እድል የወሰደ መንፈስ የስደት ሀገራችን ድረስ ተከትሎን እንደመጣ የምናረጋግጥበት መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 144

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +21

    ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ ና ሁላችንም ለዉርቅ አፈራዉ ተስፋሰላሴ መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ በፀሎት ማሰበ አልበን❤❤

    • @yoditasfaw1978
      @yoditasfaw1978 7 месяцев назад

      ይህ ችግር በኔ ላይ ደርሶብኛአል ፅልዩልኝ በእግዚአብሔር ስም እለምናው

    • @studio1892
      @studio1892 7 месяцев назад

      Selkun asekemtuln pls😮

    • @hewankibrom9003
      @hewankibrom9003 7 месяцев назад

      ስልክ ቁጥር ከየት ይገኛል

  • @Ashanafe
    @Ashanafe 7 месяцев назад +21

    በርታ ቅዱስ አማኑኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 7 месяцев назад +13

    ኣዎ ሁሉ ክፉ መንፈስ ኣብሮን ነው ሚጋዘው እና የምትናገርው እውነት ነው ሁሉ የተናገርከው በኔ ላይ ኣለ ኤርትራዊ ነኝ ኣገር ቤት እያለሁ ሆን ብየ ቤተክርስትያን ኣልሄድም በኣመት ባኣል ካልሆነ ነገር ግን በዙርያየ በማየው ነገር ክፉ መንፈስ እንዳለ ይገባኝ ነበር በቃ ትንሽ እያለሁ ትምህርት በጣም ጎበዝ ነበርኩ ከግዜ ባሃል ግን ትምህርት ኣልገባ ኣለኝ ሁሉ ሂወቴ ትርምስምስ ነው ገንዘብ ሚባል ምንም መያዝ ኣልችልም ብትን ብትን ካላዳረጉት ደስ ኣይለኝም በቃ ቡዙ ወዳጆቸ እየመሰሉ በእጆቸ የበሉ ከግዜ ባሃላ ግን በማላቀው ምክንያት ዋና ጠላት ነው ሚሆኑኝ በቃ ስንት ፈተና ነበረ ስደት ስመጣ ደሞ በቃ ገንዘቤ ይባክናል ጤናም የለኝም ሁሌ ሃኪም ቤት ነው በመሃል ልጅ ወለድኩ ከግዜ ልጀም ኦቲዝም ነው ተባልኩ እሱም በየቀኑ ነው ሚታመመው ሁሌ ሆስቢታል ነው 7 ኣመት በመከራና ስቃይ ነው ያለፍኩት ዎንድሞቸ እናቴ ሁሉም ተነሱብኝ በቃ ክፍት ኣለኝ ግን እዝጋቢሄር ይመስገን ያለሁበት ኣገር የምያግዙኝ ነጮች ሁሉ ችግሬ ተጋርተው ያለሁበት ደረጃ እንዲደርስ ኣገዙኝ ኣበሻ የተባለ በሙሉ ኣከባብየ የነበሩ ግን ካላኣንድች ሴት በስተቀር ሁሉ ፈራጅ ቆራጭ ነበሩ ኣንዳንዶቹ ፈጣሪ ሃጥያትሽ ኣይቶ የማይናገር ልጅ የሰጠሽ ኣሉኝ ኣንዳንዶቹ ደሞ እንደልጅሽ የሚወልዱት እኮ ሃጥያታቸው የበዛ ነው ኣሉኝ ፈረዱኝ ነጮች ግን ኣይዞሽ እያሉ ከጎኔ ኣልተለዩም የሚደረግ ሁሉ ኣገዙኝ 2015 ኣመተ ምሕረት ግን የምሕረት ዘመን ሆነልኝ በመላኣከ መንክራት ኣባታችን መምህር ግርማ ኣድሮ ፈጣሪ ረዳኝ ጠላቴ ሰይጣን ሂወቴ በሙሉ እንደተጫወተብኝ ኣወቅኩ ኢትዮጽያ ኤርትራ እየሄድኩ ጸበል ስጠመቅ ልጄ ሙሉ በሙሉ ኣፉ ከፈተ ከ7 ኣመት በሃላ ወደ ህክምና መመላለስ ቀረ እኔም ወደ ስጋና ደሙ በቅቻለው ገንዘብ መያዝ ጀመርኩ ከሰው ሁሉ ራቅኩ ሰላም ኣገኘሁ ግን መንፈሱ ታስሮልኝ እንጂ ሙሉ በሙሉ ኣልወጣም ምክንያቱ ፈጣሪ ባለው ሳኣት ይወጣል ምክንያቱ ከኣያት ቅድመ ኣያት ሲገበርለት የኖረ በቀላሉ ሊወጣ ስለማይችል ፈጣሪ ጉልበት ይስጠኝ እና በኣቅሜ እየታገልጉ ነኝ እንጂ ፈተናው የሆነብኝ ያለ ኣሁን በቤተስብየ ኣድሮ ሰይጣን ያላደረገኝ የለም ከእናቴ ጀምሮ ወንድም እህት ሳይቀሩ ልቦና ይስጣቸው ከባዳ ጎረቤት ምናምን ግን ሙሉ በሙሉ ስለማልቀርብ ደህና ነው ፈተናው ግን ድሮ የሚያውቁኝ በቤተክርስትያን ወይ በመንገድ ሲያገኙኝ ግን ይገረማሉ ፈጣሪ ምን ያህል እንደነሱ ፈራጅ እንዳልሆነ ማየታቸው ለኔ ታኣምር ነው እና ፈጣሪ ይመስገን ኣባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሳቸው ኣድሮ ፈጣሪ ደረሰልኝ ተመስገን ነው

