አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
    አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
    1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
    2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
    3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
    4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
    ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
    RUclips Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel- t.me/hanitube
    አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ ክፍል-1
    • አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ...
    #ethiopia #ethiopianews #የተጨማሪ እሴትታክስ

Комментарии • 23

  • @herihilemariam2420
    @herihilemariam2420 Месяц назад +3

    ሰላም ሀኒ በምትሰጠዉ የአካዉንቲንግ በጣም የምወድህ ካንተ ብዙ የተማርኩበት ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @girmabelete8491
    @girmabelete8491 2 дня назад

    የጭነት ትራንስፓርት የሚያከናውኑ ድርጅቶች የሂሳብ መዝገብ ያዙ ስለተባለ የሚያስፈልጉ ደረሰኞች ምን ምን ናቸው

  • @jemal-d9i
    @jemal-d9i Месяц назад

    Tnx

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 Месяц назад

    Thanks bro you are brilliant man ❤

  • @EbrahimAdem-zz9hu
    @EbrahimAdem-zz9hu Месяц назад +2

    በሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት ንግድ ስራ ወጭ ለመያዝ የሚያስቸግሩ ለምሳሌ እገታ ፣የጥበቃ ፣የኮቴ የመሳሰሉት በጣም የተጋነነ እና ተደጋጋሚ ሊሆኑ ይችላሉ ወጭውን እንዴት መያዝ ይቻላል ቢሮውስ ይቀበላል

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 Месяц назад

    Great!

  • @dawithaile4146
    @dawithaile4146 Месяц назад

    የመኪና ግብር እንዴት ነው ?

  • @fekrugetahwen6223
    @fekrugetahwen6223 Месяц назад

    ያዉ ነው ምንም ለውጥ አያመጣም የዛሬ አምስት አመት የነበረው የእቃ ዋጋ በስንት እጥፍ ነው የጨመረው ስለዚህ አዋጁ አይጠቅምም ቢያንስ 5ሚሊየም መሆን ነበረበት

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Месяц назад

    ሰላም መምህር ጠፍተካል

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 Месяц назад

    Is it possible to cancel registration of vat those who don't require new criteria

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 Месяц назад

    አዲስ ንግድ ፈቃድ PLC VAT ተመዝጋቢ መሆን የፈለገስ???

  • @Ebu12389
    @Ebu12389 Месяц назад

    2 million ye bank transaction nw ye 12 month , or ye 2 million gibiyit nw 12 wer or weyins ye 1 wer

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito Месяц назад

    ያወራኸው ዋናነገር አንድ ደቂቃ አይሆንም

  • @herihilemariam2420
    @herihilemariam2420 Месяц назад +1

    አሁን የሚጠይቅህ አዲሱ የቤት አካራይና ተካራይ አሰራሩና አዋጁ ምን እንደሚል ከቻልክ ዝርዝር ሁኔታው ብትሰጠን

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix Месяц назад

    ለምን ቀጥታ ወደ ጉዳዩ አትገባም ዝም ብለህ እየደጋገምክ የቃላት ድሪቶ ከምታበዛ

  • @getachewgebremariam6329
    @getachewgebremariam6329 Месяц назад

    ስትናገር ጠንከር አድርገህ ትናገር ቱቱ ቱቱ አያልክ ስለሆን ግልፅ አይደለም ሃተተውን ትተህ ዋናውን ፍሬ ሃዳብ ጎላ አድርገህ አውጣው : ያሁኑ ቪድኦ ብዙም አልገባኝም

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      አቶ ጌታቸው እሺ ።አመሰግናለሁ ለአስተያየቶ

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg Месяц назад

    አሀታንዛዛ ቱ ዘ ፗይንት ግኑኝነት ያለው ሰው ብለህ የአጎትና አክስት አደረግከው ሲስተር ካምፓኒ በማለት ግለፀው ግራ ተጋብተህ ግራ አታጋባ ሰከንድ የማይስጸልግ ወሬ ሰዓት ፈጀህ