መ/ር ተስፋዬ አበራ የነገረንን ጉድ ተመልከቱ!ለእነትዝታው ሳሙዔል አሳልፈው ሰጡን!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 999

  • @faysal_tahir.2045
    @faysal_tahir.2045 Год назад +185

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቶች እከታተላለው ሳድሶችንም እንደዛው በርቱ

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Год назад +2

      በርች እማ የምታቂዉ እዉነት ሥለሚኖርሽ ነዉ እኮ ሠዉን እምትወጅዉ እማ። ግን እኛጋ እርሥ በርሳቸዉ መባላት ጀመሩ ግን እዉነትን እሚያዉቅ ይመሠክራል

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

      በርቺ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሸ

    • @tigistensermu99
      @tigistensermu99 Год назад +1

      ይጠቅምሻል ውዴ ተማሪ❤

    • @axumawit140
      @axumawit140 Год назад +5

      ጎቦዝ ነሽ ይህ ትምህርት ሀይማኖት ኣይለይም ምክንያቱም የጥንት ጥላታችን የሴጣን ምሰጥር ሴራ ምገለጥበት ስለሆነ❤❤❤

    • @user-lt2xv4rm1u
      @user-lt2xv4rm1u Год назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +508

    የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ ረቡኒ❤❤

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Год назад +81

    መረቡን ወደ ጥልቁ ያጣለውን መምህራችንን ስላቀረብክልን #እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ ይልማ በርታልን እናመሰግናለን 👏

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Год назад +1

      እውነት ነው። መረቡን ወደ ጠፋን ተጥሎ ኣውትጦናል።

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +226

    በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ምክንያት እጅግ ህይወቴ ተለውጧል የቤተሰቤ ህይወትም ተመስገን ንድንነቃ አድርጎናል ማነው እንደኔ በመምህር ትምህርት የተለወጠ?

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад +2

      እኔም 🕊

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Год назад +5

      እኔም አለሁኝ ውዴ ግን አሁን ላይ ሰንፋለሁኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እያልሽ

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Год назад +6

      @@user-jo7qy9rg9r የማይረሳ አምላክ ያስብሽ መድከም የልብሽም ብርቱ ነው መሆን ያለብሽ ከነቁ በኃላ መገዳገድ የለም👏

    • @chinach4522
      @chinach4522 Год назад +1

      እኔም❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Год назад +1

      ውይ በድንግል እኔግን ገና መስማትም ስጀምር ይሰለቸኛል ምን ላድርግ ምቀሩኝ

  • @mametube793
    @mametube793 Год назад +112

    አለን ተማሪዎቹ የኔ እንቁ መምህር ጋዜጠና አብይና መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምዎዳችሁ መምህራችንን ስለጋበዝቅልን በጣም እናመሰግናለን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Год назад +97

    ኑ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አዳምጡ ❤

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Год назад +47

    መምህር ተስፍየና አብይ ይልማ ለሃገራችን የሚየስፈልጋት ንቁ መምህራን ነቹ አግዚአብሄር ረጅም አድሜ የስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +68

    በጣም የምወደው መመህር ተስፋዬ አበራ በተደጋጋሚ ብትጋብዙልን በጣም የታደለ ሰው ነው የማይሰለች የማይጠገብ አነጋገር ያው ምርጥሰው እንደ እኔ በመ/ር ተስፋዬ አበራ ህይወቱ የተለወጣችሁ እስኪ ላይክ አድርጉ።

    • @bharadam550
      @bharadam550 Год назад +1

      ልዑል እግዚአብሔር ነው ለዋጭ እሱ ለአጋንንት አይደለም እንዴ የሚሰራው ስዕል እየሳለ የሚሰግዱ ቆሻሻ የዲያብሎስ ልጅ ናችሁ😅😅😅😅

    • @pets8881
      @pets8881 Год назад +1

      ​@@bharadam550aganint menchachat jemere, engdih ketelewtn mn taregewaleh mekenatu nw😂

