እድል ይወሰዳል አቤት!? | እድልህ ተወስዱዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 214

  • @werkeaferahu
    @werkeaferahu  Год назад +63

    ወርቅአፈራሁ ነኝ።ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 Год назад +4

      እኛ ነን ማመስገን ያለብን

    • @samerasaleh7610
      @samerasaleh7610 Год назад +3

      Egzabher yakbrln werkaferahu

    • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
      @መቅደላዊትወልደሚካኤል Год назад +3

      እኛ ነን ማመስገን ያለብን

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад +4

      እኛም እናመሰግናለን ግን እስኪ ወርቅአፈራሁ ድጋሜ መምህርን ጋብዝልን እኔ በጣም በህይወቴ እየፈተነኝ ያለው ነገር በቃ አምሮየ ሁሌ ጭንቀት ክፉ ሀሳብ እንዲሁም ደግሞ ፈጣሪ ሲፈጥረኝ ፊዚካሊ አሳንሶ እንደፈጠረኝ ወይም ጉድለቴን ብቻ ነው ሁሌ እምእሮየ ውስጥ እሚነግረ እረፍት የለውም ሌላው ደግሞ ሰው እፈራለሁ ለዛም ብቸኝነትን እመርጣለሁ እባክህ ጥያቄችንን አቅርብልን ወርቅየ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Год назад

      እግዚአብሔር ያክብርህ በዚህ ዘመን እንዴህ ፀንቶ መገኘት መታደል ነው እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Год назад +74

    መምህር ተስፋዬ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የምያስተመር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ...

  • @የገብርኤልልጅነኝከታገሡት

    ያልተዘመረለት ምርጥ ጋዜጠኛ እንደሥምህ ወርቅ ሁሉም እዳተ እንዲሆኑ እንመኛለን መምህራችን እንኖድሀለን ሁለታችሁም ምርጥ ዘመኑን የዋጃችሁ ናችሁ ፈጣሪእድሜና ጤናይሥጣችሁ

    • @chaltuchaltu4743
      @chaltuchaltu4743 Год назад

      Awon wada ewinati mamaxa yelemi maqati yefalage ye edili ayafomi kawaqebati ❤❤❤❤laki sapakirasi adargalo barta

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 Год назад +38

    መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልህ 30,60,100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ጋዜጠኛው ወንድማችን ክበርልን

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Год назад +23

    መምህር ተስፋዩ እና ገጠኛ ወርቅ አፈራው በጣም ምወዳችሁ ማከብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጸጋ ጥበቡን አብዝቶ ያድልልን መምህር ተስፋዬ የማቱሳላን እድሜ ያድልህ

  • @TsigeWelde
    @TsigeWelde Год назад +31

    አንደበታቹ ማር ነው አንድም ነገር ከአፋቹ ጠብ አይልም ሁለታቹም እምወዳቹ ምርጥ ዘመኑን የዋጃቹ መምህራንኖቻችን ናቹ respect❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +11

    ጋዜጠኛ ወርቅዬና መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ የማከብራችሁ ድንቅ የተዋሕዶ ልጆች ዘመኑን የምትዋጁ በመሆናችሁ እድለኛ የሆነ ይጠቀምባችኋል።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +8

    መምህራችን ምናለ ሁሉም ሰው ቢድን ትምህርትህን ሰምቶ ያንተን ልፋት እና ድካም በከንቱ አይቅር ብዙ ነብሶችን የሚያድን ይሁን በመጨረሻም ፅጋውን እና በረከቱን መድሃንያለም ያድልልን ጋዜጠኛውም ተባረክልን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Год назад +14

    ውዱ መምህራችን በምን ቃል ይገላፀል አንድ በታ ርቱ ነዉ ፍትፍት አድርጎ ያጎርሰል ፈጣሪ አምላክ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +3

    በጣም በጎ ያደረኩለቸው ፣በመንፈሳዊ ህይወት ያሳደኩቸው ሳይቀሩ ተቀይረው ጠላት ይሆንብኛል !!!እድሜ ለመምህ ግርማ ችግሩ ተጋልጡል። የወርቅ አፈራሁ ገጠመኝ ከምቀኛ መተተኛ ሴት ነው የእህቴ ባል እያንዳንዱን ነገሬን እየተከታተለ ሚስቱን፣ ልጆቹን ኑሮውን በእኔ እድል እውቀት ነው የሚያኖረው !!! ተመሳሳይ ነው ።

