Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
እሺ መምህራችን🙏❤️
😂😂😂😂😂
😮😮😮😮😮
የተሰጠህ ጸጋ እጅ ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እና ደግሞ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሱርያል ስራልን ይህንን መላክ ብዙዎቻችን ታሪኩን አናዉቅም ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት መካከል አንዱ መላእክ ነዉ ግን አናዉቀዉም❤❤❤❤❤
ትክክል
Kidus urael new kidus sureal
@@sandrosadane ቅዱስ ሱርያል
@@sandrosadane ከሰባቱ ሊቃነ መላክት አንዱ ነዉ
አዎ በአመት አንዴ ነው ማስታውሰው ታላቅ መልአክ ነው ጥበቃው አይለየን ❤
እኔ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ በፀጋው እውቀትህ ይጨምርልህ እኔ በዲያቆን ሄኖክ መፅሀፍ ነው የተዋወኩህ ከዚያ ቀን ጀምሮ አያመልጠኝም ተባረክልን
ቃለህይወት ያሠማልን በርቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይባርክልን አሜን /3/❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መጨረሻው ላይ ነን የመጨረሻው መጨረሻን ግን ከሥላሴ በቀር ማንም አያቅምአንዲት ሰንበት(ቅዳሜን) ,ተዋህዶ ህግ እና ነቢያትን እንጠብቅ
ኦኦኦህ ከሁሉ ከሁሉ የመዝሙረ ዳዊት ቃለ ትንቢትና በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ፍካሬ ኢየሱስ አሁን ያለንበትን ዘመን 8ኛው ሺህን እንደገባ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል አቀራረብህንና ትረካህ እጅግ ማሪኪና ቀልብን ቆንጥጦ የሚይዝ መንፈሳዊ ትረካ ነው ነገር ግን በትረካህ ላይ እያሄዱ የሚታዩት ስዕሎች እጅጅጅግ አስፈሪና የሲዖል ምሳሌ የሚሆኑ ምስል ናቸው እባክህ አይምሮ ውስጥ አንዴ ከታተሙ ለመውጣት አስቸጋሪ ይሆናልና በቅዱሳንና በቤተክርስቲያን በታራካዊ ገዳማት ስዕላት አድርጋቸው ተባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲🤲🤲❤️🥺
እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር ጨርሦ ይግለፅልህ ተባረክ !
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤ጌታ ሆይ ይቅር በለን በመነግስትህ አስበኝ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን ቃለህይዎት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉
❤😢እውነት ነው ወንድሜ ተባረኪ የተባረከ ይሁን ❤🙏
እሚን እምን አሚን ቃለህይወትን። ያሰማልን እግዚአብሄር ሆይማህረን ይቅርበለን። ከማአቱ። አውጢን በመጣህ በቀኝህአቁመን። ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
አሪፍ አቀራረብ ነው ብሮ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam enamesegenalen EGEZYABAHARE yagelgelote zemnahwn yebareklahw ❤
እጅግ ድንቅ ነው።
እናመሠግናለን
Thank you 🙏🙏🙏🙏🌠🌠🌠🌠☝🏻
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይም አሜን ነው የሚባል ፖለቲካ ነውዴ የሚያወራ የሚመስላችሁ
እ/ይባርክ ወንድማችን
ቃለ ህይወት ይሰማልን።
Kale hiwet yasemaln
Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏❤️
Keep Up Meba
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እናመስግናለን❤
Thanks
ከልብ እናመሰግናለን። ቅዱስ እግዚአብሔር ያክብርልን!
