Ethiopia - ሰራዊቱ ታዘዘ ህወሓት ታመሰ፤ ጎረቤቱን ገደለው-አሸብር እየተጠበቀ ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 417

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 2 месяца назад +39

    ኣርኪ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberebekele7755
    @menberebekele7755 2 месяца назад +11

    ከሐገር ፍቅር የነዋይ ፍቅር የበረታባቸው ሁሉ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው

  • @shemsushemsu2456
    @shemsushemsu2456 2 месяца назад +23

    ድንጋይ ይዘን እጠብቀዋለን

    • @AbyotMerisa
      @AbyotMerisa 2 месяца назад +2

      አበባ ሽንት ቤት አጥቅሰን እንቀበለው

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 2 месяца назад

      ​@@AbyotMerisa🤣😭

    • @mimilgse9939
      @mimilgse9939 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቱ

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 месяца назад +24

    አሸብርን በከፍተኛ ደማቅ የድንጋይ ድግስ እንቀበለዉ።

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 месяца назад +3

    ፈታ ይመችህ❤❤

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 месяца назад +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤

  • @ShalomGirum
    @ShalomGirum 2 месяца назад +9

    ቀልዱ ቀልድ ነው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ሳይሆን መጠየቅ አለባቸው

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 месяца назад +10

    የሌባ አይነ ደረቅ ተመልሶ ልብ ያደርቅ አለ አማራ!!!

  • @tadestida9128
    @tadestida9128 2 месяца назад +8

    እውነት ግን አሸብር አያፈርም

  • @MehammdAhmed-k2y
    @MehammdAhmed-k2y 2 месяца назад +5

    Dawun Dawun

  • @AbdelaMoha
    @AbdelaMoha 2 месяца назад +10

    አሸብር የሚባል ሰዉ ሳይሆን እንስሳ የኢትጵያዉያን ነቀርሳ ነዉ በስቸኳይ ይወገድድድድ::

  • @ahmedwodaje7003
    @ahmedwodaje7003 2 месяца назад +4

    Ashebir ሲያሸብረን ከረመ 😊😊😊😊😊

  • @FhGu-n1y
    @FhGu-n1y 2 месяца назад

    አብሽብር ድጋይ ይዘን እንመጣለን

  • @NatiiNatii-ng4jk
    @NatiiNatii-ng4jk 2 месяца назад

    ማፊርያ ነው!ከተሜ ምን ይጠይቃል ፣ያውቅበት የለም፣ለማንኛውም በርቱልን !

  • @Kal_sport
    @Kal_sport 2 месяца назад +8

    ለ ቅንጭላቱ መተርተሪያ አሪፍ ድንጋይ ይዘን እእንጠብቀዋለን🎉

  • @calebdechasa
    @calebdechasa 2 месяца назад +8

    ማንኛውም ኢትዮጲያዊ ከአሸብር ድርጅት ምንም አገልግሎት እንዳይገለገል ይሄ ትዕብተኛ ሠዉዬ መሽመድመድ አለበት

  • @DawitBerihun-tb2sy
    @DawitBerihun-tb2sy 2 месяца назад +5

    ካቴና ይዘን እንጠብቃቸው

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 2 месяца назад +2

    ደራርቱም መባረር አለባት የሌቦች ተባባሪ ነች

  • @feruzanegus410
    @feruzanegus410 2 месяца назад +4

    አወ አሸብር አይችሎም።
    በቀጥታ ይባረር በአስቸኳይ

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 2 месяца назад +2

    ሕወሃት ሕግዊ ሰውነት አግኝቶ ወደ ሰልጣን ቢመለሰ ለትግራይ ሕዝብ ምን ይበጅትለታል? እንደኔ ከሆነ መከራ ሰቃይ ረሐብ ጦርነት ጎጠኝነት ሌሎችም መከራዎችና ዋናው የትግራይንና የመላ ሃገሪቱ ሰላምን ከማራቅ ባለፈ የሚፈይደው የለም ፈጣራ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠበቃት

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 2 месяца назад +1

    إثيوبيا 💙

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 2 месяца назад +2

    Wow feta❤❤❤

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 2 месяца назад +3

    ሕወሃት ሕወሃት ነው መቸም ቢሆን ሃገራችንን ከመበጥበጥ ና ተንኮል ከማሴር አይመለሱም የኢትዮጵያ አምላክ እሳትና ጭድ ያድርጋቸው አሜን ሕወሃቶችን እሳትና ጭድ ያድርግልን አሜን በሉ አሜን በሉ

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 2 месяца назад

      መስሎሀል ሲያምርህ ይቀራል ህወሃት ምንግዜም አንድ ነው

    • @MekonnenTamene-p4o
      @MekonnenTamene-p4o 2 месяца назад

      @@tsegay-nr5dt ሲያምረኝ አይቀርም በቅርብ ቀን ታየዋለህ እርስ በእርስ ሲገዳደሉ ይሄ መከረኛ የትግራይ ወርቅ ተገኝቶ የጥቅም ሩጫ ለትግራይ ህዝብ ቅንጣት ታህል ስንቱን አካለ ጎደሎ አስደርገውት ካለፈው ስህተታቸው እንኳን ተምረው ደካማ ጎናቸውንና ስህተታቸውን ለማስተካከልና ለማሻሻል ጥረት ሲያደርጉ አላየንም

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 2 месяца назад

      @@MekonnenTamene-p4o አብረን እናያለን ምንም ይሁን ለናንተ አሳልፈን አንሰጥም

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 2 месяца назад +6

    አሸብር ለመመለስ እንዳያስብ! በዛው ጥፋ በለው!

  • @shimeliswubetu6613
    @shimeliswubetu6613 2 месяца назад

    Tnx for sharing info

  • @amdetsionmolla4507
    @amdetsionmolla4507 2 месяца назад +1

    እኔም ግብዝነትን ባላበሰኝ

  • @TadesealemuAlemu
    @TadesealemuAlemu 2 месяца назад +2

    ምርጥ እኮ ነህ

  • @mekonnenredi3078
    @mekonnenredi3078 2 месяца назад +4

    ድንጋይ ትላልቅ ድንጋይ የኮብልስቶን ድንጋይ ነዉ ይዘን ዶር አሸብርን መጠበቅ ያለብን

  • @ErmiyasHagos-i2g
    @ErmiyasHagos-i2g 2 месяца назад

    የናትህ እምስይታመስ

  • @MisganawLewoyeEwuneti
    @MisganawLewoyeEwuneti 2 месяца назад

    ትችላለህ ......

  • @addiskebede-m7m
    @addiskebede-m7m 2 месяца назад

    Yisekel Meskel Adebabay lay

  • @endrissaid1544
    @endrissaid1544 2 месяца назад +4

    በሽጉጥ ግባሩን ማለት ነዉ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 2 месяца назад +3

    ለአቶ አሸብር ይዘን የምጠብቀው እንባውን መጥረጊያ ሶስት ኪሎ ሶፍት

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 2 месяца назад

    ድንጋይ ነዋ ሌላ ምን ሊያዝለት ነው ድንጋይም ያንሰዋል

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute8767 2 месяца назад

    ሁሉም መቀየር አለባቸው የተሻለ ስው የማያዳላ ለኢትዮጲያ ብሎ የሚስራ ስው በጣም ያስፈልጋታል::

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g 2 месяца назад

    ህወሀተ ት አንድ ይሆናል እያማረህ ይቅር

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 месяца назад +4

    አሸብርን ትልቅ ዱላ ይዜን እንጠብቀዋለን፣፣

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 2 месяца назад +3

    ክላሽ ወይም ሽጉጥ ይዘን እንጠብቀው !!!