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 Год назад +3

      አቤቱ የሰው ልጅ ክፋቱ ማለቂያ የለውም አይዞሽ የነ መምህር ተስፋዬ ትምህርት አንቅቶናል በርቺ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Год назад

      @@paolodariogadaleta4421 በዚህ ጩካኝ ሰው ጥሎት ለሚሄደው ሀብት ብሎ ስው በሚሳብድ በሚንከራትትበት ዘመን መምህርን ያቆመልን እግዚአብሄር ይመስገን !!!የገዛ እህቴ ያውም ያሳደገችኝ በጣም የምወዳት ……

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @habtamudachasa8166
    @habtamudachasa8166 Год назад +14

    በ መምህር ግርማ ና መምህር ተስፋዬ ትምርህት እጅግ በብዙ ተለውጠና በ እኛ ቤት ውስጥ ጨሌ; እውቃቢ ና ቦርንትቻ አምልኮ ይካየድ ነበር የመምህር ግርማ ና መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ህይወታችን ከዳብሎስ ነጥቆናል
    የእውነት ስለነኚ መምህራን ምን እንደምል አላውቅም እጅግ ድንቅ ነገር ነው በእኛ ቤት የሰሩት ከበኣድ አምልኮ አውጥተውን እግዚአብሔር ይመስገን ለ ቅዱስ ቁርባን አበቁን.

    • @brkti2123
      @brkti2123 Год назад +2

      ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn Год назад

      ​@@brkti2123amen

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn Год назад

      Amen

    • @Hiwet3589
      @Hiwet3589 8 месяцев назад

      ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን በእውነት❤

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ጋዜጠኛ ወርቅ በጣም እናመሰግናለህ
    አብራችሁ መስራታችሁ እዴት ደስ እዳለኝ እቁወቻችን ናችሁ በርቱልን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Год назад +4

    እንኳን መጣህ ዉድና የዘመኑን ዋጁ መምህር ለማማከር የማያስፈራ ወጣት ሁሉንም ማህበረሰብ አዋቂ ባህል የሚረዳ ልበ ቅን ሩህሩህ መምህር ተስፋየ አበራ አንተን ያገኘሁባት ቀን የተባረከች ናት ልብ ላለዉ ልብ ይሁነዉ እድሜና ፀጋ ጨምሮ ጨምሮ እመኛለሁ ገና ብዙ ትምህርት እንማራለን

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Год назад +12

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም መምህራችን ሺ አመት ኑርልን❤😢

  • @Embete-
    @Embete- Год назад +9

    ካባዱ ነገር በምንም ይሁን በምን ከሴትዬዋ ላይ የተነሳው መንፈስ አንተ ጋር እንዳለ እናእንደሌለ መፈተሽ ነው በርታ ጋዜጠኛ ወርቅ ። ማናችንም ይህን ነገር ተሸክመን መኖር አንፈልግም እግዚአብሔር ይጠብቀን ይርዳንም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      እረ ሁላችንም በሽተኞች ነን እህቴ እኔማ በቁሜ ልሞት ነው

    • @Embete-
      @Embete- Год назад

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 98 ፐርሰንት ተይዘናል እማማዬ እናታችን መልአኩን ይዛ ትድረስልን። አይዞሽ በርቺ ከባህር ውስጥ ወደ የብስ ወይም ምድር ለመውጣት መፍጨርጨር ሂደት ግድ ያስፈልጋልና እንበርታ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Egziabher Amlak Ale Ayzogn, Be Tselot mebrtat new

  • @bestlyrics3226
    @bestlyrics3226 Год назад +3

    መምህር ለኔ በግሌ በጣም ተምሬበታለሁ ተባረክ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Год назад +3

    በዚ ቃለ መጠይቅ ውስጠረ እኔም ጠቃሚ ነገር አግኝቸበታለሁ!!

