ግብፅ ትዋጋናለች ወይስ ዛቻ ብቻ? ቁ-ር-ጥ ያለው መልስ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተተንብዮዋል!!ኢትዮጵያዊያን ጀግና ሕዝቦች እንደነበርንም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 436

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 11 дней назад +32

    እኔ ሙስሊም ነኝ በእስልምናም ነብያችን ሐበሻ ካልነኩዋቹ አትኳቸው ብለዋል ሰላም ለኢትዮጵያውያን ሰላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 12 дней назад +59

    መኳንት ከግብፅ ይመጣሉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለውን መተግበር አለብን ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው መምህራችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 12 дней назад +32

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት💚💛❤

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew 12 дней назад +17

    ድንቅ መለዕክት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 12 дней назад +28

    ምንጊዜም ለኢትዮጵያ ጉልበቷም ሀይሏም ልዑል እግዚአብሔር ነው መምህር አብይ ይልማ የማከብርህ መንፈሳዊ ልእልናክ ከፍ ያለ መልካም መምህር ነክ እግዚአብሔር ያክብርህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤🙏🙏🙏!

  • @feyidageletu6655
    @feyidageletu6655 12 дней назад +14

    ኢትዮጵያዊ የሆነው ሁሉ የኔ ነዉ አንተንም ጭምር እወዳለሁ በርታ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 дней назад +6

    የምንወድህ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🤲❤

  • @DagneGirma
    @DagneGirma 10 дней назад +4

    አብይ ይልማ ሚስጥራትን የገለፀልህ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በርታ።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 12 дней назад +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከእኛ ከኢትዬጵያኖች ጋር ነው እናምናለን አምነን እንድናለን ድነናልም እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንቁ ወንድማችን አብይ ይልማ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን እናመሰግናለን የተኛውን ትውልድ እያነቃህን ነው ክበርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetkebede1268
    @genetkebede1268 9 дней назад +3

    ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ያበርታህ እኛን እግዚአብሔር ይታረቀን ይቅር ይበለን

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 9 дней назад +5

    ጌታ ድካምህን ይመልከት ወንድማችን አይዞህ❤❤❤

  • @Sebat24
    @Sebat24 12 дней назад +10

    ኑርልን የኛ ጀግና እንዳንተ እሽ ይወለድ🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏

  • @destakebede3953
    @destakebede3953 11 дней назад +6

    ወንድሜ አብይ አንድ እውነት ልንገርህ ስለ ሶማሊያ! እኔ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል ነኝ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር 2007 እና 2008 ዓ/ም ለሰላም ማስከበር ሀገሬን ወክዬ ሄጄ ነበረ አሁን የሚደነፋው ሰውዬ በዛን ሰአት ጠ/ሚ/ር ነበረ እኔ እሱ ያለበት ቤተመንግሰት እጠብቅ ነበረ ሞቃዲሾ ላይ እና ምን ልልህ መሰለህ የሶማሲያ ህዝብ በቃ የሀገሬን ሰዎች ነው የሚመስሉኝ የእኛ በአላት በመጡ ቁጥር በጣም ብዙ ፍየልና ወይፈን በነፃ ያመጡልናል የእውነት በጣም ነበረ የሚያሳዝኑን አይዟችሁ እናንተ የኛ ጀገኖቻችን ናችሁ ይሉናል ምክንያቱም የኢትዮጵያ ሰራዊት ህይወቱን ሰጥቶ ነው ከአልሸባብ የሚጠብቃቸው ለዛ ነው ዛሬ የኢትዮጵያን ሰራዊት እንዳትነኩ ያሉት በተለይ ደቡባዊ ሶማሊያ አካባቢ (ባይደዋ) የምትባል ቦታ ። እውነታወ ይሄ ነው🙏

  • @BineyamKorsa
    @BineyamKorsa 11 дней назад +7

    እግዛቤር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 11 дней назад +2

    የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ወንድም አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ውለታህን እሱ ይክፈልክ አንቂያችን ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤

  • @alemayehugebru7105
    @alemayehugebru7105 8 дней назад +1

    መምሕር ዓቢይ ይልማ ፦ ግልፅና ጥሩ መጽሓፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ኣሰጣጥዎ እጅግ ይማርካል ። ቃለሕይዎት የሰማልን ! !

