#የአቡነ_ሄኖክ_አመፅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

Комментарии • 96

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 6 часов назад +6

    አርአያ ሰላም ብያለሁ የአባቶች ነገር በጣም ያሣፍራል አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ቤትሕን አፅዳ 💚💛❤🙏

  • @رحيل511
    @رحيل511 Час назад +2

    እግዚአቤሔር አምለክ ሆይ መጨራሻየን አሳምርልኝ ንፁ ልቦነን ፍጠርልኝ አሜን፫!!!

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 6 часов назад +5

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር ይበላቸው አይ መሬት ያለ ስው ጉድ ሳይሰማ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 4 часа назад +2

    ምንም ማለት አልፈልግም ጌታሆይ እባክህ እየተደረገ ያለዉንተመልከት ልቦናም ስጠን

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm 6 часов назад +6

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እናት ቤተክርስቲያን ሆይ በነማን ነው የምትዘወሪው???? መሰረትሽ የሆነው ክርሰቶስ ይቅናልሸ እንጂ እኛማ ሀጥያታችን ነው መአትን ያመጣብን
    አቤቱ ለገባሀቸው ቃል ኪዳኖችና ስለእናትህም ብለህ በቸርነትህ አስበን

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 7 часов назад +3

    ተደፈርኩ ተደፈረች ወዘተ መባል እኮ እውነት በጣም የወረደና እጅግ በጣም አሳዛኝ እና ዘግናኝ ድርጊት ነው አሳዛኝ ሁነት ነው እና ዝና ለማጥኘት ይመስለዋል እንዴ ሰው ሀሉ ምነው እብደቱ ጨመረ። አምላኬ ሆይ እባክህ ፍቅር በለን ኡፍፍይፍፍፍ

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 5 часов назад +5

    በሊባኖስ በጦርነት ምክንያት ችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን መንግስት ያድንልን በሀገር ውስጥም የሚያደርገውን ያልተቆጠረ የነፍስ ግድያ ያቁምልን!!!!

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 2 часа назад

    እውነት ነው በጣም ያሳፍራል፣ እግዚአብሔርን ምን አርግ ብለን መጠየቅ እንዳለብን በእውነት ግራ ይገባኛል፤ እኛስ ከአባቶች ምን እንማር? ከቤቱ የሚጀምርበት ጊዜው አሁን ይሆን? አቤቱ ይቅር በለን። ማስተዋል እና መጸጸትንም ስጠን።

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225 4 часа назад +1

    በጣም ያሳዝናል ለመስሰማት ይዘገንናል።

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 2 часа назад

    በጣም ያሰጨንቃል ሁሉንም እግዚአብሔር ያጠራዋል ሰው ይመረምረዋል ሲባል ከታወኩ የእግዚአብሔር ምርመራው ሲጀምር ፍረዱ ከባድ ነው

  • @ururur6108
    @ururur6108 5 часов назад +2

    እግዚአብሔር ቤቱን የፅደ ይህን ጉድ ከሰማ ደብሎስ የፍረል 😢😢😢 ጌታችን ሆይ ምህረትን ለክልን

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 3 часа назад +1

    ይህ ሁሉ ጥጋብ እና ጋጠወጥነት ከየትም አልመጣ። እኛ ሃጢያታችን የቀለለን እየመሰለን፣ እየቸገረን ሰጠናቸው። ተቸግረን አጠገብናቸው። በእውነት ያሳፍራል።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 31 минуту назад

    ነብሴን አደራ ድንግል እመቤቴ 😢የቅሌት ጫፍ እግዝኦ እግዝኦ☝☝☝☝☝☝

  • @AbinetSebsebe
    @AbinetSebsebe 4 часа назад

    አርአያ ስላም ዋልክ የአባቴን የቅዱስ ሚካኤልን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ነው ያለኝን የምስጠው በረከት ልቀበል

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 4 часа назад

    ውይ አርያዬ ዘንድሮ ከመሬት በታች ገብተንም ሳንጣላ አንቀርም ውጭም ያለነው ተባልተን ልናልቅ ነው ።እግዚያብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን።

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 часов назад

    ኢብ፡ኤስ፤ ቃልዬ፡ ቅመም፤ ውብ፤ ትዑት፡ እንኳን፡ ደስ፡ ያለሽ፡ ተባሪኪ! ሊያዬ፤ ከአዲሷ፡ ወጣት፡ በሁሉ ነገር፡ ትበልጫለሽ! እሰይ፡ 2፡ ልጆች፡ አሉሽ!

