hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
  • Видео 262
  • Просмотров 4 512 048
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|
በዚህ ቪዲዮ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ምንነት ፣ የቤት ኪራይ ግብር አሰራር ፣ የቤት ኪራይ ግብር የክፍያ ግዜ እና የተለያዩ በቤት ግብር ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከዚህ ቀጥሎ ባለው ደቂቃዎች ውስጥ መመልከት ትችላላቹ
0:19 መግቢያ
1:28 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው?
2:44 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተከራይ እንዲከፍል ገቢ መስሪያ ቤቱ ሊያስገድደው ይችላል?
4:35 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር መች ይከፈላል?
6:07 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር|Rental Income Tax Calculation|
13:20 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር የሚከፍል የቤት ግብር መክፈል ይገደዳል?
#ethiopia #የቤት #rentalincome
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
Join this channel to get access to perks:
ruclip...
Просмотров: 19 243

Видео

የቤት ኪራይ ግብር |Rental Income Tax |የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ || አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ||
Просмотров 13 тыс.12 часов назад
በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ አራት ጉዳዮች በዝርዝር ፦ 2:01 የ2016 የግብር ዘመን የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ክፍያ በአዲሱ የቤት ኪራይ ውል ነው ወይስ በነባሩ የቤት ኪራይ ውል መሰረት ነው ግብሩ የሚሰላው? 8:22 በአዲሱ የቤት ኪራይ ውል መሰረት የተዋዋለ ግብር ከፋይ ሊያደርግ የሚገባው ጥንቃቄ 9:30 የ2016 የግብር ዘመን ከ2015 የግብር ዘመን ለግምት ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪው ምክንያት 13:57 አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ #ethiopia #የቤት #hanitube ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን...
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1
Просмотров 11 тыс.21 день назад
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ...
መንግስት የግብር ህጎችን መተግበር ጀመረ |ይህን ካላወቃቹ ግብሩ ከፍተኛ ነው|Ethiopia Tax|
Просмотров 3,5 тыс.21 день назад
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ...
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ በ Online ላይ የሚፈጸሙ ግብይቶችን ታክሱ ...
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
አዲስ የሚሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ethiopianews
አዲስ መመሪያ ወጣ|Ethiopia|
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ...
አዲሱ የቤት ግብር ቅሬታ ያላቸው ግብር ከፋዮች ፊርማ አሰባሰቡ||የጣራና ግድግዳ ግብር||አዲሱ የከራይ ግብር
Просмотров 1,8 тыс.3 месяца назад
ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት በተለይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ የግብር ውሳኔዎችን በማሻሻለ እንዲሁም አዳዲስ የግብር ህጎች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን አውጥቱዋል። አዲስ ከወጡት ውስጥ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ሲሆን ነባር ከሆኑ የግብር አዋጆች ምጣኔያቸው ላይ ማሻሻያ የተደረገበት ደግሞ የቤት ግብር በተለምዶ አጠራሩ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ነው። 1-አዲሱ የቤት ግብር (Property Tax) ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ 10 ጥያቄዎች ruclips.net/video/5yarELYK-88/видео.htmlsi=7GnPfAvjrWV7tFIF #አዲስየቤትግብር #የቤት #ኮንደሚኔም 2-የቤት ግብር አሰራር ...
የቤት ግብር አሰራር|የአከራይ ተከራይ ህግ |Addis Ababa House Information
Просмотров 4,5 тыс.3 месяца назад
#የቤትግብር #የቤት #የቤትዋጋ Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin Subscribe my RUclips Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram channel-t.me/hanitube
የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ
Просмотров 68 тыс.3 месяца назад
በዚህ ቪድዮ የቤት ሽያጭ በሚፈጸምበት ወቅት ገዥውየሚከፍለው የአሹራ ክፍያ አሰራር በዝርዝር በምሳሌ ተብራርቱዋል። የኮንዶምንየም የቤት ሽያጭ በሚከናወንበት ወቅት የሚከፈለው የስም ዝውውር የቤት ተመን ማሻሻያ በማድረግ አዲስ አስራር መጋቢት/2016 ወጥቱዋል። #የቤትግብር #ኮንዶሚኒየም #Ethiopia Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin Subscribe my RUclips Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram chan...
ሌባ ነጋዴዎች ሊታደኑ ነው |ብሔራዊ መረብ ደህንነት መስሪያቤት ከገቢዎች ምኒስትር |Ethiopia trade |ethiopia tax system
Просмотров 8113 месяца назад
#hanitube #ethiopia #ethiopianews Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UC1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrwjoin Subscribe my RUclips Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram channel-t.me/hanitube
አዲስ ውሳኔ ተወሰነ ቤቱን አስረክቡ ተባለ |የቤት ግብር property tax|
Просмотров 73 тыс.4 месяца назад
