የራስ ማዞር እና ቪዥታ በተለይ ተቀምጠው ሲነሱ/የሰውነት መድከም/Orthostatic Hypotension/Dizziness /Body weakness

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 294

  • @BelayneshGobena
    @BelayneshGobena 3 месяца назад +16

    ጤናህን፣ እድሜህን፣ እዉቀትህን መድሃኒአለም ይጠብቅልልህ ያብዛልህ

  • @nunu-w2c5q
    @nunu-w2c5q 2 месяца назад +2

    ዶክተር አገላለፅ በጣም ደስ የሚል የሚገባ ነው እኔ አረብ አገር ነኝ የደም ግፌት መዳኔት እጠቀማለሁ አሁን አሁን ግን በጣም ያዞረኝል እግሬን ያቃጥለኝል እጄን እመም ያሰማኝል ጆሮዬ ውስጥ ውጋት ስሜት ያሰማኝል እና ስለጤናዬ በጣም እጨነቃለሁ

  • @WillowSilver
    @WillowSilver 3 месяца назад +14

    On time ነው የደረስክልኝ እኔ በትክክል እየተሰማኝ ያለውን ነው ያስረዳኸን የዛሬው ርዕስ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ግራ ገብቶኝ ነበር

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +2

      @@WillowSilver አሜን !

    • @ሚኪያስተፈሪ
      @ሚኪያስተፈሪ 2 месяца назад +2

      I am. So happy about this good to know good job🙏🏼

    • @TrophyArsenal
      @TrophyArsenal Месяц назад +1

      ​@@artandhealthmedia-ዶ/ር በጣም ራሴን ያዞረኛል አንተ የጠቀስካቸው እንዳ ምልክቶች አሉብኝ እባክህ አድራሻህን ንገረኝና ያለህበት ቦታ መጥቼ ልታከም እባክህ ለአንዴና ሐመጨረሻ ጊዜ ገላግለኝ በፈጣሪ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
      @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 2 дня назад +1

      እኔም አሞኛል እህቴ አንች ተሻለሽ?

    • @WillowSilver
      @WillowSilver 2 дня назад +1

      @ አዎ የኔ እህት ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ተሽሎኛል በዋናነት የምነግርሽ ጭንቀት ብስጭት ሀሳብ በተቻለሽ መጠን ለመተው ሞክሪ ሌላውን ከፈለግሽ ጠይቂኝ እነግርሻለሁ

  • @MsSumaiya-x1s
    @MsSumaiya-x1s 13 дней назад +2

    ዶክተር እድሜሕ ያርዝመው ፈጣሪ ጨቆኝ ነበር አሰሪዬ ምንም ሰው አያሳዝናትም

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 2 месяца назад +10

    ትክክል በተለይ አረብ ሀገር የምንሰራ እህቶቸ ሽኩራን ዶክተር

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 2 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ዶከተር እድሜ ከጤና ያድልህ 🙌❤️💕👍🙏

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    እናመሠግናለን ዶክተር❤

  • @UseurtimeNow
    @UseurtimeNow 2 месяца назад +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ኣግዚኣብሄር ይባርክህ ልክ እንዳልከው እኔ ስነሳ ራሰን ይዞራል የሚገርሚህ ውኋ በፍጹም ጠጥቸህ ኣላቅም በተለይ በተለይ ወደ 2 ሳምን የሚሆን ጠጥቸ ኣላቅም የራስም መዞር ደሞ ጀመረን ከ ዛሬ ጅምረ ውኋ በብዛት ለመጠጥ ጀሚረሎህ !!!!!!

  • @FoxiAhimed
    @FoxiAhimed 2 месяца назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥህ አገላለፅ ❤

  • @kidsinnovation5887
    @kidsinnovation5887 Месяц назад +1

    I tried around 10 hospitals but no one understand my pain and sufferings for almost 4 years including high bloating every thing I mentioned and urine discontinuous, cold and light headed but God healed me after I lose hope .praise God .please keep it up it is important if you mention home remedies and the right medical treatment centers for this cases .