  • @mogesmenbere1272
    @mogesmenbere1272 2 месяца назад +4

    እውነትግን አያፍርም ይመጣ ይሆን ይህሌባ

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 2 месяца назад

    አሸብር ሮጭ አይደለም ክብር ይገበዋል

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 2 месяца назад +2

    ለምን ግን በ አንድ ሠው ይህን ያክል እንረበሻለን

  • @heyluzegeye
    @heyluzegeye 2 месяца назад +1

    በዲጋይ ምጋጭላውን እንሰብረዋለን

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate 2 месяца назад +3

    አርቲፍሻል ጥርስ የሌለው ድንጋይ ይዞ ይጠብቀዉ የዝያኔ ዋጋዉን ይቀንሳል

  • @girmaalebachew498
    @girmaalebachew498 2 месяца назад

    ጀዝባ ደራርቱስ

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 2 месяца назад +1

    ወያኔ: እንድ: ጊዜ: ለፋሽስቱ: የጋላው: መንግስት: ከተንበረከክና: ለፋሽስቱ: ኦሮሙማው: ለጋላው: ጠቅላይ: ሚኒስተር: እብይ: እህመድ:ሱሪውን: እውልቆ:ካፈነደደ:በሁዋላ: ዝምብሎ: መንፈራገጥ: ምንም: እይፈይድለትም: ተረቱም: ወደሽ: ከተደፋሽ: ቢረግጡሽ: እይከፋሽ:ይባላል: ወያኔ: ጭንቅላታቸው: በሻገተ: እዛውንቶች: እየተመራ: የቁልቁለቱን: ጉዜ: ተያይዘዋለች:ረቱ: እንደሚለው: ሽርሙጥ: ስታረጅ:እቃጣሪ: ትሆናለች: ይባላልበደብረፅዬንና: በጌታቸው: ቦድካ: መካከል: የሚታየው: ግብግብ:ለፋሽስቱ: ለጋላው: ጠቅላይ: ሚኒስተር: እብይ: እህመድ:ምርጥ: እቃጣሪ; ለመሆን:የሚታይ: ፋክክር: እንጅ: ለትግራይ: ህዝብ: ምንም: ጠብ: የሚልለት: ነገር: ርይፈጠርም:::

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 месяца назад +8

    አሽብር ታላቋን ሀገር አዋርዶታል ለህግ ይቅረብ ከስረውም ይባረር
    like ግጩኝ 🙄

    • @Workiyeworkalem
      @Workiyeworkalem 2 месяца назад

      Kkkkkkkkkkkkkk manat talakua Hager Ethiopian endawim kezi behuala bezim sim atiterabetim

    • @hussenyesuf-ve2he
      @hussenyesuf-ve2he 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @hussenyesuf-ve2he
      @hussenyesuf-ve2he 2 месяца назад

