🔴 ቄስ ነኝ ባዩ ተኩላ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024

Комментарии • 127

  • @libonatube
    @libonatube  9 часов назад +9

    ውድ ቤተሰቦቼ በቅድሚያ ስለምትከታተሉኝ እያመሰገንኩ አሁን የምሰራውን ፕሮግራም በተለያየ መንገድ ፕሮግራሞችን በመጨመር የማስፋት ዕቅዱ አለኝ ። በመሆኑም በተለያየ ጊዜ ለማስበውን ስራ የሚሆን ሳንቲም ለማጠራቀም ብሞክርም የምፈልገውን ነገር ሊገዛልኝ ስላልቻለ በሀሳብ፣በገንዘብ፣በቁሳቁስ ማለትም :- በካሜራ,በማይክ,በቪዲዮ ላይት,ለቀረፃ በሚሆን ቤትና በመሳሰሉት እንዲሁም ከምንም በላይ በሆነው በፀሎት እንድታግዙኝ ስል በትህትህና እጠይቃለው ከወዲሁ ለምታደርጉልኝ ማንኛውም እገዛ ከልብ አመሰግናለሁ ።
    ▪የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር :-1000304707104 (ያብስራ ማቲያስ)
    ▪ስልክ ቁጥርና የቴሌግራም አድራሻ :-0970142007
    ▪Email :- libonatube@gmail.com

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 23 часа назад +25

    እኔ በማንም አልፈርድም በራሴ ሃጢያት እንጅ ጆሮን ጪዉ የሚያደርጉ ሰዎች የምንሰማዉ እኛ ራሳችን ረብ የሌለን ስለሆንንና ክፎችን የሚገስጽልን አጣን ክርስቶስ ብቻ ደካማችንን አይቶ ሳንሰናከል ቶሎ ይዉሰደን

  • @AyuMab
    @AyuMab 22 часа назад +34

    እስኪ ይሄን ልጂ እንደኔ እሚወደው ማርያምን በጣም ነው የምወደው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መድሀኒአለም ❤❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  10 часов назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ በአለሽበት ሰላም ሁኚልኝ እህቴ

  • @Menz_emegua_tube
    @Menz_emegua_tube 23 часа назад +19

    የኔ ውድ ወንድም እንዴት እንደምወድህ እኮ የኛ የሚመጥና የሚጠቅመለውን መርጠህ ስለምታቀርብልን ድንግል ማርያም በሞገስ በፀጋ ትብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መካሩ
      @መካሩ 22 часа назад +1

      የዚህ ሠው ካሀዲነት የአምላክን ቸርነት በጉልነት ያሳየናል

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 22 часа назад +8

    ወንድማችን እድሜነ ጤና ይስጥህ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @rucha6231
    @rucha6231 21 час назад +9

    ምርጥ የእርትዶክስ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 20 часов назад +5

    ልቦና ለለላቸው እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው❤❤❤።

  • @Meme-gq9iu
    @Meme-gq9iu 12 часов назад +2

    ወንድማችን እድሜነ ጤና ይስጥህ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመን ያሪዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 5 часов назад

    እግዚአብሄር ቀኑን ጠብቆ ይፈርድባቸዋል ወንድሜ ትክክል እንነሳ በሀይማኖታችን ቀልድ የለም አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው ያቆዩዋት የሰማይ ቤታችንንማ ማንም ተራ ሰው አይሳለቅባትም

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 часа назад +8

    አባ፡ ገ/ኪዳን፡ እንዳስተማሩን፤ ጽጌ፡ አበባ፡ ማለት፡ ነው!እናቱ፡ ቅ፡ድ፡ማርያም ፀሐይን፡ ክርስቶስን፡ ለብሳ፡ አበበች! እኛስ፡ ክርስትያኖች፡ ኢየሱስን፡ በቃሉ፡ አውቀነው፡ በልባችን፡ ለበስነው???

