169ኛ B ገጠመኝ፦ የነጋዴው ሀብትና የእናቱ ሰይጣን ምንና ምን ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 411

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +86

    ጌታ ሆይ ለባሪስታው የስጠሀው ትግስት ለኔም ለውራዳዋ ስጠኝ😭😭😭😭😭

  • @HD202v
    @HD202v 3 года назад +33

    መቼም ከአንድ የቤተክርስቲያን ሰባኪ ነኝ ብሎ መድረክ ላይ ከሚጮኸው በላይ ይሄ ወንድማችን ለሃገርም ለተዋህዶ ሃይማኖትም ባለውለታ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።

    • @wedasemaryamzeefrem
      @wedasemaryamzeefrem 3 года назад

      ruclips.net/video/KbXpQPTTTtM/видео.html

    • @SaraSara-zq1mh
      @SaraSara-zq1mh 3 года назад

      ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
      ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
      ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
      ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 года назад +1

      በጣም ህይወቱን መስዎአት አርጎ ሊያውም😭😭😭🙏

    • @HD202v
      @HD202v 3 года назад

      @@wedasemaryamzeefrem ያንተን ትርኪሚርኪ ማየት አልፈልግም ካልሆነ Report አደርግሃለሁ ደግመህ እንዳትፅፍልኝ።

    • @ሰላምነሽ
      @ሰላምነሽ 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @svxjej9660
    @svxjej9660 3 года назад +24

    ኑኑኑኑኑኑኑ የማዳም ቅመሞች የተዋህዶ ልጆች መምህር መጥቷን. ልስሜና እኮምታለሁኝ ባይይይይይ

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 3 года назад +30

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
    እስኪ እደኔ ቢን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ 👍

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 года назад +13

    ባሪስታ ወድማችን የዘመናችን ሀዋርያነው

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤⛪
    እግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል የኔ ጌታ የድንግል ልጅ አዶናይ ኤልሻዳይ ፍቅር እኮ ነክ
    እውነት ከአይምሮ በላይ ነው ውንድማችን የርገው ቁርጥ ውሳኔ 99ሚልዮን ማለት ምንም እንደሆነ አስተማረን የእግዚአብሔር ፍቅር እንደሚበልጥ አስተማረን እኔ የሚመልስ አልመሰለኚም ነበር እውነት የሰብኩት። እግዚአብሔር የውቀዋል ወንድሜ እግዚአብሔር በንፁ የተሰራ እጥፍ አርጎ ይስጥህ። እኔ የ ሩፋኤል ውዳጅ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ❤⛪ እህቻችን እውነት ጅግና ነሽ አንቺም ❤⛪
    ባሬስታው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥህ ተባረክ❤⛪ ለኔም በፀሎትህ አስበኝ እህተ ገብርኤል ብለህ በሰው ሀገር ለአመታት ቀረው መሄድ ፈልጋለው ግን አልቻልኩም 😢 አስበኝ እባክህን⛪
    መምህር እውነት ምን እንደምልህ አለውቅም እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መምህርዬ❤⛪
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን❤⛪

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 года назад +19

    ይህንን እውነት የገለጠ ከሞት ወደ ህይወት የመለሰን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ የተባረከ ይሁን መምህር ተስፋዬ እና ሰባኪው ወንድማችን ለሰዎች መዳን ምክንያት ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። መምህር ተስፉ መዝሙሮቹን ለመያዝ እንዲመች ግጥሙን ማስቀመጥህ በጣም ጥሩ ነው አብረን ለመዘመርም ይረዳናል እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ።

  • @ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ዛሬስ ልዩ ነው መምህር እመብርሀን ይጠብቅህ ብዙ ነፍስ እየታደክ ነው ባሬስታው ሀዋርያ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛልህ እኛንም በፀሎት አስበን መምህር አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ሌሎችንም ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበን በምትወዳት በእማ ፍቅር በማርያም

