አዲሱ የቤት ግብር (Property Tax) ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ 10 ጥያቄዎች እና ዝርዝር ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • አዲሱ የቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ 10 ጥያቄዎች እና ዝርዝር ማብራሪያ።
    #የቤት #ethiopianews #accounting

Комментарии • 113

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting  Год назад +6

    👍👍👍👍 እያደረጋችሁ 🦖🦖🦖

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Год назад +2

    የኔ ወንድም እኔ ሀገር ውስጥ አይደለሁም ቤተሰቦቼ ሆኑ የማቃቸው ሰዎች ሊያስረዱኝ አልቻሉም በጣም ተጨናንቄ ነበር ግን አሁን ካንተ ሙሉ መረጃ አግኝቻለሁ እንዳት ያለውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝቡ እንደዚህ መረጃ የሚሰጡ ሰዎች አይከተሉም የማይረባ ምንም ጥቅም የማይሰጥ ተከታያቸው ብዙ ነው ያሳዝናል

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +1

    Thanks

  • @dawit2583
    @dawit2583 Год назад +1

    በጣም አመሰኛለሁ ተባረክ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Год назад +1

    በረታልን ጥሩ አስተማረነገ ሪነውየመጣህልንንን

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms Год назад +6

    የሚያሰፋ እንጅ የሚያጠብ አይመጣም አለች ሴትየዋ የታደለ በዜግነቱ ይከፈለዋል አላህ በፈጠረው መሬት ለይ አትኖሩም ነው የምትሉን ስራ እዳንሰራ ቆላልፈውን የኑሮ ውድነቱ እየጠበሰን እያለ በአቋራጭ የማይገባንን የኑሮ ጫና ማረጋቸው ለህዝቡ ያላቸው አስተሳሰብ መውረዱ ነው የሚታዬኝ ግን ሺ አመት አንኖርም ሁሉም ያልፋል ስራችን ግን በትሳኤ ቀን ይለያል ከዝህ ውጭ አፈሙዝ የለንም ።

  • @esatukemey2555
    @esatukemey2555 Год назад +1

    ሀኒ ቲዩብ፦ በጣም እንመስግናለን፡፡ አንድ ጥያቄን ላንሳልህ፡፡
    ግብሩ መሰረት የሚያደርገው ቤቱ ያረፈብትን የቦታ ስፋት ነው ተብሏል፡፤ ከቤቱ ጋር ያልተያያዙ ኩሽናወችንስ ይመለከታልን??
    የሚመለከት ከሆነስ አሰራሩ እንዴት ነው የሚሆነው??? የዋናው ቤት ስፋትና የኩሽናወቹ ስፋት ተደምሮ ሊሆን ነውን??

  • @sufianyuya8429
    @sufianyuya8429 Год назад

    Good explanation brother

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Год назад

    እናመሰግናለን።

  • @ErmiasYirga
    @ErmiasYirga Год назад

    Thank you brother for the detailed info. Is unfinished house or under construction house supposed to pay property tax as well?

  • @heniken7434
    @heniken7434 Год назад

    Thank you brother

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @milly7878l
    @milly7878l 10 месяцев назад

    Dear Brother Thank you what if the house is made both from mud in one section and Blockate in another section? how is the tax calculated

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda 8 месяцев назад

    ስለ ፕሮግራሙ አላህ ይውደድህ።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Год назад +1

    ተባርክ ይህንን ፕሮግራም ስለሰራህ የብዙ ሰዎች ችግር ነው በ ኢትዮጵያ እኔም ተማርኩኝ አመሰግናለሁ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      አመሰግናለሁ

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Seletemarererku lamalet felegeshe new? Seletemarku yaleshewe temareku ayebalem mengeste lemeyawetawe hege temarereku new yemebalewe

  • @belayneshendale5199
    @belayneshendale5199 Год назад +2

    ቅጣት ጭምር ነው ለሚኩራ የሚያስከፍለው አሁን ተወስኖ እንዴት እንከፍላለን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Amarare new men asetemare new beza nuro laye tax keza adisu bet yemeserawe Geber yekefelal abeyen teyekege

