አባ ህጻን ስለ ጂጂ ከባድ ሚስጥር አወጡ! "በእርሷ አዛዥነት ብል*ቴ ላይ ሀይላንድ ተንጠልጥሎብኛል"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии •

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 3 месяца назад +5

    Thanks! መነኩሴ በሀቅ እስከሰራ ድረስ፣ መስራት መብቱ ነዉ። አይዞወት አባ። ወደ ሰማይ አመልክቱበት።

    • @AsheT-n9f
      @AsheT-n9f 3 месяца назад

      እውነት ነው ፡ ግን ምንኩስና ምንድነው? አለምን መናቅ የስጋ ፍላጎት ትተህ ወደ ፈጣሪ መጣበቅ ነው። ስለዚ ነጋዴ መሎክሴ የለም ፦ወይ መነገድ ወይ መመንኮስ ነው ፡ ተግባባን?

  • @AK47321
    @AK47321 4 месяца назад +36

    ማርያምን አነድ ጊዜ መንገድ ላይ ከሆነ ሞተርኛ ጋር ከመኪናቸው ጋር ሊጋጭ ነበር በማለት ከመኪናቸው ወተው ልጁን ሊመቱት ስጋበዙ ሲሳደብ በፈጣሪ ከሳቸው አይደለም ከማንም ሰው የማንጠብቀውን ስድብ ሲሳደቡ ልጁ ደግጦ ሲመለከታቸው ነበር። ባለጌ ሰውዬ ነው ።ፈጣሪ ምስክሬ

    • @brhanuhaile2902
      @brhanuhaile2902 3 месяца назад

      @@AK47321 እንግዲህ ምን ታረገዋለ ቅዱሳን አባቶቻችን አሰዲቢ የሆኑ ነጋዴ መነኩሴ

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 3 месяца назад

      ያስታውቃል

    • @AsheT-n9f
      @AsheT-n9f 3 месяца назад

      አረ ዱርዬ ነው የሰራሁት ነው ይላል ደሞ፡መነኩሴ ሰርቶ 2 v8 ቤት ፣,፣፣፣፣፣፣,

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      is she your aunty. he is a blessed person. He is a gift for Ethiopia.

  • @YibeltalAgeze
    @YibeltalAgeze 4 месяца назад +41

    እኔም የቆሎተማሪነበርሁ 8ንት ዓመት በዲቁና አገልግየአለሁ በድቁና ለማገልገል በቂሙያ ዓለኝ ቅኔምተቀኝቼነበር አሁንግን በግንበኝነት ሙያ ተሠማርቼ ህይወቴን እየገፋሁ እገኛለሁ እሱም ሆኖ አሁን ሥራ የለም መንጃ ፈቃድም አውጥቼ ነበር መኪና ያለው ቤተሰብ ስሌለለኝ ዋሌቴውስጥ ላሽቋል ዓባህጻን ሹፌራቸው የርጉኝ አባካችሁ አድርሱልኝ ሰለቆሎ ተማሪ ችግር ብዙ ያውቃሉ ወይም ሌላ የሥራእድል ይፍጠሩልኝ

    • @haymiastatke8055
      @haymiastatke8055 4 месяца назад +2

      በረከት ይግባ ከቤትህ ከእነዚህ ጋር አብረህ አትሰለፍ ወንድሜ

    • @ArayaZadi
      @ArayaZadi 4 месяца назад +1

      አቤቱ መጠላለፍ የእኞ ሃይማኖት በጣም ያሳዝናል ! አምላክ ሆይ ይቅር በለን ተለመነን ! ሰማችሁ ብሎ አይደባልቀን ይጠብቀን ፈጣሪ አምላካችን !!!

    • @Sam69-w2m
      @Sam69-w2m 4 месяца назад

      Egiziao maharene kirstos

    • @samueldriba8731
      @samueldriba8731 4 месяца назад

      ቅኔ መሆኑ ነው😊😊😊😊

    • @kuralove2988
      @kuralove2988 4 месяца назад

      አይ ጊዜ ስንቱን አሰማን

  • @The110303
    @The110303 4 месяца назад +42

    እረ እሷ ምእመን በዓለም ያለች ነች መንኩሴ በአዳባባይ እንዲህ ያለ ንትርክ ምን ያስፈልጋል እረ ምንኩስናውን አናርክሰው "ግራህን ቢመታህ ቀኝህን ፣ ኩታህን ለሚጠይቅህ መጎናጸፊያን ደርብለት" ያለው ለማን ይሆን እረ ክርስትናችንን እና መስቀላችንን እንመልከት

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 4 месяца назад +41

    ድህነት ለአባቶች ማን ነው የፈቀደው ሰርቶ መብላትስ ማነዉ ሀጢአት ያደረገው አባቶቻችን ሁሌም ለማኝ እንዲሆኑ አንወድም ከሀጢአት በስተቀር ሁሉም ነገር ለክርስትያን የተፈቀደ ነው

    • @edenDemilshe
      @edenDemilshe 4 месяца назад +6

      ለ መነኮሳት ግን አይፈቀድም መነገድ

    • @workiyepaugam3287
      @workiyepaugam3287 3 месяца назад

      እኔ የምለው ነገር የእውነት የፈጣሪ መለክተኛ የሖነ ሰው ስንሰማ ና ሲባል የነበረ ለምን መኪና የንግድ የወዲወዲያ ለምን አሁን እውነቱን እውሸቱን መለየት ያቃተን ዘመን ነው ያለነው የሌባ መብዛት መለየት አቅቶናል በለይማኖት መነገድ በዛ በሐገራችን

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 3 месяца назад +2

      እናንተን የመሳሰሉ በጎችና ላሞች ይዘው ንግዳቸውን ቢያጧጡፉ ምን ይገርማል😂

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 месяца назад

      መነኩሴ አይነግድም!

    • @helentesfay8776
      @helentesfay8776 3 месяца назад +1

      ለማወቅ ሞክሪ ከመናገር በፊት ሞነክሴ ማለት አለምን ተወ መነኮሰ ሞተ እሳቸውም ተናግረዋል

  • @SarahTigist
    @SarahTigist 4 месяца назад +54

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን

  • @MaerySeid
    @MaerySeid 3 месяца назад +3

    አባታችን እድሜ ይስጠወት ያች አራጂየሆነች ሴትዩዋጋዋን ታገኛለች በቅርብ ፈጣሪ የጆን ይሰጣታል

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 4 месяца назад +69

    ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንና ህሊናችንን አብራልን።

  • @getusubiya4291
    @getusubiya4291 3 месяца назад +2

    እባ እግዛብሄር ይጠብቆት::

  • @fanuelhiwot3045
    @fanuelhiwot3045 3 месяца назад +11

    እናቴ መነኩሴ ናት ከሷ በፊት መነኩሴን እንጂ የምልኩስና ስርአትን አይቼ አላውቅም ደብረሊባኖስ ሄጄ ስመለከት በጣም ነው የገረመኝ ያስደነገጠኝ በቃ ከአለም ጣጣ የሚለዩበት የእግዚአብሔርን መንገድ ብቻ የሚከተሉበት ስርአት ነው አሁን የማያቸው መነኮሳት መኪና ቤት ይከብዳል ብቻ ይማረን

    • @teklekibebu1078
      @teklekibebu1078 3 месяца назад

      ሀሳቡ በደንብ ግልፅ ባይሆንም እከክ ቦየሀለው እታድያ አለማውያን ከሀዲዎች አህዛቦች ብቻ ናቸው የስልጣኔ ሰዎች የሚባሉት ከመኪና በፊት መርከብና ታንኳ ማን ሰርቶ ማን እንደሾፈረ መፅሀፍ መመልከት ነው

    • @FanaGebremichael
      @FanaGebremichael 3 месяца назад +1

      Betam yasafiralu.