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል

    እግዚአብሔር አባቴ ስራ ድንቅ እኮ ነው የመኖራችን ዓላማ አንተ ጋር ሲሆን ሲያምርብን 😭

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 года назад +3

    ተመሥገን ይህን ያሠማን የምንከፍለው ተመሥገን ነው ምናለበት ሁሉም አሥተማሪነን የሚሉት ሁሉ ይህን ትምህርት ቢያሥተምሩ ግን ሥለማያውቁ መጀመርያ እራሣቸው ይማሩ

  • @eta8582
    @eta8582 3 года назад +6

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ግሩም ነው የወድማችን በረከት ይደርብን ጰጋውን ያብዛልህ ወድሜ መምህሬንም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ
    ልጆች መምህር መቷል አብረን እንማማር እና እራሳችንን እንለውጥ !! 😍

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад +3

    እግዝአብሔር ይመስገን የሱ ስጦታ ልዩነው ከምንም በላይ አይምሩችን ይስጠን አስተዋይ ያረገናል ወድሜ ወልም እግዝአብሔር አይለይክ መምርዬ ቃልይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 года назад +12

    እባክህ ከቻልክ በቀን 10 ገጠመኝ ልቀቅልን ነፍሳችንን እንድናድን። ሁላችንም የበኩላችንን ነፍሰ ለማትረፍ ሼር ላይክ በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ። በርታ

    • @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
      @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 3 года назад +4

      ነፍሥ ለማዳን ብዛት አይደለም አንዲቷ የጌታ ቃል ኤራሡ ትበቃ ነበር ግን በክፉ መንፈሥ ተይዝናል የሄ ለመላቀቅ ጾም ሥግደት የአምልኮ ከልብ ንጽህና ንሥሀ ጋ ነፈሥ ሀሤት ታረጋለች

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 года назад +5

    እግዚአብሔር በቃ ሲል አንድ ጀምበር( ሌሊት ) ይበቃል። ኤፍታህ ኤፍታህ መምህር በጣም እንወድሀለን ነፍሳችንን እንድናተርፍ ሰለረዳኸን ።እንወድሀለን።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ነፍሳችን መዳኒት ያገኘችው አንተን አገኘን ነው ምቀኛን ተቀናቃኞችን አፋቸውን ይዝጋልን ይህነ መስማት እንዴት ደሰሰሰሰ ይላል እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад +5

    እንደምን አመሸህ ዉድ መምህራችን የኛእቁ መምህራችን መምህር ምን አይነት መታደልነዉ እግዚአብሄር የመረቀዉ ሠዉነዉ አሁንም አግዚአብሄር አብዝቶ ጰጋዉን ያብዛለት ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቀዉ አሜን

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад +12

    አቤቱ ሀይልህን በታናናሾችላይ የምትገልፅ ስራህ እፁብድንቅ የሆነ አምላካችንሆይ ስምህ የተመገነይሁን
    መምህራችን እንተ ለብዙዎች የመዳን ምክንያትነህና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሕይወት ያሰማልን
    ሰምተን የምንድን ያድርገን እግዚአብሔር
    ደካማነኝና ወለተ ፃድቅ ብላችው አስቡኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 года назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልል እኳን አደረሳቹህ የመምህር ፍሬዋች ብዙነገር ተምሬበት አለዉ ሁላችንም ቤት አለ መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @emebrtzebene2442
    @emebrtzebene2442 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ለወንድማችን ልባና የከፈተ አመላክ የኛንም ሀጥትኞን ልቦና ይክፈትልን ገጠመኝ የት ማግኘት እንደሚቻል እህት ወንድሞች እባካችሁ ንገሩኝ

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይሄን ገጠመኝ እንድንሰማ ስለፈቀደለልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከትህ ይደርብን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ላይ አድሮ ሰዎች እንዲቀየሩ ያደረገ አምላክ የኜንም ህይወት ይቀይርን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገንዘብ ስለ በዛ ሰላም አይገኝም በራሳችን እላብ የሰራናት ጢቂቱ በረከት አለው