  • @stc6291
    @stc6291 6 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን የገዳም አባቶቻችንእግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሰዉየም ልቦና ይስጥልን እናመሰግናለንወድማችን❤❤❤❤

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 12 часов назад +1

    ዲ ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ! ይሄ ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም፣ ከንቱ ውዳሴን የሚወዱ የዕውቀትም እጥረት ያለባቸው ናቸው። የተሰበሰበውን ምዕመናን ሁሉ ካልጠራ የተናገረ የማይመስለው አሰልች፤

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 6 часов назад

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 10 часов назад +3

    አግዚኦ አኚህ ሰው የት ደብር ነው የሚያገለግሉት ማጣራት ኣለባችሁ በዝምታ ኣትለፉት!!!!!!

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign4766 4 часа назад

    በጣም ተሳስተሃል እንደዚህ አይነት ቪዶ በታሳይ በጣም ደስ ይለኛል። የአገር ሰይጣን የተዋረሰዉ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንደዚህ ሲዝትባቼዉ መስማት ለእኛ ጥቅም ምንድን ነዉ????????

  • @PlRATE
    @PlRATE 6 часов назад

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ቤተክህነቱ ነው ከፍያለውና ሰውየው ምንም አላጠፉም። እግዚአብሔር በሰጣቸው ስልጣን የቀደሙት እንኳን የጥላቻንና የውሸትን መንፈስ ማሸነፍ ታላላቅ ነገስታትን የሚያንበረክክ ኃይልና ስልጣን ነበራቸው የዛሬዎቹ ቤተክርስቲያንን፣ ምዕመናንን እና ነዋየ ቅድሳቱን አልባሳቱን አክብሮ እንደማስከበር በገንዘብና ጥቅማ ጥቅም እርስ በእርሳቸው መናከስ ላይ ናቸው። ሰውየው የለበሰውን ልብስ ማንም ከመርካቶ ገዝቶ መልበስ ይችላል ምክንያቱም ጠያቂ የለውም። ከክህነት ልብስ ይልቅ የፖሊስ ወይም የደንብ አስከባሪ ልብስ ይከበራል ይፈራል። ቤተክህነቱ ከዘረኝነት፣ ከፖለቲካ፣ ከገንዘብ ፍቅር ራሱን አጥርቶ ይህንን ካስከበረ ገና ምን አይታችሁ የጥላቻ መንፈስ ያደረበት ሁሉ ቤተክርስቲያንንና ቀኖናዋን መሳደቡ ይቀጥላል አንተም Reaction ቪዲዮ ትሰራበታለህ።

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 21 час назад +4

    ለአፌ ጠባቂ አኑር ለከፈሮቸም መዝጊያ ጠብቅ መዝ 140 / ትንሽ እንኳን አይከብደውም በስመአብ 😢

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 22 часа назад +4

    ጋዜጠኛውኮ የአማራ እና የኦርቶዶክስ ፎቢ አለበት ያብስራዬ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 21 час назад +2

    እረ ሞንድነው የኢትዮጵያ ሰው እንደዚህ የተበላሽ ሆነ ዘመኑ በጣም ያስፈራል ምን ነካን ማፈር የለም ሲዋሽ ጌታ ሆይ ዘመናችን ን ከጥፋት ጠብቅልን ስለ ቸርነትህ ብለህ

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 7 часов назад

    My yabesera good to see you. Egziabehere yebarkhe.

  • @abaykindu1059
    @abaykindu1059 7 часов назад

    done

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 часа назад +2

    ወገኖች፤ ጸሎት፡ ቤት፡ገዳም፡ ውስጥ፡ ሰይጣን፡ የማይገባ፡ እንዳይመስላችሁ! አትገረሙ፡ ኃጢያት፡ በየቦታው፡ አለ! ድሮ፡ የተሰማነውን፡ እውነት፡ የለም፡ አትበሉ፤ አይዟችሁ፡ ጽኑ፡ ኃጢያታችሁ፡ ፈልጎ፡ ያወጣችኋል፡ ይላል፡ ቃሉ! ፈረንጅ፡ አገር፡ የጴንጤ፡ ፓስተሮች፡ ጋዜጣ፡ ላይ፡ ነው፡ የሚወጡት!

