🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    #eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,abrelo hd,abrilo hd,ethiopian movie,abrelo hd youtube,ale tube,abrelo hd new,kana tv,ethiopian music,amharic movies,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,በቅዳሜን ከሰአት,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian movie,oromo music,,addis ababa,,kitat,hilina drama,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,abrelo tube,amharic movie,donkey tube,abrelo tube today,donkey youtube ድንቅ ልጆች,donkey youtube,ethiopian tiktok videos,ethiopian movie 2024 full movie,ale tube today,ethiopian news,ኢቢኤስ ቲቪ,ሰበር ዜና,make money online,abiy ahmed,make money online 2024,make money online 2024 without investment,ale tube today new,make money online today,eyoha media youtube,teddy afro,የአርቲስት ቅሌት,eyoha media,ቴዲ አፍሮ,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,abrelo hd today,ethiopian movie 2024,helina drama,abrilo youtube,ebs tv,orthodox mezmur,benja tube ቤንጃ ትዩብ,new ethiopian movie,new ethiopian music,tiktok ethiopia,yd tom,liya show ሊያ ሾው,wechew good,besintu drama,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,afla fikir,ethiopian comedy,new amharic music,sile hiwot,gera kegn,እጣ ፈንታ,ethiopian tiktok,amharic music,በስንቱ ድራማ,habesha tiktok,,mebrek kana tv,tinshua mahder,mert films - ምርጥ ፊልም,ethio forem,hilina film 2024,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,hilina drama,sami dan,amharic movies,,bemehal,,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtubeበጋሻው ደሰላኝ,Begashaw Desalgne,Tizitaw samuel,ትዝታው ሳሙኤል,ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን,begashaw desalegn,begashaw desalegn sibket,begashaw desalegn mezmur,መምህር ግርማ,መምህር ተስፋዬ,tesfaye abera,kefa tube,kesis henok woldmariam,አጥማቂያን,መምህር እዮብ ይመኑ,ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ,የኔታ ገብረመድህን,ሀሰተኛ አጥማቂያን,kesis henok teref,ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን,aba yohannes tesfamariam,ahaz tube አኃዝ,deacon henok tube,ethiopia,ethiopian orthodox,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubeመምህር ፈንታሁን ዋቄ,ዘመድኩን በቀለ,Ethio 360,ሰበር ዜና,አብይ አህመድ,ሀብታሙ አያሌው,Ethio Forum,Abel birhanu,ዜና,አዲስ መረጃ,ኢትዮ ፎረም
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии • 732

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 месяца назад +100

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ የሰዎችን ስህተት የምነቅፍ አቤቱ በሰዎች ላይ እጄን እንዳላነሳ አንተ እርዳኝ ማስተዋልን ስጠኝ የሰውን ጉድፍ ከማይ የራሴን ማንነት እንድመለከት እንድፀፀት አበርታኝ

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r 2 месяца назад +151

    በፀሎት እናስባቸው የበለጠ እዳይስቱ😢😢😢😢እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም ስሜታዊ ስለሆኑ ነው ይመስለኛል በግላቸው መምከር ነው መምህር ምህረታብ አክባሪው ነኝ❤❤❤❤

    • @eyasuminilu4790
      @eyasuminilu4790 2 месяца назад +7

      ግሩም አልህ ወይም አልሺ ማስተዋል ይስጣቸዉ

    • @emano5974
      @emano5974 2 месяца назад +6

      እንድህ ነው የተዋህዶልጅች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NigIstWoldeMekhaeal
      @NigIstWoldeMekhaeal 2 месяца назад +2