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs 3 года назад +9

    መምህር እንኳን ስላም መጣህ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይህን አስተማሬ ገጠመኝ A 169 በጣም እሟሳዝን እሟስለቅስ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ መምህር በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
    ገብረ ማርያም ብለው 😥😥😥

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 3 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን የእኔን ህይወት ቀያሬ እግዚአብሔረ በአንተ ላይ አድሮ እንድንማማረ የፈቀደልን አምላክ እናመስግናለዋለን ወንድማችን ድንግል ማሬያም ትጠብቅህ

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ይገረማል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተ ይሄን ሁሉ ሰው ወደ ቤቱ እንዲመለስ የፈቀደ አምላክ በሁላችንም ላይ ስራውን ይስራብን በጣም ያምላክ ፍቅር ድንቅ ነው ማንም እንዲጠፋበት አይፈልግም እኛም ሃገረ መምህራችን ልጆ የሚወለዱት በዚህ አካሄድ ነው እኔ እራሴ ለሃመችሳ አሳቅፈውኛል ቤተሰቦቼ ከክርስትና በፊት እኛ ቤት እደለኛ ሆና አንድ ልጅ ናት ያልታቀፈችው ሌልቻችን በቃ ግን ደሞ ለሰው አልሰጡም ክርስትና ሁላችን ለቅዱስ ሚካኤል ነው የተሰጠነው እና እኔ ቅዱስ ሚካኤልን በጣም እወደዋለሁ ያሳደገን እሱ ነው ምንም ማረግ አይችል ስራውን እንዲህ እኔ ሃገረ ገብቼ ለህበ ክርስቲያን ይሄን ትምህርት አሰምቼቸው ብቻ ምንም አልልም

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 года назад +6

    እንኳንመሰላምመጣህልን
    መምህራችን"ፀጋውንያብዛልህ
    አትንምከከፎነገርይጠብቅህ
    እግዛብሔር💜💜❤❤

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሬ ለውንድማችን የገለጥክለት ልኡል እግዚአብሔር ለኔም ሀጻትኘዋ ልጅህ ልቦናየን አብራልኝ
    እልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎዎትን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @hailus7714
    @hailus7714 3 года назад +17

    This is one of the best videos released by our blessed Memehir Tesfaye Abera, specially the Bar tender is a super great person.

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 года назад +3

      እግዚአብሔር የመሰገን መማህርዬ አሁን አንተን ፌራሁ በረከትህ ይደረበን በርታ ዉንደሜ

    • @almaztazbo6917
      @almaztazbo6917 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ምን አይነት የተባረከ ሰዉ ነዉ እዉነት ለእናንተ የደረሰ አምላኬ ለኔም ለቤተሰቦቸም ይድረስልኝ
    አወ መምህራችን በኛ ቤት ለቡና መጠጣ ሲባል በረመዳን ጶም እንኳን አያጶማትም እረ ብዙ ጉድ አለ 😢 እማፍቅር ታሪካችንን ትቀይርልኝ
    አሞኛል 😢በጰሎታችሁ አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን በፍቅር መማረክ ያዉቅበታል የኛ ልብ ትንሸ ታዛዝነት ካለዉ እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ።እንደዚህ ባሬሰታ አይነት ሰዉ ያብዛልን። መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም በጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መታደል ነው
    እኛም ያንተን ፀጋ ለኛም በጥቂት ያድለን ልባችን ዲንጋይ ስለሆነ ታጥቦ ጭቃ ስለምንሆን ነው
    አላቅም እንቅልፍ እና ሚዲያላይ የማፈጠው ለምን ይሆን አይቺ መልሺ እናደዳለው በፀሎት እጠንክራለው እልና እወድቃለው ምን እንደሚሻለኝ አላቅም ወድ ምእመናን በተለይ በእንቅልፍ ሰከርኩ ማዳም ባትጨውብኝም ከሰራተኞች ጋር ጭቅጭቅ ነውለ ሁሌም ምእመናንን በፀሎታችሁ አስቦኝ ከገጠመኙ አመት ከምናምን ሆኑኛል በቃ ታሪኩን ሰምቼ ነው ያለውት ተግባር ላይ መቼ ይሆን ምገባው ብቻ ወለተ ስላሴ ብላቹሁ አስቦኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ችግሬ ባላቀውም መጥፎ ፀባይ ወይም በፀሎት አለመብርታት ግን በጣም ገብቶኛል ስለ መናፍስት
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንፈስን የሚያድስ ነው

