የቤት ኪራይ ግብር |Rental Income Tax |የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ || አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ አራት ጉዳዮች በዝርዝር ፦
    2:01 የ2016 የግብር ዘመን የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ክፍያ በአዲሱ የቤት ኪራይ ውል ነው ወይስ በነባሩ የቤት ኪራይ ውል መሰረት ነው ግብሩ የሚሰላው?
    8:22 በአዲሱ የቤት ኪራይ ውል መሰረት የተዋዋለ ግብር ከፋይ ሊያደርግ የሚገባው ጥንቃቄ
    9:30 የ2016 የግብር ዘመን ከ2015 የግብር ዘመን ለግምት ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪው ምክንያት
    13:57 አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ
    #ethiopia #የቤት #hanitube
    ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
    አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
    1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
    2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
    3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
    4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
    ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
    RUclips Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel- t.me/hanitube

Комментарии • 58

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад +10

    እጅግ የሚገርመው የካ ክፍለ ከተማ የኪራይ ተመን ከዝርፌያ የማይተናነስ ግምት እየተገመተ ጭቅጭቅ ላይ ነን ለምሳሌ ከኮሚቴ የኪራይ መጠን እየዞሩ ወስደዋል የኮንዶሚኒየም ማለቴ ነው ለምሳሌ ብታው ላይ የተለያዬ ክፍያ ነወ ያለው ነባር ተከራይ ከሆነ ብሩ ዝቅ ይላል አዲስ ሲሆን ደግሞ ከፍ ይላል ለምሳሌ ከነባሩ የአዲሱ በአማካኝ ከ5-10000 ልዩነት ይኖረዋል እናም በጥቅሉ እያሰከፈሉ ያሉት በከፍተኛው ነው ይሄ ደግሞ ቴልቅ ችግር እያመጣ ነው ባልበላው መንግስት እየጠየቀ ነው ማለት ነው ሰለዚህ ተመን ከሆነ ዝቅተኛ ኪራዩን አንድም እንዲጨምር ማድረግ ነው አለበለዚያ በውሉ መሰረት ግብሩን ሊከፍል ይገባል ይሄንን እንዴት መንግሰት ያዬዋል ተመን ከሆነ ይተምንና የሚገባንን እንክፈል ካልሆነ ደግሞ መቀነስ ካልተቻለ ማስተካከያ ሊደረግ ይገባል መልሰ እነሰጠብቃለን

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Месяц назад +6

    በዘንድሮ የአከራይ ተከራይ ያስከፈሉን አንተ ባስረዳኸን መሠረት አይደለም ከፍተኛ የሆነ ያልተቀበልነውን መሠረት ያደረገ ታክስ ነው ክፈሉ የተባልነው

    • @ritafiorentino8721
      @ritafiorentino8721 Месяц назад +1

      በትክክል 16ሺ ኪራይ የአመት ያመጡት 37ሺህ ብር ነው እና አሁን ከከራይ ላይም አይፈረድም ያ ማለት መንግስት የ2ወር ከ15ቀን የመንግስት ብር ነው 2ወር ሳይበላ ነው የሚቀመጠው በዛ የሚተዳደር ሰው ምን ያርግ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 Месяц назад

      @@ritafiorentino8721 አወ

    • @ye_dawit_mesenko
      @ye_dawit_mesenko Месяц назад

      እኔ 12000 ነው ኮንድሚኒየም ቀራንዮ2 ያከራየሁት የተጠየኩት ግብር 28,860 ብር ነው

  • @sisayendale664
    @sisayendale664 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን አሪፍ ማብራሪያ ነወ!!!!