amen
እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ❤
egzehar hoy be mengesth be metah gize aseben👃👃👃
የፍጥረታት ፈጣሪና ገዢ ከቕጥሩ በይቅርታውና በቸርነቱ አያውጣን ይከህለን ❤🎉🎉
bertu Egizehabiher yitebiken
egyzeaber yebrklachu tsegawun yabezalachu tebarku yenanten timhrit betam enfelgalen esube dink timhert
ኣባትየ ሆይ ከኩፉ ጠብቀን ኣሜን ((3))🙏🙏💖💖❤❤💝
ነጻ የሚወጣን የቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አምላክ ነጻ ያወጣናል ፥ ምክንያቱም ጦርነቱ እኛ በዚህ ዓለም የምናውቀው ስጋዊ ጦርነት ሳይሆን ረቂቅ ከሆኑ መናፍስት ነው። ስለሆንም ከእርሱ አንዳች ሊሰወር የማይችል በስጋ የተገለጠው ወልደ እግዚአብሔር ጋር ነው።
wow thanks 💔💔💔
አርማ ጌድዬን ግን ያስፈራል እርሱ መድሀኒት ዓለም ይምጣልን
እስራኤል ሀገር ነው እስራኤል ነው የምታጠቃ አምላካቸውን የለሁይ እያሉ ሜለምኑት አባታችን በሰማይ ያለህው የእስራኤል አምላክ እያሉ የሜለምኑት አለ ቃልም ገብቷል ለእስራኤል ህዝቦች
😢fater l nesah moti yebaken
እየሱ አምላክ እንደሆነ እናምናለን እኛ ጴንጤዎች
abo akerarebh dmtsih ymarkak tebarek mtakerbachew negeroch astemari nachew berta.
❤❤❤❤
ጎግና ማጎግ ማለት ሌዋታንና ብሄሞት ናቼውዴ ?
1ኛ ተሰሎንቄ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
ቃለ ህወት ያሰማልን ካድያ ጌታ 2ኛ ምፃት መቼ ነው መምህር ?
አግዚአብሔር❤ይመሰገን❤❤ጌታ❤ሆይ❤ይቅር❤በለን❤በመነግሰትህ❤አሰበኘ❤ጌታ❤ሆይ❤ቶሎነ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mdhanialm belte kenu bmengestu yasbn egna hatsiyatgnochu lijochun yker ybelen
ምን ማለት ነው መናፈቅ
እስከዛ ድረስ በክርስቶስ ያመኑ አይኖሩም እንጃ አንተ ልትፈራ ትችላለህ ነገር ግን እኔ አልፍራም ምክንያቱም በክርስቶስም አምኘአለሀና ይህ ነገር እኛን አይመለከትም ሳታውቅ ዝም ብለህ አትናገር
እዚህ ምን ትሰራለህ ወይም ትሰሪያለሽ ይሄ መረሃግብር ለተዋህዶ ልጆችና ማወቅ መዳን ለሚፈልጉ ሰዎች ነው።ትቢት ለሳጥናኤልም አልጠቀመውም ከክብሩ አዋረደው እንጂ በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን🤲 በዚህ ዘመን አዋቂ ነኝ ባይ ነግሷል ይህ ደግሞ ከባድ ጥፋት ነው😢
hulem bihon ede adis sef beye mesemaw tarki .
MARNTA GTHOWE
ቴዎዶሮስ 😮
Benath yekdus michiel film sraln
ኢትዮጵያን ነፃ ያምያወጣም የምመጠም የለም ዝም ብለህ አትፈለሰፍ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድምችን ይህ ማንቃ ደወል ነው ለዘመኑ ትውልዶች
ምን ለመፍጠር ነው የምትወያየው፠? የነገሠውን ሠይጣን ለማውረደድ አቅም የሌለሕ ።
ስለ አፅዋማት አቅርብልን
ማፃፍ ባጊልፅ ሲላ አማላጅናት ይናግራል ፍልስፍና አይጫማርም
በመንግስቱ ያስበን
Abetu bemengestah bemetsah gize asben
የክርስቶስ ፍቅር ወይም እምነት አለኝ ካልክ ዝም ብለህ ከምትለፈልፍ ለ7 ቀን ሱባኤ ይዘህ ቴድሮስ ነኝ እያለ መልእክት የሚያስተላልፍ ስው አለ ኢትዮጵያ የአለም ርሀን ኢትዮጵያ የአለም ገዥ ኢትዮጵያ ርስተ ድግል ማርያም ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ ምድር እያለ መልክት ያስተላልፋል እና ይሄ ካንተ ነው ወይ ጌታ ሆይ ግለጥልኝ ብለህ ጠይቅ መልስ ታገኛለህ
ቴዎድሮስ የሚባል ንጉሥ መጣ አልመጣ ምንድነው የሚጠቅመን?😂 Focus on Christ dude.
