የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በዚህ ቪዲዮ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ምንነት ፣ የቤት ኪራይ ግብር አሰራር ፣ የቤት ኪራይ ግብር የክፍያ ግዜ እና የተለያዩ በቤት ግብር ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከዚህ ቀጥሎ ባለው ደቂቃዎች ውስጥ መመልከት ትችላላቹ
    0:19 መግቢያ
    1:28 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው?
    2:44 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተከራይ እንዲከፍል ገቢ መስሪያ ቤቱ ሊያስገድደው ይችላል?
    4:35 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር መች ይከፈላል?
    6:07 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር|Rental Income Tax Calculation|
    13:20 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር የሚከፍል የቤት ግብር መክፈል ይገደዳል?
    #ethiopia #የቤት #rentalincome
    ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
    አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
    1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
    2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
    3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
    4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
    ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
    RUclips Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel- t.me/hanitube

Комментарии • 70

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting  Месяц назад +9

    የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ምንነት ፣ አሰራር ፣ መች ግብሩ መከፈል እንዳለበት እና ማን እንደሚከፍለው በዝርዝር የሚቀርብበት ቪዲዮ ነው፥ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    0:19 መግቢያ
    1:28 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው?
    2:44 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተከራይ እንዲከፍል ገቢ መስሪያ ቤቱ ሊያስገድደው ይችላል?
    4:35 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር መች ይከፈላል?
    6:07 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር|Rental Income Tax Calculation|
    13:20 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር የሚከፍል የቤት ግብር መክፈል ይገደዳል?

    • @Abdulhaq5353
      @Abdulhaq5353 Месяц назад +1

      ጤና ይስጥልኝ hani tube ላስቸግራችሁ እና 2 ጥያቄ አለኝ
      1ኛ ለንግድ በወር 80ሺ የአመት ውል ተዋውዬ ነሀሴ የሚያልቅ የ6 ወር ክፍያ ነው የተቀበልኩት እና ግብር የ 6 ወር ነው ወይስ የአመት ?
      2ኛ ላከራየሁት ቤት የከፈልኩት property tax እንደ ወጪ ይያዝልኛል ? ህዝቡን ለመርዳት እያረጋችሁ ላለው ጥረት እና በግሌ ለምታደርጉልኝ ትብብራችሁ ከፍ ያለ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ፣ትብብራችሁ አይለየን እናመሰግናለን።

  • @Ayeante
    @Ayeante Месяц назад +4

    በጣም ግሩም ማብራሪያ ነው። የደረጃ ሐ ና ሀ ግብርን በምሣሌ ብታስረዳ የተሟላ ይሆን ነበር። ብዙም ግልፅ ሳታደርግ ነው ያለፍከው።

  • @fissehaabebe9138
    @fissehaabebe9138 Месяц назад

    በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ። በጣም አመሰግናለሁ ደ

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 Месяц назад

    በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 1ጥያቄ አለኝ በኪራይ ግብር ላይ ቴምብር ቀረጥ እያሉ የሚጨምሩት ገንዘብ አለ ይህ ልክ ነው እባክዎ ማብራሪያ ይስጡበት

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn Месяц назад +1

    Thanks a lot for a clear information that you gave. Perfect

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @derbegebreyesus5409
    @derbegebreyesus5409 Месяц назад

    በጣም ነዉ የማመሰግነው ግልትስና የተብራራ መግለጫ ነዉ

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq Месяц назад

    Very clear very helpful thank you

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui Месяц назад +2

    የቤት ግብረ ብላቹ እኘ በኮዬ ፈጫ የምንገኘ የዋች ሆሮሚያ ክልል ነው ብላቹ የቤታችንን እዳ ከፍለን መኖረ አቅቶናል እኮን ግብረ ለማን አቤት እንበል እባካቹ ግብሩ ብዛቱ እኘ ምን እናረግ እባካቹ

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነው በገዛ ቤታችን አመታዊ ግብር ብለው ሸገር ሲቲዎች መኖር ከልክለውናል። ያላከራየን ሰዎች በአመት ከ15000 ብር በላይ እያስተፉን ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኸረ የመንግስት ያለህ መኖር አልቻልንም እኛ ከየት እናምጣላችሁ ስራ የለንምኮ ኸረ ኡኡኡኢኡኢኢኢኢኢኢኡኢ ለማን አቤት እንበል ሺመልስ አብዲሳ ኸረ ባክህ እባክህ ኡኡኡኡኢ

  • @gosawork3446
    @gosawork3446 Месяц назад

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን እናመሰግናለን

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 Месяц назад

    One thing to remark is there is a big difference between property tax and Tarana Gidigida as the latter is implemented and a law is not yet enacted for the former which is under discussion in HPR office

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      What I said is "commonly called".እንጂ ጣራና ግድግዳ and Property Tax ተመሳሳይ ናቸው አላልኩም።አመሰግናለሁ 🙏

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Месяц назад

    very hellpful thank you!

