#ገዳማዉያን_እናስከብራቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

Комментарии • 82

  • @رحيل511
    @رحيل511 8 часов назад +2

    አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ኢትዮጲያ አገረችን ሰለምሽ ይብዛልን!!!

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 6 часов назад +1

    የኔ ጣፋጭ ድምፅሽ እንዴት ይመስጣል ከነዝማሬው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 День назад +7

    እውነት ስለምትናገር ጌታ ይባርክህ
    አከብርሀለሁ

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 День назад +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +8

    የሰዎችን፡ በደል፡ ይቅር፡ ብትሉ፤ እናንተንም፡ የሰማዩ፡ አባታችሁ፡ይቅር፡ ይላችኋል! ይቅር፡ ባትሉ፤ ግን፡ የእናንተንም፡ በደል፡ የሰማዩ፡ አባታችሁ ይቅር፡ አይላችሁም! (ማቴ 6፡ 14, 15)

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Час назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 День назад +5

    እንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 День назад +4

    ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День назад +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እንኳ አብሮ አደረሰን ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День назад +2

    በጣም ያሳዝናል ይሄ ነው ችግራችው አባቶችን ለጥፈ የማይገባ አርእስት ትለጥፍለ ያሳዝናል ብልግናም ነው ።

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 5 часов назад

    ለነዚህ መናፍቃንማ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ነው እባክህ አምላኬ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 День назад +3

    ሰማእትዋ ታሳድግሽ እመቤቴ እቅፍ ሽፍን አርጋ ለቁም ነገር ድረሽልን እደጊ

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 День назад +3

    ❤❤❤ በርታ ወንድማችን

  • @asnakedaniel7466
    @asnakedaniel7466 День назад +3

    እድግ በይልኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6ey 8 часов назад

    ዝማሬ መለአክት ያሰማሽ ማሬ❤❤❤❤❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 23 часа назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አርአያ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День назад +4

    የምከታተለው ፕሮግራም ነበር አሁን ግን ከነቤተሰቦቼ ልናቋርጥ ነው አርእስትህን አይተህ ነው የለጠፉከው ያልከውን መድገም ይከብዳል ያሳዝናል ።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День назад +1

    ደግሜ ደግሜ ደግሜ አርእስትህን አየሁት ገረመኝ በጣም ያሳዝናል።

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 21 час назад

    እግዚኦ እየሆነ ያለብንን ተመልከትለን ፈጣሪዬ ሇይ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga День назад

    አርአያ እናመሰግናለን ቤተክርስቲያናችንን ቸሩ መዳኒአለም እደ በደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 День назад +2

    ንስሀን ለእግዚአብሄር ነው የሚነገረው ለሰው አይደለም

  • @Gela-bg2it8qk6g
    @Gela-bg2it8qk6g 6 часов назад

    amen enkuan abro aderesen bereketua yideribin

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038 22 часа назад

    አሜን ተባረኪ እድግ በይ የኔ ልጅ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 День назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ አምላክ ሆይ ቶሎድረስልን ሊያጠፍን ነው

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p День назад +2

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን።

  • @SblaMwsa
    @SblaMwsa День назад

    አሜንእንካንአቡርአደረሰን

  • @Gela-bg2it8qk6g
    @Gela-bg2it8qk6g 6 часов назад

    Yasadigish

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 час назад

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +2

    ክፉው፡ መንፈስ፡ ፈተና፡ የሚያበዛው፡ የእግዚአብሔር፡ ስም፡ በሚጠራበት፡ ስፍራ፡ ነው!!! በታይላንድ፡ የተለመደው፡ ከልጅነት፡ ጀምሮ፡ ቡድሃ፡ እምነት፡ ነው! ፖሊስ፡ አባን፡ መስሎ፡ ገብቶ፡ ገብረ፡ ሰዶም፡ በግድ፡ ያስፋፍ፤ ድራግ???