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 4 месяца назад +106

    አባ ህፃን ደሞዝተኛ ነኝ እያሉ ነዉ ይገርማል ሁለት v8ያለዉ ደሞዝተኛ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም እርስዎ ብቻ ነዎት

    • @selamtube6483
      @selamtube6483 4 месяца назад

      አይ

    • @meronhailu4808
      @meronhailu4808 4 месяца назад +4

      አንተ የንሰሐ አባት አለክ ካለክ ማወቅ ያለብህ ለንስሐ አባት ብዙ ነገር ይደረጋል እኚህ አባት ደሞ ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ ብዙ ጠቀም ያለ ድጋፍ ያገኛሉ ያማለት እርዳታ ሳይሆን ለአገልግሎታቸው የሚደረግ ነው።

    • @HGJJI1234
      @HGJJI1234 4 месяца назад +8

      የንሰሐ ልጆች ለአባቶች የሚሰጡት ገንዘብና ሐብት በነርሱ በኩል ለነዳያን ምፅዋት እንዲሰጡና ለመንፈሳዊ አገልግሎት እንዲያውሉ እንጂ ለግል መጠቀሚያ እንዲያውሉ አይደለም።

    • @haymiastatke8055
      @haymiastatke8055 4 месяца назад +7

      @@meronhailu4808 የ70 ሚሊየን ቪኤት የነፍስ ልጅ ነው የሚገዛው የ2 መኪና ዋጋ አረ በመድሐኒያለም ዝም እንበል

    • @kidestababo8115
      @kidestababo8115 4 месяца назад

      V8 alachew eda bemni awakeh

  • @BizuKassa
    @BizuKassa 4 месяца назад +121

    እርሶ ተኳሽም ቀዳሽም ነጋዴም መሆን የለቦትም ስለ ቤተክርስትያን ያገባናል አንድን ይያዙ

    • @bero431
      @bero431 4 месяца назад

      Tell that old evil TPLF lady to get out of our lives. TPLF is gone!!!!!!!!! She Can go and help the fake patrirch in the country of Tigray

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 4 месяца назад +3

      መሰራት ይችላሉ አልሞቱ መለኮሱ እንጂ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo 4 месяца назад

      ​@@sebleabebe7186mejemeriya meteyeke....menekuse men malete eindehonu.

    • @Pitanc
      @Pitanc 4 месяца назад

      ​@@sebleabebe7186Awo ye 39:30 ketema delala melokse Mesay ,asnesay,zimutegna Suw ket meta?

    • @lemmaderessa7601
      @lemmaderessa7601 4 месяца назад

      አቦ ተባረክ ፣ ቤቴን የምን ቤት አታድርጉት

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 4 месяца назад +58

    እግዚኦ አረ እባካችሁ ሀይማኖታችንን
    አታሰድቡ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @negesttekelehaymanot6298
    @negesttekelehaymanot6298 3 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ , እግዚአብሔር ይርዳዎት, ማፅዳትዎ ለህዝብ ጥሩ ነው;

  • @bereketsibhatu372
    @bereketsibhatu372 3 месяца назад +1

    አባይ ፀሃየን አደነቅኩት

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 4 месяца назад +234

    አባ ህፃን ፍፁም መነኩሴ ከሆኑ እግዚአብሔር የማይወደወን የመልሰ ምት መናገርዎ ጥሩ አይደለም የእርሰዎ ምንኩሰና ከአለማዊ ሰው ሰለሚለይ በአደባባይ ይህን ሁሉ መናገርዎ ከእርሰዎ አይጠበቅም አሁንሰ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሀይማኖት የሰው መዘባበቻ ሆነ ለሁለታችሁም እግዚአብሔር ይቅር, ይበላችሁ የአሁኑን ትንሳኤ አብራችሁ ሄጃለሁ በፍቅር ነበር ያሳለፋችሁት እንዴት ጌታ ሰንት ውለታ የዋለልንን ቦታ በዚህ መልኩ ትገልፁታላችሁ እኔ የመጀመሪያም ነበር እጅግ ተደሰቼ ነው የተመለሰኩት አባ ህፃን ለፀሎቱ እርሰዎ ሰለሚቀርቡ እባክሆት በድጋሚ ሚዲያ ላይ አይቅረቡ ጊዜውም የእመቤቴ የሰደቷ ጌዜ ሰለሆነ ይፀልዪ ሰውም ቢሆን ይህን,ሁሉ ነገር መሰማት የለበትም ነገሩን, ይቋጩት የእሥራኤል አምላክ ፍቅርንና ሰላሙን, ይሰጠን አሜን።

    • @medaniyalemadanegn3265
      @medaniyalemadanegn3265 4 месяца назад +15

      እውነቱን ተነጋግሮ ይቅር ቢባባሉ አይሻልም ቂም ይዘው ከሚኖሩ ሴትየዋም ትልቅ ሰው ናቸው ሚዲያ ላይ ባይወጡ ጥሩ ነበር

    • @Mesi-d5m
      @Mesi-d5m 4 месяца назад +16

      የደረሰባቸውን መናገር ምኑ ላይ ነው ሀጥያትነቱ እውነትን ተናግረው ይቅር ቢባባሉ ምኑ ላይ ነው ችግሩ መቼም እሳቸው እንደመለሱት ሌሎች ቢመልሱ አባታችን ብላቹ ትደግፉ ነበር እናንተም ችግር ስላለባችሁ ነው እንጂ የሳቸውን ንግግር መዝለፍ

    • @burteabera-lg6qw
      @burteabera-lg6qw 4 месяца назад +2

      Areee tegeftew zim maletachew new lela gif simeta yetenefesut

    • @rahel6046
      @rahel6046 4 месяца назад +13

      ሴትየዋ ዝም ስለምትባል ሰማይን በጥፊ ልምታ አለችኮ በጣም ባለጌ ናት ይናገሩ አብዝታዋለች ሁሉን አወቃለው ባይ አመንዝራ ናት ይናገሩ

    • @ethiopiantube904
      @ethiopiantube904 4 месяца назад +10

      አባ ሕጻን የሚነዳው 2ቁጥር የ28ሚሊየን v8 እየተነዳ ኤፍሬም ውስኪ ውስኪ እየተጠጣ ምንኩስና የለም😢😢 በጣም አዝናለሁኝ

  • @EmbetAynew
    @EmbetAynew 4 месяца назад +82

    ማረን እግዚኦ ከናተ ምን አንማር

    • @LemlemBerheReda
      @LemlemBerheReda 4 месяца назад

      Eyrusalmtimtatlkanitshinitmkoshashyrekesikanitenbilomnekuselebwnidinekbearebnwymasidefkanitebushtgixesetygnhubilekzfiknkibekbbwnizymiymlkwhzibiknasitemrgimygemkwshkatlebaydifkmedhniylmabetaniemnkusenkinieiyrusalmnwylekut

    • @Fsoloafro
      @Fsoloafro 4 месяца назад

      ኮመንት የምትጽፉ ሰዎች? እውነት ለምን ወጣ ነዉ ውሸቷን በፀጥታ ተቀበል ነው

    • @SaraSara-sm3xh
      @SaraSara-sm3xh 4 месяца назад +1

      እኳንም ተናገሩ ከናተ ምን እንማር ያለው ነገር ነው የተናገሩት

    • @hulege
      @hulege 4 месяца назад

      ምን ችግር አለው?

