ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE (Make Money Online)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 апр 2024
  • ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE Make Money Online
    .

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @etubers
    @etubers  3 месяца назад +28

    Checkout our site: etubers.org

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 3 месяца назад +3

      ከበላዉ በላነዉ ነገሩ እነሱ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሰዉን ልብ እያንጠለጠሉ ዘረፋ ነዉ በአሁኑ ሰአት በህይወት ለመኖር ሰዉ እየተሸማቀቀ ነዉ አገሩን እየወደደ ግን እንደ ሰዉ አገር ነገ ምን ይመጣብኝ ይሆን እያለ የሚፈራዉ ብዙ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ሰላምን ያዉርድለት አንተም ጥሩ መረጃ ሰተሀል ጆሮያለዉ ይስማ።

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 3 месяца назад +1

      Thanks Mike, I have seen many of your valuable videos! & I'm going to take at least two of your workshops in the near future. Thanks.

    • @asfawayt9765
      @asfawayt9765 3 месяца назад

    • @Fano316
      @Fano316 3 месяца назад

      በጣም ሚገርምህ ነገር እናቴ ቦሌ ቢኮክ አካባቢ ትልቅ 1 ሺ ካሬሜትር ሁጋንዳ ኤምባሲ አንድ አጥር ነው አባቴ ከመተ ቆይቷል 26 አመት የውርስ ጣጣ አልቆ ምርጫ ስላልነበረ 5 አመት በፊት $27 ሚልዮን ብር ተሽጦ ድራሻችንን ማከፋፈል ነበረባት. አያት የወፍ ቤት ምታክል G plus 1 250 ካሬ በ $8 ሚሊዮን ገዝታ ሁላችንም ውጭ ስለምንኖር ለሷ በቂ ነው ሚገርምህ ወዲያው ገንዘቡ ወደ ዶላር ትራንስፈር ተደረገ አሁን ዋናው ጉዳይ ይሄ ነው ወንድሜ ቦሌ ቤቱን የገዛው $70 ሚሊዮን ብር ሸጠው ብለውኝ በዛ ስደነቅ የእናቴ ያቺን የወፍ ጎጆ $32 ሚሊዮን መግዛት ሚፈልጉ አሉ. ምን ያህል ብሩ መውደቁና inflation ከቁጥጥር ውጭ ነው sooner or later total economic collapse is on the horizon, already default on our debt to IMF alone plus world bank and china,IMF alone $58 billion US dollar, mark my word Ethiopian airlines the Dams and fertile lands considered as collateral, foreign mega corporations will move in and do the dirty work, it’s sound like unbelievable but I’m deadly serious we have gold deposit plus some natural resources in a very very high demands in the wealthy countries(most western nation) engineer Kitaw Egigu NASA scientist mysteriously died after he exposed nasa classified documents about NASA special ionosphere image sat technology without digging to search like the old days NASA discovered every available resources underground, he died weeks after a made a lecture to our community, heathy guy died while playing tennis with his kids, now when this greedy bankers send their boogeyman(corporations) certain targeted areas once they moved in with all the machinery soon after USA military base will pop ups with landing strip, attached with the project no one will be allowed in the designated area, our elites might know but $$$ zip the lips betrayed the very ppl they administered, this is how many third world nations got looted, now Ethiopia will face this sophisticated slavery on the top of the looting generations to come have to pay the debt and loot our naturals resources Gift From Almighty God, ሁመራ Gold worth $7 trillion US dollar, now you will understand why Brics allowed Ethiopia to join its open secret who ever get the mining of this mega gold deposit, it will become the next World reserve currency for world trade, Russia and China..,challenging the status of US dollar some countries already started int trade without using US $$$, and opec or Saudi for the 1st time after 75 years Breton agreement oil reach nation trade with other currencies, Chinese…. Sadam and Gadadi tried but both got killed, አፋር ነዳጅና ዮራኒየም ኦጋዴን ናቹራል ጋዝ ወረይሉ oil also with more than $ trillion, my reason to share this with you because you sound very smart intelligent person and hopefully you awaken our ppl before it’s to late, what’s going on in አማራ እና ትግራይ the proxy war the west vs china Russia, non of them care about አማራ እና ትግራይ ሕዝብ ቢይስልቅ ደታቸው ነው ወይቃይት ሁምውራ የአማራ ነው የትግሬ ነው ሲሉ አስበውለት አይደለም ጉዳዮ ሌላ ያኟው መንገዳቸው ካልሆነ serious war አስጀምረውን un peacekeeper ብለው ገብተው አጥረው ይዘው መዝረፍ. ደሞ the alternative way, በጣም ሚገርመው ግን መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ትንቢተ ኤርሚያስ ምህ 51 1-64. Will sums up what the future hold, if you have telegram account lmk I will share with you some rare hard to find books written by our own historians back in 1930-1950 Im 100% you will love it በአለቃ አስረስ የኔሰው በግዜው በንጉሱም በጣም የተከበሩ ሊቃውንት

    • @user-df3kq5yg7d
      @user-df3kq5yg7d 2 месяца назад

      Y❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@azalechkebede251

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 3 месяца назад +448

    እይታህን አደንቃለሁ, እንዲህ ደፍሮ እውነታውን የሚናገር ጥቂት ነው 👍👍👍

    • @mame642
      @mame642 3 месяца назад +2

      Ya good man

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +6

      Thanks 🙏🏿

    • @mahiahmed5461
      @mahiahmed5461 3 месяца назад +3

      Je guwadegnaye går kerker gebeten neber eswa betam yewededal atrefe eshetalhu bela gezeta neber ene demo temeleshe häger bet lemalnorew beren keljoche går heger baybet biye yehew alhu fetari yedehawen wegen enba yaseb bekiray bet yemisekayewen

    • @mahiahmed5461
      @mahiahmed5461 3 месяца назад +1

      Betam gobez bedenb gebetohal lesemu ye ekonomics temari neberku yezaren ayaderegewena

    • @Bubutube288
      @Bubutube288 2 месяца назад

      yess

  • @geez2115
    @geez2115 3 месяца назад +163

    Bro ትገርማለህ ለወገኑ የሚያስብ አንድ ሰው ተገኝህ blessed maa bro.