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 21 час назад +2

    መናፍቃን Protestant
    ግብረ ሰዶም በስረአታቸው ነው የሚያጋቡት

  • @tigist-o2r
    @tigist-o2r 21 час назад

    ወዲማቺን የተዋህዶ እንቁ ከሚባሉት ዉስጥ አዱነህ የዲንግልጂ በጎደለዉ እየሞላ በመንገዲህ እየቀደመ ከዚህ የበለጠ ዲንቅ ስራን እየስራህ መናፍቅን አሳፋሪ ትዉልዲን ቀያሪ ያዲርግህ ክብር ለዲንግል ልጂ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 11 часов назад

    ከአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት የመምህር ኢዮብ ትምህርት እጅግ ይመስጠኛል።በቀላል እና ሰው በሚገባው የማስተምር ብቃት አለው።ዘመኑን የዋጀ ነው

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 21 час назад +1

    😢አትከራከር ስገ ደከመነዉ መንፈስቁዱስ ጊን ጠከራነዉ ስለዚ በፃሎት ወንጌል በበብ ይደን 😢ወደጆቼ ሴጠን እዴት አድርጎ እደምጥነዉ ሚየሰቦሁ🙏🙏

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 4 часа назад

    ጠያቂው እና ተጠያቂው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ሳይሆኑ ግበረ ሰዶማውያን እና የገብረ ሰዶም ኣስፋፊ ናቸው እነዚህ ቤተ ክርስቲያንን ኣይወክሉም።

  • @tsige485
    @tsige485 21 час назад +1

    ወንድሜ ያብሥራ በጣም ጥሩ ነገሮችን ታቀርባለህ ግን ልቦና የምትለዋን ልቡና በሚለው ብታስተካክላት ጥሩ ነው

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 7 часов назад

    ልቦና ቲዩብ በርታ ጎበዝ ነህ ሌቦችና አጭበርባሪዎችን በሰሩት አፀያፊ ስራ በማስረጃነት እያቀረብክ ለእምነትህ ታማኝ አገልጋይ መሆንህን ተረድቻለሁ ቀጥልበት ሀይማኖታዊ ግዴታም ስለሆነ ። የሌሎችን እምነትና መብት እስካልነካህ ድረስ ዕምነታችን በሚፈቅደው ልክ ስህተታቸውን ወይም አስነዋሪ ተግባራቸውን ሌሎች እንዲማሩበት በማሳየት የመጥፎ ምሳሌ መሆናቸውን ማድረግ እና ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲመለሱ ማድረግ ግዴታ ነውና የሰራህው ስራም ሆነ ያስተላለፍከው እንከን የሌለበት መልዕክት ነው በድጋሚ በርታ ።

    • @libonatube
      @libonatube  6 часов назад

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።

  • @Habtam837
    @Habtam837 9 часов назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እረ ይዞህ ይሄድ😠

  • @yibeltalsiyum6515
    @yibeltalsiyum6515 9 часов назад

    Thank you for sharing.

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y 8 часов назад

    memeherachene kale heiwot yasemalen Amen!!!

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 3 часа назад

    አሁንስ እንዲህ አይነቱን ባለጌ የአባቶችን የክብር ልብስ ለብሶ የሚያዋርደውን የለበሰውን ልብስ አደባባይ አስወልቆ ደብድቦ ምላሱን መቁረጥ ነበር ብዬ ተመኘሁ ። ስንት ባለጌ አፍርታለች ሃገራችን አሁን እማ እንደ አሸን ፈሉ ። ልሳንህን ይዝጋው የንጹሃን አባቶቻችን አምላክ ይፍረድብህ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 20 часов назад

    Kale hiwot yasemalen memhrochache Egziabher yistelen wendmi enamesegnalen le metakrbachw temhrtoch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y 8 часов назад

    Ewenete menager seltesanene machame egthiabeher bmeheretu yekere yeblen ewentune endenenager yeredane Amen!!!

