146ኛ B ገጠመኝ (ጫትና መናፍስት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 257

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 года назад +49

    መምህር እጅግ በጣም ብዙ ነገርን እንድማር ያደረገኝ ቅዱስ አማኑኤል የእማ ፍቅር ልጅ ሁላችንም መሰታዉሉን ያድለን በእዉነት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫
    #እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ እንደጀራ ፈትፍተህ እያጎርስከን አለመንቃታችን እጂግ ያሳዝነኛል😭ድሮ እናቶቻችን መንፈሱን ሲያመልኩ የነበረው ባለማወቅ ባለመንቃት ነው። ዛሬ እኛ እንደዚህ እየተማርን ካልነቃን ከባድ ነው የእውነት አይነ ልቦናችን ያብራልን😭😭😭

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 4 года назад +11

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
    የመምሕር ተከታዮች እባካቹ ዲስ ላይክ አታድርጉ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 года назад +1

    መምህር ኢሄ ትምህርት ለኢትዮጵያ ወጣት ወሳኝ ትምህርት ነው: ጫት የተባለን እፅ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ብለሀል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ከሀገር ከወጣው ቆይቻለው ስለኢትዮጽያ የማየውና ምሰማው ግን በአሁኑ ሰአት ያስፈራኛል ሌላ ሀገር ነው ሚመስለኝ የሰው ድፍረት ይሉኝታ ማጣት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለመኖሩ ሀጢያት እንደ ስልጣኔ ሚታይበት ስው ብቻ ነው የሞላው ሁሉም ታዋቂ ሀብታም ለመሆን ብቻ ሚሯሯጥበት ሀገር ሆናለች እግዚአብሔር ይማረን ! ኢትዮጽያ የቅዱሳን ሀገር እግዚአብሔር የመረጣት ሀገር ብለን አፋችንን ሞልተን ስንናገር እጅግ ያሳፍራል በእርግጥ እግዚአብሔር ን በምግባር በሀይማኖት ያስደሰቱ የቀድሞው አባቶቻችን ነበሩ በነሱም ቃልኪዳንና ጸሎት ነው ያለነው እንጂ የአሁኑ ትውልድ ግን ጠፍቷል።

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    እባካችሁ ሸር ላይክ እያርጋችሁ ተማሩ ምምህር በእውነት ጠጋውንያብዛልህ በርታ

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 года назад +24

    ለመምህራችንም እመብርሃን ፀጋዉን ተብዛልን 💚💛❤

  • @ወለተመስቀልየቅዱስሩፋኤል

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ያስተምር የእውነት ወድም እህቶቸ እናት አባቶች ይህን ትምህርት ሰምታችሁ መናፍስቱን አዋሪድቱ ለመናፍስት ቦታ አስጡ ህይወታችሁን ለውጡ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን። መምህር እጅግ ጠቃሚ።ትምህርት ነው።ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእድሜና በጤናው ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛል በርታልን። በብዙዎች እየነቁ ነው ብዩ
    ተሰፍአደርጋለው እኔ ብዙ ተምሬበታለው🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад +8

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በየግዜው የምታቀርበው ገጠመኝ ግርምምምምም የሚል ነገር ነው:: በእውነት ነው የምለው ሁሉም ሰው ማወቅ ያለበት ትንሽም ብትሆን በየቤታችን መምህራችን መምህር ግርማ ባስተማሩን መንገድ የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ከቤታችን ስንወጣም ሆነ ወደቤታችን ስንገባ እራሳችንን አፅድተን መጀመሪያ ፀሎት ያኔ ተከትሎ የመጣ እርኩስ መንፈስን ማባረር እንችላለን :: ዝም ብለን ቤተክርስቲያን ስንሄድ ቢሸሽም ጏዳችን ስለሚደበቅ ማምለጥ አንችልም :: ግና የፀሎት ቦታ የመንበርከኪያ ቦታ ካለን ያለምንም ጥርጥር ያ እርኩስ አቅም ስለሌለው ዞርም ብሎ አያየንም:: አዎን መምህር እንዳለው መጀመሪያ የክብርና የምስጋና ፀሎት ከዚያ ታግለን እንጥለዋለን :: እግዚአብሔር ምስክሬ ነው:: ከራሴ ህይወት ነው የምናገረው:: ታድያ በየቀኑ ነው :: ልክ ምግብ ለስጋችን እንደሚያስፈልገን ሁሉ ለነፍሳችንም ፀሎት ፆምና ስግደት :: እግዚአብሔር ይታረቀን እመብርሀን ታማልደን::