  • @MIZANAWI
    @MIZANAWI 3 месяца назад +63

    ይህንን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው ። በዚህ እድሜ ያለው እውቀት ገራሚ ነው ። በተለይ ከዚህ ከቤት ጋር ተያይዞ ለአመታ ስንነጋገር ሚስቁብን ነበሩ ።። አንዳንድ ሰዎች ቢዘገይም ገብቷቸዋል ። የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ የተጋነነ ብቻ ሳይሆን ቅዠት ነው ። Thanks for educating us all.

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 3 месяца назад +46

    እግዚአብሔር በየዘመኑ አስተዋይና ለእውነት የሚቆሙ ሰዎችን የስነሳል አንተም የዘመኑ መልካም ስብእና ያለህ ሰው ነህ !!!

  • @allexotube
    @allexotube 3 месяца назад +54

    እውነት እውነት እልሀለው እኛ እየተጎዳን ያለነው እንደዚህ ጠልቀን ማሰብ መመርመር መጠየቅ ማወቅ ስለማንፈልግ ነው
    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo 3 месяца назад +117

    በእውነት ለዛ ያለው ተናጋሪ ነህ. በቀላሉ ሀሣብህን በቀላሉ የመግለጽ ችሎታህንና በምታወራው ነገር ላይ ያለህ እውቀትህ እኮራለሁ!!!

    • @user-lw2xt9pj5v
      @user-lw2xt9pj5v 3 месяца назад

      I am always amused by his linguistic skill.

  • @wondwossenkassa8600
    @wondwossenkassa8600 3 месяца назад +24

    እንደ ኤርሚያስ አመልጋ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ለኛ በሚገባን ልክ መጥነህ ስላስረዳኸን እናመሰግንሃለን ተባረክ😮

  • @kukuTechn_Temdia
    @kukuTechn_Temdia 3 месяца назад +18

    የማመልከው አምላክ አንተን ከከርሳሞቹ ጥቃት ይጠብቅህ !
    መልካሙንም ሥራ ዘውትር ከመስራት አትታክት! አድናቂህ ነኝ 🥰

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +2

      Thank you so much 🙏

  • @mahites5920
    @mahites5920 3 месяца назад +41

    በእውቀት የተደገፈ ድንቅ ማብራሪያ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸው እናመሰግናለን፡፡ ባለሀብቶች ስላላችሁ ሳይሆን በኑሮ ዝቅ ላልነው ሰዎች ስትሉ በዚህ ሀሳብ ተባበሩ፡፡

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 3 месяца назад +31

    አይ ጭንቅላት! ሰዉ ሰምቶ መግዛት ቢያቆም ገንዘብ አለን ብለው ከመግዛት ቢቆጠቡ ይሄ ኳሻኮራም ኢኮኖሚያችን መስመር ይይዝ ነበር። አንተ ግን ተባረክ ስለዜጎች የምታስብ መልካም ሰው ነህ ❤

  • @user-sp7sc3sm1v
    @user-sp7sc3sm1v 3 месяца назад +12

    አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 3 месяца назад +12

    ማይኮ የለፋህበት ቪዲዮ እደሆነ ያስታውቃል ብዙ ጥናት እዳረክበት ነው የተረዳሁት ብዙ ሰዉ አይቶታል ምን አልባት ትልቁ እይታ ያለዉ ቪዲዮ እደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ በርታ ወንድሜ🙏

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +2

      Thank you so much 🙏

  • @solomonmeselemeskito445
    @solomonmeselemeskito445 3 месяца назад +141

    ጀግና ማንነት ያለዉ አንዲህ ነዉ ጡሩ. Enkilif በሰላም ትተኛለህ ለገንዘባቸዉ ብለዉ ማስታወቂያ ለሚሰሩ ገዳዮች ግን አዘንኩላቸዉ

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 3 месяца назад +4

      It can't go on farther Ethiopia can't take it anymore.
      Jesus Christ is the only answer for the world to day.
      He will scatter the devourer, thise who destroy the land with an endless war to satisfy their ambition.
      We appeal to Heaven, to The Judge of all flesh!
      He will come like the rain and purify all !!!
      God bless you brother.

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 3 месяца назад +1

      Ethiopia is full of amazing quantity and variety of underground richess: gold, gas, oil, ...
      We will extract,, refine and sale it
      This wounded land will be healed.
      But there will be a purging wind before this .
      God is on His throne!
      The land is large enough to feed more than this population.

    • @Tadeleshe
      @Tadeleshe 3 месяца назад

      ጀግንነትን ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል። "ጥሩ ገለጻ" ተሰጠ ማለት አይበቃም?

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 3 месяца назад +106

    ሀሳብህ በጣም የከበረ ነው። ነገር ግን ቃላትህ በአማርኛ ተተርጉመው መቅረብ አለባቸው። demand , asset, supply……. እባክህ እየተረጎምክ። ሁሉም ሰው ቃላቶችን አይረዳቸውም። ተባረክ ልጃችን።

    • @DB-kv3wu
      @DB-kv3wu 3 месяца назад +1

      መለስን አስታወሰን አይደል?

