGEZEYABHIR lesachwe yetesete setota new 👈
ቅናት ካልሆነ በስተቀር ደግ ስራ ይበረታታል እንጂ እንዴት ይጠላል?
ልጃቸውን ዳሩ ማለት ነው እማማ ዝናሽ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርልህ ዘካሪያስ መልካም ትዳር ይሁንልህ
ወንድማችን ዘኪ መልካም ጋብቻ ጥሩ ስብእና ያለህ ልጅ ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
ምርጥ ወንድማችን ዘኪ ጋብቻቹ በእግዛብሔር ይባረክ የአብርሀም የሳራ ይሁንላቹ ዘመናቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ እንወዳቹዋለን💝
ያርብ የማታ እንጀራ ማለት ይሄ ነውእማማ ዝናሺየ ያረብ ከሠደት አውጣና የማያልቅ የሆነ የማታ እንጀራ ወፋቀን ውድ እህቶች ሠደት ላይ ያላችሁ በርደን ሠላማ የሆነችውን ረዚቅ ይወፍቀን
አሚን ማማ😘😘😘😘
አሚንንን ሁቢ ያረብ አላህ ይወፍቀንን
ኑኑኑኑኑኑኑ በቅንነት ውድ የሥደት እሕቶች ruclips.net/video/TKDxE7hgF1w/видео.html
አሚን ያረብ
እማማ ዝናሽለዘካራስ ተገኘ ወርቅ ያንስበታል የወለዱትም እንደዚህ አያከባከብም አተልዩነህ ተባረክ ትዳራቹ የተባርከይሁንላቹ እደዘካሪያስ እድትሆኝ ምኞታችነው መሻታቹ ይሳካላቹ ከፍበሉ
መልካም ትዳር ዘኪ ምርጥ ሰው እማ ዝናሽ ፈጣሪ አንተን ሰጣቸው ስወዳቸው እኮ እድሜ የሚሰጥ ቢሆን እድሜን ሁሉ ብሰጣቸው እረጅም እድሜ የእኔ እናት ዘኪ አንበሳ ፈጣሪ ያግዝህ
የድግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ዘኪዬ መልካም ትዳር የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ።
ዘካርያስ መልካም የትዳር ዘመን እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና እመኝለሁ
ዘኪ እና ቤቲ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ።
ዘኪ የማማ ዝናሽን ህይወት ቀይረኸዋል ።ልጃቸውን በሞት ቢነጠቁም አንተን የመሰለ ልጅ አግኝተዋል። አንተ እንደ ወላጅ እናት ነው የምታያቸውና የምትንከባከባቸው። እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ።በሰርግህ ቀን ያንተ ደስታ እሳቸውን መንከባከብ ነው።ይሄ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ትልቅ ፀጋ ነው ።ትዳርህ ያማረና የሰመረ ይሁን።አሜን!
Omg ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያክብርህ ያብርሃም እና የሳራ ይሆን መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏
አልፍ መብሩክ ዘኪየ የኔ ወንድም ደስ ብሎኛል አንተ ቅን ልጅ ነህ እንወድሀለን የዘመናችን ቅን ወጣት እማማ ዝናሺ ደስ ሲሉ አላህ የሰጣቸውን ውድ ልጂ አለሙን ሲያይ አብረው መገኘታቸው ትልቅ አለም ነው ለሳቸው ሲበሉ ቄንጥ አላቸው ጥንቁቅ እኮ ናቸው💜💋💋
ዬሄ ዛሬ አንደኛ ነኝ እማማን ሳላይ ውልፍት የለም ♥♥♥ዘኪ መልካም ሰው ኑርልን
Melkam gabicha yabieham tesara yeunilachu amen egezabeher yemesgen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal emeburihan ken lija tebarikachu amen amen amen
ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እግዚአብሔር የአብረሐምና የሳራ የመድርግላችሁ ዘኪዬ
Look at the beutfull Ethiopians together! YOU are The best, modern of for many Ethiopians::
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እግዚአብሔር ለሁላሽሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
ድሥላይኮች እጃችሁ ይቆመጥ የጤንነታችሁ ነገር ያሣሥበኛል
Amen Amen
Haaaaa
Kkkkk
@@hiwhiw1250 😁😁😁
@@hiwhiw1250 ከምሬነዉ
ክበሩ ዘራቹ ይባረክ የልባቹ መሻች መድሃኔዓለም ያሳካላቹ እኚ ሰትየዋን ከመሬት አንስታቹ ለዚ ማዕረግ እንዳበቃቹ መድሃኔዓለም በማይሻር መዝገቡ መልካም ስም ይፃፍላቹ
ተባረኩ ብሩክ ሁኑ።ትዳራችሁ የአብርሀምና ያሳር ትዳር ይሁን።
ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ።የነካችሁት ይባረክ።የረገጣችሁት ይለምልም።።ክፉ ነገር አያግኛችሁ።ጠላታችሁን እግዚአብሔር ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ።የልባችሁን በጎ ሀሳብ እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ።በደስታ በበረከት በሰላምና በፍቅር ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን
ሰላም ዘካርያስ እንኮን ደስ አለህ በጣም መልካም ልጅ ነህ ትዳርህ ይባረክ ። ለእማማ ጆሮቸውን አስመርምረህ ዶክተር የሚያስፈልጋቸውን የHearing aids ከነገረህ እኔ እልክላችኋለሁ ምክንያቱም ብዙ ግዜ ተጠግተህ ነው የምትነግራቸው ያደሞ በጣም አደገኛ ነው ።
ዘኪዬ የኔወድም የአብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እማማ ዝናሸዬዬ የኔእናት እንኳን ለዚህ አበቃወቶ ልጂዎት ወልዶ ለመታቀፍ ያብቃውት እድሜናጠጋን ይሰጠዎት
ዘኪዬ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ፣ በክብር በበረከት ያኑርህ፣ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንሁ ሁሉ ይባረክ፤ እኔ ስለአንተ ቃላት የለኝም፤ ትዳርህም የተባረከ ይሁንልህ። እማማ ዝናሽ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያላቸው።
ንብዓተይይይይይይይይይይይይ ምክልካል ኣቢኒ ወደን ከም ዝምርዓው ዘሎ ኣየ ዝፈጣሪ ክጥዕም ካብ ክንደይ ኩፉእ ነገር ኣውጺኡ ከምዚ ኣብቂዕወን ማማ ዝናሸየ ዘኪ ዘኪ ዘኪ መዓረይ ቃላት የብለይን ዕድመን ጥዕናን ምስ ኩሎም መሳርሕትኻ ወሊድኩም ሰዓሙ መርዓ ኣብርሃም ሳራን ይግበረልኩም ውለዱ ክበዱ ማዕተብኩም ኣጥቢኩም እሰሩ
እኔጃ ምን ማለት እዳለብኝ ማርያምን ሁሌም በ ደስታ በ ፍቅር ያኑራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
ዘኬ ተባርክ በጣም ቅን ሰወ ነክ እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርከው
የኔ ወንድም ዘኪ ተባረኩ ቤታቹ ይሙላ