    • @eveali6794
      @eveali6794 4 месяца назад

      ክክክክ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 4 месяца назад +33

    አቤቱ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ሁሉም ነገር የሚያሳዝን ዘመንነው ጌታ ሆይ ድረስልን ።

  • @semabogale3861
    @semabogale3861 3 месяца назад +1

    መመለሱ ጥሩ ሆኖ ሳለ አባ ትንሺ ጠንከር አረጉት መሠለኝ!

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen 4 месяца назад +3

    ይች ጭራቅዕድሜ ዘመኗን ስታጭበረብር ወንዶችን ስታማርጥ የኖረች አሁንም ከዛ ተግባሯ ዕድሜዋን የማታዉቅ ባለጌ አባ አይዞዎት በርቱሰዉ ሊያዉቃት ይገባል ።

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 4 месяца назад +18

    እግዚኦ አቤቱ ሁሉ ነገራችን ባደባባይ እርቃችን ጠባችን አቤቱ እንዴት አሳዘንህ አቤቱ አድነን 😢😢😢😢

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @adanchgamachu2186
      @adanchgamachu2186 4 месяца назад

      እባካችሁ እናንት የሚዳያ ሠዎቾ የሦሻል ሚዲያዎች እባካችሁ እረፍ አባቶች እባካችሁ ለሀገር ተጨነቁ ከራሣችሁ በላይ ቤተክሪሥቲያን ምን አጣች ባትዘረፍ ለሌላው ትተርፋለች ባትዘረፍ እባካችሁ ቤተ ክርሥቲያንን አገዝት እባካችሁ ወሬ አታፈንፍኑ በአምላክ ብላችሁ

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 4 месяца назад +47

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን ? አባ እባክዎ ቢያንስ ለቆብዎ ክብር ይስጡ።

    • @gechgmase27
      @gechgmase27 4 месяца назад +5

      እወነትን መናገር ሀጢአት አደለም

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад +1

      Men aderegu Sera lesera selalu new yehe hulu ....hule memenanen melemen yelebachewem Eko ene kedus Paul's Ena kedus pertrose yeseru neber eko ke ewengel gone legone

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @MartaAbara-s4t
    @MartaAbara-s4t 4 месяца назад +28

    ህዝብ እውነትን ይወቅ መናገር ጥሩ ነው አባታችን ፍጥረት ይጠብቆት

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 3 месяца назад +3

    ፀጋው የተገፈፈ ሀሉን ኬኛ ተረጋጋ ምከልኩስና አለምን መናቅ እራስን መግዛት እጂ በሁሉም ቦታ እኔ ባለግዜ ነኝ ደፍታ ለቅፅፈት !

  • @menberebezuayehu9584
    @menberebezuayehu9584 3 месяца назад +4

    አትከላከል አይልም።ሴትዮዋ ለምን ከቤተክህነት አካባቢ ዞር አትልም። ኸረ በጌታ ።ወጊድ ይሁዳ አለ።

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 4 месяца назад +53

    የተጠየቀችው በነጋሽ ሚዲያ ነው ነጋሽ ሚዲያም መልስ ካለዎት በሩ ክፍት ነው ብሎዎታል ስለዚህ ከቻሉ ወደነጋሽ ሚዲያ ይቅረቡ

    • @adanchgamachu2186
      @adanchgamachu2186 4 месяца назад

      😮😮😮

    • @gechgmase27
      @gechgmase27 4 месяца назад +8

      የማንንም ሴተኛ አዳሪ ቤት አባሪ ቤት መጥናት የለባቸውም በቂ መልስ በመስጠታቸው እናመሰግናለን እሷ ሁሌም ፈተና ነች

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад

      befelegut media melese mesetet yechelalu

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 4 месяца назад

      ከዛስ የቆሎ ጎደኛሽ መሰሉሽ። ግድሽ ይውጣ ስላት ማለቴ ስላቸው ነው። ይሄም መልስ ሲበዛባቸው ነው

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq 3 месяца назад +2

      ትክክል

  • @haimont9075
    @haimont9075 4 месяца назад +82

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @MelakuAmare-y5q
    @MelakuAmare-y5q 4 месяца назад +30

    ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @johnibekele3891
    @johnibekele3891 3 месяца назад +4

    አባ ህፃን በእውነት በርቱ

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 3 месяца назад

      በርቱ ገና ብዙ ጉድ ያመጣሉ አንዴ ከዘመድኩን አንዴ ከሞጣ አንዴ ከስታሊ ከሚባል አሁን ከነጋዴዋ እርግጠኛ ነኝ ከጀርባቸው ቢጠና ብዙ ዘግናኝ ነገሮች እንደምንሰሰማ እውነት በርቱ😂

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 4 месяца назад +3

    ጎበዝ ኖት ሰርተዉ አሳዩን መነኩሴ እጁን አጣጥፎ ይቀመጥ ያለ ማነዉ ሰርተዉ እናትና አባት ያጡ ልጆች አሳድጉ, አረጋዉያን እርዱ , የተቸገረ እርዱ ,የተቸገረ ሁሉ ሚረዱ ያርጎት አይዞት አትጣሉ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 4 месяца назад +41

    የቤተክርስቲያን አምላክ ማስተዋሉን ይስጣት አባታችን ይበርቱልን

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 4 месяца назад

      ስድብ ነው የሚበረታው?

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 4 месяца назад +3

    አባ ህፃን ትክክል ነዎት ሴትየዋ እኔ ብቻ ልጠቀም የሚሉ ናቸው።

  • @kng4900
    @kng4900 3 месяца назад +5

    አባ ህፃን እናመሰግናለን እኛ እስከምናውቀው ድረስ መልካም አባት ኖት በትንንሾች ጫጫታ አይደነቁ ድሮም ዶሮ ሙሉ ቀን አስካክታ አንድ እንቁላል ነው የምትጥለው ሴትየዋ አትመጥኖትም በአባ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያንን አባቶቻችንን ያሰቃየችውን ሂሳብ አላወራረደችም። የሚያንዠቅዣት እጇ ላይ ያለው ንፁህ ደም ነው።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 месяца назад +3

    😢አባ ይችን ባለጌ መልስ አትስጡ ጌታ ይገስፅሽ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 месяца назад +4

    አባቴ ፀልዩላት እሷ በደርግ ግዜም ደህንነት የነበረች ወንዶች ሁሉ የሚፈርዋት ሴት ነበረች መንፈስ አለባት ልኡል እግዚአብሔር ይማራት አባቴ በረከቶት ይደርብን

    • @FanaGebremichael
      @FanaGebremichael 3 месяца назад

      Zeregna leba.

