🔴 ለእሱ እኔ አፈርኩ (ሞጣ ቀራንዮ) መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ በቂ መልስ ሰጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ለእሱ እኔ አፈርኩ (ሞጣ ቀራንዮ) መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ በቂ መልስ ሰጠው
    ሞጣ ቀራንዮ,mota keranryo,samuel tafesse,ሳሙኤል ታፈሰ,ሞጣ ስድብ ቲክቶክ,መጋቢ ምትኩ አበራ,ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,orthodox tewahdo mezmuer,habesha tiktok mota keranyo,orthodox mezmur,new orthodox mezmur,mezmur tube
    instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇ብዙዎች የወደዷቸውን እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
    • 🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መም...
    2. አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው የነበረው ወጣትና የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ጉዳዬ
    • 🛑 አባታችንን በድንጋይ ሊመታቸው ...
    3.ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
    • 🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳ...
    4.አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና የአባ ገብረኪዳን አስገራሚ መልስ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሰሞኑን ቪዲዮ እና ...
    5.ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
    • 🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረት...
    6.አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪዲዮና የዘመኑ ራስን የማጥፋት በሽታ
    • 🛑 አነጋጋሪው የሆነው የቲክ ቶኩ ቪ...
    7.ትዝታው እና በጋሻው
    • 🛑 አሁንን እንዲህም ብለው እንደነበ...
    8.አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥሩ ስራ ሰርቷላታል መምህር ፋንታሁን ዋቄ
    • 🛑 አብይ አህመድ ለቤተክርስቲያን ጥ...
    9.አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪዳን የጭራቸው ሚስጥር በአጥማቂያን ሲጋለጥ
    • 🛑 አነጋጋሪ የሆነው የአባ ገብረ ኪ...
    10.እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን ብር በአደባባይ ተቀበለ
    • 🛑 እንዳልክ ሀይማኖቱን የቀየረበትን...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

Комментарии •

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 10 часов назад +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 День назад +12

    ቅዱስ ገብርኤልን የማያውቅ ማሀይም ብዙ ይቀላምዳል:: ቅዱስ ገብርኤል ታላቅ መልአክ ነው:: ክፉዎችን በሰይፉ ቆራርጦ ነው የሚጥላቸው!!!

  • @AsebeAsebeweji
    @AsebeAsebeweji День назад +6

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 День назад +7

    ሰማእቱ ልሳንክን ይሰረውነ በእሱ ፀበል እድትድን ሰማእቱን እለምነዋለሁ

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 День назад +20

    ይህንን ሰውዬ እግዚአብሔር ይማረው ትልቅ ህመም ነው ያለበት ምሳሌም አድርጋችሁ አታሳዩን

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 2 дня назад +9

    ማነው ይሄን ልጅ እንደኔ እሚወደው❤

    • @YesytChekole
      @YesytChekole День назад

      ዝምብየ ሳየው በጣም ጨዋ ልጅ ይመስለኛል

  • @gufh6343
    @gufh6343 День назад +5

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @MylifiMylifi
    @MylifiMylifi День назад +3

    አንተ ምርጥ የኦርቶደክስ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤❤።

  • @AgerituAdugna
    @AgerituAdugna День назад +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን

  • @shid1221
    @shid1221 День назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው
    "ቃለህይወት ያሰማልን "

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 День назад +3

    አሁን እያረከው ያለው ነገር በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት በርታ

  • @ayni5236
    @ayni5236 19 часов назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪ መላክ ነው። ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስ።

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 2 дня назад +4

    ሰላም ሰላም ያብስራ ሁለተኛ ኮማች ነኝ ።ጉዞ ወደ 200K !!