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      አመሰግናለሁ ሃብትሽ👍👍👍👍

  • @AbdulfetahTaju
    @AbdulfetahTaju Год назад +1

    1- ኮንደሚኒየም ያለው ሰው , የባንክ ብድር እዳ እየከፈለ ያለ ይኼን ግብር ይከፍላል ?
    2- በተራ ቁጥር 1 እንዳለው ሆኖ ቢያከራየውስ ግብሩ ምን አይነት ነው?
    አመሠግናለሁ

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ነገር ግን አስራ ሁለት ፐርሰንት ያልከው በካሬ ለሁሉም ደረጃዎች ነው ወይስ ለደረጃ አንድ ብቻ ነው

  • @milly7878l
    @milly7878l 10 месяцев назад

    what is the dead line of the tax payment in 2023/2016

  • @BeleteBekele-m7u
    @BeleteBekele-m7u Год назад

    የዘመኑን የቤትና የመሬት ግብር ለመክፈል ስንሄድ ላልተወሰነ ጊዜ ቆሟል ተብለን መልሰውናል። ይህን ያደረጉት ሆን ብለው ይህን መመሪያ ሲጠብቁ መሆኑ ግለፅ ሆኖ እያለ አዲስ በወጣ መመሪያ ወደኋላ ሄዶ መቅጣት እንዴት ይቻላል? አንድ ሕግ የሚሰራው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እንጂ ወደኋላ ይሰራል ወይ? ይህን ግብር መከፈል ቀርቶ በልተው ማደር የማይችሉ ጡረተኞች ባይከፋሉ ምን ሊደረጉ ነው?

  • @abenezerfasil
    @abenezerfasil Год назад

    የቤት ግብርን በተመለከተ 2015 በጨረታ የንግድ ሱቅ በሚል የተረከቡ ነገር ግን finishing ያልጀመሩ እና አገልግሎት የማይሠጠውን ይመለከታል ወይ ??

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ ባሁኑ ነው ዕጣ ያወጣልኝ ገና ዛሬ ነው ካርታ ያወሰደኩት ግን ቁልፍ ደሞ ካ15 ቀን በሃላ ነው ያሚንቀበለው so ገና ሰንት ነገር አለ ያልተሰተካከለ እና ያሚቆጠረው ኩልፍን ከተረከብን ጀምሮ ነው

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Etawe kewetaleshe Ken gemero new mekeneyatum zemenu yebeletsegena new

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 Год назад +3

    ችግር የለውም ጊዜው ስደርስ ይሰላል. ነገር ግን የሚያሳዝነው በስንት መከራ በረሃ በልቶኝ የሰራሁትን ቤት መንግስት መልሶ ለኔ ማከራየቱ ላይ ነው. ከዚህ በሁዋላ በራሴ ቤት ተከራይ ነኝ

    • @selamtesfaye1472
      @selamtesfaye1472 Год назад

      ጛ1234

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 Год назад +1

      በፊት ተከፈለ አይባልም አሁን ትንሽ በዛ እጂ መክፈል አለብን እንደውም ወደን ፈቅደን መክፈል አለብን እኔ በበኩሌ በፊት የምንከፍለው ትንሽ ስለሆነ መጨመር አለባቸው ስል ነበር

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 Год назад

    ግብሩ ዘንድሮ ከአዲስ አበባ ውጭ ያለነውን ይመለከታል ወይ??

  • @argewtod
    @argewtod Год назад

    ለግብር የሚገባዉ አነስተኛዉ የመሬት ይዞታ ላይ የተገነባ የቤት ስፋት ስንት ነዉ?

  • @alshadayamlaku5711
    @alshadayamlaku5711 Год назад +2

    With out proper property tax is unproper. Is not fair.

  • @tadytadytadyful
    @tadytadytadyful Год назад

    Hi.what is the difference between property taxes and rental taxes? if i pay property taxes do i have to pay rental taxes as well?? please explain to me iam so confused .Thanks

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Год назад +1

    ለዘራፊ ፋሽስት ል ክ ህግ እንዳለ ቢጤ አይከብድም መቼ ነው እቢ የምትሉት ??