    • @pets8881
      @pets8881 Год назад

      ​@@bharadam550awo bedenb ensegdalen, amro ketedefene kelalum neger meredat aychalem😅. This is so easy to understand. Hule lemn ende addis endemtawerut aygebagnm😂

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o 5 месяцев назад

      ስድብ የናተ ነው እግዚአብሔር ይግስፅህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 Год назад +75

    መምህር ተስፍዬ አንተን በዚ ዘመን ያስነሳህ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በርታ 👏👏👏🙏

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Год назад +1

      እኔ ሀይላይት ብቻ ነው የምሰማው ግን ሳስበው በጣም በዚህ ዘመን ተፈላጊ ወንድማችን ነው

    • @aragie7936
      @aragie7936 Год назад +1

      ሳክስ የሆነ ሰው ነው ብሮ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +155

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወንድማችን መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰገናለን በእውነት መምህርዬ ፀጋው ያብዛልህ

    • @samrawitmsganaw
      @samrawitmsganaw Год назад +2

      Gobez wendme antem wedefit gobez astemari thonaleh hulgze ayihalew hulgze programun tketatelaleh berta wendem antem keftari erdata gar Kelbh sewchi yemtkeyir yadrgh

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад

      @@samrawitmsganaw አሜን፫

    • @selam801
      @selam801 Год назад

      አሜን፫ ዳዊትዬ የምር በጣም ነው እማድንቅክህ በርታ❤

    • @onewarit
      @onewarit Год назад

      የመፀሀፉ ስምና የሚገኝበትን

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Год назад +62

    መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ መምህር አብይ ይልማንም እንደዛው እድሜ ጤነ ይስጣችሁ ።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Год назад +27

    መምህር እና ጋዜጠኛ እንቁ መምህራችን አብይ ይልማ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኢትዬጵያ እንቁ እውነተኛ ልጆች ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +25

    ሁለት እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏❤️🇪🇷

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +59

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን በረከት ረድኤት ጸሎት መልጃቸው አይሀየን አሜን

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад +1

      አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @elsahagose2201
      @elsahagose2201 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ugyugyytgty9690
      @ugyugyytgty9690 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 Год назад +16

    አቤት ዛሬ አርሰናል ከማንቼ ነው የመሰለኝ መምህር ተስፋዬ የልዩዎች ሁሉ ልዩ የዘመኑ መዋጀት ምሳሌ ቅድስት ቤተክርስቲያኔን የበለጠ እንድወዳት ያደረገኝ የኔ እንቁ ብዙዎች መምህራን ካንተ ሊማሩ ይገባል

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Год назад +23

    ሁለትዘመኑን የዋጁ መምህሮች እንኳን መጣችሁልን መምህራችን አብይ ይልማ እናመሰግናለን ስለጋበዝክልን❤
    በመምህር ተስፋዬ ትምህርት አግኝተናል ንሰሀ ገብተናል እግዚአብሔር ሲፈቅድ አገራችን ስንገባ እንቆርባለን ቢያንስ በአካባቢያችን ያልነቁት እዲነቁ ያቅማችንን እንሞክራለን እዛው ድረስ በእውቀትም በጾም በጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር እየጣርን ነው በርሱ ቸርነት
    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @legese103
    @legese103 Год назад +46

    መምህሮቻችንና አንቂዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    በነፃ ሰንት ነገር ተማርን!
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
    ከእሰራኤል ሁሌም ነው የምንሰማችሁ❤

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад +16

    መምህር ተሰፈዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ ሁላችሁንም ይጠብቃች ጥላቶቻችሁን በሰይፉ ይቆራርጣቸው አሜን 🙏🙏🙏

    • @ferahiwetayaliwu5
      @ferahiwetayaliwu5 Год назад

      Amen yekoraetachew yekenat menfes yesferbachew hulu be memher tesfay lay yetnsutn yansaln

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Год назад +51

    ደሞ መምህርን ስላቀረባቹ ደስ ብሎናል ሁሌም አቅርቡት

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Год назад +64

    መምህር ተስፋዬን የሚቃወሙ ሰዎች እራሳቸው ችግር አለባቸው 100%

  • @elsabogale4444
    @elsabogale4444 Год назад +20

    አብይዬ እግዝያብሄር ይባርክህ!!!!!!!! መምህርዬን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል::