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 День назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidestAbebe-qg8cg
    @kidestAbebe-qg8cg День назад +2

    ያቡ እማ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 День назад +3

    ጤና ይስጥልኝ አባቴ በእድሜ ልጄ ነህ ግን ልጄ ለማለት በጣም ስለሚከብደኝ በጠቅላላ ስሙን አታንሳው ልቦና ይስጠው የኔ አረጋዊ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День назад +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 дня назад +2

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد День назад +1

    Amen. Amen. Amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 День назад

    Abatachin Kalihiwot Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Yedmae Balitsega Yaderegilin ❤🎉

  • @themane9894
    @themane9894 2 дня назад +5

    ሰው ሊቀሰፍ ሲል እንደዚህ ሰው ነው የሚያረገው የልጆች አባት ነው ሃላፊነት የሚሰማው ሰው ነው ለምን ኦርቶዶክስ ላይ ጥላቻ የሚያሳየው አይገባኝም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @kelelasore1199
    @kelelasore1199 Час назад

    መፅሀፍ ቅዱስ ደንቆሮ አትበሉ ይላል
    በርታው በርታ ወንድማችን🙏

  • @Etiopa
    @Etiopa День назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 2 дня назад +2

    ቃለሂወትያሰማልንመምህሮቻችን

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 5 часов назад

    Tebarek❤❤❤

  • @Raheel-q7g
    @Raheel-q7g День назад +1

    Amen amen amen kalhywet yasmelen

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp День назад

    አባታችን እውነቱ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር፡ የሰጠንን፡ መስጠት፡ መታዘዛችንን፡ ያሳያል! መስጠት፡ ጤናን፥ ሰላምን፥ እድሜን፡ ያረዝማል!

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ

    ሥላሴ የምል ቃል በሄኖክ መጽሐፍት በእዝራ መጽሐፍት እና መጽሐፈ ሲራክ ላይ አለ

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 День назад +3

    ለገብርኣልዬ እንዲህ ይመስክሩልኝ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +4

    የቅ፡ ድ፡ ማርያምን፡ ምሳሌ፡ ተምረው፡ የማይከተሉ፡ ስሟን፡ አይጥሩ! በስሟ፡ ሟሕላ፡ ማድረግ፡ ትልቅ፡ ድፍረትም፡ ኃጢያትም፡ ነው! የሰማይን፡ እንዴት፡ በምድር፡ በኃጢያት፡ እይኖርን፡ ስሟን?

  • @Abbebe-o8m
    @Abbebe-o8m День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @H.G3989
    @H.G3989 День назад +1

    እባካቹሁ የዚህን ሰውዬ ስተት አትድገሙ የሱን ስተት መድገምን መልካም አደለም

  • @asektewahido3515
    @asektewahido3515 День назад +1

    ሞጣ እኮ ኣብዷል!!!ኣብዶ ኣይቀርም አንድ ቀን መጥፎ ዋጋ እንደሚከፋል እርግጠኛ ነኝ።

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c День назад

    qale.hiwet.yasemalen❤❤❤❤❤❤

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 2 дня назад +4

    ሙጣ የሚባል ሰውየ እኮ አውቆ አበድ ነው በቅርብ ወደ አማኑኤል ሆስቢታል ቢሰገብት ጡሩነው😁

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 День назад

    Alematadel new❤

  • @yimegnushalgetahun2677
    @yimegnushalgetahun2677 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +2

    በመጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ መከራከር፡ ከንቱ፡ ነው! ነገር፡ ግን፡ ከመጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ጋር፡ የሚቃረን፡ ት/ት፡ ቅ፡ ጳውሎስ፡ እንዳለው፡ የተረገመ፡ ይሁን፡ ብሏል!

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 16 часов назад

    St.geberel stands before God. So respect behalf of God or Jesus. 🎉🎉🎉

  • @workonyourself8507
    @workonyourself8507 День назад +1

    ወንድሜ ማማተብ ትተሀል ???

    • @yaredkebede9519
      @yaredkebede9519 День назад +1

      አቦ አስተዋይ ነህ አንተ። ሰዉ መስቀሉን ዘቅዝቆ እያማተበ ግራ ሆኖበት ይመስለኛል!

