የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
HTML-код
- Опубликовано: 22 янв 2025
- የ አባል ለመሆን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይክፈቱ እና አባል ይሁኑ ::
/ @ethiopiatax
Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopiatax
በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ነገሮች
ግብር የሚከፈልበት የኪራይ ገቢ የሚባለው ምን ምን ናቸው?
ተቀናሽ የሚደረጉ ወጪዎች እናማን ናቸው
ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለከተማ አስተዳደር የከፈላቸው ክፍያዎች በወጪነት ማወራረድ ይቻላል?
የኪራይ ቤቱ እና የመኖሪያው ቤት በአንድ የመብራት፣ የስልክ፣ የውሃ ቆጣሪ የሚጠቀሙ ከሆነ ለነዚህ የወጣው ወጪ በወጪነት ተቀናሽ ሊያዝ ይችላል?
ለኪራይ የሚያስገነባው ህንጻ ብድር የተወሰደ ከሆነ እና የብድር ወለድ ወጪ የሚያዘው በምን መል ነው
ኪራይ አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ የሚወጣ ወጪ የሚያዘው በምን መልኩ ነው
ህንፃው ባይከራይም ለኪራይ እንደዋለ ተቆጥሮ እርጅና ቅናሹ እንደ ወጪ መያዝ ይቻላል
ለእርጅና ቅናሽ ለማስላት መሠረት ሚሆነው የተገዛበት /የተሰራበት ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ በግብዓትነት የተካካሰለት ከሆነ የእርጅና ቅናሹ በምን መልኩ ይሰራል
ከውጭ ሀገር የቤት ኪራይ የሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ይከፈልበታል?
የኪራያ ገቢ ግምት አወሳሰን እንዴት ይሰላል
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | - • የኪራይ ገቢ ግብር |Rental In...
#house #ethiopianews #property
Subscribe my RUclips Channel- / @hanitubeaccounting
Facebook- / haniaccounting
Telegram channel-t.me/hanitube