እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው| Egziabher kene Gar Newድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 398

  • @dawit6731
    @dawit6731 Год назад +7

    አሜን አሜን thanksthanks💝💝🌿🕊️💒💝🌿🕊️💝💒💝💝🌿💒🕊️💝💝🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bossM.T
    @bossM.T Год назад +30

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤ለኛም በሰማነዉ ቃል
    30 ፣ 60፣ 90 ፣ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ አምላካችን ይርዳን አሜን ፫❤❤❤❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Месяц назад +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰቱን ያውርሰልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር የማያልቅበት አምላክ ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @BirhanYimenu
    @BirhanYimenu Год назад +3

    AMEN AMEN AMEN ABatachen Egzihabhar kale hewot yasemaln

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад +21

    በእውነት አባታችን ይህ ስብከትስ ለእኔ ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ

    ♥✝♥አባታችን ቃለህይወት አሰማልን♥

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад +4

    Egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🙏♥️❤️🤲👏⛪🙇

  • @mesafintleulseged
    @mesafintleulseged Год назад +6

    ቃለ ህየወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን💚🤲❤ አሜን አሜን አሜን

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj Год назад +3

    Yedengil mariyam lig kene gar new.abatachen kale hiwotien yasemalign.❤🙏🙏🙏

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +4

    አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን🙏አባታችን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነዉ🙏🙏

    • @etelfa
      @etelfa 2 месяца назад +1

      ❤❤

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k Год назад +7

    ከአይምሮዬ በላይ የሆነ ትምህርት መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Год назад +2

    ቃለ ህወሃት ያሰማን አባታችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ከሁላችን 🌿🌿🌿🙏🙏🙏🙏

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 24 дня назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታሆይ ተመስገን

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +17

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግን ወገኖቼ መቶ ምናምን ሺ እይታ አለ like የተደረገው ሁለት ሺ ነው አረ አርጉ

  • @ወይንሸትለማ
    @ወይንሸትለማ 21 день назад +1

    ቃል ሒወት ያስማልን እባታችን እድሜ ጤናይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Год назад +5

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 19 дней назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @elenygebru8387
    @elenygebru8387 Год назад +12

    አማኑኤል ከእኛ ጋራ ነው❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +3

      አሜን🙏🙏🙏

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma День назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባታችን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @SarahabtamSara
    @SarahabtamSara 7 дней назад

    Amennnnn kalie yewtn yasmalen abataechn egzabher bedmy betena yetbeklen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን እግዝአብሔር ከኛ ጋ ነው ተመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ድንቅ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 4 месяца назад +8

    ጥኡም ልሳን አባ ሆይ! ርግጥ የሆነን የተዋህዶን የወንጌል ውሀን እያጠጡን ነው እግዚአብሄር ፀጋና እድሜዎን ይጨምርልዎ::
    አባዬ ስለአጥማቂዎች በሚሏት ነገር እባክዎ ባይሉ መልካም ነበር::ለምን ቢሉኝ መቼም ምንም ይሁኑ ስለ ሀጥያት መጥላትና ጥቂት ስለፆም ፀሎት የሚያስተምሩን አለና:: ባይኖሩ ምን ይጠቅማል? ቢኖሩ ግን ቢያንስ ሀ ሁ,,,,,, ያስቆጥሩናል:: እርስዎና ሌሎች ደግሞ መልዕክተ ዮሀንስን ያስቀጥሉናል::
    እግዚአብሄርም ያመላክትዎ!!!

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባየ🙏🙏🙏🙏

  • @Dahlak_Eri_Media1991
    @Dahlak_Eri_Media1991 4 месяца назад +3

    እግዚኣብሔር የኣገልግሎት እድሜ ጨምሮ በጤና እና በጸጋ ያኑርልን ኣባታችን ❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Месяц назад +1

    amen amen amen kalehywot yasemalen abatacen ❤❤❤

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 3 месяца назад +4

    Amen amen 🙏 🙏 kale hiwot yasemalen abatachen🙏🙏🙏

  • @መርሃዊትኃልትግራይ

    ቃለ ህየወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን💚❤

  • @tadesu-ef1vu
    @tadesu-ef1vu День назад

    አሜን አባታችን ትምህርትወት ብቻ ሳይሆን በረከትዎትም ይደርብን

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 5 месяцев назад +2

    አሜን❤❤❤❤

  • @sanas7429
    @sanas7429 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 Год назад +2

    አሜን እግዚሃቤር ከኔ ጋር ነው።
    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን።

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የተማርነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይፃፋልን ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬን እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን/፫/🌾🌾🌾🌾

  • @dagimawiandualem3227
    @dagimawiandualem3227 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ''አማኑኤል''❤❤❤

  • @temesgenamlaketemesgenamla9035
    @temesgenamlaketemesgenamla9035 Год назад +11

    አባቶቻቺነን ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe 5 месяцев назад +6

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tene3788
    @tene3788 5 месяцев назад +3

    ተመስገን❤❤❤❤

  • @destadesta4948
    @destadesta4948 Год назад +2

    ❤️❤️አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @EtetuZeleqe
    @EtetuZeleqe Год назад +3

    እባታችንቃለሂወትያሰማልን

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 2 месяца назад +1

    amen amen amen kale hiwet yasemalin abatachin

  • @asterassefa5471
    @asterassefa5471 6 дней назад

    Abatachen Egzabhair rejem edma ena tena Yestwot.Amen.

