Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና
Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና
  • Видео 119
  • Просмотров 791 327

Видео

የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ/ሲሰሩ የሚሰሯቸው 4 ስህተቶች/Home Pregnancy Test Kit/
Просмотров 432Месяц назад
ከዚህ በፊት የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ Video ሰርቼ ነበር። ብዙ ሴቶች ከvideo እንደተጠቀሙ አውቃለሁ። ሆኖም በምርመራ ወቅት የሚሰሯቸውን ስህተቶች ከመፍትሄዎቻቸው አሰቀመጥኩ።
የሴት ብልት ላይ የሚወጣ እብጠት/ዕጢ ምልክቶች እና ህክምና /Vaginal Swelling /Bartholin Cyst /Abcess
Просмотров 520Месяц назад
የሴት የብልት ጫፍ ላይ የሚወጡ እብጠቶች ወይም እጢዎች ምልክት እና የህክምና አማራጮችን ይዘን መጣን ጤናችሁን ጠብቁበት።
11 የስኬታማ ትዳር መርሆች/ሰላማዊ ትዳር(11 Effective Marriage Principle)
Просмотров 1702 месяца назад
በእርግጠኝነት እነዚህ 11 የውጤታማ ትዳር መርሆች ተግባራዊ ብታደርጉ ውጤታማ:ስኬታማ እና ሰላማዊ ትዳር መመስረት ትችላላችሁ። #marriedlife #marriage #marriageadvice
የሰውነት ማሳከክ በተለይ ማታ ማታ ለሚያስቸግራችሁ/Body Itching/Pruritis/Scabies
Просмотров 3,7 тыс.2 месяца назад
ማታ ማታ ከፍተኛ የሆነ የሰውነት ማሳከክ ለሚያስቸግራችሁ መፍትሄ ይዘን መተናል። ተጠቀሙበት። #Itching #prurities
የማህፀን እጢ 3 ምልክቶች እና ህክምና/የማህፀን ካንስር/Uterine fibroids, Symptoms and Management Option
Просмотров 28 тыс.3 месяца назад
የማህፀን እጢ እጅግ የተለመደ የዕጢ አይነቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ ምልክት አልባ ነው። የዕጢው መጠን በጨመረ ቁጥር የሚከተሉት ምልክቶን ያሳያል 1. የተዛባ የወር አበባ 2. የሆድ መነፋት እና ተያያዥ ህመሞች 3. ውርጃ እና መካንነት #menopause #menstrualcycle #fibroidsymptoms #menstrualirregularities
የወር አበባ መዛባት ህክምና/ከፍተኛ የደም መፍስስ/የወር አበባ አለመቆም/Menstrual irregularities Managment/
Просмотров 7803 месяца назад
የወር አበባ መዛባት በተለያዩ የህመም ዓይነቶች ሊከሰት ይችላል። ታማሚዎች ሆስፒታል በመሄድ ምክኒያቱን ማወቅ ይኖርባቸዋል። ነገር ግን የህክምና አማራጮችን ማግኔት ለማትችሉ ሴቶች 1. የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብል መጠቀም 2. የህመም ማስታገሻዎችን /NSAID_Ibuprofen/ መጠቀም ትችላላችሁ። እነዚህ ሁለት ህክምናዎች መዛባቱን ያስተካክሉታል።
የትንፋሽ ማጠርን የሚያመጡ በሽታዎች/ህክምና/ Shortness of breath and its underline causes/Managment Option
Просмотров 1,7 тыс.3 месяца назад
የአየር እርሃብ የምድራችን አሰከፊው የእርሃብ አይነት ነው።የአየር እርሃብ/የትንፋሽ ማጠርን የሚያመጡ በሽታዎች እና ህክምናቸው።
ቶሎ ቶሎ መድከም ምክኒያቶች እና ህክምና/Easy fatiguebility/Causes and Management options/Body Weakness /
Просмотров 7863 месяца назад
የአካል:የአዕምሮ እና የነብስ ድካም የሚያመጡ 15 በሽታ: የላብላቶሪ አማራጮች እና አጠቃላይ ህክምና ይዘን መጣን ጤናችሁን ጠብቁበት። #Easyfatiguebility #bodyweakness #menopause