    • @chachi4700
      @chachi4700 3 месяца назад +3

      Akribot ena filagot

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 3 месяца назад +5

      አንግሊዝኛን ከአማርኛ ጋር ቀላቅሎ መናገር ኣስጠያፊ ልምድ መገራት አለበት።

    • @neymar1928
      @neymar1928 3 месяца назад

      Enezh ye economics words nachaewu ... Definition bachewu sarawu yanchi nw

    • @samuelmengesha6691
      @samuelmengesha6691 3 месяца назад

      ስለ Translator ሰምተው አያውቁም። በእዛ ላይ ዘመናዊ ጊዜው ላይ ነን ያለነው Google ላይ ብዙ ነገሮችን ጠይቆ ማግኘት ይቻላል።

  • @bonagudeya6846
    @bonagudeya6846 3 месяца назад +8

    ድንቅ ትንታኔ ነዉ! 'ወደዚህ ሰፈር' አልፎ አልፎ ብቅ እላለሁ። እነደዚህ ቻናል በመረጃና በምክንያት ላይ ተመስርቶ ትንታኔ የሚሰጥ ግን ብዙም አላየሁም። በርታ፣ ፋይዳ ያለው ነገር እየሠራህ መሆኑን አትጠራር!

  • @carlosmearg8462
    @carlosmearg8462 3 месяца назад +24

    A young man full of wisdom! Thank you for this information.

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 месяца назад +56

    የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከቲዎሪ ውጭ ነው የሚለው ንግግርህ በጣም እውነት ነው::

    • @user-st7bo1ix8s
      @user-st7bo1ix8s 3 месяца назад +2

      የኛ ፈረንጅ አማርኛ አትችልም እንዴ በምን እንረዳህ ወንድም ዓለም

    • @saved1580
      @saved1580 3 месяца назад

      @@user-st7bo1ix8sካልገባህ እንግሊዝኛ ተማር። ቋንቋ ይጠቅማል። አማርኛን ለትምክህት ብቻ አንጠቀምበት። ለገንቢ ሃሳብና ማበረታቻም እንጂ። ትምክህት የሆነን ቡድን ዋጋ እያስከፈለው ነው።

    • @saved1580
      @saved1580 3 месяца назад

      @@user-st7bo1ix8s ካልገባህ እንግሊዝኛ ተማር

    • @samkip2354
      @samkip2354 2 месяца назад

      😂enem germognal

  • @amantech5t
    @amantech5t 3 месяца назад +38

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነዉ ያነሳከው ። ብዙዎችንም ያነቃል ብዬ አስባለሁ ። በርታ👍👏

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 2 месяца назад +4

    ይሄን አርቆ ማሰብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ምን አለበት ከ አመታት በፊት ባወኩህ ተባረክ ❤

  • @mwt7276
    @mwt7276 3 месяца назад +20

    As an economist, This is the best video I ever watched . You got me to subscribe you . Good job brother 👏🏻

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 3 месяца назад +57

    ወንድሜ! ተባረክ። ህብረተሰቡን ማነቃቃት ይሉሀል ይሄ ነው። IMF 1ዶላር ከጥቁር ገበያው ጋር እንዲስተካከል እያስገደደ ነው። መንግስትም ህዝቡን አነቃንቆ ከድህነት እንዲወጣ ከማድረግ ይልቅ ብድሩን ለማግኜት ሲል የዝቡን ኑሮ መቀመቅ እየከተተው ሰመሆም ቢታብራራልን።

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 3 месяца назад +35

    ላይክ አድርጌሃለሁ ይሄ የኔም ሃሳብነው ግን ተምሬ ሳይሆን ሆዴ ነግሮኝ ነው አንተን ሳላመሰግን አላልፍም እንደአንተ አይነት ይብዛልን ተባረክ

  • @kymmgoandserve
    @kymmgoandserve 3 месяца назад +6

    በእውቀትና በተግባር የተደገፈ የተጠና መረጃ ነው። ወንድሜ ትክክል ነህ!❤

  • @sadvibe27
    @sadvibe27 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ይህን ሀሳብ ለብዙ ሰው ሳስረዳ የምሰጠው ምሳሌ ልክ መጀመሪያ ሲም ካርድ የሚሸጥበትን እና አሁን የሚሸጥበትን ዋጋ በማነጣጠር ነበር ሰው ግን ከአለበት የቤት ችግር ማንም አይረዳኝም ነበር ዛሬ አንተን በመስማቴ ሰላምሜ አገኘሁ

  • @Birukalexander
    @Birukalexander 3 месяца назад +92

    Wow mike ሀገራችን ባንተ ነው የምታድገው እናግዝሀለን በርታልን Bro❤❤❤❤

    • @eyobtamiru262
      @eyobtamiru262 3 месяца назад +1

      Don't forget us

    • @mekibibgetaneh1615
      @mekibibgetaneh1615 3 месяца назад +1

      ምን እንደሚያውራ ሰምታችሁታል ግን?

