''ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት'' ጌታቸው ረዳ፤ ''እኔም የደመወዝ ጥያቄ አለኝ'' ዐቢይ አሕመድ |ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 317

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 2 часа назад +35

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 2 часа назад +39

    ያየስው ሽመልስ አንተ world class ጋዜጠኛ ነህ ❤❤❤

    • @EyasuKediso
      @EyasuKediso Час назад

      aydelem! አስለቃሽ እንጂ ገና ባላንስ ያለዉ ጋዜጠኛ አልሆነም!

    • @AbdurezakAwel-h5r
      @AbdurezakAwel-h5r Час назад +3

      What is balance?እስኪ ስለ ባላንስ ዘርዘር አድርገህ ንገረኝ?

    • @Peacforall
      @Peacforall 53 минуты назад +1

      Ewinet minew asitelak telalaki nehe ende

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 40 минут назад

      @@EyasuKedisoMehayemoch aywedutim

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 2 часа назад +26

    ሰሚ ባይኖርም ድምፅ ስለሆንካቸዉ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Tommylove4
    @Tommylove4 45 минут назад +3

    እትዮ ፎረም በዜናችሁም ሆነ በትንታኔ ጊዜያችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ዘገባ እያቀረባችሁ ነዉ። አሁን በቀረበዉ የመምህራን ደመወዝ ጥያቄ መታሰራቸዉንና መደብደባቸዉን ስሰማ ለክልሉም ሆነ ለፈደራል መንግስት ዉርደትም ዉርቀትም ነወ። ባለፈዉ በእህአደግ ጊዜ ወደ መጨረሻዎቹ አከባብ በደቡብ ክልል የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ ነበርኩና የመመህራን ደመወዝ ወር በገባ ከመጀመርያዉ ቀን ጀምሮ የትምህርት ስራ እንዳይበደል ተብሎ ለደመወዝ ወደ ወረዳዉ እንዳይመጡ ተደርጎ ደመወዝ ከፋዮች በየክላስተሩ ሄደዉ እንድከፍሉ ይደረግ ነበር። አሁን ይህንን ስሰማ ዉርቀት ነዉ ያልኩት ለዚህ ነዉ። ለላዉ ቢቀር ደሞወዙ በተቀመጠዉ ጊዜ ገደብ ይከፈል ነበር። ያንን ያዪ አሁን ምን ይበል።

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z 2 часа назад +34

    የሚገርመው አንባ ገነን ልሆን ነው ሲላቸው ያጨበጭቡ ነበር አይ ኢትዮጲያ

  • @علمعلمعلم-د7ح
    @علمعلمعلم-د7ح Час назад +24

    የሄ ሰውየው ላይክ ብናርግለት ምን አለ የሚጎድለን እባካቹ ላይክ ንታባበረው

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w Час назад +12

    አቢይ አህመድ አሊ ይሞታል በቅርቡ ፣ኢትዮጵያም ታርፋለች ። አሜን ሃሌሉያ ❗️

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 2 часа назад +39

    ለመምህራን ክብር እና ጥሩ ደሞዝ ይገባል

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 2 часа назад +39

    ሁሌም የሚያሳስበኝ የኢትዮጵያ ህዝብ የማጨብጨብ ሱስ መቼ እንደሚያበቃ ነው?

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 часа назад +38

    ዲክቴተር ለመሆን ጫፍ ላይ ነኝ ሲል ጭብጨባ?????🥱🥱🥱🥱🥱እንዴት አይጫወትባችሁ ታዲያ! እንዴትስ አይንቃቹ😳

    • @tiruyeadino
      @tiruyeadino 2 часа назад +3

      ተባረክ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 часа назад

      ደንቆሮ ዘገምተኛ ህዝብ የማንም መጫወቻ ቢሆን ምን ይገርማል ?