ወንድ ልጅ መውለድ ይፈልጋሉ?(ሶስት ነገሮችን ያድርጉ) ልጅ መውለድ/How to get a baby Boy/
Просмотров 4,1 тыс.3 месяца назад
ልጅ ወንድም ሆነ ሴት ክቡር የፈጣሪ ስጦታ ናቸው። ነገር ግን ወንድ መውለድ ከፈለጋችሁ ይሄን video ብታዩ ተጠቃሚ ናችሁ
የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት ምልክቶች/አጋላጭ ነገሮች/የህክምና አማራጮች እና መከላከያ መንገዶች/Pelvic Organ Prolapse /UVP/
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት እጅግ የሴት ልጅን የሚፈትን የጤና እክል ነው። የሴትን ማህፀን በቦታው ወጥረው የያዙ ጡንቻዎች: ፋሻዎች እና ጅማቶች ሲረግቡ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። ይህን ተከትሎ ማህፀን ተፈጥሯዊ ቦታውን ለቆ ወደ ውጭ ይወጣል። #Vaginaprolaps #hotflashes #menopause
የማህፀን መድረቅ እና በወሲብ ጊዜ ህመም/እርጣትን ተከትሎ የሚመጣ/Vaginal dryness and GU Syndrome/
Просмотров 1,5 тыс.5 месяцев назад
እርጣትን ተከትሎ ለሚመጣ #የማህፀንድርቀት #የማህፀንማቃጠል #በወሲብ ጊዜ ህመም #ተደጋጋሚ የማህፀን ኢንፌክሽን #ማሳከክ #ሽንት ሲሸኑ ማቃጠል #Vaginaldryness #hotflashes #menopause ምክኒያቶች እና ህክምና ይዘን መጣን። መልካም ቆይታ።
ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት እና ላብ/ከእርጣት በኋላ/ምክኒያት እና ህክምና/Hotflash Cuase and Treatment
Просмотров 10 тыс.5 месяцев назад
እርጣትን ተከትሎ ከሚመጣ የጤና እክሎች አንዱ እና ዋነኛው ከፍተኛ የሆነ የሰውነት ሙቀት እና እሱን ተከትሎ የሚመጤጣ ከፍተኛ ላብ ነው። ይህ Hotflash ይባላል። ምልክቶቹም የሚከተሉት ናቸው #ከፍተኛየሰውነትሙቀት #ከፍተኛላበት #መንቀጥቀጥ እና የልብ ምት መጨመር #የእንቅልፍ እጦት እንዲሁም ሌሎች የእርጣት እና ቅድመ ማረጥ ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ። #hotflashes #menopause
የማህፀን ፈሳሽ የሚያመጡ 3 በሽታዎች/ ምክኒያቶች እና ህክምና/ Vaginal discharge /3 disease that cause Vaginal discharge/
Просмотров 4,8 тыс.5 месяцев назад
የማህፀን ፈሳሽ ህመም ብዙ ሴቶችን የሚያስቸግር የጤና እክል። የማህፀን ፈሳሽ ጤናማ ሊሆን ይችላል። 3 የማህፀን ፈሳሽን በማምጣት የሚታወቁ ህመሞችን መንስኤ እና የህክምና አማራጮችን ይዘን መጣን ጤናችሁን ጠብቁበት። #Vaginaldischarge #የማህፀንፈሳሽ
የወንድ መካንነት ምክኒያቶች እና መፍትሄዎች/Male Infertility Causes and Medical Managment/
Просмотров 4366 месяцев назад
የወንድ መካንነት 30% የሚሆነውን የመካንነት ድርሻ ይይዛል። የወንድ መካንነትን የሚያመጡ 7 አጋላጭ ነገሮችን ከነመፍትሄዎችን ይዘን መጣን። መረጃዎን ጤናችሁን ለመጠበቅ እናበሠረጃ የተመሰረት ውሳኔ እንድትወስኑ ይረዳችኋል። #infertility #maleinfertility
የሴቶች መካንነት ምክኒያቶች እና መፍትሄዎች/Female Infertility Causes and possible treatment approaches/መካንነት/አለመውለድ
Просмотров 8397 месяцев назад
የሴቶች መካንነት ምክኒያቶች እና መፍትሄዎች/Female Infertility Causes and possible treatment approaches/መካንነት/አለመውለድ
የዶ/ር አቢይ ታደሰ[ጅማ- የአንገት በላይ ቀዶጥገና ሓኪም] 3 ፈተናዎች እና 7 ፀጋዎች[The three challenges of Dr Abiy Tadess]
Просмотров 3757 месяцев назад
