የሁለቱ ፍጥጫ መጨረሻ ክፍል | ፓስተሩን ያስደነገጠው ለጋዜጠኛው የተላኩ ፀያፍ ስድቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የሁለቱ ፍጥጫ መጨረሻ ክፍል | ፓስተሩን ያስደነገጠው ለጋዜጠኛው የተላኩ ፀያፍ ስድቦች
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +126

    ተክልዬ ❤እመቤቴ ትጠብቅህ በርታ የኛ ጀግና❤

  • @yohanselji
    @yohanselji Год назад +66

    ተአምረ ማርያም የዳንበት ብዙ ስዎች አለን ከዛ መሀል አንዱ እኔ ነኝ..የፃዲቁ ተክልየ አምላክ አምላካችን ቸሩ ሥላሴ ይመስገን

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Год назад +229

    የሚሳደቡት እኮ የጭንቅላት ድኩማኖች ናቸዉ አንተ ጀግና ነክ ሙሉ ነክ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ

    • @user-nb9th3bl4u
      @user-nb9th3bl4u Год назад

      ስለሌሎች ሃይማኖቶች ስህተት ማውራት የእናንተን ኦርቶዶክስን/ፕሮቴስታንት ትክክለኝነት አያሳይም/አያረጋግጥም፤

  • @haimanottsigie2801
    @haimanottsigie2801 8 месяцев назад +11

    ወንድም ተክለሀይማኖት አንተ ጀግና ነህ ገነ በቡዙ ተባረካለህ እግዚአቡሄር ከአንተ ገር ይሁን በጣም ነዉ የማደንቅህ❤

  • @aiemkudus1375
    @aiemkudus1375 Год назад +79

    አንተ ጀግና ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ጉልበትና ሀይል ይሁንክ ተክልዬ በርታ

  • @user-hi5de6dx1t
    @user-hi5de6dx1t Год назад +20

    ጌታ ምስክሬ ነው አስለቀስከኝ😭 በእውነት ጉዶሎ ማለት ክርስቶስ የሌለው ሰው ነው አሳመምከኝ ስለ እግርህ ስታወራ የእኛ ሰው ቀውስ ነው ተክልዬ አይዞህ ሰርተህ እየኖርክ ነው የሁሉም ሰው ስጋ ይበሰብሳል ትል ነው

    • @merdasaetenesh8515
      @merdasaetenesh8515 7 месяцев назад

      ጥሩነዋ፣አበረቱኘ፣ችግር፣የለዉም፣አግባቡ፣ያለዉ፣ጥያቆ፣መጠያየቅ፣ነዉ፣አንጀ፣መተራረብ፣አይደለም፣ላለመሸናፉ፣መሆን፣አለበት፣፣

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 Год назад +178

    የኔ ሙሉ ሰው ነህ😢 በጣም ነው ምንውድህ ማርያምን የድንግል ልጅ ቸሩ መዲኃኒዓለም ይጠብቅህ ❤ምቀኑብህ ነው እንጅ እንድህ ምሉት መቸም አንተን መሆን አትችሉትም😢🎉❤❤

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 месяцев назад +4

    ተክልዬ በጣም ነው ምወድህ ማግኘት ምችልበት አጋጣሚ ቢኖረኝ ደስታዬ ወደር አይኖረውም ❤🥰😘😊

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Год назад +115

    ተክልዬ ተባረክ እንወድሃለን እግዚአብሔር አሁንም ጥንካሬውን ይጨምርልህ🙏💕💕💕💕💕😇😇😇💕💕💕

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ❤ውዴ

    • @elda554
      @elda554 Год назад

      Tekliyee ❤❤ Kante balakim Gabi Ena netela shema batekalay ye orthodox endehone new migebagn tariku yeteyayaze new Yale netela church mehed anechelem 😊

    • @cheatcodes6969
      @cheatcodes6969 Год назад

      @@elda554 ነጠላ መልበስ እንደግድ ሳይሆንወደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ ስርአት ያለው፣ ሰውን ከስጋዊ ፍላጎት ለመጠበቅ ቤተክርስቲያንም ስንሆን ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ብቻ እንድናስብ ስለሚረዳ ነው። ሴቶች ፀጉራቸውን የሚሸፍኑት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በተቀደሰ ቦታ ላይ እንዲፈጸሙት ስለሚናገር ነው።

  • @leylaabdela-rg4eo
    @leylaabdela-rg4eo Год назад +12

    1ኛ ነህ ተ/ሀይማኖት በእውቀት የምሰራ ከዚህም በላይ ይገባሀል የጋዜጠኝነት ዋና ስራው ወቅታዊ፣ እውነተኛና አንገብጋቢ መረጃን ለህዝቡ ማድረስ ነው። 👌👌👌👏👏👏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Год назад +159