  • @GenetTesfaye-yl3th
    @GenetTesfaye-yl3th 5 месяцев назад

    የኔ ቤት የመኖርያ የማህበር ቤት 90ካሬ ነው ቤቱ ያረፈበት 65ካሬ ላይ G+1 ነው አምና የከፈልኩት 6/1/2015 ዓ/ም 1532 አምና የከፈልኩት የ2016
    ሚያዝያ 22/2016 1/3ኛ ነው ስንት ነው

  • @michaeltaye7619
    @michaeltaye7619 Год назад

    የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ነው የቤት ግብር ለመክፈል

  • @mohammedhassen1185
    @mohammedhassen1185 Год назад

    እጅግ አመሰግናለሁ ለቅንነትህ ነገር ግን አንድ ያልገባኝ ነገር ቢኖር የቤትግብር ሌላ property tax በተጨማሪ እንዳለ ከተወካዮች ምክርቤት አካባቢ ይደመጣል ምን እውነትነት አለው እባክህ አስረዳን

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      እሱን አዋጁ ሲወጣ አብረን የምናይ ይሆናል ።

  • @fasikabiresaw
    @fasikabiresaw Год назад +1

    ሰላም ወንድማችን
    የባንክ ዕዳ ያለበት ቤት አሠራሩ ይለያል ወይ? ዕዳው ላይ አብሮ ታክስ ስለሚከፈል ይህ አዲስ ታክስ ድግግሞሽ አያመጣም?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +1

      የሚከፍለው ዕዳ የቤቱን ግዥ እንጂ የቤት ግብር አይደለም በመሆኑም Double taxation ሊሆን አይችልም ።የግብር አሰራሩ ተመሳሳይ ነው

  • @getachewkebede5456
    @getachewkebede5456 Год назад

    እንኳን ጨምረህብን ይቅርና
    የዱሮውን መክፈል አቅቶን ጎዳና ወጥተናል!

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Год назад

    ሰላም ወንድሜ
    ጠሩ አቀራረብ ነው ::🙏
    የመሬት ወይም የአፈር ግብርስ እንዴት ነው የሚከፈለው??? የፎቅ ና የቪላ እኩል ነው?? ህንፃ ሲሆንስ?? በፍሎር ብዛት ነው ሲባል ሰምቻለሁ 🙏🙏🙏

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Habtetam neh malet new yehe hulu neger kaleh

  • @abeltegestu6752
    @abeltegestu6752 Год назад +1

    የቀበሌ ቤት ወደ ተከራዩ የግል ይዞታ ይዛወራል የሚል ወሬ አለ በዚህ ላይ መልስ ብትስጠኝ

  • @GirmachewAssefa-x3y
    @GirmachewAssefa-x3y Год назад

    1. አዋጁ ሳይሻሻል ግብር ማሻሻል ለምን አስፈለገ?
    2. የግብር ምጣኔ % ተግባራዊ የሚደረግበት የብር መጠን ደረጃ ምን ያህል ተቀባይነት አለው ብለህ ታምናለህ?
    አመሰግናለሁ ።

  • @helinaprint8946
    @helinaprint8946 Год назад

    Behintsa lay yetekerayen tekerayoch esike 50% chimari endeminor eyetenegeren new yihe endet new ?

  • @belaynehgirma2261
    @belaynehgirma2261 Год назад

    Pls explain how the dereja of the houses.

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      No derega belefet new ok ayeselehem ende derega mewetat

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 Год назад

      @@promiseland1086🤣🤣🤣

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Год назад

    ለፎቅ ቤቶችም ህንጻወ ያረፈበት ቦታ ስፋት ታሰቦ የቤት ግብር ይከፈላል፣?

  • @rosagiorgiprim6746
    @rosagiorgiprim6746 Год назад

    ያልገባን የኮዶሚኒ ደርሶአቻው ከ5ዓመት በፍት እስካሁን ሰይጠቀሙበት እንዴት ግብር ክፈሉ ይባላሉ?እነሱ ያልተጠቀሙት በነሱ ሥተት ሰይሆን ሰይሟለቻው ቀርቶ ነው።ለምሰሌ ውሀ ማብራት ሌለሌለ አልተሟሉም እቀጎደለ ስብቶ የለም ቁልፊ ብቻ ተራክቦ ለወጭ የተጋለጠ ሥት አለ ለነሱሥ መፍቴው ምድኖ ?ሌላ ወጭ ፡አልገባኝም?