😂😂😂 መልሱን ካገኙ ለምን አያካፍሉንም
2ኛ ተሰሎንቄ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና።⁴ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።⁵ ገና ከእናንተ ጋር ሳለሁ፥ ይህን እንዳልኋችሁ ትዝ አይላችሁምን?⁶ በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ፥ የሚከለክለውን አሁን ታውቃላችሁ።⁷ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ አሁን የሚከለክል አለ።⁸ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤⁹-¹⁰ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው።¹¹-¹² ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።¹³ እኛ ግን፥ በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ግድ አለብን፥ እግዚአብሔር በመንፈስ መቀደስ እውነትንም በማመን ለመዳን እንደ በኵራት መርጦአችኋልና፤¹⁴ ለዚህም የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችን ጠራችሁ።
እኔምለው አለም አሁን ከጠፍች እንደገና ትፈጠራለች
አረ በውነት
መግቢያ ላይ ይህ የምጽአት ዘገባህ ለኦርቶዶክስያውያን ብቻ ማለት የምጽአቱ ነገር የተወሰነን የእምነት ተቋምን ብቻ የተመለከተ አስመስለህ ማቅረብህ ፣ በተጨማሪ የምጽአቱን ግዜ በኦርቶዶክሳዊ አስተምሮት ብቻ ማቅረብህ የዘገባህ አቀራረብህ ትክክል አይመስለኝም ።
ምን ማለት ነው? ታዲያ ስለ ንጥቀት (rapture)፣ ኢየሱስ ያለ ተዋህዶ በመለኮት ብቻ ይገለጣል፣ የፍርድ ቀን መኖሩን ክዶ ስለ Predestination ወይስ ስለ purgatory? መንግስተ ሰማያትን ክዶ መንግሥቱ በምድር ዳግም ትፀናለች ብሎ ያስተምር? Heresy አስተምረን ነው ወይስ ሁሉም ሃይማኖት የድህነት መንገድ ነው (Soteriological universalism) ብለህ ታስባለህ?
ሔኖክ ሳይሆን ሙሴና ኤሊያስ ናቸዉ የሚመጡት
ሙሴ ከሞት ነው ሚመጣው?
Please dont mention about suscribtion
❤❤❤❤❤
🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ
እሺ መምህራችን🙏❤️
😂😂😂😂😂
😮😮😮😮😮
የተሰጠህ ጸጋ እጅ ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እና ደግሞ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሱርያል ስራልን ይህንን መላክ ብዙዎቻችን ታሪኩን አናዉቅም ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት መካከል አንዱ መላእክ ነዉ ግን አናዉቀዉም❤❤❤❤❤
ትክክል
Kidus urael new kidus sureal
@@sandrosadane ቅዱስ ሱርያል
@@sandrosadane ከሰባቱ ሊቃነ መላክት አንዱ ነዉ
አዎ በአመት አንዴ ነው ማስታውሰው ታላቅ መልአክ ነው ጥበቃው አይለየን ❤
እኔ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ በፀጋው እውቀትህ ይጨምርልህ እኔ በዲያቆን ሄኖክ መፅሀፍ ነው የተዋወኩህ ከዚያ ቀን ጀምሮ አያመልጠኝም ተባረክልን
ቃለህይወት ያሠማልን በርቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይባርክልን አሜን /3/❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መጨረሻው ላይ ነን የመጨረሻው መጨረሻን ግን ከሥላሴ በቀር ማንም አያቅም
አንዲት ሰንበት(ቅዳሜን) ,ተዋህዶ ህግ እና ነቢያትን እንጠብቅ
ኦኦኦህ ከሁሉ ከሁሉ የመዝሙረ ዳዊት ቃለ ትንቢትና በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ፍካሬ ኢየሱስ አሁን ያለንበትን ዘመን 8ኛው ሺህን እንደገባ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል አቀራረብህንና ትረካህ እጅግ ማሪኪና ቀልብን ቆንጥጦ የሚይዝ መንፈሳዊ ትረካ ነው ነገር ግን በትረካህ ላይ እያሄዱ የሚታዩት ስዕሎች እጅጅጅግ አስፈሪና የሲዖል ምሳሌ የሚሆኑ ምስል ናቸው እባክህ አይምሮ ውስጥ አንዴ ከታተሙ ለመውጣት አስቸጋሪ ይሆናልና በቅዱሳንና በቤተክርስቲያን በታራካዊ ገዳማት ስዕላት አድርጋቸው ተባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲🤲🤲❤️🥺
እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር ጨርሦ ይግለፅልህ ተባረክ !