    ተክልዬ የኛ ጀግናችን ነህ እግዚአብሔር ሁሌ ስራው ትክክል ነው አነተ ሙሉ ሰው ነህ ወንድሜ ለሚሳደቡት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ነገ ለኛ የተዘጋጀው ምን እንደሆነ አናውቅም እዲያውስ እኛ ሙሉ ነን ብለን የምናስበው ነን ጎደሎ ባዶ ጭቅላት ይዘን ሙሉ ነን አይ ሰውን መሳይ ከንቱ😢😢😢😢😢 እናቴ አመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ❤❤

  • @berhanudemessie5776
    @berhanudemessie5776 8 месяцев назад +8

    አንተ እጅግ ትልቅ ሠው ነህ እግዚአብሔር ጥበቡና ጽናቱ ያብዛልህ።

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 Год назад +125

    ስለኦርቶዶክስ እና አማራ መገደል ኦባንግ ሲያቀርበው ሰብአዊነት እኔ ሳቀርበው ዘረኝነት😀ተክልዬ👍👍👍👍

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Год назад +20

    ተክልየ አንተ ሙሉ ሰው ነህ ምንም የሚጎድልህ የለም ❤❤❤ አንተ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት የሆንክ ጠንካራ ሰው ነህ የአእምሮ ስንኩላልን ከአእምሮ ህመማቸው እንዲፈወሱ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Год назад +289

    አይምሮ ስንኩል ከመሆን የአካል ስንኩል መሆን አይሻልም ወይ ብዬ ነው ማልፈው እኔ እናም ተክለሃይማኖት አንተ በርታልን በጣም በአይምሮ የበሰልክ ነህ 👌👍አቀራረብህ 👌በጣም አሪፍ እና ቤስት ጋዜጠኛ ከጊዜው ጋር የምትሄድ 👍keep it up.

    • @jerusalemadera6266
      @jerusalemadera6266 Год назад

      I just subscribed to your channel Tekleyohannes, you're one of a kind!

    • @masialemu
      @masialemu Год назад +1

      ተክልዬ የኔ ውድ ንርልን በርታ

    • @genetmoges5608
      @genetmoges5608 Год назад +6

      ሲጀመር በኣካል መጉደል ሰው አይሰደብም ዛሬ የመኪና አደጋው ጦርነቱ ስንት ነገር ባለበት አገር ምትሳደቡ ሰዎች ስለራሳችሁ ምን ተማምነህ ነው ስለአካል ምትሳደቡት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 Год назад

      ትክክ

    • @azebkidane6408
      @azebkidane6408 Год назад +1

      ተክልዬእንተጀግናነክእድሜከጤናይስጥክ

  • @eskedarmisganaw2335
    @eskedarmisganaw2335 Год назад +37

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል ተክልዬ የአካል እንጂ የአምሮ ሀብታም ነህ አልሰማችሁም በላቸው በርታልን❤❤❤❤❤

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j Год назад +6

    በጣም ደስ የምትሉ ወንድማማቾች ለዛችሁ መከባበራችሁ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ቀጥሉበት ማንኛውም ሰው የፈለገውን ይመን ግን ፍቅር ይኑረው በየትኛውም ሀይማኖት ብትሆኑ በፍቅር ውስጥ ፈጣሪ ይገኛል ልዩነታችሁን ትታችሁ ምን አለበት እንዴህ ብታወሩ ሌሎቻችሁ እባካችሁ ከነዚህ ወንድሞች ተማሩ

  • @rozaagzaw555
    @rozaagzaw555 Год назад +488

    አንተ በጭራሽ ጎደሎ አደለህም ጀግና ነህ😢😢😢😢😢 ይሄ ባግላዲ ሉጫ የራሱ ሀሳብ እያመጣ ሰው ብሎኛል ይላል ከንቱ

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l 5 месяцев назад +1

    ሰላም ተክልዪ ያንተንአይነት ምርጥጋዜጠኛ እውነትን በአደባባይ የሚናገር ሐገሬ ስላላት እጅግበጣም እኮራብሐለሁ አንተን አካለስንኩል ብለው የሚሳደቡ እርግጠኛ ነኝ ያይምሮስንኩሎችናቸው የበለጠው ችግር እነሱጋነው የማደንቅህ ከእግዚአብሔር የሆነን አመስግነህ መቀበልህንነው ያይሞሮ ብስለትህ ለሐገርህ እጅግ አስፈላጊነው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @alirajab4951
    @alirajab4951 Год назад +34