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 2 часа назад +7

    Thanks Ethioforum for standing on your principles

  • @HayatYusuf-ii9ir
    @HayatYusuf-ii9ir 2 часа назад +32

    ይህን ፀረ እዉቀትና አዋቂ 7ኛጨ መሃይም አንድ ቀን ለፍርድ እናቀርበዋለን።

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese Час назад +10

    ያየሠው ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤

  • @Rubiaseid12
    @Rubiaseid12 Час назад +9

    ወላሂ እንደዚህ አሳፋሪ መንግስትናአሰዛኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ስቃይ መቸም ታይቶ አይታወቅም ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስለት😭😭😭

  • @benjisdaily5842
    @benjisdaily5842 2 часа назад +8

    You're such a genius and outstanding journalist sir 👏 🙌 🙏

  • @NurWekile
    @NurWekile 44 минуты назад +4

    ያየ ሰው እንዳት አይነት ሰዉ አላህ ያብዛልን

  • @EndiriyasGensa
    @EndiriyasGensa 58 минут назад +4

    ወንድም የኢትዬ ፎረም ጋዜጠኛ ስለመምህራን ስታወራ በእውነት በጣም አዝኛለሁ እንደሰው ልጅ ለምን ብትለኝ በእኛ በኦሮሚያ መምህርም ይሁን ለላ እንዲህ አይነት ችግር አይከስትም ግን ለላጋ ለምን እንደዛ ተሰቃዩ አዝናለሁ ሰምቼ አለቀስኩ ያሳዝናል እንዲህ ዓይነት በቀል እግዝአብሄር በቅርብ ፍርድን ይፈርዳል አይቆይም ከሰማይ መልስ ለፈጠረው ህዝብ ይደርሳል አይቆይም እላለሁ ያሳዝናል በርታ

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 2 часа назад +12

    መሞህሩ ነብሳቸዉን አይማረዉ በኩርኩም ከማለት በድላ አናቱን ቢላቸው ዛሬ ሰላም እናገኝ ነበር

  • @abdujebarmohmmed9047
    @abdujebarmohmmed9047 Час назад +7

    ያየሰው🎉🎉🎉🎉 ተባረክ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 40 минут назад +2

    መቸም ጉዳችን አያልቅ በሂወቴ እንደ ኢትዮጵያ ጉድ የበዛበት ሀገር😢 አላየሁም አጀብ ነው አጀብ 😢ጋዜጠኛውንም ሳላደንቀው አላልፍም ፍርጥርጥ አድርጎ ዝርዝር አድርጎ ሲናገረው ❤

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane Час назад +8

    ፍትህ ለትግራይ ተፈናቃዮች ❤

  • @ሰሜኖቹTheNorth
    @ሰሜኖቹTheNorth 29 минут назад +2

    እኔን ሁሌም የሚገርመኝ ሲናገር ሳያዳምጡ የሚአጨበጭቡት ሰዎች ናቸው!!!

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 2 часа назад +8

    ተባረክ !....እናመሰግናለን ።

  • @Jigar-l6r
    @Jigar-l6r Час назад +15

    የ 27 አመት የጨለማ ዘመን ዘፈን ውጤት ነው። አሁን ማማረር አያስፈልግም ፣ማመስገን ብቻ ነው ያለባቸው። Thanks God for showing this to ungrateful people Ethiopia.

    • @mesfinabdukehassen4538
      @mesfinabdukehassen4538 Час назад

      This all from weyane

    • @KirubelNeway
      @KirubelNeway 44 минуты назад

      😂 ​@@mesfinabdukehassen4538

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 36 минут назад

      @@mesfinabdukehassen4538Weyane abelah. Tegabu beztobih Woyane latfa beleh tenesah. Antem afer belah. Yabelahin latfa setel lezih kebad werdet ena wedket lay bekah. Chalew