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 месяцев назад +20

    ቤናታችሁ ወርቅዬን like አድርጉት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 7 месяцев назад +2

      Even subscribe 100,000 enaregewe❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 7 месяцев назад +13

    ወርቃፈራው በርታ በርታ እውነት ነው ውጪ ምንእኖር አብዛኛው ይሄ ነው ህይወታችን እግዚአብሔር ብርታት ይሁነን ለያንዳዳችን ይድረስልን

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 7 месяцев назад

      እውነት ነው😢😢😢

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g 7 месяцев назад +11

    በርታ ወንድማችን እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
    @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ 7 месяцев назад +14

    ማርያምን የኔ ሂወት ነዉ😥😥😥

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 7 месяцев назад +1

      Yenime Africa hagere 23 amete menekeratete eyeserawe brie wedete endemigeba alawekeme mesegede meseleye aserate mekurete Sargent lewete aĺje🙏🙏🙏

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 7 месяцев назад +5

    ትክክል በእያንዳችን ህይወት ውስጥ ያለ ታሪክ ነው ስው አይረዳንም

  • @ወለተጥምቀት
    @ወለተጥምቀት 7 месяцев назад +7

    እውነት ይህ የኔ ህይወት ነው በርከቴ መቀማቱ እንዳለ ሁኖ የሙት መንፈስም እየተላከብኝ ሞትሞት ነው የሚለኝ ስሰግዲ ስፆም ስፀልይ ትንሽ ብርታት አገኛለሁ በስደት በጣም ተጎዳሁ

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 7 месяцев назад +4

      ሞቱን ለራሳቸው መልሶ ያድርግላቸው:: ተራዳኢው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ እህቴ:: ደግሞ እኮ አይሰለቻቸዉም መላኩ ተነቃብን ብለው አያቆሙም:: እግዚአብሂ የንስሃ እድሜ እየሰጣቸው እነሱ ግን ወደ አምላካቸው ከመመልስ ይልቅ ክፉ ስራቸውን ቀጥለውበታል፣፣ ውዮላቸው