  • @Tizita341
    @Tizita341 Год назад +18

    መምህር ተስፋዬ መምህር አብይ ረጅም እድሜ እመኛለሁ የዘመኑ መምህርተስፋዬመምህርአብይእረጅእድሜእመኛለሁ የዘመኑ አንቂዎች❤

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Год назад +18

    ገብተናል ገብተናል የኔ እንቁ መምህር ተስፋዬ ስለመጣህልን ደስ ብሎኛል መንፈሳዊ ህይወቴ ላይ እንድጠነክር እንድበረታ ያደረገኝ መምህር ነው ።መምህር አብይ ይልማ እናመሰግናለን ዘመኑን የዋጃችሁ መምህር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Год назад +20

    ሁለት ምእርጥ ወንድሞቻችን ክፍ አይንካችሁ ❤

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Год назад +11

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር በመምህር ተስፋዬ እና በመምህር ግርማ አስተምሮ ብዙ ምእመናን ሀይማኖታችንን በሚገባ ጠንቅቀን አውቀን ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን አስተምረውናል የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ፆም ፀሎት ስግደት ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል እግዚአብሔር ከኔ ከሀጢያተኛው እድሜ ቀንሶ ለአባቴ መምህር ግርማ እና ለወንድሜ መምህር ተስፋዬ ይስጣቹ🙏🙏🙏

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Год назад +13

    መምህር ተስፋዬ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Год назад +15

    ውድ መምራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ባንተ ጸጋ ብዙ የተኛን ሠዎች ነቅተናል የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶን ማጣጣም የፈለገ መምህርን ይወደዋል ስለጋበዝክልን እናመሠግናለን

  • @user-ko9wp5ls4o
    @user-ko9wp5ls4o Год назад +13

    ቀጣዩን ክፍል በፍጥነት እንጠብቃለን መምህራኖቻችን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @warined6646
    @warined6646 Год назад +16

    አስተማሪ መካሪያችን እንኳን ወደዚህ መስኮት ደግሞ በሰላም መጣህ። ሙስሊም ነኝ ግን ካንተ ተምሬያለው መፍትሄም አጊንቻለሁ ብዙዙዙዙዙዙዙዙ ህዝብ ሲሰማህ ሲመለከትህ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Год назад +14

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከእኔ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ ቅዱስ ሩፋኤል መላአኩ ይጠብቅህ ሳድሶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ያብርታችሁ እርግጠኛ ነኝ ከመምህር ጋር እስከ 10 ክፍል ይኖረናል እንወዳቻዋለን ሳድሶች በርቱልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Год назад +22

    በመምህረ ትምህር በውትድርና የውስጥ ያሉ ወንድሞቻችንና ሴት እህቶቻችን ትምህርቱን ለአንዱ ብቻ ልከለት ወደ 60 ምናምን ወታደር ተጠምቆዋል 7 ቱ ከስጋራ ሱስ ተመልሰዋል አንድ ቀን ይመሰክሩልህ ይሆናል ❤❤❤

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mekidesshimelis5371
      @mekidesshimelis5371 Год назад +1

      እግዚያብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Год назад +18

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጣቸው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbateDegen
    @AbateDegen Год назад +10

    መምህርየ በአንተ ትምህርት ህይወቴ ተቀይሮል በዙነገር እዳዉቅ አድገኸኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +34

    መምህር ተስፋዬ አበራን 24 ሰዓት ብሰማ አይሰለቸኝም መ/ር አብይንም
    እንደዛዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @sabagebremariam7095
    @sabagebremariam7095 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን! ሁለታችሁንም አንድ ላይ ማየት ምኞቴ ነበር። በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያውያን 💐💐💐

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Год назад +20

    መምህርን ሳየዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ጥምረታችሁ ልዩ ነዉ ቀጥሉበት ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +5