    ተክልዬ የኛ ጀግና አንተ ማለት እውነተኛ ሰው ነክ

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Год назад +10

    ተክልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +27

    ተክልየ የ እግዚአብሔር ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Год назад +15

    ወድሜ ምንም የሚጎልህ ነገር የለም ሙሉ ሰው ነህ የሚሳደቡት እነሱ የጎደላቸው ነገር አለ አላህ ልቦና ይሰጣቸው

  • @eleninigussie7555
    @eleninigussie7555 Год назад +72

    በጣም ደስ የሚል በሳል ጭ
    ንቅላት ያላቸዉ የሚዲያ ሰወች ጨዋታነዉ ነው ማሪያምን በጣም ነው የወደድኩዋችሁ። እስኪ በዚህ ሀሳብ በዚህ ወንድማዊ በሆነ ጨዋነት ተወያዩልን እሰኪ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ለጨዋ ዉይይታችሁ።

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ ❤ውዴ

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      hey elu Selamm ነው አባክሽ አንድ ነገር laschrgrsh please ውዴ 🙏🙏🙏🙏

  • @Debreizen
    @Debreizen Год назад +6

    ተክልየ ጀግና ነህ ከሰው በላይ ነህ እንጂ በተአምር አታንስም ❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад +42

    ታምረ ማርያም እመ ብርሃን አይነ ልቦናህን ታብራልህ ተክልዬ ጀግና እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ

  • @yitbarekwelde
    @yitbarekwelde Год назад +9

    ኧረ እናንተ ሁለት የጨዋ ስብስቦች ተመቻችሁኝ አይ ጨዋታ እና ቁም ነገር ያገልግሎት እድሜያችሁን ይባርክላችሁ ወንድሞቼ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Год назад +16

    ሰው የራሱ የግሉ መረዳት እምነት እንዳለው ያንን ጠብቆ እንደዚህ በጨዋታ ደስስስ በሚል መልኩ ያለ ጥላቻ መወያየት 💯💯💯👏👏👏
    ብዙዎቻችን ጋር የሌለ ልንማረውም የሚገባ ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርክልኝ

  • @ermiaswolde9757
    @ermiaswolde9757 Год назад +6

    ተክልዬ አንተን መከታተል የጀማመርኩት ቆይቻለው በጣም ነው የማደንቅህ, የምወድህ. እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን የምትስራው ስራ አንድም ቀን አስከፍቶኝ አያውቅም. ኮንፊደንስህን ሳላደንቅ አልፍም.. ያብዛልን እንዳንተ አይነቱን!!

  • @DaniwalDaniwal-gc3ji
    @DaniwalDaniwal-gc3ji Год назад +18

    ተክለሀማኖት ሙሉ ስው የእግዚአብሔር ስው ነህ እመቤታችን ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 10 месяцев назад +2

    ተክልዬ አንተ እኮ ጀግና ነህ !!!
    ሐገራችን በስንት ማሠብ የተሳናቸው ሠው መሳይ አውሬዎች በተሞላችበት ጊዜ የተገኘህ ጀግና ነህ!!!
    በርታልን !!!

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад +28

    ተክልየ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው
    የመምህር ተስፍየ አበራን ቁጥር ሁለትን ልቀቅልን🙏

  • @Amen_2008
    @Amen_2008 Год назад +8

    ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በጨዋነት መወያየት ደስ ይላል ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Год назад +78

    ምን አለ ለምንናገረው ነገር ለከት ቢኖረን አንተ ሙሉ ሰው ነህ ተክልዬ አደበታቸውን ለማይገቱ ሰዎች ቦታ አትስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሳቸውን ስም ይዘሀልና ፃድቁ አባታችን ይጠብቁህ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Год назад +12

    ግልፅነታችሁ ደስ ይላል። ጌታ ይባርካችሁ!! ተክለሃይማኖት ሚዛናዊ እየሆንክ ነው በርታ ቀጥልበት።

  • @habtammolla5243
    @habtammolla5243 Год назад +26

    የቅዱሳን የሀዋርያት የመላዕክታን አምላክ እና የኛ የሀጢያተኞች አምላክ አዕምሮን ብሩህ አድርጎ ይፈጥራል ደግሞም ፈጥሮናል ዋናው አጠቃቀማችን ነው።ወድሜ ተክሌ አንተ ተጠቅመኸዋል!!! እግዚአብሔር ይበልጥ አይምሮህን ይክፈት!የኛንም እንዳቅማችን ይክፈትልን። የተክለሃይማኖት አምላክ ከማያመዛዝኑ አይኖች ይጠብቅህ ወድሜ።❤❤🎉