  • @NetsiAlebachew
    @NetsiAlebachew Месяц назад

    God bless u. amazing video

  • @user-pn4hy7oe5p
    @user-pn4hy7oe5p Месяц назад

    Thanks a lot

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq Месяц назад

    Of course it is obvious that land owners pay all kinds of taxes on their property but what is happening to land owners now is the quence quence of renting a house because the new laws are distorted you go to the proper governmental office which is the woreda where you have to get the correct information but that is not what is happening now pls lawyers or who ever have to give the correct information on correct media or government media and not youtube which would be very helpful and legal to both property owners and tenants thank you for your cooperation in this matter

  • @Emran126
    @Emran126 Месяц назад +2

    ከ500000 በላይ ከአንድ ሚልዮን በታች ከሆነስ ሐ,ወይስ ለ እና ሀ ነዉ

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib Месяц назад

    የሂሳብ መዝገብ የሚይዝና የማይዝ አብራራ ።ቤት ለመኖሪያ ብቻ የሚያከራይ ምን የዘጋጅ ? ቁርጥ ግብር አብራራ ። ደረሰኝ ያለው የቤት ኪራይ ሂሳብ መዝገብና ሂሳብ ሠራተኛ ማቅረብ አለበት ወይ ?

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Месяц назад

    Thank you

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Месяц назад

    ማብራሪው መልካም ነው ይሁንና ገቢዎች አጠናን ባሉበት መንገድ ብዙ አከራዮችን ጎድቷል የተጠቀሙትን ይበልጥ ጠቅሙአል ገቢዎች በተለይ በኮንዶሚኒዬም አጠናነው ባሉት መሰረት ግብር እያሰከፈሉ ነው ሰለዚህ አጠናነው ያሉት ላይ ያልደረሱ ባልበሉት እየከፈሉ ሰለሆነ ተከራይ የመጨመር ገዴታ አለበት ማለት ነው ምክኒአቱም መንግስት ተምኖ ስላሰከፈለ ተመኑን መተግበር አለበት ማለት ነው

  • @solomonworku987
    @solomonworku987 Месяц назад

    Is this right? People are being asked to pay more than the value calculated in your way for the hameru ha midib

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Месяц назад

    ለንግድ በሚሆንበት ግዜ ግብሩ ሲሰላ 180000-18000 ሆኖ መሠራት አይኖርበትም ወይ? ምክንያቱም tot (18000) የገቢው አካል ስላልሆነ

  • @rumanamohammednur2543
    @rumanamohammednur2543 Месяц назад

    ቤቱን አከራይተን የሚቀንስ ቤት ስንከራይም ግብር እንከፍላለን ቤቱ ላይ መኖር ስንፈልግ ግብር መክፈል እንዴት ማቋረጥ እንችላለን? ???

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Месяц назад +1

    ኡኡኡኡኢኢኢኢ የቤት ግብር ለመኖር አቅቶናል የመንግስት ያለህህህህህ ሺመልስ አብዲሳ የት ነህ ሸገር ሲቲ ብላችሁ እያሠቃያችሁን ነው ከየት እናምጣላችሁ በገዛ ቤታችን መኖር አንችልም? አላከራየነውምኮ እየኖርንበት ነው ሥራ የለም ከየት አምጥተን እንስጣችሁ ለስሙ እሮሞዎች ነበርን ሠው ባለጊዜ ይለናል እኛ መሮናል ኡኡኡኡኡኡ

  • @EthioCyberFact
    @EthioCyberFact Месяц назад

    ስለ ማብራሪያህ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ለመኖሪያ ቤት የተከራየ ቤት አመታዊ ገቢው ከ500 ሺህ ብር በታች(ደረጃ ሐ) ስለመሆኑ የመንግስት አካል(ገቢዎች) ሊያረጋግጥ የሚችለው በምንድን ነው?? የተከራይና አከራይ ውልን ነው መሰረት የሚያደርገው ወይስ ሌላ መንገድ አለ??