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Год назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህ። ከመምህር ተስፋዬ ጋር አብራችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Год назад +4

    ይደንቃል ከ ሰምንት ሺህ በላይ የሌላ አምነት ተከታዮች አንደተመለሱና ከዚያ ውስጥ ሁለትመቶ የማይሞሉት በክርከር ተመልሰውልኛል ሲል መንያህ መናፍስት ሴራን ሰው ሁሉ ቢረዳ በቀላሉ ሊድን አንደሚችል ተመገንዝቤያለሁ ።መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @selam801
    @selam801 Год назад +5

    በእውነት በጣም ደሰ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Год назад +3

    ምርጥ መምህር እድሜ ይስጠው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +7

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን አምላክ ቅዱሳን አገልግሎታችሁ ይባርክ በረቱልን

  • @workubirhaniegebeyehu4673
    @workubirhaniegebeyehu4673 Год назад +3

    One of the best Orthodox teachers ever existed.

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +9

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን እምንወዳች እምናከብራች ወንድማቻችን ፀጋውን ያብዛልህ የኞ እንቁ መምህራችን❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Год назад +2

    ጋዜጠኛ ወርቅአፈራው እና መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ! ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም በርቱ

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Год назад +4

    ይገርማአል የሚገርም ትምርት ነው

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +3

    የኛ ልዩ መምህራኖች ተባረኩልኝ መምህር ተስፋዬ በቤቱ እንግዳ የሆነ ድንቅ ሰዉ 🙏🙏

  • @anileyte207
    @anileyte207 Год назад +3

    ከመምህር ተስፋዬ ጋር ያደረከዉ ቆይታ እጅግ በጣም ድንቅ ነበር በግሌ ብዙ አስተማሪ ነገር ያገኘሁበት ነዉ የኔም ጥያቄ ተመልሷል እኔም አይምሮ ዉስጥ ይመላለስ የነበረ ጥያቄ ነዉ የጠየከዉ መምህርም ግሩም የሆነ መልስ ነዉ የሰጠዉ በርታ ወርቅአፈራዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @alebotube591
    @alebotube591 Год назад +2

    ወርቅ በጣም በርታልን ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ከእውነት ጐን መቆም በጣም ከባድ እና ዎጋው ደግሞ ከላይ ስለሆነ እስከመጨረሻው ያፅናህ ድንግል ማርያም ትቁምልህ

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው Год назад +2

    አይን የሚገልጥ ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው የተማርኩት ❤

  • @yeneneshadefres1764
    @yeneneshadefres1764 Год назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅዬ ትክክለኛሰውን በወቅተ
    ቱነውያቀረብከው እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemfiseha3037
    @betelhemfiseha3037 Год назад +2

    የኔ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ደረሰልኝ😢😢

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 Год назад

      እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!🤲🏼

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 Год назад +1

    ሰላም በእውነት አንጀት የሚያርስና ህይወታችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ትምህርት ነው።። በድናችን ነው ያለው ማለት ነው ።።በመናፍስት አሰራር ሁላችንም ደንዝዘናል።።ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ሰይጣናዊ አሰራር በደሙ ይሸፍነን።።ስለ ት/ምህርቱ ከልብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sadoetayegulilat8118
    @sadoetayegulilat8118 Год назад +2

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ነው የማከብርህ ።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ

    ሰላም እዚቤት እንዴት ዋላቹ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @menderin4228
    @menderin4228 Год назад +2

    ወርቅሻ የተባረከ ቆይታ ነበር ያደረጋቹት። ሌላም ግዜ ከመምህር ጋር እንድትመለሱ ምኞታችን ከፍ ያለ ነው እናመሠግናለን።

  • @artflow216
    @artflow216 Месяц назад

    በጣም ደሰሰ ይምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እዕደመ ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 Год назад

    ከምር መምህሬ ደስነው ያለኝ ምናለ በተለያየም ሚድያም ቃለ መጠየቅ በተደረገ ብዙህዝብ የጭፍን ጥላቻ ስላለባቸው እውነታውን ባወቁ የኔ እንቁ መምህር በእውነት ገዝህበላ ታረጋለህ በርታልን❤❤❤❤