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 года назад +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስራው አቤቱአምላካችን እኛንም ከየዘን የሀጢያት አባዜ አውጥተህ ለንስሀ አብቃን ወንማችን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ይችን ከቡና ላይ እምትጨምራትን ቅብአ ቅዱስ እኔም የሁልግዜ ምኞቴ ናት እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እህቴ ትጠጣ ነበር ትታለች እናቴ ብቻ ናት ሰአት ጠብቃ እምትጠጣው ግን ምንም አታመልክም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💚💚💛💛❤❤💒💐💐💐💐💐

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው
    ለማውቃቸው ሐብታሞች ለሚታሙ አድርሸላሁ
    ሐብት ሰመጣ ከሃላው አሰከትሎ የሚመጣ ብቻው አይም /
    ለባ ለታሪኩ እግዚአብሔር እንደጎበኘህ ሁላችንንም ይጓበኝ ሌላውንም እኛንም ይጓብኝን በምሩቱ አሜን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር እንዳተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን አሜን (3)❣️

  • @abiy-ochochoch7563
    @abiy-ochochoch7563 3 года назад +3

    ባንኮኒውን እንደ አውደ ምህረት፤
    ባሬስታውን እንደሠባኪ ወንጌል አድርጎ
    ዳግም በአባታዊ ፍቅሩ ልጆቹን የጠራ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏❤️🙏

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን
    ይገርማል የሰውን ህይወት ለማትረፍ ራስህን መስዋዕመስዋዕት ማድረግ መታደል ነው ወንድማችን እግዚኣብሔር ኣምላክ መጨረሻህን ያሳምርልክ እመብርሃን ወላድተ ኣምላክ ጥላከለላ ሁና ትጠብቅህ
    ዝማሬ መሌእክት ያሰማልን ❤

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 года назад +4

    መምህር በሎትክ አስበን አካለ ማርያም እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu9082 3 года назад +5

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад +2

    በፆለት አስቡን ልቤ ክፉ ሆነብኝ
    መቸ የምለወጠዉ የልቤ ክፋት
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን

  • @አይናለምነኝየማርያምልጅ

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እድሜ ና ፀጋውን የብዛልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን መምህር ቃላት ያጥረኛል የምገልፅበት እነ ፍትፍት አድርገህ ሰትመግበን የኔሰው ፀጋ ምን ይሆን ያሠኛል መንፈሳዊ ቅናት ያሲዛልእፁብ ድንቅ ነው ጌታችን አምላካችን መድሐኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ በተናቁት የሚያደረው መንፈሥ ቅዱሥን የሚያጎናፅፈው ቃላት አጣሁ እፁብ ድቅ ነው

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад +3

    ይጠብቅህ የመምህር ተማሬወች በደንብ እየተማራቹህነዉ ከተማራቹህ እሥኪ በኮሜት እንጠያየቅ አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተሠማያት ያዉርሥልን እሜን አሜን አሜን

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 3 года назад +13

    እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በትምርትህ ትክክለኛው መስመር ይታየኛል ግን ገና መንገድ ላይ ነኝ ወደ ኃላ ቢጎትተኝም ልዑል እግዚአብሔር እንደምይጥለኝ አምናለሁ