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 7 месяцев назад

      Ameeeeeeeeen lehulachenme❤🙏🙏🙏

  • @GemilaKedir-rc7cu
    @GemilaKedir-rc7cu 7 месяцев назад +5

    የኔ የህይወት ታሪክ ይሄን ይመስላል😔😔😔😔

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 месяцев назад +7

    የቡዙዎች ጥያቄ ነዉ መበከን እንጂ ለፍቶ መና የሆነ ኑሮ እዬኖራን እድሜም ይሄደል እጀችን ላይ ገዘብ የለም ሁል ጌዜ የመይፋታ ጥያቄ ነዉ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ጥያቄ ተፋቶልኛል የዘሩ መንፋስ ብንቀወምም በባዶ ከሆነ ጥቀቱ በጣም ይከፋል ስለ ክፉ መንፋስ በደንብ እውቀት ልኖራን ይገበል ወርቀፋረ በርታ ልብ ያለ ልብ በል አይምሮ ያለው አስተውሉ

  • @መና
    @መና 7 месяцев назад +3

    እውነት ነው እንደዚህ ይሆናል ብዬ አላስብም ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ። አሁን ግን መፀለይ ጀምሬአለሁ። እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 7 месяцев назад +2

    በርታ ወርቃፈራሁ የኔን ህይወት ነው የምትናገረው የምኖረው አሜሪካ ነው ግን ምንም የለንም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በስደት ሆኜ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እና አባታችን መምህር ግርማ አሁን እግዚአብሔርን እያመለክን ነው የአምልኮ ስግደት ፀሎት በጣም አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን በርታ ወንድማችን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +3

    ቃላህዉትን ያስማልን ሀሉም ተክክል ነዉ ምንም ሰተት ያልዉም አባታች መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ እየሰተማሩን ነዉ ❤❤❤

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 7 месяцев назад +4

    ኧረ እሄ የኔ እድል ነው።።።ያለሁት 😢😢😢 በፈጠሪ እርዳታ ነው።። በወላዲቷ አማላጂነት በቅዱስ ገብርኤል አማላጂነት በቅዱስ ሚካኤል አማላጂነት ነው ያለሁት በጾለታችሁ አስቡኝ አሁን በስግደት እየገረፍኩት ነው።።።🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያውቃል የኔን ህይዎት ነው የተናገርከው ጋሸ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትልቅ መልእክት ነው: ሰዎች እባካችሁ ይሄንን መልእክት ስሙና ህይወታችሁን ቀይሩ: እኔ ተለውጬበታለሁ::

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 7 месяцев назад +1

    Wondemachin
    ABERAHAMU SILASE
    KENEBETSEBOCHI YITEBIKUKI❤❤
    EWUNETI NEWU
    ENEMI ENIDEZA NEYINI/12aMETI/ mULU SIZORI QOYEWU

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 7 месяцев назад +1

    የኔ ህይወት ነው ያወራሄው እውነት እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እንጂ
    እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 7 месяцев назад +3

    ወርቅዬ: 20 አመት አሜሪካ ተቀምጬ: አሁን ግን ምንም የለኝም:: እጠረጥር ነበር አሁን ግን በደንብ ገባኝ ችግሩ:: ተባረክ ወንድሜ.:: 🙏

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 7 месяцев назад

      በርታ በፆም በፀሎት በስግደት በርታ መቁጠሪያም ቀጥቅጥ

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን ።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 месяцев назад

    እውነት ነው ይሄ ሕይወት ሁላችንም ውስጥ ግራ የሚያጋባ አለ እግዚአብሔርን ሲጠጉ ማሸነፍ ይቻላል

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 месяцев назад +2

    ዛሬ፡ይህንንያልተመለከተ፡ይለ፡አይመስለኝም፡በተለይ፡በስደት፡ያለን፡እንማር፡እንማፅን፡ወገኖቼ፡ፃም፡ ጽሎት፡ስግደት፡በዛሬ፡ትምህርት፡ወገኖቼ፡