  • @brigerzher
    @brigerzher 18 часов назад +2

    🥰🙏🙏orthodox lezelalem tnur

  • @sofoniastesfaye8072
    @sofoniastesfaye8072 23 часа назад +1

    Bless u

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 часа назад +1

    በካቶሊክ፡ አታግቡ፡ የሚለው፡ ሕግ፡ አንዳንድ፡ አባቶች፡ ቢደፍሩ፡ አትደነቁ!ደናግል፡ ሴቶችን፤ ዲያቆን፡ ወንዶችን፤ አዳሪ፡ ተማሪዎችን፤ አስገድደው፡ በመድፈር፡ ቫቲካን፡ ካሳ፡ ከፍላ፡ ወደ፡ እስር፡ ፖሊስ፡ አስገብቷቸዋል!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 22 часа назад +1

    በአይምሯችን፡ የምንታደሰው፡ በየለቱ፡ አ፡ ኪዳንን፡ እየተማርንና፡ እያነበብን፡ ድሮ፡ በአይምሯችን፡ የተከማቸው፡ በቃሉ፡ እየታደሰ፡ በመንበርከክ፡ ደሞ፡ በኛ፡ ውስጥ፡ ያለው፡ የጌታ፡ መንፈስ፡ ይረዳናል፤ የራሰነውንም፡ ያስታውሰናል!

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Час назад

    ወንድሜ 😊😊😊

  • @kebronnega2870
    @kebronnega2870 17 часов назад

    ተባረክ ለቤተክርስትያን ስለቆም አድርግአያለው report

  • @AfewarkBelay
    @AfewarkBelay 11 часов назад

    በርታልን

  • @letebrhanhaile977
    @letebrhanhaile977 10 часов назад +2

    እንዴ በሕግ መጠየቅ ኣይቻልም እንዴ ?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 часов назад +1

    ደሞ በዚህ መጡ እርኩሶች???? እሱ እራሱ ሊያለማምድ የገባ ሊያሳስት የሔደ ነበር፣ ማፈሪያ ዝቃላ አባትህ ይጥፍና፣ ታሳዝናለህ ግን እግዚአብሔር ይፈርድብሀል ቆይ ጠብቅ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 16 часов назад +1

    ደሞእኮ ያለማፈራቸው ሁለቱም የካህንልብስለብሰውነው የሚነግዱት በናንተላይ ከሰማይእሳት ይውረድባቹ

  • @electropika3012
    @electropika3012 3 часа назад +1

    🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤👌👌👌👍👍👍👍

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y 8 часов назад

    kale heiwot yasemalen!

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 11 часов назад

    እና አይኖርም ብለህ ነው አትሳሳት የተከፈላቸው ሌቦች አሉ።ሳይመነኩሱና ሳይቀስሱ አስመስለው የገቡ አሉ።

    • @libonatube
      @libonatube  11 часов назад

      ታዲያ ሰው ባያይ እኮ እግዚአብሔር ያያል በዛ በተቀደሰ ቦታ ያስውላቸዋል ይሄ የረከሰስ ነገር ቦታ ይፈቅድላቸዋል ገዳም ነው የተባለው ።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 16 часов назад

    እባካቹ ዩቲበሮች ፈጣሪን ፍሩና የምታቀርቡትን ምረጡ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    እረ በድሀኒ አለም ለውሺትም ልክ አለው ሳአሊለነ ቅድስት

  • @LISANEWORKMELESE
    @LISANEWORKMELESE 20 часов назад +1

    ስትናገር በእውቀት ተናገር ለአንደበትህ እና ለአእምሮህ ስርአት አበጅለት

  • @NigistMesfin-z4y
    @NigistMesfin-z4y 8 часов назад

    Egthiabehere ytedefenbachehune mistere yegeltelachehu!!!

