የጃፓን ሴቶች ለምን ቶሎ አያርጡም? 4 ሚስጥሮች[Four Secret Why Japan Women are not menopause early]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የጃፓን ሴቶች ለምን ቶሎ አያርጡም? የማያርጡባቸው አራት ሚስጥሮችን ከዚህ ቪደዮ ማግኔት ትችላልችሁ። ካረጡም በኋላ የእርጣር ምልክቶች በነሱ ላይ አይጠነክሩም።

Комментарии •

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn 2 месяца назад +1

    እርገዝና ከተጨናገፈብኝ 1አመት አካባቢ ሆነኝ ደገሜ መፀነስ እፈልጋለሁ ገን ሊከሰት አልቻለም አሁን አሁን ፔሬድ 2እና 3 ወረ እየቆየ ነው እሚመጣው እሚረዳኝ የሚወሰድ ነገር ይኖራል ዶክተርዬ መልስህን በተስፋ እጠብእጠለሁ

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 2 месяца назад +1

    ማረጥ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @SamiyaAbdi-j8e
    @SamiyaAbdi-j8e 5 месяцев назад +1

    Thanks bro 🙏

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 11 месяцев назад +1

    ዶክተር እንዴት ነህ እባክህን ማረጥ በሚባለው ግዜ ላይ ነኝ ሙቀትን እና ላብ መቋቋም አልቻልኩም ማህበራዊ ኑሮዬም ተቸግሬአለሁ ታብሌት ካለው ንገረኝ እባክህን እርዳኝ

  • @emaneman4948
    @emaneman4948 11 месяцев назад

    ዶክተር በግል ማማከር እምፈልገው ጉዳይ አለኝ እባክህ 😢መልክቴን ካየሀው መልስልኝ እሰው ሀገር ነኝ😢😢😢😢

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 9 месяцев назад

    የዮጋ ቪድዮ ልቀቅልን❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад +1

    ማራጥ ምንድነው ?? በርግጥ ኤርትራዊ ነኝ አማርኛ ብዙ አላውቅም 🙏🏿

  • @AbdulkerimMohamed-y4e
    @AbdulkerimMohamed-y4e 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @helengmichael
    @helengmichael 8 месяцев назад +1

    docter begel lawerah tex argelegn

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 месяцев назад +1

      Tgm ላይ መልዕክትሽን አሰቀምጭልኝ...art and health media blesh....

    • @mimigebre2606
      @mimigebre2606 8 месяцев назад +1

      @@artandhealthmedia- milkitochu ketayu behala yenesun estayl binmokr lewut yinoral D/r

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  8 месяцев назад

      @@mimigebre2606 Awo

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад +2

    ጃፓን ነው የምኖረው ግማሽ እድሜ ጃፓኖች ጥራጥሬ አይበሉም አሳ እና አትክልት 85%ምግባቸው እንድያዉም ጃፓኖች ምስር አተር ሽምብራ ጥራጥሬ አይበሉም ወንድሜ እኔ ህንድ ናቸው ይህን ምግብ የሚመገቡት ::---መጠጥ እና ሲጋራ እጅግ እጅግ እጅግ ይጠቀማሉ ::---ሰውነታቸው እነ ጃፓን ኮርያ ቻይና ፊልጵን ቤትናም ሰውነታቸው አናሳ ነው ::---ጃፓኖች የወር አበባ ሲመጣባቼው በጣም ባህሪያቸው ቁጡ ይሆናል ::---እንድያዉም ስራ ቦታ ላይ አረጋውያን ሲነጫነጩ ኦ ዛሬ ሴሊ ላይ ነሽ እንዴ ሴሊ ናት ዛሬ የሚባል ቀልዶች አሉ ብዙ አይነት መድሀኒትም አለ ::በጣም ገራሚው እስከ 50-55ዓመት የወር አበባ ያያሉ በጣም ደግሞ ይጠሉታል ::---ብዙ አልገባኝም ሐሳብህ any way ::

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад

      @@geneteden4343
      ሃሳቤማ ግልፅ ነው እህቴ የጃፓን ሴቶች ቶሎ አያርጡም ነው። እሱንም ደግሞ አንቺ አረጋግጠሻል። ያልተስማማነው በምክኒያቱ ነው። ብዙ ጥናቶ የጃፓን ሴቶች የማያርጡት ፋይቶ ኢስትሮጂን የበለፀጉ ምግቦችን ስለሚጠቀሙ ነው ይላል። ብዙ ጥናቶችን ማግኘት ይችላሉ ።