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 День назад

    ይቅር ይበለን😢

  • @dawittesfay-m8l
    @dawittesfay-m8l 2 дня назад +1

    yemotan merz merchet mawgez alebn... ewnet new

  • @AsniNigusse
    @AsniNigusse 6 часов назад

    ገላትያ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
    ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። ይኸው ያረጋል ከጠየቀው ማስረጃ ሶለ ቅዱስ ስሉስ ብዙ ቦታ ተገልጿል ስላሴ ምትለው ባይገለፅም ላቀርብልህ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 2 дня назад

  • @FdufYhdffig
    @FdufYhdffig 2 дня назад

    እርየነፍስአባትበስደትሁኖመገናኘትይቻላልያብሰራየእኔበጣምበሀጥያትልቤስብርብርብሎብኚልብቻክብድብሎኚልከስደትስመጣስለህጥያቴምሆነስለሀይማኖቴምብቻትንሽትንሽማውቅጀምሪአለሁ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 12 часов назад

    ምነዉ ይህን ባለጌ አሰወግዱት ደሞ በገብርኤል በጣም አራ

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr День назад

    Abet yehe gize egizabiher hulachininim yimaren tamenalina .

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад +6

    ክርስትያኖች፡ በአጋንንት፡ እስር፡ መያዛቸው፡ ምልክቱ፡ ለጸሎት፡ 10፡ ደቂቃ፡ጊዜ፡ ሲያጡ፤ ሲያንቀላፉ፤ ኢየሱስና፡ ሐዋርያቱ፡ ያስተማሩትን፡ መማርና፡ ማንበብ፡ ሲያቅታቸው!

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r День назад +1

    Beizian gize, Kirstos Iyesus, siribegn alabelachihugnim. sitsrma alatetachihugnim sil, beirsu lay yederesebet hono neberini? Keinezih leandu yaderegachihut, leine indaderegachihulign new ale ingi. Bizu yetetsafe lininegir yeminichilew neber. Lemetsetset tibeka ina titerf zend bekih new ilaloh.

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 2 дня назад

    35:20 መምህር መላኩ ሳይሆን "መምህር ምትኩ አበራ" በሚል ይስተካከል ያቡ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад

    መምህር፡ ሰዎችን፡ ከእውነተኛ፡ ቃሉ፡ አለያይቶ፡ ማደናቀፍ፡ ኢየሱስ፡ እንዳለ፡ በአንገቱ፡ ወፍጮ፡ ታስሮ፡ ባሕር፡ ቢጣል፡ ይቀለዋል! ገብሬል፡ የሰይጣን፡ ወኪል፡ መስሎት፡ ሰው፡ የሚጎዳ! ሸቃዮች፡ ምርመራ፡ ተጀምራል!!!

  • @lemmafeleke1184
    @lemmafeleke1184 День назад

    ለአንድ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ላወራህ ፈልጌ ቁጥርህ የለኝም

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp 2 дня назад

    የት ጠፋክ

  • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
    @HappyJumpingPuppy-ds3ez День назад

    """ሞጣ ለክ ነወ

  • @S-G.19
    @S-G.19 2 дня назад +1

    Minew atamateb aluh ende Yasira?

  • @AgerituAdugna
    @AgerituAdugna День назад

    ኧረ ውነክን ነው ውንድማችን ምድረ አሳሳች የበዛበት ዘመን ነው

  • @smadit3729
    @smadit3729 День назад

    አራዳ ሳይሆን ፒያሳ ገነተፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 2 дня назад

    እኔ ምለው የአባ ገ/ኪዳን አሁን ያስተላለፍከው የቆዬ ትምርት ነው ወይስ የአሁን ነው???ለምን ብትል ገፃቸው ተቀየረብኝ ከግማሽ አመት በፊት የሩሳሌም አግንቻቸው ስለነበር ነውባርከውን ስለሄዱ ደና ናቸው ግን???😊