  • @hakib5417
    @hakib5417 2 месяца назад +2

    Thank you brother. Useful lesson

  • @محمدسليمان-ث7ذ
    @محمدسليمان-ث7ذ 3 месяца назад +6

    ዶክተር አዕድሜና ጤና ይስጥህ እናመሠግናለን ደስ የሚል መረጃ ነው የሠ ጠህን በተለይ ከአረቡ ሀገር ላለነው በጣም የሚጠቅም ነው ሠላምህ ይብዛልን

  • @yeneneshalagaw4680
    @yeneneshalagaw4680 3 месяца назад +5

    Thank you good job

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 месяца назад +3

    ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!
    እንደዚህ አድርገህ ህመሜን "ፍንትው"አድርገህ ትገልጸው ይገርማል!!
    አንተ ፈጣሪ እንደኔ ግራ ለተጋባ ነው የተላከው
    እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጤናውን ዕድሜውን እውቀቱን ሳይሰስት ይስጥህ!!!
    ተ ባ ረ ክ 🙏❤️🇪🇹

  • @AsseTaye-m3l
    @AsseTaye-m3l Месяц назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 3 месяца назад +5

    amzing.tank.you.so.much

  • @محمدسليمان-ث7ذ
    @محمدسليمان-ث7ذ 29 дней назад

    ዶ /ር ችግሬን ከነመፍትሔው ጋር ሲላብራራህልኝ ዕድሜና ጤና ቆንጆ ቪላ ቆንጆ ሚስት ቆንጆ ልጆች የስጥህ ብየ አሏህን እጠይቃለሁ

  • @MeskeremGazhe
    @MeskeremGazhe 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው ።

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 2 месяца назад +1

    Thank you for sharing this valuable information 🙏🙏

  • @AyelechAferu
    @AyelechAferu 2 месяца назад

    ዶክተር በ.ጥሩ ትምህርት ነው። እነመስግናለን.

  • @hannachernet-satzer4937
    @hannachernet-satzer4937 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይሔ ችጓር አለብኝ መፍትሔውን በማወቄ ደሰ ብሎኛል ተባረክ

  • @AbdulfetaTa
    @AbdulfetaTa 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን!! ወንድማችን ላንተም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ትምህር ነው እናመስግናለን ።

  • @ZenebechTesema-bm7dc
    @ZenebechTesema-bm7dc 3 месяца назад +4

    አመሰግናለው ዶክተር

  • @abrhamkebede3084
    @abrhamkebede3084 3 месяца назад +2

    Thank u Docter . U told me on time of my fsmily problem. I appericiate the way u use to express ur idea .

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +2

      @@abrhamkebede3084 Thank you so much for your encouraging words! Kindly considered to subscribe and share to your social media network!

  • @GeniLove-o2n
    @GeniLove-o2n 3 месяца назад +3

    ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏❤️

  • @SinkeNekele
    @SinkeNekele 3 месяца назад +4

    ዳክተር፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልን፣በኔ፣ላይየሜታየኝን፣ስለነገርከኝ፣በጣም፣አመሰግናለሁ፣ምክርህይጠቅማል፣ክብር፣ይስጥልን፣sbነኝ፣

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር 🙏🙏🙏

  • @yeshiberhanie6139
    @yeshiberhanie6139 2 месяца назад

    ጠቃሚ የሆነ ምክር ነዉ አናመሰግናለን

  • @LolitaQueen-hr5yr
    @LolitaQueen-hr5yr 2 месяца назад

    ጎበዝ ዶክተርየ እርጋታህ ደስ ይላል አመሰግናለሁ !!!

  • @wossenelakew
    @wossenelakew 2 месяца назад

    Glad we have you as a Doctor who cares!!Thank u a million!!

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 месяца назад

      @@wossenelakew Me to, a million blessing having u as a family.

  • @GenetBerhanu-y2y
    @GenetBerhanu-y2y 2 месяца назад +1

    Irgatah betam des yilala iwuketin chemiro tebarek Fetari yichemerilik wendime

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 2 месяца назад +1

    Thank you so much brother.

  • @misganawasmamaw7273
    @misganawasmamaw7273 3 месяца назад +4

    Comprehensive but clear expression with an improved eye-catching studio background.
    Keep up the wonderful work!

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +2

      @@misganawasmamaw7273
      Hat off, my brother for your encouraging words. It is due to your unreserved support bro!...

