Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Keep up the good work!!
Thanks, you too!
very good lecture
እኛ መስሬያ ቤቱ ድረስ ሄደን ያላገኛነውን መረጃ ነው ከአንተ የምናገኘነው። እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Thanks a lot brother, your program and information are very important. Keep up the good work 👍
አንድ ህጋዊ ነጋዴ ከአካውንቱ ለግል ጥቅም ወይም ለተለያየ ነገር ስለሚያወጣው ወጭ እና መዘዙ ብትነግረኝ??
የፈረስ ግብር የ2015 እስከመቼ ነው መክፈል የሚቻለው?
እባክህ ስለ early retirement ከሕግ አንፃር ብታስረዳን!
እባክህን ስለ economic 40 persent resesation ሴል ምን ማለት ነው??? እባክህን አብራራልን። አመሰግናለሁ።
Thank you very much for the information and the lesson you give us, last week we asked to pay about 60000.00ETB for Rid tax including TOT what is your advice on this matter
የቀድሞ የቤት ሠነድ እያለ በራሳቸው ሠህት ምክንያት ካርታ ሰላልሠጡ እስከዛሬ ይቀበሉን የነበረውን ግብር ገቢዋች ግብር ያለካርታ አልቀበልም ብሎል ምን አይኘት ችግር ሊያጋጥመን ይችላ ?መፈትሄውስ ምንድነው?
በጅምር ላይና እየተገነባ ባለ ቤት ላይ ያለ ሁኔታ ብታስረዳኝ
በጅምር ላይ ያለ ቤት የሚከፍለው የቤት ግብር የለም።ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ከሆነ ግን ይከፍላል።
Selam Wondimie, betachin yeteseraw be 2002 new. Eske 2014 Ametemihret gibir 180.26 Birr sinkefel neber (ye bota/afer gibir 150 Birr ena yebet gibir 30.26 Birr). Ahun be 2015 be addisu gibir sinikefil (yebet+yebota) gibir 10,717.27Birr hono betechemari 30.26 Birr yeneberew yebet gibir wede 65.58 kef adrgew kitat 32.80 Birr eyalu chemirew ke 2009 jemiro eske 2014 degmo 98.38 Birr (65.58+32.8) askeflewunal yih lemindinew? Lemins new kitatu ke 2009 yemijemirew? Yebet gibir eko 30.26 Birr eske 2014 keflenal. Ameseginalehu
የቤት ግብር መክፈያ መጨረሻው ቀን የካቲት 30 ነው ።በየዓመቱ ይህን ግዜ ሳታሳልፍ ከፍለህ ከሆነ አይቀጡህም ነገር ግን ቀኑን አሳልፈህ ሳትከፍል ቀርተህ ከሆነ መቀጣታቸው ትክክል ነው።የ2015 የተሻሻለውን ግብር በተመለከተ ግን አለቅጣት እስከ ነሀሴ 30 ድረስ የሚቀጥል ይሆናል ።
የአፈር ግብር ጭማሪው አስደንጋጭ ነው ወይ በእጅጉ ይቀንሱት ወይ ይተውት ብዬ እመክራለሁ እንዴት 90 ብር ይከፈል የነበረ ቤት 58 ሺ ክፈል ይባላል? ያውም በወረዳ ካድሬ ፕሮፓጋንዳ እያስፈራሩ ተው ተው ተው !! ህዝብ ከምሬት ወደ ድርጊት እይተሸጋገረ ነው እናንተ መካሪ አጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ!!!