የቤት ግብር የህንጻ ግብር አሰራር property tax Addis Ababa house information #የቤት #ኮንደሚኔም #Ethiopia ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት ruclips.net/channel/UC1JGSZN...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው
Просмотров 9264 месяца назад
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት ላይ በ 200 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ቤት ልገንባላቹ በማለት ከፍተኛ ግብር ከፋይ ከሆኑት ባላሃብት ለጠቅላይ ምንስትሩ በፖሊሲ ብንታገዝ የኮንዶምንየም ወይንም የቤት ግንባታ ለመንግስት ሰራተኛ አና አለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያን ስደተኛ ያካተተ የቤት ችግር ሊቀርፍ ይችላል ያሉትን ፕሮግራም ወይም ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን 70 30 የአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም ል መካከለኛ ገቢ ላላቸው ብቻ የሚጠቅም ሲሆን ለዝቅተኛው ማህበረሰብን የቤት ባለቤት ሊያደርግ የሚችል ነው ። ኮንዶምንየም 20 80 ፣ 40 60 ኮንዶምንየም የቤት ዋጋ ጨመረ የቤት ...
ባንክ አካውንት የሌላቹ ተጠንቀቁ |Ethiopia Bank |Ethiopia Tax
Просмотров 9054 месяца назад
ባንክ አካውንት የሌላቹ ተጠንቀቁ |Ethiopia Bank |Ethiopia Tax
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
Просмотров 1 тыс.8 месяцев назад
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
Cost Sheet For Import Company | Cost Building | Import Business |import & export business
Просмотров 21 тыс.9 месяцев назад
Cost Sheet For Import Company | Cost Building | Import Business |import & export business
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
Просмотров 72 тыс.10 месяцев назад
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
Просмотров 14 тыс.10 месяцев назад
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
Просмотров 2,6 тыс.11 месяцев назад
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
Просмотров 21 тыс.Год назад
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
"Property Tax ገና ኢትዮጵያ ውስጥ አልጀመረም "‼️🔥" አሁን የከፈላቹት "ጣሪያና ግድግዳ ነው"🔥
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
"Property Tax ገና ኢትዮጵያ ውስጥ አልጀመረም "‼️🔥" አሁን የከፈላቹት "ጣሪያና ግድግዳ ነው"🔥
ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ /bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/
Просмотров 112 тыс.Год назад
ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ /bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/
ተለቀቀ‼️ማንም ሰው ሁሉንም አይነት Social Media አለ VPN መክፈት የሚችልበት ብቸኛው መንገድ
Просмотров 712Год назад
ተለቀቀ‼️ማንም ሰው ሁሉንም አይነት Social Media አለ VPN መክፈት የሚችልበት ብቸኛው መንገድ
ህገውጥ እና ሕጋዊ የሆነ ነጋዴ የሚለይበት መንገድ /Ethiopia news update/Ethiopia Tax System/Ethiopia Trade portal
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
ህገውጥ እና ሕጋዊ የሆነ ነጋዴ የሚለይበት መንገድ /Ethiopia news update/Ethiopia Tax System/Ethiopia Trade portal
የቤት ግዥ የባንክ ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች /Diaspora Bank Loan||Addis Ababa Ethiopia house information
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
የቤት ግዥ የባንክ ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች /Diaspora Bank Loan||Addis Ababa Ethiopia house information
የባንክ ብድር ሁሉም ሰው በቀላሉ ቼክ ማድረግ የሚችልበት መንገድ /Ethiopia bank loan /Amortization schedule /Addis Ababa
Просмотров 19 тыс.Год назад
የባንክ ብድር ሁሉም ሰው በቀላሉ ቼክ ማድረግ የሚችልበት መንገድ /Ethiopia bank loan /Amortization schedule /Addis Ababa
የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ አሰራር ወጣለት|Ethiopia Addis Ababa condominium House|Ethiopia tax system |
Просмотров 107 тыс.Год назад
የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ አሰራር ወጣለት|Ethiopia Addis Ababa condominium House|Ethiopia tax system |
ውጭ የምትኖሩ ኢትዬጲያውያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ካስባችሁ በቅድሚያ ስለዚህ መመሪያ ማወቅ አለባችሁ |Ethiopia airline||Addis Ababa |
Просмотров 5 тыс.Год назад
ውጭ የምትኖሩ ኢትዬጲያውያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ካስባችሁ በቅድሚያ ስለዚህ መመሪያ ማወቅ አለባችሁ |Ethiopia airline||Addis Ababa |
ቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች አስተዳዳሩ ምላሽ ሰጠ
Просмотров 10 тыс.Год назад
ቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች አስተዳዳሩ ምላሽ ሰጠ
ትራንስፖርት አበል አሰራር |Transport Allowance |Ethiopia tax |Salary |payroll
Просмотров 8 тыс.Год назад
ትራንስፖርት አበል አሰራር |Transport Allowance |Ethiopia tax |Salary |payroll
Ethiopia ገቢዎች ሚንስተር በሁለቱም አካላት ላይ የህግ እርምጃ እወስዳለሁ አለ|Ethiopia taxes |property taxes |
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
Ethiopia ገቢዎች ሚንስተር በሁለቱም አካላት ላይ የህግ እርምጃ እወስዳለሁ አለ|Ethiopia taxes |property taxes |