    • @alazarSupporter
      @alazarSupporter 51 секунду назад

      27 celema nebrn. Ahuns brhen metalacu. Wat adrgut

  • @Mulworkhogas386
    @Mulworkhogas386 2 часа назад +6

    Thanks always for bringing the the truth Yeysaw❤

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 Час назад +4

    እንደሌላው ህብረተሰብ መምህራንም ለመብታቸውና ላህልውናቸው መቆም አለባቸው ማንም ለነሱ የሚቆም የለም

  • @KaleGeta-d3n
    @KaleGeta-d3n 30 минут назад +2

    ጋዜጠኝነት በዕውቀት ethio forum

  • @NafkoteMekonene
    @NafkoteMekonene 25 минут назад +1

    ልክ ነክ እግዚያብሔር ይስጥክ የኸው ሀድያ ዞንም እንዲሁ ነው 12 ተፈታኝ ሆነው አሁን ምዕራፍ 1 ብለን መስከረም ላይ እንደጀመርን እዛው ቆመናል! መብታንን እንኳን ስንጠይቅ ሚሰማን የለም

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 2 часа назад +23

    ያየሰው ሽመለልስ ተባረክ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Час назад +2

    ፕራቮ ያዬሰው የዚህ ኢትዮ ፎረም ሚድያ ከዩትዩበሮች 100% ጀግና እያጠብክ አስጣልኝ አሸባሪ የሼኔ ብልጥግና አጃ እያጮመቁ ያተን ሚድያ ብዙ የብልጥግና ካድሬ እደሚያዳምጡህ አውቃቼዋለሁ

  • @ZeruBirhanu-m5m
    @ZeruBirhanu-m5m 5 минут назад

    God bless you😊so reasonable and trustworthy news channal

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 Час назад +8

    አብይ down down የምትሉ like

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 2 часа назад +2

    አብይ ለመውረድ እና ዶሞ እውነተኛ ሜሪይ ለማግኘት ወደ ፈጣሪይ መፀለይ አንደኛ ምርጫ ነው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤❤❤❤

  • @generalredwan
    @generalredwan 36 минут назад +2

    ይመቻቹ 👍👍

  • @HannaMamo-v3p
    @HannaMamo-v3p Час назад +5

    ለሁሉ ጌታ በጊዜው መልስ አለው እንዲህ አይቀጥልም

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 2 часа назад +7

    ጋዜጠኞች ሁሉ ከያየሰው ሽመልስ ቢማር:

    • @EyasuKediso
      @EyasuKediso Час назад

      አስለቃሽ እንጂ ገና ባላንስ ያለዉ ጋዜጠኛ አልሆነም!

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 Час назад +5

    ከመታገል፡ውጭ፡ሌላ፡ማንም፡ሊረዳቸው፡ሊያግዛቸው፡አይችልም

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 2 часа назад +18

    በኢትዮጵያ ውስጥ ግን እንደ ትግራይ ህዝብ የተጨቆነ፣የከፋው፣የጨነቀው ፣ቀውስ የለም። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የትግራይ ጥላቻ ስላለው አይታየውም ማየትም ማወቅም አይፈልግም።

    • @DanielTewodros-m3i
      @DanielTewodros-m3i 2 часа назад +6

      ኢሄ ሕዝብ ዛሬ የገባበት ችግር ጭፍን የትግራ ሕዝብ ጥላቻው ነው ..ለነገሩ አሁን ዋጋ እየከፈለ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 часа назад +4

      ባክህ ተው ! ተጨቆንን ብላችሁ 17 አመት በትግል 27 አመት በስልጣን ሌላውን ስትጨቁን ከርመህ አሁንም ተጨቆንኩ ስትል አታፍርም ?

    • @DanielTewodros-m3i
      @DanielTewodros-m3i Час назад +1

      @abuhaile6517 27 አመት ምናባሕ ጎደለብሕ? ጥጋብ አይምሮዋቹን ደፍኖት ነበረ እድሜ ለአብይ ጥጋባቹን እያበረደላቹ ነው ጨለማው እየበራላቹ ነው ገና ምን አይታቹ ፍዳቹን ታያላቹ😜😜

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ Час назад

      13ቢልየን ዶላር ከሀገሩ ዘርፎ ወደውጪ ያሸሸው አባትህ ህውሀት ነው ጠላታችሁ

    • @zenebechkebede7457
      @zenebechkebede7457 54 минуты назад +3

      ​@@abuhaile6517አይዞህ ያለፈው ዘመን ተጨቁነናል ብላችሁ አሟረታችሁ በሓሰት መሰከራችሁ እና አሁን ያለውን ወደህ ያመጣሃው ነው ቻለው።

  • @BantayewTamiru
    @BantayewTamiru 56 минут назад +3

    ያያ ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 часа назад +4

    Welcome welcome welcome ethio,ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yidegalemu9393
    @yidegalemu9393 16 минут назад +2

    Thank you for exposing the fact.