የዶ/ር አቢይ ታደሰ[ጅማ- የአንገት በላይ ቀዶጥገና ሓኪም] 3 ፈተናዎች እና 7 ፀጋዎች[The three challenges of Dr Abiy Tadess]
የጃፓን ሴቶች ለምን ቶሎ አያርጡም? 4 ሚስጥሮች[Four Secret Why Japan Women are not menopause early]
Просмотров 1,4 тыс.9 месяцев назад
የጃፓን ሴቶች ለምን ቶሎ አያርጡም? 4 ሚስጥሮች[Four Secret Why Japan Women are not menopause early]
5 በእርጣት ጊዜ መደረግ ያለባቸው ነገሮች[ Five health tips to be done during Menopause]
Просмотров 5 тыс.9 месяцев назад
5 በእርጣት ጊዜ መደረግ ያለባቸው ነገሮች[ Five health tips to be done during Menopause]
ፋይቶ_ኢስትሮጅን (የእርጣት መድሃኒት(መፍትሄ) Phytoestrogen rich foods to prevent Menopausal Symptoms) Phytoestrogen
Просмотров 9 тыс.9 месяцев назад
ፋይቶ_ኢስትሮጅን (የእርጣት መድሃኒት(መፍትሄ) Phytoestrogen rich foods to prevent Menopausal Symptoms) Phytoestrogen
የቤት ውስጥ የደም ግፊት ምርመራ(How to measure blood pressure in home(Digital sphygmomanometer)
Просмотров 33810 месяцев назад
የቤት ውስጥ የደም ግፊት ምርመራ(How to measure blood pressure in home(Digital sphygmomanometer)
ልጅነቴን ፍለጋ በረሃ ወጣሁ(100% ተሳካልኝ) ክፍል _ 2
Просмотров 18210 месяцев назад
ልጅነቴን ፍለጋ በረሃ ወጣሁ(100% ተሳካልኝ) ክፍል _ 2
ልጅነቴን ፍለጋ በረሃ ወጣሁ(100% ተሳካልኝ) ክፍል_1
Просмотров 14410 месяцев назад
ልጅነቴን ፍለጋ በረሃ ወጣሁ(100% ተሳካልኝ) ክፍል_1
ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች (10 food items that prevent Early Menopause)
Просмотров 34 тыс.10 месяцев назад
ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች (10 food items that prevent Early Menopause)
የዓለማችን ውዱ ስጦታ(1.8 ኳንቲሊዮን ስጦታ)The priceless gift of all the time)
Просмотров 282Год назад
የዓለማችን ውዱ ስጦታ(1.8 ኳንቲሊዮን ስጦታ)The priceless gift of all the time)
#6 TB(ቲቢን) ከሳምባ ምች የምንለይባቸው ምልክቶች(#6 Symptoms that differentiate TB from Pneumonia)
Просмотров 289Год назад
#6 TB(ቲቢን) ከሳምባ ምች የምንለይባቸው ምልክቶች(#6 Symptoms that differentiate TB from Pneumonia)
June 13, 2023
Просмотров 214Год назад
June 13, 2023
በየትኛው የዕድሜ ክልል ቢያረግዙ ይመከራል(Golden Age for Pregnancy)
Просмотров 763Год назад
በየትኛው የዕድሜ ክልል ቢያረግዙ ይመከራል(Golden Age for Pregnancy)
ፆታዊ ጥቃት ከደረሰ በኋላ)4 ነገሮች መደረግ አለባቸው(Four Things to Do after Sexual Assualt)Rape)
Просмотров 152Год назад
ፆታዊ ጥቃት ከደረሰ በኋላ)4 ነገሮች መደረግ አለባቸው(Four Things to Do after Sexual Assualt)Rape)
ማርገዝ ይፈልጋሉ?(ወልደው መሳም ከፈለጉ አራት ነገሮችን ያድርጉ(Four Sign and Indication for Ovulation)
Просмотров 4,7 тыс.Год назад
ማርገዝ ይፈልጋሉ?(ወልደው መሳም ከፈለጉ አራት ነገሮችን ያድርጉ(Four Sign and Indication for Ovulation)