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      ​@@FanaGebremichael አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 месяца назад +4

    አሮጌ። አስተሳሰብ ይዛ በየሚደያው ትወጣለች።መነኩሴ ቢሰራ ምን ችግር አለው?ከበደለ እራሱ በፈጣሪው ይጠየቅ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት።

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 4 месяца назад +4

    በጣም ንፁህ የሆኑ አባትኖት ይፀሉይልኝ

    • @Helen-r2r
      @Helen-r2r 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      ​@@Helen-r2r አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 4 месяца назад +3

    ለትርፍም ቢሆን መብቶት ነው እግዚአብሔር መኖክሴ ደሀ ይሁን አላለም

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 4 месяца назад +5

    አባታችን የሳቸውንም ሰምቼ ነበር አዝኜ ነበር እውነት ለሁሉም አባቶች የምመኘውን የቢንያም መቆዶንያ መንገድ መከተል ነው ያሉት ለሁሉም አባቶች ይህን ልብ ይስጥ

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 4 месяца назад +3

    አባታችን እስካልሰረቁ እስካላታለሉ ነግደው አትርፈው አስራት በኩራቶትን አውጥተው መስራቶትን የሚቃወም ሰው ካለ እሱ የዲያቢሎስ አገልጋይ ነው ።።።።።

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 4 месяца назад +49

    ሀቅ ሲናገር ሰው ለምን ዝም በሉ ትላላችሁ ይናገሩ ውሸት ነው የሚል ካለ ይምጣ! እኒ ሰው የተናገሩት ሳየው ሲበዛባቸው ነው ለመናገር የመጡት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መስራታቸውንም ለምን ትቃወማላችሁ ሰርቶ መብላት ፈጣሪ አይከለክልም! ጠንካራና ደፋር መሆንዎን ሳላደንቅ አላልፍም!👏👏👏

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 месяца назад

      አቦ ዘርሽ ይባረክ ❤

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 4 месяца назад

      Hakegna❤

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 4 месяца назад

      አጭበርባሪ ቄስ ነው

    • @Maryg05
      @Maryg05 4 месяца назад +3

      ቦታሸ አይደለም አይመለከትሸም

    • @BurteAna
      @BurteAna 4 месяца назад

      +++Abatoch eko Yasigebegnalu chigiru minidinew???? Menifesawe Adeleminide??? EGNA eko gedamatini megobognet limid silelelen new ye EGYPT 🇪🇬 Abatochin limid eniwised +++bexam yasikenalu bebizat eko Doctor nachew bexam yiseralu yasigebegnalu bexam ene benesu ekenalew Abirachew noralew +++ Abat Ayimaru Ayisiru Atibelu bexam yasafiral +++

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 4 месяца назад +5

    እናቴ እጅጋየሁ አረ መሽቶቦታል አለምን ትተው ወደንስሀ ግቡ ያጠለቁትንም ዊግ አውልቁ እባኮትን

  • @JorgaJorge
    @JorgaJorge 4 месяца назад +44

    ሲጀመር መለኩሴ ይነግዳል እንዴ ግን በጣም ነወ የምታሳዝኑት ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቹህ

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад +1

      Mencheger alew rasachewn bicheleu kalsereku hule melemen ayetebekebachewem Eko tereh gereh bela yelaleko mesafu laza rasachenen benay teru new

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 4 месяца назад +3

      ሰረቁኮ አይደለም የተባለው እንካን ለበጎ ነገር ቀርቶ ምን ችግር አለው

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq 3 месяца назад +2

      ከመተቸት ሙሉ ኢንተርቪውን ማዳመጥ አይሻልም

    • @teklekibebu1078
      @teklekibebu1078 3 месяца назад

      ደንቆሮ ምኑን አውቀኸው ተረድተህ ነው ልቦና ይስጥ የምትለው

    • @teklekibebu1078
      @teklekibebu1078 3 месяца назад

      እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ሰው hamelmalbeyene

  • @brightday789
    @brightday789 3 месяца назад +2

    I love the expression of Aba Thanks 🙏👍🙏🙏🙏🙏

  • @Naåd-e8h
    @Naåd-e8h 3 месяца назад +4

    እዉነትም አባ ህፃን ዛሪሰ መች አደጉ አባቴ ህፃን እኮ ነዎት ማለቲ አነጋገርዎ😮 ሰምን መላአክ ያወጣዋል በርሶ ነዉ ያየሁት🥱

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 4 месяца назад +27

    አሁንስ እኚ ሰዎች ጂጂ ኪያን እና ዮኒ ማኛን ነው የመሰሉኝ

  • @samizina7045
    @samizina7045 4 месяца назад +24

    ሴትየዋ እጅግ ሲበዛ ኣደገኛ ሴት ናት እውነት ለምን ተነገር የምትሉ ኣፋችሁን ዝጉ . Thank you Aba you come out tell the all truth.

    • @Ishownogames
      @Ishownogames 3 месяца назад

      😂😂

    • @MarthaG-ek4eo
      @MarthaG-ek4eo 3 месяца назад

      Hekega jegna slehonech arbedebedechw ehen chrak yeheymanot negadi

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      ​@@MarthaG-ek4eo እሷና እሷን መሰሎት በእርሶ የቀኑት እግዚአብሔርንና ኢትዮጲያን ስለሚወዱ ነዉ:: በግልፅ ስላስረዱ እናመሰግናለን::

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 4 месяца назад +28

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደምህረትህ እንጂ እንዳ በደላችን አይሁን🤲😭

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 4 месяца назад +2

    ለእራሱ ክብር የሌለው ሰው እንዴት ለሌላ ክብር ይኖረዋል አባታችን ንቀው ቢተዋት ጥሩ ነበር እኔ ብቻ ልጠቀም ማለት አግባብም አይደለም ሴትዩዋ በጣም ከባድ ሴት ነች!!!