    • @ኢትዮፈታ-ረ6ገ
      @ኢትዮፈታ-ረ6ገ 3 года назад

      እባክህ መምህር ባገኝህ ደሥ ይለኛል ብደዉል ሥልክህን አታነሣም እዴት ላገኝህ እችላለዉ በመቤቴ እባክህን አንሣዉ

  • @wagayamar9337
    @wagayamar9337 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቶ አምላኬ ሆይ እንደዚ አይነት እድል ስጠኝ አቤት መታደል እንዴት እንደሚያስቀና እንደዚ አይነት ልብ ደለኝ እባክህ ወንድማችን እኛንም በፀሎት አስበን እሴተ ማርያም ከነ መላ ቤተሰቤ በፀሎት አስበን

  • @muluyegabrahana8915
    @muluyegabrahana8915 3 года назад +4

    እንኳን ደሕና መጣክ መምህራች በውነት ምን ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀጋሁን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
    @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 3 года назад +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад +3

    ከዚ በላይ ደስታ ምን አለ ተመስገን አምላኬ ባሬስታዉ ወንድሜ በ እውነት ምነኛ እድለኛ ነህ የ ስንቱን ሂወት አዳንክ ከ እግዚአብሔር ጋር

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት ወድማችን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በጣም ጠንካራ ሰው እግዚአብሔርን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ከጥፋት ጎዳና ላልተመልስነውም እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ብ

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +5

    ለኔም ፀልዩልኝ 🤲😥 መታደል ነው ከዚ ሂወት ሲወጡ እናቶች መምህር ተስፋዬ ትምህርትህን ከ ዩቲዩብ ማውረድ ይቻላል ማንኛውም ቪዲዮ ቤቶች ካወረዱልእ ጠይቃለው እስኪ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ጭንቀት ላይ ነኝ በተለይ ይሄ ግንቦት ወር ሲገባ 😥

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ስራውን ሲሰራ ምንም አያስቀር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mimilema5725
    @mimilema5725 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንደዚ
    ሲገለጥ ምን ያህል ደስ ይላል

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад +3

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልሎት ዘመንክህ ይባርክልክ እግዜያብሄር ኑርልን ወድማቼን ኑሩልን እግዜያብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን በፀሎት አሰብኞዬ እህተ ማሪዬም ነኞዬ ወለድ ገብርኤል አምድ ገብርኤል ወለተ ሰላሴ ወለተ ተክል ሀዬማኖት ብልክ ወንድሜዬ

  • @ffty7136
    @ffty7136 3 года назад +2

    ሰላም ላተይሁን እቁመምህሬቃልሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 3060100እንድናፈራ የርስ ፍቃድ ይሁን ወድማች በጣም ይደነቃል ፀጋውን ያብዛለት አሜን አሜን አሜን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሔን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💚💛💓

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 года назад +4

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ወለተስላሴ ብላቹህ በፆለታቹህ አስቡኝ እኔ በስደት ያለሁ ደካማ እህታቹህን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 года назад +2

    ወይ መምህር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ያሰብሁት። በጣም። ሚያሰቸግሩ ነዉ የመሰለኝ። የእግዚአብሔርን ስም ይመስገን አተን። እግዚአብሔር የባርክህ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን የነሱን ታራክ ያቀየረ አምላክ ያኝም ታሪክ ይቀይርልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asterabebe2475
    @asterabebe2475 3 года назад +5

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን!!

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    የክርስቶስ ሰላም ከእናተ ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደና መጣልን ማነው እንደ እኔ የናፈቀው ውድ መምህራችን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን ኑ እንለወጥ ውዶች ❤👏 ዛሬም መጣልን ባሪሰታው ሳይሆን ምለው እዩብ ብየዋለው መምህርዬ ይገባዎል

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 3 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወንድማችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልህ በንደዚህ አይነት ሥራ ላይ ተስማርቶ ሰውን ወደ እግዚአብሔር ስውን አስተምሮ ለቁም ነገር ማቅርብ መምህር ይገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад +2

