ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +554

    መልስ በማጣቴ እድሜ ልኬ አዘቅት ውስጥ የነበርኩ ልጅ ነበርኩግን ከ4 አመት በፍት መ/ር ተስፋዬ በማግኘቴ መቼም መውጣት ከማልችለው በእርሱ ትምህርት ግን ከዛ ሀጥያት እንድወጣ ከእግዚአብሔር በታች አቅም ሁኖኝ አቸንፌ ወጣሁ በንስሐ ታጠብኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ያለሁት በአህዛብ ሀገር ብሆንም ለቤተሰቦቼ ተርፌ በንስሐ ታጥበው ቅዱስ ቁርባን እየወሰዱ ነው🙏 እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን ነፍሴ ቸኩላለች🙏

    • @lsanemelaekt
      @lsanemelaekt Год назад +3

      olôólll😊 look ôooóoóooooóoooóo99😊

    • @yihungetu9897
      @yihungetu9897 Год назад +4

      Ebakachu adrashahun negerugne

    • @h6ey335
      @h6ey335 Год назад +3

      @@yihungetu9897 ልዩ ገጠመኝ በምለው ወይም Mmihir Tesifaye Abera በምለው ታገኘዋለህ የፈለከውን ሁሉ እዛው ታገኘዋለህ👈

    • @solyanatefera
      @solyanatefera Год назад +2

      ​@@yihungetu9897 ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግ ሁለተኛው ደግሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад +4

      ተመስገን😊

  • @destapark609
    @destapark609 Год назад +193

    በመምህር የተለወጠ ላይክ ያድርግ እዳታልፍ በማርያም

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Год назад +1

      እኔ

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Год назад +1

      ኮተታም ነሽ አይንሽን ክፈቺ

    • @tlgray4660
      @tlgray4660 Год назад

      Ene

    • @mulugetagetu8971
      @mulugetagetu8971 Год назад

      memherin Germa yemimesl tihut abat eskahun be orthodox alayehum, enkon be akal behlim yifewsalu, bermi Giwergis hige Esachew yaderegulign neger bermil Giwergis teyazelgn

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Год назад +2

      ለናንተ ላይክ መሰብሰቢያ በማሪያም እያላችሁ የምትገዝቱ ብታርፉ ይሻላል እመቤታችን የናንተ መነገጃ እይደለችም :: መልእክታችሁ ብቻ በቂ ነው : እረ ተው አደብ ግዙ : እባካችሁ እረፉ የአምላክን እናት መነገጃ አታድርጉ ::

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +175

    ተባረክ ተክልዬ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላከ ምንክራት መምህርግርማ ወንድሙን አቅርቡልን እስቲ ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ መምህር ግርማ ወንድሙን የምትወዱ??

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw Год назад +1

      Yes please this right next day

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Год назад +29

    መምህር ተስፋዬ ኤውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲✝️🕊🌾

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +68

    ንኽብሮን ንፈትውን መመሕረይ ተስፋይ ናይ ስደት ኣቦና ኤካ

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ

    የኔ መምህር የኔ ኣባት መምህርዬ የልጅ ኣዋቂ
    ባንተ ብዙ ተምረን ተለውጠን ጥሩ ክርስትያን ለመሆን እየጣርን ነው
    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሁሉ ቤተሰቦችህ
    የኛ እንቁ መምህራችን እንወድሃለን❤❤❤

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 Год назад +140

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛዉ።
    የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅሩን የበለጠ እንድንረዳ ስላደረከን።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +2

      በሰመአም እንዴት ያለ ወንድም ነው ትምህርት በጣም ጥሩ በርጋ መንፍሰ ደሰ ሲል እግዛብሄር ይባርክክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ለመናፍቃን እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ጭንቅላት ለለው ለተክሌ እናመሰግናለን የቀና ብዙ ያወራል ፍቶና ዘመድ በርቀት ነው በትክክል:::::::

  • @Adne_
    @Adne_ Год назад +12

    አቤት እንዴት ደስ ይላል የማስረዳት ችሎታህኮ መምህሬ እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በእውነት በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን ተክሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Год назад +47