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 Месяц назад +2

    አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገቢዎች በራሳቸው እየጫኑ ነው ለምሳሌ ኮንዶሚንየም ሰራሚክ ጂብሰን ያለው ኪራዩ ይጨምራል ብዙ እድሳት የሌለው ደግሞ ኪራይ ያነሰ ነው በዛላይ አካባቢው ላይ የለለ ምልከታ ሳያደርጉ አድርገናል በማለት በጣም ጭማሪ እያደረጉ ሲሆን በዚህም ባልተሰበሰበ ገቢ መረጃ ሳይኖር መክፈል ከባድ ነው በዚህም ተከራይና ለአከራይ ገቢ ሲያደረግ በባንክ ሆነ እያለ የአከራይና ተከራይ ውል አለምንም በማለት በአገሪቷ ላይ የሌለ ተመን በማስከፈል ላይ ይገኛሉ፡፡ መፍትሔ ካለ

  • @Yalfal-v5s
    @Yalfal-v5s Месяц назад +5

    ግብር መንግስት እንደፈለገ ይገምታል አከራይ ግን እንዳይጨምር ተከልክሏል ምንማለት ነው ባላገኘው ገቢ እየተጠየቀ ነው ማለት ነው ያሳዝናል

    • @LitmesMedia
      @LitmesMedia Месяц назад

      Ye waga gshbet mastekakeya yetederegew Le nigd ke 2009 jemro yeken gebi letegemetelachew negadawoch enj Le bet kiray gbr altechemerem

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      እኔም ለንግድ እንጂ ለቤት ኪራይ የዋጋ ግሽበት ማስተካከያ ተደረገ አላልኩም።እበሰክዎትን ቪድዬን በደንብ ይመልከቱ።

  • @kefayashine5720
    @kefayashine5720 Месяц назад +1

    በ 2015 ሳይሆን በአዲሱ ውል መክፈል አለባችሁ እያሉ ሕዝቡ ያልበላውን ክፈል አሰየተባለ ነው ታዲያ ምን ማድረግ አለበት አለቆችም ካልዳኙ የት ነው የሚኬደው እባክህ ብዙ ሰው ተጨንቋል ንገረን

  • @haimanotyemene3574
    @haimanotyemene3574 Месяц назад

    It's good Information. Tebarek

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 Месяц назад

    Thank you for sharing this information

  • @fikredesta93
    @fikredesta93 Месяц назад

    ከዚህ በፊት ተከሪይቶ የማያውቅ የልጆች መኖሪያ የነበረ ክፍል በሰኔ 2016 እንደ ቤት የተከራየ (በአዋጁ መሠረት በጊዜው የኪራይ ውል የፈፀመና የተመዘገበ ) የአንድ ወር የ2016 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር በምን መልኩ ይከፍላል ? እባክህ አብራራልኝ

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k 23 дня назад

    ሠላም ወንድሜ በቤት ኪራይ ገቢ ግብር ላይ የ TOT ና VAT ክፍያ አለ? እንዴትና ለምን እንደሆነ አስረዳኝ እባክህ?

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад

    Thank you

  • @tesfayetegegn1179
    @tesfayetegegn1179 Месяц назад +3

    የአከራየ፡ተከራይ፡በመቶ፡ስንት፡ነው

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 Месяц назад

      7% ወ ይ ስ 35%? ሁ ለ ት አ ይ ነ ት ወ ሬ ስላለ ነው የኔ ም ጠ ይ ቀ ው

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 Месяц назад

      @@etalemmesgana7398 የኔም ጥያቄ የኸው ይብራራ ነወ። ሰውየው። ግ እረሱ ጠይቆ እራሱ እየመለሰ ነወ።

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 Месяц назад

      የኔ ገዋደኛ 34.7% ግብር የከፈለበተን ደረሰኝ አሳይቶኛል።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      እባኮትን ቪዲዬን በደንብ ይመልከቱ ።ይህ ጥያቄ ቪዲዬ ላይ በደንብ ተብረሰርቱዋል።Rate 0%,10%,15%,20%,25%,30%፣35% ሊሆን ይችላል ።በአመት ያገኘውን ኪራይ ደረጃ "ሐ" ግ/ከፋይ ከሆነ በ50% ማባዛት ከዛ የሚመጠው መጠን ማለት ግብር የሚከፈልበት ገቢ ሲሆን ይህን ከላይ በተጠቀሱት ምጣኔ ማባዛት።(ሰንጠረዥ ላይ ባለው መሰረት)

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 Месяц назад

      @@hanitubeaccounting
      አሺ አመ ሰ ግ ና ለ ሁ

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Месяц назад +1

    የሚገርመው ኮንዶምንየም በቱሉዲምቱ ከኖርማል ክፍያ ተብዬው በተጨማሪ የተፈናቃይ፡ የስፖርት፡ የሚኒሻ በሚል ተጨማሪ 3400 ያስከፍላሉ።