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Год назад +1

    ስታምሩ ሁለት የተዋህዶ እቁወች❤

  • @eluabebe3831
    @eluabebe3831 Год назад +3

    ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እና መምህር ተስፋዬ አበራ እንኩዋን ደህና መጣችሁ። ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱልን። እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን አሜን

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Год назад +1

    መምህር እውነት አመሰግናለሁ። እኛም ተማርን እኔም የገጠመኝ ነው እስኪ መምህር ስለእድል መወሰድ በተጨማሪ በሰፊ ብታብራራልን ከነመፍትሔው።

  • @MeserMissy-xm1ip
    @MeserMissy-xm1ip Год назад +1

    በጣም ደስ የሜል ወየይተ ነበር ፈቀራችሁ ደስ የላል ሰላማችሁ የቤዛ 🙏❤️❤️

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Год назад +1

    ወርቅአፈራሁ እና መምህር ተስፋየ መምህራኖቻችን እጅግ እናመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    መምህርየ አንተንና መሰሎችነህን እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ለውጥ አምጥተናል አብዛኛወቻችን በተለይ እኔ በእውነት

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад

    እግዚአብሔር ክመስገን አሜን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እዲሁም ወድማችን አሜን ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይህንን አዉቀት ያለዉን ግዜዉን የዋጀ መምህራችን ነዉ አንግዳህ ጆሮ ያለዉ ይስማ ከአገዚአብሔር ጋር ያልሆነ አንዴት ሊያስተዉል ይችላል ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ ከሳድስ ጋር ዘወይንዬ ከገባቸዉ መምህራን ጋር አዉነተኛ የኦርተዶከስ አባቶች ጋር የምታስተላልፉት ትዉልድን ሀገርን አያተረፉችሁ ናችሁ ልኡል አግዚአብሔር በስራችሁ ሁሉ ይቅደም አዉነትን መከተል መከራ ቢበዛም በአመቤታችን ምልጃ በመላኩ ቅድስ ሚካኤል መላኩ በቅድሰ ገብርኤል በመላኩ ቅድስ ሩፋኤል በመላኩ ቅድስ ኡራኤል በፃድቃን በሰማአታት ምልጃ ይታለፋል

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад +1

    እግዚአብኤር ይመስገን በእውነት ግሩም ውይይት ብዙ ነገር ተምረንባችዋል እንደናንተ አይነት ብርቱዎች ስለሰጠን ከተኛንበት ስላነቃን ክብር ለድንግል ልጅ በርቱልን ጥምረታችሁ ለኛ ጥሩ ነው መምህራችን ስንቱ ተርድቶ ይሆን ስለእድል መወሰድ እኔ እንኳን አሁን ስነቃ ነው ማስተዋል የጀመርኩት ከራሴ ጀምሮ እህት ወንድሞቼ ዘመዶቼ ከሰው በላይ እንሰራለን ግን ምንም የለም ከሰው በፊት ጀምረን እኛ እዛው ነን ሰው ጥሶን ይኤዳል አሁን ግን የቡዳ ዛር መንፈስ ድሮ የሚመለክ እንደሆነ ተረድቻለሁ ነቅቻለሁ ከእግዚአብኤር ጋር እየተጋው ነው እና አሁን ሳስበው ምን ያክል ሰው እንደተሸወደ ዝም ብለቀ ብቻ እድሌ ነው እያለ የሚያማርር ብዙ አለ ሁሉን ወደመስመር ያምጣልን እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርለን ለናተም የድካማችሁን ዋጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ❤❤

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Год назад +1

    ፀጋውን ያብዛልሕ መልስ እመብርሐን ትጠብቅሕ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад +2

    ወረቅአፈራሁ ሚዲያክ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት አለብን።🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን