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 месяцев назад +2

    የስራሁበት፡በሙሉ፡ለህክምናይህ፡ነውየማይባል፡ገንዘብ፡ከፈልኩ፡ጣቱ፡ላይ፡ነበር፡አደጋው፡በአድ፡ስርጅ፡ወደ፡አስርሺ፡ይሮ፡ወደ፡ስላሳሺ፡ይሮ፡እርሻ፡ሰርቼ፡ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ሞናስትሪ፡ገዳም፡እየዞርኩኝ፡ነው፡ፈጣሪዪን፡እያመስገንኩኝ፡፡ንው፡ፈጣሪ፡ይመስገን፡፡

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 7 месяцев назад +1

    ቤታችን ውስጥ ያለውን ነገርነው እንዳለ የምታወራው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስልን😢😢😢😢😢😢

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድምአችን በርታ ለኛም እግዚአብሔር አይነልቦናችን ያብራልን።

  • @kurilemma1481
    @kurilemma1481 7 месяцев назад +1

    That is my life

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 7 месяцев назад +4

    "ወርቅ" በርታልን እከታተልሀለው

  • @ሕያዋይጓሳክርስቶስኣምላኸ
    @ሕያዋይጓሳክርስቶስኣምላኸ 7 месяцев назад +1

    እህት ዎንድሞቼ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ❓ የኣጎቴ በግ ጠፍቶበት ሲፈልግ ዎለና እሚገርማቹ በጉ ኣንገቱ ታርዶ በጭረት ውሰጥ ተለቁሞ በምንድ ተጥሎ ተገኘ 💔 ዛሬ ኣጎቴ በጣም ጠንካራ ሰራተኛ ነው ግን ምን ዋጓለው በረከት የለዉም😥😥😥😥

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ተባረክወንድሜይሄየኔህይወትነዉ፡ግንአሁንእግዚአብሄርይመስገን፡የቀሲስሄኖክ፡እንዲሁምየመምህርንተስፋዬንየሁሉንምእየተከታተልኩአሁንእግዚአብሄርይመስገንጥሩነዉ

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s Месяц назад

    ባልድንም ነቅቻለሁ ወርቅ አፈራሁ ፈጣሪ ይባርክህ እመብረሀን አንድ ቀን ነፃ ታወጣኛለች ይህን የምታደርጊ ጠቅላላ ፈጣሪ ይፋረዳችሁ ለሱ ምንም አይሳነዉምና

  • @getumelese459
    @getumelese459 7 месяцев назад +1

    ትክክል ወንድሜ ተባረክ እኔን ምን እንደምያረገኝ ታወቃለህ በሄድኩበት ምቀኛ ያስነሳብኛል ዝም ብለው ይመቀኙኛል

  • @tigistahmed9593
    @tigistahmed9593 7 месяцев назад +2

    Egzabhear yerdan besedet yalen sewoch 😢😢😢

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 7 месяцев назад

    አመሰግናለው የብዙዎቻችንን ችግር ነው የነገርከን እግዚአብሔር ያክብርልን ተምሬበታለ 😊

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ግዜው የከፋ ሆኗል። ዛሬ መተቱ ብቻ ተከትሎ መምጣት አይደለም። ይህንን ድርጊት የሚያደርጉትን ጠንቋይና ደብተራ እየጋበዙ ወደውጭ እየወሰዱ ስንቱን እየበከሉትና እየሰለቡት ነው። ይህ ክፉ አጋንንት ለጸሎት የሚተጉትን እንኳን በመዋጋት፣ በዘፈንና በፌዝ ሰውን ይነዱታል። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ደርሶ ይማረን።