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 59 минут назад +1

    ተማሪና አስተማሪ አሰቀዲሞ ህዝቡን በራብና በጦሪነት ማሰቃዬት ከህዝብ በላይ ለሥልጣንህ ያለህ ስሲትና በራስህ አለመተማመኒን ያስረዳል :

  • @kidustsige-v2f
    @kidustsige-v2f 29 минут назад +2

    የሚስኪን መምህራን ጭብጨባ ደስ ሲል ፥ ሆዳቸዉ እርቦት ሲያሽቃብጡ ጭብጫባቸዉ በጣም ነዉ የሚጮኸዉ -😂😢😢 ለምን የሚል መምህር የለም

  • @AddisSimachew
    @AddisSimachew Час назад +2

    I like your news!!

  • @andu2129
    @andu2129 Час назад +3

    Yayesew!!!❤❤❤❤❤❤❤----

  • @AvollaMedia
    @AvollaMedia 2 часа назад +3

    ይመችህ ወንድሜ❤

  • @YK-rd3dx
    @YK-rd3dx Час назад +3

    ❤❤❤❤❤Thanks

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 31 минуту назад +1

    በቃ እኛ እንዲህ ነን። እንጨፈልቃችኋለን ስንባል ማጨብጨብ፣ ምንም እንባል ማጨብጨብ። አቤት የኛ ነገር።

  • @FreshmanFocus
    @FreshmanFocus 2 часа назад +4

    Wow journalist❤❤❤❤ Ethio Forum❤❤❤❤

    • @EyasuKediso
      @EyasuKediso Час назад

      አስለቃሽ እንጂ ገና ባላንስ ያለዉ ጋዜጠኛ አልሆነም!

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Час назад +2

    ያዬ የእኔ ጀግና ክበርልን 🙏❤️

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi Час назад +3

    አጨበጨቡለት ታድያ ምን ያድርግ በጅራፍ ቢገረፉም ያንሳል እንጂ አይበዞም በልልኝ በልልኝ

  • @ገጥመንመስሎኝ
    @ገጥመንመስሎኝ 2 часа назад +3

    ግሩም ነው። ብቻ ቃልም የለኝ።

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 Час назад +7

    አስተማሪዎች፡ያላቸው፡አማራጭ፡መንግስትን፡መገልበጥ፡ማመፅ፡ተማሪና፡አስተማሪ፡በኢትዮ፡፡ሙሉ፡ግልብጥ፡ብሎ፡መውጣት፡

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 36 минут назад

      አስተማሪ የተባለ ሁላ በአንድ ቀን ስራ ቢያቆም የተማሪ ወላጅ ይነሳል።
      የዛኔ ስርአቱ ዋጋውን ያገኛል

    • @NafkoteMekonene
      @NafkoteMekonene 22 минуты назад

      ወላጅ አስካሁን ዝም ብሏል እኔ በምሰራበት ወረደ 30 ትምህርትቤቶች ስራ ካቆምን ቆየን

  • @Beki-j9b
    @Beki-j9b 2 часа назад +6

    Abiy must go!

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 Час назад +10

    ያየሰው ተባረክ ለእውነት የቆምክ

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 2 часа назад +4

    ያዬ ትችላለክ ❤❤❤🙏

    • @EyasuKediso
      @EyasuKediso Час назад

      aychlm አስለቃሽ እንጂ ገና ባላንስ ያለዉ ጋዜጠኛ አልሆነም!

    • @EyasuKediso
      @EyasuKediso Час назад

      Aychlm, አስለቃሽ እንጂ ገና ባላንስ ያለዉ ጋዜጠኛ አልሆነም!