    መምህር ተስፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አንተለይ አድሮ ህይወቴን የቀየረ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @Kebeshami8459
    @Kebeshami8459 Год назад +60

    መምህርዬ ውድድድድድ እናረግሀለን መምህር ግርማንም እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር መምህራኖቻችንን ይጠብቅልን ኑሩልን እግረኛው ይህ ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 Год назад +15

    መምህራችን ዛሬ ገና ሱፈ ለብሶ አየውት
    ሁልጊዜ ነጠላውን ለብሶ የወንጌል አረበኛ ሆኖ ነው ማየው ።
    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ❤

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Год назад +101

    መምህር እኳን መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @danielteameTeame-h3g
    @danielteameTeame-h3g Год назад +3

    ምናሉ ታረቁ ንስሓ ግቡ ስላሉ ጠንቓይ ኣስባላቸው ብር ኣልተከፈሉ እድሜ ይሥጣቸው ኣባታችን

    • @TesfamichileHaile
      @TesfamichileHaile Год назад

      Be v8 eyhdu setane mewashewn emnu eyalu kezi blaye mne yadrgu

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Год назад +90

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Год назад +17

    በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወለተ ወልድ ነኝ አባታችን መምህር ግርማ or መምህር ተስፋዬ በሂወቴ የለውጤ የመነቃቃቴ አምላኬን የማወቄ ጠቋርን👈 መላክ ከማለት ይልቅ ሴጣን 👈 አሳቺ እደሆነ ያወኩት በነሱ ነው። መስገድ መፆም ያስተማሩኝ ብርቅዬ አባቶቼ ናቸው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለነሱ ይስጣቸው ቸሩ መደኋኔ ዓለም አባቴ አሜን፫//🤲❤❤

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ

    መምህር ግርማ መንፈሳዊ አባታችን ጠንቋይ ከተባሉ የሳቸውን አይነት ጠንቋይ ያብዛልን

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs Год назад +3

      Edezih sewe kemetamelku fetarin betwedu bedanachu! Sickening

    • @nycellnycell9588
      @nycellnycell9588 Год назад +4

      አሜን አሜን አሜን እዴት እደምወዳቸው

    • @kidistgebremariam6500
      @kidistgebremariam6500 Год назад +1

      Amen

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +2

      🙏🏿🙏🏿❤😊

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +3

      ​@@PM-cc5vs አሕዛብ እዚህ ምን ይሰራል 😮😮

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 Год назад +9

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔቅ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ብዙ ነገዝ እንድናዉቅ አድርገኸናል ❤❤

  • @mooo4741
    @mooo4741 Год назад +81

    ተክሌመምህርን አቀረብህልን እግዚአብሔር ያክብርልን💒💒💒💕💖💕💖💚💛💓

  • @shams9208
    @shams9208 Год назад +9

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @betelhemzelalem1105
    @betelhemzelalem1105 Год назад +167

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ፀሎት ቤት ሰርተን መስገድ መፀለይ መፆም እንድንችል ስላደረከን በ እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ተክልዬም በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፡፡

    • @bethelehemadane5445
      @bethelehemadane5445 Год назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር

    • @TigistAgune-ou4rg
      @TigistAgune-ou4rg Год назад +2

      አዎ እግዚአብሔር ውለታቸውን በበጎና በበቂ ይክፈላቸው መምህር መላከ መንክራት እና መምህር ተስፋዬ መልካም ነገር አስተምረውናል ።እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋየው ጸጋውን ያብዛላቸው❤

    • @andualembezabih8104
      @andualembezabih8104 Год назад +3

      የቤተ ክርስቲያን አባቶች (መሪዎች ወይም ቤተ-ክህነት ) ፤ በተደጋጋሚ ለአገልገሎታቸው ዕውቅና በመንፈግ ዕገዳ ያደረገባቸው ምክኒያት ምንድን ነው ? የሚለውን ጥያቄ ብታቀርብለት ጥሩ ነበረ ።

    • @eliasnigushayal3387
      @eliasnigushayal3387 Год назад +2

      ብዙ ሴቶች ቀድማችሁ በፍጥነት ዲያብሎስን ለማመስገን መምህራችሁ ለማድረግ ትቸኩላላችሁ. እስቲ እንደአፎምያ መርምሩ.