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 3 года назад

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ💚💛❤️

  • @hiwilegese203
    @hiwilegese203 3 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃልሂውትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆልን አሜን በእውነት መምህራችን ትክክል ነክ እኔ ባደኩበት ሀገርም ጫት ይቃማል ግን እንደ ፍሽን ነው የሚቆጠረው ልዑል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥልን አሜን

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገኖቼ ኑ እንማር🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +17

    እባክህ አምላኪ ሆይ አባቴን ከመጠጥ እና ከሲጋራ ሱሰ አስለቅቅልኝ🤲🤲😭😭

    • @saraaalotaibi3803
      @saraaalotaibi3803 2 года назад

      እይዞህ እግዚእብሔር ከንተ ጋር ይሁን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 4 года назад +16

    ተገግንቶ ነው ትምርቶችህ እኮ ኣይጠገብም እንማርበታለን ተምረን ደግሞ ለሰዎች እናሳያለን 🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 года назад +4

      ተገኝቶነዉ የመ ምኽር ትምህርት ማዳመጥ። ያለመታደል እኳነዉ ሳያዳምጡ የሚያልፊት። ያዳመጠ ተጠቀመበት። የተዋህዶልጆች እባካችሁን እናዳምጥ እንለወጥ ሕይወታችንን እንፈትሽ እንቃ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 года назад

      በጣም ከምር ተገኝቶ ነዉ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ብዙወቻችን ሱስ ሲባል የሲጋራ የጫት ይመስለናል
    በጣም እሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሰባኪ ነን ብለው ሰውን ለመሳደብ በፀሎት ይጀምራሉ ሲጨርሱም በፀሎት ይዘጋሉ በጣም እሚገርመኝ ነገር ይህ ነው ምን ያክል ሳናውቀው ሱስ ውስጥ እደገባን በተረፈ መምህር ልጅ እድሰጠኝ እግዚአብሔር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ገብረ መስቀል

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    *የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን*

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад +1

    መምህር የኛ እንቁ በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ መቼ አለ ብዬ አልጠብቅም ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ተጨማምረው ይስጥልን አሜን ግን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ከሀገር ውጭ ለምንኖረው

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረልን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ለሚያዳምጥ ጆሮ ያለዉ ይስማ ይህን አዳምጦ ከሱስ የማይላቀቅ እሱ አለ አይባል እባካችሁ ሺር አርጉት እህት ወንድሞቸ ይህን ትምርት

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    በጣም እሚገርም ትምህርት በዚህ ጉዳይ ላይ ማንም ያስተማረ የለም ሁሉም ነካ ነካ አድረገው ነው እሚተዉት ይሄንን ሰምቶ እማይቀየር እሚኖር አይመስለኝም በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን እንጅ እኛማ ድፍን ነው ያደረገን አቤቱ እግዚአብሔር አድነን😭😭😭😭😭

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 146B ብዙ ትምህርቶች አግኝቻለሁ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ

    መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልክ በእዉነት በርታልን እማምላክ ብርታቱን ትስጥክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 года назад

    መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን።የሌሎችንምአባቶችም።የእርሶን አሥተምሮ እንዲከተሉ እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላቸው!!!

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናም ያድልልን ክፉ አይንካብን አሜን
    የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን መልካም ፍሬንም እንድናፈራ ወደ ፅድቁ መንገድ ይምራን አሜን

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 3 года назад

    መምህር ይሄው አዳምጬ ጨርስሁ አመሰግናለሁ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ቸሩ መድሃኒ አለም ያድለን አሜን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    መምህር እግዚአብሔር የአገለግሎትክን ዘመን ይባርክልክ እግዚአብሔር

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    መመህር ተሰፋ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶኦሰላን እድሜዬ ይሰጥክህ ይገርማል ማሰተዎልን ያድልን አቤቱ አምላክ አድነን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 года назад +1

    በእውነት መዳን ለሚፈልግ ጊዜው አሁን ነው ዘመኑን እየዋጀ አባቶችን እያስነሳልን ነበር ልቦና ይስጠን
    መምህር እኔ እንዴውም ማብራሪያውን በጣም ነው የምፈልገው በርታልን !!!