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      መስማት የምትፈልገውን ስለነገረህ እንጂ የቤት ዋጋ በኢትዮጽያ ለዛውም በአ.አ ይቀንሳል ማለት ዘበት ነው ። በየትም ሀገር የቤት ዋጋ አይቀንስም ፤እየጨመረ ይሄዳል እንጂ ። እንደውም አራዳ የሆነ አሁን ነው ቤት የሚገዛው ።

  • @zewduurgesa845
    @zewduurgesa845 3 месяца назад +27

    እንዳንተ አይነት ለህሊናው የሚኖር እና ፈጣሪውን የሚፈራ ያብዛልን። በርታ

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 3 месяца назад +3

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ተባረክ በትክክል ነው የገለፅከው

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤በጣም ብዙ ሰው ታድናለህ ተባረክ። እግዚአብሔር የሰጠህን እውቀት ማካፈል መባረክ ነው ፤ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ ይለምልም በርታ።

  • @fikirteamante
    @fikirteamante 3 месяца назад +67

    በዚህ ሰአት አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሚበላው ነገር ነው ሚያሳስበው ትንሽ ባለሀብቶች ናቸው ገበያውን የተቆጠጠሩት ሁሉም ከደሀው ሰብስቦ ሀብታም መሆን ነው ሚፍልገው ግን በጣም እናመሰግናለን ይሄን ነገር ስለጠቆምከን ❤

    • @kokobamanuel9344
      @kokobamanuel9344 3 месяца назад

      ካፒታሊዝብ ወይም ነፃ ገቢያ ደሀውን አያካትትም ያከተፈለገ ወደ ሶሻሊዝም መከተል ነው

    • @theotokos2888
      @theotokos2888 3 месяца назад

      ​@@kokobamanuel9344What real mean Socialism ? ሶሻሊዝም በየትኛው ሀገር ተተግብሮ ውጤታማ ሆነና ደሃውን ከድህነቱ አላቀቀ? የትኛው ሀገር በሶሻሊዝም ሀብታም መሆን ቻለ ?ሶሻሊዝም ትንሽ ያላቸውን ከማደህየት በዘለለ ምን የሚረባ ነገር ለደሀው ጠብ አደረገለት ?

    • @eshamohammed5785
      @eshamohammed5785 3 месяца назад +1

      የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eshamohammed5785
      @eshamohammed5785 3 месяца назад +1

      የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eshamohammed5785
      @eshamohammed5785 3 месяца назад +1

      የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yohannesmitslal9768
    @yohannesmitslal9768 3 месяца назад +30

    ያቀረብከው ነገር ትክክል ነው። Demand & Supply relationship ይገባኛል። ነገር ግን ማስተዋል አለብን የምለው ቤት Basic need ነው። ስለዚህ አለመግዛት እንዴት አማራጭ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን የአንድ ሰው demand ባለ 2 ክፍል ቢሆን ባለ1 ወይም ስቲዲዮ ሊቀየር substitution effect ሊኖር ይችላል እንጅ ከመኖሪያ ቤት ችግር ጥልቀትና አሳሳቢነት አንፃር ፤
    ሌላው ለማከራየት ሲሉ የሚገዙም ሙሉ ፍላጎት ኑሯቸው ሳይሆን ገንዘባቸውን ከ inflation ለማሸሸት በሚል ነው ወደዚህ የሚገቡት።

    • @Bigchance25
      @Bigchance25 3 месяца назад

      እኔም የአንተን ሀሳብ እጋራለሁ👍

    • @mekibibgetaneh1615
      @mekibibgetaneh1615 3 месяца назад +6

      በነገራችን ላይ በደንብ ነው የሰማሁት ብዙ ያላያቸው ነገሮች እና ትክክል ያልሆኑ ለማያውቅ ሰው እውነት የሚመስሉ ነገሮች አሉበት። የሪል እስቴት ዴፍኔሽን ጀምሮ እስከ ዲማንድ እና ሰፕላይስ ንፅፅር ጭራሽማ ስለ አሴት እና ሊያቢሊቲማ ይቅር ከዛ ማጠቃለያው።
      አንድ እውነት ግን አለ ሪል እስቴት እየቀነሰ ነው ምክንያቱ ግን እሱ በሚለው መንገድ አደለም።
      እስኪ ባንኮች ማበደር ይጀምሩ እና የቤት ዋጋን እናየው የለ😊😊😊

    • @Bigchance25
      @Bigchance25 3 месяца назад

      @@mekibibgetaneh1615 ትክክል አሁን ላይ ቤት የቀነሰው ባንኮች ማበደር ስላቆሙ ነው፤
      እንጂ ኢትዮጵያ ውስት ቤት/መሬት መግዛት መቼም አያከስርም። እንደውም አቅሙ ካለ ይሄን እድል መጠቀም የተሻለ አትራፊ ያደርጋል

    • @thomastekleab1526
      @thomastekleab1526 3 месяца назад

      beautiful words but and presentation but you got most of it wrong. almost sounds like you are tying to say what people want to hear.

    • @lazerentertainment1416
      @lazerentertainment1416 3 месяца назад +1

      ልክ ነህ ። ሀሳቡን ተረድቼዋለሁ ግን ብዙ ስህተቶች አውርቷል

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 3 месяца назад +1

    ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ አይነት ጥቂት ሰው ካገኘን በጣም እንጠቀማለን ኤርሚያስ አመልጋ ጀግና ነው አንተም ወንድሜ ፈትፍተህ ስላጎረስከን ተባረክ

  • @KedirkesisaMunda-ze1uo
    @KedirkesisaMunda-ze1uo 3 месяца назад +2

    እንደ አንተ አይነት መሁር ለመህበረሰቡ አሳቢ ይብዛልን እናመሰግናለን በርታልን

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 3 месяца назад +14

    የሚከራይ እንጂ የሚኖርበት ቤት አሴት ሊሆን አይችልም ያልከው ነገርን እንደገና አስብበት ፣ የምታክራይም ቢሆን የምትኖርበት፣ እዳቸውን ከፍለህ ከጨርስክ በኃላ ያንተ ጥሬ ግንዘብ ናቸው( ቋሚ ካፕታል ናቸው ይህ ደግሞ አሴት ነው፣ ማለትም ሀለቱም (investment assets) ናቸው እንጂ liability( እዳ) ሊሆኑ አይችሉም ባይ ነኝ፣ የሚባለውም እንደዚህ ይመስለኛል። ጥረትህ ግን ይመሰገናል በርታ።

    • @MohammedAhmed-pp5he
      @MohammedAhmed-pp5he 3 месяца назад +1

      Esu lilh yadebeawu more yenesun trf betam bzu ena ...kisarawun mulu wede emigezawu sewu new ...mulu emigenebawu bante new ....siyalkm ....degmo tkeflalleh .........