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal 23 часа назад +2

    ጠፍህ ግን ወንድሜ ወይስ እኔ ነኝ 😊😊😊 አትጥፍብን ወንድሜ ያአቡ በቃ ታላቅ ወንድሜ ነህ😊

    • @libonatube
      @libonatube  22 часа назад

      አሁን ተመልሻለው ወንድሜ

  • @AndualemSemaye
    @AndualemSemaye 5 часов назад

    ወንድማችን የቤተክርስቲያን ጠበቃ:የአጋንት አውጋዥ ወይም ከእውነት ጎን የቆመ እንጅ የእገሌ አውጋዥ የእገሌ ጠበቃ አይደለም ።

  • @CapucineBellus
    @CapucineBellus 5 часов назад

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 22 часа назад +1

    እሺ ሰላም ሁንልኝ ትንሹ ወንድሜ በእድሜ ማለቴ ነው

  • @tsion-e8s
    @tsion-e8s 5 часов назад

    teykiwime tetykiweme yegremalhu

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 4 часа назад

    ሀይማኖታችንን የሚያሰደፍሩት እኮ የኛው አባቶች ገንዘብ ፈላጊዎች ናቸው ሲጀመር ማንላይሰንሰ በኦርቶዶክሰ ሰም ሰጠው ይሄ እኮ ተልእኮ ነው ኦርቶዶክስን ለማሸማቅ

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 6 часов назад

    ይሄንን ሰው አታሳየኝ ተቃጠልኩ

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT 7 часов назад

    Wey ezbher mern

  • @tersite858
    @tersite858 19 часов назад

    የቱፋ ልጅ ማንን ሊያጃጅል ነው የቲዎሎጂ ቱማሪዎችን ልብስ የለበሰው?

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 6 часов назад

    ቲክቶክ ላያ ያየውትን ግልፅ እንዲሆንልኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሰላም ፍቅር ጤና ይስጥክ❤❤❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 часа назад

    ባለጌዎቹ እናንተ ቃሉን ሽራችሁ ያልተሰጣችሁን በግድ የኔ የምትሉ ናችሁ የመቅደስ ስረአትም ታቦትም የተሰጠው በሙሴ አማካኝነት ለእስራኤል ነው ሮሜ 9:1 ለእናንተ ማን ሰጣችሁ ?

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e 21 час назад

    አትናደድ ወንድሜ ፈጣሪ በትሩን ያነሳል የጊዜ ጉዳይ ነው ፈጣሪም ብላል በስሚ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ብሏል አንረበሽ ኦርቶዶክሲያን

  • @MohamdAgha-qd1wd
    @MohamdAgha-qd1wd 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 5 часов назад

    እንዴ የትኛውን ጌታ ነው ጌታን ጌታን የሚለው የሚገርመው እኮ የኛኑ ልብስ ለብሰው እኮ ነው የሚሰድቡን

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 Час назад

    Gizew kiribi nw memochachewun siyafatinut

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 21 час назад

    እገዚ ተናግሮ አናጋሪዎች ናቸው

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 11 часов назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 21 час назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeazaAwel
    @MeazaAwel 9 часов назад

    Er wgnochi bezu eda wese ngne plseeeee agezugne btame ke akemi belay selhon nw ebakacbu plsssssss

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 9 часов назад

    Amenwe ekoadelmi tamelshlhui orthodox nani yemelhuti wechi hunawe lameferse selaltemachcwenwe

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 20 часов назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yb6516
    @yb6516 Час назад

    Ehiehie sewye menekosatn lemawared yeqerebe tekefay new newregna new

  • @wenshed9811
    @wenshed9811 21 час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitmebratu9940
    @dawitmebratu9940 10 часов назад

    ከአባዮሐንስ ስብከት ለምን አታመጣም

  • @mussiemagna9059
    @mussiemagna9059 21 час назад +2

    ሲኖዶሱ የትነው ያለው ???

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    አደረጉት አንተ እያየሁ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 2 часа назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️💔💔😪😪😪

  • @alemalemu5249
    @alemalemu5249 6 часов назад

    እኚ አባት ጠያቂውም ኦርቶዶክስ አይደሉም

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay9199 10 часов назад

    Besmame sewoywo gen mekses albet gedamt akusheshu yal 80 megbabt ager new ale eku er ohhhhhhhh ye

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 22 часа назад +1

    ያብዋ እንደምን አለህ አክባሪህ ነኝ

    • @libonatube
      @libonatube  22 часа назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ወንድሜ

  • @Copri23
    @Copri23 21 час назад

    የስራቸውን ይስጣቸው ጌታ በእውነቱ ያዋርዳቸው

  • @Tsegish-jb4kb
    @Tsegish-jb4kb 20 часов назад

    ሰውየው ለህግ መቅረብ አለበት!!