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ኈ5ጘ

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን እድሜ ፀጋ ያብዛልን

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Год назад +142

    መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እባክህ ተክሌ በነካ እጅህ እራሳቸውን መምህር ግርማንም ጋብዝልን::

    • @rahelhaile9484
      @rahelhaile9484 Год назад +3

      Begenzeb yemiseru sew nachw ayimechugnim

    • @mahletfeyissa2397
      @mahletfeyissa2397 Год назад +9

      እህቴ ሰዎች ናቸው:: ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል:: ለካህናት መስጠት መልመድ አለብን::

    • @matilove3643
      @matilove3643 Год назад +8

      ​@@rahelhaile9484 እህቴ ፈተና ከሌለብሽ የሚታዩሽ ነገሮች የሆናሉ ነገር ግን የራስሽን ጭንቅላት ተጠቅመሽ ትምርታቸውን ሰምተሽ ተግብራዊ አድርጊ እሳቸውን ለመንቀፍ ጊዜ አታጥፊ

    • @brtawitteshowe2070
      @brtawitteshowe2070 Год назад +4

      ​@@rahelhaile9484 አረ ባክሽ ከእውነት የራቀ ነገር ነው የምትናገሪው በመጀመሪያ አዳምጪ ጠይቂ ቂ አንቢ ሰውን ከመ ሪት ተነስተው መጥላት ከእግዚአብሔር አይደለም

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад +3

      ​@@rahelhaile9484 ያልተመቹሽ እላይሽ ላይ ስላለ ነው ዲያቢሎስ ተጠመቂ ስገጂ

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየንና አባታችን ግርማን የሰጠን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Год назад +16

    በእዉነት ተክሌ ዛሬ ገና ሰዉ ጋበዝክ መምህር ተስፋየ በጣም እንወድሃለን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Год назад +14

    በመምህር ግርማ እኔ ነቅቻለው ስበላ መጸለይን ስነሳ መጸለይን ስተኛ መጸለይን መስገድን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤አሚን።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +30

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ የእኛ እቁ መ ምኽራችን❤ወድማችን ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን 💗🌿

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር Год назад +10

    አባታችን ነሚቋወሙ ሰሆች ግን ይገረሙኛል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ Год назад +38

    እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መፆምን፡መስገድን፡መመፅዎትን ያስተማሩን ናቸው

  • @h.g.dethiopia7317
    @h.g.dethiopia7317 Год назад +6

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እስከመጨረሻው መምህር !! በ እውቀት እና በፀጋ የተሞላ መልስ ደስ ይላን !! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ !!

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Год назад +17

    መምህር ተስፋዬ በርታልን
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ
    እርግጠኛ ነኝ አንተን
    የሚመስል መምህር ይብዛልን🙏🙏🙏

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ Год назад +35

    መምህር ግርማ ለዚህ ለጠፋነው ትውልድ ከጠፋንበት እንድንመለስ ሚያስተምሩን ሚያነቁን ሚያጠምቁን ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታ ናቸው እጅግ መልካምና ቅን መምህር ናቸው ቸሩ መድኅኒዓለም እድሜ ጤናቸውን ይባርክልን።

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Год назад +1

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k Год назад

      አሜን

    • @sileshimekonnen4915
      @sileshimekonnen4915 Год назад +2

      የሚገርም ነገር የሚሆንብኝ ስለ መምህር ግርማ ተቃውሞ የሰማሁት እርሳቸው ማጥመቅ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ነገር ግን እሳቸውንም ከማጥመቅ ያስቆማቸው ማንም ሳይኖር ትምህርታቸውም ሆነ ፈውሳቸው እንደቀጠለ ሲሆን ስለመጥፎነታቸው በየሜድያው የሚለፈፈውን ያህል ማንም ያስቆማቸው የለም፣ ታዲያ ተቃውሟችሁ የምቀኝነትና የግል ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ለምን አንድ ሰውን ማስቆም አቃታችሁ በጸሎት ሳይሆን በአስማት ነው የሰይጣንን አያወጣም የማይባሉት ሐሜት የለም እውነትም ሰለበለጧችሁ እንጂ ሰውዬውን እንደምትሏቸው ባለመሆናቸው ሰውንም ከመርዳት አልተቆጠቡምና ተዋቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠቸውን ትልቅ የመፈወሰ ኃይል እየተጠቀሙ ሥራቸውን ይሰሩበት በቃን አቁሙ እኛም አምነን በአቀራረባቸው በመለኮት, በመላዕክትና በሰማእታት እያጠመቁ ይፈውሱን ተዋቸው በቃ!!