Комментарии

  • @Tina-i9u
    @Tina-i9u 3 часа назад

    በስራላይእያለ በአደጋ ቢሞት የአገልግሎት ይከፈላል ወይስ

  • @ye_dawit_mesenko
    @ye_dawit_mesenko 5 часов назад

    እኔ ያከራየሁት ባለ ሁለት መኝታ ኮንድምኒየም 42 ካሬ 12 000 ብር ነው መጀመሪያ 37,500 ክፈይ አሉኝ እንዴት ይሆናል ብዬ ተከራከርኩ እነሱም ባለሁለት መኝታ በ12000ብር ብቻ አይከራይም አሉኝ ካሬው ትንሽ ነው ብያቸው ካርታውን አይተው 28,860 ብር እንድከፍል ወሰኑ አሁንም በዝቶብኛል ሄዳችሁ ተከራዮቹንም የጊቢ ኮሚቴዎቹንም ጎረቤቶቹንም መጠየቅ ትችላላችሁ እኔ በየጊዜው ጨምሩ የምል ክፉ አከራይ አይደለሁም ብል ማን ሰምቶኝ ባልሽው በ12,000 ነው የተሰራው ብለው አልቅሼ በጣም አዝኜ ቤተሰብም በሽታ ላይ ትወድቂያለሽ ይከፈል ተብሎ ተከፈለ ያለ አግባብ በመሆኑ እንኳን እኔ ተከራዬም አዝናለች

    • @hailemichaeltad95
      @hailemichaeltad95 4 часа назад

      የምትከፍዪው አመቱን ሙሉ ካከራየሽ 12,000*12=144,000 =144,000*50% = 72,000 =72,000*20% =18,000 - 6,780.00 የሚከፈለው =11,220.00 ብር ነው

  • @derbegebreyesus5409
    @derbegebreyesus5409 5 часов назад

    በጣም ነዉ የማመሰግነው ግልትስና የተብራራ መግለጫ ነዉ

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui 9 часов назад

    የቤት ግብረ ብላቹ እኘ በኮዬ ፈጫ የምንገኘ የዋች ሆሮሚያ ክልል ነው ብላቹ የቤታችንን እዳ ከፍለን መኖረ አቅቶናል እኮን ግብረ ለማን አቤት እንበል እባካቹ ግብሩ ብዛቱ እኘ ምን እናረግ እባካቹ

  • @birukbirhanbiruke8302
    @birukbirhanbiruke8302 16 часов назад

    በራሱ ፍቃድ ቢለቅስ

  • @user-sp7xi1yf2d
    @user-sp7xi1yf2d 17 часов назад

    እኔ የተዋዋልኩት ሰኔ አምስት ነው በዚህ አመት የሀንድ ወር መክፈል አለብኝ

  • @seidhussen7800
    @seidhussen7800 17 часов назад

    Best !!!