  • @ermiasnegash2383
    @ermiasnegash2383 Год назад +1

    በእውነት ሁለታችሁም እግዚአብሄር ይባርካቹ የምታቀርቡት ትምህርት የተለየ ነው በርቱ

  • @ManeDamena-py9vw
    @ManeDamena-py9vw Год назад

    መምህሮች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው። ጥሩ ተምህርትነው

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +1

    ብዙ ትምህርት ወስደንበታል እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад

    እውነት እናንተን የሐሰለ መምራን የነቃ ሰውን የሜአነቃ ዳቤሎስን አስጨናቂወች በራቱልን

  • @SelamMeme
    @SelamMeme Год назад +3

    የኜንም ችግር ነው የፈታህልኝ እግዚዓብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእና ልጅው ትጠብቃችሁ በእውነት በጠም ደስ የምል ትምህርት ነው ቃለህይውት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @kokyberhe7785
    @kokyberhe7785 Год назад

    ወርቃፈራሁ እንዲሁም መምህር ተስፋዬ እግዚኣቢሄር ይጠብቅልን እናመሰግናለን♥♥♥

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ❤

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁለታችሁንም አብሮ መገናኘት በጣም ደስ ብሎናል እንደናንተ ያሉ አስተዋዮችን ያብዛልን። መምህርዬ በረታልን መድሐኒአለም ካንተ ጋር ይሁን።

  • @seidseid3234
    @seidseid3234 14 дней назад

    ጥሩ ትምህርት ነዉ thanks

  • @tenagnegemeda5955
    @tenagnegemeda5955 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምሬለው መምህር በታ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ እንቁ መምህር
    መምህር የሚለው ትክክል ነው አንዲት ጉረቤታችን የታመመች መተት ተደርጎባት ነው ግን እናቲቱን ቡና እያፈላሽ ተለማመኝ ተብላ ቀይ ጥለት ያለው ቀሚስ ለብሰው ነው ሲለማመኑ የነበር ግን ልጅቱን ወይ አልተሻላት አይኗን ደፈነና ወደማይቀረው ሞት ሄደች😢😢

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በርቱልን በፍቅር ስትወያዩ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን ህዝባችሁን ከጥፋት እየታደጋችሁ ነው♥♥♥♥

  • @selamawittekle1375
    @selamawittekle1375 Год назад +2

    ደስ የሚል አጠያየቅ ቆጆ( ጥሩ) መልስ ❤❤❤

  • @mimiselam8749
    @mimiselam8749 Год назад +1

    የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Год назад +2

    አዎ! ሶስትም አራትም ሰዉ ማንቃት ትልቅ ነገር ነዉ ❤❤❤ በርቱልን

  • @meseretwudneh
    @meseretwudneh Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ተምሬአለሁ

  • @mezmur5094
    @mezmur5094 Год назад +6

    እድልህን እንዳልዎስደው ብሎ blackmail ያደረገኝ ደብተራ አለ። በፀሎት አግዙኝ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Год назад +2

      እግዚአብሔር ያግዝህ ወይም ያግዝሽ እግዚአብሔር የያዘ ይንገዳገዳል እንጂ አይወድቅም በፀሎት በርቱ።

  • @davidmant4730
    @davidmant4730 Год назад

    መምህር እናመሰኛለን ወርቅ አፈራው በርታልን ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ድምጽ ብዙም አይሰማም ለወደፊቱ ቢስተካክል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @EmbroiderySoftwares
    @EmbroiderySoftwares Год назад

    ወድማችን ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    ሚገርም ትምህርት ነው መምህር እንድሁም ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እናመሠግናችሗለን እኔም በእድል መንፈስ እየተሠቃየሁበት ስለሆነ መልሱ ተመልሶልኛል

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፀጋውን ያባዛላቹ።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እግዚአብሔር እደሜ ጤናው ይስጥልን

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    ወርቅ በእውነት እናመሰግናለን በርቱልን መምህር አንተንም እግዚአብሔር አዳምን አበዙት ይሰጥህ ❤❤❤

  • @TsigeWelde
    @TsigeWelde Год назад +2

    ድንቁ መምህራችን እንኩአን ደና መጣህልን

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 Год назад

    መምህር ተስፋዬ አልጠግበውም እኮ ደስ እሚል ቃለመጠይቅ ነበር የኔም ጥያቄ ነበር

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    መምህርየ የኔ አስተዋይ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሁለት ምርጦች❤