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 3 месяца назад

      ሙሉውን ከከፈልክነዋ። 10% ምናምን ከፍለህ ተበዳድረህ ተፈራርመህ ገዝተህ ኋላ ገዢ ብታጣ የሁለት አመቱ ክፍያ የማን ዕዳ ነው? እንዴት ነው ገና ከሁለት ሶስት ከመት በኋላ እጅህ የሚገባ ቤት በድረህ የምትከፍለው ቤት ዕዳ የማይሆነው? ብሩ ኖሯቸው መቶ በመቶ መክፈል የሚችሉትን ብቻ አትይ እሱም ለሳቡን እያቀረበ ያለው አመታት ሰርተኖ ልንበላ ላሰፈሰፍነው ነው።

    • @faidaalmam1469
      @faidaalmam1469 3 месяца назад

      You ✅ if you finished your debt that’s your assets

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 3 месяца назад

      @@faidaalmam1469 if... but for the time being it couldn't be your asset! it is your liability!

    • @naneymeharebe6858
      @naneymeharebe6858 3 месяца назад

      Asset and real estate are different.

  • @tilayetaddesse-um7pv
    @tilayetaddesse-um7pv 3 месяца назад +1

    ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር እጅግ በጣም ደስ በሚል መረዳት ውስጥ ነበርኩ ጎበዝ በርታልኝ እውነት እቤት ለመግዛት ያለኝን አስተሳሰቤን በደንብ እንዳጤነው አርጎኛል።

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 3 месяца назад +1

    መጀመሪያ ወንድም አመሰግናለሁ አገላለፅ እንዴት ደስ እንደሚል እውነት ነው እቤት መግዛት አያስፈልግም እኔም እንዳት ነው የማሰበው ትክክል 👍👍👍👍👍

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 3 месяца назад +24

    ማይኮ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እውቀትህን ስለምታጋራን እናመሰግናለን ❤🙏

  • @temesghenmehari2057
    @temesghenmehari2057 3 месяца назад +3

    በሚገርም እይታየና ለብዙ ኣጠጌበ ለማገኛቸው የምመክራቸው እና ለሚያጠናቃቸው ነው ኮንፈርም ያረክልኝ። 100% agree with your knowledgeable & common sense !

  • @user-ix5bh8ly3m
    @user-ix5bh8ly3m 3 месяца назад +1

    የምታስተላልፈው መልእክት በጣም ጥሩ ነው ግን ለተማሩ ሰዏች ብቻ ባይሇን ማለትም የምትጠቀመው ብዙ እንግሊዝኛ ስለሇነ ሌሎቻችንም እንዲገባን ብታመጣጥነው ጥሩ ነው ተባረክ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 месяца назад +3

    ተባረክ ጥሩ ገለፃ ነው አንዳንዼ ቅናሽ ነገርች ከጅምርባቸው ችግር አያጣቸውም

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 3 месяца назад +11

    ጀግና ሚገርም ሃሳብ የሌለ ነው የተረዳኸው tanks broooo

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 3 месяца назад +7

    The recession in Ethiopia is unpredictable, but somehow, you are right. Clear explanation!!

  • @emmacross976
    @emmacross976 3 месяца назад +2

    Thanks for sharing great prediction. I have said the same thing quite a few times about the demand and supply of ethiopian housing and hotel business. Thanks again for being so brave and honest. We need more people like you to come out and break it down......

  • @IBXPANDA-zv6ml
    @IBXPANDA-zv6ml 3 месяца назад +1

    ጎበዝና ጥሩ ኢትዮጵያዊ እና ባለሚያ ነህ ምክርህ ጠቃሚ ነው

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 3 месяца назад +12

    የቤት ዋጋ የቀነሰው ዲማንድ ቀንሶ ሳይሆን የብድር አገልግሎት ስለተቋረጠ ይመስለኛል።

    • @Joye2015
      @Joye2015 3 месяца назад +1

      This is perfect man. It is not about demand. Bet mayfelg man ale? Mulu birr keflo megzat gn aychalm so, bidr yasfelg neber. Bet betam yechemerew the past three/four years and most bidr yetesetewm the past three/four years. So, bidr magignet sichil sew bet megzatun yiketlal enjy demand yelem aybalm. Demand bedenb ale chigru afford madreg altechalem new. So, what will be the coming? It is difficult to definately know. But, i don think they will gonna sell it with lower price and better to see the price of Dzire vehicle as an example.

    • @trader-te8ei
      @trader-te8ei 3 месяца назад

      🎉nice ​@@Joye2015

    • @HappyHappy-zu6eq
      @HappyHappy-zu6eq 3 месяца назад

      demand= willingness + ability to buy
      so, he is right.

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      That's not the real definition. Your definition is based on temporary factors like inflation or the ability of banks to loan in this scenario, and our country's current situation. Temporary factors are not permanent, so correct your definition.