    ስለማይነገር ስጦታው ለኡል እግዚአብሔር
    የተመሰገነ ይሁን አሜንን👐👐
    ቃለሂወትን ያሰማልን መ/ር

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 года назад +3

    መምህሬ እንዴት አመሸህ የልዑል እግዚአብሔር ስም የከበረ የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን በረከት ይደርብን ከኔ የዚህን ሁሉ ነፍስ ያተረፈ ጌታችን መዳኒታችን ፈጣሪያችን አምላካችን የሁላችንም ነፍስ ያትርፋት ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад +2

    ይገርማል በዉነት ለምን ግን የጎዳ ልጆች ቤት ሰርቶ ቢሰጣቸዉ ከድሀ ቀምቶ መልሶ ለድሀ መስጠት ነበረበት ይገርማል ግን አቤቶ ንፁህ ልቦና ይስጠን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +3

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ። የሚደቅ የእግዚአብሔር ሰዉነዉ ። በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን ወድማችን ። እደዚ አይነት ያሉ ሰዎችን እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @nkulutemesgen1834
    @nkulutemesgen1834 3 года назад +3

    ኤፍታህ በለኝ አምላክ ሆይ በፆሎታቹ አስቡኝ ባለፈው መፀለይ እንደከበደኝ ፅፌ ነበር ግን በፀሎት ስላሰባቹኝ መሰለኝ ተሽሎኘ ነበር አሁን ደሞ አባታችን ሆይ ማለት እንካን አቅቶኛል እተኛለው እነሳለው ምን ይሻላል ከሰዎች ጋም አልስማማም ጭንቀት ብቻ

  • @የበርሀዉመናኛአባቴዮሀንስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እኛ ቤት ጠቆር ግራኛ ይምለካል ምን እድሚሻለኛ አላቅም ንስሀ ገቡ ስላችው አንች ስመጨ ይሉኛል እናቴ እና አባቴ ከዘር ማነዝር ነው ይመጣው የለዉም እናቴ ለይ ነው ውንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል እንዲሄዱ ስንገራችው አባቴ እሺ ካለኛ በሀላ ለመሄድ ተዘጋጀቱ ከጨትስ ብሀላ አጉቴ ታነቁ መቱ የአባቴ ወንድም ከዛ ቅር ብቻ ብዙ ምክንያት እፍጠር ስይሄዱ ኩረና መጣ ግን ስይጣኑ ታስሩል እኔ አቃለሁ እደታስር ቤተስቡች ግን አልገባችውም እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ በፀሎት አስቡኝ መምህር በፀሎት አስቡኝ እህት ወንደሙቺ እኔ የምፍልግው ቤተስቡች ንስሀ እንዲግቡ እና ስይጣን በቅዱስ ሚካኤል በአባቴ በቅዱስ ሚካኤይል ሰይፍ ታርዱ ሲኡ እንደገባ ነው እግዚአብሔር እደማርግልኝ አምናለሁ ለም ምስክር ያአብቃኝ አሜን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ግሩም ድቅ ነው በሰዎች ላይ አድሮ እደዚህ ታምህር ይሰራል በእውነታ ባሪስታው ቅዱስ ሰው ነው መምህሪ ቃል የለኝም ይባርክህ ብሰማው የማልጠግብ ቃል🙏💒

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 3 года назад +3

    መምህራችን እንኳን መጡልን መምህረ እግዚአብሔር ከነበተሠቦችህ እማምላክ ትጠብቀወት መምህሬ ፀጋዉን ያብዛለዉት መምህሬ በፆለት አሥቡን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ቁሥቋም የኛ የተዋህዶ ልጂ ❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад +1

    ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 3 года назад +5

    🙏🙏🙏 THANK YOU SO MUCH. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @semhar6445
      @semhar6445 3 месяца назад

      ❤❤❤ ቀጽልዮ ጽቡቅ መንገዲ ዝሓዝኪ ኢኪ ትመስሊ

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን ፀጋዉንያብዛልህ እግዚአብሔር የልብህን ይፈፀምልህ በጸሎት አሰብኛ ወለተ ማርያም ብለህ ቤተሰቦችን ለማድን ከስደት እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰኝ በጸሎት አሰቡኝ እህቶቻችን ወንድሞቻችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 3 года назад +3