  • @eagle4452
    @eagle4452 Час назад

    ለ እግዚአብሔርም ለመራም የማይመች አስቸጋሪ ማህበረሰብ አይ ኢትዮጵያ ።

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 2 часа назад +1

    ራእይ ዛሬስ መላ ቅጡ ጠፋን ማፈሪያ ትውልድ

  • @eyerusalembegashaw8887
    @eyerusalembegashaw8887 2 часа назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 40 минут назад

    እግዚኦ ምን አይነት ጉድ ነው የምንመለከተው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ቤትህን አፅዳ አቤቱ ይቅር በለን

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢 ሰውረኝ የወንበዴ ስብስብ ይመስላን እኔ እነሱን በመስማቴ አፈርኩ😢😢😢

  • @Feleke-ro3tt
    @Feleke-ro3tt Час назад

    በጣም ይከብዳል አእምሮዬ መሸከም አልቻለም ይገርማል እርስ በርሱ ያጨበጭባል ምን ገባ ገባብን አምላከ እስራኤል እርሱ ይሁነን

  • @ZumamTube-150
    @ZumamTube-150 3 часа назад

    እኔ እራሱ ከበደኝ በነዚህ አባቶች ነው ቤተክርስቲያን የምትመራው።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ!አሜን!!!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 36 минут назад

    እግዚአብሔር ይታረቀን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 39 минут назад

    ተቃሙ ባለው ገቢ ለምህመኑ ብዙ ልማቶችን መስራት የምትችል አቅምነበራት እደትምርትቤት ወፍጮቤት አኪምቤት ቢገነቡ ላቸው ምህመኑ በወጪ አይጨነቅምነበረ በየግለሰቦች ጋ እየኤዱ መገልገላቸው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 43 минуты назад

    ተቃማ በእዝብ አያያዝ አስተዳደር ላይ ባዶነው ትክክለኛ የምህመናን እዝብ ብዛትእንኳን በውል አያውቁም ሌሎቹ የአይማኖት ተቃማት ያላቸው ጥንቃቄ በጣም ጥሩናቸው ምህመኑን ያቁታል በብዛታቸው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 47 минут назад

    ወይ አራያ በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ያለው ችግር እንዲው በቀላል አይፈታም እየተመራች ያለቺውም በውጭ አገር በሚኖሩት ሌቦችእና ፖለቲከኞች ዲያስፖራዎችነው በአገር ውስጥ ያሉትን አባቶችን በመናቅ ለዚህነው እየተተራመሰች ያለቺው ጌታ ግን ምስኪን ምህመኑን ይጠብቅ

  • @AyalEshete
    @AyalEshete 5 часов назад

    እረ አባቶቻችን ምን ነካቸው ማንን አምነን ንስሀ እንግባ??? ምነው ልጆቻችን ይታዘቡናል አትሉም ይሄንን የሰማሁት መድህን ዓለም ይቅር ይበለኝ ቤተክርስቲያናችን አሳዘነችን ዋይ ዋይ ዋይ

  • @DagiRich
    @DagiRich 3 часа назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ መልስ እስኪ ስራአስኪያጁ ይመልሱ።

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle 52 минуты назад

    ምነው ለአገልግሎታቸው ደሞዝ አይከፈላቸውም? እኛ በስም ክርስቲያን የሆነው ምዕመናን ከእነሱ ምን እንማር?እባካችሁን እኛ ደካሞችን አታሰናክሉ!

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 6 часов назад +2

    ወይ መድሀኒአለም ምን... ዝላይ አይችልም አሉ! ለመመርመር መጀመሪያ እነሱ ነበር ቅድሚያ መሰለፍ የነበረባቸዉ! ቢገባቸዉ እነሱ እኮ የታጩት ለሰማያዊዉ መንግሥት ነበር
    ይሄ ከምር ከአባቶች አፍ ሲወጣ በጣም ያሸማቅቃል!!! አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነት እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 🙏🏽 ከማለት ሌላ ምን እንላለን???

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv Час назад

    ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 часа назад

    አርአያ ዛሪ ትንሽ ረጋ ብለሃል በዚሁ ቀጥል ትንሽ ይቀርሃል እኛም ረጋ ብለን እናዳምጥሃለን።

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 6 часов назад +2

    በጣም ተንጫጩ በሰላም ነው ያለበት ይበንበት አሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው አንድ የማውቀው ወንድም 5 አመት ድቁና ተምሮ ለ 5ሺ ደሞዝ 100 ሺ ክፈል ብለውት ይሄው ቁጭ ብሏል እንኳን 100 ሺ 1 ሺ አካውንቱ ውስጥ የለውም እንዲህ ናቸው ሌቦች ስለሆኑ ይንጫጫሉ ይቅር ይበላችሁ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 часа назад

    Exio meharene kirstos abetu maren🙏😭😭😭

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 5 часов назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!እንዴት የሚያስፈራ ጊዜ ላይ ነው ያለነው?