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u 3 месяца назад +9

    Thanks bro እውቀት የሚያቃብል ሰው ጀግና ነው

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 месяца назад +1

    WOW ወንድሜ ተባረክ ግልፅ ነው I subscribed to you

  • @asebini7642
    @asebini7642 3 месяца назад +2

    ተባረክ እውነትነት ያልው ሀሳብ ነው ጊታ ከክፉ ይጠብቅህ።በምድራችን ሰውን ከክፉ የሚመልስ ሳይሆን ረብ ለሌለ ሕይወት ወገን በውሸት አሳልፈው ይሰጣሉና አንተ ግን ንቁ ሁን

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +1

      Thank you so much 🙏

  • @mimy9301
    @mimy9301 3 месяца назад +13

    Real Estate ( ቋሚ ንብረትን ነው የሚመለከተው እንጂ መኪናን አይመለከትም ምክንያቱም ተንቀሳቃሽ ንብረት ነው ( ቤት ወይም መሬት ነው የማይንቀሳቀስ ንብረት)

    • @eliasyehualawork851
      @eliasyehualawork851 3 месяца назад

      ይመስለኛል ቢልስ መዝገበ ቃላት ኢንተርኔት ላይ የለም እንዴ? አውቃለሁ የሚል ሰው በዛ

    • @azi4560
      @azi4560 3 месяца назад +3

      Let’s focus on the main point.

    • @merydan
      @merydan 3 месяца назад +1

      መኪና ቋሚ ንብረት ነው። special immovable ይባላል።

  • @CryptoTraderHab
    @CryptoTraderHab 3 месяца назад +4

    ጥሩ እይታ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ ስላካፈልከን!

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 3 месяца назад +3

    አላህ የቤት ነገርማ እኔስ እንኳን በዉኔ በህልሜም ያባክነኛል አላህ ይስቱር አሁንማ
    እንግዛም ብንል ከሀገር ተሰደንም ካቅማችን
    በላይ ሆኖዋል እስቲ አላህ ያዉቃል ስለ ሀሳብህ እናመሰግናለን

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +1

      ፈጣሪ ሁሉን ያቃናልሽ... አመሰግናለሁ 🙏

  • @milliondaba5278
    @milliondaba5278 3 месяца назад +8

    This is the best video of yours so far, great perspective!

  • @habtamudemissie478
    @habtamudemissie478 3 месяца назад +7

    ይሄን መረጃ ቲክቶክ ላይም ልቀቀው ወይም ቲክቶከሮች ካላቹ ፖስቱት ለሁሉም ይዳረስ እስከመች እየተበዘበዝን እንኖራለን ተባረክ Bro 🎉

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 3 месяца назад

      መጀመሪያ ለመበዝበዝ ስኖረን እኮ ነው በዘበዙን ትላላችሁ እንዴ የለናም እኛ የምንበዘበዘው

  • @midia-k
    @midia-k 3 месяца назад +5

    እናመሰግናለን DMC የተባለ አለ ሰልከህን ከየት እንደሚያገኙት አይታወቅሞ በተለያየ ስልክ እየደወሉ ይጨቀጭቁሀል

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 3 месяца назад

    ሙሉውን ጨርሼ የሰማሁት ቪድዮ ነው በርታ ትክክል ነህ ጥንቃቄ አድርግ ዘርፈው ከሀገር ለመውጣት ያሰፈሰፋ ብዙ ወንበዴዎች መሬት ዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል

  • @NebiyatNaser
    @NebiyatNaser 3 месяца назад +1

    የምትወደድ ገለፃህን አንደኛ እውነት ተናጋራ ነህ በርታልን

  • @funny0v
    @funny0v 3 месяца назад +6

    እውነትህን ነው ሀያት ሪልስቴት እራሱ ከ ከ4 ወር በፊት 19 ሚልዮን ብር ይሸጠው የነበረውን ቤት አሁን ላይ 10 ሚሊዮን ብር እየሸጠ ነው ።

  • @tekestemekonnen7169
    @tekestemekonnen7169 3 месяца назад +5

    እስኪ ፈታሪ ይርዳንና ሃገራችን ላይ እንደግ🙏

  • @kbaddis
    @kbaddis 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ እይታ ነው፣ ለኔ እንደ ማንቂያ ጀወል ነው። አመሠግናለሁ። በርታ

  • @user-hz7pj7fs2i
    @user-hz7pj7fs2i 2 месяца назад

    እዉነትየሚናገርሰዉ ያብዛልን እራስህን ጠብቅ ልጂ እንዳይገሉህ ተባረክ

  • @user-kb3nq6qi1o
    @user-kb3nq6qi1o 3 месяца назад +6

    You are right 100'/' I agree with you really I appreciate you thank you alot

  • @samsonyirgalem7805
    @samsonyirgalem7805 3 месяца назад +9

    God bless you miki you and your family ❤❤

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 3 месяца назад +2

    ብቻ በሰላም ኑርልን ወንድማችን። መሂጃ ያጣነዉ በቤት ጉዳይ ነዉ። Good on u bro don't give up!!!

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +1

      Thank you so much 🙏

  • @melakuali247
    @melakuali247 3 месяца назад +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም! ግን አንደበትህ በራሱ ይጣፍጣል። ጥልቅ መረዳት ያለው በሳል ማብራሪያ ነው የሰጠኸን። ገና ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ገጽህን ማየቴ ነው። አስደናቂ ነህ በርታ ወንድማችን። ትችላለህ።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 3 месяца назад +6