    • @Amen_u16
      @Amen_u16 Год назад +2

      አምሜን እድምና ጤና ይስጥልን አድራሻቸውን የሚያቅ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ

    • @RomanMeselu
      @RomanMeselu 11 месяцев назад

      እባካችሁ,የምህር,ግርማን,አድረሻ,ንገሩኘ,ተሰቃየሁ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +74

    ተክልዬ ከቻልክ እስኪ እባክህን ድብቁ እንቁ መምህራችንን መምህር ዘላለም ወንድሙን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቅርብልን🙏🙏🙏

    • @Esayas-ex7iv
      @Esayas-ex7iv Год назад

      Yigermal Ena orthodox eyalew betam yemigerme astemare new I respect him

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Год назад

      Enem betam new emwedachew emakebrachew ❤

    • @yonaszeleke6866
      @yonaszeleke6866 Год назад

      Yiqrb er benatachu

    • @yonaszeleke6866
      @yonaszeleke6866 Год назад +1

      @@Esayas-ex7iv ahuns muslim honek nw guys?

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Год назад +4

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ❤❤
    በአንተ አምላኬን አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤

  • @goodmorning3636
    @goodmorning3636 Год назад +18

    አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግራማን እና የእሳቸውን ፍሬዎች ያበዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 Год назад +4

    እንደ መምህር ግርማ አይነት ሰውን ያብዛልን ለመምህርምብእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን እብዝቶ ይስጥልን አምላካችን

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Год назад +16

    መምህር ለኔ አስተምሮወችህ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ❤❤ ለኔ መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው ወንጌልን ነው የሚሰብኩት እድሜ ሰጦቸው በርከታቸው እንዲደርሰኝ ያድርገኝ

  • @Efrara-b8v
    @Efrara-b8v Год назад +6

    አግዚሃብሄር ይባርክ እውነቱንን ለጋዜጠኛውም ለህዝብ ስለገለጽህ አባታችንን እዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ Год назад +191

    መምህር ተስፋዬ በኣንተ ቡዙ የተማርኩብክ መፆም መፀለይ መስገድ ትትና ኣረ ስንት ልግለፀው ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ በኣንተ ኣድሮ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስተማረኝና የገሰፀኝ ሁሌም ኣመሰግናሎ ❤✝️

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ Год назад +6

    እናመስግናለን መምህራችንን ስለጋበዝክልን ❤
    መምህራችን ባንተ በጣም ብዙ ነገር አውቀናል ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ

    ቅዱሰ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማን ይጠብቅልን ክፉዋቸውን አልስማ

  • @tube2021
    @tube2021 Год назад +4

    መምህራችንን ሰላቀረብክልን ደስ ብሎናት መምህር ተስፋየ ገበረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብህ ጤና ይስጥህ
    ውዱ እንቁ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ውንድማችን ተክልየ እንድያቀርብህ በጣም እመኝ ነበር ቅን ልቦና ያለው ሰው ነው ❤❤❤

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Год назад +7

    እንቁ መምህሬ በዚህ ላይ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠላታችን ላይ እንድነቃ እና በጾም ጸሎት ስግደት ንሰሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ያደረገ ልዩ እንቁ መምህር ነው🥰 የመምህርን ትምህርቶች ተከታትሎ በመንፈሳዊ ህይወቱ ያልተቀየረ የለም እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን። እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏ፐ

  • @emano5974
    @emano5974 Год назад +11

    ቃላት የልኝም ልቦና ይስጠን የተደረገለት የደረሰለት ብቻ ያውቀዋል ❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ማርያምን የአባታችን መለአከ መንክራት ግርማ በመምህር ተስፋዬ ተምህር እኔ በጣም ተለውጫለሁ በጣም ከምለው በላይ እግዚአብሔር ዬመስገን ፈጣር እድሜና ጠና ይስጣቸው ❤❤❤❤