      እኔ ዜግነቴ ዱባይ ነው

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 месяца назад

    የእና አሸብርን ዲንገይ ይዞ መጣበቅ

  • @kumashime7382
    @kumashime7382 2 месяца назад

    Down down down-------Ashebir

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 2 месяца назад

    ጥሩ ደንጋይ

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 2 месяца назад +1

    መገረፍ. አለበት ወነተ አሸብር እዳሸበረን ሆድቃው ይሸበር

  • @mamefatu8874
    @mamefatu8874 2 месяца назад

    ጎንደር ላኩት

  • @GedefawAmbelu
    @GedefawAmbelu 2 месяца назад

    ሱሪውን አውልቆ መግረፍ ይሻላል

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад +4

    ፖለቲካና እስፖርት ይለያዩ አታምሱን ።ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር ።

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 2 месяца назад

    በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ የባሰ ስላላ በተሰጠነውና ባገፕነው አልሀምዱሊላህ ፈጣሪያችነን እናመሰግነዋለን እንዲሁም ለዚህ ሁሉ መሳካት ከአሰልጣኝ እስከ ስፓርትኞችና ቤተሰቦች ብዙ ችግሮችነ3 አልፈው በተቻላቸው ይህን ውጤት ስላመጡ ከልብ እናመሰግናቸዋለን 💐💐💐 እኔ በከኩሌ የኢትዮጵያ ስፓርት ፈዴረለሽን የዘረኝነትና የሀይማኖት ወገንተኝነት ያለበት የጦዘ ግሩኝ ነው በደብ አይቻቼዋለሁ በተለይ ሚስሊሙን ያስገለለ ነው እንደ አዲስ ሊዋቀር ይገባዋል የስፓርት ባለሙያን ያካተተ እና ከሁሉም ብሄር ያሟላ መሆን አለበት

  • @FasikaFast
    @FasikaFast 2 месяца назад

    ኮብል ብንይዝ ደስ ይለኛል

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 2 месяца назад

    የለለ ተመችተሄኛል❤😂

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 месяца назад +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤
    ለአሸብር ብለን ተቃውሞ ብንወጣ ይከ መንግስት ለማሸበር ሲያሴሩ ያዝኳቸው አሸባሪ ብሎ አልሞ ተኳሽ ይለማመድብን 🤔🤔

  • @aii1223
    @aii1223 2 месяца назад

    አሠለሙአለይኩም የኔ ወድም በሥዳት ለይ ተዝነነነለሕ አለሕ ይጠብቅ

  • @dessalagntadege9730
    @dessalagntadege9730 2 месяца назад

    አወ አሸብር አይችልም

  • @Derejekotano-mx5dl
    @Derejekotano-mx5dl 2 месяца назад

    Ashebir king of kaffa ❤🎉

  • @AnnoyedSeagull-ij7my
    @AnnoyedSeagull-ij7my 2 месяца назад

    ማሳራ ኢጀ ጻቢቂዋላው ኢሀን ዳዳብ ሸባ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 2 месяца назад

    ትክል

  • @shaadaliahmedofficial522
    @shaadaliahmedofficial522 2 месяца назад +4

    ድንጋዩን አዘጋጅተን እንጠብቃለን😢😾

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 месяца назад

    ውድቀት አሁን ብቻ እይደለም፣ሹልክ ብለው ይግቡ።

  • @ayanewar-du5qd
    @ayanewar-du5qd 2 месяца назад

    የኔ ሀሳብ እዛው ፖሪስ ይቅሩልን ፈታ አተግን አገላለፅክ ይመቸኛል

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 месяца назад

    ለአሸብር ሌላ ሹመት ይዘን እንጠብቀው።

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t 2 месяца назад

    ምናለ አሸብርን አናቱን ቢልልን

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 месяца назад

    አላገባም ብሎ ሰዉ ይገላልደ

  • @jemalmm2756
    @jemalmm2756 2 месяца назад

    አሸብርንም እማ ወፍራም ዱላ ይዞ ኤሪፖርት ላይ ጠብቆ መውቀጥ ነው እጅ

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 2 месяца назад

    ፈታችን😂😂 በማሀል ጣል የምታረጋት እኮ ጣፋጭ ቅመም ጨዋታህ❤❤❤

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 2 месяца назад

    ሌላዉ አይሞቀኝ አይበርደኝ ፋኖየ ቢያሸንፍ ነው እምመኛዉ

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 2 месяца назад

    ድንጋይ ነዋ

  • @QabdallaSecem-go1iv
    @QabdallaSecem-go1iv 2 месяца назад

    Feta daily hulem wuste new!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 2 месяца назад

    Ashebir😊😊😊😊😊😊😊

  • @Witine
    @Witine 2 месяца назад

    ጁመዓ ፏ! አቦ የቦትስዋና በረከት ይደርብን።

  • @AlemHuruma
    @AlemHuruma 2 месяца назад

    አሁን ያልከዉ ያስማማል

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili 2 месяца назад

    ኮብል ነዋ ሌላምን ይይዛል

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 2 месяца назад

    ከመነቸከው ወሬ ተመችቶኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 месяца назад