  • @rumanamohammednur2543
    @rumanamohammednur2543 18 часов назад

    ቤቱን አከራይተን የሚቀንስ ቤት ስንከራይም ግብር እንከፍላለን ቤቱ ላይ መኖር ስንፈልግ ግብር መክፈል እንዴት ማቋረጥ እንችላለን? ???

  • @haimanotyemene3574
    @haimanotyemene3574 День назад

    It's good Information. Tebarek

  • @fikrgetachew4097
    @fikrgetachew4097 День назад

    አካውንትንግ ተማሪ ነኝ ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ ምን ትለኛለህ ወንድሚ በነገራችላይ እውቀትህ በጣም አደንቅልሀለሁ

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 День назад

    መረጃው አሪፍ ሆኖ የጎደለው ነገር ያለ ይመስለኛል እሱም 1- የንብረት ታክስ ገና ሊጀመር ነው ከዛ በፊት ግን የአፈር ግብር ተብሎ ለምሳሌ 21 ብር ሲከፈልበት የነበረው 12,500 ብር 20 ብር ሲከፈልበት የነበረው 10,000 ብርና ....ከዛም በላይ ተደርጎ ነዋሪው ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ወድቋል ። 2- የኪራይ ገቢ ግብር ተብሎም አሁን እንዳብራራኸው ተከትሏል ። ጥያቄ 1- ይሄ እያለ ነው የንብረት ታክስ ተብሎ በአንድ ቤት ላይ ይሄን ያክል ተደራራቢ ግብር የሚጣለው ? 2- የአፈር ግብርና የንብረት ታክስ ምን ለያቸው ? 3- በዚህ ማብራሪያህ ላይ የአፈር ግብር ተብሎ ከነበረው ጋር በፍፁም የማይገናኝ ከፍተኛ ግብር የተጣለበትን አሰራር ሳታነሳው ዘለኸዋልና በድጋሚ ብትሰራው ?

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 День назад

    አንድ ኮንደሚኒየም ቤት ያለው ሰው 15000 አከራይቶ እሱ ሌላ ቦታ ሄዶ 10000 ቢከራይ የገቢው ግብር እንዴት ይታያል? የክራይ አከራይ ግብ የሚከፍለው በሙሉ 15000 ወይስ ወጪው ተቀንሶ 5000 ነው ወጪው?

  • @Emran126
    @Emran126 День назад

    ከ500000 በላይ ከአንድ ሚልዮን በታች ከሆነስ ሐ,ወይስ ለ እና ሀ ነዉ

  • @hageretube6458
    @hageretube6458 День назад

    ግብር መክፈል ግዴታ ነው ግን ለነሱ ቆድመ ሁኔታ ሲቀመጥ ላከራዩ ጎኖ ቦዙ ችግር ሆኖአል ለሊትጠጥቶ ሰአት እላፊ በመምጣት በመጥበጥ ገንዘብ በወቅቱአሉምከፈል አስር ቀን ያህ በማሳለፍ ሰላም በማሳጣት ለሚናሩ ማነው የሚጠየቀው ቅጣታቸውስ ምንዶኖ ነው

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq День назад

    Very clear very helpful thank you

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq День назад

    Of course it is obvious that land owners pay all kinds of taxes on their property but what is happening to land owners now is the quence quence of renting a house because the new laws are distorted you go to the proper governmental office which is the woreda where you have to get the correct information but that is not what is happening now pls lawyers or who ever have to give the correct information on correct media or government media and not youtube which would be very helpful and legal to both property owners and tenants thank you for your cooperation in this matter

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw День назад

    very hellpful thank you!

  • @EtagegnehuDemissie
    @EtagegnehuDemissie День назад

    Ahun yetwawaln ykefelal wey

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh День назад

    ክ /ሀገር ላይ14000 ሰከፈል የነበረ አሁን ላይ71000 ብር እያስከፈሉ ነው ለማን አቤት ይባላል ?