    • @mohammedmurad1673
      @mohammedmurad1673 Месяц назад

      እረ ተቃጠልን አኮ ሸገር ያለነው ኮዬም አንደዛ ነው

  • @BeleteBekele-vy9gl
    @BeleteBekele-vy9gl Месяц назад +2

    አሁን ግብር እየተጠየቀ ያለው አንተ እንዳልከው ተከራዩ እና አከራዩ ቀድመው በተፈራረሙት ውል መሠረት ወይም ኮሚቴ ሄዶ ቤቱን አይቶ ሣይሆን የከተማው አስተዳደር አጠናሁ ብሎ ቀድሞ በወሰነውና ወደታች በወረደ መመሪያ ነው። አሁን በቅርቡ አከራይና ተከራይ የተዋዋሉት ውል ተቀባይነት የሌለው ከንቱ ድካም ነው።

  • @abrahama4687
    @abrahama4687 Месяц назад

    Thanks

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh Месяц назад

    ክ /ሀገር ላይ14000 ሰከፈል የነበረ አሁን ላይ71000 ብር እያስከፈሉ ነው ለማን አቤት ይባላል ?

  • @tofikhyredin3078
    @tofikhyredin3078 Месяц назад

    inflation sichemer leminden nw ye gebi gibere formulaw yemaystekakelw

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Месяц назад

    አንድ ኮንደሚኒየም ቤት ያለው ሰው 15000 አከራይቶ እሱ ሌላ ቦታ ሄዶ 10000 ቢከራይ የገቢው ግብር እንዴት ይታያል? የክራይ አከራይ ግብ የሚከፍለው በሙሉ 15000 ወይስ ወጪው ተቀንሶ 5000 ነው ወጪው?

  • @kefayashine5720
    @kefayashine5720 Месяц назад

    የይሄንን ሕግ የት እናገኘዋለን እባክህ ባስቸኳይ ንገረን

  • @-tube2232
    @-tube2232 Месяц назад

    ውሉን የተዋዋልኩት ሐምሌ ውስጥ ከሆነስ

  • @kebaecherue496
    @kebaecherue496 Месяц назад +1

    ማብራሪያው በጣም ጥሩ ነው የኪራይ ግብሩን ስሌት ብትነግረን

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 Месяц назад

      አዎን ስሌቱን አሳየን ይህ ዋና ነጥብ ነው ሌላው ያብራራኸው ዝባዝንኬ ነው። የዘንድሮው ግብር ከምናው ግብር በስንት ፐርሰንት በለጠ?
      ። ዋናውን ነጥብ አትሽሸ።
      አመሰግናለሁ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад +1

      ቪዲዬን እባክዋትን በደንብ ይመልለቱ።ቪዲዬ ላይ ስለ አሰራሩ በደንብ ተብራርቱዋል።

  • @ChanelSebat
    @ChanelSebat Месяц назад

    But they are doing it based the new contract

  • @hailie5213
    @hailie5213 Месяц назад

    ከፍተኛው እና ዝቅተኛው የግብር አከፋፈል ቢገለፅልን!

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Месяц назад

    አንድ ጥያቄ ያለኝ አንድ ግለሰብ በዕጣ ኮንዶምንየም ደርሶት የባንክ ክፍያውን ሳያጠናቅቅና ካርታውን ሳይወስድ የኔ ነው ማለት እንዴት ይችላል? ይሕንን ስል ሁለት ወር ባጋጣሚ ባይከፍል ባንክ ሐራጅ ያወጣል። ስለዚሕ የራሱ ሳይሆን ግብር እንዴት ይጠየቃል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      ምንም እንኳን ቤቱን ባንክ ቢገዛለትም ቤቱን እስከገዛው ድረስ ያ ቤት ወደ ስሙ ይዞራል።ካርታው ብቻ ነው ባንክ የሚቀመጠው እንጂ የዚህን ቤት ሙሉ ጥቅም እየተጠቀምክ ነው(ለምሳሌ ኪራይ) በመሆኑም እስክ አከራየክ እና ገቢ እስካገኘክ ድረስ ግብር መክፈል ትገደዳለክ።