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 года назад +7

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና ወልደ ሚካኤል ብላችሁ የሲጋራ ሱስ ሊያጠፋብኝ ነው ደም እያስተፋው ነው አንግባባ አይሰማ አያዳምጥ ጭንቅ ብሎኛል ዘመዶቸ

    • @እናቴማርያም
      @እናቴማርያም 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 года назад +2

      እህቴ ከአባ ግርማ ወይም ከትምህርት ተስፋዬ ጋ ሒጅ እና ቅባዱስ መቁጠሪያ ሌላም መጻሕፎች አሉ እና አገርውስጥ ከሆንሽ እሱሳያይ እኔልግዛልህ ብለሽ ቅባቅዱሱን ቀቢው ሳያይሽ ምልክቱን ታያለሽ ጸበልም እና ስገጂ ጽሚ ጸልይ በርትተሽ እሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
      @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 года назад

      @@ababaalu9543 እረ የኔ ውድ ውጭ ነኝ ሀገር ውስጥማ ብሆን መቸስ የተቻለኝን እሞክር ነበር

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 года назад +3

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ቤተሰብ በጫት ሱስ የተያዙ ናቸዉ። በስደትነዉ ያለዉት መቼነዉ ሄጄ ቤተሰቦቼን ም መልሰዉ። የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልንልሽ በሉኝ። የመ ምኽሬ ልጆች እዲሁም ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብላችሁ። አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ጥሩ ትምህርት ነበር ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    መምህር ፅገውን ያብዛልህ

  • @ephremmengistuu1920
    @ephremmengistuu1920 4 года назад +6

    ጫት ምንም ጥቅም የለውም በጣም ጎጂ ጤና የሚያሳጣ ነው ወደ እ/ር እንመለስ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 года назад

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @HANA-db6fg
    @HANA-db6fg 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም ተመለሱልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን እውነት ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልም

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 года назад

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት አንድ ወድሜን ለመመለስ ወደ ሀገሬ እስክገባ ድርስ በጸለት አስቡን መምህራችን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +2

    ኡኡኡኡኡ እዉነት ይኸ የኔ በዘር ማንዝሬ ዉስጥ ያለ ታሪክ ነዉ 😥😥😥 ሁሉም ታሪክ የኔ ነዉ አሁን በቤተሰቦቸ ዉስጥ ካለ ጫት መንቀሳቀስ አይቻልም ይቅማሉ ጨሌ ይመለካል እኔም ዱሮ ከነሱ ጋር በምኖርበት ጊዜ እቅም ነበር ምግብ መብላት እስከሚያቅተኝ ድረስ እና ደግሞ ሲያመን ልክ እንዳልከዉ ግንባራችንን ከግንባሩ ያደርግ እና ይለማመንልን ነበር አባታችን እረ ስንቱ 😥😥 አሁን እኔ የተዋህዶ ልጅ ሆኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እኔን ከነሱ መሀል የለየኝ አምላክ ልቦናቸዉን ይክፈትልኝ በጰሎታችሁ አስቡኝ አባቴ የት እንዳለ አላዉቅም ስርጉተ ስላሴ ።።።።።ብላችሁ በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @ወንቅሸትምድራዊገነት

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚልትምርት ነዉ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ድንግልእመቤቴግብልኝከበቴ

    ሰላምዎት ይብዛልኝ መምህርየ በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ስለ መልኳም አገልግሎትዎት ዋጋዎት ይስጥልን ለኛንም የተላያየ ትምህርት እንድንሰማ ያደረገን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለሕዝብ ያስተምራል ብሎው የህወታቸው ታርክ የምያቅርቡ ዎጎኖቻችንም በጣም እጅግ እናመሰግናለን እና መመህርየ ስልክዎት ፈልጌ ነበር የተለግራም ወይም የእሞ ወየም የቀጥታ መስመርዎት በጣም እፈልጋሎው ተባበሩኝ የፈለግኩት የመምሕራችን የተስፋየ አበራ ነው በተረፈ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 года назад

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛሎት

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 4 года назад +4

    እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህርዬ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 4 года назад

    በድጋሜ እጋሜ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ብዙ ቀአሰተማሪ ነገሮችን ተምረያለሁ አመሰግናለሁ
    አምላክ ቀረዱሳን ይስጥልን

  • @merry3355
    @merry3355 4 года назад +3

    Mrmhir Tesfay..egziyabher. yistih bizu temarnbet wendm ena ehitochachin libona yistachew 🙏

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 4 года назад +6

    ያሳዝናል ትላንትና በኮከብ ቆጠራ ተጋብተው በመስተፋቅር ተፍቅረው በድግምትና መተት ወልደውን ከተወለድንም በኃላ ለዛርና ጨሌ ሰጥተውን ለኛ ጫማ አጥተው ለአንበሶና ጨንገር 12 ዶሮ 2 በግ ሚገብሩ የሒወት መስመሩ ጠፍቶብን ለአመታት ስንባዝን ቆየን እነዚህን ወላጆች ምን እንበል ታዳ እግዚአብሔር ይመልከተን እንጅ ምን እላለሁ እውነትም በማለዳ መያዝ