Комментарии

  • @Yenework-y4i
    @Yenework-y4i Час назад

    😮😮😮😮😮

  • @Yenework-y4i
    @Yenework-y4i Час назад

    😮😮😮😮😮

  • @ሉባባሰይድ-ወ8ቸ
    @ሉባባሰይድ-ወ8ቸ 2 часа назад

    ዋዉ

  • @AbebeNegash-w7e
    @AbebeNegash-w7e 4 часа назад

    ምግብ እየበሉ መጠጣት ውሃው አየር ይዞ ስለሚገባ መጠጣት ያለበት ከምግብ በፊት ወይም በኃላ የ1ሠዓት ልዩነት ሲባል ሰምቼ ነበር

  • @ሜሪሓበሻዊትዩቲብMeriHabesh

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ታፈየ ኣከባቢ ኪንታሮት ወጠብኝ ከ 20 ኣመት በላይ ይሃናል ይጠፋል ይመለሳል ኣሁን እማ እዛ ዳቦየ ኣኸባቢ ትንሽ እብጠት ወጣብኝ መዳሜ ህክምና ውሰድኝ ሲላት ዝም ትላለች እና በቤት ውስጥ የሚሰራ መድሃኒት ካለ መላ በለኝ ለላ ጥያቄ ም የእርግዝና መከላከያ የ3 ኣመት ነበረ ኣሁን ግን 6ኣመቱ እጄ ላይ ነው ችግር ይነሮው ይሁን?ያ ኪንታሮት ዶሞ ምንም ዓይነት ህመም ኣይሰማኝም ነገር ግን እያደገ እየ በዛ ነው ወደ ካንሰር ይቀየር ይሁን የኔ ወንድም በፈጣሪ መልስልኝ😢🙏😍

  • @Fitsum-cw7pk
    @Fitsum-cw7pk 9 часов назад

    Ke tsegure gemro new yemyasakikrgn

  • @LobabaBaba-b2w
    @LobabaBaba-b2w 16 часов назад

    ዶክተርየ እኔም ጡቴን ያመኛል የጀመረኝ 15 ቀን ሆነኝ ግን እብጠት የለዉም ህመም አለኝ ሀኪቤት ሄዲኩ ምንም የለም አሉኝ ማስታገሻ ሰጡኝ ከዛህመሙ ቀነሰልኝ መዳኒቱን ሳቆም ተመልሶ አመመኝ ከዛም ተመልሸ ሄዲኩኝ ሀኪቤት ደግመሽ ዉሰጂ አለቺኝ እና ምንይሆን አያቃጥለኝም እደስብራት አይነ ህመም ነው ህመሙ የሚሰማኝ ሌላህመም የለኝም ጡቴን ብቻ ነው