እና መንግስት በምን ገቢ ከተማዋን ያስተዳድር ? በ1968 በወጣ ተመን እስከዛሬ ተከፈለ አሁን ደግሞ ከቪላ ቤት ባለቤቶች 100 ብር እየለቀመ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ይከብዳል።ለማንኛውም እኔ የግል እይታዬን ነው የነገርኩህ ህግ አውጪ አይደለውም የወጣውን መረጃ ለህዝቡ እንዲደርስ የራሴን ሚና ምጫወተው።ባይሆን ሁሉም ሰው መጠየቅ ያለበት የተሰበሰበው ግብር ለሚፈለገው አላማ መዋሉን መከታተል እና መንግስትን መጠየቅ ነው።መክፈል የማይችሉ ከአቅም በላይ ለሆኑት ቢሆንም መንግስት ለነዚህ በአሰራር ተፈትሾ ምህረት አደርጋለሁ ብልዋል።
ነጋዴ አላልክም ! በደፈናው ከንግድ እንደተገኘ ተቆጥሮ ታክሰ ይሆናል ነው ያልከው። ደረጃ ሀ ና ለ አላልክም ለማንኛውም ባዝድ አርገኽኝ ነበር አሁን አስተካከልከው ታንኪው። በሪያ የሚተላለፍ ገንዘብ አለ በሱ ወደ ሂሳባችን ብናስገባ ትክክል ነው? ሪያ በአሜሪካ ሀገር የሚገኝ ገንዘብ ወደ ዘመድ አካውንት ወይም ወደ ሂሳብህ የሚያስገባ ነው ።
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ።በምንም መንገድ ይተላለፍ ዋናው እዚህ የሚተላለፍለት ግለሰብ ነጋዴ ከሆነ እና ወደሱ አካውንት የሚገባ ከሆነ ገንዘቡ ከቢዝነሱ ያልተገኘ እና ምንጩ ከውጭ የተላከ መሆኑን መናገር ነው።ከውጭ የተላከ ከሆነ ደግሞ ከውጭ ስለመላኩ ባንክ ላይ ይታወቃል ።
ከብዙ መረጃ ፍለጋ በኋላ ነበር ይህንን ቻናል ያገኘሁት። እናም እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ!ከባንክ አካውንት ጋር በተያያዘ አንድ የተለየ ጥያቄ አለኝ። ለምሳሌ ሰኔ መጨረሻ አካባቢ በቼክ ተከፍሎ ደረሰኝ የተቆረጠበት ሽያጭ ገንዘቡ ወደድርጅት አካውንት ሐምሌ ላይ ቢገባ በምን መልኩ ነው ሚታየው / ሚሰተካከለው? ይህ በተጨባጭ የገጠመኝ እና ግልፅ መልስ ያላገኘሁ ለት ጥያቄ ነው።
ትክክል እኮ ነው ይህ ከሆነ ካንተ ሚጠበቅብህ በቼክ እንደተከፈለ ስለሚታይ እንዲሁም የተመነዘረበት ቀን ስለሚታይ ምንም ችግር የለውም ይህን ከጠየቁህ ማስረዳት ብቻ ነው ሚጠበቅብህ።bankr Reconciliation ስሰራ ይታያል
ስለኦሮሚያ ክልል የውርስ ቤት ስም ስለማዛወር ሕግ ብታስረዳኝ የምኖረው በቡራዩ ክፍለ ከተማ ነው ከእናቴ የወረስኩትን ቤት በፍርድ ቤት ካረጋገጥኩ በኋላ መሬት አስተዳደር ስሄድ ቤቱ በመሀንዲስ ተገምቶ የሚሸጥበትን ዋጋ 6% ከፍለሽ ነው የሚዛወርልሽ አሉኝ 6% ማለት ለኔ ቤቱን ድ ጋሚ እንደመግዛት ነውና አቅሙ ስለሌለኝዐበጣም አዝኛለሁ
አዎ የውርስ ቢሆንም ስም ለማዘዋወር የግድ የአሹራ መከፈል አለበት
@@Ethiopiatax amesegenalhu.
Yedolarun aletenagerk.
ተብራርቷል በደንብ አድምጪው ቪድዮውን።በብላክ ተመንዝሮ ከዛ የተመነዘረውን ገንዘብ ወደ ባንክ ገቢ በማድረግ ከውጭ የተገኘ ገቢ ነው ማለት አይቻልም በማለት ተብራርቷል ድጋሚ አድምጪው።
ለቦች ናችሁ ስለቤት አዲስ ነገር የታለ ሌባ
አቶ ብርሃኑ ከበደ አመሰግናለሁ
Keep up the good work!!
Thanks, you too!
very good lecture
እኛ መስሬያ ቤቱ ድረስ ሄደን ያላገኛነውን መረጃ ነው ከአንተ የምናገኘነው። እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Thanks a lot brother, your program and information are very important. Keep up the good work 👍
አንድ ህጋዊ ነጋዴ ከአካውንቱ ለግል ጥቅም ወይም ለተለያየ ነገር ስለሚያወጣው ወጭ እና መዘዙ ብትነግረኝ??
የፈረስ ግብር የ2015 እስከመቼ ነው መክፈል የሚቻለው?
እባክህ ስለ early retirement ከሕግ አንፃር ብታስረዳን!
እባክህን ስለ economic 40 persent resesation ሴል ምን ማለት ነው??? እባክህን አብራራልን። አመሰግናለሁ።
Thank you very much for the information and the lesson you give us, last week we asked to pay about 60000.00ETB for Rid tax including TOT what is your advice on this matter
የቀድሞ የቤት ሠነድ እያለ በራሳቸው ሠህት ምክንያት ካርታ ሰላልሠጡ እስከዛሬ ይቀበሉን የነበረውን ግብር ገቢዋች ግብር ያለካርታ አልቀበልም ብሎል ምን አይኘት ችግር ሊያጋጥመን ይችላ ?መፈትሄውስ ምንድነው?