      ለመናፍቃን መንገድ አትክፈቱ ታዋቂ ስለሆነ ሊያስነኩት ይችላሉ

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 месяца назад

      @@Alem-p4r 😥😥😥

    • @birhanetesfaye2464
      @birhanetesfaye2464 2 месяца назад +2

      መዳን በኢየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሰውን አተምልኩ

  • @AbcdeEdcba-td1tk
    @AbcdeEdcba-td1tk 2 месяца назад +25

    አንድ ታሪክ ትዝ አለን አንድ ወንድም ንስሀ ለመግባት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄደ አባትም ያዘ ከዛም ከብዙ አመታት በኃላ ለንስሀ አባቱ ስጦታ ሊሰጣቸው ፈለገ እናም ባለፀጋ ስለነበረ መሬት እና አንድ አገልጋይ ሰጣቸው አገልጋዩም መሬቱን በማረስ ያገለግላቸው ጀመር ከዕለታት አንድ ቀን ሲያርስ ወርቅ ብዙም ሀብት አገኘ ከዛም ለባለፀጋው ነገረው ልጁም ለአባ ለእኔ መንገርህን ሳታሳውቅ ንገራቸዉ አለው አገልጋዩም ለአባም ነገራቸው አባም ለባለፀጋው ይነግርብኛል መሬቱንም ነብረቱን ያስቀማኛል በማለት አገልጋዩን ገደሉት ከዛም ያ ባለፀጋም አባቱን ሊጠይቃቸው ወደ ቤታቸው ይሄዳል አባ ንም አገልጋያቸው የት እንደሄደ ጠየቃቸው እሳቸውም ወደ እሩቅ ሀገር እንደላኩት ይነግሩታል እርሱ ግን አስክሬኑን አይቶት ነበር በጣም አዝኖ ከቤታቸው ወጣ ታዲያ ይህ ባለፀጋ ከቤተክርስቲያን እራቀ ነፍስ አባቱንም ተወ አለማዊ ሆነ ከረዝም አመት በኅላ በህልሙ በጣም ዉሀ ጠማዉ በበረሀ ሱጓዝ በጣም በውሀ ጥም ተሰቃየ ከዛም አንድ በደም የተጨማለቀ እጅ በንፁ ብርጭቆ ውሀ ይዞ ይመለከታል ልጁም ከበረሀ ንዳድ የተነሳ በውሀ ጥም ስለተሰቃየ እየሮጠ ውሀውን ጠጣው ከዛም አንድ ድምፅ እንዲህ አለው አየህ ልጄ በውሀ ጥም ስለተሰቃየህ በደም የተጨማለቀዉን እጅ ሳትፀየፍ ውሀውን ጠጣህ ልጄ ንስሀ አባት ባደረጉት ነገር አዝነህ ከቤቴ ወጣህ ተመለስ ፅዋው ያያዘው እጅ ሳይሆን ንፁ የሆነውን የህይወት ውሀ ኢየሱስን አስብ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኛ እነ ምህረተአብን ሳይሆን ከአፋቸው የሚወጣውን ቃል እንከተል እላለሁ ይቆየን

    • @KaseyGato
      @KaseyGato Месяц назад +2

      Kalheute yasmaln denk tewestanwe❤

    • @SlamM-bv1ey
      @SlamM-bv1ey Месяц назад

      Biexam.bixam.xeru.denke.mulket.nw.yenan.axeyat.e.r.tagesun.ayedel.nigeru.like.bihonem.memruchachen.ena.gen.e.r.ewnten.nw.mekitel.yaliben.bisuwech.lay.xatichenin.mekiser.amelkichn.medanitachen.eysuse.kirestuse.zened.axeyafi.nw.liholachenm.libona.yesxen.ewedachewalew❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @eyobmen7983
    @eyobmen7983 2 месяца назад +100

    ልንጸልይት ነው የሚገባው በጸሎት እንተሳሰብ መውቀስ ብቻ ምንም አይጠቅምም

    • @user-xl3lf4gq3y
      @user-xl3lf4gq3y 2 месяца назад +2

      አግዚአብሔርሆይምሕረትህንስጠን

  • @GenetManaga
    @GenetManaga 2 месяца назад +101

    እኔ የመምህር ምእረታአብ ሥብከት እየሰማሁ ነው ያደገኩት አሁን ግን በብዙ ጊዜ ሲሳሳት አየዋለው የሰው ልጅ እዝች ምድር ሲኖር ፍፁም አይደለም እመብርሀን በፀጋ ታኑረው

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 месяца назад +5

      አሜን በምልጃዋ ትሪዳልን ትደግፍልን 🤲😢😢

    • @ferfar6022
      @ferfar6022 2 месяца назад +4

      Amen

    • @Hanna12930
      @Hanna12930 2 месяца назад +8

      ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀነው እኛ በጋሻውን እና ትዝታውን በጣም እያየን ነበር መጨረሻውን ያሳምርልን ነው ምን ይባላል😢

    • @Roza-cr2ds
      @Roza-cr2ds 2 месяца назад +2

      Ameen.ameen.ameen.❤❤❤

    • @justice4allmen
      @justice4allmen Месяц назад

      መምህር ዘበነም እንደፈለጉ ሚናገሩት ከቃለ እግዚአብሔር የሚጋጩ ሀሳቦች ያስተምራሉ

  • @YelemsetKetama
    @YelemsetKetama 2 месяца назад +114

    😢እኔማ ዝም ብዬ ሳይ ለኔም መጨረሻ እፈራለሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን😢

    • @alemgena989
      @alemgena989 2 месяца назад

      ምን አደረጉ ???

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад +1

      @@YelemsetKetama ዛሬ ገና ጴንጤዎች ለምን እንደሚሳደቡ በደንብ ተረዳሁ በግምት ዝም ብለን ማንም እየተነሳ እንዲ ነው ሲለን ወደዛ እንዲያ ነው ስንባል ወዲ እንጂ ምንም የማናውቅ መሆናችንን አስተዋልኩ ሰውን ምርኩዝ ያደረገ እሱ የተረገመ ነው ይለናል የእግዚአብሔር ቃል መምህር ምህረተአብን ነውውው የምንከተለው ወይስ እግዚአብሔርን? የሰው ልጅ እኮ ደካማ ብቻ አይደለም ዘላለምም በምድር እኮ አይኖርም የተሰጠውን ግዜ ሲጨርስ ይሄዳል የእግዚአብሔር ቃል ግን አያልፍም ዘላለምም ይኖራል ሰውን እንዲ እንዲያ ከምንልና ተቀምጠው የዩቱብ ብር የሰውን ስጋ እየበሉ ሀጢያት ከሚከቱን ርቀን መፅሀፍ ቅዱስን እናንብብ ከዛ መምህሮቻችንን ትክክል ናቸው አይደሉም ብለን በራሳችን አይን እንመልከታቸው ስራቸውንም ድካማቸውንም እንረዳ መዝሙርን ከመፅሀፍ ቅዱስ ከመዝሙረ ዳዊት ነው እያነበቡ የሚዘምሩት እዛ ላይ ደግሞ ዳዊት ስለ አምላኩና ስለፈጣሪው ከፍተኛ ፍቅርና ክብር በደስታውም በሀዘኑም ይዘምራል ደስ ባለውም ግዜ ዘለለ ጨፈረ ይላል እባካችሁ አንብቡ አንብቡ