  • @mennabeyene2434
    @mennabeyene2434 Год назад +2

    ይገርማል ችግር ፈጣሪ መንግስት:: ሰው መኖር አቅቶታል መንግስት በህዝብ ይጫወታል ጤፍ 10;000 ብር ገብቱዋል ሰው መንገድ ላይ ለብቻው እያወራ መሄድ ጀምሩዋል

  • @kassakebe8410
    @kassakebe8410 Год назад

    Bebank bider yetgezu eskehun eyetekefelu yalu yemeleketal wey?

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Год назад +1

    ወንድሜ እኔ ቤቱን ስገዛው በሊዝ ተዋውዬ ነው የተለየ አከፉፈል አለው?

  • @tesfayetechane7717
    @tesfayetechane7717 Год назад +1

    እባካችሁ መልዕክቱንም አስተላልፉ ግልጽ ምላሹንም በጉጉት እጠብቃለሁ ጥያቄው ተጨባጭ የህዝብ ጥያቄ ነው። 1.ኮንዶምንየም በግብር ከፋይ ችግር ሣይሆን አስተዳደሩ ያላሣወቀ በመሆኑ የካቲት ወር 2015 ካቢኔው እንዲከፈል ወሰነ ተብሎ ከግንቦት 15/2015 በኋላ ነገሩን በአንድ ሣምንት ጊዜ ውስጥ ለክፍያ ስንቀርብ መመሪያው 2015 የካቲት ላይ በመታወጁ የ2015ዓ.ም ግብር ግማሽ የ2015ዓ.ም ይከፈላል ተብሎ ለክፍያ ቀርበን ባላሣወቁን ወቅት ቀጥተውናል 2.ከመሬት ማኔጅሜንት የተሠጠን የግብር ውሣኔ ማሣወቂያ ወረቀቱ የ2015 መሆኑን ይገልጻል ይህንኑ ወረቀት የወረዳው ገቢዎች ላይ ሔደን ሲሠላ የግማሽ አመቱን ቅጣት ጨምረውበት ማዘዣ ቁጥርና ቲን ነምበርና የሚከፈለውን ገንዘብ ብቻ በትንሽ ብጣሽ ወረቀት በመጻፍ ንግድ ባንክ ሔዳችሁ ክፈሉ ተብለን ስንከፍል በባንኩ የክፍያ ደረሠኝ ቅጣት የሚል ርዕስ ቢኖርም ቅጣቱም ግብሩም ግብር ተብሎ ተቀብለናል።መጀመሪያ አንድ አራት ቀን ለከፈሉ የባንኩ ደረሰኝ ሲቀርብ የወረዳው ገቢ ሠብሣቢ የራሱን ደረሰኝ የግብር ዘመኑ 2015መሆኑን ጠቅሶ ለከፋይ ደረሰኝ ሠጥተዋል ከሰኞ ግንቦት 29/2015 ጀምሮ ገቢሠብሣቢው ደረሰኝ አንሰጥም ብለዋል ባንክ ከከፈልን በኋላ ከገቢዎች የደረሰን የስልክ ሜሴጅ ከክፍያ በፊት የ2015ግብር ክፈል የሚል ሲሆን ባንክ ከተከፈለ በኋላ ግን የመጣው ሜሴጅ ግን የ2014ዓ.ም. ግብር ስለገበሩ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ያመሠግናል ይላል።ክፍያው ከባንክ ጋር ሲስተም ተገናኝቷል ብለዋል ሲስተሙ የ2014ዓ.ም ይላል ክፈል የተባለው የ2015 ነው ይህ የተምታታ ሲስተም ክፈል የሚለው ሌላ ሲከፈል የሚመጣ ከተባለው ሌላ በዚህ ገቢዎች ለተከፈለም ደረሰኝ አልሰጥም ብሏል እዚህ ጋ ሁለት ችግር አለ የግብር ሠብሣቢ ቢሮ ደረሠኝ የለንም 2.የባንኩ ደረሰኝ የግብር ዘመን አይጠቅስም የተከፈለበትን ቀን ብቻ ነው 3.የባንኩ ደረሰኝ በአጭር ቀናት ውስጥ ጽሁፉ ፌድ ያረጋል አይታይም ሲስተሙ በሜሴጁ መሠረት የ2015 ሣይሆን የ2014 ይላል ነገ የተከፈለውን ደግመው የ2015ን ሊጠይቁን ይችላሉ ሌላው ቀርቶ ከፍያለሁ ብሎ ህጋዊ ጥያቄ ለማቅረብ ደረሰኝ ገቢዎች ለከፊሉ ሠጥቶ አቋርጧልና ትንታኔህ ደስ ይላል ላቀረብኩት ጥያቄም ግልጽ ምላሽ እጠብቃለሁ።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ስለመልእክትህ አመሰግናለሁ ለሚመለከተው አካል አደርሳለሁ ።መልስ ካላቸውም ወዲያው አቀርባለሁ