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 19 часов назад

    እናመሰግናለን ዶከተር እድሜ ከጤና ያድልህ 🙌❤️💕👍🙏

  • @GenetBerhanu-y2y
    @GenetBerhanu-y2y День назад

    Irgatah betam des yilala iwuketin chemiro tebarek Fetari yichemerilik wendime

  • @medinayimam
    @medinayimam День назад

    Please I want talk to you

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 День назад

    yenaten bshta new yngrky

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 День назад

    Ewnt Thank you Doctor

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu День назад

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔም ያዞረኛል ውጪሀገርነው ያለሁት

  • @bintabdllah
    @bintabdllah День назад

    ከልብ ኣመሰግናለሁኝ ዶክተር ያለ ምንም ህመም ስሜት ዝም ብሎ ያዞረኛል ምን ላርግለት እኔ ተቀምጬ ሆነ ተኝቼ ስነሳ ብቻ ኣደለም ሚያዞረኝ በተኛሁበትም ለረጅም ጊዜ ያዞረኛል ግን ምንም ህመም አይሰማኝም ብቻ ማዞር ነው?

  • @LidiyaAmen
    @LidiyaAmen День назад

    ሠላም ሳባ ከደነ በዋላ ጠባሣው አይጠፋም ወይስ ይጠፋል እራጆላይ ይታያል ከ10 አመት በላይ ይሆናል

  • @DjdfjsDdjfd
    @DjdfjsDdjfd День назад

    ደክተር የኔ ደሞ ማህፀኔ ውስጥ ያለ ስጋ የመሰለ ሩቅ ነበረ ኣሁን ግን ቅርብ ይመስለኛል ምነው በአጄ ነው ማየው ትንሽ ኣስገብቼ መልሰልኝ በናትህ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- День назад

      @@DjdfjsDdjfd የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት የሚል የሰራሁት አለ። እሱን ብታይ መልካም ነው።

  • @NaolikHabtamu
    @NaolikHabtamu 2 дня назад

    Dr pirede kertoali gin cheki saregi edelele new miysayegn pls min yishalegnali. Hospital mehed yasfeligegnali??

  • @MohammedAli-xk5lu
    @MohammedAli-xk5lu 2 дня назад

    እኔ በዚህ በሽታላይ ብዙ ህክምና አድርጊለሁ ግን አይድንም የቆዳ በሽታነው ነው ተባልኪኝ ከዛ በኋላ ግን እየቀነሠልኝ መጣ እና አሁን እግሬላይ ብቻ የሣክከኛል ሠውነቴ ይቆጣላ መሥመር ያወጣላ በተለይ ጽሐይ ሢመታኝ እና በዚህላይ ብሠራልኝ

  • @yerimawa-gn5xx
    @yerimawa-gn5xx 2 дня назад

    ዶክተርየ. እሢ እባክ. እባክህ. እመቀመጫላይ ኪታሮት. አለብኝ. ወገቤን. ጧጧት ጎበሥማለት አልቻልኩም

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- 2 дня назад

      @@yerimawa-gn5xx እሺ መፍትሄው ላይ የሚያተኩር video እሰራለሁ ።

    • @yerimawa-gn5xx
      @yerimawa-gn5xx День назад

      @@artandhealthmedia- ሥለመለሥክልኝ ደሥብሎኛል. 😭😭😭😭ተቅልፌ ሥነሣ ጎበሥ ማለት አልችልም. በጣም ነው እማመኝ. ኪታሮቱ ቆይቶብኛል. ብቻ ሥቃይ ውሥጥ ነኝ. 😭😭😭

  • @JddhBdhd-p8n
    @JddhBdhd-p8n 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 2 дня назад