  • @uthman9979
    @uthman9979 48 минут назад +2

    ይበላቸው

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 53 минуты назад +1

    The poll. There is always a reason for incompetency to accomplish the goal, any goal. Ethiopia Today !!!

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 Час назад +3

    ያየ ሰዉ👍

  • @GemechisKiya
    @GemechisKiya Час назад +1

    ለትምህርት ጥራት እኮ ዋናዉ ተዋናይ መምህራን ናቸዉ። መምህራን በዚህ መልኩ እየተሰቃዩ እንዴት ነዉ ተማሪዎችን ለ 12ኛ ክፍል ዉጤት የሚያበቁት? ወይ ሀገሬ!!!! እኔ ልሰቃይልሽ።።።።።

  • @Kedija-s4y
    @Kedija-s4y 2 часа назад +11

    ትግራይ ኣጥፍቶ የማያልፍለት መስሎ ያንጨበጨበ ሁላ የትግራይ ህዝብ ግፍ ገና

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 часа назад +4

    Ethio Forum ❤

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Час назад +2

    አብይ አህመድ እኮ አያዳላም👉ያሽቃበጡለትንና ሺ አመት ግዛን ንዳን ብለዉ ያሽቃበጡለትን ያጨበጨቡለትን ሕዝብንና ኤሊቶችን (ለምሳሌ የአማራ ህዝብና ኤሊቶች) …ጭፍጭፍ ቅጥቅጥ ያደረገ ምርጥ መሪ ነዉ😂😂😂

  • @AliMuhammed-n6o
    @AliMuhammed-n6o 50 минут назад

    ትግራይና አማራ አለቅ ይበለው

  • @afeworkwoldgeberol5089
    @afeworkwoldgeberol5089 25 минут назад

    በጣም የሳዘናል የሃ መንግስት አደለም መይደርገው ነገር ሁሉም የ ህፅን ሰራ ነው ለወጭ አየታ ነው ነው መሰራው እንጂ ለዘጋው መነም ጉዳይ የለልው ሰው ነው ለሱዳን መንግስት 460መ us ዶላር ማበደር ምን ማለት ነው የሰዘናል በጣም አግዚአብሔር የርዳችሁ ወንደሞች መምህራን ❤❤❤❤

  • @DanielTewodros-m3i
    @DanielTewodros-m3i 2 часа назад +3

    ያየ ወንድማችን

  • @RekekAssefa
    @RekekAssefa 19 минут назад

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የድህነት ተራራ የሚ
    ፈርሰው በትምህርት ብቻ ነው የትምርት ቤቶች ተዘግተው መምህር ተበትኖ ትውልዴ ላይ ቀለደበት የሚመጣው ትውልድ እንኳን ተስፋ የለውም የአሁኑን ትውልድ በጥይት ኢትዮጵያ ቁልቁል እየተምዘገዘገች ነው መቼም ላትነሳ 😢😢😭

  • @giyongiyon5812
    @giyongiyon5812 9 минут назад +1

    አዘንኩ💘💘💘

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx Час назад +2

    ጌታቸው አሁን ስለፋፋ ይህን አይልም

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 часа назад +6

    ጌታቸው. ረዳ ያ ሚስኪን የትግራይ ህዝብናወጣት መስዋእት ከፍሎ ፍቅሩን እንዳልገፀለት ኣሁን የትግራይ ጠላቶች ዋና ፈረስ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ።

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 2 часа назад +2

    አብይ አህመድ አሊ """በምኑ ያስባል ንፍጥ ጭቅላት እኮ ነው""😢😢

  • @gebrekidangebru6802
    @gebrekidangebru6802 Минуту назад

    ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 2 минуты назад

    በጣም ያሳዘነኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩ በመምህራን ጥያቄ ላይ ማላገጡ ሳይሆን የተሰብሳቢ መምህራኑ ማጨብጨባቸዉ ነዉ። ለምን ነበር ያጨበጨቡት?