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад +1

      በክራይ ውል መሰረት ነው።አመሰግናለሁ 🙏

  • @mzsonsie
    @mzsonsie Месяц назад

    Do you pay in advance or for the previous year?

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 Месяц назад

    What if they have document? How shall we do it?

  • @garedmaru785
    @garedmaru785 Месяц назад

    አከራዩ የሚከፈለው 15720 ሳይሆን 16620 ብር ነው ምክንያቱም 0.5% የቴምብር ቀረጥ ከአመታዊ ገቢ ላይ ይከፈላል ይህም ማለት
    180000x0.5%= 900
    15720+900 = 16620 ነው የሚመጣው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      ይህ የሚሆነው ውል ሲዋዋሉ በውልና ማስረጃ ካልተዋዋሉ ነው።ከተዋዋሉ ግን ቴምብር ቀረጥ አይመለከታቸውመ።ለአስተያየትክ አመሰግናለሁ ።

  • @hageretube6458
    @hageretube6458 Месяц назад

    ግብር መክፈል ግዴታ ነው ግን ለነሱ ቆድመ ሁኔታ ሲቀመጥ ላከራዩ ጎኖ ቦዙ ችግር ሆኖአል ለሊትጠጥቶ ሰአት እላፊ በመምጣት በመጥበጥ ገንዘብ በወቅቱአሉምከፈል አስር ቀን ያህ በማሳለፍ ሰላም በማሳጣት ለሚናሩ ማነው የሚጠየቀው ቅጣታቸውስ ምንዶኖ ነው

  • @ZenebuTeshome
    @ZenebuTeshome Месяц назад

    ሰለማብራሪያው እናመሰግናለን አሮጊት ስለሆንኩ አልገባኝም እባክህ ልጄ ስልክህን

  • @tewodrosbekure5064
    @tewodrosbekure5064 Месяц назад

    ሰለም

  • @tewodrosbekure5064
    @tewodrosbekure5064 Месяц назад

    ሰላም እኔ የማከራየዉ 110 ሺ (አንድ መቶ አሰር ሺ ብር) ነዉ በአንድ ወር እና የቫት ደረሰኝ 15 percent እቆርጥላቸዋለዉ እ ና ግብር ሰንት ነዉ መክፈል ያለብኝ

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb Месяц назад

    የቤት ኪራይ ግብር በሰሌቱ መሰረት እንዲከፈል ገቢ የሆነበትን ሰነድ የ( bank statement ) መሰረት ይሰራል ወይ ? ከፋዩን ቢያስረዱ ጥሩ ነው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      የባንክ ስቴትመንት የሚጠየቁት ለሒሳብ አቅራቢዎች ብቻ ነው።

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Месяц назад

    Ebakihe wendima batane kakryahue gana 3 month nw ye 3ware ahune mekifale alibige ? thank you

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      የተከራየው ከ ሐምሌ 1 በፊት ከሆነ አዎ።ነገር ግን ቤቱ የተከራየው ከ ሐምሌ 1 ጀምሮ ወይም ከዛ በሓላ ከሆነ ለ2016 በጀት የግብር ዘመን አይመለከትሽም

  • @hemenmoges5629
    @hemenmoges5629 Месяц назад

    Withholding tax ayikefelim ende le neged keterayr

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib Месяц назад

    ቁርጥ ማለት ምን ማለት ነው ? በምሳሌ ። የሂሳብ ሠራተኛ የለህም ተብሎ ወጪ ለምን ይከለከላል ። ወጪ የሚባሉት ይብራራ ። ሽንት ቤት ማሰጠረግ ፣ ቀለም መቀባት ። ቆርቆሮ ማደስ አና የመሳሰሉት ደረሰኝ ቢያቀርብ አይወራረድም ?

  • @nutube8793
    @nutube8793 Месяц назад

    እባክህ ኮንዶሚንየም መሸጥ ፈልጌ ነበር ስንት ፐርሰንት ነው ግብር የሚከፍለው

  • @EYOBSINKIE
    @EYOBSINKIE Месяц назад

    ሰላም ለሰጠኸን ማብራሪያ እናመሰግናለን ቤቱን በባንክ ብድር ገዝቶ ቢያከራየው የወለድ ወጪ የሚከፍለው ከገቢ ግብር ላይ ተቀናሽ ይደረጋል?