  • @hiwottesfaye5296
    @hiwottesfaye5296 3 месяца назад +1

    አለም በቃኝ ያለ መለኩሴ አለምን በንግድ ካልተቆጣጠርኩ እያለን ነው

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 4 месяца назад +3

    አባታችን ሴትየዋ እድሜ ለአባታችን ለአቡነ ጳዉሎሰ ትበል የትኛዉ ሰዉ ነዉ ቤተ ክህነት ገብቶ ይሄን ያህል ሰጣ ገባ

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 4 месяца назад +31

    እውነትም ኢዛቤል
    ኣባታችን እውነት ልክ ለስዋ ሚበቃ ስም ሰጥዋት።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 месяца назад +21

    ሴትየዋን በጣም የታዘብክዋቸው ትግራይ ተወልጄ ወደ ኢትዮዸያ ስመጣ ማለታቸው በራሱ ይገርማል ሲጀመር እሳቸው በአደጉበት ዘመን ኢትዮዸየ ትግራይ የሚባል ልዩነት ነበር እንዴ ብቻ በጣም ያሳዝናል የግዛብሔር ስም መነገጃ ከሆነ ቆዩ ማንንም ማመን አይቻልም አሁን ላይ ሁሉም ቤተክርስቲያን በድለዋል ለማንኛውም ደብቀው የሰሩትን ገልጦ የሚያይ አምላክ ፍርዱ ይሰጥ

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 4 месяца назад

      @@Gudifecha-y7b she is stupid she knows what she talking. She is one of weyane put ethiopia to all theses mess .

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 4 месяца назад

      She has to go jail

    • @KokiLove-qv1nd
      @KokiLove-qv1nd 4 месяца назад

      ሞኝ!!! ያቺ ያለቻት አረፍተ ነገር ትልቅ ትርጉም አላት ።ሆን ብላ ያለችው ነው ​@@Gudifecha-y7b

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 3 месяца назад

      ኝኝኝ 😊😂

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 3 месяца назад +1

    አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን አባ በማሰተዋል ይናገሩ ፈጣሪ ይጠብቀን ማአቱን ያርቅልን

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 4 месяца назад +2

    አባ ህፃን ጀግና አባት ነዎት
    ቄስና መነኩሴ ሆኖ ማንም ለሃጫም አባ ፀበል ይርጩልኝ፣ አባ ቤቴን ይባርኩ እያለ ደረቅ እንጀራ እየወረወረ ለአባ እንዲህ አደረጉሁላቸው እያለ መኖሮ መዘባበት ይፈልጋል። መነኩሴም ይሁን ቄስ መስራት መብቱ ነው። አባ ህፃን ጀግና አባትነዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ። ነገር ግን አባ ህፃን የወ/ሮ እጅጋየሁ መልስ የሰጡበት ነገር ግን ትክክል አይደለም። የሃይማኖት አባት ትግስተኛ መሆን አለበት፣

  • @desalegnsherkabu8261
    @desalegnsherkabu8261 4 месяца назад +16

    እጅግ በጣም አስገራሚ፡፡ አባታችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኝተንልዎታለን፡፡

  • @benai5241
    @benai5241 4 месяца назад +11

    በስመአም ብለው ጀምረው በእርግማንና በስድብ መሰል መልስ መስጠቱ አስፈላጊ አይደለም..አምላክ ይቅር ይበለን 🙏 ጥቅም.ፖለቲካ ..ሙስና..ዘረኛነት ውጤቱ ግጭትና ሀጥያት ነው!!

    • @babys7570
      @babys7570 4 месяца назад +1

      አውነት ነው የተናገሩት ምን አረጉ ?

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @danaitmiki5319
    @danaitmiki5319 3 месяца назад +2

    እደው እርሶ ጋር መቶ ንስሀ ሚገባ ይኖር ይሆን ያኔ እንደዘመቱት ወታደርነቱ ሳይሻሎት አልቀረም አሉባልተኛ በስመአም

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @hewizeweld8283
    @hewizeweld8283 3 месяца назад +2

    እውነትም አባ ህፃን ስም ምግባርን ይገልፀዋል

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 4 месяца назад +4

    ቦሌ ሸገር ህንፃ ጀርባ የራሷ ቤት አላት የቤተክርስቲያን ቤት ትልቀቅ።

    • @bero431
      @bero431 4 месяца назад

      She should be put in prison

  • @Seife370
    @Seife370 4 месяца назад +10

    እሳቸዉ ሲሉ ቆይተዉ ወድያዉ ሴትየዋ...

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 4 месяца назад +7

    የመርካቶ ዱርዬ ንግግር እንጂ የቄስ ንግግር አይደለም
    ምን አይነት የወረደ ነገር ነው
    ለእምነታቸው እንካን ክብር የለም

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 4 месяца назад +2

    አባታችን ይበርቱ ይስሩ አላማዎት የተቀደሰ ነዉ አይዞት ይህን ሁሉ ምስክርነት አያስፈልገንም አይዞት እንደግፍታለን እንደዉም እንደርሦ አይነት አባት ያስፈልገናል ሞነክሴን ሐብታም አርገዉ ከልመና አዉጡልን ይበርቱልን አይዞት የእርሦን በደል እያቀሉላት ነዉ

  • @dtnsota
    @dtnsota 4 месяца назад +2

    አባ ህፃንቢአጠፉም ባያጠፉም በደፈናው አጠፉ እንበል ወሮ እጅጋየሁ 80አመት ሲሞላቸው ምን እየጠበቁ ነው ለንሰሀ ካልበቁ ቅዱስ ቁርባን ካልተቀበሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል በ80አመት እንደ 8አመት ልጅ ማሰብ
    እጅግ በጣም ያሳዝናል ሰዎች መቼ ነው አርጅተናል ደክመናል ከዚህ በሗላ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ እንጣበቅ የምንለው

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 4 месяца назад +33

    አባ በጣም እወደወ ነበር ለቤተክርስቲያን ባለወት አቆም። ዛሬ ግን በጣም ወረዱብኝ። አላሥፈላጊ ብዙ አሉባልታወች ከሠወ እማይጠበቅ አወሩ። እንዳባትነትው የርሠው ሥራ ከኣባትነትወ ጋር እንደማይጋጭ ቢያሥረዱን በቂ ነበር። አንድን ሤት እንደዚህ ማወራረድ። የርሠወን ክብር ነው የቀነሠብኝ።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 месяца назад +7

      ለምን ጉድዋን አወጡ ነው እስከ ብላ ብላ ቄስ ስታስቀጠቅጥ የኖረችናት

    • @burteabera-lg6qw
      @burteabera-lg6qw 4 месяца назад

      Min honachual sibsbachew new

    • @tsehaymeberate6207
      @tsehaymeberate6207 4 месяца назад +4

      አንድ አባት ምእመኑን ማነፅ ማስተማር ሲገባው በዚ ደረጃ አሉባልተኛና ሀሜተኛ ሲሆን ከሌላው ምን ይጠበቃል። አባ እባክዎን ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን ክርስቶስ ምሰሉ በጣም ስጋዊነትዎ አየለቦት መነኩሴ እኮ.......