    • @avamomy2349
      @avamomy2349 Месяц назад

      እግዚአብሔር አይለዬን

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m Месяц назад

      ኣሜን❤❤❤🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 2 месяца назад +50

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቸሩ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @betty2042
    @betty2042 2 месяца назад +60

    ወይ ዘንድሮ አሁንማ ሁሉም ፈራጅ ሆነ በኛ አይን ውስጠ ያለውን ማን ያውጣልን ማስተዋል እና ልብ ይስጠን😢😢

  • @MylifiMylifi
    @MylifiMylifi 2 месяца назад +35

    ምህረትአብ እባክህ ወደ ሀገርህ ተመለስ እዳትጠፋ ወንድሜ ፈራሁ እግዚአብ ይጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 2 месяца назад +24

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን
    ልመናዋ ክብሯ የልጆም ቸርነት አይለየን አሜን 💐

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 2 месяца назад +59

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ወገኖቼ በጸሎት ታችሁ አስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ የሰው ቤት አድክሞኛል 😢

    • @AbayHD-vt2gd
      @AbayHD-vt2gd 2 месяца назад +6

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @YeneworkEmiru
      @YeneworkEmiru 2 месяца назад +4

      emebrehan terdashe

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 2 месяца назад +3

      እግዚአብሔር ያስብሸ ❤

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 2 месяца назад

      ሰላም፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ የአማልክት፡ አምላክ፡ ያበርታሽ። አይዞሽ፡ ጊዜ፡ ቢኖርሽ፡መዝሙረ፡ ቅዱስ፡ ዳዊትን፡ አንብቢ። አይዞሽ፡ አይዞሽ፡ አይዞሽ።ስ​@@YeneworkEmiru

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 2 месяца назад +1

      እግዚአብሄር ያስብሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ በርቺ 🙏🥺

  • @derefer6509
    @derefer6509 Месяц назад +2

    “እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 2 месяца назад +17

    በአሁኑ ጊዜ ቅድስት ቤተክርስቲያችንን የሚሰረስራት መናፍቅ አይደለም በቤቷ ያሉ ልጆቿ እየሆኑ መጥተዋል እንደ እባታችን ያሉትን መካሪ አባት ያብዛልን🙏🏽🙏🏽
    የእግዚአብሔር ቃለ አያልፍም ጦር በቤቴ ይነሳል ቤቴን አቆሸሻችኀት የተባለው እየተፈፅመ ነው::
    እብዝተን ለቤተክርስቲያናችን እንፅልይ

  • @emano5974
    @emano5974 2 месяца назад +21

    ተመስጠው ይመስለኛል ❤❤❤
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ብለን እንፀልይላቸው ወገን የከፍ እንዳይመጣብን😢😢😢😢

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 2 месяца назад

      ይሄማመስጦ አይደለም ድጋሜ ሲያዩት የሚያፍሩ ይመስለኛል ሞቅ ብሏቸው ነው በእርግጠኝነት ከቲክቶከር ጋር ዳንስ ያሳፍራል

    • @tersite858
      @tersite858 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀልደሽ ሞተሻል
      መመሰጥ እንዲህ ነው?

    • @mulughetamesfin8173
      @mulughetamesfin8173 2 месяца назад

      This can not be considered as dancing/chifera so people need to chill out a bit. That said, though, it is a tad bit less than the correct shib-sheba/sheb-shebo. Zemary Chernet should not have interjected that tik toker lady’s name. May the Lord help us serve Him the proper way!!!

  • @likinashmekonnen3060
    @likinashmekonnen3060 2 месяца назад +2

    እውነት ነው ወንድሜ እውነት ነው ብቻ ማይመች ነገር እያየን ነው ግን አትርሳ ሰው ናቸው ይሳሳታሉ ፀልይላቸው

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 2 месяца назад +5

    በርታ ወንድማችን ጥሩ እይታ ያለው ሃሳብ የምታቀርበው ጥሩ ምክር እና ተግፃፅ ነው እናመስግናለን!!!!***❤❤❤!!!***

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 месяца назад +4

    ወንድማችን ኤፍሬም አሰፋ በነምህረተአብላይ የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል እና እውነት ነው።ሁላችንም የተሰራውን ነውር ማውገዝ አለብን በጣም አሳፋሪ ነገር ነው😭

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 2 месяца назад +27

    እኔ የመምህር ምህረተ አብ ትምህርት በጣም ተከታይ ነኝ አከብረዋለሁ እወዳቸው እለሁ እኔ እድሜዬ 73 ነው እባካችሁ ልጆቼ ግራ አታጋቡኝ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 2 месяца назад

      Yikrta yadrgulin
      Mechem egna endehonn silesew enji silerasachin anaweram 😭💔 steliyulin legna tiwulid

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 2 месяца назад +7

      የኔ አባት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥወት አንዴ ሲያስተምር እኔን ሳይሆን ቃሉን ስሙ ብሏል እና ቃሉን ይስሙ ልጅዎት ነኝ