  • @anileyworku8549
    @anileyworku8549 Месяц назад

    ቤቱ አከራይቶ ተከራይቶ የሚኖር ሰው የሚከፍለው ኪራይ ይካካስለታል ወይ?

  • @ethiopiawitgirmawi8517
    @ethiopiawitgirmawi8517 Месяц назад

    ካርታው መኖሪያ ሆኖ የተከራየውም ለመኖሪያነት ከነእቃው በመሆኑ በንግድ ተይዞ ቲኦቲ እንዲከፍል ይጠየቃል ወይ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      የተከራየው ለመኖሪያ አገልግሎት ከሆነ ፣ በውል ላይም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚል ከሆነ በንግድ ሊወሰን አይችልም።ሆኖም ግን እስከነ እቃው የተከራየው የሚለው ግልጽ ብታደርገው።ለምሳሌ- የቤት ኪራዩን ስታከራዩ ቤቱ ከዚህ ቀደም የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ እና እናንተ የካፌ እቃዎችን(ወንበር፣ጠረጴዛ የመሳሰሉትን) አንድ ላይ ብታከራዩና የተከራየው ለመኖሪያ ነው ብትሉ ይህ መቼም ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ተከራዩ ዕቃዎችን አብሮ የሚከራየው ለመኖሪያ ብቻ እንዳልሆነ ግልጽ ስለሚሆን።ባጠቃላይ ጥያቄውን ከተረዳውክ ይህ ነው አሰራሩ።

  • @user-ng6dm2zv1k
    @user-ng6dm2zv1k Месяц назад

    ለምንድነው የንግድ ቤት ኪራይ ላይ ብቻ tot የሚጨመረው?

  • @ethiopiawitgirmawi8517
    @ethiopiawitgirmawi8517 Месяц назад

    አንድ ባለ 3 ክፍል ቤት ከነእቃው በጊዜያዊነት ቢከራይ እና የኪራዩ ገቢ 1 ሚ 50000 ቢሆን የትኛው ደረጃ ላይ ያርፋል መኖሪያ ተብሎ የተከራየት በንግድ ይያዛል ወይ? ቲኦቲስ ይታሰብበታል ወይ? እባክህ ፈጣን መልስ እፈልጋለሁ። የዚህ አይነት ችግር ስላጋጠመን ነው? የግብር ውሳኔ ሊቀየር ይችላል ወይ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Месяц назад

      ደረጃው "ሀ" ነው።ለመኖሪያ ተብሎ እስከተከራየ ድረስ እና በተጨባጭ ለመኖሪያ አገልግሎት እየሰጠ ከሆነ ToT አይከፍልም።ነገር ግን ቤቱ ሲከራይ ከነዕቃው የተባለው ይህ ዕቃ ለመኖሪያ አገልግሎት ሊጠቀሙበት የሚችል ነው ወይስ ለንግድ? ኬዙን ግልጽ ብታደርገው

  • @anagawd
    @anagawd Месяц назад

    I do not think this is based on the new approach. In the new appraoch someone who get 200,0000 rental income pre year need to pay 52,000 birr rental income. I am not sure if this is actualy going to be implemented. Anyhow check it and let us know if there are any update on this presenation. Thanks

    • @etg9080
      @etg9080 16 дней назад

      you are right, I don't think so.

  • @natuhemen
    @natuhemen Месяц назад

    Ine yemilk sene 10 nw yakerayehut likefil sihed yeasraminamn kn ayikotrim ina miketilew amet nu alu mn tilalek

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Месяц назад

    እስቲ ስለ ካርታ ያለህን ኢንፎርሜሽን አጋራን።

  • @muke614
    @muke614 28 дней назад

    መንግስት ግብር ፐርሰንት ከፍተኛ ስላደረገ አከራዮች በጣም ትንሽ ነው ያስመዘገቡት በእርግጥ ትክክለኛ ያከራዩበትን ገንዘብ ሳይደብቁ ያስመዘገቡም አለ የእኔ እኩይ ትክከለኛውን አስመዝግበዋል ይሁን እንጂ ሶስት ምሩቃን ልጆቻቸው ስራ የላቸውም ሲመስለኝ መተዳደሪያቸው ይመስለኛል ከአፈር ግብር ጭምር በዚህ አመት 57800ብር ክፍለዋል የኑሮ ውድነቱን በእነርሱ ሆኖ መንግስት በድጋሚ ቢገመግም የተሻለ ይሆናል ።ቤት ተከራይተው ወይ ሰርቪሱን ካልሆነም ጠቅላላውን ሸንሽነው ሚከራዩ ሁሉ ለመኖር እንደተከራየ ባይቆጠርስ