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 Год назад +5

    ዋው...በጣም ደስ የሚል በሳል ጭንቅላት ያላቸዉ የሚዲያ ሰወች ጨዋታነዉ ነው ማሪያምን በጣም ነው የወደድኩዋችሁ። እስኪ በዚህ ሀሳብ በዚህ ወንድማዊ በሆነ ጨዋነት ተወያዩልን እሰኪ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ለጨዋ ዉይይታችሁ።

  • @eyobasanjaw3372
    @eyobasanjaw3372 Год назад +19

    ተክልዬ ጀግና ነህ ለዚች ሀገር ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @BmxKen-bw2ed
    @BmxKen-bw2ed 7 месяцев назад +2

    ተክልዬ ታላቅ ሰው፡፡ የኢትዮጵያን ሚዲያ አንድ ደረጃ ያሳደገ፡፡ ድንቅ ጋዜጠኛ፡፡ በርታ አቤት እንዴት እንደማደንቅህ ብታውቅ፡፡

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад +24

    እውነት ለመናገር እንደ አብሮ አደግ እና እንደሚዋደዱ ሰዎች በመወያየታችሁ በመከራከራችሁ ደስተኛ ነኝ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 5 месяцев назад

    ተክለ ሀይማኖት በጣም ጎበዝ ነህ ።ከፍተኛ የጋዜጠኝነት ችሎታ እና ስሜት አለህ ።ባጭር ጊዜ ተደማጭ ሆነሀል ። ግን እንግዶችህን በነሱ ላይ የሚወራውን ጥቃቅን አሉባልታዎችን በሚዲያ ስትጠይቃቸው ሊያስደነግጣቸው ይችላል እና ይቺን አስተካክል።

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 Год назад +31

    ነፍሴን አደራ በሰማይ ተክልዬ ፀሐይ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Год назад +2

    የሚሳደቡ ሰዎች ግን ነገ የሚገጥማቸውን ያውቃሉ የኔ ጓደኛ የመንፈስ ጭንቀት ይዟት እራሷን ከ3ተኛ ፎቅ ላይ ጣለች አሁን በዊልቸር ናት ማንም ይሄንን አላሰበም ነበር ነገ የሚሆነውን አናውቅምና ለንግግራችን ልጓም እናበጅለት ተክልዬ በርታ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ❤️

  • @ayinalemayinalem5259
    @ayinalemayinalem5259 Год назад +26

    የመምር ተስፋኤን አበራ ቀጣይ እባክክ ልቀቅልን

    • @emebetgugsa2012
      @emebetgugsa2012 Год назад +1

      ኧር እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ውዴ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ​@@emebetgugsa2012 ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Год назад +3

    ጀግና ጋዜጠኛ መሆንህ ነው መነጋገሪያ የሆንከው" ተክለሃይማኖት ከዳነ " ነኝ እራሱ አስጨነቃቸው በርታ ወንድም መልካም የስራ ጊዜ❤❤❤

  • @peteroskum9111
    @peteroskum9111 Год назад +14

    ወንድሜ ሙሉ ነህ የአስተሳሰብ ጎደሎ ነው ሀገርን የጎዳ አንተ ለሀገር ትልቅ ባለውለታ ነህ በርታልን

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 Год назад

    ተክለሀይማኖት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ስድቦች ብለህ ሶፊ ለሚባለው ሰውየ ስትነግረው በጣም ነው ያናደደኝ ምክንያቱም እሱ ከሚሳደቡት ወገን ስለሆነ እንደ ዶ/ር ወዳጀነህ ማህረነ ያለውን ትልቅ ሰው ነው ማቅረብ በአጭሩ እወድህ አለሁ ተክልየ❤

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 Год назад +20

    ወንድማችን ❤ሙሉሠውነህ ኦርቶዶክስተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታትኑር አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +5

    እንዴት ያለ መከባበር ነው ሁላችንም ከነዚህ ወንድሞች ብንማር ጥሩ ነው ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Год назад +21