  • @gosawork3446
    @gosawork3446 День назад

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን እናመሰግናለን

  • @bisratargaw187
    @bisratargaw187 2 дня назад

    ጥያቄ ከ2014እስከ 2016 አንድ ከፍል አከራይ ነበረ ከ2000ብረ ተነስቶ አሁነን ሰኔ 30/2016 ላይ 3500ብር ደርሶ ተከራይ በራሱ ፈቃድ ሰኔ 15/2016ለቋል የመንደር ውል መጀመሪያ በ2000ብር የተዋዋልነውን ወረዳው ተያይዟልእኔ ደግሞ ሌሎች 4 ክፍሎቾ እስከ ሰኔ 30/2016 እኖርበት ነበረ አከራይ ማለት ነወ አሁን በስራ ምክንያት ለቅቄ ሙሉ ጊብውን 5 ክፍል ለሌላ ሰው በወረዳው ጽ/ቤት ተዋውለን በ30000 ብር ከሀምሌ 01/2016 ለ2አመት አከራይቼ እኔ ለቅቄ አዲስ የተከራየሁበት ቤት ውል ከሀምሌ 1/2016 የተፈራረምንበት በሌላ ከ/ከ ወረዳ ማስረጃ በፊት ለነበርኩበት ወረዳ አቅርቤ ከዚህ በፊት ላከረየሁት አንድ ክፍል የ2016 ዓ.ም ግብር መክፈል ስጠይቅ 48600 ብር ጠየኩኝ በምነ ስሌት ነው ወይስ በ5ክፍሉ አስበው ነው?

  • @tewodrosbekure5064
    @tewodrosbekure5064 2 дня назад

    ሰለም

  • @tewodrosbekure5064
    @tewodrosbekure5064 2 дня назад

    ሰላም እኔ የማከራየዉ 110 ሺ (አንድ መቶ አሰር ሺ ብር) ነዉ በአንድ ወር እና የቫት ደረሰኝ 15 percent እቆርጥላቸዋለዉ እ ና ግብር ሰንት ነዉ መክፈል ያለብኝ

  • @hailemariambirhane5213
    @hailemariambirhane5213 2 дня назад

    ከፍተኛው እና ዝቅተኛው የግብር አከፋፈል ቢገለፅልን!

  • @EYOBSINKIE
    @EYOBSINKIE 2 дня назад

    ሰላም ለሰጠኸን ማብራሪያ እናመሰግናለን ቤቱን በባንክ ብድር ገዝቶ ቢያከራየው የወለድ ወጪ የሚከፍለው ከገቢ ግብር ላይ ተቀናሽ ይደረጋል?

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 2 дня назад

    ጥያቄዬ ታፍኗል። ዴለት ተደርጓል ፌር አይደለም።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 2 дня назад

      ተክሉ ነኝ ከቀጨኔ ያለከው አይደለህም? ጥያቄክን አልደለትኩም ኮሜንት ላይ አለ።እኔም ተጨማሪ ጥያቄ ጠይቄክ መልስ አልስጠሀኝም ።ወርሃዊ ገቢው ስንት ነው ? ስንት ወር ተከራየ ? ለንግድ ነው ለመኖሪያ የተከራየው?

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 2 дня назад

    ጥያቄ ?። አንድ ዓመታዊ የቤት ኪራይ ጠቅላላው ገቢው ብር 43800 የሆነ ቤት። የሚከፍለው ግብር ስንት ነዉ። ስሌተን ሰርተህ አሳየኝ። ተክሉ ነኝ ከቀጨኔ።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 2 дня назад

      የተከራየው ለመኖሪያ ነው ለንግድ ነው? ምን ያህል ወር ተከራየ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 2 дня назад

    ማብራሪው መልካም ነው ይሁንና ገቢዎች አጠናን ባሉበት መንገድ ብዙ አከራዮችን ጎድቷል የተጠቀሙትን ይበልጥ ጠቅሙአል ገቢዎች በተለይ በኮንዶሚኒዬም አጠናነው ባሉት መሰረት ግብር እያሰከፈሉ ነው ሰለዚህ አጠናነው ያሉት ላይ ያልደረሱ ባልበሉት እየከፈሉ ሰለሆነ ተከራይ የመጨመር ገዴታ አለበት ማለት ነው ምክኒአቱም መንግስት ተምኖ ስላሰከፈለ ተመኑን መተግበር አለበት ማለት ነው

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn 2 дня назад

    Thanks a lot for a clear information that you gave. Perfect

  • @Ayeante
    @Ayeante 2 дня назад

    በጣም ግሩም ማብራሪያ ነው። የደረጃ ሐ ና ሀ ግብርን በምሣሌ ብታስረዳ የተሟላ ይሆን ነበር። ብዙም ግልፅ ሳታደርግ ነው ያለፍከው።

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 дня назад

    What if they have document? How shall we do it?