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ Год назад +23

    ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርን ስለጋበዝክልን እንቁ መምህራችን ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ለእኛ ሲል ይጠብቅልን መምህር መመኪያችን ነህ የአንተን ገጠመኞች በማዳመጥ ብቻ ከእብደት ተፈውሻለሁ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AkaleTadesse
    @AkaleTadesse 5 месяцев назад +1

    እኔ መምህር ግርማን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ መምህ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад +9

    ኃይለመለኮት የምታቀርባቸው እንግዶች ለኃይማኖትህ ያለህ መልካም ስራ ሁሌም አመሰግናለሁ እኔም መላከመንክራትን በጣም ነው የምወደው እምነቴን እንድ ጠብቅ ሐይማኖቴን እንዳውቅ ስላደረጉኝ እንደሳቸው ያለ ኃይማኖትህን ከምግባር ጋር ያስተማረ ብዙ የለም አባታችንን እረጅም እድሜ ከእንጀራ ይስጣቸው 💚💛❤💕🙏🌷🌹🌸

  • @akliluworkneh5287
    @akliluworkneh5287 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ያለው ያብዛልን

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Год назад +8

    ስለ መምህር ግርማ ያብራራህበትን መንገድ በጣም ወድጀዋለሁ::አባታችንን ስራ ይባርክልን:: ረዥም ዕድሜም ፈጣሪ ሰጥቶአቸው የብዙ ሰዎች መዳንን ያሳየን::

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +1

    ተክልዬ በጣም ነው የምናመሠግነው መምህራችንን ሥለጋበዝክልን በመምህር ተሥፋየ ምክንያት አርጎ እግዝያብሄር ሥላዳነኝ እድሜ ይሥጣቸው

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 Год назад +4

    መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትከልልህ

  • @KuryYifru
    @KuryYifru 9 месяцев назад

    መምህራችን የተረጋጋህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Год назад +4

    መምህር ተስፋየ እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥሕ ኑሩልን ተኽለ ሐይሞነት ደግሞ መምህራችን ስለ ጋበዝክል በእ ግዚኣብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @alexabebe5381
    @alexabebe5381 Год назад +2

    ዕፁብ ድንቅ ትምህርት መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ፀጋውን ያበዛልህ!!❤

  • @gufu6525
    @gufu6525 Год назад +12

    ተክሌሀይማኖት መምህር ተስፍዬን ስላቀረብው ደስ ሲል ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ሀናኤፍታህ
    @ሀናኤፍታህ Год назад +2

    በጣም ነው የምንወድህ መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በትምህርትህ ተለውጠናል!!!!😍😘

  • @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን መምህር ተስፋዬ አብራ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን 🙏🙏🙏

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህር ግሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን 😭😭🙏🙏

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Год назад +5

    እኔ መምህር ግርማ አስተምሮ ብዙ እይወቴ ተቀይሯል የሚወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ከጎኗቸው ትሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና መጣህልን የእኛ እቁ መምህራችን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ያኑርልን ስንቱን ለወጣችሁት ያንተና የመምህር ግርማ ወድሙ ትምህርት

  • @helenasarif2790
    @helenasarif2790 Год назад +7

    መምህር እረጅም እድሜ ኑሩልን በናተ ትምህርት ከጨለማ ህይወት አዉጥታችውናል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብላችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestiemekonnen275
    @mestiemekonnen275 Год назад +2