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад +1

      Men aderegu Sera lesera selalu new yehe hulu ....hule memenanen melemen yelebachewem Eko ene kedus Paul's Ena kedus pertrose yeseru neber eko ke ewengel gone legone

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад +1

      Esuan lemen atemkeruatem enede chrstian lemen abat tesadebalech

  • @quenorthodox8600
    @quenorthodox8600 4 месяца назад +17

    በውጭ ዓለም የግሪክ ፣ የራሻ ፣ በግብጽ ፣የሶሪያ ፣ ይህን ፣ የሶሪያ ፣ አበይት ክርስቲያን ያሉ መንኮሳን መኪና ይነዳሉ ምንድነው ችግሩ ይንዱ

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 4 месяца назад

      ካድሬ ቆሻሻ ሀጠራው አጭበርባሪ ነው

  • @tsehayekidanemariam8306
    @tsehayekidanemariam8306 4 месяца назад +4

    አቤት አቤት አቤት፣እግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ዘመን ደረስን፣ ጳጳስ ማለት እንደዚህ አይነት የወረደ ነውዴ።

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 4 месяца назад +4

    ምናለ እደ አባ ገብረ ኪዳን ብኮኑ የኔ ንፁህ አባት እወደወታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ManeWo
    @ManeWo 4 месяца назад +6

    አባ ሕጻን በዮሀንስ 4:18 ላይ ጌታ ሴቲቱን ሰባት ሳይሆን አምስት ባሎች ነበሩሽ ነው ያላት ። ያስተካክሉ ።

    • @edenDemilshe
      @edenDemilshe 4 месяца назад +2

      ገንዘብ ስላወራቸው ነው

    • @user-Eftahmedia724Ethi
      @user-Eftahmedia724Ethi 4 месяца назад +1

      ትክክል ዮሐ 4:-18 አምስት ባሎች እንደነበራት ነው የነገራት እንጂ ሰባት አደለም እንደገና ማቴ 7:-3 ላይም ያለውን ቃል ቀይረው ነው የተናገሩት በራስህ አይን ያለውን ግንድ እንጂ ጉድፍ አደለም የሚለው ቃሉ አረ ተው ጉን ከንግዱ ውጡና ቃሉን በትክክል ስበኩን

    • @MeronSmu
      @MeronSmu 3 месяца назад

      Sew hono myesssath ylemh

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 4 месяца назад +7

    እባኮትን አባ ህፃን ይሄ ሁሉ ከእርሶ አንደበት መውጣት የለበትም ባይሆን እርሷ በፅሎት አስቦት ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ

    • @ሀገሬ9411
      @ሀገሬ9411 3 месяца назад

      ተቃጥለው ነው ምክንያቱም ሰው ናቸው እሷ ችግር አለባት ዘረኛ ናት

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 месяца назад +39

    እኔ ግን ያልገባኝ እርሶዎ ንግድ ላይ ነዎት ወይስ መንፈሳዊ አገልግሎት እየሰጡ ነው እንደ መነኩሴ??????
    ግራ ነው የገባን እማይመጣ አሉባልታ አይነት የለም ። እሚያሳዝነው ግን በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አካባቢ መሆኑ በጣም ያሳዝነል።

    • @Belay1974
      @Belay1974 4 месяца назад +6

      መለኩሴ አይስራ የሚል መፅሃፍ ካለ እሱ መፅሃፍ የሀሰተኛ መገለጫ ነው
      መፅሃፍ የሚለው ሊሰራ የማይወድ አይብላ ይላልና

    • @MeronTadese-ob6lk
      @MeronTadese-ob6lk 4 месяца назад +2

      ጳውሎስ እኮ በእጁ እየሰራ ነበር የሚያገለግለው

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад

      Megemeria esti serat enewek hulum sew meserat yechelaleko eskalsereku meserat mebetachew new

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 4 месяца назад

      እሳቸው አልተሳሳቱም ምን እደሚሰሩ በሚገባ ያውቃሉ። አንተ ለሀይማኖትህ ምን ሰርተሀል? ጣትህን ከመቀሰርህ በፊት

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 3 месяца назад

      ​@@MeronTadese-ob6lkጰውሎስ?? ጭራሽ ብርሀን ከጨለማ እኝ በርቱ ገና ብዙ ጉድ ያመጣሉ አንዴ ከዘመድኩን አንዴ ከሞጣ አንዴ ከስታሊ ከሚባል አሁን ከነጋዴዋ እርግጠኛ ነኝ ከጀርባቸው ቢጠና ብዙ ዘግናኝ ነገሮች እንደምንሰሰማ

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 3 месяца назад +15

    ቃለሄወትን ያሰማልን አባታችን እውነቱን ስለነገሩን እናመሰግናለን እደዚህ እውነት ፍለፊት መውጣት አለበት ፀጋውን ያብዛለወት

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 3 месяца назад +2

      ምናቸው ነው መንፈሳዊ?🤣

  • @ሪቾያባቷልጅ
    @ሪቾያባቷልጅ 4 месяца назад +2

    አባታችን በረከቴ ይድረሰን። እሱ የሾሞት አምላክ ከደዚህ አይነት ሰይጣ ይጠብቆት። እማማ ግን ተረጋጉ እዴ አረ ቦታ ልቀቁ። ከዚህ በፊት እግረኛው ላይ አይቾት ነበር ሁሉ በእድሜ ያምራል። ከቤተክርስቲያን ላይ እጆትን ያንሱ። ምኑም ይቅርብን ተከብርው ኑሩ። ማርያምን እደፍዳታ ነው አክቶት ሁላ ።ጭራሽ ከሀይማኖት አባት ጋር መዘረጣጠጥ. ብልግናነው እግዚአብሔር የሾመውን መናገር እራሱ ያስጠይቃል። ምን ዋጋለው ቤተክርስቲያን ላይ መንጦልጦል እሷቸው ቢያስከፎት እንካን ፈጣሪን ፍሩ። የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል። ስለዚህ ተረጋጉ እማማ

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 3 месяца назад

      በርቱ ገና ብዙ ጉድ ያመጣሉ አንዴ ከዘመድኩን አንዴ ከሞጣ አንዴ ከስታሊ ከሚባል አሁን ከነጋዴዋ እርግጠኛ ነኝ ከጀርባቸው ቢጠና ብዙ ዘግናኝ ነገሮች እንደምንሰሰማ

  • @GedamuGirmay
    @GedamuGirmay 4 месяца назад +4

    ያው አባ ከሆንክ ድሮውንም ብልቱ እኮ አያስፈልግህም ውለታ ነውያረገችልህ ምስጋና ነው ማቅረብ ያለብህ

    • @ሪቾያባቷልጅ
      @ሪቾያባቷልጅ 4 месяца назад

      ዘልዛላ ባለጌ ነህ። አሳዳጊ የበደለህ።

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      መፅሀፍ አንብቦ ከማያዉቅ ሰዉ እግዚአብሔርን ከማይፈራ የሚወጣ ንግግር

  • @Feralove369
    @Feralove369 4 месяца назад +12

    ሁሉቻይ የሆነው የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር ግርም ድንቅ የሚለኝ ትግስቱ ቸርነቱ ሁሉን ማድረግ ሲችል ነገን ለንሰሀ አዲስ ቀን የሚሰጠን 🙏ኦርቶዶክሳውያን ፈተናችን አንገት ሚያስደፋን በዝትዋል ወደፈጣሪያችን እናልቅስ😭

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад

      Men aderegu Sera lesera selalu new yehe hulu ....hule memenanen melemen yelebachewem Eko ene kedus Paul's Ena kedus pertrose yeseru neber eko ke ewengel gone legone