    • @libonatube
      @libonatube  20 часов назад +1

      ህግ ቢኖር እንዲህ ደፍረው ይወጣሉ ብለክ ነው

  • @Hiigg-h3h
    @Hiigg-h3h 21 час назад

    እውነትም እብድ

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z 9 часов назад

    ይህን ሰው ኦርቶዶክሳዊያን ሊያሳስሩት ይገባል እዳትለቁት ።

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 7 часов назад

    አንተ መነኩሴ
    "በወንድምህም ዐይን ያለውን ጕድፍ ስለ ምን ታያለህ በራስህ ዐይን ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም" ተብሎ ተፅፏል
    ልጨምርልህ?
    "መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።" ተብሎም ተፅፏል

  • @YeabsiraAmare-c7o
    @YeabsiraAmare-c7o 19 часов назад

    Report mareg endayeresa endatrwsut endew bemaryam sim😢

  • @WachoTotal
    @WachoTotal 21 час назад

    ዝቅያለው😂😂😂

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 21 час назад

    Tefta yeneberechiw siletegegnech 🤔

  • @mulukenandualem6786
    @mulukenandualem6786 2 часа назад

    ይህ ሰው በፊትም አሁንም የቤተ ክርስቲያን መነኩሴ አይደለም። ለምን ይህን ሰው ትሰሙታላችሁ!

  • @AmeleworkAbabu-xx9wz
    @AmeleworkAbabu-xx9wz 19 часов назад

    የተዋህዶ ልጅ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ነገር ግን አንተ ላይ ሁሌ ቅር የሚለኝን ልናገር ፕሮግራሙን ለማስተዋወቅ የፊትህ ገጽ ላይ የምታሳየው ነገር የተጋነነ ነው እና እባክህ ለመከታተል እንዲቻል ቀነስ ብታደርገው ።

  • @mussie1836
    @mussie1836 18 часов назад

    ኣባ ተብየው ሰውየ *እረድ* የሚል ቋንቋ ምንኛ ነው? ብላቹ ጠይቁልኝ (ረዳት ብሎ ተረጎመው😂)
    ግዕዝም ትንግርኛም ኣማርኛም ኣይደለም

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 11 часов назад

    ዲያቆን ብርሃኑ ግን ከዶር ሮዳስ ጋር ቀርበህ ስለ አለቃ አያሌው ውግዘትና ስለ መጭው ንጉሥ ቴዎድሮስ የተናገርከው ትክክል አይደለም ዶር ሮዳስ ግን እውነቱን ተናግሯል

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 20 часов назад +1

    ስንት ተሰቶት ይሆን????

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 5 часов назад

    ይሄ ደግሞ ከት መቶ ነው ነው እንደዚህ የሚዘባርቀው መድዓኒአለም አፍህን ይዝጋህ

  • @AmanuelBelay-w1z
    @AmanuelBelay-w1z 9 часов назад

    ሁሉን በአንደላይ አተወቀት ይህን ነውረኛ በጣም ነው ።የምንፀየፈው የፕሮቴስታንት ሀየማኖት ተከታይ ነኝ ።

  • @messtube8316
    @messtube8316 23 часа назад +6

    የአባ ገብረኪዳን ጠበቃ እና የአባ ግርማ አውጋዡ አሽቄው ወንድማችን

    • @libonatube
      @libonatube  22 часа назад +2

      ሁለቱንም የምትሾም ማን እንበል ?

    • @defarutube9953
      @defarutube9953 22 часа назад

      Endezih aybalm huletum legna memhrochachin nachew sew yemifelgewn meketatel yichilal enante yefelegachihutn smu bezih meten abatochin atdaferu medhanealem yiteyikachihual endegna tera sew aydelum aba gebrekidan mugabe hadies we bluy wengeln fetftew yemiyastemru abat nachew slezih memhr girmam endezihu neger gn yandu degafi hono andun me menkef hatiyat new yeyazut ye kirstosn meskel new intake bnaderg harief new

    • @messtube8316
      @messtube8316 7 часов назад

      @@libonatube አንዱን ቅዱስ አንዱን እርኩስ የምታረግ አንተንስ ማን እንበል ?