    እኔ ሙስሊም ነኝ አዲሳ አራዳ የተማረኩት የቄስትምህርት ተምራለሁ ፊደል ለም ማር በዛ አጋጣ አቦጊዳ አጥንቻሉ አንዳንድ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ሰምህ ይቀደስ የሚለው የወንጌ ትምህር አሁን ብረሳው እነዚ የመሳለቱ ነገሮች ስላለው ሀይማኖ እንድናውቅ እንድንከባበር ረድተውናል በአብዛኛው ክርሷታኖች ጋደኛሞች ነበር በሀይማኖት በዘር አንናቆርም እነሱ እኛጋር መጥተው ይበላሉ እኛ የነሱን እንበላ ነበር በጋደኝነት ደረጃ ስህተት ነው የሚል ካለ ሂሳቡ ፈጣሪ ጋር ያለሱ የሚያቅሌላ የለም እሱ ብቻ ነው

  • @Makiiiiiiiii762
    @Makiiiiiiiii762 Год назад +2

    እውነትን የሚናገር ቀጥተኛ ሰው ምንግዜም እንደተጠላ ነው፣ በራስ የመተማመን መንፈስህ የሚገርም ነው, ጠንካራ ለሞያህ አይበገሬ ሰራተኛ ነህ ተክልዬ በርታ እኛ በጣም ስራህን እንደግፋለን እናደንቃለን እንከታተልሀለን እንወድሀለን።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +14

    ደስ ትላላቹ በጣም ልዩነት እዳለ ሁሉም ከሚኖቃቀር እዲ እደናተ ቀርቦ በፍቅር ቢወያይ ከመናቆር በጣም ነው ደስ የምትሉት ልዩ ነታቹ እዳለሆ 😍

  • @messia8257
    @messia8257 Год назад +1

    ተክልየ ደግ ሰው እውነት ልዩ ድንቅ ሰው ነህ ትህትናህ እውነትን የምትናገር ደግ ሰው ነህ ጠንክር ተከልየ ለሚሳደቡ ሰወች አንድ ነገር ልብ በሉ ወልደው ሳይጨርሱ ግፍ አይናገሩ ይባላል ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Год назад +6

    ተንክለሀይማኖት እኔ የፕሮቴስታንት አማኝ ነኝ። የሚሰድቡህን ቶዋቸው። አንተ ብሩህ ጭንቅላት ያለህ አስተዋይ፡ አንደበተ ርቱእ ምርጥ ሰው ነህ። በርታ ከአንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው።

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 8 месяцев назад +1

    ተክልየ እና ፓስተር ሶፊ ውይይታችሁ በጨዋነት ስለነበር እጅግ በጣም አስደስቶኛል ተባረኩልኝ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf5zx9zw3l
    @user-rf5zx9zw3l Год назад +33

    ተክልዬ ግን ለምን እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሲነኳት አያመኝም አልክ ከምንም በላይ ናት ተዋህዶ ስትነካ በጣም ያመኛል ማርያምን አንተ ላልከው ልቤ ተሰበር በእውነት 😢😢

    • @TigistAgune-ou4rg
      @TigistAgune-ou4rg Год назад +17

      ባወራ አደለም ስራውን ስለሚያከብር ነው እንጂ የልቡን እሱ ራሱ ያውቃል ።ጋዘጠኛ ግን የሁሉም ድምጽ ነው።ስለዚህ ልክ ነው ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት።

    • @asmeretghirmatsion5571
      @asmeretghirmatsion5571 Год назад +1

      ኣዎ እኔም ተሰማኝ ግን ለምን እንደሱ እንዳለ ተመልሶ ከሰማው ያሳስበዋል ብየ አስባለው እጋኣብሄር ይቅር ይበለን

    • @emawduwaabayehyote4054
      @emawduwaabayehyote4054 Год назад +4

      እህቴ አይሰማኝም ማለት አያመኝም ማለቱ አይደለም እሱ የሚዲያ ሰው ነው የሚዲያ ሰው ማለት በቃ ሁሉም አክባር ነው ስራውም ነው 😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ​@@TigistAgune-ou4rg ትክክል ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ​@@asmeretghirmatsion5571 ደምሪኝ ውዴ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Год назад +2

    ተክሌ በጣም ነው የምወድህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +11

    ምን ነው እግራቸው ጎድሎ እንዳተ ህልና ሙሉ ባደረጋቸው😏 አካል ጎዶሎ የምባለው አእምሮው ባዶ የሆነ ነው #ተክልዬ_ወንድሜ አንተ ከሙሉ አካልም በላይ ነህ ሙሉ አይመጥንህም ከዛ በላይ ነህና☝️ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ጠንካራ ያድርግህ ምርጥ ሰው እንወድሃለን😍🙏

  • @santaabera6371
    @santaabera6371 Год назад +2

    ተክሌ አንተ ሙሉ ሰዉ ነህ በ ፈጣሪ አምሳል የተሰራህ ጭንቅላትህ ገራሚ ነዉ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shottellfit
    @shottellfit Год назад +11