  • @negestweyessa1261
    @negestweyessa1261 4 месяца назад +10

    አባ በጣም ደስ ይላሉ ለነፍሶት ያደሩ እውነተኛ ሰው ኖት እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋራ ይሁን።

    • @abiyb8120
      @abiyb8120 4 месяца назад

      🤣🤣🤣 ተላላኪ

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      ​@@abiyb8120 አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 4 месяца назад +52

    አስረዱኝ መለኩሴ መኬና ቤት ንግድ ምን ያደርለታል ? አለም በቃኝ ብለው መስሎኝ የመለኩሱት

    • @tirsitmulugeta7248
      @tirsitmulugeta7248 4 месяца назад +1

      Men aderegu Sera lesera selalu new yehe hulu ....hule memenanen melemen yelebachewem Eko ene kedus Paul's Ena kedus pertrose yeseru neber eko ke ewengel gone legone

    • @babys7570
      @babys7570 4 месяца назад +4

      መነኩሴ ስራ ከሚፍታ ቆቡን ቀዶ ይስፋ ይባል የለ አየለመኑ ይኖሩ ታዲያ?

    • @merhawitmebrahtu19
      @merhawitmebrahtu19 3 месяца назад +3

      መለኩሴ ታዲያ ዬለምን ምን ማለት ነው

    • @babys7570
      @babys7570 3 месяца назад +3

      @@ethiopiadesta3060 መነኩሴ ማለት ስለ አግዚአብሔር ብለው ቤት ንብረት ልጆች ቤተሰብ ትቶ መውጣት ማለት ነው ከሰው ሙሽርነት ወደ አግዚአብሔር ሙሽርነት መቀየር ሆኖም ግን ካልሰሩ አይበሉ አይደል አንዴ?

    • @Miki-c4u2h
      @Miki-c4u2h 3 месяца назад +2

      እውነት መገለጥ አለበት ምንም ከምንኩስና ጋር አይገናኝም

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 3 месяца назад +2

    አባ ህፃን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት.ይቺ ሴት ብዙ ጉድ ያለባት ስ ስው እንደሆነች ሲሳይ አጌኔም የሚያውቀውን አጋርቶናል ሆኖም በቂ አይደለም .ቤተክርትያናችንን ያረከስች ታሪኳን ያበላሽች አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በሚገባ የማያውቀት በዝርፍያ የከበረች ህዝቡ ታሪክዋን በሚገባ እንዲያውቅ የሚያውቁትን እውነት ሁሉ ህዝብ እንዲያውቅ እንዲማር በስፊው ፕሮግራም ይዘው ይህን የሴይጣን ስራዋን ሁሉ ቢያጋጡልን ለሌላውም ጥሩ ትምህርት ይሆናል.እግዚአብሄር ስራዎትን ይባርክሎት::

  • @drfsh
    @drfsh 3 месяца назад +1

    ሻይ ጠጡ ተብሎ በተሰጠዎት ገንዘብ V-8 ከገዙ ጥሩ ቆጣቢ ነዎት ማለት ነው!😂😂 ግድ የለም ሁለታችሁም ብታረጋጉት መልካም ነው

  • @taryjon
    @taryjon 4 месяца назад +16

    በጣም ድንቅ አገልጋይ ሁሉም እንደእርሶ እየሰራ ቢያገለግል ሀዋርያው ጳውሎስ ድንኳን ይሰፋ ነበር እኮ

    • @YonasAbebe-v5x
      @YonasAbebe-v5x 4 месяца назад +4

      ለምን ግን ዲፕሎማት ፓስፖርት ያዙ እስኪ ጠይቃቸው?

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 4 месяца назад +3

      ስንት ወላጅ ያጡ ህፃናትን ማሳደጊያ ቦታ አላቸው? ሃዋርያው ጳውሎስ እኮ ላቡን አንጠፍጥፎ የሰው እርዳታ ሳይጠይቅ የኖረ በባንክ ብር የሌለው እባት ነበር እረ ተዉ

    • @gbelendeshaw4431
      @gbelendeshaw4431 4 месяца назад +1

      ጳውሎስ ኃይማኖት ሰባክ ሳይሆን የክርስቶስ ሰባኪ ነው እኝህ ግን የኃይማኖት ሰባኪ ናቸው ያውም በሽፋን ጌታን በትክክል ካላገለገልክ እግ/ር ለእንድህ ዓይነት ውርደት አሳልፎ ይሠጣል።

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 4 месяца назад +7

    ማናችሁንም አናምንም ያጣላችሁ ገንዘብ ነዉ እንጂ የፈጣሪ ፍቅር አይደለም ይቺ ሀገር እንደዚህ የምትታመሠዉ በምእመኑ ሳይሆን በናንተ እንደዚህ በዘቀጠ ፉክቻ ነዉ እጅግ ያማል 😡

  • @legessehalachahalala9912
    @legessehalachahalala9912 3 месяца назад +8

    አባ ህፃን ትክክለኛ የክርስቶስ አርበኛ፣እንወዶታለን።

  • @elsa5514
    @elsa5514 3 месяца назад +2

    አባታችን እንዲለምኑ ማን የፈቀደዉ መለኮሰ ማለት አትስራ ማለት አይደለም :: አባታችን አምላከ ቅዱሳን ይርዳዎት በርቱ ቤተክርስቲያንን ለግለሰቦች እንዳይሰጧት ቤተክርስቲያን ተቋም ነች::እንጂ የሴቶች መፈንጫ እንዳትሆን በርትታችሁ ስሩ::

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 4 месяца назад +2

    ሰትዮዋ በጣም አደገኛ ሰው ናት

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 4 месяца назад +17

    በጣም ያሳዝናል ሴትዪዋ ምነዉ ሃይማኖታችን አዋረደዉ ይህሁሉ ምን አሰፈለጋችዉ ቆራቢ የሆነ ሴት በዚህ እድሜ በየ Social Media እንካ ሰላምታ ቅሬታ ካለ ቤተክህነቱ አለ እደል እናቴ አበዙት ልታይ ልታይ ይቅርቦት አባቶችን በማዋረድ እርሶ አይከበሩም ሰለዚህ እናቴ ወደ እርቅ ቢሄዱ ይሻላል እባኮዉት ከአሁን በሀላ የትም Media ላይ እንዳናዬት እኔ እርሶን ልናገር አይገባኝም አቤቱ ይቅር በለን

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂 ሠውየውስ ቄሱስ እስካሁን አብሮ ኖሮ አሁን በጥቅም ሲጣሉ ከእሳቸው ማለት ወደ እቺ የሚል ፀርጣጣነት የገባው ባለጌ ስድ ድምፁና አነጋገሩ ወሽራካና ውሸታም ጨማምሮ የሚያወራ መሆኑ ያስታውቃል።

  • @anonym4919
    @anonym4919 4 месяца назад +3

    መነኩሴ እንደኛ ሰው ነው ሲሰደብ መልስ መስጠት ልክ ነው

  • @BirhanuKibru
    @BirhanuKibru 4 месяца назад +16

    እቺ ሴትዎ የስንቱ ህይወት አመሰቃቀለች ዛሬም በድፍረት ትናገራለች በህግ መጠየቅ አለባት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 месяца назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማሬን ምን ጊዜ ላይ ደርስን ኡፍፍፍ😭😭😭😭 እራ ጌታ ሆይ ቶሎ ናሃ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 3 месяца назад +2

    አይዞወት አባ ጥሩ ስራ መስራት ሲጀምሩ እርኩስ መንፈስ እንደዚህ ነው ፈተና ያመጣበወታል እናም ይበርቱ ይፀልዮበት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስም እንኳን በርኩስ መንፈስ ተፈትኗል ስለዚህ እኛማ ለምን አንፈተን አይዞወት ይህ ፈተና ነዉና በአሰቡት ስራ ላይ ይበርቱ ይፀልዩበት አይዞወት !!!