    መምህረ ተሰፍዬ መቷል የመምህረ ተሰፍዬዬ ተማሬዎች ዬት ናቸው ሰላየንህ ደሰ ብሎናል እግዚአብሄር ይመሰገን ተሸሎታል

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Год назад +9

    የኔ ውድ መምህር ህይወቴ እንዲህ እንዲያምር እና እንዲቀየር ምክንያት የሆነኝ እንግዲህ ያንተ ትምህርት ነው ።እድሜና ጤና ፣ፀጋውን ያብዛልህ።❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Год назад +13

    እንኳን በሰላም መጣህ ረቡኒ እንዲሁም ወንድማችን አብይ የምር እኔ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ብዙ ነገር አውቅያለሁ ተለውጫለሁ ማነው እንደኔ ከልቡ እምወደው❤

    • @user-eb6nh3yj8g
      @user-eb6nh3yj8g Год назад

      እኔ ከአንቺ በላይ ነው የምወደው❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Год назад +10

    የምወድህ መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ ከነ መላው ቤተስብህ ❤️❤️❤️
    ወላዲተ አምላክ ትባርክህ.

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 Год назад +8

    መምህር ተሰፋዬና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እጅግ የምወዳችውና የማከብራችው መምህራኖች በናንተ ጥሩ እውቀት እግኝተናለ እግዝአብሔር ይጠብቃችው

  • @ABK738
    @ABK738 Год назад +7

    ዋው እንዲህ አንድ ላይ ሰናያችሁ ምን አይነት ደስታ እንደሚሰማን ብታውቁ !!!
    ሌላ ምንም አንልም ብቻ ኑሩልን
    እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ!

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እቁ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲህ አብራችሁ ስትሰሩ እዴት ያስደስታል የምወዳችሁ የተዋህዶ እቁወች በርቱልን

  • @ergochanel
    @ergochanel Год назад +13

    መምህሬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን ባንተ ትምህርት የኔ የቤተሰቦች የጓደኞች ህይወት ተቀይሮልናል እግዚአብሔር ይመስገን 😘😘😘

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Год назад +6

    መምህር ተስፋዬ አንተ መልካም ሰው ነህ የያስከው አሳብ በአገር ብቻ ሳይሆን በአለም ሚዲያ ቢሰራጭ ምኞቴ ነው እደግልኝ የእኔ የዋ አሳብህ ይመቸኛል

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Год назад +9

    የኛ ውድ እንቁ መምህራችን ባንተእማ ያልተለወጠ ማን አለ መምህርዬ እንወድሐለን እንዲሁም መምህር አብይ በርታልን

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አበይ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ያድልልህ
    መምህራችን ተባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад +4

    መምህርችን ተስፈዬ አበረ የመቱስለ እድሜ ይስጥክ በእውነት የእኛ እንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Год назад +9

    የኔ ምርጥ መምህሬ በዚህ ዘመን እዳአተ አይነቱን ያብዛልን ድግልማርያም ከነቤተሰቦችክ ትጠብቅክ

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 Год назад +7

    ፓስተር ትዝታዉ ሳሙኤል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ

  • @estifanosgebrehiwot5303
    @estifanosgebrehiwot5303 Год назад +8

    ደስ ስትሉ እግዚኣቢሄር ጸጋውን ያብዛላቹ
    እንደናንተ ያሉ መምህራን ትውልዱን የሚያነቁ ያብዛልን መድሃኒኣለም

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ በእውነት ለምእምን የተሰጠን ከእገዚአበሔር ስጦታችን ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ይስጥልኝ በሱ ብዙ ህዝብ ድነናል ነቅተናል

  • @YarsemaTadese
    @YarsemaTadese Год назад +12

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎ ውዶቼ ኑ ሰብሰብ በሉልኝ❤❤❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Год назад +6

    መምህር አገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ

  • @Maeteb
    @Maeteb Год назад +14

    እናንተን በዚህ ዘመን ያስነሳበት እግዚአብሔር ምክንያት አለው። በዚህ ዘመን "አንዲት ቤተክርስቲያን" ከአባቶች በላይ ምእመናን እንዲያውቁና እንዲያምኑ ያደረጋችሁት ዋናው አውራ የመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬ መሄን መታደል ነው!
    እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @raya7711
    @raya7711 Год назад +2