    ሁለት በስነምግባርነትና ጨዋነት የተገነቡ በሳል ወንድሞች።የሠለጠነና ደረጃውን የጠበቀ ጭውውት።ተባረኩልን።የተዋህዶ ልጅ ብሆንም ፓስተር ሶፎንያን በጣም አከብረዋለሁ።ፕሮግራሞቹና ስታይሉ ይመቹኛል።ወንድም ተክልዬ።ስወድህ።ስንቱ ሙሉ አካል ይዞ ሙሉ ለሙሉ የጎደለ ሰውነት በጎደለበት ሰአት ሚጢጢ አካልህ እክል ኖሮት ሞልተህ ተገኝተህ ስንቶቻችንን ሙሉ ለማድረግ የምትፈጋ ሁለመናህ የሚጥም በሳል በራሱ የሚተማመን ጋዜጠኛ ነህ።ኑርልን።አንድ ቀን ከውጭ አገር ቤት ገብቼ በአካል አግኝቼ ግንባርህን ሥሜ ወንድማዊ ፍቅሬን በገለጽኩና ምን ያህል በዝግጅቶችህ መርካቴን በገለጽኩ እያልኩ እመኛለሁ።አንተ ከጥቂቶች ውስጥ የተገኘህ ምርጥ የሙያ ሰው ነህ።በስራህ ያልገነንከው የቲፎዞ ብዛት ዘመን ስለሆነ ነው እንጂ በስራ ቢሆን ማን ፊትህ ሊሰለፍ ይችል ነበር።በርታልን።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Год назад

      Endeanchi / henet aynetun yabezaln yeamelekaket tege enamesgenaln

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 10 месяцев назад +2

    ተክልዬ ወንድማችን በርታልን አግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ደግል ትጠብቅህ 🌿✝️✝️

  • @Dior768
    @Dior768 Год назад +7

    ውይ፡ተክልዬ፡እንደዚህ፡ምስኪን፡ሰው፡ነህ❤፡ሳላውቅህ፡ምን፡ነክቶት፡ነው፡ብዬ፡ስማረርብህ፡ነበር፡ይቅር፡በለኝ።ስኬትህ፡እንደ፡ጠዋት፡ፀሀይ፡እየጨመረ፡ይሒድ❤።

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад +2

    አተን የሚስድብ ምንአነት አእምሮ ያለዉነዉ ተክልዬ ዉ ስሙን ይመስላል የሚለዉ በእዉነትበትክክል ነዉ ተክልዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Год назад +12

    ተክልዬ አይዞህ ጠንካራ ነህ ቀጥልበት ማንም ሊሰብርህ ቢሞክር አይችሉም። ለሚሳደቡት ልቦና ይስጣቸው።

  • @-dawit
    @-dawit 8 месяцев назад +2

    ተክለ ኃይማኖት፤ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንደ ስማቸው፤ ኃይማኖትን አገርን ያጸኑ ጻድቅ ናቸው፤
    በርታ ወንድሜ ሥራህ ለውጥ እያመጣ ነው፤ የተክልዬ አምላክም ያበርታህ፤...

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +12

    ዘና እያልኩ ነው ያደመጥኳችሁ ተክልዬ ግን ትችላለህ ባልሆነ ነገር ጊዜህን ማጥፋት አትፈልግም ቸላ ብለህ ስታልፈው ደስ ይለኛል በርታልን 👍

  • @yemi846
    @yemi846 Год назад +3

    የመምህር ተስፋዬን ትህትና በሰማሁበት ጆሮ ይህንን ቆርቆሮ ሲነኩት ይጮሀል ሰውዬ ስሰማው ፣እውነት የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆኔን አመሰገንኩ ።
    የኛ መምህራን እውነት ትሕትናቸው እራሱ ያስመሰግናል ።

  • @TikdemAsmelash-qq5qz
    @TikdemAsmelash-qq5qz 4 дня назад

    አንተ ሙሉ ነህ አሳባቸው ሰንኩል የሆነ ሰንት አለ የወደቀን ማን ይሰድባል ማን ያሰታውሳል ሰለሰራህ ነው የተወራልህ የተሰደብከው ተባረክ በጣም አደንቅአለው ያየውህ ፓሰተር ሶፊ ጋር ነው ❤❤❤❤