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን!🙏 እኔ ከልጅነቴ ሸምሮ ሰውነቴ ይዝልብኛል ድካም ድካም ይለኛል ።አሁንማ የኩላሊት ጠጠርም አለብኝ ውሃ በደንብ መጠጣት ከጀምረኩኝ 6 ዓመት ሆኖኛል ምንም ለውጥ አላየሁም። ጨው የበዛበት ስበላ ኩላልቴን የበለጠውን ያመኛል ። የሆድ ድርቀት ከልጅነቴ ጀምሮ አለብኝ ምንም ብበላ አይለሰልስም በጣም ተቸግራለው የምጠጣው ውሃ ከ3 ሌትር በላይ ነው በየቀኑ የኔ የተለየ ሳይሆን አይቀርም።

  • @FedilaMohamed-x7h
    @FedilaMohamed-x7h 3 дня назад

    አመስግናለሁ ዶክተር በትክክል የኔን የተናገርክ ነው የመሰለኝ በጣም ያዞረኛል ይጥለኛልም

  • @abenezerzewdie5406
    @abenezerzewdie5406 3 дня назад

    እኔ አለው ስራዬን በአግባቡ እንዳልሰራ የድካም ስሜት ይሰማኛል ጠዋት ስነሳ ያዞረኛል ከልጅነቴ ጀምሮ አብሮኝ ያደገ አሁን እድሜዬ 28 ሆኖ እንዳረጀ ሰው ተስፋ አስቆርጦኛል ምክንያቱም በሽታው የ concentration ችግር አምጥቶብኛል የሰውነቴም መዛል የአእምሮዬ የባዶነት ስሜት ከቀን ወደ ቀን እንደ ተለቀቀ ቤት መስሎኝ ነው የራሴ ሰውነት የሚታየኝ ። ብዙ ሞክሬ ከበደኝ ቢቸግረኝ ላጤ ስለሆንኩ ቤቴን ቆልፌ ብቻዬን እያነባሁ ነው የምውለው ። ዶክተር ህክምና ሄጄ ነበር ግን የታዘዘልኝ Vitamin c 2 ነበር ግን አባሰው ድባቴ እንዲሰማኝ ነው አድርጎኛል ። ዶክተር ፈጣሪ ያክብርህ አሁን የጠቀስካቸውን እተገብራሀለሁ❤❤

  • @UserME-m3f
    @UserME-m3f 3 дня назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 3 дня назад

    እናመሰግናለን ሙሌ በርታልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ayalewdestaye
    @ayalewdestaye 4 дня назад

    yeberehaw sim

  • @SeblewengelEzra
    @SeblewengelEzra 4 дня назад

    ትምርትክ ደስ ይላል ግን ሰቀቀን ይበዛዋል ያለበት ሰው በበሽታው ሳይሆን ባንተ ማስፈራ ራት ነው የሚሞተው

  • @HsHd-e2q
    @HsHd-e2q 4 дня назад

  • @EdomYeshegerua
    @EdomYeshegerua 4 дня назад

    Medhanialem kezi kifu beshita yitebken🙏🙏🙏

  • @RebekaGetahun
    @RebekaGetahun 4 дня назад

    Arif nw

  • @nunu-w2c5q
    @nunu-w2c5q 5 дней назад

    ዶክተር አገላለፅ በጣም ደስ የሚል የሚገባ ነው እኔ አረብ አገር ነኝ የደም ግፌት መዳኔት እጠቀማለሁ አሁን አሁን ግን በጣም ያዞረኝል እግሬን ያቃጥለኝል እጄን እመም ያሰማኝል ጆሮዬ ውስጥ ውጋት ስሜት ያሰማኝል እና ስለጤናዬ በጣም እጨነቃለሁ

