ንግድ ፍቃድ ሲያዋጡ ማወቅ ያለቦት ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 76

  • @greatethiopia8189
    @greatethiopia8189 3 года назад +5

    thank you so much

    • @kirubelterefe6199
      @kirubelterefe6199 8 месяцев назад

      Clear and very necessary explanation, thank you so much!

  • @ahmedkelif1482
    @ahmedkelif1482 23 дня назад +1

    ስለዚህ capital amount ከፍ ማለቱ ምንም ተፅዕኖ የለዉም ማለት ነዉ?

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +2

    እናመስግናለን

  • @habeshaprince5741
    @habeshaprince5741 3 года назад +2

    Simple and clear this is true hard work keep up your content is getting better and better

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 4 года назад +2

    እናማሰግነለን ወንድማችን

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 8 месяцев назад

    This is good topic. Thanks for sharing Hani. Can you do some comparative analysis of among all the seven types of businesses formation in terms of the following points?
    1. Imposed tax types and financial reporting requirement
    2. Organisational structure and number of founding members
    3. Business operations challenge and opportunity
    4. Other business governance challenge at different government and private levels
    5. Allowable and restricted sector to business engagement
    6. Minimum capital requirement and etc

  • @riarel3981
    @riarel3981 2 года назад +1

    Deresegn yalshat tesasatsh betam yigodal

  • @tekemetal2968
    @tekemetal2968 2 года назад +2

    ሰላም በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ እደዚ ነው የከፈትኩት አሁን ወደባት መግባት እፈልጋለው ግን ምንማድረግ አደለብኘ ብትመክረኘ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  2 года назад +1

      @Youhanii ብለህ Telegram ላይ ፈልገኝ እና አውራኝ ።

    • @admasunasa3522
      @admasunasa3522 6 дней назад

      ​@@hanitubeaccounting2:14

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 2 года назад +1

    Thanks

  • @AschalewAtenafu
    @AschalewAtenafu 2 месяца назад

    Thank you

  • @holibark7704
    @holibark7704 4 года назад +2

    Tnx

  • @degenetsige6700
    @degenetsige6700 Год назад

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ምክሮች እንደሆኑ ይሰማኛል እናመሠግናለን።
    ግን ማሽን አለመጠቀም ዋነኛው ፍራቻ ምንመሠለህ ከተራነጋዴ እስከ አስመጭእና አምራች ካንፖኒጭምር በከፈልነው ብር መጠን ደረሰኝ አይሠጡም ታድያ በምን እናቀናንሳለን?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +2

      እሱ አጠቃላይ የሀገሪቱ ችግር ነው።ይህ ችግር ተፈቶ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ችግር በተፈታ ነበር ።ትላልቅ አስመጪዎች ነው አሁን ችግር የሆኑት መንግስትም ቱክረት ማድረግ ያለበት

  • @MinteAa-zb5qf
    @MinteAa-zb5qf 6 месяцев назад

    Enamesegnalen.brazer.

  • @destasolomon3385
    @destasolomon3385 2 года назад

    Very good explanation.

  • @semiranursefa4210
    @semiranursefa4210 4 года назад

    Betam arif hasab new
    Tnx

  • @Nigatuzeleke1458
    @Nigatuzeleke1458 4 года назад +3

    መምህር ፀሐይ ብርሃን ሙቀቱ ለሁሉ እንደምትሰጥ ሁሉ አንተም የአዉቀት ፀሐይ ሆንከኝ

  • @abrhamb2952
    @abrhamb2952 Год назад

    እናመሰግናለን ❤
    እየተንቀሳቀስኩ Software ለመስራት ፈልጌ ነበር
    ግን ለሶፍትዌር ድርጅት እንዴት ንግድ ፍቃድ እንደሚወጣ አላውቀውም
    በትነገርኝ ምን ማርግ እንዳለብኝ 🙏
    አዲስ ምሩቅ ነኝ