  • @dewelzeorthodox3170
    @dewelzeorthodox3170 7 месяцев назад

    ወረቅዬ እባክህ እናቴን ለረጅም ጊዜ ያማታል በመተት የእናቴን ዕድል አዕምሮዋንም ጭምር ተወስዷል ለ3 ዓመት ፀበል ነዉ ያለችው እባክህ መምህር ተስፋዬን አገናኘኝና መፍትሔ ከአለዉ አናግርልኝ ስለ እናትህ አምላክ ብለህ ለእናቴ ድረሱልኝ ሌሎቻቹ ደግሞ ወለተ ሥላሴ ተብላችሁ በፀሎት እናቴን አስቧት

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለናንተ

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ሀይሚየሰመአቱቅዱስጊወርጊ

    የኔም ጥያቄ ይህ ነው በተለይ በትዳር ህይወት ላገባ ሁሉን ነገር ጨረሼ ባላወኩት ነገር ፍርሶርስ ይላል

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Год назад

    ፈጣሪ ይመስገን መምህር ተስፊዩ👏👏👏👏

  • @meta9756
    @meta9756 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

    • @meta9756
      @meta9756 Год назад

      ውድ መምህራችንን ስለጋበዝክልን

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞች

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 Год назад +1

    Betam tiru timhiret konjo ginizabe silaschebetachihun Egziabhere yimesigen bertu

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 Год назад +1

    Mirxi mamir abirato fafito magosi bazi zamani liyu mamir Mamir tasifaye abbara tabaraki❤❤❤

  • @Agertiku
    @Agertiku Год назад

    Emegerme newe yerasene newe yeteyekew melesuneme agegehuge Amesegenalehu !

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ Год назад +2

    መምህር ተሰፍይ❤❤❤❤❤

  • @yibeltalyohannes2949
    @yibeltalyohannes2949 Год назад +1

    ጋዜጠኛና ደራሲ ወርቅ አፈራው
    ምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አስተማሪ
    እንዲሁም ለትውልዱ አስበህና ተጨንቀህ ስለምትሰራ ሳላመሰግንህ አላልፍም

  • @Ggg-em2cw
    @Ggg-em2cw Год назад

    እኳን ሰላም መጣችሁ በጣምምም ደስስ የሚል ቆይታነበረ እግዚአብሔር እርሜ ከጤናጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 Год назад +1

    ወርቅዬ እንኳን የራስህን ሚዲያ ለመጀመር አበቃህ:: አንተ አሁን አሉ ከሚባሉት ሚዲያዎች በሙሉ የተሻለ እውቀትና ዝግጅት እንዳለህ ገና ድሮ በሚገባ አውቃለው:: ነገር ግን "ጊዜ ለኩሉ" እንዳለው ታላቁ ቅዱስ መፅሀፍ አሁን ያንተ ጊዜ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳክ:: ስለ መምህር ተስፋዬ አበራ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል:: በዚህ ክፍ ዘመን ከመጥፋታችን ለመታደግ በትክክል ከፈጣሪ እግዚአብሔር የተላኩልን ያህል ነው የሚታየኝ:: ልክ እንደስማቸው ለኛ ለጠፋነው የተስፍችን አብሪ ብርሀን የሆኑ " ተስፋዬ አበራ" መሆናቸውን ሳየው ደግሞ በጣም እገረማለሁ:: እግዚአብሔር የእድሜ ዘመናቸውን እንደማቱሳላ እብዝቶ ይህንን ህዝብ እንዲያድኑልን ይርዳቸው:: አንተንም ወርቅዬ የስራ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ:: የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት የቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎትና ምልጃዎ ከሁላችን ጋር ይሁን:: አሜን!!!

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Год назад

    መምህር እግዚአብሔር እውቀታቹን ያስፋልን አሁንም

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x Месяц назад

    እናመሰግናለን በውነት የምፈልገውን ጥያቄ ነው የጠየክልኚ ከልብ እናመሰግናለን መምህራቺን በርታልን

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Год назад

    እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት ሁላቹ መምህራችን በርታልን ከጎንህ ነን❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Год назад +1

    ወርቃፈራሁ ።❤❤❤