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 7 месяцев назад +1

    በእውነት እኔ በጣም ተቸግረያለው አሁን ሰልችቶኝ ሀገሬ ልገባ ነዉ እሰራለው ብር የለም ልክ ወሩ ስደርስ የሆነ ምክንያት ያጋጥመኝና ብር ይጠፋል😢😢😢😢

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም ወርቅአለማው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 месяцев назад

    ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ሁሉም አለፈ

  • @welelaWelela-o3v
    @welelaWelela-o3v 7 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ አባታቴ 👍👍👍👍አንዱ እኔነኝ 😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад +1

    እዉናት ነዉ አማረካ በተለ DC ያሉት አባታችን መላክ መንክራት ግርማ ወንደሙ ሰመጡ እንደንደን እየተዉጉ ንበር ግን በእግዚአብሔር ስራ በስላም ተጀመሩ በስላም አልቀ እኔ እዛ ንበረኩ ሁለተኝ ቀን የቀርዉ በራስችዉ ጉደያ ነዉ ተመስግን❤❤❤

    • @brukbkb5724
      @brukbkb5724 7 месяцев назад

      ሜሪላንድ ስላለው ጠበል ታውቂያለሽ መረጃ ፈልጌ ነበር

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 7 месяцев назад

      @@brukbkb5724 አዉ ቅዱሰት አርሴማ ገደም ነዉ እህቴ

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ወርቅዬ
    በዚህ ውስጥ ራሴ አግኝቼዋለሁ በርታልን ❤❤❤

  • @ElshadaybinyamAbabe
    @ElshadaybinyamAbabe 7 месяцев назад +1

    Egziyabehr ybark betam new yemnwedk berta wefmachn emebet ttebk

  • @zebnabisetegn8837
    @zebnabisetegn8837 7 месяцев назад

    እባክህን እርዳኝ ሰው የለኝም 😢😢😢😢😢በክፉ መንፈስ እየተከራተትኩ ነው😢😢😢😢

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 месяцев назад +1

    የእኔን፡ልንገርህ፡ትምህርቴን፡ብአስፈለገው፡ተቋም፡መስራት፡የምችልበት፡ደረጃ፡ሲኖረኝ፡በሀገሬ፡በወቅቱ፡ብርቅዪ፡ሹፌር፡ነበርኩኝ፡የምስራው፡በስው፡ሀገር፡እርሻ፤ላይ፡ልጄ፡ላይ፡አደጋ፡ይደርሳል፡በእርሻ፡የስራሁበትን፡ለህክምና፡ከዚያም፡ለፍርድ፡ቢት፡አወጣሁት፡ወርቅዪ፡እውነት፡አይምስልም፡በቀን፡አራት፡መቶ፡ይሮ፡አገኝ፡ነበር፡መጥቼ፡የሚመስክር፡ባለቤቴ፡አገናኝሀለሁ፡

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 7 месяцев назад +1

    እዉነትነዉ ወንድሜ ደከምኛል

  • @Badema1991
    @Badema1991 7 месяцев назад +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።ይሄ ጉዳይ በእራሴ ላይም ያየሁት ነው። በስደት አለም ውስጥ ነው ያለሁት። አሁን ግን እግዛብሄር ይመስገን ጠዋትና ማታ ፀሎት አደርሳለው እሰግዳለው መፅሐፍ ቅድስ አነባለው። ሂወቴም በሒደት እየተቀየረ ነው።

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 месяцев назад +1

    ሀብቴ፡ልጆቼ፡ናቸው፡በእሁን፡ስዓት፡ልጄ፡ባለ፡ድርጅት፡ንው፡አስተምሬ፡ባለ፡ዲ

  • @Jokercom1990
    @Jokercom1990 7 месяцев назад

    አንተ የተባረክ ሰው የምታቀርበው ሁሉ እውነት ነው በርታ ቀጥልበት ይህን ስልህ ግማሹ ማንነቴ መጥፎ ነገር ነበር ኮሜንት እንዳረግ ሲገፋፋኝ የነበረው እውነት ነው የገዘፈ ሀገር ተቀምጠን ቤታችንን፣ህይውታችንን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ለሀገሬ ያበቃኝ ቀን አወያይሀለው እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብህን ሰላም ጤና ይስጥልህ ፈጣሪ በርታ ለገባው ይሄ ነው የህይወት ማንቂያ ደውል ማለት