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 часов назад +1

    እባካችሁ፡ ቲያትር፡ የምትሰሩ፡ እነኚህን፡ ንግግሮች፡ እንዳለ፡ ድራማ፡ ስሩበት!!!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Час назад

    ተው ባክን አራያ የአባቶችን ጉዳይ ለአባቶች እና ለባለሞያዎች ተውላቸው በማታውቀው ነገር ጣልጋ ገብተህ አታወናብድ እዝቡን

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 6 часов назад

    አረ አራያ ለባሌ ጎባ ድምፅ ሁኑ ልጅች እየተወሰዱ ነው በየቀኑ

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад +2

    Mefeteshi alebachew duriye hula bozene abezuti iko

  • @Wanyno2
    @Wanyno2 5 часов назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 4 часа назад

    ኧረ መቼ ነው ጭካኔውም የካህናቱ የደፋሪውም መአት የሚያበቃው ? የተሰቃየች እናት ልጁዋን ያጣች ፍትህ ባለች ነግ ለኔ የማይለው ኮመንት ሰጪ ያሳዝነኛል ቤት ስጡኝ ገንዘብ ስጡኝ ብላ ማንን ጠየቀች? የናት አምላክ ፍርድ ይስጥ ⛪️💒⛪️

  • @Dereje-bp7wt
    @Dereje-bp7wt 6 часов назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 3 часа назад

    እግዚኦ ውርደት

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 5 часов назад

    እናንተንም ይሔ ጉዳይ እኮ እናንተንም ይመለከታል ከእናንተ ምን እንማር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 7 часов назад +1

    ❤🎉👍🙏💕💕🤞👏

  • @tegenetegenereda6119
    @tegenetegenereda6119 2 часа назад

    በዚ ዘመን ቤተክርስቲያንን ንግድ ነው!!!!!!

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 часов назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 6 часов назад +1

    Kifitafi hula inate ayidelachu inide gedayi asigedayi abet chachata

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 7 часов назад +1

    እንዴት አመሻቹ

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 часов назад

    እኔ፡ የሚያስጠሉኝ፤ የሚያበሳጩኝ፡ ስመ፡ ክርስትያኖች፡ እስራኤል፡ ደግ፡ አረገች፡ ሲሉ፡ ነው። እኔ፡ የማውቀው፡ ኢየሱስ፤ መኀሪ፥ ሁሉን፡ ወዶ፡ ያዝናል! ኢየሱስንና፡ ሐዋርያቱን፡ ያሳደዱና፡ ያስገደሉ፡ ዛሬም፡ ሕዝብ፡ ይፈጃሉ!

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 часов назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @Bk-ux2jb
    @Bk-ux2jb 7 часов назад

    ይኼን የትምርትቤት ውስጥ ስትሰብክ የነበረችውን አስተማሪ ከአመት በፊት ኢትዬ 360ን ሚዲያላይ አውጥተውት ነበር ግን የሚሰማ አልነበረም እንጂ ቆይቱዋል

  • @Solzethio
    @Solzethio 4 часа назад

    እኔን ያሳዘነኝ ፣ እነዚህ የሐይማኖት አባቶች ተብለው መጠራታቸው ብቻ ነው።

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 часа назад

    አሳፋሬ አባቶች

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if 5 часов назад +1

    Egzo .marene kerestos egzaber amlek keneze hodachew amelakachew kehonute sewoche fexari yexabeqan betun yatsedalen malkamun eranga ena abatachen lagerachen le esbachen lebete kerestanachen yamxalen fexari baqachu yebelen abune eneze sewoche mene enebalache senayachew sewu yemeslalu yelebasut lebse setaye anegagerachew gen sew nachew lemalet behunet yekabdale fexari lebona yesxachu

  • @messyseyoum1402
    @messyseyoum1402 6 часов назад +1

    He ! Wie ? Was sind mir denn Menschen ?Sie haben auch kein Leben !!! Ohh Katastrophe

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 часов назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 4 часа назад