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Год назад +21

    እረ ጋዤጠኛውን በጣም ነው ምወደው እመብርሃን ትጠብቅክ
    ግን እባክክ የመምህር ተስፋዬን ቁጥር ሁለትን ልቀቅልን

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Год назад +1

    ማርያምን ሙሉ ጤና ይዘው ስንቶች ናቸው የሚለምኑት አንተ ግን እግዚአብሔር ጥሩ ጭንቅላት ሰጥቶሀል ወንድሜ ማርያምን ስወድህ አንተን የሚሳደቡት እራሳቸውን ነው የሚሳደቡት ሰላምህ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤ ጴንጤወች እራሳቸውን ጨዋ ያስመስላሉ ግን እንደነሱ አይነት ባልጌ የለም ትክልየ አንተ ብቻ በርታ ብርቱ ሰው ነህ 🙏❤❤

  • @mekdeswolde2287
    @mekdeswolde2287 Год назад +17

    በጣም በሳል ጋዜጠኛ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Melat544
    @Melat544 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ተክልዬ በጣም በጣም እምመክርህ ነገር ጠይቃቸው ጴንጤዎቹን ጌታን ተቀበለው ግዴለህም ከዛም እሚገባብህ መንፈስ አለ ያ መንፈስ ሂወትህ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል በህልም እሚገርም ነገር ታያለህ በግልፅ ጌታ ያወራሀል የት ነበርኩ እስከዛሬ ትላለህ እኔ በቅርብ ነው ጌታን የተቀበልኩት በተረፈ እወድሀለው ወንድሜ

  • @edenkinde9970
    @edenkinde9970 Год назад +16

    We love you Tekeleye I am proud of you 👍 ❤👏🥰

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw5605 Год назад +1

    ተክልየ እና ሶፎነሥ እናመሠግናለን ውይይታችሁ ተመቸኝ ነገሮችን በመወያየትና በመነጋገርና እንጅ በስድብና በመነጋገር ሲሆን ያናንቀናል ያራርቀናል

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Год назад +8

    ተክለሃይማኖት ወንድማችን ጀግናችን በሪታልን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @neimbintmuhammed4704
    @neimbintmuhammed4704 Год назад +1

    አልሀምዱሊላህ በእስልምና የእየሱስን፣ የመፅሀፍ ቅዱስን፣ እውነተኛ ምንነት ስላሳወቅከኝ ምስጋና ይገባክ፡፡ ስለሙ ትድናላችሁ❤

  • @mennabeyene2434
    @mennabeyene2434 Год назад +9

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад +1

    ተክልዬ እንዴት እንደምውድህ የድንግል ማሪነያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅህ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +11

    ተክልዬ የኔ ❤❤❤❤❤😍😘 ጀግናዬ ነህ መናፍቃንን አታቅርብ እኛ ከነሱ ምንም የምንማረው ነገር የለንም

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Год назад

    እስከዛሬ ይሄ ልጅ ቆሞ አይቼው ስለማለውቅ
    በጣም ተገርሜለሁ, ጀግና ነው የአካል ጉድለትን ምክንያት ሳያደርግ ጠንክሮ የሚሰራ ጥሩ አዘጋጅ እና አቅራቢ ነው:: ለዚህም የበቃው በስራው ብቃት በመሆኑ አድናቂው ነኝ 🙌🏾🙌🏾

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Год назад +13

    ቴክሌ አተ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤

  • @najimusaeed5942
    @najimusaeed5942 Год назад +4

    ተክልዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ😍😍😍😍😍

  • @user-ww4kj8ly5r
    @user-ww4kj8ly5r Год назад +16

    የመምህር ተስፋዬ አበራን ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን እባክህ

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад +1

      ትክክል ከበሸተኞች ጋር ወሬ አያሰፍልግም ለይሁዳ ቦታ አትሰጣቸው ወሬ ናቸው የመምህር ተሰፍዬን ክፍል ሁለት ልቀቅልን እነዚ ሸፍታ ናቸው ቦታ የለንም እንክርዳዱን ነቅሎ መጣል ነው

  • @milliontesfaye7977
    @milliontesfaye7977 Год назад

    ተክለሃይማኖት በጣም ወደድኩህ እግዚአብሔር ይባርክህ አመለካከትህን ወደድኩ እኔ የግል ሀሳቤን ነው የምነግርህ ዛሬ የገባኝ ነገር አለ ስላንተ እንደጋዜጠኛ የምታቀርበው ነገር እወዳለሁ የምታቀርባቸው ሰዎች ሀሳባቸው እራሳቸው ይጨርሱ አንተ ለመጨረስ አትሞክ ያየሁበት ድክመት ይመስለኛል የግል ሀሳቤን ነው የሰራከው ስራዎችን ወደኃላ ለማየት ሞክር ስሜታዊ ስትሆን ታያለህ ብዬ ልንገርክ።