  • @tadesseeshetu8401
    @tadesseeshetu8401 Месяц назад

    ለምሳሌ 800,000 ብር የአመት የቤት ኪራይ ገቢ የሚያገኝ የግብር አሠራሩን ግልጵ ብታደርግልን

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 Месяц назад

    መረጃው አሪፍ ሆኖ የጎደለው ነገር ያለ ይመስለኛል እሱም
    1- የንብረት ታክስ ገና ሊጀመር ነው ከዛ በፊት ግን የአፈር ግብር ተብሎ ለምሳሌ 21 ብር ሲከፈልበት የነበረው 12,500 ብር 20 ብር ሲከፈልበት የነበረው 10,000 ብርና ....ከዛም በላይ ተደርጎ ነዋሪው ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ወድቋል ።
    2- የኪራይ ገቢ ግብር ተብሎም አሁን እንዳብራራኸው ተከትሏል ።
    ጥያቄ
    1- ይሄ እያለ ነው የንብረት ታክስ ተብሎ በአንድ ቤት ላይ ይሄን ያክል ተደራራቢ ግብር የሚጣለው ?
    2- የአፈር ግብርና የንብረት ታክስ ምን ለያቸው ?
    3- በዚህ ማብራሪያህ ላይ የአፈር ግብር ተብሎ ከነበረው ጋር በፍፁም የማይገናኝ ከፍተኛ ግብር የተጣለበትን አሰራር ሳታነሳው ዘለኸዋልና በድጋሚ ብትሰራው ?

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh Месяц назад

    ወንድ እባክህን የሱቆች በጨረታ የተሸጡት የየወሩ ክፍያ ዶራል መጨመሩን ተከትል መንግስት በየወሩ የምከፍለው ከተወዋልኩት ውጭ ጭማሩ አድርጎ ከሆነ አስታውቀን

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib Месяц назад

    ለ አና ሐ ን አብራራ ። ለምንስ ይቀራረባል ።

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib Месяц назад

    አድራሻ ይቀመጥ

  • @ye_dawit_mesenko
    @ye_dawit_mesenko Месяц назад

    እኔ ያከራየሁት ባለ ሁለት መኝታ ኮንድምኒየም 42 ካሬ 12 000 ብር ነው መጀመሪያ 37,500 ክፈይ አሉኝ እንዴት ይሆናል ብዬ ተከራከርኩ እነሱም ባለሁለት መኝታ በ12000ብር ብቻ አይከራይም አሉኝ ካሬው ትንሽ ነው ብያቸው ካርታውን አይተው 28,860 ብር እንድከፍል ወሰኑ አሁንም በዝቶብኛል ሄዳችሁ ተከራዮቹንም የጊቢ ኮሚቴዎቹንም ጎረቤቶቹንም መጠየቅ ትችላላችሁ እኔ በየጊዜው ጨምሩ የምል ክፉ አከራይ አይደለሁም ብል ማን ሰምቶኝ ባልሽው በ12,000 ነው የተሰራው ብለው አልቅሼ በጣም አዝኜ ቤተሰብም በሽታ ላይ ትወድቂያለሽ ይከፈል ተብሎ ተከፈለ ያለ አግባብ በመሆኑ እንኳን እኔ ተከራዬም አዝናለች

    • @hailemichaeltad95
      @hailemichaeltad95 Месяц назад +2

      የምትከፍዪው አመቱን ሙሉ ካከራየሽ 12,000*12=144,000
      =144,000*50% = 72,000
      =72,000*20% =18,000 - 6,780.00
      የሚከፈለው =11,220.00 ብር ነው

    • @emebettadesse2574
      @emebettadesse2574 Месяц назад

      ቅሬታ ማቅረብ ስለምትችይ አቅርቢና እንደገና ተከታተይ ስሌቱን ወንድማች ን አስቀምጦልሻል ዝም እንዳትይ

  • @abubekermohammedam6086
    @abubekermohammedam6086 Месяц назад

    ተከራይ ነው አከራይ ነው ከፋይ

  • @Mekdes-ou6xb
    @Mekdes-ou6xb Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @tekabudesta3514
    @tekabudesta3514 Месяц назад

    Thank you