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 дня назад

    Thank you

  • @abubekermohammedam6086
    @abubekermohammedam6086 2 дня назад

    ተከራይ ነው አከራይ ነው ከፋይ

  • @natuhemen
    @natuhemen 2 дня назад

    Ine yemilk sene 10 nw yakerayehut likefil sihed yeasraminamn kn ayikotrim ina miketilew amet nu alu mn tilalek

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 3 дня назад

    ለንግድ በሚሆንበት ግዜ ግብሩ ሲሰላ 180000-18000 ሆኖ መሠራት አይኖርበትም ወይ? ምክንያቱም tot (18000) የገቢው አካል ስላልሆነ

  • @Mekdes-ou6xb
    @Mekdes-ou6xb 3 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @BeleteBekele-vy9gl
    @BeleteBekele-vy9gl 3 дня назад

    አሁን ግብር እየተጠየቀ ያለው አንተ እንዳልከው ተከራዩ እና አከራዩ ቀድመው በተፈራረሙት ውል መሠረት ወይም ኮሚቴ ሄዶ ቤቱን አይቶ ሣይሆን የከተማው አስተዳደር አጠናሁ ብሎ ቀድሞ በወሰነውና ወደታች በወረደ መመሪያ ነው። አሁን በቅርቡ አከራይና ተከራይ የተዋዋሉት ውል ተቀባይነት የሌለው ከንቱ ድካም ነው።

  • @EthioCyberFact
    @EthioCyberFact 3 дня назад

    ስለ ማብራሪያህ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ለመኖሪያ ቤት የተከራየ ቤት አመታዊ ገቢው ከ500 ሺህ ብር በታች(ደረጃ ሐ) ስለመሆኑ የመንግስት አካል(ገቢዎች) ሊያረጋግጥ የሚችለው በምንድን ነው?? የተከራይና አከራይ ውልን ነው መሰረት የሚያደርገው ወይስ ሌላ መንገድ አለ??

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 3 дня назад

      በክራይ ውል መሰረት ነው።አመሰግናለሁ 🙏

  • @anagawd
    @anagawd 3 дня назад

    I do not think this is based on the new approach. In the new appraoch someone who get 200,0000 rental income pre year need to pay 52,000 birr rental income. I am not sure if this is actualy going to be implemented. Anyhow check it and let us know if there are any update on this presenation. Thanks

  • @tekabudesta3514
    @tekabudesta3514 3 дня назад

    Thank you

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 3 дня назад

    One thing to remark is there is a big difference between property tax and Tarana Gidigida as the latter is implemented and a law is not yet enacted for the former which is under discussion in HPR office

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 3 дня назад

      What I said is "commonly called".እንጂ ጣራና ግድግዳ and Property Tax ተመሳሳይ ናቸው አላልኩም።አመሰግናለሁ 🙏

  • @tadesseeshetu8401
    @tadesseeshetu8401 3 дня назад

    ለምሳሌ 800,000 ብር የአመት የቤት ኪራይ ገቢ የሚያገኝ የግብር አሠራሩን ግልጵ ብታደርግልን

  • @ZenebuTeshome
    @ZenebuTeshome 3 дня назад

    ሰለማብራሪያው እናመሰግናለን አሮጊት ስለሆንኩ አልገባኝም እባክህ ልጄ ስልክህን

  • @garedmaru785
    @garedmaru785 3 дня назад

    አከራዩ የሚከፈለው 15720 ሳይሆን 16620 ብር ነው ምክንያቱም 0.5% የቴምብር ቀረጥ ከአመታዊ ገቢ ላይ ይከፈላል ይህም ማለት 180000x0.5%= 900 15720+900 = 16620 ነው የሚመጣው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 3 дня назад

      ይህ የሚሆነው ውል ሲዋዋሉ በውልና ማስረጃ ካልተዋዋሉ ነው።ከተዋዋሉ ግን ቴምብር ቀረጥ አይመለከታቸውመ።ለአስተያየትክ አመሰግናለሁ ።