  • @ADANECHLIKISALikisa
    @ADANECHLIKISALikisa 5 дней назад

    ክብር ለእግዚአብሔ ር ይሁን ወነድሜ በጠም ነው የመከብርክ😊😊😊

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 10 дней назад +4

    ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይቆምልናል። ግብፆች ድሮም የፈርኤን ልጆች ናቸው አሁንም ወደኛ ለውጊያ ሲመጡ እነሱ ጎልያድ እኛ ደሞ ዳዊትን ነው የምንሆነው። ሁሉም የአገሬ ህዝብ በየሃይማኖቱ ፈጣሪን ይለምን እግዚአብሔር ይርዳን። አብይዬ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን።

  • @Helen2119
    @Helen2119 6 дней назад

    ወይ መዳንዓለም ። ወንድም ዓለም እድሜና ጤና ያድሎት ሀገራችን ሰላም ትሁን ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @mesi5527
    @mesi5527 12 дней назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @fikeraselamdakik2750
    @fikeraselamdakik2750 12 дней назад +8

    ቃለህይዎት ያሰማልን።

  • @user-ut6ox2bj2t
    @user-ut6ox2bj2t 11 дней назад +2

    ተባረክ አብይ🙏🙏🙏ሀጢያታችንን ሳትመለከት አደራህን አሳልፈህ አትስጠን🙏🙏🙏 ለንሰሀ አብቃን ሁሉም በሀይማኖቱ መፀለይ!!! ከሁሉ በላይ አንድ እንሁን ሠይጣን ይፈር🙏🙏🙏

  • @RustomMebrahtu
    @RustomMebrahtu 12 дней назад +9

    ናይ ኢትዮጵያ ውጊእ እግአብሃር ኢዩ ዝዋጋኦ፡ትብዑ ጽንዑ።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 11 дней назад +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር የሰራውት አምላክ የአብረሃም የያዕቅብ አምላክ የሙሴ አምላክ ዛሬም የኢትዮጵያ አምላክ ነው አንፈራም ትላንት ኢትዮጵያውያንን የረዳ አምላክ ዛሬም ይረዳታል ክፉ አይንካሽ ሀገሬ

  • @ZegeyeTafese-pk9cr
    @ZegeyeTafese-pk9cr 6 дней назад

    እዉነት ነዉ እግዝሓብሔር ሁሌም ከእዉነት ጋር ነዉ ወገኖቼ ትንቢቱም የእዉነት ነዉ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 11 дней назад +1

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @heavenlyjerusalem4506
    @heavenlyjerusalem4506 2 дня назад +1

    ተባረክ

  • @HailemariamGnere
    @HailemariamGnere 7 дней назад +1

    የግብፀወን እቅድ እነዲበላሽ አደረጋሁ ወኔአቸዉንም ,አጠፋለሁ, ይላል,,መፅሃፍ,,ቅዱሳችን ሰለዚህ,ግብፅ, አታሸንፈንም ,እንደህ,,ያን,ቀዠቀዣት,,ለዉርደት ነዉና ,እኛ ,በተለመደ ,ጀግንነታችን,,ኢት,,ክንደችንን ,ለማሰየት ,መነሳት,,አለብን

  • @WakjiraKasu
    @WakjiraKasu 12 дней назад +4

    ኤሬ ትለያለክ መምህር አብይ Appreciate you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 9 дней назад +1

    በርታ ውንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ. ወንድማችን ዋጋህን።መዳንያለም ይክፈልህ።

  • @mengistuaddis8443
    @mengistuaddis8443 6 дней назад

    አብዬ ወድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጤናህን ይስጥህ

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b 8 дней назад

    ሀይል የእዚያብሔር ነው እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደምህርትህ ይቅር በለን አቤቱ ማርን ወንድማችን በርታ ሀይልየእዚያብሔርነውእንደሀፂያታችንሳይሆንእንደምህርትህይቅርበለንአቤቱማርንወንድማችንበርታእናመሰግንሀለን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 9 дней назад +1

    አብይዬ በጣም ድነቅ ሰው ነህ በጣም አንወድሀለን አሜን

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl 11 дней назад +4

    በእግዚአብሔር ሀይል እናሸነፋቸዋለን

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን መምህር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን!

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 12 дней назад +2

    Thank you, great timely message. GOD BLESS

  • @amanueladdisu1786
    @amanueladdisu1786 11 дней назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አይተወንም

  • @Helen2119
    @Helen2119 6 дней назад

    ወንድም ዓለም አቦ እረጁም እድሜ ያድሎት

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 11 дней назад +4

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ

  • @Ayate-rp9im
    @Ayate-rp9im 12 дней назад +3

    ድንቅ ምህራችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ዪስጥህ

  • @HizkielWadiso
    @HizkielWadiso 7 дней назад

    አብዬ ጌታ ይባርክህ በርታ እግዚአብሔር መገለጥን ያብዛልህ ዛሬ በእዉነት ተገለጠልኝ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ !!! "

  • @ZerihunBergena
    @ZerihunBergena 7 дней назад

    አግዚአብሔር ማስተዋል ያብዛልህ ጥሩ ወቅታዊ መልአክት ነው ተባረክ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 10 дней назад +2

    ሁሉም የሚከናወነው በእግዚአብሔር ነው!!!