    ዉድ ተክለሐይማኖት አዳነ! በዚህ ርዕስ ያስቀመጥኸዉ ርዕስ() ሳየዉ የስም አጥፊዎች መስሎኝ ለማየት ሳልፈልግ ሳልፈዉ ቆይቻለሁ። ነገር ግን ዛሬ ደፍሬ ቃለ ምልልሱን አዳምጫለሁ። ስለመምህር/መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የጠየቅኸዉን ተከታትያለሁ። ስለመምህር ትክክለኛዉን ምላሽ የሰጠዉን መምህር ተስፋየን አመሰግናለሁ። አንተም ማወቅ የምትፈልገዉን እንዲሁም ሌሎች ሐሰተኞች ስም ለማጥፋት የሚሮጡበትን ሀሳብ በተመለከተ በግልጽ ጥያቄ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
    መጀመሪያ ዲያቆን ከዚያም መምህር ኋላም መልአከ መንክራት የሆኑትን ግርማ ወንድሙን በቅርብ አዉቃቸዋለሁ።
    1. በ1980ዎቹ ክህነት በዝዋይ ገዳም የወሰዱ ናቸዉ።
    2. ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ 1993? በቡታጅራ ቅ/ማርያም ደብር የወንጌል ሰባኪ መምህር በመሆን አገልግለዋል።
    (እኔ በነሐሴ1990 ዓ.ም በዝዉዉር ወደ ሌላ ቦታ ስለሄድኩኝ እሳቸዉ ወደአዲስ አበባ የሄዱበትን ጊዜ
    ስለማላስታዉስ)
    በአገልግሎታቸዉ ሰዉን ጥሩ ምግባር እንዲኖረዉ ያደረጉ ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይና መምህር ናቸዉ። የበለጠ ለማወቅ እሳቸዉን አነጋግራቸዉ።

  • @awetzeray262
    @awetzeray262 Год назад +4

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእግዝያብሄር መንገድ ከእስራቴ እድፈታ የረዳቹኝ መምህር ግርማ የሳቸው ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ቸር አምላክ ያብዛቹ 🙏🙏🙏

  • @danboy2425
    @danboy2425 Год назад +4

    መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣቸው ።

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    መምህርዬ የኔ እንቁ በስስት የማይህ ውድ መምህሬ ኑሪልኝ ሺ አመት አሁንም ይበልጥ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እማምላክ ትጠብቅልን 8ሺ 22 የሌላ እምነት በአንድ መምህር መጣት ማለት ለቤተክርስቲያን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም መምህር እዲህ አስተምሮ ቢመልስ ያሉትም ይፀኑ ነበር ብዙ ስናወራ ከቤታችን አመለጡን አሁንም የሄዱት ይመጣል ። ከሌላ ሐይማኖት ማጣት ብቻ ሳይሆን እዚሁ ተዋህዶ ውስጥ ሆኖ በአምልኮ ውስጥ የተዘፈቅነውን ማውጣትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ እራሱ ከሌላ እምነት አሳምኖ ከማጣት አይተናነስም ። እድሜ ለመምህር ግርማና ለአባ ዮሐንስ የዘመናችን ሐዋሪያ የአባቶቻችን ምትክ ናቸው ። ተክልዬ እናመሰግናለን

  • @astewayyigzaw7848
    @astewayyigzaw7848 Год назад +1

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ውድ መምህር ተስፋዬ። ረጅም እድሜ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ። ባለውለታዬ ❤

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Год назад +5

    ተክልዩ ወንድማችን እናመስግናሀለን ይህንን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ስንት ነፍስ እያዳነ መሆኑን ያአለም ህዝብ ይወቀው። እኔ በበኩሌ ህይወቴን ቀየረልኝ አምላኬ እንድወደውና እንዳውቀው አሪጎኛል በስግደትና በሱባየ የሚገኝውን ጥቅም ተረድቻለሁ ያምልኮ ስግደት ባጠቃላይ በብዙ ተጠቅሜለሁ። ኑሪልን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    የኛ ዉድ መምህር በዚህ መተክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል የኛ እንቁ መምህር ብዙ ት/ት ተምረናል በእናንተ ት/ት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በተግባር ያሳየክ መምህር ነክ መስገድ መፆም መፀለይ ከምንም በላይ ደግሞ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ጠላታችንን እድናዉቅ እረድታቹናል አባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በእያንዳንዱ ገጠመኝ የኛ ህይወት አለ የተነካ ያዉቀዋል ተመስገን አሁን እየነቃን ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን ወንድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን የኛ ዉድ እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን ❤