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 час назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 час назад

    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 2 часа назад

    ስለ ሲኖዶሱ ማለት እምፈልገው ንስሀ ይግቡ ስለትግራዩ ማንም አፍ የለውም እንደውም ፅዮን ማርያምን ያስደፈረ ሲኖዶስ የዘራውን ሊያጭድ እርስበርስ እያባላቸው ነው አሁንም ንስሀ እንግባ ሰው አሳርደናል አሰቅለናል ህዝብ ሲጨፈጨፍ ህፃናት ከነነፍሳቸው ሲቀበሩ ፀጥ ያልን እኮ እርኩሳኖች ነን ትግራዮች እውነት አላቸው ካስገዳይ ጋር ህብረት ሊኖራቸው አይገባም

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 22 часа назад

    እድግ በይልኝ የኔ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @messya7125
    @messya7125 День назад

    ለራሳቸዉ ንሰሀ ይግቡ ያሳዝናል😢

  • @YirgalemMekonon
    @YirgalemMekonon День назад +1

    የደመወዝ ነገር ጡረተኞችን አይመለክትም አይ ኢትዮጵያ

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SergutGebru
    @SergutGebru 23 часа назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AzezaAzeb
    @AzezaAzeb 9 часов назад

    ኑሮ ውድነት በአለም ነው ለሁሉም እከሌ ለመደጎጎም አቅም ያስፈልጋል የደሞዝ ጭማሪ ለሚጠቅመው ይጠቅማል ይሁዳ በ30 ሸጠ የማይገናኝ ነገር ያሳዝናል

  • @TuwabuDenboba
    @TuwabuDenboba День назад +1

    ሀገር እንዳይረጋጋ ነው።ይቅር ይበላቹ

  • @SalomaBichon-ek2kl
    @SalomaBichon-ek2kl День назад

    አሜንአሜንአሜንእንኳንአበሮአደረሠን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 час назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @KebereMegersa
    @KebereMegersa День назад +1

    ቴሌም 35 ፐርሰንት ጨመረ ኸረ ወዴት እየኤድ ነው?

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День назад

    😮😮😮😮

  • @haimiabebaw2897
    @haimiabebaw2897 День назад +3

    በለጠፍከው ርዕስ በጣም ነው ያዘንኩብህ ከአንተ አልጠብቅም። የምታወራውን ለመስማት ትዕግስት የሌለው ሰው የለጠፍከውን አንብቦ ምን ሊረዳ/ሊያስብ እንደሚችል መገመት አቃተህ?

  • @YoniHuy
    @YoniHuy День назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemayalew-x4d
    @aynalemayalew-x4d 11 часов назад

    ድምፅ የለም

  • @yitayishmekonnen1872
    @yitayishmekonnen1872 22 часа назад

    ይሄ ሚድያ ሐይማኖታዊ ነው ማለት ነው?

  • @HanaBirhanu-c6s
    @HanaBirhanu-c6s День назад

    Zmare melaekt yasemash ene wd kedst arsema be ekfa tanursh

  • @GODOLIASMEDIA
    @GODOLIASMEDIA 22 часа назад +2

    አራያ ስዩም ተሾመን ሰምተ ሰምተ አሳብደህ አንተም ደግሞ እዚህ መጥተህ ማበድ ጀመርክ.......ዛሬ ደግሞ ለእይታ (view ) ብለክ ፀያፍ ቃል መናንያንን አባቶቻችንን የማይወክል ባነር አድርገ መጣህ ልብ ይስጥቅ።😂😂😂😂

  • @getbekur6567
    @getbekur6567 9 часов назад

    እባክህ እንዲህ ዓይነት ርዕስ ይልቅስ ውስጥ ብር ቅርብ ጥሩ ነውም "ገዳማውያን ግብረሰዶም.... "

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 3 часа назад

    ግን እንደዚህ 300% ጨምሮ አያቅም በአሁኑ ኢህአዲግ 300 በድሮው ኢህአዲግ እኮ 13% ነው የጨመረው በደርግ እና ሀይለስላሴ በ 5 እና 7% ነበር እሄ መንግስት እኮ 666 ነው መከራውን ገና እያሟሟቀ እንጂ ገና አልጀመረም እና ከሌሎቹ ጋር አታወዳድረው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 День назад