  • @meb153
    @meb153 12 дней назад +16

    በትትክል በምቀኞች የተከበበች ሀገር ናት።የኢትዮጵያ እድገት እንቅልፍ የማይነሳው ሀገር በአለም ላይ ካለ እስራኤልና ምን አልባት ራሺያ ከሆነች እንጂ ሀሉም ለኛ መልካም ሆነው አይታዩኝም።ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መፍጠር ያለባት ሀገራት ቆም ልታጤን ይገባል።በሀገር ውስጥ በጉያችን የተቀመጡት ሳይቀሩ የኢትዮጵያን እድገት የማይመኙ ምቀኞች በየ ቤሔሩ አሉ ያሳዝናል።

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu 8 дней назад

    Abiy tebarkeln zemenachen egthiyabhar yebark

  • @Marta-od3jb
    @Marta-od3jb 9 дней назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @DemesTafese
    @DemesTafese 11 дней назад +1

    በርታልን አብያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 12 дней назад +76

    እኛ ኢትዮያውያን ኤርትራውያንን በጣም እንደምንወድ ኢርትራውያን ግን ምን ያህል እንደሚጠሉን ምን ያህሎቻችን እናውቃለን ? እነሱ የሚያስቡት የምንወዳቸው ወደብ ለማግኘት ሰንል እንደሆነ ነው የሚያስቡት። እወቁት ወገኖቼ

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 12 дней назад +19

      እውነት ነው እነሱ እኛን በጣም ነው የሚጠሉን

    • @Ethio491
      @Ethio491 12 дней назад +13

      Exactly

    • @liwamgebre1339
      @liwamgebre1339 12 дней назад +17

      በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው ንቀትና ትዕቢት ጨምርበት

    • @tsegaaraya5672
      @tsegaaraya5672 12 дней назад +6

      እኛ ኤርትራኖች ማንም ምንጠላው የለም ትንሽ ኣታስቡም እዴ የኢትዮጵያ መሪዎች ከሃይለስላሴ ጀምሮ ስትሽ እኮኖ የገደሉልን ኤርትራ የተባለች ምድር የኤርትራ ናት

    • @goldenboy4346
      @goldenboy4346 12 дней назад +4

      አሁን ነው እንደ ሀገር ማሰብ የጀመርነው፡፡

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 11 дней назад +1

    እውነትን ይህ ስለምትመጣ በእውነት ታባርርክህ

  • @abeshaemru6079
    @abeshaemru6079 8 дней назад

    ተባረክ!

  • @fikeraselamdakik2750
    @fikeraselamdakik2750 12 дней назад +5

    በርታልን።

  • @munittefera
    @munittefera 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይዋጋል ።

  • @user-tx4lh1co1v
    @user-tx4lh1co1v 7 дней назад

    ❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር መፍራት ትታለች ኢትዮጵያ ምረት ያድርግልን

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 7 дней назад

    አገሬ ሠላምሽ ይብዛልሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fanuelwatchefo10
    @fanuelwatchefo10 12 дней назад +9

    እነሱ ግን አይወዱንም። ለምን ???

  • @Minalu-s7x
    @Minalu-s7x 9 дней назад

    እግዜቤሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እቁ መምህራችን እንወድሀለን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 11 дней назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደግ

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 11 дней назад +2

    የህንን ፕሮግራም እንደምታቀርብ ዉስጤ ይጠብቅ ነበር

  • @tilahunshitaye4490
    @tilahunshitaye4490 10 дней назад

    በርታልን አብያችን

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 11 дней назад +3

    ድል ለባለማተቡ

  • @Marta-od3jb
    @Marta-od3jb 9 дней назад

    እንዳንተ ያለ ሙሉ ዕውቀት ያለው ብርቅዬ ልጃችን ተባረከ

  • @zematube8985
    @zematube8985 6 дней назад

    Wow Somalians thank you so much!!