  • @sanayitgetachow1361
    @sanayitgetachow1361 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቤቱ ያፀናልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Athanasiustube
    @Athanasiustube 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ድንግል ከጎንህ አትለይህ። ውድ የተስፋ ሥላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እና አብረን እንማማር።

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 3 года назад +1

    Amen.. Amen... Amen...kale..hiwet..yasemaln

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 года назад +1

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ተስፋ ስላሴ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @yuwbdarhera2879
    @yuwbdarhera2879 3 года назад

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ
    ወለተ ጻድቃን

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 4 года назад +4

    መምህር እኳንሰላም መጡልን እሺ እናዳምጣለን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን ሰላም መጣክልን

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 4 года назад +4

    Thank you memhre you are changing my life, God bless you 🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን አይነልቦናችን ያብራልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን ከክፉ ሁሉ

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር🙏 እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን

  • @eth3816
    @eth3816 3 года назад

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ያርገን

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ነው ስለጫት ማንነት ያወኩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በአማራው ክልል ጫት የለለበት ቦታ የለም በተለይ ሀይቅ

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 3 года назад

      እውነትሽን ነው እህቴ እኔም የሀይቅ ልጅነኝ ሁሉም ጫት ሳይቅም እሚውል የለም ማስተዋሉን ያድላቸው በተለይማ ሙስሊሞቹ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    ቃለእወት ይሰማልን መምርዬ እውነት ነው እግዝአብሔር ከዝ እርከሐስ የተረገመ ቅጠል ይሰወረን በሱስም የአሉት በቸርነቱ አይናቸውን ይግለጥላቸው

  • @alamalam2625
    @alamalam2625 4 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህት ወድሞቸ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላቹ በጭንቀት ጭንቅላቴን መቆጣጠር አቅቶኛል

    • @alamalam2625
      @alamalam2625 4 года назад

      እረ ያለውበት የምኖርብት ለምንም አይመችም ግራገብቶኛል

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በቁማችን ሞተናል እግዚአብሔር ልባችን ይክፈትልን

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 4 года назад +3

    ስላም መምህር

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад

    በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @burteh.mikaeli8393
    @burteh.mikaeli8393 3 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 года назад

    ስብከት ነው ዋና መምህር ገጠማኝ ጥሩ ነው ግን የበለጠው ምክር አስፈለግ ነው ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 4 года назад

    መምህር ሰላም አደርክ በድጋሚ እንኳን ደህና መጣክ ይሄ ጫት ያላበላሸው ወጣት አለ የጫት ሱቁሰ ብዛቱ ትልቅ ቢዝነሰ ሆናል በዚህ ንግድ የተሰማሩ እግዚአብሔር ይቅር በላች ለወጣቱ መርዝ እና መጥፊያውን ነው የሚሸጡት በዚህ ሱሰ የተለከፍብኝ አንዱም ወንድሜ ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ከእዚህ ሱሰ እንዳላቅቀው 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 መምህር እናመሰግናለን

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 4 года назад +1

    ሰላም መህምር ደሞው ፓለቲካያ አወራክ እንዳያሉውክ እግዜቤር ያጠብቅይ ዘመንእን ፈጣሪ ያባርከውእ። አሜን ።

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 3 года назад

    መምህር አተ ሁሉን ተናገርህ መለወጥ የኛ ድርሻ ነው አዶናይ እረጅም እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይብዛ

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 4 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
    ጫት በገጠሩ አካባቢ ጓሮውን በሙሉ ጫት ነው ያደረጉት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @eliassemereelias1127
    @eliassemereelias1127 3 года назад

    አሜን ልክ ነው መምህር

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 года назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin tsagawn yabzalih 🙏🙏🙏

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 4 года назад +1

    ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሕርየእኔም አንድ ቀን ወደ አረብ ሃገር ስመጣ በመንገድ ላይ ቡዙዎች ጫት ሲበሉ እንጨቱ ጥርስ ያፀዳ ል ሲሉን እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ፍቄበታለው ግን ሱስ ኣልሆነብንም እና በተለይ አረብ ሃገር ያለነው መጠንቀቅ ኣልብን ጥርሳችን በጫት እንጨት እንዳንፍቅ እንጠንቀቅ 👏