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 месяца назад

    Thank you. Dr. God bless you 🙏🏻

  • @fafemohammedtessma6187
    @fafemohammedtessma6187 3 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለሁ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ በጣምጥሩ ትምህርት ነው

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 2 месяца назад +1

    Thank you so much.

  • @FedilaMohamed-x7h
    @FedilaMohamed-x7h 2 месяца назад +3

    አመስግናለሁ ዶክተር በትክክል የኔን የተናገርክ ነው የመሰለኝ በጣም ያዞረኛል ይጥለኛልም

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 2 месяца назад +1

    Ewnt Thank you Doctor

  • @MeazaBerhe-y1h
    @MeazaBerhe-y1h 3 месяца назад +2

    God bless you more and more 🙏 ❤️

  • @MenbereLemessa
    @MenbereLemessa 3 месяца назад +3

    ዶከተር ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @meseretworku9389
    @meseretworku9389 3 месяца назад +3

    በርታ ዶ/ር! እናመሠግናለን።

  • @ElizabethGizaw
    @ElizabethGizaw 3 месяца назад +1

    This is amazing video I love it thank you so much 🙏

  • @mnur7673
    @mnur7673 3 месяца назад +2

    Betam amsegenalhu docteur

  • @Biana-xq6me
    @Biana-xq6me 2 месяца назад

    ጣፋጭ አንደበት

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 месяца назад +3

    ዛሬ ለኔ ነው የተላከው! ከለሊቱ 9 ሰዓት እያዞረኝ ስጋት ይዞኝ ቁጭ ብዬ ነበር። ተባረክ!

    • @fethyah
      @fethyah 2 месяца назад

      አይዞን አሁን እንደት ነሽ

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 2 месяца назад

    Detailed info. Thank you in deed. You helped me to identified my problem.

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 2 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔም ያዞረኛል ውጪሀገርነው ያለሁት

  • @SerkalemKebedeSeyfuMamuye
    @SerkalemKebedeSeyfuMamuye 3 месяца назад +2

    እኔ አራስ ሰሆን በጣም ያስቸግረኛል እና ምክንያቱ ያስጨንቀኝ ነበር ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 2 месяца назад +2

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ !!

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 3 месяца назад +1

    Thank you Doctor tekame temherte newe 🙏❤️

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy 3 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ይሄ ፕሮግራም የኔ ነዉ ሚገርምነዉ እኔ በጣም ነዉ ምቸገረዉ ሙቀት አልችልም ስለሚያዞረኝ ዉሃካልጠጣሁ በአስቸኳይከባድነዉ ብቻ :

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад

      @@MesNima-fk8vy
      ልክ ነው። video ላይ እንዳስቀመጥኩት ከፍተኛ የሆነ ሙቀት የደም ስሮችን ስለሚያላላ ብዙ ፈሳሽ ከሰውነታችን ይወገድ እና ወደ አዕምሮ የሚደርሰው የደም ፍሰት ይቀንሳል። እሱን ተከትሎ ራስ ማዘር ይከሰታል። ያስቀመጥኳቸውን መፍትሄዎች በደንብ ፃፊ እና ተግብሪያቸው።

  • @YahyaAbdulmalik
    @YahyaAbdulmalik 2 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ደሜን ተለክቼ 97/67 ነኝ ያልከው ምልክት ሁሉም አለብኝ

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 3 месяца назад

    Thankyou somatic dokatar ❤❤🎉

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 2 месяца назад

    Thankyou somatic. Dokatar

  • @hjdjdhdndn6283
    @hjdjdhdndn6283 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @asterhamido2940
    @asterhamido2940 3 месяца назад +1

    Thanks 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @messya7125
    @messya7125 3 месяца назад +2

    Thank you

  • @TrophyArsenal
    @TrophyArsenal Месяц назад

    ዶ/ር በጣም ራሴን ያዞረኛል አንተ የጠቀስካቸው እንዳ ምልክቶች አሉብኝ እባክህ አድራሻህን ንገረኝና ያለህበት ቦታ መጥቼ ልታከም እባክህ ለአንዴና ሐመጨረሻ ጊዜ ገላግለኝ በፈጣሪ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @magdasmagdas7344
      @magdasmagdas7344 Месяц назад