  • @godolyastube
    @godolyastube Год назад +36

    የኔ አባት
    የኔ መካሪ
    የኔ ወንድም
    መምህሬ ተባረክልኝ እድሜህ የማቱሳላ ይሁን 🙏😍

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Год назад +1

    የጠላት ወሬ ነው እድሜ ና እና ጤና ይስጣቸው መምህር ግርማን ፈጣሪን ፀጋውን ሠጥቶዎቸዎል።

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Год назад +40

    በሰው አገር ሆነን በባታችን ብዙ ነገር ተምረን ከአጋንንት ጋር ግብ ግብ ላይ ነን የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ፍልሚያ ላይ ነን ።አባታችን እድሜ ይስጥልን።እኝ ጥቅሙን አውቀናል ይብላኝ ወሬ ለሚያወሩት ።💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Год назад +24

    አንጀት አርስ መልስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚገርም መልስ ለሁላችንም ልቦና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @biskutgr
    @biskutgr Год назад +4

    መህምራችን ወድማችን አባታችን መምህር ተስፋዬ እድሜህ ይርዘም በፀጋ ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን እውነት ከምር ባንተ ተቀይራለው ደካማ ነበርኩ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ስለምታረግልን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን

  • @sigredasigreda595
    @sigredasigreda595 Год назад +3

    መምህራችን እንቁአአችን እንኳን በስላም መጣህልን እንዲሁም ጋዜጠኛ ተክልዬ ምርጥ ስው ለሁለታቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ ነው የማረጋቹ ተባረኩልን

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ተክለ ሃይማኖት ወንድሜ ተባረክልኝ በጣም ወሳኝ ሰው ለዘመናችን የሚያስፈልገውን ሰው አቀርብክልን ከተጠቀሙበት በትምህርቱ ብዙ ብዙ ያተርፉበታል ዘመኑን አስተውሉ ትምህርቱን በ ደንብ በማስተዋል አድምጡ እኔ በጣም አትር ፌበታላሁ❤

  • @netsihailu4846
    @netsihailu4846 Год назад +8

    መምህርዬ ባንተ ትምህርት አንተ ያልመዘገብካቸው በኔ ቤተሰብ ብቻ 2 ሰው ከምንፍቅና ተመልሠዋል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ የስጥህ ❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ በየቤቱ ብዙ አለ ባንተ ትምህርት የተመለሠ

    • @burtukantake183
      @burtukantake183 Год назад +1

      Egzber yimegan

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 Год назад

      እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዛብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል

  • @godolyastube
    @godolyastube Год назад +5

    የኔ መምህር በአንተ ነፍሴን አትርፌለሁ እግዛአቢሔር ይመስገን የምወድህ የማከብርህ መምህሬ 🙏😍😍😍

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 Год назад +3

    እንቁ መምህሬ እኔኮ ከዛ የሰደት ስቃይ በሰላም ወጥቼ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃውት ባአንተነው ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር🙏🙏🙏

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Год назад +5

    እቁ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ ወድማችን

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Год назад +18

    እኔ በእናንተ ዘመን በመፈጠሬ ቅዱስ እግዚአብሔርን
    አመሰግነዋለሁ።እንደ እናንተ አይነቶችን ያዛልን!!!

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Год назад +12

    ❤ ተክልዬ የእውነት አክባሪህ ነኝ መምህር የኛ እንቁ እንኳን ሰላም መጣችሁ መጣህ❤

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Год назад +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረብክልን።❤❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад +4

    መምህር ግርማዬ የኔ ውድ እባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወዳቹሀለን🙏❤️❤️

  • @selam801
    @selam801 Год назад +4

    እውነት በጣም እምወደው መምህሬ ሰለ ጋበዝኸው ተኽልዬ በጣም አመሰግናለው❤የምር እኔ ራሴ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ከብዙ ነገር ወጥቻለሁ አምላኬን አውቅያለሁ ብቻ ብዙ ነው ለውድ አባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተሰፋዬ ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው❤

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 Год назад +5

    ተክልዬ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ላንዳንድ ግራለገባቸው የመዳን ምክንያት ልትሆን ትችላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Год назад

    እግዝአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ ስንት ከተኛበት የነቃበት ያወቀበት ፈጣሪን ያመሰገነበት ።እናመሰግናለን።