    • @berhanegebreyesushabtu588
      @berhanegebreyesushabtu588 Месяц назад

      @@hanitubeaccounting ለማለት የፈለኩት የራሴ ነው ማለት የሚችለው ካርታውን ሲወስድ እንጂ እስከዚያ ድረስ የሚታየው በታሳቢነት ነው።

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Месяц назад

    ጥያቄ ?።
    አንድ ዓመታዊ የቤት ኪራይ ጠቅላላው ገቢው ብር 43800 የሆነ ቤት። የሚከፍለው ግብር ስንት ነዉ።
    ስሌተን ሰርተህ አሳየኝ።
    ተክሉ ነኝ ከቀጨኔ።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      የተከራየው ለመኖሪያ ነው ለንግድ ነው? ምን ያህል ወር ተከራየ

  • @GrmBrh
    @GrmBrh Месяц назад +1

    ባንተ ቀመር 168000 ዓመታዊ ገቢ 50%ቱ 84000 ሲሆን የዚህ 25%ቱ 21000 ይሆናል ፣ 6780 ሲቀንስ 14220 ይሆናል ። እኔ ግን 15900 ብር ነው የከፈልኩት ስህተቱ የማነው?

  • @user-sp7xi1yf2d
    @user-sp7xi1yf2d Месяц назад

    እኔ የተዋዋልኩት ሰኔ አምስት ነው በዚህ አመት የሀንድ ወር መክፈል አለብኝ

  • @EtagegnehuDemissie
    @EtagegnehuDemissie Месяц назад

    Ahun yetwawaln ykefelal wey

  • @MintesinotTadwos
    @MintesinotTadwos Месяц назад

    ትመቸኛለህ

  • @FereATS
    @FereATS Месяц назад +1

    የአከራይ ግብር መክፈል ተጀምሮአል እንዴ? መቼ ነው የሚጀመረው?

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 Месяц назад

    ጥያቄዬ ታፍኗል። ዴለት ተደርጓል ፌር አይደለም።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад +1

      ተክሉ ነኝ ከቀጨኔ ያለከው አይደለህም? ጥያቄክን አልደለትኩም ኮሜንት ላይ አለ።እኔም ተጨማሪ ጥያቄ ጠይቄክ መልስ አልስጠሀኝም ።ወርሃዊ ገቢው ስንት ነው ? ስንት ወር ተከራየ ? ለንግድ ነው ለመኖሪያ የተከራየው?

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Месяц назад +2

    የካ ክፍለ ከተማ ያልተቀበልነውን ነው አምጡ ያለው አንተ ባስረዳኸው ጋር በፍፁም አየገናኝም የካ ላይ ያልተገባ ክፍያ ነው ለምሳሌ በዘጠኝ ሺህ የተከራየውን 17ሺህ ነው የገመተው ይሄ ያልተቀበልነውን ነው ያሠላው በትከከል የሚከፍለውንም ጭምር ነውያሠላው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      የቤት ኪራይ መጠኑ አነስተኛ እና ተአማኒነት የሌለው ከሆነ ገቢ መ/ቤቱ የራሱን አማራጭ ተጠቅሞ በዛ አከባቢ ያሉ በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ቤቶችን በመውሰድ ገብሩን ማስከፈል ይችላሉ ።ነገር ግን እነሱ የገመቱት ግምት በትክክልም ያልተከራየበት መሆኑን ወይም የተጋነና አከባቢውን ያላማከለ ከሆነ በዚህ ውሳኔ ላይ ቅሬታ ማስገባት ይቻላል።
      ((አብዛኘው ግ/ከ የሚያከራይበት እና ውል ላይ የሚዋዋሉበት በጣም የተለያየ መሆን ልብ ማለት ያስፈልጋል ወደ እውነታው ስንመጣ))

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 Месяц назад +1

    አንተ ተሳሰተተል አሁን እተከፈለ ያለው 6 ሺበር ሳይሆን 7 ሺ ቀር ነው

  • @MeseretDemisse-b7r
    @MeseretDemisse-b7r Месяц назад

    እባክህን ስልክህን ወይም አድራሻህን ባገኝ በግብር ምክንያት ተጨንቃለው