  • @feidubeyan7700
    @feidubeyan7700 2 года назад +1

    ከ 6 ወር በፊት የወጡ ወጪዎች ይያዝለታል ያልከው ቲን ከማውጣቱ በፊት የገዛው ቢሆንም ነው? ከምስጋና ጋር።

  • @rukiyamohammed1623
    @rukiyamohammed1623 Год назад

    የምኖረው በቱርክ ነው ወደ ቢዝነሱ መግባት አስቤያለሁ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም፣ከቱርክ ያሉ ምርቶችን ወደ ኢትዮ በማስገባት ለመስራት ነበር።እና ይህን ለመማር አድረሻ ወይም በግል ማማከር ትችላለህ?? አመሰግናለሁ

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 4 года назад +1

    ሰላ ሰለም አሪፍትምህርት ነው።።። እናመሰግናለን bro ።። አንድ ጥያቄ አለኝ።።አንድ ሠራተኛ በራሱ ፍቃድ ስራውን ሲለቅ ቀጣሪው ምን ምን አድርጓ ነው ሠራተኛውን የሚሸኛው።።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  4 года назад +1

      ሲቀጠር ውል ተዋዉለው የተቀጠረ በመሆኑ ሲለቅ ሰራኛው በራሱ ፍቃድ ስራውን እየለቀቀ እንደሆነ መመልከቻ በማስገባት ውል ያፈርሳሉ ።ከዛ ባለፈ የአገልግሎት ክፍያ ካለው ይከፈልዋል።በተጨማሪም ሰራተኛው መልቀቁን በማመልከቻ ለገቢዎች ማሳወቅ አለባችሁ

    • @sarategenaw8947
      @sarategenaw8947 4 года назад

      የአገልግሎት ክፍያ ሲሰላ እንዴት ነው ካላስቸገርኩህ ።።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  4 года назад +1

      ከዚህ ቀደም የአገልግሎት ታክስ እና አመታዊ እረፍት ወደገንዘብ ሲቀየር እንዴት እንደሚሰራ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  4 года назад +1

      ruclips.net/video/KyN1nNWsxxk/видео.html

    • @sarategenaw8947
      @sarategenaw8947 4 года назад

      @@hanitubeaccounting ከልብ አመሰግናለሁ።።bro.👏👏👏👏

  • @natnaeladugna7371
    @natnaeladugna7371 Год назад

    Yemeretnew ye sra zerf ye trf hdagu mn yahl endehone ltagaran tchlaleh?

  • @ifrsbywondwossen8270
    @ifrsbywondwossen8270 4 года назад

    Thanks betam 👍

  • @gezahegnalemu6183
    @gezahegnalemu6183 2 года назад

    Tnxs bro

  • @ibrahimseyfu6133
    @ibrahimseyfu6133 3 года назад

    perfect bro. but would you mind explaing more using examples on No. 4& 5 , about recept and profit edges(levels ) thanks. keep ur working🙏🙏🙏

  • @demekugizat6969
    @demekugizat6969 Год назад

    ካፒታሉን ከፍ ስናደርግ የግብር ከፋይ ደረጃችን አያድግም ???

  • @jifarjemal2235
    @jifarjemal2235 2 года назад

    ስለ process cost system ስራልን

  • @HassenInside
    @HassenInside 3 года назад

    ሰላም! የትርፍ ህዳጉን ዝርዝር ከየት እናገኘዋለን?

  • @sun1tube201
    @sun1tube201 Год назад

    Nice🙏

  • @samrigeza5588
    @samrigeza5588 2 года назад

    GOOD

  • @ditamedia1327
    @ditamedia1327 3 года назад

    got question ..what is withhold tax and could u explain the rate? also i would love to see how someone can calculate tax for dereja Le (Geleseb or Drjit) if there is any difference Awesome content!

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  3 года назад +1

      I'm have prepared video on this title and i will post soon

  • @haneyhope6801
    @haneyhope6801 2 года назад

    ንግድ ፈቃድ አውጥቼ ነበር። ግን በጤንነት ምክንያት መስራት ስላልቻልኩ በ2 ወር መለስኩ። አሁን መስራት ስለምችል ደግሜ ማውጣት እችላለሁ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  2 года назад

      ትችያለሽ 🙏

    • @kedir3018
      @kedir3018 Год назад

      @@hanitubeaccounting የመለሰውን ፈቃድ ነው ወይስ እንደ አዲስ ፈቃድ ነው ሚያወጣው

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 3 года назад

    አዲስ ንግድ ፍቃድ ሲወጣ ገማቾች ይመጣሉ ነገር ግን ደረሰኝ ከተጠቀምን ለምናረገው ሽያጭ እና ግዢ ማሽን ተጠቃሚ ከሆንን ገማቾች ገማቾች አያስፈልጉም አይደል?