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 4 месяца назад +9

    This man is really genuine and speaks the truth. God bless you Ana.

    • @Pitanc
      @Pitanc 4 месяца назад

      You're fake person 😭

    • @tomwie3253
      @tomwie3253 3 месяца назад +1

      Right. He knows how to speak

  • @HabtamuAbera-p6p
    @HabtamuAbera-p6p 3 месяца назад +7

    ሲጀመር እሷ ፃፃስን እና መነኩሴ ለመዘርጠጥ ስልጣን ማን ሰጣት

  • @nahomashbeir9938
    @nahomashbeir9938 4 месяца назад +18

    የሚገርም አንደበት እዉነትን ከያዙ እስከ ጥግ ድረስ መሞጎት አለባቸዉ ❤❤❤ ለእንቢ አላረጅም ልቦና ይስጣት ፣፣

    • @firutmesele5741
      @firutmesele5741 4 месяца назад +2

      mulu weraw eko yemenekosew sigawn yegedele abat aydelem mulu weraw yesiga yetikim new yikir yibelen

    • @freellione3203
      @freellione3203 2 месяца назад

      ​@@firutmesele5741 አባ ህፃን እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እንወዶታለን:: ስለ እርሶ ክፉ የሚናገር ከዲያብሎስ ተልኮ ነዉ:: እርሶ ከዘር ነፃ የሆኑ ለኢትዬጲያ ስጦታ ኖት::

  • @AbelTesfa-w9b
    @AbelTesfa-w9b 3 месяца назад +1

    አባታችን ይህን በጎ ስራ ሲሰራ ሰይጣን እንደሚፈታተን በተአምረ ማርያም የገዳም አባቶችን የዳቤ ማብሰያ መድቤት አመድ አየመላ እንዳስቸገራቸው እና ወደእመቤታችን በፀሎት ጠይቀው ይህቺን በእሷ ያደረውን ሰይጣን በፀሎት ፈጣሪያስታግስለዎ አባታችን ፈተናው ቢበዛም ሁሉም ያልፋል

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 4 месяца назад +15

    የሚያጣላችሁ የእግዚአብሔር ነገር ትታቸሁ ጥቅም ነው፡፡
    አቤቱ ጌታ ሆይ ተሎ ናና እንደየ ስራችን ስጠን፡፡

    • @Mebrat-n9r
      @Mebrat-n9r 3 месяца назад

      Meredat kelelen zim inbel.

    • @brhanuhaile2902
      @brhanuhaile2902 3 месяца назад

      @@Mebrat-n9r በቅጽረ ቤተክርስቲያ የተሰሰጉ ሰኩላዎች በስሟ የሚነግዱ ናቸው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 месяца назад +6

    እግዚኦ፡ እኔ፡ እምለው፡ ሴትየዋ፡ ሲጋራ፡ ያጨሳሉ??? ቤተክነቱን፡ የሚመሩ፡ ይመስላሉ! የንግድ፡ ጥልፍልፍ?

  • @seblebahru-gg8uz
    @seblebahru-gg8uz 4 месяца назад +19

    Very true I am glad you working and good job🙏🏽

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 4 месяца назад +49

    አይ ዘመን አባቶች ቢቻል ዝም ቢሉ መልካም ነበር በዚህ ደረጃ የዘቀጠ ንግግር ሲያደርግ ከመስማት በላይ የሚያሳዝን ቅሰም የሚሰብር ንግግር መስማት ይኖርበታል ብዬ አላምንም ለማንኛውም ሁሉንም ልብ ይሰጣቸው

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 4 месяца назад +1

      የዘቀጥከው አንተ እንጂ አባታችን አይደሉም

    • @ruthkelifa2955
      @ruthkelifa2955 4 месяца назад

      የዘቀጠችስ እሷ ናት ዘረኛ ናት የትግራ ህዝብ እያለች የምታስፈራራው ተጓዥ የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው እንዴ?

    • @workutegegne3666
      @workutegegne3666 4 месяца назад

      ​@@sebleabebe7186"የዘቀጠ" እንዲያውም በደንብ አልገለጠውም!

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 4 месяца назад

      ​@@sebleabebe7186ባለጌ የሤጥናኤል ፈረስ ኮተታም ሸታታ ወይ ውሽማው ነው ወይም አብረሽ የምትካፈይ ነው።

    • @Christian-wm1ib
      @Christian-wm1ib 4 месяца назад

      ተወያኔ ቡችላ

  • @andeghergiseyasu9036
    @andeghergiseyasu9036 2 месяца назад

    በያ 21 ክፍለ ዘመን የቤተክርስትያን ግዜ የቃላት ውግያ እየቀጠለ ነው.. ጌታ የጥክቶች ሰሎት ሰምቶ ምሕረቱን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BethlehemAbera
    @BethlehemAbera 3 месяца назад +1

    ምእመናን እባክሽ ተቆጠቡ እኝህን አባት የምትኮ ን ኑ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የሚያውቀው ስለዚህ ተው

  • @Belay1974
    @Belay1974 4 месяца назад +37

    እውነት ለመናገር ወይዘሮ እጅጋየሁ የእየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅትትን ለመጣል ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋለች
    ከአባ ህፃን ጋርም የጥቅም ግጭት እንጅ ሌላ ነገር የለም
    መለኩሴ አይስራ የሚል የመፅሃፍ ቅዱስ ትዕዛዝ ያለ አይመስለኝም
    እንደውም < ሊሰራ የማይወድ አይብላ> ይላል አባ ህፃን በስራዎ ይቀጥሉ ይበርቱ

    • @gbelendeshaw4431
      @gbelendeshaw4431 4 месяца назад +2

      መጽሐፍ ቅዱስ መነኩሴ ሁን አይልም እየሠራህ የምትበላ መነኩሴ ሁንም አላለም አባም ጥቅት የተጣመሙ ጥቅሶች ይዘው የእግ/ርን ቃል የዓለም መከሳሻ አደረጉት ጌታ ይመልሳቸው በእግ/ር መንፈስና ሀይል ቢመሩ ማንም ልያሸንፎት አይችልም

    • @Selamselam-ii9ds
      @Selamselam-ii9ds 4 месяца назад

      er twu dehinawchun mnkusewoch atasdebuben enatn lyeto yektalen feraju gata