    መምህር ተስፋየን በምን ቃል እደማመሰግነዉ አላዉቅም ብቻ ከጨለማ ከቸተተ ከገማ መንገድ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤

  • @alebotube591
    @alebotube591 Год назад +20

    በመምህር ላይ አድሮ ቤታችን ያለውን አቴቴ አስጥሎ ለንስሀ ያበቃን መድህን አለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ።ጉዳቱን እኛ በደንብ እናውቀዋለን የደረሰብንን ስለምናውቅ

    • @alexanderdawit2804
      @alexanderdawit2804 Год назад

      አቴቴህን አስጥሎ ደረጃህን ከፍ አድርጎልሀል አንተ ግን አላወቅከውም እንጂ

    • @alebotube591
      @alebotube591 Год назад

      @@alexanderdawit2804 ምስክሩ እኮ የመቤታችን ፀበል ላይ ለፍልፎ የወጣው ነው መቼም ፀበል የውሸት ነው ካላልክ በስተቀር

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Год назад

      Yeweshete newe.

    • @alexanderdawit2804
      @alexanderdawit2804 Год назад

      @@alebotube591 ፀበሉማ የውሸት አይደለም መዳንሽ ነው ውሸቱ ምክንያቱም ፀበሉን ብለሽ ሳይሆን ሰውየውን ብለሽ ነው የሄድሽው

    • @sweetfood4126
      @sweetfood4126 Год назад +1

      ቆሻሻ አስተሳሰብሽንም ቤተክርስቲያን ዉስጥ የምትሰሪዉን መተት እና ጥንቁልናም ጌታ ይንቀለው

  • @gebeyehuassefa2223
    @gebeyehuassefa2223 Год назад +12

    እባክዎን መፅሐፉ ሲታተም አሳውቁን እንድንገዛው፣

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Год назад +7

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁት አሜን ፫ ። ወንድሜ መምህር አብይ እናመሰግናለን መምህርዬን ስላቀረብክልን ።

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Год назад +3

    ሀለት የደብተራ ጠላቶች እንኩዋን በደህና መጣችሁልን ሰይጣን ተቃጠለ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሄር በደሙ ይከልላችሁ በርቱ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Год назад +29

    መመህረ ያለበት ሁሉ እገኛለሁ የኔ እንቁ መምህራችን ብዙ ነገር የተማርኩበት መምህረ ኑ ሰብሰብ በሉ እንማር የኔ ጎበዝ እንወድሃለን የጠፉትም እግዚአብሔር ይመልስልን❤❤

  • @ephron16
    @ephron16 Год назад +2

    2 የምወዳቸው መምህሮች :ተባረኩልኝ::🎉

  • @ermjatube400
    @ermjatube400 Год назад +6

    መምህሮቼ አብራቹ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከእናንተ በጣም ተምረናል ተለውጠናል መምህር ተስፋዬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ ፀጋውን ያብዛልን እግዚያብሄር በክንፉ ከልሎ ያኑርልን ❤

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Год назад +2

    This was what we talked about on the video Araya had earlier. Thanks again memhir Tesfaye Abera

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Год назад +4

    አዎ ልክ ነው መምህር ተስፋዬ በር ላይ በዣንጥላ ተሸፍነው ሲደግሙ የሚያሣየውን የተቀረፀ ቪድዮ አይቻለሑ , የመምህር ቤት እንድገለገል ሄጄ አቃለሑ, መምህርዬ እንዃን እግዚአብሔር ፈፅሞ ማረህ ❤❤❤ወደ ልኡል እግዚአብሔር ተንበርክኮ ማሸነፍን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፃድቁ አባቴ አቡነ ተክለሐይማኖት ይጠብቁህ ❤❤❤ከዳይመንድም የበለጡ እንቁ የምንወዳቸው የምናከብራቸው የአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ደቀመዝሙር ❤❤❤