    • @proud_Orthodox27
      @proud_Orthodox27 2 месяца назад +4

      እናቴ ዝም ብለው እግዚአብሔርን ተከተሉ። ሃጢያት በደደላችንን ሸፍኖ ለዚህ ያደረሰንን እግዚአብሔርን እናመስግን። እንደዚህ አይነት ትችት ነው አገልጋዮቻችንን ያጠፋቸው....ተው። በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ እንደሚሆን ሁሉ በመጥፋቱም እጥፍ ሃዘን ይሆናልና ተዉ እራሳችንን እንመልከት

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 2 месяца назад +1

      ከዝህ ትምህርት ምን ይወስዳል? ስንዶዋ ቅድስት ቤቴክርስቲናችንን ጥቅቅ አድርገው የሚውቁ ብዙ ሊቃውት አሉ ተማሩ። ከነኝህ ወጠጤወች ምን ትምህርት ይወስዲል

    • @haymanotahmedahmed1474
      @haymanotahmedahmed1474 2 месяца назад

      Yegil tlacha yalachew sewochi sihtetachewin eyagolu wedemayfelgut menged begin yimeruwachewal. Yemiweduwachew ena yemiyakebruwachew kehone bgil manger ena kesihtetachew endimaru madreg. Please be positive.

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 4 дня назад

    አሜን

  • @tsegheredahabte3273
    @tsegheredahabte3273 2 месяца назад +2

    ወንድሜ ከቻልክ በጣም አርዝመው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አይጠገብም ❤ ለሁሉም ነገር በጋራ እንጸልይ ።አሜን

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 2 месяца назад +7

    አምላክ ሆይ እኔም እንዳልስት ጠብቀኝ ።መፀለይ ነው የሚገባን በእምነታቸው እንዲፀኑ🟢🟡🔴

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Месяц назад +1

    ልቦና ይስጠን ቸሩ መድሀኒአለም መልካም አዲስ አመት❤

  • @خدامهخدامه-م3س
    @خدامهخدامه-م3س 2 месяца назад +10

    አምላክ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሠን ኢትዮጵያን አስባት

  • @MenberuYirdaw
    @MenberuYirdaw 2 месяца назад +2

    ወንድሞቼናእህቶቸ መቼም ሰው ሲኖር ሰይጣን ብዙ መምህራንን ለማሳሳት ስለሚሮጥ ፀልዩላቸው።

  • @ChernetDebebe
    @ChernetDebebe 2 месяца назад +2

    እኔ ግን በእምዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም እኮራለው የእውነት ማንም ምንም ሳትል ስለእውነት የምትፈርድ በቃ ይህ ነው እምነት አቦ በርቱ ግን በፀሎትም እንበርታ ልቦናቸው እንዲመለስ

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 2 месяца назад +4

    አምላኬ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢

  • @አትናስያ-ጘ8ጘ
    @አትናስያ-ጘ8ጘ 2 месяца назад +1

    ሁላችንም የራሳችንን ትተን የሌለውን ጉድለት እንመለከታለን እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንመርምር እግዚአብሔር ለእነሱም ለኛም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад +3

    ላስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን የአብ ስራ ለአንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 2 месяца назад +5

    ወንድሜ ተባረክ ቪዲዮህን በጉጉት ነው የምጠብቀው: ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад +19

    ሁላችንም ወቃሽ ሆንን አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ

  • @FirehywoteAfrasa
    @FirehywoteAfrasa 2 месяца назад +2

    መምህር ምህረተአብ በጣም ምንወደው መምህራችን ነው እባክህ ወደ ሀገርህ ተመለሰ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ቀላል ነው ❤❤❤

  • @KalkidanAlemu-tj7yt
    @KalkidanAlemu-tj7yt 2 месяца назад +7

    ይህን ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ነው የሚሻለው እኛ ማን ሆነን ነው ሰውን የምንተቸው ይልቅ መጸለይ ነው የሚሻለው

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +3

    ሲዖል፡ የገባው፡ ጊዜያዊ፡ ፍርድ፡ ነው። ይህ፡ ትምህርት፡ በጣም፡ ያስፈራኛል። እንግዲህ፡ እንደ፡ ልባችን፡ ትህዛዙን፡ ሽረን፡ አሸሼ፡ ገዳሜ፡ ብለን፡ ኖረን፡ ኋላ፡ ላይ፡ በነፍስ፡ ይማር፡ ልንወጣ? ይህ፡ አዘናጊ፡ በኃጢያት፡ እንኑር??

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 месяца назад

      እውነት ነውሶኦል ግዛዊ ነው በመጨረሻው ዘመን ለፍርድ ስመጣ አጣተኛ ውደገሀነም ይገባል አማላጂ ወይም አስታሪቄ አይኖርም ፈራጂ አንድ ፈጣሪ ይሆናል

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 2 месяца назад

      ትምህርቱ የሚለው "የጌታ ዳግም ምጽአት እስከሚሆን ድረስ የተኮነኑ ነፍሳት በሲዖል ፣ የጸደቁ ደግሞ በገነት ይኖራሉ። በሲዖል ከገቡት መካከልም ጌታ በሰጠው ቃልኪዳን መሠረት በምልጃ እንዲሁም በፍትሐት ጸሎት አንዳንድ ነፍሳት ወደገነት ሊመለሱ ይችላሉ (የትኞቹ ነፍሳት በዚህ ቃል ኪዳን እንደሚጠቀሙ አዋቂው እግዚአብሔር ነው!)"። ከጌታ ዳግም ምጽአት በኋላ ግን በቃል ኪዳንና በምልጃ ከገሃነም ወደ መንግስተ ሰማያት የሚደረግ ለውጥ አይኖርም። ከዳግም ምጽአት በኋላ ሲዖልና ገነት ያልፋሉ ፤ አይኖሩም።