  • @Esantv511
    @Esantv511 Год назад

    በጣም 🙏 በዚው ቀጥል

  • @redaeromha
    @redaeromha Год назад

    መታወቅያ የክፍሊ ኣገር ነ ው ፓስፖርት ኣለኝ እንደትነው

  • @momanisbest9142
    @momanisbest9142 2 года назад +1

    Brta bro

  • @kebegirma9314
    @kebegirma9314 3 года назад

    lemsale and negade capital asanso yasmezegib ena purchase sifetsim kasmezegebew capital belay amount bihon. ena purchase yadergebet amount bidr yetegegnes kehone ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  3 года назад +2

      አንድ ንግድ ሲጀመር ለምሳሌ በ 10,000 ብር ካፒታል(ካሽ) ሊጀመር ይችላል ሆኖም ግን ካፒታሉ ይህ ብር ስለሆነ የግድ አጠቃላይ የንግዱ እንቅስቃሴ 10,000 ብር ብቻ ላይሆን ይችላል ።እቃ ግዥ 10,000 ወይም ከዛ በላይ ሊገዛም ይችላል ሆኖም ግን እቃዎችን ሲገዛ የግድ ካሽ ስለሚያስፈልገው አጠቃላይ ያለው 10,000 ብቻ ስለሆነ ከዛ በላይ የሆነውን ግዥ በብድር ስለመግዛቱ Credit purchase invoice ማሳየት አለበት።
      ወይ ደግሞ ገንዘብ ተበድሮ ከሆነ የውልና ማስረጃ ውል ማሳየት አለበት።
      ✍️ባጠቃላይ ካፒታል ሰለተለቀ ወይም ስላነሰ ሳይሆን ሁሉም የቢዝነሱ እንቅስቃሴ ህጋዊና documented መሆኑ ነው።ሆኖም ግን ብዙ ነጋዴዎች የሚሳሳቱት ትልቁ ችግር ስራው ሲጀመር capital አሳንሰው ያስመዘግባሉ ይህ ደግሞ ልክ ስራው ሲጀመር የካሽ ማነስ ችግር ይገጥማቸዋል።
      ጥያቄዎችን እንደመለስኩልህ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 Год назад

    ካፒታሉን ከፍ አድርጎ የተመዘገበ ጅርጅት ነገር ግን ያስያዘው ካሽ ትንሽ ሲሆን
    ለምሳሌ የተመዘገበው ካፒታል 10000000.00 ድርጅቱ እየተንቀሳቀሰበት ያለው 150000 የዚህ አመዘጋገቡ እንዴት ነው? ችግር እያመጣ ስለሆነ ነ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +1

      ሲጀመር ድርጅቱ የሚያስመዘግቡት ካፒታል መጠን በትክክል ያላቸው ነገር መሆን አለበት።ለምሳሌ ካሽ በባንክ ስራውን ለመጀመር 10ሚሊዮን ካላቸው ንግድ ፍቃዳቸው ላይ 10ሚ ያስመዘግባሉ ማለት ነው።ሆኖም ግን 10ሚ ባንክ ላይ ሳይኖር ዝም ተብሎ በዘፈቀደ ንግድ ፈቃዳቸው ለይ ስለሚያስመዘግቡ ነው ችግር እየፈጠረ ያለው።ስለዚህ ይህን በ2013 የግብር ዘመን ለይ እንዲያስተካክሉ ሁሉም ግብር ከፋዬች እድል ተሰጥቶዋቸዋል በመሆኑም እሱን መጠቀም ነው ።ይህን እድል ተሰጥቶ በድጋሚ ስህተት የሚሰራ ታክስ ይከፍላበታል ማለት ነው።

    • @rama4690
      @rama4690 Год назад

      እኔም በስተት 1 ሚልየን ብዬ አስመዝግቤ ነበር ማስተካከል እችላለው?🙏 13/04/2015

    • @gemechisshiferaw6840
      @gemechisshiferaw6840 Год назад

      @@rama4690 Endet arekew bro enem endante negn

  • @takyos8190
    @takyos8190 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @katrarawchafi448
    @katrarawchafi448 3 года назад +1

    Sile PLC asirdani

  • @temewond4180
    @temewond4180 3 года назад

    mrt,sle chereta tnsh belegne isty

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 3 года назад +1

    😍😍

  • @BenjiBek
    @BenjiBek Год назад +1

    withhold Tax ማለት ምን ማለት ነው?