    የወደቁትን ለምያነሳ ለእግዝአብሄር ክብር ይሁን ለእኔም ለብየተሰቦቾ ምክንያት እንድሆናቸው ይርዳኝ

  • @asterasmelash2964
    @asterasmelash2964 3 года назад +4

    መምህርዬ ሰላምህ ብዝትትት ይበልልኝ ወለተ ገብርኤልን በፀሎት ያስቡኝ ንገርልኝ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜዉን ጸጋዉን ብዝት ያርግልህ ጌታ ሞገስ ይሁን አሜን✝️

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад +2

    ተመሰገን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይደረሰው እንኳን ከዛ አጫናቂ ነገረ አውጥቶ ለሥጋው ደሙ አበቃቸው የቀሩትንም ልብ ሰጥቶ ይመልሳቸው

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +2

    Abet..yegziyabher..sra..grum...dk..newu..memhr..tesfaye..1000..amet..nurln..stun..awekn
    .tlatachinn..ednawuk...batelay...adro..egziyabher..astemaren..smu..lezelalem.yetemesegene..yhun. .

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 3 года назад +12

    ሠላም ይብዛልኝ የእግዚአብሔርን ብተሰቦች በእግዚአብሔርም ፍፁም ሠላም እላችኋለሁ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅድስ ሚካኤል ወረሀው ክብረ ብአል አደረሰችሁ //አደረሰን አሜን ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጣሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነህ ያርዝምልን ቃል የለኝም የህይወት መምህሬ👏❤

    • @kidistmulualem2432
      @kidistmulualem2432 3 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 3 года назад +1

      በየቀኑ ምሰማው ገጠመኝ እጅግ በጣም የፈጣሪ ቸርነቱ እየገረመኝ ነው እግዚኦ መምህር ኑርልን ላተ ቃላት የለኝም እኔላይ የተያዘ ርኩስ መፈስ እዴት እደሚናደድብህ ከመመህር ግርማ የተወለደ አንድ አለ እያለ ማለቅሰው ጌታ ይገስፀው በርታልን ትክክለኛ ማንነታችን በዚህ ገጠመኝ ላይ እየተመለሰልን ነው ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ

    • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
      @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 3 года назад

      @@kidistmulualem2432 አሜን አሜን አሜን

    • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
      @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 3 года назад

      @@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ አሜንንን አሜንን አሜንን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አፅብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በወንድማችን ላይ አድሮ ይህንን የተባረከ ስራ አንዲሰራ ላደረገ ቸሩ መድሐኒያለም ይከብረ ይመስገን አግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ አማፍቅር ካንተ ጋር ትሁን መላኩ ቅድስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን መታደል ነዉ
    መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ቡዙ የምንማርበት ገጠመኝ ነዉ ለገንዘብ ተብሎ ስንት ሰዉ ይሆን የተሳሳተዉ ይህ ሁሉ ስራ ባአድ አምልኮ ዉጤት ነበር ግን አግዚአብሔር በዚህ በባሬስታዉ. ወንድማችን የእግዚአብሔር. መንፈስ ቅድስ አድሮ ለንሰሀ ለህሊና አረፍት አግኝተዋል ተመስገን አምላኬ
    ❤❤ዝማሬ መላአከት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 года назад +7

    እረ ምንም ይሁን ምንም መምህራችን አንተ ሚትሰተምረን ሁሉ በጣም እኛ የሚያሰትምር ነው ፈጣሪ ፀጋዉ ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ያ ያብዛልህ አሜን ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @ethiopiagetachew2449
    @ethiopiagetachew2449 3 года назад +2

    የእናቴ መልእክት ነው ለአንተ (መምህር ተስፋዬ እያለክ ለምን የለም ታሰኛለህ እኔ ያለቀጠሮ ላናግር አልነበረም የመጣሁት ሣይህ በጣም ነው የደነገጥኩት )