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፉዬን ስላቀረብክልን ለትውልዱ መዳን እግዚአብሔር የመረጠው መምህር ነው እኛም ገጠመኝ ላይ ላሉት የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይደርስልን ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Год назад +6

    የዘመናችን ሀዋሪያቶች ታሪክ ይፅፍሀችሁሀል በርቱ ካልተመረጥክ እይሆንም❤❤❤

  • @mesgbre
    @mesgbre Год назад +8

    ❤❤❤❤❤❤ እናንተ ውድ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች፣ በመንፈስ ቅዱስ የከበራችሁ፣ የተመረጣችሁ የክርስቶስ አርበኞች ሁለታችሁንም እንዴት እንደምወዳችሁ እንደምሳሳላችሁ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በከበረ ቅዱስ ደሙ ይሸፍናችሁ፣ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ!!!! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Год назад +6

    ኮመንት ውስጥ ገብቸ አየው በጣም ተደሰትኩ ለምን ብትሉ ሁሉም የመምህር ተስፋየን ትምህርት ተከታይ ነው ያ ማለት ደግሞ ሀይማኖቱን በተግባር ጠብቆ የሚኖር .
    ህዝበ ክርስቲያን ተነቃቅቷል ማለትነው ተመስገን

    • @user-se6gb4kd7o
      @user-se6gb4kd7o Год назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አዎ እኔም ደስ ብሎኛል በእውነት

    • @user-zc9tn4lx6i
      @user-zc9tn4lx6i Год назад

      አዎን በእውነት

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 Год назад

      ❤❤❤❤❤

  • @yeabsramenkr6963
    @yeabsramenkr6963 Год назад +5

    መምህር በአንተ ብዙ ተምረናል ለሁለታችሁ ም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Год назад +12

    መምህር አብይ ይልማና መምህር ተስፋዬ አበራ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ናችሁ! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ🙏🏾

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Год назад +8

    መምህር ተሰፈይ ዕድመ ጥዕና ያሃብካ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад +6

    ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ለሁላችን አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Год назад +1

    በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙና በመምህር ተስፋዬ ስም ሳድስ ቲቪ እውን እንዲሆን በመመኘት እና በመፈለግ የአቅሜን አድርጌአለሁ ።
    አሁንም ወደፊትም በሚፈለገው ሁሉ ከእናንተ ጋር ነኝ ። ከእናንተ ጋር አለመቆም ትውልድ አጥፊዎችን እንደመደገፍ ይቆጠራል ዘመናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ ። ኢትዮጵያ ትንሣኤሽን ያሳየን ።

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Год назад +3

    የመ.ተስፉዬ ተማሪ ነኝ

  • @tigistbegashaw6473
    @tigistbegashaw6473 Год назад +7

    የኔ እንቁ መምእሮቼ እንካን ደና መጣቹ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ ከክፉነገር ሁሉ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃቹ

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Год назад +3

    መምህር ተስፋዬ እግዝያብሔር ይጠብቅህ ሁለታቹውን አድላይ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @tsehayetsehaye80
    @tsehayetsehaye80 Год назад +1

    አለን አለን ስላ ቀረባ ችሁ ልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንም

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 Год назад +7

    ሁለታችሁም ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 Год назад +6

    መምህሮቻችን ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @auuooauoo7028
    @auuooauoo7028 Год назад +8

    መምህራችን እን ኳን ደናመጣክ የአገልግሎት ዘመንክ እማፍቅር ትባርክልክ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Год назад +2

    #አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
    #አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯#kale hiwot yesemalen memihir tesfa selassie enku memihir tsgawin Yabizaleh Yene jegina ❤🤲💚💛❤

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад +4

    ሳድሶች እጂግ በጣም እናመሰግናለን
    መምህራችንን ስላቀረባችሁልን
    እግዚያብሔር እንደናንተ ያለ መምህራን ያብዛልን
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hailus7714
    @hailus7714 Год назад +2

    Thank you Memehir Abiy Yilma, I was one of those people who suggested to you to give an interview to Memehir Tesfaye Abera. I remember I wrote two comments suggesting this at different time. I thank you Memehir Abiy and I also thank Memehir Tesfaye Abera. The people should learn to identify evil spirits and to get knowledge how to defeat them.