    Beritalini yeminisemew yeminayew biyasazinenim amilak alelin

  • @tsinat982
    @tsinat982 4 часа назад

    ዩእብይን ምንግስት ለመውረስ ስለሆነ የባቡን ቀብር አኡገኙም

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 3 часа назад

    ምን አርቲስት ሁሉ አስመሳይ እና ሆድ አደር ናቸው

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 19 часов назад

    ጭራ ብትይዝ አሪፍ ነበር ሁሉን መክረ ትችለዋለህ

  • @akliladmasu2753
    @akliladmasu2753 День назад

    "አህዮቹ ም ፈረሶቹ አምፀው ነው የጠፋት

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ День назад +6

    አሁንስ በጣም እያስጠላህኝ ነው። የርዕስ አሰጣጥህን አስተካክል እይታ እንድታገኝ የምትሰጠው ርዕስ ዘግናኝ ነው። ሁለተኛ በጣም ትጮሃለህ ትናደዳለህ ረጋ በል ሁሉን ነገር ስርዓት ይኑረው ከርዕስህ ጀምሮ።

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam День назад +1

      ምን አረገ ያለውን ነው ደሞ ከጮኸብህ ድምፁን ቀንሰህ ስማ ካልሆ መተው ነው የምን ማጥላላት ነው????

    • @munaworku4455
      @munaworku4455 День назад

      አንተ፣ከርእሱ፣ምን፣አለህ፣ከቁም፣ነገሩ፣እንጂ፣እዉነትን፣ግልጥ፣አርጎ፣ሚነገረንን፣መች፣እንወዳለን፣አሰመሳዬችን፣እንጂ፣እሱ፣ቢጮህ፣እዉነተኛ፣ሰለሆነ፣ነዉ🙏

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ День назад

      @@munaworku4455 አልገባህም ርዕሱና የሚናገረው አንድ ነው?

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 14 часов назад +1

      @@ትንሳኢወርቅ በትክክል!

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 23 часа назад

    Defar, ante akrari zeregna Amara neh. Yeamara zer yelewum, lelaw zeregna new. Min ayinet Denkoro endehonk erasihin be mestawot eyi. Ante zeregna bicha sayihon bimechih fascist neh. Yemigermew, be netsanet endih afihin sitikeft hig alemenoru yasazinal

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869 8 часов назад

    View ለማግኘት ብለህ የማይሆን ርዕስ አትጻፉ ቢሆን እንኳን የአባትክን ነውር መሸፈን ነው ፡፡ ህዝብ በማውቁ ምን ይጠቀማል? ለምታቀርበው program ለህዝቡ የሚያገኘውን ትምህርት ማሰብ አለብህ ፡፡ በዚህ የምታገኘው ብር ይቅርብህ ፡፡

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +1

    ስኳር፡ የሆነች፡ ሕፃን፡ የምትለንን፡ ሰማችሁ??? እንግዲህ፡ ቅድስት፡ አሪሴማ፡ ኢየሱስን፡ አውቃ፡ ቅድስት፡ ከሆነች፤ ስንቶቻችን፡ ኢየሱስን፡ በቃሉ፡ አውቀነው፤ እሺ፡ ብለን፡ ታዘነዋል???

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ День назад +3

    አንተም በርዕስህ ገዳማውያንን እየሰደብክ ነው

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 День назад +1

    አንተ እራሱ ችግር አለብህ የሰውየው ስህተት እናዳለ ሆኖ እሱ ያላለውን አንተ ጨምረህ እያወራህ ነው። ስትቃወም በስርዓት ይሁን ።

  • @BebeAsmare
    @BebeAsmare День назад

    አንድ ነገር ልጠይቅህ ሰለሔቨነ መደፈረ በምን እርግጠኛ ሆንክ ዶክተሮች ባልወሰኑበት ጉዳይ እርግጠኛ አተሁን ወይም ለፍርድ አትቸኩልአባቷ እንኳን እንዳንተ እርግጠኛ አለሆነም

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 14 часов назад

      እርግጠኛ ነው አባትዋም ቢሆን አልተደፈረችም አላለም ምን ለማለት ነው መደፈርዋን በምን እርግጠኛ ሆንክ ማለት

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba День назад +2

    በጣም ያሳዝናል ይሄ ነው ችግራችው አባቶችን ለጥፈ የማይገባ አርእስት ትለጥፍለ ያሳዝናል ብልግናም ነው ።

  • @asnakedaniel7466
    @asnakedaniel7466 День назад +1

    እድግ በይልኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 21 час назад

    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 18 часов назад

    🤲🤲🤲🤲👍💕🙏