  • @trsite16eyesus
    @trsite16eyesus Год назад +5

    ወንድሜ እነዚን እንቁ መምህራኖቻችንን አክብረህ ስለምትጋብዝና ሰው እዉነታዉን እንዲረዳ ስላገዝክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Год назад +1

    ተክለ ሀማኖት አተንም እናመሰግናለን እቁ መምህራችንን ስላቀረክልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 Год назад +6

    እውነት እውነት ዛሬ በጣም ደስ አለኝ እውነት ቤተክርስቲያኔን እጅግ እንዳከብራትና እንዳውቃት ያደረገኝ ወንድሜ ነው መምህር ተስፋዬ ማለት የዘመን መዋጀት ፍልስፍና የገባው ለብዙ ሰባክያን ትልቅ ምሳሌ የሚሆን የገባው ለዘመናችን እንድንጠቀምበት ከእግዚያብሄር የተሰጠን እንቁ ነው

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment Год назад +1

    የእውነት መምህሬ የማስተማር ፀጋው አለክ ስላደረክልን ተግባር ሁሉ አመሰግንካለው

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Год назад +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ❤
    መምህራችን አንተን ያገልግሎት ዘመንክን ይርዘም ይባረክ ❤

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Год назад +1

    መምህር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አክባሪክ ነኝ የማይጠገቡት ትምህርቶችህና ገጠመኞችክ ሁሌም የማይሰለቹ ናቸው በርታልን

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +6

    የሚገርመኝ አባታችንን የሚያንቋሸሸ የሚሰድብ የሚያዋርድ እራሱ ችግር ያለበት ነው ።።።በአጋንት በሴጣን በዳቢሎሰ የታሰር ብቻ ።።።ሺ አመት እመኝላቸዋለሁ ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ።።።

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +1

    መምህር ወንድም አባት ሆነህ ሁሉንም አጠቃለህ የምትይዝ ውድ መምህራችን እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ❤ ጤነኛ ነኝ ሙሉ ሰው ነኝ ብዬ ልሰራ ብር ልሰበስብ ብሰደድም ከብር በላይ የሆነ የነፍሴን መንገድ የሀጢያቴን ክምር የወቅኩት የማንነቴን ነገር የህይወቴን ሚዛን የገኘሁት በአንተ ትምህርት ነው ፈጣሪ ሰላም ለሀገሬ አብቅቶ በንስሀ ታጥቤ የተግባር ውሳኔ ውስጥ እንደምገባ በድንግል ማርያም ልጅ አምናለሁ ❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +122

    ውውውውው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ አበራን ስላቀረብህልን ተክለ ሃይማኖት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እንግዲህ ተሳዳቢወች ተንጫጩ 😢😢

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Год назад +3

      ይገርማል እህቴ መጫጫት ብቻ አይደለም እብድ ነው የሚያረጋቸው መምህሬመጣህ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Год назад +3

      እህቴ፣ተያችዉ፣የንጫጬ፣የታወቀ ነው ፣መንፈስ ፣ያለባቸው ነው ፣የሚጫጬት፣።🤔🤔

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад

      ​@ਸ਼ੁਭ ਸਵੇਰ ምንድነው 😮😅😅

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 Год назад

      ጠቋይ ነው የተረገመ እሱን ብሎ ፈዋሽ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Год назад +2

      የምን መጫጫት ነዉ በቃ ቤተክርስትያናችን አባቶቻችን ይህ ስራአት ትክክል አይደለም ብላን አለች እኛም ሰምተናን አለቀ እንደ ክርስትያን ግን እንወዳቸዉ አለን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ይስጥልን መምህር ባንተ ብዙ አተረፍን በመንገድህ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅደም

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Год назад +19

    #የኛ ጀግና መምህር #ትለያለህ እኮ እድሜ ለአንተ ብዙ ነፍሳቶች በተለይ በስደት አለም ላለነው የታወረው #ልባችንን አይናችንን ያበራህልን #አንተ ነህ በመልካም ትምህርቶችህ

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 Год назад +2

    ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ መምህር ❤❤❤❤ምርጥ ቅንጅት ። መምህሬን በጣም አከብርሀለው። ዘመንህ ይባረክ።