በጅምር ላይና እየተገነባ ባለ ቤት ላይ ያለ ሁኔታ ብታስረዳኝ
በጅምር ላይ ያለ ቤት የሚከፍለው የቤት ግብር የለም።ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ከሆነ ግን ይከፍላል።
Selam Wondimie, betachin yeteseraw be 2002 new. Eske 2014 Ametemihret gibir 180.26 Birr sinkefel neber (ye bota/afer gibir 150 Birr ena yebet gibir 30.26 Birr). Ahun be 2015 be addisu gibir sinikefil (yebet+yebota) gibir 10,717.27Birr hono betechemari 30.26 Birr yeneberew yebet gibir wede 65.58 kef adrgew kitat 32.80 Birr eyalu chemirew ke 2009 jemiro eske 2014 degmo 98.38 Birr (65.58+32.8) askeflewunal yih lemindinew? Lemins new kitatu ke 2009 yemijemirew? Yebet gibir eko 30.26 Birr eske 2014 keflenal. Ameseginalehu
የቤት ግብር መክፈያ መጨረሻው ቀን የካቲት 30 ነው ።በየዓመቱ ይህን ግዜ ሳታሳልፍ ከፍለህ ከሆነ አይቀጡህም ነገር ግን ቀኑን አሳልፈህ ሳትከፍል ቀርተህ ከሆነ መቀጣታቸው ትክክል ነው።የ2015 የተሻሻለውን ግብር በተመለከተ ግን አለቅጣት እስከ ነሀሴ 30 ድረስ የሚቀጥል ይሆናል ።
የአፈር ግብር ጭማሪው አስደንጋጭ ነው ወይ በእጅጉ ይቀንሱት ወይ ይተውት ብዬ እመክራለሁ እንዴት 90 ብር ይከፈል የነበረ ቤት 58 ሺ ክፈል ይባላል? ያውም በወረዳ ካድሬ ፕሮፓጋንዳ እያስፈራሩ ተው ተው ተው !! ህዝብ ከምሬት ወደ ድርጊት እይተሸጋገረ ነው እናንተ መካሪ አጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ!!!
እና መንግስት በምን ገቢ ከተማዋን ያስተዳድር ? በ1968 በወጣ ተመን እስከዛሬ ተከፈለ አሁን ደግሞ ከቪላ ቤት ባለቤቶች 100 ብር እየለቀመ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ይከብዳል።ለማንኛውም እኔ የግል እይታዬን ነው የነገርኩህ ህግ አውጪ አይደለውም የወጣውን መረጃ ለህዝቡ እንዲደርስ የራሴን ሚና ምጫወተው።ባይሆን ሁሉም ሰው መጠየቅ ያለበት የተሰበሰበው ግብር ለሚፈለገው አላማ መዋሉን መከታተል እና መንግስትን መጠየቅ ነው።መክፈል የማይችሉ ከአቅም በላይ ለሆኑት ቢሆንም መንግስት ለነዚህ በአሰራር ተፈትሾ ምህረት አደርጋለሁ ብልዋል።
ነጋዴ አላልክም ! በደፈናው ከንግድ እንደተገኘ ተቆጥሮ ታክሰ ይሆናል ነው ያልከው። ደረጃ ሀ ና ለ አላልክም ለማንኛውም ባዝድ አርገኽኝ ነበር አሁን አስተካከልከው ታንኪው። በሪያ የሚተላለፍ ገንዘብ አለ በሱ ወደ ሂሳባችን ብናስገባ ትክክል ነው? ሪያ በአሜሪካ ሀገር የሚገኝ ገንዘብ ወደ ዘመድ አካውንት ወይም ወደ ሂሳብህ የሚያስገባ ነው ።
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ።በምንም መንገድ ይተላለፍ ዋናው እዚህ የሚተላለፍለት ግለሰብ ነጋዴ ከሆነ እና ወደሱ አካውንት የሚገባ ከሆነ ገንዘቡ ከቢዝነሱ ያልተገኘ እና ምንጩ ከውጭ የተላከ መሆኑን መናገር ነው።ከውጭ የተላከ ከሆነ ደግሞ ከውጭ ስለመላኩ ባንክ ላይ ይታወቃል ።
ከብዙ መረጃ ፍለጋ በኋላ ነበር ይህንን ቻናል ያገኘሁት። እናም እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ!
ከባንክ አካውንት ጋር በተያያዘ አንድ የተለየ ጥያቄ አለኝ። ለምሳሌ ሰኔ መጨረሻ አካባቢ በቼክ ተከፍሎ ደረሰኝ የተቆረጠበት ሽያጭ ገንዘቡ ወደድርጅት አካውንት ሐምሌ ላይ ቢገባ በምን መልኩ ነው ሚታየው / ሚሰተካከለው? ይህ በተጨባጭ የገጠመኝ እና ግልፅ መልስ ያላገኘሁ ለት ጥያቄ ነው።
ትክክል እኮ ነው ይህ ከሆነ ካንተ ሚጠበቅብህ በቼክ እንደተከፈለ ስለሚታይ እንዲሁም የተመነዘረበት ቀን ስለሚታይ ምንም ችግር የለውም ይህን ከጠየቁህ ማስረዳት ብቻ ነው ሚጠበቅብህ።
bankr Reconciliation ስሰራ ይታያል