    • @libonatube
      @libonatube  7 часов назад

      @@messtube8316 ከዚህ የተሻለ ልትሰጠኝ የምትችለው ምክር ካለ ልስማክ የፈጠራ ወሬ አታውራ ቅዱስም እርኩስም ያደረው አንተ ነህ አስተያየት መስጠት ማትችል ከሆነ ደግሞ ስልኩን አስቀምጠው ።

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 4 часа назад

      ​@@libonatube፦ ገና ብዙ ታወሪያለሽ እስቲ የአባ ግርማ እኔን ብቻ አድምጡ የሌላን ስብከት የሚሰሙትን ስደቡልኝ ብለው አስተምረውሻል ? ባለጌ ሴጣን የጋለበሽ ከንቱ ነሽ ። የኦርቶዶክስ እምነት ከአባት አባት አታበላልጥም ከመምህር መምህር አታበላልጥም ከአስተምሮዋ ያፈነገጠውን ከቤተክርስትያናችን ስርአት የወጣውን ከመገሰጽ ወደሁዋላ አትልም ቁርጥሽን እወቂው ደረትሽን እየመታሽ አልቅሺ ጸጉርሽን ንጪ ። ዳቢሎስን አንተ ምንድን ነህ ማነህ ከየት መጣህ እኔን ለምን ትጠላኛለህ የሚል ስርአት ያለው መናፍቆች ቤት እነ ዮናታን እነ እዩጩፋጋ ነው ። እኛ እንዲህ አይነት ስርአት አንድም ። ሌላው ሆረር ሰምተን የማናውቀውን ስም እየተጠራ የዚህ መንፈስ በውስጣችሁ ሲገባ እንዲህ ያደርጋል እያለ የሚያብራራ በዚህ ስራ ላይ የተሰማራ ብቻ ነው ። እሺ ሴትዮ

  • @evahenok6990
    @evahenok6990 5 часов назад

    ወይ ጥጋብ ማብረጃውን ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ፈረደብሽ

  • @ahmedereshid6354
    @ahmedereshid6354 11 часов назад

    እውነታውን ስላጋለጠ እንዲ ልትሉት አይገባም ሰውዬው ያየውን እና የገጠመውን ነው የተናገረው ሊደግፍ ይገባል ከዛ ባሻገር ደግሞ ገዳም ውስጥ ይሄን ፀያፍ ተግባር የሰሩቱን የጃቸውን መስጠት ነው እንጂ ፍርደ ገምድል አቱኑ ለ ሀቅ ነው መፍረድ

    • @ethiopiayena1178
      @ethiopiayena1178 7 часов назад

      የኔ ወንድም ከይቅርታ ጋር የምጠይቅህ በአንተ እምነት ስምህ የሙስሊም ነዉ እና እምነቱ ዉስጥ የሌለ ሰዉ የአንተ በጁማ እለት የምትለብሰዉን ልብስ ለብሶ በዉሸት ሙስሊም ዉስጥ እንደዚ አይነት ተግባር አለ ቢልህ እዉነት ነዉ ብለህ ትደግፈዋለህ? ጥያቄዉን እራስህን ጠይቀዉ። ዉሸታምና አጭበርባሪ ሰዉ መደገፍ አይገባም። ለማንኛዉም አምላከ ክርስቶስ ልቦና ይስጣቹ እችን ቤተክርስትያን ለመወንጀል ያልሞከራችሁት የለም።

    • @PlRATE
      @PlRATE 6 часов назад

      አህመድ ስንት አመትህ ነው? ጀለቢያ እና ቆብ ያደረገ ሰው የእስልምናን አስተምህሮና አስተማሪዎቹን በውሸት ቢያንቋሽሽ ታምነዋለህ ወይ? የሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ የመሆኑስ ምን ማረጋገጫ አለህ? የምታየውን ድራማ ሁሉ ታምናለህ ወይ?