  • @saraaa8382
    @saraaa8382 6 месяцев назад +2

    አሜንአሜንአ ሜንአ❤👏🙏

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይህንን እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጥ ቃለ እግዚአብሔር ስመገቡን እሱ ያማያልቀውን ፀጋ ሞገስ ጥበብ ይስጥልን:: ቃለ ህይዎት ያሰማልን::

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 Год назад +1

    አሜን እግዚያብሔር ከእኔ ጋር ነው እኔም የክርስቶስ ነኝ።

  • @tikabhagere
    @tikabhagere Год назад +3

    Kale hiwot yasemalen abatachin

  • @ngistuangistua8899
    @ngistuangistua8899 4 месяца назад +2

    አሜን✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️አባታችን🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ይስጥልን✝️❤❤❤

  • @saiful_rana5075
    @saiful_rana5075 Год назад +3

    ኣባታችን ዕዲሜና ጠና ይስጠልን

  • @JsB-p4d
    @JsB-p4d 5 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባታችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma 2 дня назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቦታችት❤❤❤

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Год назад +2

    እድሜንና ጤናን ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Год назад +7

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ያቆይልን ❤️❤️❤️🙏

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 5 месяцев назад +2

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️❤️❤️

  • @DeregeKifle-u3n
    @DeregeKifle-u3n 10 дней назад

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 7 месяцев назад +2

    አሜንቃለህወትያሰማልንፀጋመግሰተሰማያትንያውርሰልን❤❤❤

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 6 месяцев назад +3

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 6 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @CocoCoco-x5f
    @CocoCoco-x5f Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ መዳን አለም ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeDemsi
    @AbebeDemsi Год назад +1

    አሜን አሜን

  • @tadugesese-dawson3877
    @tadugesese-dawson3877 5 месяцев назад +7

    ቃለህይወትን ያስማልፕ አባታችን እድሜ ከቴና ጋር ይስትልፕ ❤❤🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semegntilahun9429
    @semegntilahun9429 7 месяцев назад +5

    እግዝአብሔር የተመሰገነ ነዉ ለዚህ ሰጦታ ። አመሰግናለሁ❤!!!

  • @MalkamuChali
    @MalkamuChali 4 месяца назад +3

    Amne.Amne.Amne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndryasHaile-o1e
    @EndryasHaile-o1e Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም ልቦና ያድለን ፈጣሪ

  • @Zenabezu8581
    @Zenabezu8581 Год назад +2

    አባ መምህሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ፣ ቃለሕይወት ያሰማዎ አባ ኑሩልል 🙏 አመሰግናለሁ ።

  • @rahelzwoldemariam1284
    @rahelzwoldemariam1284 Год назад +1

    እድሜ ይስጥልን በበረክት ይጉፕልን።

  • @aber5403
    @aber5403 5 месяцев назад +1

    ቃሎት ያሰማልን ረጀምእድሜ ይስጥልን አባታችን🤲🙏➕🤲🙏➕🤲🙏➕

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Год назад +18

    እግዚብ ሄር ይመ ስገን አባታችንቃለ ህወትያሰ ማልን✝️✝️✝️

  • @AlamQatar-h3u
    @AlamQatar-h3u Месяц назад

    እግዚአብሔር ሆይ ልባችንን አፅናልን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ Год назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሰዎን የሰጠን
    በእድሜ እና በጤና ይኑሩልን

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 3 месяца назад +2

    አሜን፡፫፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ከኛም፡እድሜ፡ጨምሮ፡ጨማምሮይስጥልን፡ያቆይልን።

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ

    ❤❤❤❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад +21

    እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው አማኑኤል ከኔ ጋር ነው ❤❤❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏💖💖💖አማኑኤል.ከኛ.ጋር.ነው.🙏🙏🙏💖💖💖አሜን.3,

  • @SelamEwnetu-x9j
    @SelamEwnetu-x9j Месяц назад

    አሜን አሜን እባ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሁልጊዜ ክርስቶስን እንዳስብ ፉቃዱ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nahomtarekegnalemu5787
    @nahomtarekegnalemu5787 7 месяцев назад +3

    እኔ የክርስቶስ ነኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yefkrsew39
    @yefkrsew39 Год назад +4

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Год назад +2

    የህይወት ቃል ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራኬዎት ይድረሰን በእውነት የሠማዩን መንግስት ያውርሰን ሁላችንን በቸርነቱ❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🤲🤲🤲

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 7 месяцев назад +3

    አዎ!...እውነት አለን!!!
    እውነትም ያሸንፋል!!!
    .
    ዔየ. ዘ #ኢትዮጵያ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋዉ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልነ አሜን ፫❤❤❤

  • @birukamsalu7851
    @birukamsalu7851 Год назад +35

    የ ፃድቃነ ማርያም እመቤት የ ዘረያቆብ ንግስት በያለንበት ትስማን።❤❤❤❤❤❤

  • @martha8315
    @martha8315 Год назад

    እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏ዕድሜ ጤና ይስጥልን አሜን🙏

    • @haa5083
      @haa5083 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Год назад +2

    ቃለሄወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን🙏🥰🥰

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዕቁ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉 የሰማነውን በልቦናችን ያሳዲርብን ረዲኤት በረከተወ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @saratemene8594
    @saratemene8594 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Год назад +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @selamewitgebru9299
    @selamewitgebru9299 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @negaweldu
    @negaweldu 6 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ይቀድስልን።

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад +4

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤❤❤

  • @AbdulkadirSeman-s4i
    @AbdulkadirSeman-s4i 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ከኔ ጋነው❤❤❤❤

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 Год назад

    አባታችንቃለሕወትያሠማልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe 5 месяцев назад

    አሜን !!!ቃለህይወት ያሰማልን!!!✝አሜን !!!ቃለህይወት ያሰማልን!!!✝አሜን !!!ቃለህይወት ያሰማልን!!!✝

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 10 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤❤

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Год назад

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን(3)