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 2 месяца назад +2

    ማስተዋልን ያድለን ህግን ማወቅ አያፀድቅም መስራት እጅ የተግባር ሰው ያድርገን

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx День назад

    እግዝአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 месяца назад +27

    እነዚህ ሁለት ሰዎች በዚህ ከቀጠሉ መናፍቅ መሆናቸው አይቀርም ትግስቱን ስጠኝ😢

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 2 месяца назад +2

      ምናገባችሁ እስኪ ራሣችሁን ዘወር ብላችሁ እዩ የሰዉ ሀጢያት ወይም ጉድፍ እናያለን የኛ ግን አይታየንም ግን እኛ የነሡን ያክል ትንሽ ብናዉቅ እናወራለን ዝም ብላችሁ አታዉሩ እሡ መናፍቅ ሆነ ብየ እኔም ልሁን አልልም ዴ

    • @NeHase16
      @NeHase16 2 месяца назад +1

      ድሮም አይመቹኝም ይበልጥ ደግሞ ባህርዳር የሄዱ ጊዜ እንዴትእንዴት እንዳደረጋቸው። ከብዙ ሰዎች ጋር በነዚህ 2 ግለሰቦች የተነሳ ተከራክሬያለሁ። ከድሮም ኦርቶዶክሳዊነት ይጎድላቸዋል። አብዛኛው ምእመናን ሲወዱ ግን አይን የላቸውም

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад +1

      @@ማሂፍቅር በእነሱ ምክንያት ቤተክርስቲያን መሰደቧን ስርዓቷ መጣሷን አታቂም አወን ሀጢያተኛ ነኝ ፃድቅ ነኝ አላልኩም አነሱ የቤተክርስቲያን ሰባኪና መዘመር ናቸው ስለዚህ አነሱ ስርዓት እየጣሱ ዝም ማለት አለብን

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад

      @@NeHase16 በጣም ያሳዝናሉ ግን የእውነት

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 месяца назад

      ​@@NeHase16ትክክል ምንም አያውቁም ላይ ላዩን እያዩዋችው ነው እኛ ውጭ የምንኖር እዚህ ሲመጡ ብዙ ነገር እያየ ስንቱን ታዝበናል ብቻ ይቅር

  • @FirehywoteAfrasa
    @FirehywoteAfrasa 2 месяца назад +2

    መምህር ምህረተአብ በጣም ምንወደው መምህራችን ነው እባክህ ወደ ውዶ ሀገርህ ተመለሰ ❤❤❤

  • @tatekassefa6753
    @tatekassefa6753 2 месяца назад +2

    ወዴት ወዴት?! እነ መምህር ምህረተአብ በቶሎ ይቅርታ ጠይቀው ራሳቸውን ማረም አለባቸው። የቅድስት ቤተክርስቲያንንም ሥርዓት እና ክብር መጠበቅ አለባቸው። አጉል አወቅን አወቅንም በልኩ ይሁን። ልጅቷ ለቤተክርስቲያንና ለተማሪዎች ላደረገችው ድጋፍ እንደ ምዕመን ምስጋና ይገባታል የማገልገል ልቦናዋንም ያፅናልን። የዘማሪውና የመምህራኑን ማሽቃበጥ ግን በልክ!!!

  • @wizchukamesfin
    @wizchukamesfin 2 месяца назад +1

    መፍሳዊነትን ከ ሌላ ፍላጐት ጋ አይስማማም ያጠፍካል መምህር ምርታብ እባክ

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 2 месяца назад +13

    ምህረትአብና ቸርነት ተብየው መጨረሻቸው እንዴት እንደሚሆን እግዚአብሔር ይወቀው

    • @melatdunfa4908
      @melatdunfa4908 2 месяца назад +4

      ሁልጊዜ ስለሰው negative ነገር ከመለቃቀም ስለራስክ መጨረሻ ተጨነቅ።

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 месяца назад

      ትክክል እኔም እንደዚህ ስል ነበር

    • @tube-de8eq
      @tube-de8eq 2 месяца назад +4

      ​​​@@melatdunfa4908ዝም በይ ለመጨፈር ለመዝለል እንዲመችሽ ነው አንቺ እንዲመችሽ ሲባል ስርዓት ሲጣስ ዝም የሚል ሰው የለም ነውረኞች መጨፈር መዝለል ከፈልግሽ አደራሽ አለልሽ
      ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው አምላካቸው የተባለ ለእንዳንቺ መሳይ ነው አፍሽን ያዢ

    • @mebawubeshet6729
      @mebawubeshet6729 2 месяца назад

      @@tube-de8eq bro chile chile.