    ጎበዝ እና ቀና ልጅ!
    በነገራችን ላይ እኔም ሰዎች አሁን ላይ ቤት እንዳይገዙ መክሬያለው በተለይ መንግስት የፈለገውን Property tax እየጫነ ባለበት ጊዜ & ግራበገባው Policy ባለበት በአሁኑ ወቅት ቤት መግዛት ማለት እብደት ነው!
    ግን ብዙ ትርፍ ብር ያላቸው ሰዎች አሁን ላይም ቤት እንዲገዙ እመክራለሁ ምክንያቱም Construction materials በዶላር ምክንያት መጨመሩ ስለማይቀር እና ቢያከራዩት እራሱ ምርጥ ገቢ ስለሚኖራቸው በእርግጠኝነት እንደማይከስሩ በድፍረት መናገር ይቻላል! ግን ቤት መግዣ ብቻ ላለው ሰው አሁን ላይ ትንሽ ቢረጋጋ ጥሩ ነው።

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 3 месяца назад +5

    አብዛኛው ስው እውቀት የለውም ሰትነግረው ምቀኝነት ይመስላቸዋል፣ለብዙ ስዎች ነግር አልስማ ብለው አሁን ያለቅሳሉ፣የኛ ሀገር ስው እየተጉዳ መኖር የሚፈልግ ነው፣ይበለው፣

  • @mahdot-ll1gz
    @mahdot-ll1gz 3 месяца назад

    ሚኪ እናመሰግናለን ጥሩ ማነቃቂያ ነው

  • @adiskibirchristian2817
    @adiskibirchristian2817 2 месяца назад

    እግዚአብሔርን በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ
    በርታ እጅግ thank u🙏

  • @STUDIO-forpassion
    @STUDIO-forpassion 3 месяца назад +3

    Thank you. ግዢ ፈፅመው በአልሚው ጣጣ ፍርድ ቤት ከሚንከራተቱ አንዱ ነኝ:: የፍሊንትስቶኑ ፀደቀ(በርግጥ ስራህ የፅድቅ ይሁን የኩነኔ እምባችን ይፍረድህና) የእጅህን ይስጥህ!!! አንተ ወንድማችን ግን እይታህን እና እውቀትህን አድናቂም አክባሪም ነኝ::

    • @Meharisaba91
      @Meharisaba91 3 месяца назад

      Ebakeh merja betsetegn ename ensu ga kefeya aderge neber

    • @STUDIO-forpassion
      @STUDIO-forpassion 3 месяца назад

      @@Meharisaba91 ጨምሩ ያለውን ሁለት እጥፍ ለመክፈል ከተስማሙት ነህ? ወይስ እንደእኛ ፍርድቤት ሙግት ላይ? ወይስ ከምኑም ሳትኖርበት ሩቅ ነው ያለኸው(ወይም ያለሽው?)

  • @bet-ty94
    @bet-ty94 3 месяца назад +15

    Mike i appreciate u tell the truth this will make Etubers a big brand ❤

  • @kase6837
    @kase6837 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም አገላለፅ የበሰለ ሀሳብ ነዉ እናመሰግናለን

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 3 месяца назад +1

    ሀሳብህ በጣም የሚደነቅ ነው እናመሰግንሀለን

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 3 месяца назад +3

    Thanks Dear! 😍🙏

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 3 месяца назад +4

    የድሃ አባት ነህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @rehatube_
    @rehatube_ 3 месяца назад +151

    ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ etubers የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን

    • @ethio3839
      @ethio3839 3 месяца назад +5

      በርታ

    • @yabteck
      @yabteck 3 месяца назад +2

      Good

    • @REZ_On21
      @REZ_On21 3 месяца назад +3

      በርታልኝ ባይሆን ውለታ መልስ🙄❤

    • @dst1684
      @dst1684 3 месяца назад +3

      I subscribed 👍

    • @selamyestentube
      @selamyestentube 3 месяца назад

      ይሄን comment ቪድዮ የምታዩ በሙሉ የዶንኪ ቲዩብ እሸቱ የወጌሻ አራተኛ ዙር ተማሪ ነኝ በኢትዮጲያዊነት ከሀገርም ውስጥም ከውጪ ያላቹ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ "በቀናነት" ወንድማችን በርታልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 месяца назад +1

    ትክክል ተባረክ ጥሩ ሃሳብ ነው

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሙያዊ ትተና ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @theskepticcoder7883
    @theskepticcoder7883 3 месяца назад +8

    i normally never watch Amharic content but you got me hooked, this is very good!!

    • @samuelmengesha6691
      @samuelmengesha6691 3 месяца назад

      You shouldn't disrespect yourself !

    • @yenespace406
      @yenespace406 3 месяца назад

      @@samuelmengesha6691 hahahah

    • @theskepticcoder7883
      @theskepticcoder7883 3 месяца назад

      @@samuelmengesha6691 what do you mean? i know i make bad content if that is what you are saying we agree lol

  • @davetaff5238
    @davetaff5238 3 месяца назад +6

    ጥሩ ገለፃ ነው ነገር ግን መረዳት ያለብን የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ሳይቀንስ የቤት ዋጋ ብቻውን ሊቀንስ አይችልም ። አሁን እየሰማን ያለናቸው ዋጋዎች የመጨረሻው ሊሚት ነው ከስሮ የሚሸጥ የለም መሸጡን ማቆም ይመርጣል ። ያ ደሞ ኮንስትራክሽን እንዲቀዘቅዝ ያደርገዋል ኮንስትራክሽን ከቀዘቀዘ ደግሞ ብዙ ስራ ተያይዞ ይቆማል ኢኮኖሚውን እጅግ ይጎዳዋል ።

    • @theotokos2888
      @theotokos2888 3 месяца назад

      ትልቁ ነጥብ አሁን ያለው የሪልስቴት ሽያጭ ከ150-200% ድረስ ትርፍ በመያዝ ነው። የግንባታ እቃው አሁን ባለበት ደረጃ የፈለገ ውድ ቢሆን በካሬ ከ 40-60ሺ ከትርፋቸው ጋር በጣም በቂ ነው።