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 Год назад

    የአጥርስ ግምሽ ጭቃ እና ብሎኬት ከሆነስ

  • @haacaaluu
    @haacaaluu Год назад

    ለግብር ክፍያ ልኬት የሚደረገው የቤቱን ክፍሎች ውስጥ ለውስጥ በመለካት ነው? ወይስ ውጭ ለዉጭ ለክቶ በማስላት ነው? በረንዳ የያዛቸው ቦታስ እንደ ቤት ተቆጥሮ ይሰልላልን?

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Hulu teleketo new mesekotuna beru sayeker teleketo egezeyabher yeredah men yederega

  • @yonatansisay5213
    @yonatansisay5213 Год назад

    የፎቅ ቤት እንዴት ይሰላል

  • @derejedesalegnebeyene7543
    @derejedesalegnebeyene7543 Год назад +1

    ህጉ የወጣው ግንቦት ነው ከይካትት 2016 ላይ ነው ምንከፈለው ማለት ነው ኮንደመንየሞቹ ግብር ብሎ የጠየቀን የለም እስከዛሬ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ይጠየቃል ደረጃ እያወጡ የሚከፈለውን ዝርዝር ወደ ገቢ መስሪያ ቤት እየተላከ ነው።

  • @SeidHussen-k1y
    @SeidHussen-k1y Год назад

    የፊኒሽንግ ሥራ ለቀረው ቤት ግብር ይከፈላልን ? ::

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Год назад

      አዎ

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Feneshege lekerewe me mengest dogma yederegal tolo feneshengune chereso geber endekefel

  • @elsanuru3456
    @elsanuru3456 Год назад

    የኮንዶሚኒየምስ አከፋፈል እንዴት ነው❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Год назад

    መስሪያ ቤት ሲባል የንግድ ቤትን ይጨምራል?

  • @Calebyos4856
    @Calebyos4856 Год назад

    በ94 ካሬ ቦታ ላይ ግንባታው 72ካሬ ላይ ያረፈ G2 ከሆነ እንዴት ነው የግብር ተመኑ የሚሰራው

    • @birukabraham7285
      @birukabraham7285 Год назад

      ይህንን የሚያህል ቤት ገንብተህ ይህቺን ተራ ስሌት ትጠይቃለህ?

  • @ehetemariamgebreale7484
    @ehetemariamgebreale7484 Год назад

    የቤት ግብር ብሔር አው አሉ ቅነሳው በብሔር ይለያል

  • @תלחעכדאט12העכגדש

    ደረጃ 1,2,3እና 4 የሚለውን ግልጽ ብታደርግልን ለምሳሌ 1ኛ ደረጃ የሚባለው የት አካባቢ ያለው የው?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +1

      ዋና መንገድ አከባቢ የሚገኝ ቤት 1 ኛ ደረጃ ይባላል

  • @liyusewayalew9802
    @liyusewayalew9802 Год назад

    የመሬት አስተዳደር ባለሙያወች በጉቦ የደረጃ ማሻሻያ በመድረግ ክፍያ መቀነስ ተጀምሯል!! ቤቱን በፎቶ ተመጣለህ ?ተብሎ ይጠቃል? በተመሳሳየስይ የማህበር ቤት ኦና ደረጃ የክፍያ ልዬነት እያዪን ነዉ!!

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Год назад

      መንግሥት ራሱ ሌባ ስለሆነ በጉቦ ቢሰሩ አይነቀፍም እንደውም ህዝቡ በአጭሩ እየረዱት ነው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ከፋዩ ሌባ ከሆነ መንግስትም ሌባ ይሆናል።ለኔ ሁሉም ተጠያቂ ነው።ህዝብ ሲነቃ መንግስትም ይነቃል።እስከዛ ግን ሀገሪትዋ ማንጎላጀትዋን ትቀጥላለች።

  • @nesrieyusuf
    @nesrieyusuf Год назад

    የቤት ደረጃን መረጃ እንዴት ነው ምናውቀው ለሁሉም ተደራሽ የሆነ ነገር አለ.........?