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 2 месяца назад

      የናንተስ መጨረሻ ይታወቃል አይ ፈጣሪየ

  • @phawilos-p4o
    @phawilos-p4o Месяц назад

    ተው ወገኖቻችን የራሳችንንን ኀጢአት እግዜር ይቁጠርልን።

  • @fekret-rm6fv
    @fekret-rm6fv 2 месяца назад +2

    ምህረት አብ በጣም የማከብረው መምህራች ነው በፀሎት አስቡት

  • @yefekeretube8147
    @yefekeretube8147 2 месяца назад +10

    እጅግ በጣም አሳፋሪ እና አሳዛኝ ድርጊት ነው የልመናው ዓይነት ፈፅሞ መንፈሳዊነት ያልነበረው ሽብሸባውማ ይገርማል ተገርመን አዝነንም ዝም አላልንም ሥህተታቸውን ነግረናቸዋል ወንጌል ሰብከው ስንት ነፍስ ሊመልሱ ሲገባቸው ፍፁም ከአንድ ሰባኪ ወይ ዘማሪ ቀርቶ ከምዕመን የማይጠበቅ ሥራ ሰርተው ዋናው ገንዘብ ብለው ሲጣደፉ ከርመው ያሰቡትን አሳክተዋል።
    ቀሪውን ዘመን የሰሩት ስህተት ገብቶአቸው ለንሰሃ የሚዘጋጁበት ያድርጋቸው።ሁላችንንም አምላካችን ይቅር ይበለን።

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 2 месяца назад

      Betam tikikil arif hasab new .nigeru egnam yabelashenachew yimisilenal eyekabin gidel kititinachew libona yisten

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Месяц назад

    መምህር ምህረት አብ መምህር በነበረበት ዘመን ገረ አሁንማ 😢 ከአለባበስ ጀምሮ..... ተቀይሯል

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን👏❤️😥

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 месяца назад +3

    ተመስገን !!! መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ተባልን 😊 ከዶሮ ብልት ተረት ከአከምባሎና ምጣድ ታሪክ መውጣት ትልቅ እድገት ነው ።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад

      ምን ማለት ነው?

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 месяца назад +3

      ዶሮንም አክንባሎንም ለማወቅ እናትን ማክበር እና ለእናት መታዘዝ ይቀድማል እና ወገን ወደራሰህ ተመለስ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 месяца назад +2

      ይልቅስ አዳራሽ እየተስበስቡ የሚያጨፍሩ ፓስተሮችህን ሂደህ ውቀስ ለመሆኑ እናንተ ጋር ወንጌል ይስበካል?

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 2 месяца назад

      eavil

  • @HadjahKigunduKayiwa-iv7of
    @HadjahKigunduKayiwa-iv7of 2 месяца назад +3

    Amen kalehiwot yasemaln abatachin

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 месяца назад +4

    ሲጀመር በኩር ሰባኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አቤቱ ማርን 😢😢😢😢

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 2 месяца назад

      በትክክክክክክልልል😢😢😢😢😢

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 2 месяца назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን አባቶቻችን❤❤ማስተዋሉንይስጠን😢በርታወንድማችን❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጥራልን አገልጋዮችን እንደኛው ሰው ናቸው ዳንኤል ሞዛዛ ጥበባት ስቶ አይደል እኛም እየወደቅን እየተነሳን ነው ግን።አንሳት ተዋህዶ ሀይማኖታችን እፀፅ የለባትም!! ገና ገና እድሜ ከሰጠን ብዙ እናያለን ..

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ
    @እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ 2 месяца назад +3

    ይከከን አይቼ ከምቃጠል //እኔም አልሆነ ላይ ከምወድቅ ኢቱብ ባጠፋ ይሻላል 😥

  • @biniyamki
    @biniyamki 2 месяца назад +5

    እባካችሁ ምህረት አብ አባታችን ነው ፤ ቢዙ እያወራችሑ ለመናፍቃን የወሬ ቦታ አትክፈቱላቸው።

    • @me_212
      @me_212 2 месяца назад

      እውነታውን ማየት እንጂ... የሰዉን ወሬ ፈርቶ እውነትን መጋጨት ተገቢ አይደለም.

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 месяца назад +6

    ሎቱ ስባት😢😢አረ ወዴት እየሄድን ነው 🤲😢ከማን ምን እንማር 😢😢😢😢😢
    በተለይ የቲክቶክ ቪዲዮ እማ ኡኡኡኡኡኡ ነው እኔ አዳንዴ አልቅሸ ነው የምወጠው ስለ አድኖ ላይ ሲቆርጥ ሲያሽከረክሩ ስለ አድኖ ከመቸ ወዲህ ነው ስቆ የሚሳለው ቲክቶክ ላይ ግን እንደፈለግን እያደረግን ስናቀየነብር አንድ አባት እንኳን ልክ አይደለም እንደዚህ አታድርጉ የሚል አንድም አባት ስናጣ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ብቻ እግዚአብሔር አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አምላክ ሆይ አድለን🤲😢😢😢😢😢

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 2 месяца назад +1

      ቲክቶክ ከስልኬ ካስወገድኩ በኋላ ነው ሰላም ያገኘሁት በእግዚአብሔር ቸርነት ስለሰው የሚያወሩ ሚዲያዎችንም እያስወገድኩ ወደ መፅሐፍ ቅዱስ እንዳደላ እያደረገ ነው መንፈስ ቅዱስ...ሰይጣን በብዙ ቴክኖሎጂ እየተቆጣጠረን ነው አልታወቀንም እንጂ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад

      @@ዮሐናዮሐናበትክክል

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 2 месяца назад +1

      ​@@ዮሐናዮሐና እኮ እኔም 🥰🥰🥰🤗🤗🤗

  • @SolGirima
    @SolGirima 2 месяца назад

    ይኽ ትምህርት ለኔ ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 2 месяца назад +1

    ምናልባት ሳይዘጋጁ ሊሆን ይችላል ስለዚህ መውቀስ ሳይሆን ፀሎት ልናረግላቸው ይገባል፡፡

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 2 месяца назад +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ,ዝም አቶበለን አፅዳን

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ለነሱም ለኛም ይስጠን ከባድ ነው ብቻ መጨረሻችን ይናፍቀኛል

  • @በፀጋው-ቈ6ጠ
    @በፀጋው-ቈ6ጠ 2 месяца назад +11

    ልብና ኩላሊት መርማሪው ጌታ ይመርምር
    ተው ወገኖቼ ጣታችሑን ወደ ራሳችሁ ቀስሩ:: እኔ ማነኝ እንበል የነሱን ለአዋቂው እንተውለት::

    • @betty2042
      @betty2042 2 месяца назад +2

      እውነት ብለሻል እህቴ እያንዳንዳችንብንመረመር ስንት ጉድ ተሸክመናል የፍቅር አምላክ ገበናችንን ሸፍኖልን ነው እባካችሁ ክርስቲያኖች ፍርዱን ለባለቤቱ ትተን የራሳችንን ድርሻ ለወነድሞቻችን እና ለራሳችን ተግተን እንፀልይ

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 2 месяца назад

      አስተያዬቱ እነሱን ለመገሰጽ ብቻ ሳይሆን ለሌሎቻችንም ትምህርት እንዲሆን ይጠቅማል!

  • @shewayeteka8124
    @shewayeteka8124 2 месяца назад +4

    በፊትም አላስተዋለችሁም ብዘ ድራማ ተሰርቷል ልብ ይስጠን እናሰተዉል

  • @tiktoktrends1656
    @tiktoktrends1656 2 месяца назад +1

    የጀርባዉ መዝሙር ከትምህርቱ ድምፅ ቀነስ ቢል ተባረክ ወንድማችን

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @eliastesfaye9759
    @eliastesfaye9759 Месяц назад

    ልቦና እውነትም ልቦና ነው! በጣም ደስ ይላል፡፡

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 2 месяца назад +1

    የምናከብራቸው መምህሮቻችን ናቸው። ነገር ግን ያደረጉት ነገር ትንሽ ቅር የሚያሰኝ ደስ የማይል ኦርቶዶክሳዊ እርጋታ የሌለው ነው።

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልንወድማችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadlelelhAleto
    @TadlelelhAleto 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @2163quarter
    @2163quarter 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ትክክለኛ ተግሳጽ ነው ሠባኪ ሂወቱ ሁሉ ስብከት እና ሃዋርያዊ ነው እና ይሄ የሃዋርያት መንገድ አይደለምደ

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu 2 месяца назад +3

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤

  • @mtsehaymrminwuyeletandarge
    @mtsehaymrminwuyeletandarge Месяц назад

    ድምጽህ የብፁዕ አቡነ ጻውሎስ ድምፅ ይመስላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 месяца назад +1

    ተትክክል አይደለም ህዝቡ ከእነሱ ምን ይማር ደስ አይልም

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ

    ኣረ መምህራችን❤ፈጣሪ ኩሉ ኣለም❤ይጠብቃቸዉ❤እንጂ❤❤❤😢😢😢😢ያሳዝናል😢😢😢

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርም ይበለን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ለአንዲት ቤተክርስቲያን መታመን ይገባናል ለትውልድ እናስብ ነገ ሀገራችን ይበላሻል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Besu195
    @Besu195 2 месяца назад +6

    ኧረ ምህረትአብ ራሱ ነው ግን, የምር CLONE ተደርጎ እንዳይሆን😮።

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 2 месяца назад

      clone😂😂😂

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 месяца назад

      @@enatasrate576ye day 7 student

  • @mytube899
    @mytube899 2 месяца назад +17

    የማስብበት በእየለቱ
    ንፁህ ልብ ስጠኝ አቤቱ😢🤲

  • @yirgshalula157
    @yirgshalula157 2 месяца назад +2

    Lehulachinm libona yisitih

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ አስተዋይ ልብ ይስጠን አሜን፫😢❤😊

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 2 месяца назад +7

    ተመስጠው ነው ከመተቸት ሁለተኛ እንዳይደገም ለነሱ አስተያየት አድርሱላቸው ሰድባችሁ ለሰዳቢ አትስጧቸው ስንሳሳት አንድ ጥፋት ስናይ አናጋን መሰናከያቸው አንሁን እንዳይጠፉብን እንፀልይላቸው❤❤❤

  • @YohannesBelayneh-g7e
    @YohannesBelayneh-g7e 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን በእውነት ልቦና ትዩብን በጉጉት ነው የምተባበቀው ደቂቃው እያነሰብኝ ነው ትንሽ ለማስረዘም ብትችል .