    እነሱስ አዲስአበባ ተቀምጠው ለሚታረደው ካህን የቆሎ ተማሪ መች ጮሁለት ምነው ጲላጦስ ነን አሉ ያሳፍራል

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 6 часов назад +1

    Minw menifesawi sewochi nachu bileni sinasib yepoletika sew honachu

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 7 часов назад

    😂😂😂😂😂 አይ ፀጉር

  • @mogesaman6323
    @mogesaman6323 4 часа назад

    Kidus Micheal na Ena dyakon sketru 10000 new yemteyku

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад

    Aleawdi minamin mefeteshi kalebihi tifeteshalehi

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 часов назад +1

    በእዉነትያሳፍራሉ ቤተክርስቲያን ልዋላዊትናት አንዲት ንዕህትናት አባቶቻችን በጣም ታሳፍራላችሁ ቤተክርስቲያን መሸቀጫ አይደለችም

  • @DesalegnMuche
    @DesalegnMuche 2 минуты назад

    ቀርን ማለት ምን ማለት ነዉ? ይቅርታ።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 3 часа назад

    Araya engidih enzihin yemeselu abatoch yastemaruh yetesheqete Wengel nuw engidih yemitimetsadeqibet be ferisawyan

  • @TuwabuDenboba
    @TuwabuDenboba Час назад

    በስመአም ምን ሆነው ነው ግን።ወየው ወየው።ምን ማፈሪያዎች ናቸው።እረ እፈሩ ሰዓቱ ተመቸኝ በብላቹ እረ እፈሩ አሁን አናተ ናቹ የምትመሩን የዱርዬ ስብስብ።ጌታሆይ ።እናተማ አይዞዋቹ ብሎ የልብ የልብ እንዲሰማቹ ያደረጋቹ አለ? እረ እፈሩ ማፈሪያ ።

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад

    Wenigeli yimesili yalew sewiye gin tenama nw

  • @wtensay
    @wtensay 7 часов назад

    Shame naw.

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад

    Yerasin liji ketito nw yalew liji tenama nw

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 6 часов назад

    ሀበኒ አይደለም ስሟ ሲንቦ ነው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад

    Yebozene sibiseba nw mimesilew andi sew inikuan ishiyitayiligni ayibalim abet wirider keyi bonetu gini yileyal

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад

    Minew sirikotachin ayiwera alachu

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 7 часов назад +1

    Hodachewin bicha miyayu nachew maferiyawochi nachew

  • @HimanotErkihun
    @HimanotErkihun 49 минут назад

    ወንድሜ እንደምን አመሸህ እኔ የምለው ሌላውን ባላውቀ አቡ ወይም ሩፋኤል ለዚህ አፍ አለው የተረሳ መስሎት ነው እንዴ ሳሊተምህረት እያለ 2010 ዓ ም አካባቢ ተገርፎ አይደለም የወጣው ጽ/ቤት ታሽጎበት መኪናው እዛው ታስሮ ለመመለስ አልቻል ሲል ሃ/ስብከቱ ከጥፋ ላይ ሌላ ጥፋት በድጋሚ የቦሌ ክ/ከተማ አድርጎ መሾሙ በራሱ ሙሰኝነት አይደለም ወይ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደተባለው ነው። ንፁህ ከሆናችሁ ተፈተሹ አንፈተሽም ማለት ግን አይቻልም በእናንተ እጅ ብዙ የቤተክርስቲያናችን ሀብቶች አሉን ንግስ አለ እባካችሁ በዓል እናክብር ኑልን ሲባል እኮ የኮቴ ይከፈል የሚል ሁሉ ሁሉንም ምዕመናን እናውቃለን አደባባይ አናወጣም ብለን ነው ከእናንተ ከመጣ ደግሞ ዝም አንልም።

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw 6 часов назад

    lemn tenekan lemn tawekebn new agases hula yastawukalu eko durye sew enkuan endenesu aywefrm enkuanm menekusie.😡😡😡😡

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 часов назад

    አልነገርኳችሁ፡ ለኦርቶዶክስ፡ ፍቅረኞች! ያዳናችሁ፡ ጌታችን፡ ኢየሱስ፡ በደሙ፡ እንጂ፡ የኦርቶዶክስ፡ ስሙ፡ አይደለም! ወገባችሁን፡ እስሩ፤ ብዙ፡ ኃጢያት፡ አለ!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Час назад

    ምድነው ምትለው አርያ ሞራር የለህም እንዴ የሰወች ጉዳይ ሌላህግነው የእንሰሳትም ሌላ ህግነው ልጅታ ትክክልናት ሰውእኮነው ተፈጥሮን ሊጠብቅእና ሊንከባከብ እና ሊያበጃት ስልጣን ተሰቶታል ስለዚህ ለምን ትነቅፋለህ