      ዶክተርያዞረኛል ያስመለስኛልምንምአይነት አልወስድም ተቸግሬአለሁ በሰውሀገር

  • @ebrahimesmael8143
    @ebrahimesmael8143 3 месяца назад +1

    ዶክተር በትክክል ነዉ ያብራራሃዉ

  • @BetySolomon-vk6pg
    @BetySolomon-vk6pg 3 месяца назад +1

    Tebarke Dr❤❤❤

  • @selamrita
    @selamrita 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @SikoSilo-c5w
    @SikoSilo-c5w Месяц назад

    ማሺ አላህ በርታ❤❤❤

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 2 месяца назад

    Thank you so mush

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 3 месяца назад +17

    ከልብ እናመለግናለን ደስ በሚል አንደበት በተረጋጋ መንስ ጠቃሚ ትምህርት አግኝተናል እድድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +2

      @@aminayasin4428
      አመሰግናለሁ የኔ ውብ እህት...❤❤❤

  • @KEDJA500
    @KEDJA500 3 месяца назад +2

    በጣም አመስግናለሁ የምፈልገው ይህን ችግር ነበር የጠቀስካቸው አብዛሀኛው አለብኝ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 3 месяца назад +2

    ተባረክ🎉🎉🎉

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 месяца назад +2

    በርታ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ

  • @AsterTeshome-m2t
    @AsterTeshome-m2t 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ليلى-ر4ن
    @ليلى-ر4ن 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለአን

  • @ytsg7970
    @ytsg7970 2 месяца назад +1

    እንዳተ ያለውን ሰውን ያብዛልን 🙏

  • @abiavi43
    @abiavi43 2 месяца назад

    አናመሰግናለን

  • @AmhaLemma
    @AmhaLemma 2 месяца назад

    Thankyou DR

  • @sobrinibraheem7731
    @sobrinibraheem7731 2 месяца назад

    እና መሰግናለን

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke 3 месяца назад +1

    Enameseginalen betam arf timhit nw

  • @FathimaQtr-z2h
    @FathimaQtr-z2h 2 месяца назад +1

    ሡበሐን አላህ>አላህ ጥራት ይገባዉ👍እናመሠግናለን.እኔአዷነኝ .

  • @SadhaSudi-g8x
    @SadhaSudi-g8x 2 месяца назад +1

    አላህ እድሚና እውቀት ይጨምራልህ ውንድሚ እኔ በእዚህ ህመም አለብኝ በጣም ትኩሳት አለኝ ያዞረኝል በሚዝረኝ ጊዜ ላብ በጣም ነው ይሚወጣኝ ኢንሻ አላህ እሙክረላሁ በጣም ነው እየተችገረኩ ያለሁ

  • @AskalTesfay-t2u
    @AskalTesfay-t2u 3 месяца назад +1

    አመሰግንሃለዉ ዶክተር❤❤❤❤❤❤

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh9133 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይህንን እውቀት ስለሰጠህ ስሙ ይመስገን ! !

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu 3 месяца назад +2

    ተባረክ

  • @ريتاميلو
    @ريتاميلو 3 месяца назад +1

    በጣምነዉየምነመሰግነዉ.ደኩተርይ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 3 месяца назад +1

    Betam Amsgenalow 🙏❤️

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 месяца назад +1

    እኔ ሰመራቸው ሲመጣ ሲመጣ ፀሃያቸው ደብል ስለሆነች ሁሌም ያዞረኛል ኤመርጀንሲ ሆስፒታል እገባለሁ ግን የእንቅልፍ መዳኒት ሰጥተው እረፍት ያዙልኛል ግን አልወስደውም ሆ እኔ ምንም እስትረስ የለብኝም ግን ደም ማነስ ነው የሚመስለኝ ያለሁበት ሃገር ለስሙ ህክምና በነፃ ስለሆነ በትክክል አያክሙም እና ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው ሃገሬ ስገባ እታከማለሁ የሃገሬ ሃኪም በስንት ምስጋና ይሻለኛል ስም ብቻ ነው እዚህ
    Anyways Doctor i really appreciate thank you so much

  • @yahyamohamed3949
    @yahyamohamed3949 2 месяца назад

    Thank u doc

  • @addisuusisaayi5746
    @addisuusisaayi5746 6 дней назад

    የሰማይ ኣምላኽ ይባርክህ የእዉነት የብዙ ግዜ ጥያቀ ነበር therefore ገጠር ከጠፍ ላይ ሳር እየለቀምኩ ሳለሁ ስነሳ አዙሮኝ ቀኑ ጭልምልም ብሎኝ ነበር ከቪዥታም ያለፈ ነዉ ዉጤቱን coment section ላይ ለጥፍ