  • @ethiopiawitgirmawi8517
    @ethiopiawitgirmawi8517 3 дня назад

    ካርታው መኖሪያ ሆኖ የተከራየውም ለመኖሪያነት ከነእቃው በመሆኑ በንግድ ተይዞ ቲኦቲ እንዲከፍል ይጠየቃል ወይ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 3 дня назад

      የተከራየው ለመኖሪያ አገልግሎት ከሆነ ፣ በውል ላይም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚል ከሆነ በንግድ ሊወሰን አይችልም።ሆኖም ግን እስከነ እቃው የተከራየው የሚለው ግልጽ ብታደርገው።ለምሳሌ- የቤት ኪራዩን ስታከራዩ ቤቱ ከዚህ ቀደም የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ እና እናንተ የካፌ እቃዎችን(ወንበር፣ጠረጴዛ የመሳሰሉትን) አንድ ላይ ብታከራዩና የተከራየው ለመኖሪያ ነው ብትሉ ይህ መቼም ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ተከራዩ ዕቃዎችን አብሮ የሚከራየው ለመኖሪያ ብቻ እንዳልሆነ ግልጽ ስለሚሆን።ባጠቃላይ ጥያቄውን ከተረዳውክ ይህ ነው አሰራሩ።

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb 3 дня назад

    የቤት ኪራይ ግብር በሰሌቱ መሰረት እንዲከፈል ገቢ የሆነበትን ሰነድ የ( bank statement ) መሰረት ይሰራል ወይ ? ከፋዩን ቢያስረዱ ጥሩ ነው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 2 дня назад

      የባንክ ስቴትመንት የሚጠየቁት ለሒሳብ አቅራቢዎች ብቻ ነው።

  • @ethiopiawitgirmawi8517
    @ethiopiawitgirmawi8517 3 дня назад

    አንድ ባለ 3 ክፍል ቤት ከነእቃው በጊዜያዊነት ቢከራይ እና የኪራዩ ገቢ 1 ሚ 50000 ቢሆን የትኛው ደረጃ ላይ ያርፋል መኖሪያ ተብሎ የተከራየት በንግድ ይያዛል ወይ? ቲኦቲስ ይታሰብበታል ወይ? እባክህ ፈጣን መልስ እፈልጋለሁ። የዚህ አይነት ችግር ስላጋጠመን ነው? የግብር ውሳኔ ሊቀየር ይችላል ወይ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 2 дня назад

      ደረጃው "ሀ" ነው።ለመኖሪያ ተብሎ እስከተከራየ ድረስ እና በተጨባጭ ለመኖሪያ አገልግሎት እየሰጠ ከሆነ ToT አይከፍልም።ነገር ግን ቤቱ ሲከራይ ከነዕቃው የተባለው ይህ ዕቃ ለመኖሪያ አገልግሎት ሊጠቀሙበት የሚችል ነው ወይስ ለንግድ? ኬዙን ግልጽ ብታደርገው

  • @dawithaile4146
    @dawithaile4146 3 дня назад

    የመኪና ግብር እንዴት ነው ?

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 3 дня назад

    የካ ክፍለ ከተማ ያልተቀበልነውን ነው አምጡ ያለው አንተ ባስረዳኸው ጋር በፍፁም አየገናኝም የካ ላይ ያልተገባ ክፍያ ነው ለምሳሌ በዘጠኝ ሺህ የተከራየውን 17ሺህ ነው የገመተው ይሄ ያልተቀበልነውን ነው ያሠላው በትከከል የሚከፍለውንም ጭምር ነውያሠላው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 2 дня назад

      የቤት ኪራይ መጠኑ አነስተኛ እና ተአማኒነት የሌለው ከሆነ ገቢ መ/ቤቱ የራሱን አማራጭ ተጠቅሞ በዛ አከባቢ ያሉ በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ቤቶችን በመውሰድ ገብሩን ማስከፈል ይችላሉ ።ነገር ግን እነሱ የገመቱት ግምት በትክክልም ያልተከራየበት መሆኑን ወይም የተጋነና አከባቢውን ያላማከለ ከሆነ በዚህ ውሳኔ ላይ ቅሬታ ማስገባት ይቻላል። ((አብዛኘው ግ/ከ የሚያከራይበት እና ውል ላይ የሚዋዋሉበት በጣም የተለያየ መሆን ልብ ማለት ያስፈልጋል ወደ እውነታው ስንመጣ))