  • @FuadDiouf
    @FuadDiouf 5 дней назад

    Batem des yamil iwuqet inamesginalew idime yistilin

  • @DawitSora-d1z
    @DawitSora-d1z 5 дней назад

    ይመችህ ግን አፍጥነው

  • @TsionMame-m1w
    @TsionMame-m1w 5 дней назад

    እኔ በጠዋት ተነስቼ ውሀ ከጠጣው ያዞረኛል ሲቀጥል ድምፅ ብዙ ሰአት ማዳመጥ አልችልም እየሔድኩ ሳላብድ አልቀርም ብቻ እሱም የሚያምረው በሀገሬ ነው

  • @Fawzea-jz6xc
    @Fawzea-jz6xc 5 дней назад

    እዉነት በደንብ አብራርተህ ነዉ ያስረዳሀን ጀዛ ከላህ ኸይር ሀቂቃ ትለያለህ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 5 дней назад

    እኔ ይህ ሁሉ ምልክት የለብኝም ግን እጥ አለብሽ አለኝ አላመንኩም ግን ብቻ ምግብ ስጋ ስበላ ያመኛል እናም ከሆድ በታች በጣም ያቃጥለኛል ወገበንም አንዳንደ ይዘኛል የወር አበባ ወር ሳይሞላ ይመጣብኛል ምን ይሁን ዶክቶር?

  • @ASEFUWORKU
    @ASEFUWORKU 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ASEFUWORKU
    @ASEFUWORKU 6 дней назад

    .

  • @ASEFUWORKU
    @ASEFUWORKU 6 дней назад

    Doktrya.ftary.selamhn.yabzaw..lila.minm.alelm....

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid 6 дней назад

    ደኩትር እኔ በጣም ነው የሚቃጥለኝ እናም ኩላሊት ነው አሉኝ 3ሜሚ ነው የሚለው ወረቀቱ እናም በሁለቱም ጉኒ ነው ያለብሽ አንዳድ አሉኝ በሽንት የወጣል አሉ ውነትነው ወይይይይ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- 6 дней назад

      @@EjeuJdid አዎ!

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid 6 дней назад

      ምንም ልጠጣበት ቶለ እደወጣል ተባበረኝ

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid 6 дней назад

      የለሁት ስደት ነው እናም ስጋ መባላት እንደትነው እዳይጨምርብኝ በጣም ነው የሚቃጥለኝ ስቁምስ ይጨምራል እንደ ከስራ ልውጣ እንደ ለሁለት ወር

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid 6 дней назад

      ስልክህን ስጠኝ የዋስታብህን ኪኒናው እዲታይል ወረቀቱንም ተባበረኝኝ

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid 6 дней назад

      ተባበረኝ ትምህርትህ ጡሩ ነው

  • @AyalneshAbiyeMeshesha
    @AyalneshAbiyeMeshesha 6 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ ዶር ጥያቄየን ነው ሳልጠይቅህ የነገርከኝ በእውነት በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር ነበር

  • @MsPinke-u4r
    @MsPinke-u4r 6 дней назад

    Pils dir vitamn zir zir? 🙏

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 7 дней назад

    ተባረክ ዶክተር

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 7 дней назад

    Mata lafalaga mala kale😊

  • @dasasheskeziyaw6299
    @dasasheskeziyaw6299 7 дней назад

    ስልክህን አስቀምጥልኝ በውስጥ ላናግርህ

  • @shiwayefassil777
    @shiwayefassil777 8 дней назад

    Thank you so much brother.

  • @kedestesuber
    @kedestesuber 8 дней назад

    እኔማ ተቃጠልኩ

  • @NimonBedada
    @NimonBedada 8 дней назад

    እኔ ያስለኛል ግን ደረቅ ሳለሁ ስለዚህ ይሄ የሳምባ ብቻ ሊሆን ይችላል

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 8 дней назад

    ቀናትክ.ዶክተር.ምክንያተ.አልገባኝም.የኔ.የወር.አበባ..በአአንድ.አመት..ነው.የሚመመጣው.ምን.እደሇነ.እኔ.አላወኩም.ዶክተር.ባክክ.እርዳኝ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 9 дней назад

    Thank you. Dr. God bless you 🙏🏻