  • @YafetLulu-nj7jk
    @YafetLulu-nj7jk 12 дней назад +2

    Thank you Abiyi Girma

  • @ፍሪታፍቅር
    @ፍሪታፍቅር 12 дней назад +2

    አዊያችን በርታ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ አጥና 😊

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 11 дней назад

    አቢዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን።

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 12 дней назад +2

    እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን። ደስ ይላል ቐጥልበት

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣራ የጣብቅን😢😢😢

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 4 дня назад

    Thank you

  • @guyogalgalo6429
    @guyogalgalo6429 6 дней назад

    God bless great meassage

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 10 дней назад +1

    እኔ ደከመኝ ስለ ሀገሬ😢😢

  • @Etiopa
    @Etiopa 11 дней назад

    ፈጣሪ ከበዛ ፀጋው ያድልህ🙏 ዘመን ይባረክ አብያችን❤

  • @EstifanosBekeleWoldeselise
    @EstifanosBekeleWoldeselise 12 дней назад +2

    ጌታ ከአንቴ ጋር ይሁን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 12 дней назад +3

    Dr abiy yilma 💙 sew huneh tiwldun sew lemadreg yemtadergewn tiret dkam enredalen ensemahalen enwedhalen ❤God bless you today and always

  • @DemekeZemedkun
    @DemekeZemedkun 8 дней назад

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት።አሜን።

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 11 дней назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏😇

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 11 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @KebedeKuma
    @KebedeKuma 9 дней назад

    God bless you,

  • @AbejeTilahun-dc3nb
    @AbejeTilahun-dc3nb 10 дней назад

    ፕሮግራምህ ፡ በጣም ፡ ጥሩ : ነው . አንደ ንድ ያልተገቡ፡ ለሚዲያ : የማይመጥኑ ፡ ቃላትን ትጠቀማለህ ፡ ስትናገር ፡ ለብዙኃን ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ለአንድ፡ ሠው ፡ አይደለም፡ ጥንቃቄ፡ ያስፈልጋል፡ አመሠግናለሁ : አብይ ::

  • @SololmonDegefu
    @SololmonDegefu 11 дней назад

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ።

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 11 дней назад +1

    ትላንት የረዳን ዛሬንም አይተወን እውነት ነው ትምክህት መከታችን የድንግል ማርያም ልጅ ነው

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 12 дней назад +3

    ደጋግመህ እህት ወንድሞቻችን እያልክ ብዙ ታወራለህ አንዴ ምናምን ብትል ምንም አይደለም ግን ደጋገምከው:: ከመች ወድያ ነው የኤርትራ ሕዝብ እህት ወንድም የሆኑት?. አልፈልግም ብሎ እልል እያለ ከበሮ አየመታ የሄደ ሕዝብ አይደለም?. ከመች ወድያ ነው ለኛ ያሰቡት ዛሬም እንደ መዥገር ተጣብቆ ከማድማት ሌላ ምን ሰሩ?. እነሱን ጠራርጎ ነው ከኢትዮጵያ ማባረር:: ተውሳክ ናቸው

  • @AlemBelay-cf4ib
    @AlemBelay-cf4ib 12 дней назад +2

    tanks

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 11 дней назад +1

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያኖች ብቻ አይደለም የመላው የአፍሪካ አየር መንገድ ነው

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e 11 дней назад

    አንቂያችን አብይ እድሜና ጤና ይስጥ እኛም እንወድሃለን

  • @user-kw9ly4ss5k
    @user-kw9ly4ss5k 11 дней назад

    ኡፍ አቢዬ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥህ።

  • @FiromsabulloAngasu
    @FiromsabulloAngasu 5 дней назад

    Abiy salami yibzali atiwagam gibts

  • @Given-py8gn
    @Given-py8gn 11 дней назад +1

    Tebareki❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 12 дней назад +2

    መምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @tsionarsma06
    @tsionarsma06 12 дней назад +1

    ተባርክ ወንድሜ🙏🏿

  • @user-ok7yy3hx7q
    @user-ok7yy3hx7q 11 дней назад

    ቃለ ሕዮት ያሰማልኝ

  • @tenagnegebere1054
    @tenagnegebere1054 2 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 12 дней назад +3

    Egziabher lekalu lezelalem tamagn new❤

  • @KebedeKuma
    @KebedeKuma 9 дней назад

    God help you, God is with you ,God bless Ethiopia,

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 11 дней назад

    እኛም እኖድሃለን መምህር

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v 11 дней назад

    ትቢቱን ሊሽሩ አይችሉም ለሰጠከን እውቀት ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ወድማችን።

  • @Beletetenagne
    @Beletetenagne 2 дня назад +1

    ኢቶጲያ ውስጥ

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 11 дней назад

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AbdiAbdeta-b3x
    @AbdiAbdeta-b3x 12 дней назад +2

    ሠላም ላንተ ይሁን አብያችን የሠለሞን ቤተመቅደስ እንዴት እንደፈረሰ አስተምረን

  • @alimazarbado889
    @alimazarbado889 3 дня назад

    Tebarek