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад +1

    እግዚ አብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚ አብሔር ባሬስታውን እድሜጤና የብዙሰውን ሂውት የለወጠነው ለኝም እንድማር ተርፋል አሜን አሜን አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናቴ ኪዳነምህረት ከነቤተሰብህ ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ሚካኤልን አማላጅ ጠባቂ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን 💚💛❤️

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ያበርታህ የስንት ሰው መዳን ሆንክ ... መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን !!! ዝማሬ መለከትን ያሰማልን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እስከነ መላው ቤተሰቦችህ አሜን ፫

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 3 года назад +1

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንባ እየተናነቀኝ ነዉ የምፅፈው የግዚአብሄር ነገር ስራዉ ድንቅቅቅቅቅቅቅ ነዉ እንደዉ ወንድማችን ባሬስታዉ እና ወንድማችን መ/ም ተስፋየ እድሜያቹ ይርዘም ጤናቹ ሁልጊዜ እግዚአብሄር ይጠብቅ ከነሙሉ ቤተሰባቹ እንደዉ በዚጊዜ እንደናንተ አይነት ሰው ለኛ እንድያስተምረን ስለላከልን ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ምንያህል እንደሚወደን ማሳያ ይህብቻ በቂነዉ እንኳን ተወለዳችሁልን አሜን አሜን አሜን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው የወንድማችን በረከት ይደርብን እግዚኣብሔር የልቡን መሻት ይፈፅምለት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +2

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እግዚያብሄር ሲፈልግህ እጅህን ጠምዝዞ ኬትም ጉድጓድ ጎትቶ ያወጣሀል ። ቤተሰቦቼ በጣም ደስ ብሎኛል አጋንትን እንደዚህ አዋርደን እውነታን ስንጎናፀፍ በደስታ ነው የወደድኳችሁ ። በሀጢያት ከመጣ ገንዘብ ሰላም ያለው ህይወት ይሻላል ። እግዚያብሄር ሆይ ተመስገን የድግል ማሪያም ልጅ ምድራችንን ህዝባችንን ባርክልን ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን የቅዱሳን አምላክ ሰላምና ፍቅሩ ይብዛልን

  • @seve3476
    @seve3476 3 года назад +1

    ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የተዋህዶ ልጆች እኔን ሀፅያተኛይቱን እህታችሁ ነኝ በስደት አለም የምኖር ያለሁበት ሂወት አሥቸጋሪ ነው እቤታትን ያለው ጣኦት አላሠራኝም እባካችሁ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @hjj2999
    @hjj2999 3 года назад +1

    መምህር እኔ በዚህ በመጨረሻው ዘመን አንተን ለእኛ ለሀጢያተኞች የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ሌላ ቃል የለኝም ደካማ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ጻድቅ☝☝☝☝

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 года назад +1

    ቃለሕይት ያሠማልን መምሕራችን ዉሥጤ እርካታ አገኘ ተመሥገን ይከን እንደሠማ የፈቀድክልኝ አምላኬ አመሠግንሐለሑ

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 3 года назад +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛለት አሜን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት በጣም ደስ ብሎን ነው የተከታተልነው የልጅ አስተዋፆኦ አለማድነቅ አይቻልም ምንኛ የታደለ ነው በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ለሱም ፍፃሜውን ያሳምርለት የድንግል ማርያም ልጅ በጣም ተምረንበታል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @esayasisrael6740
    @esayasisrael6740 3 года назад +1

    እግዚሃብሄር ወደ ልባችን ሲገባ አለሙን ገንዘቡንም መአረጉንም ክብሩንም ትተን እሱን መከተል እንዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር እኛንም በምህረት አይኑ ይመልከተን አሜን አሜን አሜን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ድንቅ ነው ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነው በየቤታችን ያለው የዲያቢሎስ ስራ የድግል ልጅ ነቅሎ ያውጣልን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 года назад +5

    በፀሎትህ አስበን ወለተፃዲቅ ብልህ አስበኝ ወድማችን