  • @hayatuahmedin3999
    @hayatuahmedin3999 2 месяца назад

    ሁሌም የምጠይቀውና አእምሮዬ ላይ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ!!! ድንቅ ልጅ ነህ!!!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 месяца назад

    በጣም የሚገርም እይታ ነው አይምሮህ እንዴት የተባረከ ነው የወለደችህ ትባሀክ ይሄን ድንቅ አይምሮ የሰጠህ አምላክ ይባረክ እኔ ቢኖረኝ ለመግዛት የምመኘው ነበር ዛሬ ግን አበራህልኝ

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat22 3 месяца назад +5

    I was always arguing with my friends that house is liability not an asset. Because it requires big investment with small profit, So Thanks for ur info especially when the whole industry tries to do promotion sense something is wrong. Finally I didn’t notice that the Downpayment became 10% that also supports ur whole ideas. Thanks a Lot Etubers

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      He is 90%wrong . He focused only on ''what people want to hear'' just to get subscribers and then to collect youtube money

  • @SkillTech81
    @SkillTech81 3 месяца назад +3

    Bro it really Amaizing. I can't say thank you enough.
    Be may family too if you like our video we are starting

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +2

      Thank you so much 🙏

  • @ezanadebalkew5910
    @ezanadebalkew5910 3 месяца назад

    God bless you brother, in this era where people are abusing their social medias and online resoures, you are like one in a million that i have seen providing us with a useful and critical information about real world problems . Keep up the good work man!

  • @mhonest724
    @mhonest724 2 месяца назад

    የሚገርም እይታ ነው ተባረክ መረጃን ከእውቀት ጋር ❤❤❤

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe 3 месяца назад +4

    As usual pin 📌 it bro 😎: ባልቃረንህ አሪፍ ነበር ይህ ቪዲዮ አሳሳች ነው ቤት አይቀንስም ፎቅ የምትገዙ ሰዎች ለመኖሪያ ምቹ አይደለም በተለይም ለልጆች ግቢ ያለው ነገር ግዙ! የውጭ ሃገር ቪዲዮዎች ምክር ለኛ ሃገር አይሆንም! ኢትዮጵያ ታዳጊ ሃገር ነች ኑሮ እየጨመረ ገቢ እየጨመረ ነው የሚሄደው! ኢትዮጱያ ዱባይ እየሆነች ነው የምትሄደው! ፉክክሩ በኢትዮጵያኖች ብቻ ሳይሆን ከውጨ ሃገር በኢትዮጵያ ኑሮቸው ለማድረግ በሚመጡ ዜጎች ጋር ይሆናል! ይህ የኔ ሃሳብ ነው! ያንተንም አስተያየት ግን ….. ያንተ ለማለት ይከብዳል የቴትንና መሰል አስተያየቶች አከብራለሁ!

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 3 месяца назад +1

    እውነት ነው የገለፅከው አመሰግናለሁ ደግሞ እየደወሉ የሚያሥቸግሩትስ

  • @kalkidanhailu1279
    @kalkidanhailu1279 3 месяца назад

    That's a very astitute observation miko thanks for the info !

  • @askalemulugeta1191
    @askalemulugeta1191 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ፤. ትክክል ብለሀል

  • @hanaamare7206
    @hanaamare7206 3 месяца назад +1

    Subscribed , worthy following you man. Really it’s make sense and reality too . Something clear but invisible same time this thing. True speech , keep going

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 3 месяца назад +2

    የሚገርም ትምህርት ነው ከጥፋት የሚያድን እውቀትን ይባርክልህ።

    • @etubers
      @etubers  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 3 месяца назад +1

    What a great analysis. Thank you so much for being honest and standing by the hard working Ethiopian people. I felt the same way. I don't see the point of investing in an unstable country like Ethiopia. Once again thank you for the wake-up call my brother.

  • @asterbiruk3247
    @asterbiruk3247 3 месяца назад

    ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን አድርገህናል መልካም ሀሣብህ በዚሁ ይቀጥል እውነት እዉነቱን የሚናገር ነው የጠፋው አመሰግናለሁኝ

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f 2 месяца назад

    ተመስገን በጣም ደስ አለኝ ስሰማው በርታ

  • @romansweet9360
    @romansweet9360 3 месяца назад

    የሀገሬ ልጅ በጣም ነው የሚጠቅም ቪድዬ ነው እኔ አንተምትለውን ነጉር ነበር ምለው እኔ በገንዘቤ እነግድበታለው በተቻለህ መጠን አንዳንድ ቃሉን በአማርኛ አብራራው ምርጥ ሰው ነው እንዳንተ አይነት እርቅ ማሰብ እሚችል ትውልድ ያስፈልገናን ህዝቡ ላይ እየተጫወቱበት ነው እምናከብራቸውን የሚዳያ ሰው ሳይቀር የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ እያሰሩ ይገኛሉ ያገሬ ሰው ንቃ ገንዘብ ያላቹም ተረጋጉ የቤት ዋጋ መውረዱ አይቀርም

  • @hannamariamasefa1477
    @hannamariamasefa1477 3 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምልከታ ነው 😊

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 3 месяца назад

    Gobez nehe! Zare new yayewhe, bereta!
    Be blessed!

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 3 месяца назад

    Betam clear new! Thank you for your advice!

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 3 месяца назад

    Yes, brother. This was my opinion and I told to my wife too. But when I see you the same opinion you share, I love it. You are great, thank you.

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 2 месяца назад

    Well said & valid and practical points. Pls do work more on Economic analysis. You are very sound guy and well done.
    Greatly appreciated.