    ካቴና ይዘን እንጥፕብቀው

  • @haymanotDesalegn-k5g
    @haymanotDesalegn-k5g 2 месяца назад

    ጥቁር አበባ😊 9:27 9:32 😎😎😎😎😎🏑🏑🏑🏑🏑🏑🔫🔫🔫🔫🔫🔫🔫🖤🖤🖤🖤🖤ከዚህ የቱ እንደሚመጥናቸው አላውቅም

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 2 месяца назад

    ምነ አሸብርን ሲመጣ ቀጥቅጦልን ቢሆን ጎረቤቱን ከሚገል ሀገሮች ወርቅ ሲያገኙ ብሄራዊ ቀን የሚየውጁበትን ቀን ነው አሸብር ኦሎምፒክ ሜዲያሊያ ሣይሆን ተሳትፎው በቂ ነው እያለ የሚቀለው

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 месяца назад

    ሰላም ወንድሜ
    ❤❤❤❤❤

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 2 месяца назад

    As Ethiopians, we have to take care of our athletes with fair and dignity!!!

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 месяца назад

    የእናቱ የጥንቆላ የስልጣን ዘመን እስኪፈፅም የድሀ ልጅ መስዋት ይከፍለታል

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 2 месяца назад

    ተቀበል ለአሸብር //እንደኮሪደሩ ታዋቂ ሰንባባ አሼን ነበር መትከል ኢቶጺያ ሲገባ

  • @teferazemelak6668
    @teferazemelak6668 2 месяца назад

    ደራርቱስ ለምንድነው ከአሸብር ጋ እኩል የማትተቸው?

  • @Manyazwal
    @Manyazwal 2 месяца назад +6

    ኢትዮጵያ መች የበአል ቀን ቸገራት እድሜ ለነእትና

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 2 месяца назад

    አሸብር እኮ የተንበጫበጨዉ በዙርያዉ የሱን ፍርፋር የምጠብቁ ሆዳሞች ስለበዙ ነዉ ጎበዝ

  • @MkaliHgos
    @MkaliHgos 2 месяца назад +1

    ደግ ኣደረገ ስለማግባት ምን ኣገባው !!አግባ አግባ ይሉሃል ግን ምንም ኣያግዙህም

  • @Erming21
    @Erming21 2 месяца назад

    You are rally the voice of grasshoppers. I will follow your footpath.

  • @tizetaambaye8143
    @tizetaambaye8143 2 месяца назад

    በኳብል ድንጋይ እንቀበለው

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 2 месяца назад

    BD (ድንጋይ)

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 2 месяца назад

    ኢትዮጲያ ስትል ስሟ አፍክ ላይ ተጉላላ የምትጠላትን ሀገር የምትመራ ብቸኛዉ የምድር ጉድ ካንተ ይገላግላት እምዬ ሀገሬን

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 2 месяца назад

    ካቴና ስምን ያወጣዋል መላክ አሉ የሀገሬ ሰዎች

  • @YousufYasin-h6w
    @YousufYasin-h6w 2 месяца назад

    Dawun dawun

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад

    የገማ እንቁላል። ይጠብቀዋል

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 2 месяца назад

    አሸብር ግን ከሽብር ዉጭ ሚያቅ አይመሰለኝም

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 месяца назад

    አብይ ድንቅ መሪ!...
    انا مسرورة جدا من العمل رئيس الوزراء دكتور آبي احمد علي. نحن نشكر الله.
    Dr. Abiy Ahmed, the ever best premier

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie 2 месяца назад

    ድንጋይ

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d 2 месяца назад

    ምነዉ መንግስ ት የለም ገንዘቡን ከበዛ ለአገራ ጠባቂ ወታደር ቢሰጥ አይሻልም ወይስ ገንዘብን ሲይወጣ አይሰሙም ያሳዝናል