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤
ጌታ ሆይ ይቅር በለን በመነግስትህ አስበኝ
ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን ቃለህይዎት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉
❤😢እውነት ነው ወንድሜ ተባረኪ የተባረከ ይሁን ❤🙏
እሚን እምን አሚን ቃለህይወትን። ያሰማልን እግዚአብሄር ሆይማህረን ይቅርበለን። ከማአቱ። አውጢን በመጣህ በቀኝህአቁመን። ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
አሪፍ አቀራረብ ነው ብሮ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam enamesegenalen EGEZYABAHARE yagelgelote zemnahwn yebareklahw ❤
እጅግ ድንቅ ነው።
እናመሠግናለን
Thank you 🙏🙏🙏🙏🌠🌠🌠🌠☝🏻
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይም አሜን ነው የሚባል ፖለቲካ ነውዴ የሚያወራ የሚመስላችሁ
እ/ይባርክ ወንድማችን
ቃለ ህይወት ይሰማልን።
Kale hiwet yasemaln
Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏❤️
Keep Up Meba
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እናመስግናለን❤
Thanks
ከልብ እናመሰግናለን። ቅዱስ እግዚአብሔር ያክብርልን!
amen
እግዚአብሔር፡ይስጥልኝ❤
egzehar hoy be mengesth be metah gize aseben👃👃👃
የፍጥረታት ፈጣሪና ገዢ ከቕጥሩ በይቅርታውና በቸርነቱ አያውጣን ይከህለን ❤🎉🎉
bertu Egizehabiher yitebiken
egyzeaber yebrklachu tsegawun yabezalachu tebarku yenanten timhrit betam enfelgalen esube dink timhert
ኣባትየ ሆይ ከኩፉ ጠብቀን ኣሜን ((3))🙏🙏💖💖❤❤💝
ነጻ የሚወጣን የቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አምላክ ነጻ ያወጣናል ፥ ምክንያቱም ጦርነቱ እኛ በዚህ ዓለም የምናውቀው ስጋዊ ጦርነት ሳይሆን ረቂቅ ከሆኑ መናፍስት ነው። ስለሆንም ከእርሱ አንዳች ሊሰወር የማይችል በስጋ የተገለጠው ወልደ እግዚአብሔር ጋር ነው።
wow thanks 💔💔💔
አርማ ጌድዬን ግን ያስፈራል እርሱ መድሀኒት ዓለም ይምጣልን
እስራኤል ሀገር ነው እስራኤል ነው የምታጠቃ አምላካቸውን የለሁይ እያሉ ሜለምኑት አባታችን በሰማይ ያለህው የእስራኤል አምላክ እያሉ የሜለምኑት አለ ቃልም ገብቷል ለእስራኤል ህዝቦች
😢fater l nesah moti yebaken
እየሱ አምላክ እንደሆነ እናምናለን እኛ ጴንጤዎች
abo akerarebh dmtsih ymarkak tebarek mtakerbachew negeroch astemari nachew berta.