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 дня назад

    Min nekaw ya zefagn! Zefagnum yezefagninetun bota temtatobet ke betekristian gar silatem kemayet yekebede irgiman min linor🤔 yikirta yemideregilet hatsiat ale😢 yeizih sew ayinet hatsiat gin yikir ayibalim😢 siizia sew alekeskulet 😥

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 2 часа назад

    ,polatikawe alkabtekewekte nxa Mahone kabdw gudate naw

  • @EmuArage
    @EmuArage День назад

    Yebsra.wendmei.endeibefitu.besmam.eyalh.gemrln

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes День назад

    ይሄንን ሰውዬ እኛ ገብ ቶን ብሎክ ያደረግነው
    በዚህ ደሞ ታመጣብናለህ የአብስራ ደግመህ አታምጣብን

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 дня назад

    Moxa menim ayawqem👈 betechilu kemedeya axefut

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k День назад

    ሞጣን የሚያይ ዘገምተኛ ብቻ ነው

  • @MasereshaYitaferu
    @MasereshaYitaferu День назад

    ለምን ይህን ሰው ታቀርባለህ

  • @AbebeKassahun-j1f
    @AbebeKassahun-j1f 7 часов назад

    ሞጣ ወደላይ ሸናህ

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 13 часов назад

    አወቅሽ ሲሏት..እንዲሉ ነው አይ ሞጣ ሞጥሟጣ

  • @TsegayeTsegaye1
    @TsegayeTsegaye1 21 час назад

    አረ አንተ በረታፍ. ሰውዬ በዚሕ አስቀያሚ. ድምፅሕ በመላውኩ ቅዱስ. ገብርኤል ትቀልዳለሕ አረ. ልቦና. ይስጥሕ

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 День назад

    ይኤ ሞጣ የሚባለው ሰውዬ አፍ በጣም ልቅ ነው ይበላበታል እጂ--- መልሱን ለናንተ ትጨዋለሁኚ እድሜም ይሰብስበን እንጂ በጣም ጭቃ ነው ንግግሩ እግዚአብሔር ማስታገሻው ይስጥ ወይ እመም ከሆነ ምእረቱን ይስጥ እሺ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад

    ወገኖች፡ ጥያቄ፡ አለኝ? ጠንቃዮች፡ የራሳቸው፡ ገብርኤል/ሚካኤል፡ አላቸው? ሰይጣን፡ የሚጠቀምበት፡ ስም፡ ገብርኤል፥ ሚካኤል፡ የሚባሉ፡ ተአምር፡ የሚሰሩ፡ ሐሰተኛ፡ የተጣለው፡ መላእክት፥ ስልጣንና፥ ሐብት፡ ይሰጣሉ!

    • @dawittesfay-m8l
      @dawittesfay-m8l День назад +2

      teregaga wendm ..tenkay tenkay new yeseytan telalaki new

    • @_beth20_
      @_beth20_ День назад +1

      ጠንቋይ ለአመሉ ጸበል ተጠመቁ ይላል ሲያወናብድ ነው እንጂ ቅዱስ ከእርኩስ ጋር ህብረት የለውም።

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 2 дня назад +2

    ወንድሜ እሱኮ ያበደነው ቢቻል አማኒኤል መውሰድነው እንዲሁም ዘመድኩን የተባለ ለብር ያበዱ

  • @banamet5409
    @banamet5409 День назад

    ይህ እሬሳ ልሳኑን ይዝጋዉ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 21 час назад

    በመደሀኔአለም ያንተን ፕሮግራም አክብሬ ነው ማየው በስላሴ ይሄን ስድ ሰው ምንም ቢል እዚላይ አታቅርበው አታዳምጡ እያልክ ለምን ታሰማናለህ ሲቀጥር በታዩ ቁጥር ፌመስ ነው ምናደርገው አይመጥነንም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ

  • @anethio
    @anethio День назад

    ማርያም በኦርቶዶክስ ፈረደባት መነገጃ ጭምር

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d День назад

    ዉሃ የማያነሳ ሎጅክ አይ መምህር። እዉነትን ማድበስበስ ለምን? በሩ ኢየሱስ ሆኖ ብዙ በር የምታሙኑ እሶዎ አይደሉ።

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 2 дня назад

    ክርስትያን ነኝ ትላለህ ኮ አታፍርም "ደንቆሮ ብለህ የምትሳደብ" ለስድብ ምክንያት የለዉም 😁

    • @libonatube
      @libonatube  2 дня назад +4

      እየተናገረ እየተሳደበ ያለው ቤተክርስቲያኔን ቅዱሳንን ሰማዕታትን በስሙ ስንት መከራ ያዩትን አባቶችን ነው ታዲያ እሱ እነሱን መስደብ የቀለለው እኔው ትንሹ ተራው ልጅ እሱን መስደብ ሚከብደኝ ይመስልካል የገረመኝ ግን አንተ ያናደደክ እኔ እሱን መስደቤ ነው እንጂ እሱ ሲሳደብ መክረሙን ምንም አልጨነቀክም ሌላ ነገር ያስመስልብካል 🤔 ።

    • @kirubzatnatiwos774
      @kirubzatnatiwos774 2 дня назад

      @@libonatube መሰለኝ ደሳለኝ የለም እሱም አንተም ተያይዛችሁ ገሀነም ትገባላቸሁ ንስሃ ካልገባችሁ b/c ተሳዳቢዎች መንግስተ ሠማይን አይወርሱም" 1ቆሮ 6:10

    • @yemariyambariya
      @yemariyambariya 2 дня назад +2

      @@libonatube ወንድሜ አንተ በርታ በሬ ፈሳ ብሎ ገበሬ አይፈሳም አንተ ምትሰራቸውን ቪዲዮዎች ቀጥል በጣም በርታ ወላዲተ አምላክ አትለይክ

    • @libonatube
      @libonatube  День назад

      @@yemariyambariya አሜን አመሰግናለሁ

  • @smadit3729
    @smadit3729 День назад

    ሞጣ የሀይማኖት መምህር አይደለም የሚናገርበት አውድ ሌላ ነው፣አላማውም ሌላ ነው፡እናንተ አላማው በማይመለከታችሁ በማይገባችሁ በማይገናኝ ጉዳይና ቦታ አትግቡ

  • @worldoffun-dh9tt
    @worldoffun-dh9tt День назад

    ቃለ ህይወት የሠሰማልን😂😂😂😂 ምንም ሳይገባቹ. ኧረ ሼም

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh День назад

    ስም ለይተህ ሳታውቅ የዚህ አቅራቢ መሆንህ መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ ይባላል

    • @libonatube
      @libonatube  День назад

      በቪዲዮ ላይ እንደተሳሳትኩ ያወኩት ከሰራሁት በኋላ ነው ነገር ግን የቪዲዮን ርዕስ ሳታነብ ስለገባክ ነው እንጂ አሁን የፃፍከውን ኮመንት አትፅፍም ነበር ያው ሰውን መንቀፍ ስለምትወድ ይሆናል እንጂ ስሙን በስርአት ፅፌ አስቀምጫለው በተረፈ የስም ስህተት ያጋጥማል ፕሮግራም ከማዘጋጀት ጋር አይገናኝም ቅናት አስመስለብክ ስንት መልካም ነገር ተላልፎ ለዚች ትንሽ ነገር መፃፍህ ምን ያህል የሰው ስህተት የምትከታተል መሆንህን ያሳያል ከዚህ በኋላ ገብተክ ባታይ ደስ ይለኛል ያው ከዚህ በኋላ ስለማልሳሳት 😁