  • @AyalnshZewudia
    @AyalnshZewudia 6 месяцев назад

    እንዲህ ሲከሰት ፈጣሪ ጨክኖ ዝም ይላል እንዴ የማይገባኝ ሁሌ ውስጤ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ቆይ ሳናቅውቅ ሲደረግብን ፈጣሪ እንዴት ዝም ይላል ልጆቹ አደለምን በኔ በኩል ፈጣሪ ዝም አይልም ባይ ነኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 месяцев назад

    አንደኛ ነህ ወንድሜ 💝ሁሌም እግዚአብሔር ይባርክህ 💝

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 7 месяцев назад +1

    ትክክል ነህ ብራችን አልበረክት ያለው በዚ ምክንያት ነው

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 7 месяцев назад +1

    በርቴ ወርቅዬ❤❤❤❤❤

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb 7 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ወርቅአፈራው ቀጠልበት

  • @merimari1959
    @merimari1959 7 месяцев назад +1

    ይህው ሰው ሀገር ነኝ ስራ የለኝም ሳገኝም ጠልቼ እወጣለው አላቅም ምክንያቱን😢😢😢

  • @salamibrahim3197
    @salamibrahim3197 7 месяцев назад

    አውነት ነዉ የኔ አይውት የምታወራው ነው የምስልን

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @hedankuwarku5862
    @hedankuwarku5862 7 месяцев назад

    ❤❤እውነትነው

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 7 месяцев назад +1

    ሰላም ወርቅዬ እረ የሚገርምህ ነገር አንዲት እህቴ በጣም ተቸግራነው የምትኖረው ሰው እንዴት በደመነፍስ ይኖራል

  • @firesenaytefera3915
    @firesenaytefera3915 7 месяцев назад

    ቪዲዮህን ሁል ጊዜ እመለከታለሁ በእውነት አስተማሪ ነው እራሴን እንዳየው ረድቶኛል🙏🏾

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 7 месяцев назад

    በትክክል

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 7 месяцев назад +1

    Good job workaferahu ❤❤❤

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 7 месяцев назад +1

    ወርቅ፡አፈራሁ፡ሰደተኛ፡ነኝ፡የዛሬህ፡ፕሮግራም፡እኔን፡ይመለከታል፡ጨሌ፡ያልከው፡ቤታችን፡ነበረ፡ያስጣለቻት፡ታናሽ፡እህቴ፡ናት፡እህቴ፡ብትስራም፡አትመስገንም፡የወለደችው፡በሽተኛበግሪክ፡አፍቲዝምስ፡ወይም፡ሆቲዝምስ፡ታማሚ፡ነው፡

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 7 месяцев назад

    ወርቅዬ ዛሬ ስለ እኔ እምታወራ ሁላ ነው የመሰለኝ በቃ የቀረኝ ቁሞ ቀር ላለመባል አግብቼ መውለድ ነው የቀረኝ ሁሉም በእኔ ህይወት ያለፈ እያለፈ ያለ ነው😢😢😢

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 7 месяцев назад

    ❤🎉👍🙏💕

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 месяцев назад

    በርታ ሸዋፈራው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እውነት ነው የሁላችንም ሂወት ነው

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 7 месяцев назад

    ይሄ ሁሉ የኔና የልጆቼ ጥያቄ ነው እኔ በማላውቀው ነገር ብዙችግርና ብስራም ምንም የሌለኝ እኔ ኣንድ እድልቢስ ስው ነኝ የሚረዳኝ እንኳን የለኝም ኣንተ ግን እግዚአብሔር ይስጥህ ውስጤ ያለውን ጥያቄ ስላመጣህው