  • @AsmareHailu-hr9qw
    @AsmareHailu-hr9qw 3 месяца назад +2

    ዶ/ር ለተሰጠው የህክምና ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ። ጨው ተጠቀሙ ስላልከው ጉዳይ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ሁለቱን እንዴት ማጣጣም ይችላሉ?❤

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +1

      @@AsmareHailu-hr9qw
      እጅግ ድንቅ ጥያቄ ነው። በጣም አመሰግናለሁ። የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች የሚያዞራቸው ከሆነ በዋናነት መድሃኒቱ የሰውነታቸውን የፈሳሽ መጠን በጣም ቀንሶታል ማለት ነው። የዚህ ዓይነት ችግር ያመጣው የጨው ማነስ ሳይሆን የግፊት መድሃኒቱ ነው። ስለዚህ ወደ ህክምና ሂዶ ግፊትን መለካት: የሚወስዱትን መድሃኒት መጠኑ ወይም የሚወስዱበት ጊዜ መቀነስ ወይ ሌላ መድሃኒት እንዲወስዱ ከሃኪመዎ ጋር መመካከር ያስፈልጋል። ጨው መውሰዱ ችግሩን አይቀርፍም።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад +1

    እግዚሐብሔር የበርክ ዶኪታር

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he 3 месяца назад +2

    እኔ ግፊት አለብኝ መዳኒት እወስዳለው ከህርግዝናጋ የመጣ ነው ተብዬ ነው መዳኒት የጀመርኩት ይሄው ሁለት አመቴ አልተወኝም አሁንም መድሀኒቱን እወስዳለው እና በጣም እራስ ምታት አለብኝ አልፎ አልፎ ምን ይሻለኛል እንዳታልፈኝ Dr❤❤❤❤❤

  • @ማዕተቤንአጠበኩት
    @ማዕተቤንአጠበኩት 2 месяца назад

    የህክምና ባለሙያ ትሁን አትሁን ባላውቅም ነገር ግን እዚህ ቪዲዮ ላይ የምትሰጠው መግለጫ ሁሉ ከራሴ ሰሞንኛ የጤና ችግሮች ጋር ሳስተያዬው በግሌ የሚመሳሰል ነገር አለው ስለዚህ በጣም የሚጠቅመኝ ይመስለኛል አመሰግናለሁ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  2 месяца назад +1

      አትጠራጠሪ ጥሩ የህክምና ባለሙያ ነኝ።

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 2 месяца назад +1

      🙌

  • @Fentahun-p4t
    @Fentahun-p4t 10 дней назад +1

    Doctor sile calcinosis beshita siralin ebakih?

  • @yonatanman1419
    @yonatanman1419 3 месяца назад +1

    Tebark

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @workualebachew8600
    @workualebachew8600 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w Месяц назад +1

    እኔ መድሀኒት ያጣሁለት ህመሜነው ተሰቃየሁ በጣም ካዞረኝ የያስመልሰኛል አንዳንደ ያስቀምጠኛልም በተለይ ከቤቴ ስወጣ ሲያዞረኝ የማርፍበት ስለማይኖረኝ በጣም እቸገራለሁ በዛ ላይ ስደት ላይ ነኝ 😢😢😢 ህመሜን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ

  • @mulatugebremariam4157
    @mulatugebremariam4157 22 дня назад +2

    ግሩም ትምህርት ሰጠኸን ዶክተር

  • @FuadDiouf
    @FuadDiouf 2 месяца назад +1

    Batem des yamil iwuqet inamesginalew idime yistilin

  • @FafiiHabeshiwet
    @FafiiHabeshiwet 3 месяца назад +2

    Batam enamsginlen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 месяца назад +1

    እናመስግናለን በርታልን እኔ ከኢትዮጲያ ውጭ ሆኜ ነው የምከታተለው ከካናዳ በርታ አንዳንዴ ይህ ማዞር ከጆሮ ውስጥ ከሚገኝ wax pike ይሆናል የሚባለው እውነት ነው