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 2 часа назад +2

    የእውነት ሰው

  • @Lamesginakalu11963
    @Lamesginakalu11963 49 минут назад +1

    Fano

  • @MeazaKahsay-tr3xo
    @MeazaKahsay-tr3xo 52 минуты назад +2

    ለምን አጨበጨቡ ግን?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 часа назад +1

    #ካልተማረ ሰው ለመምህራን ክብር ይሰጣል ብሎ መጠበቅ የሞኝ ነው።#ለአስተማሩኝ እና ለሚያስተምሩ 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @HomeQatar-kb2hq
    @HomeQatar-kb2hq Час назад

    Yayesew mrt sew ymochika❤

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg Час назад +1

    Abiy senef temare seleneber memheranen ayewedem 😢😢😢😢

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 14 минут назад

    እነዚህ ዘገባዎች በእንግሊዘኛ ተተርጉሞም ፖስት ቢደረግ መልካም ንው::

  • @Wechewgud2
    @Wechewgud2 Час назад +1

    በእውነት አገር እየመሩ ያሉ መምህራን ናቸው ሲባል የሚያጨበጭቡ መምህራን ናቸው ? በትክክል ከአጨበጨቡ እውነትም ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ ማለት ይቻላል።በትክክል መምህር ድሮ ቀረ 😂

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 4 минуты назад

    አለማወቅ ደፋርና ይሉኝታን የናቀ ያድደርጋል።ወይ ትንታኔ

  • @SabaMokria
    @SabaMokria 17 минут назад

    አብይ እድሜክ ይጠር

  • @admasugebremeskel5766
    @admasugebremeskel5766 2 часа назад +1

    እጨፈልቃለሁ ሲባል አጨብጭበው መቀበል ምን ይሉታል!? ይሁንታ ነው። መምህራንን አሁን ምን ያስጮሃል!?

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 Час назад

    Welcome!

  • @ethiopia8344
    @ethiopia8344 2 часа назад +3

    The quick brown fox jumps over not our

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 Час назад

    From grade 7 to a Ph.D and elusive in between? This guy has truly ስcrewed Ethiopians over!

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 Час назад

    መምህራን ይከበሩ ዋጋቸው ብዙ ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ስላልተመሩ የመምህራን ዋጋ በፍጹም አይገባውም

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 часа назад +1

    መምህራን እንዳልተከበሩ አብይ አህመድ አዋረዳቸው😡😡😡😡😡

  • @SururAdem
    @SururAdem 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤ yegmera comint

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Час назад

    ስላምነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaybizuayehu8108
    @sisaybizuayehu8108 2 часа назад +3

    Dath to Abiy Ahmed.

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan Час назад

    እወዳቸዋለሁ

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 54 минуты назад

    ያየሰው እባክህ ሰለወጣቱ የቡርኪናፋሶ መሪ ለአገሩ በዚህ እድሜው ምን እየሰራ እንደሆነ በፕሮግራምህ ቃኝተህ አስደምጠን። የሚሰራው ተግባር እኔ በበኩሌ ምሳሌ ሊሆን የሚችል ሆኖ አግኝቸዋለሁ።

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 2 часа назад +1

    0:28 The quick brown fox ለማለት ነው The cute ብሎ ያነበበው 🤣🤣🤣

  • @gixy2024
    @gixy2024 2 часа назад

    ተማሪውን እየጣሉ ችግሩ እነሱ ጋር መሆኑን አልተረዱም፣ ያለመምህርና ትምህርት ቤት ተማሪው የት ይማረው።

  • @HawaIbrahim-s3p
    @HawaIbrahim-s3p Час назад +1

    ቢያንስ ቢያንስ አሁን አስተካክሎ አያነበውም አንዴ plz አዳምጡት the quick brown fox jumps over the lazy dog.

  • @addistedla
    @addistedla 10 минут назад

    አራጁ አብይ እንደኛ ፍትህ ፈላጊ ነዉ ማለት ነዉ የደሞዝ ጥያቄ?

  • @Shalom880
    @Shalom880 9 минут назад +1

    The quick brown fox jumps over the lazy dog😂😂😂

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 2 часа назад

    Gech on the pick of his speech on that mass scale of cleansing of TIGRAY PEOPLES