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @GirmaMeron
    @GirmaMeron 2 месяца назад

    የሰው ልጅ ምንም ፍፁም አይደለም እግዚአብሔር መንገዳችንን ከሚያስት ነገር ሁሉ ይጠብቀን ይመልሰን❤

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 2 месяца назад +4

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ በርታ🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 месяца назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @NegatuDabera-j5e
    @NegatuDabera-j5e 2 месяца назад +2

    Memher zeben lema kel hiwote yasemalen ❤❤❤

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 2 месяца назад +2

    ይሔለክፉአይሰጥምእግዚአብሔርይጎብኛቸው

  • @BaNa-f2r
    @BaNa-f2r 2 месяца назад +1

    ልቦና ይስጣቸው

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 месяца назад +1

    አሜን

  • @meseretyenesew1336
    @meseretyenesew1336 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እኔ ማን ነኝ የሰውን ጉድፍ የማይ ?

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 месяца назад +126

    መምህር ምህረት አብ ግን ከ ዕለት ዕለት ከከፍታው እየወረደ ነው ከ 7 ና 8 ዓመት በፊት አዲሱ ሚካኤል የእርሱን ስብከት ለመስማት እንዴት እንደምንጓጓ የነበር አሁንስ ፀጋው የተወሰደበት ሰው ይመስላል።

    • @yop2523
      @yop2523 2 месяца назад +25

      ሀሰት ምንም አልወረደም።የሰይጣን ጆሮ ይደፈን

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 2 месяца назад

      ​@@yop2523አሜን

    • @dagimdiriba6
      @dagimdiriba6 2 месяца назад

      እንደውም እስክስታ ሁሉ ነው የወረደው ​@@yop2523

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад

      ​@@yop2523ከዚህ በላይ ምን ይሁን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад +22

      ታድያ ለደከመ ፀልይ እንጅ ሀሜት እማ ተብለሀል? ደግሞ መቼ ነዉ የጨፈረዉ ? አቤት አንተ ልጅ ያንተንም ሀጥያት ደብቆልህ እንጅ ሀያሉ አንተ አትብስም ጨፍረህ አታዉቅም ዘፍነህ የማታዉቅ አትመስልም ሰዉ ስታሰጣ ፈራጅ መድሀኒዓለም እነሱስ በራሳቸዉ ዛቢያ ነዉ የተሽከረከሩት እንቁጠር ብንል ከቤቱ ስንት ጉድ አለ ግን እኛ ማነን ሀያሉ የሸፈነዉን እሱ የቻለዉን እኛ ምን ቤት ነን ለራሳችን ከቀንበር ሳንወጣ መመፃደቅ

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 2 месяца назад +1

    ነብሴን አደር ወላዲተ አምለክ

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው/ይስጠን😢😢😢😢

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 2 месяца назад

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 55&1 ቢሆን ደስ ይላል መንፈሳዊ አስተማሪም ምክር አዘልም ስለሆነ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ❤❤❤

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt 2 месяца назад

    መቸም የማይታመን ነዉ በመፈሳዉይ አባቶቻችን ላይ ብዙነገር እየተከሰተነዉ በነሱ ብቻ አይደለም በቤተመቅደሳችንም ጭምር ነዉ ግንእግዚአብሔር ቸርነዉ ሁሉንም ያስተካክላል እየድንግል ማርያም ልጅ እሱ ልቦናን ይመልስላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe 2 месяца назад +1

    በጣም አሜን አሜን አሜን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 месяца назад +2

    እነዚህ 3ቱም ሰዎች በቤተክርስቲያን ስም የሚነግዱ ራሳቸውን የሚያመፃድቁ እስኪ አለባበሳቸውን እዩ ምንድነው? እኔ እየፈራሁ ነው።አወቅሽ ሲሏት.... እንደሚባለው ነው። ሁሉም የገንዘብ እና የእይታ ሰዎች ናቸው። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን። ቤተክርስቲያናችንን መድኃኔዓለም ይጠብቅልን

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 месяца назад

      ውሸታም አንተ ወይ አንቺ በፍፁም ኦርቶዶክስ ልትሆኑ አትችሉም በፍፁም ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ማለት ይህ ነው ባይሆን አቅራቢው በከፈተው ቀዳዳ እናንተን እያስገባ ነው

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 месяца назад +1

    እረ ወዴት እየሄድን ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አሁንስ ሀጢያታችን በዛ የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው😢😢😢

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤

  • @ZelalemFeyisa-p1s
    @ZelalemFeyisa-p1s 2 месяца назад +1

    ልቦና ይሰጠን🎉🎉🎉

  • @Orthodoxmezmurtube2127
    @Orthodoxmezmurtube2127 2 месяца назад +4

    ሰላም የ እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራንን እና ዘማርያንን በይፋ ከምንተች በውስጥ ለማናገር ብንሞክር ጥሩ ይመስለኛል። የምትተቹ ሰዎች ደግሞ ጥፋታቸውን የሚያስተካክሉበትን መንገድ አያይዛችሁ ብትናገሩ ጥሩ ይመስለኛል ከሰው ስህተት አይጠፋምና። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ።🙏🙏🙏

  • @Maesetwalyoutube
    @Maesetwalyoutube 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 2 месяца назад +1

    በእውነት ቃለ ያሰማልን መምህራችን

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 17 дней назад

    ሰውሆኖ ማይ ሳሳት የለም ፈጣሪ ይቅር ይላል እንተው ይ ህ ዘመን ሰው ላይ ችግር የመፈለግ ሆነ ትችት ብቻ ሆነናል😢