  • @Hapy457
    @Hapy457 Год назад +5

    እግዚአብሔር. ይመስገን ሁለታችሁ አንድ ላይ እድታወሩ / እድታስተምሩን ምኞቴ ነበር. ተሳክቷል ተመስገን 🙏

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Год назад +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ የኔን ህይወት የለወጠበት መንገድ ያስደንቀኛል🙏 ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏🙏🙏 መምህሮቻችን ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለው ❤ መድሀኒዓለም ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏

  • @esset1685
    @esset1685 Год назад +5

    እግዚያብሄር ይመስገን እሄንን ትምህርት ላስተማርከን 🙏🙏

  • @user-eh2pf5vg8i
    @user-eh2pf5vg8i Год назад

    የመምህር ተስፍዬ ተማሪ ነኝ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Год назад +9

    መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመምህራችን❤ መምህር አብይ በርቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ❤❤❤

  • @dawitdaeve-pq8pi
    @dawitdaeve-pq8pi Год назад +3

    መምህሮቻችን በጣም እኖዳችኋለን
    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ይጠብቃቹ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Год назад +3

    እሰይ ዛሬ ትልቅ ሰውአቀረብህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መምህር ትስፋዬ ስንቱን ከዲያቢሎስ እስር እንዲወጡ የረዳ ታላቅ መምህር

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 Год назад +2

    እንኮን እግዛብሄር ማረህ መምህራችን:: ኑርልን:: መምህር ይልማ እናመሰግናለን መምህር ተስፍየን ላቀረብክልን:: እንደዚህ ተናበን ተከባብረን አብረን ስንሰራ ነው የሚያምርብን::: በርቱልን የቤተክርስቲያን ልጆቺ እግዚአብሔርከናንተ ጋር ይሁን::

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 Год назад +4

    ድንግልን ከነልጇ የያዘ ሰው መቼም ምንም አይሆንም አይዞህ መምህራችን በርታ ፈተና ያለ ነው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Год назад +1

    የዘመናችን እንቁ መምህር ተስፋዬ የመናፍስትን ውጋያ በደንብ የተረዳ ከመናፍስ ውጊያ ስለዳና እኛንም ያነቃ ያስተማረ ወንድማችን መምህራችን ነው።
    በሣድስ ፕሮግራም ላይ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ወንድሞቻችን መምህሮቻችን እንደዚህ ስትደማመጡ ስትመካከሩ ቤተክርስቲያን ትውልድ ይድናል ምድረ ደብተራ ይጋለጣል በርቱልን
    ሣድስ መምህር ግርማንም ብትጋብዙልን ደስታችን ወሰን የለውም እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ምእመናኑን የታደጉት የመናፍስት ውጊያ ያስተማሩ አባት ናቸው። እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Год назад +3

    ሁለቱም በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸ መምህራን ናቸው እናመሰግናለን ።

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Год назад +1

    ይህን የመሰለ አገላለፅ ኡፍ ቅዱስ ኡራኤል አሁንም ይግለፅልህ

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 Год назад +7

    የኦርቶዶክስ ምእመን ስለ ጥልንቁልና ነቅቷል ብላችኃል ጥሩ ነው በቀጣይ የኦርቶዶክስ አማኞች ዘፈን ማዳመጥ እንዲያቆሙ ስሩበት ተባረኩ በርቱ

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 Год назад +2

    የዚህ ዘመን ትውልድ አትጥፉ ሲለን እናተን እግዚአብሔር ሰጥቶናል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መምህራኖቼ ። በእናተ ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ትውልድ ሞንኛ ኪሳራ ነው

  • @medi574
    @medi574 Год назад +3

    መምህሮቼ እንኳን ደና መጣቹ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥ ተባረክ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ድጋሜ ይቅረብልን❤

  • @onelove360
    @onelove360 Год назад +7

    መምህራችን ❤❤❤