  • @mubariknesru6322
    @mubariknesru6322 Год назад

    እንዲትህ አመሸክ ወንድሜ ። ጥያቄ ነበረኝ
    ካሽ ሪጂስተር ማሽን አለኝ ምሠራው ብረት ንግድ ነው ። በቫት የገዛውትኝ እቃ በቫት ነው ምሸጠው በሸጥኩኝ ቁጥር የገዛውትን እቃ 6% ብቻ ነው እይተረፍኩኝ ምሸጠው እኛ ሚይሥጠየቅ ነገር ይኖራል ለምን ይሂኝ ብቻ ታተርፋለክ ሚል ነገር አለ ወይም የወጣለት % አለ ማትረፍ ያለብክ ተብሎ ።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ሌሎች በተመሳሳይ አከባቢ ያሉ ቤቶች 6% ብቻ ነው ትርፈቸው ወይስ ያንተ ይለያል ? አይደለም 6% ምንም ሳታተርፍ መሸጥም መብትህ ነው ግን ምክንያታዊ መሆን መቻል አለብህ አለዚይ ለብረት ንግድ ያተርፋሉ ተብሎ ከተቀመጠው በታች ወይም አከባቢ ላይ ካሉ ተመሳሳይ ንግድ ቤቶች ለምን ያንተ እንዳነሰ ምክንያቱን ካላስረዳህ Profit margin ማስተካከያ ተደርጎ በልዩነቱ ግብርና ታክስ እንድከፍል ትደረጋለህ።ምክንያቱም ሆን ብለህ Under invoice ሽጣሃል የሚል ስለሚሆን።

    • @mubariknesru6322
      @mubariknesru6322 Год назад

      @@hanitubeaccounting
      አካባቢው ላይ 8$9% ነው አብዛኝው ሚይተርፈው
      እንደ እኜ አይነት ሥራ ሚሠሩት
      ግን ብዙ ሽያጭ የላቸውም እኜ ግን በ3 ወር ሪፓርት 30 ሚሊዪን ብር ሚጠጋ አረጋለው ።
      አመታዊ report ስታደርግ ትርፍ ይተረፍከው
      ባንክ ላይ ወይም ካሽ የገዛከው እቃ ላይ መኖር አለበት በአተረፍክ በአተረፍክ ጊዜ capitalkegn እይሥቀረክ መውሠድ አትችልም።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад

      ስለ ካሽ ሰፊ ትንታኔ ነው በቴሌግራም በኩል አውራኝ በስልክ አስረዳሀለው

  • @berhanugebru3480
    @berhanugebru3480 3 года назад +1

    Techelaleh.......beeta len

  • @bahiryteahom5484
    @bahiryteahom5484 4 года назад

    gobezzzzz nekkkkkkk

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @hananigussu7524
    @hananigussu7524 4 месяца назад

    thanks

  • @freyirga4610
    @freyirga4610 3 года назад

    Thank you so much

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 3 года назад

    አዲስ ንግድ ፍቃድ ሲወጣ ገማቾች ይመጣሉ ነገር ግን ደረሰኝ ከተጠቀምን ለምናረገው ሽያጭ እና ግዢ ማሽን ተጠቃሚ ከሆንን ገማቾች ገማቾች አያስፈልጉም አይደል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  3 года назад +1

      ማሽንም ሆነ ደረሰኝ ተጠቃሚ ብትሆኑም ግምት ይገመታል ።ምክንያቱም አንተ ደረሰኝ ተጠቅመህ ሂሳብ መዝገብ ካላዘጋጀሀ መስሪያቤቱ በደረሰኝ የሰራሁን እና ግምቱን በማነፃፀር የተሻለውን ገቢ በመውስድ ግብሩን ይወስናል

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 4 года назад

    Thanks