❤❤❤❤
ጎግና ማጎግ ማለት ሌዋታንና ብሄሞት ናቼውዴ ?
1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
ቃለ ህወት ያሰማልን ካድያ ጌታ 2ኛ ምፃት መቼ ነው መምህር ?
አግዚአብሔር❤ይመሰገን❤❤ጌታ❤ሆይ❤ይቅር❤በለን❤በመነግሰትህ❤አሰበኘ❤ጌታ❤ሆይ❤ቶሎነ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mdhanialm belte kenu bmengestu yasbn egna hatsiyatgnochu lijochun yker ybelen
ምን ማለት ነው መናፈቅ
እስከዛ ድረስ በክርስቶስ ያመኑ አይኖሩም እንጃ አንተ ልትፈራ ትችላለህ ነገር ግን እኔ አልፍራም ምክንያቱም በክርስቶስም አምኘአለሀና ይህ ነገር እኛን አይመለከትም ሳታውቅ ዝም ብለህ አትናገር
እዚህ ምን ትሰራለህ ወይም ትሰሪያለሽ ይሄ መረሃግብር ለተዋህዶ ልጆችና ማወቅ መዳን ለሚፈልጉ ሰዎች ነው።
ትቢት ለሳጥናኤልም አልጠቀመውም ከክብሩ አዋረደው እንጂ
በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን
🤲
በዚህ ዘመን አዋቂ ነኝ ባይ ነግሷል ይህ ደግሞ ከባድ ጥፋት ነው😢
hulem bihon ede adis sef beye mesemaw tarki .
MARNTA GTHOWE
ቴዎዶሮስ 😮
Benath yekdus michiel film sraln
ኢትዮጵያን ነፃ ያምያወጣም የምመጠም የለም ዝም ብለህ አትፈለሰፍ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድምችን ይህ ማንቃ ደወል ነው ለዘመኑ ትውልዶች
ምን ለመፍጠር ነው የምትወያየው፠? የነገሠውን ሠይጣን ለማውረደድ አቅም የሌለሕ ።
ስለ አፅዋማት አቅርብልን
ማፃፍ ባጊልፅ ሲላ አማላጅናት ይናግራል ፍልስፍና አይጫማርም
በመንግስቱ ያስበን
Abetu bemengestah bemetsah gize asben
የክርስቶስ ፍቅር ወይም እምነት አለኝ ካልክ ዝም ብለህ ከምትለፈልፍ ለ7 ቀን ሱባኤ ይዘህ ቴድሮስ ነኝ እያለ መልእክት የሚያስተላልፍ ስው አለ ኢትዮጵያ የአለም ርሀን ኢትዮጵያ የአለም ገዥ ኢትዮጵያ ርስተ ድግል ማርያም ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ ምድር እያለ መልክት ያስተላልፋል እና ይሄ ካንተ ነው ወይ ጌታ ሆይ ግለጥልኝ ብለህ ጠይቅ መልስ ታገኛለህ
ቴዎድሮስ የሚባል ንጉሥ መጣ አልመጣ ምንድነው የሚጠቅመን?😂
Focus on Christ dude.
😂😂😂 መልሱን ካገኙ ለምን አያካፍሉንም
2ኛ ተሰሎንቄ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና።
⁴ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።
⁵ ገና ከእናንተ ጋር ሳለሁ፥ ይህን እንዳልኋችሁ ትዝ አይላችሁምን?
⁶ በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ፥ የሚከለክለውን አሁን ታውቃላችሁ።
⁷ የዓመፅ ምሥጢር አሁን ይሠራልና፤ ብቻ ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ አሁን የሚከለክል አለ።
⁸ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤
⁹-¹⁰ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው።
¹¹-¹² ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።
¹³ እኛ ግን፥ በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ግድ አለብን፥ እግዚአብሔር በመንፈስ መቀደስ እውነትንም በማመን ለመዳን እንደ በኵራት መርጦአችኋልና፤
¹⁴ ለዚህም የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችን ጠራችሁ።