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 7 месяцев назад

    በርታ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 7 месяцев назад

    ጨሌምአመችሳምማለትየአድትውልድዘመንነውአመቺሳምሽማግሌያቅፍናስምያወጣልቄስእንደሚታቀፈውያምሽማግሌያቅፋልጨሌምከመርካቶተገዝቶበማርያምአቴቴእየተባለአገትላይይደረጋልእምነትነውማነውክፉነውደግነውእኛውነንየምንፈታውአማራኦሮሞንለማስፈራራትየፈጠሩትመንፈስነውችግርየለውምአትመንእግዛብሄርንብቻእመንሁሉምገቢነውምንምየለም

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 7 месяцев назад

    Werkeyie enime shuke yelejale berasie belgochie metgo ngere shuke yeljale afere abhe bela shuke yemalete akeme yelheme elewalewe

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 месяцев назад

    Thanks 😢🙏

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ Tkkl. Neh

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 7 месяцев назад

    Ewnat new egzabhar yerdagn

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 7 месяцев назад

    👏👏👏👏👏❤️👍👍👍👍

  • @Almaz-e4l
    @Almaz-e4l 7 месяцев назад

    Yes yes ❤❤❤

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ቨ5ቐ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ቨ5ቐ 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 7 месяцев назад +1

    ማን አባት ተረዳው ከመምህር ግርማና ከተማሪዎቻቸው በቀር?! እኔ ወንድሜ አንቱ የተባለ ስራዬን፣መ/ቤቴ ያየኘሁትን ስኮላር ሺኘ አስጥለው ወደ አሜራካ በአብር አንከርት አባረሩኝ ሊገሉኝ ሞከሩ እንደአላዓዛር አስነሳኝ፣ ዛሮቹም ተባብረው መምህር ግርማ ፈውስ ላይ በግሬ ብቆምም ስንስለቱ አልተፈታም፣ደብተራው እራሱ ሀገር ቀይሪ አለኝ! አትቀይሩ ወገኖቼ ሊገላችሁ እንጀ አትድኑም ከቻላችሁ ተመለሱ!እኔ ኢትዮጵያ ስመለስ ባስ ጥዬ ተመለስኩ ስራ፣ትዳር ልጀ አይታስብም!!!! ጤና ባገኘሁ ?የጠፋው ማንነቴን ባገኘሁት???!!!

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 7 месяцев назад

    Thank you so much.

  • @maryamore4087
    @maryamore4087 7 месяцев назад +1

    Werkya yena hiwet new yakreblew ❤

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 7 месяцев назад

    My brother somebody make mood for me, my son autism every day. I am cry, America, believe me.

  • @tigistwoldeamanuel5076
    @tigistwoldeamanuel5076 7 месяцев назад

    ሠላም ወድሜየ ስልክ

  • @EduFekir
    @EduFekir 7 месяцев назад

    ዘመኔ ግራ ሲገባኝ ኖርኩኝ በዚህ ዘመን መልሱን አገኘሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 7 месяцев назад

    በንፀ እየተማረን ነዉ እባከች❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 7 месяцев назад

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ እኔ ላይክ አድርጊ ነው የማዳምጠው እዝህ እየገባችሁ ውሸት ምናምን እምትሉ ሰዎች እራሳችሁ መተትኞች ናችሁ ስራችሁ ሲነቃበት እምትሳደቡ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ

  • @betesfabekele2649
    @betesfabekele2649 7 месяцев назад

    Betam tekekel werkya ena yeminorw America new gin ser beta Alsamam

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 7 месяцев назад

    ወንድሜ በርታ እከታተልክሀለሁ በቅርብ ግን ከራሴ ጋር እጣላለሁ ረቋርጪው ይለኛል ግን እጨርሰዋለሁ ይሄማ እሱ ነው እሚጠቅመኝን እዳልሰማ እሚያረገኝ እያልኩ በግድም ቢሆን እሰማለሁ እኔ እና ታላቅ እህቴ አንተ ከምታስተምረው ሁሉ አለንበት እኔም በሰው አገር መከራተት ለራሴ ምንም አልዚም ቤተሰብ መርዳት ብቻ ትዳርም አልያዝኩም ሌላው ቢቀር በጣም የሚወደኝ ማኖር የሚችል እኔም የማፈቅረውን ጓደኛዬ እንጋባ እያለ ሲለምነኝ እስቅበት ነበር ከዛም ውጭ መጣሁ ስወስት አመት ጠበቀኝ አፈልግም እልኩት አገባ ወለደ ሌላም ትዳር ሲመጣ ምክንያት እያበዛሁ አፈርሳለሁ ቀለበት አርጌ በጣም ጨንቆኝ መለስኩለት ብቻ ከባድ ነው እህቴም ተምራ ሁለት አይነት ስራ የላትም መከራተት ነው ስራችን ያያታችንን ጬሌ እህቴ ወንዝ ከከተተች ቡሀላ ማለት ነው እንሙት እንጂ እናታችም አይፈልግም እኛም አንፈልግም ግን ተጫወተብን በሰላም ላገሬ ያብቃኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ የጅሩዋ እናቴ ጋር እሄዳለሁ ብያለሁ በብራዛት እህቴ ትሄድ ነበር እኔም እና አሁን ትዳርን ማሰብ ጀምረያለሁ እዛ ከሄድሁ ቡሀላ እግዚአብሔር ካጋንት ስራ ይጠብቀን

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 7 месяцев назад +1

    Thank you worke🙏🙏🙏keep up the the good fight !

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 7 месяцев назад

    ጥሩ ነው፡፡ ግን ጥልቅ የሆኑ ጥናቶችን እያነበብክ ከዚህ ጋር የተያያዙ ነገሮች ብታቀርብልን መልካም ይሆናል

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 7 месяцев назад

    15 amet ketenkeratetekugh😢 ahun gin Getaye liredagh fetun azurolghal 😢

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 7 месяцев назад +1

    እኔም እኮ ግራ ገባኝ

  • @eloisenoisegacha7230
    @eloisenoisegacha7230 7 месяцев назад

    You are amazing man good job 👏🏽

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 7 месяцев назад

    ወንድሜ እሄ የብዙዎቻችን ህመም ነው

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste8106 7 месяцев назад

    Werk aferaw BE EMEBITY MARYAM YZHALEW BEWST MESMER LANGRH

    • @werkeaferahu
      @werkeaferahu  7 месяцев назад

      0967308874 ስልኬ ነው

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 7 месяцев назад

    thanks bro ❤

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us 7 месяцев назад

    የሰው ሄወት ከእኔ ጋር ተቆራኝቶ ስቃይ እያየሁ ነዉ ምን ይሻላል መፍትሄዉ ምን ይሆን, እግዚአብሔር ይርዳህ ጠይቁልኝ አደራ

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 7 месяцев назад

    ሁላችንም በማይሆን በቆዬ አምልኮ እና መተት ነዉ ሒወታችን ከንቱ ሆኖ የቀረዉ

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ 7 месяцев назад +1

    ስንት ስልክቁጥርኸ?

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 7 месяцев назад

    ወርቃፈራሁ ይገርምሀል የኔም ጉድእንዲሁ ነው ቤቴ 7000 ፖውንድ ይገባል ግን ብክንክን ብሎ ወር መድረስ እቸገራለሁ

  • @tsigay1219
    @tsigay1219 7 месяцев назад

    10 amt ke agr kewtaw gn menm yelgnm tidr alyzkugn weyom bir alyzkugn beka 😢

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 7 месяцев назад

    Yebeziwochachen hiwet yehw new beteley besedet yalenew