  • @leykuntekeste
    @leykuntekeste Год назад +5

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ጥሩ ወንድማማቾች ናቹ ከናንተ ብዙ ተምሬያለው በርቱ ብዙ ነገር አውሩልን ተክልዬ አንደኛ ሶፊ አንደኛ ይመቻቹ ።

  • @simonhatimihcael2760
    @simonhatimihcael2760 Год назад

    እግር ሊራመዱበት እንጂ አያስብም እየተራመድክ በጣም ብዙ እኛ የማንደፍረውን የሰራህ ጀግና ነህ ስንኩል የሚባለው አስቦ አመዛዝኖ መናገር የማይችል ነው ይሰማሀል ብዬ አላስብም ጀግናናናናናናናናናናና

  • @adambosat238
    @adambosat238 Год назад +11

    መልካም፣ ውይይት፣ ነው፣ ሁለታችሁንም፣ እናመስግናለህ ።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 6 месяцев назад +1

    ወንድም ተ/ክልሃማኖት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሶፊ በጊዜ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስ💚💛❤️

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y Год назад +15

    ስጠብቃችሁ ነበር ተክልዬ እንኳን ደህና መጣህችሁ❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад

    እርግጠኛ ነኝ አንተ የምትናገረው ነገር የእነሱን የመንፈስ አካል የማይተካውን ስብረሀቸዋል ማለት ነው። ይሄ እርእስ እጅግ አፀያፊ ነው አንተ ግን ምንም እንዳልጉደለህ ስለሚሰማህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Год назад +10

    ዉድ ወንድሜ ተክለሀይማኖት ስራህን ታዉቃለህ ምታወራዉ ነገር ጠንቅቀህ ታዉቃለህ ከዚ በላይ ክበርልኝ ስራህ ዉይይትህ ሁሉ ግልጽ እና ግልጽ ነዉ በርታ ከዚ በላይ እንጠብቃለን ከጎንህ ነን አከብርሀለዉ

  • @user-bu5xj9xh7s
    @user-bu5xj9xh7s Год назад +1

    ተክለሃይማኖት በጣም ጠንካራና አዋቂ ሰው ነክ ለኛ ደካማዎች ሞራልና አስተማሪ ስለሆነከን አግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ethioletts9811
    @ethioletts9811 Год назад +10

    የጎደለባቸውስ እነሱ የማይታይ ጉድለት ለመረዳትም ያስቸግራል አንተ ልዩ ነህ አእምሮህ ሙሉ ነው 💪❤️🙏

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 Год назад +1

    ካንተ አካለ ስንኩልነት ይልቅ እምንሳደብ ያእምሮ ስንኩሎች በጌታ ፊት የተዋረድን ነን ማድተዋል ይስጠን አንተ ተባረክ

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Год назад +7

    ተክለሃይማኖት በእውነቱ አንተ ሙሉ ሰው ነህ በርታ በርታልን 21:10 🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ክብርን ያድልልን❤❤

  • @justiceju233
    @justiceju233 Год назад +1

    ተክልዬ እንኳን ለእዚህ አበቃህ ወትሮም በየኔታ እከታተልህ ነበር በእውነት ብዙ ተጠቅመናልብዙ አትርፈናል በዚው ቀጥል እንወድሃለን እኔና ቤተሰቦቼ ተባረክ

  • @zemzemali6439
    @zemzemali6439 Год назад +6

    ወንድሜ ኧረ በጭራሽ አንተ ጎደሎ አይደለህም ጎበዝ ነህ እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነዉ የምከታተልህ በርታ ሀሣቦችህ program ሞችህ በጣም ቆንጆና ግልጽ የሆነ ነገር ነዉ እና በጣም እንወድሀለን በርታ

  • @addisasres-un4zr
    @addisasres-un4zr 3 месяца назад

    የኔ ምርጥ ሰው የራስ መተማመን ብቃትህ ቢማሩ ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q Год назад +14

    እግዚያብሄር ይጠብቀን ዛሬ ሙሉ አካል ያለን ነገ በአደጋ ምክንያት ምን እደምንሆን አናቅም ስልዚህ እባካቹ አስብ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +4

    ዙረ ጥምጥም ይሄዳል ሰዉዬ ብቻ ተክልዬ አግባት እንዳይልህ ብቻ እራስህ በዙራህ ያሉትን ሰዎች ልብ ብለ ተመልከት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