  • @Athanasiustube
    @Athanasiustube 4 года назад +4

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 года назад

    በጣም እናመሠግናለን መምህራችን

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    እግዚ እብሄር ፀጋውንያብዛልህ መምህር በጣም የምፈልገውትምህርትነ ው ልጀበጫት ሱስየተጠመደዳደው ተውይጎዳልስለው ምንም ጎዳትየለው የጎዳልየሚልካለ እስቲ እሳይኝይለኘል እይኻስምቶእድቅይር እግዚ አብሄርይርዳኝ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    እኔበጣምተምሬበትአለሁ ገጠመኙን ለሀገሬአብቅቶኝ መድሀኒአለም ቤተሰቦቸን ለመለወጥ ይርዳኝ ጫትም ይቅማሉ ከባድ የዛር አምልኮያለበት ቤትነውያደኩት ጠቋ ር የሚባል መፈስ እረ ሌላምአለብዙ ፈጣሪ ይርዳኝ በጠሎታችሁ አስቡኝ ሁለተማርያም እያላችሁ

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን አሁን ልማር ገባሁ

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 года назад

    መምህሬ ባንተ ትምህርት እና በአባቴ መምህር ግርማ ወንድሙ ተምህርት ሰለ እርኩስ መንፈስ አውቄለው እኔ ግን ብዙ ግዜ እራሴን ያመኝን በፆሎታቹህ አስቡኝ።

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    ቃለህይወት ያሰማልን በርታ ትምህርትህ ህይወታችንን እየመለሰ ነው
    እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 года назад

    እስቲ የመምህር ወዳጆች ጎበዝ በሉኝ 😄መምህርን ካወኩት ሁለት ወሬ ነው ዛሬ እዚህ ላይ ደረስኩ እግዚሐብሔር ይመስገን ደግሞ መምህር በቀጥታ ሚሴጅ ፅፌልህ ነበር እንደማይመችህ ባለቤትህም ነግራኛለች ብቻ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ሰው ልሆን ነው መዳን በኔና በቤተሰቤ ሊሆን ነው መምህር አማላጄ በመውጫ በመግቢያህ ጠላትህን ታርቅልህ አዛኚትዋ እናቴ ወንድማችንን ጠብቂልኝ ይህን ገጠመኝ የላከችልኝ አንድ ማላውቃት ልጅ በሌላ ቪድዬ ኮመንት ተገናኝተን ነው ወለተ ፃድቅ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    በጣም የሚገርም ትምህርትነው በተለይ በስደት አለም ያሉት በቃ ጫት አስለምደዋቸው በጫት ናውዘዋን የመኖቹጋር የሚሰሩት ደላሎች ጫትነው ምግባቸው እግዚአብሔር ከዞህ ያውጣቸው እግዞምሀረነክርስቶስ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 года назад

    እግዚአብሔር ይቅርይበለን እኔም እቅምነበር አሁንግን በሥጋወደሙታትሜ እየኖርኩነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ ተመስገን ተመስገን ተመስገን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ቃለሂወትን ያሠማልን ያሥተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 4 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰብህ በርታልን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад

    memihir tsegawun tabzalik brtalim
    🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህመንበረማርያም

    Memher Emefeker Edmehen tabzalen Amen Amen Amen

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ከዚህ ከገባንበት ሀጢያት ይቅር ይበለን በቃ ይበለን የመን እማ ከመስከረም እስከ ነሀሴ ማብቀሉን አያቆምም ሳናውቅ አልቀናል ከአሁን በኋላ ግን እያወቅን እንዳናልቅ እመብርሀን ለንስሀ ሞት ታብቃን ታማልደን

  • @HoraS-nw2vj
    @HoraS-nw2vj 4 года назад +2

    GOD bless you more and more more, thanks.

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 года назад

    እለት እለት አዲስ ሂወትን የሚዳስስ ትምህርት ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 года назад

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
    እረ እናዳምጣለን እኔ መሽም ማርያም ሀሳቤ ተድገት ሲበተንብኝ መልሼ አዳምጠዋለሁ
    ይገርማል መምህር በእውነት ጯት ለትምህርት
    ጎበዝ ያደርጋል ያነቃቃል ሲሉ እሰማለሁ ግን በወሬ ነበር እምሰማው ደግሞ እንደ ነገ ትምህርት ቤት ፈተና አለ ሲባል ሲሰሙ በቃ ዛሬ ማታ ጫት መቃም አለብን ይላሉ በምርቃና ሁነው ይሸመድዳል ሲባል
    ሰምተው ነው እነሱም ወደው አይደለም በእርግጥ
    በመንፈስ ተይዘው ነው እኔም ምንም ስለ መንፈስ አላቅም ነበር እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና
    ጤና ይስጥልን በእውነት እኔም እየተለወጥኩ ነው መሰለኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ..

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 3 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ጫት እማ አምላኬ በጣም ተጨዋትበን አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሐ ደሞ ይበቃን