    • @promiseland1086
      @promiseland1086 Год назад

      Derega Yelem belefet new wendeme

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      የቤት ደረጃዎችን የሚመድበው መሬት ማኔጅመንት በመሆኑ ያንተ ቤት የሚገኝበት በመሄድ ማግኘት ትችላለህ ።

  • @gudetanegesa-ce5wl
    @gudetanegesa-ce5wl Год назад

    Hardship allowance taxable or no??

  • @meskeluaselet8601
    @meskeluaselet8601 Год назад

    geta melkam were yaseman

  • @aynalemeshetu2652
    @aynalemeshetu2652 Год назад

    ሊዝ የሚከፍሉ ሰዎችን ይመለከታል?

  • @eldanatadele5669
    @eldanatadele5669 Год назад

    እስቲ እባክህ ከውጪ ስለሚገቡት መኪናዎች ከሞዴል እስከ ግብር አጠቃላይ ወጪውን በዝርዝር ብታስተዳን

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Год назад

    Bewekelena mulu wekelena mekefelese yechalele dmo bwekelena mshete yechalale weye enamesegenalene

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Год назад

    Tadiya endeza adirgo birr yisebisib enje , beker ema Oromia wusite lesebesebse 2 million ye Oneg shene wotader minun yikelibew !!!

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Год назад

    👍👌🙏❤

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 Год назад

    property tax "የንብረት ግብር" ብትለው ይሻላል "የቤት ግብር" ካልክ የሚከፈለው ግብር ለቤት ብቻ ይመስላል:: property ቤት ብቻ አይደለምና

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +3

      ትክክል ነክ Property tax 'የንብረት ግብር ' ነው በትርጉም ደረጃ ሆኖም ግን የቤት ግብር ያልኩበት ምክንያት አዋጁ የከተማ ቤት ግብር ሰለሚል ነው።አንተ እንዳልከው Property tax የቤት ግብር ብቻ ማለት አይደለም ።ሆኖም ግን የቤት ግብር አንዱ የproperty tax አይነት በመሆኑ ይገልጽዋል በሚል ነው።ሀሳብክ ትክከለኛ ነው👍👍

  • @genetmekonnen1021
    @genetmekonnen1021 Год назад

    Tew wendma ktatu tenstal yezndrow

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ይህ ቪድዬ የተሰራው ቅጣት ተነስተዋል ተብሎ ከመነገሩ በፊት ነው

  • @GetamesayTegegn
    @GetamesayTegegn Год назад

    ፕሮፐርቲ አይደለም አሁን የምትነግረን የመሬት ግብር ነዉ ፕሮፐርቲ ገና ይመጣል

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Год назад +1

    ከየት አምጥተው ነው የሚከፍሉት ? ቆሻሻ ኦሮሞ ማለት ቫምፓየር ማለት ነው የሰው ስጋ ይበላሉ :;

  • @SelamA-w3h
    @SelamA-w3h Год назад

    ኮዶምንየቤት ያካትታል

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Год назад

    Mirchaw 1 ena 1 naw, ehen koshasha zeregna mengist masiweged bicha naw !!

  • @fasikagach6994
    @fasikagach6994 Год назад

    86,kari. Sent. Ekefelalhu. Condeminm

  • @mizanlakie1444
    @mizanlakie1444 Год назад

    የኮንዶሚኒየም ቤትን በተመለከተ:
    -ገና የ ባለቤትነት መብት ያልተላለፈላቸው ይመለከታቸዋልን?
    አመሠግናለሁ!

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад

    ገንዘብ የመሰብሰቢያ ዘዴ ሐሐሀ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 Год назад

    ኦሮሙማ አራጅ ነው 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ No Goverment in Ethiopia right now❌❌❌❌❌❌❌ , the group called themself goverment (Oromuma group) are Genociders.❌❌❌❌❌❌❌❌❌ They destroyed soceity and a country

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Год назад

    Thanks