ወንድ ልጅ መውለድ ይፈልጋሉ?(ሶስት ነገሮችን ያድርጉ) ልጅ መውለድ/How to get a baby Boy/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 14

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 месяца назад +5

    ወንድም ሴትም ሴትም ሰጪ እግዚአብሔር ነው በፍጣሬ ሰራ አትግቦ የተሰጠክን ፅጋክን አሜን ቡለክ ተቀበል እንጂ በእግዚአብሔር ሰራ አትግቦ እናተ ዳክተሮች ሰትቦሎ በትክክል እንኮን ታካሜን ማከም አቅቱቸዋል ቱንሴል እንካን ታሙ የሬሳ ማድሬቄ ወግታቹው ትገላላቹው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥክ ያልከውን እንካን ሳልሰማክ በዕሩሱ አቤቤው በጥረክ አልክቡኝ።

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад

      ይሄን video አይተሽው ቢሆን ይሄን ኮሜት አትሰጭም ነበር። ልክነት አለሽ ግን ቶንሲል ምናምን ያልሽው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ...ይሄን የሚያደርግ ሃኪም የለም።

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 3 месяца назад +2

      @@artandhealthmedia- አይ ዶክተርዬ አርቴሰቱች የሜሞቱት ለም?በተለይ ደግሞ የሜወልዶ እናቱች ምሳሊ እናቴ እርጉዝ ያውም በጥቁር አንበሶ ወሰፔታል ከቡታ የተናገረው ዱክተረ እሰካውን አይረሳኝም እኔሰ ማን መሰልኩ ዋጋውነዋ ቀጥዬ እኔ ልወልድ ገቦው ሴትጅ ከጨወች የምትሎት ነገረ አለ እግርሸን ከፍተሸ ሰትሰጪ ያልጨውሸው አው ምን ያሰጨውሻል ለቄሊት ነው የወጣው በዜ አጋጣሜ አካለ ሰንኩሎችን አመሰግናቸዋለው ማርሐምን አንድ እናት ናቸው እጃቸውውም እግራቸውም አይሰራም ለቃሎ ይቅርታ ቁማጣናቸው እሳቸው ናቸው ያገላገሎኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥቸው ዱክተሮችሞ የሰውን ሞት የምትመኙት አይ ሰልጣን ቤኖረኝ እደሳውዲ ነበረር ምፍርደው ሰቅላት።

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  3 месяца назад +2

      @@ፍቅርጌታቸው
      ያለፍሽበትን ስለማላውቅ ይህን አላምንም አልልሽም። ከጠቀስሻቸው ነገሮች ውስጥ ብዙ ከእውነት የራቁ ግነት የበዛባቸው ጉዳዮች አሉ። የማይታመኑ ማለቴ ነው። አንቺን ለማዳን ሌተቀን የሚለፋን ሃኪም ለመስቀል መመኘት የበሽታ ምልክት ነው። አለመታከም መብት ነው። አሁንም ግን ሳያዩ ሳይሰሙ ጥራዝ ነጠቅ መሆን ተገቢ አይመስለኝም። አሁንም እላለሁ ይሄን video በጭራሽ አላየሽውም። ብታይው ኖሮ የዚህ video ዓላማ የፈጣሪን ፀጋ አለመቀበል ወይም መጋፋት አልነበረም ። ፈጣሪ የሰጠንን ፀጋ ለማሳየት ነው የሞከርኩት። ይሄን ሁሉ የማወራሽ የበደሉሽ እንዳሉ ሁሉ ሊያግዙሽ የሚችሉ ሃኪሞች እንዳሉ ለማስረዳት ነው። ችግር በውውይት እንጂ በስቅላት አይፈታም።

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 3 месяца назад +1

      @@artandhealthmedia- ማርሐምን ትክለኞ ነው የጥቁር አንበሶ ዱክተሮች ፅዳት የሜያፅዱት ትጥሩዉች ናቸው ወይወቴ ቦታ መሰጣቸው አካለ ሰንኩን በጣምነው የረዱኝ ግን ሰያገላግሎኝ የእንጌዲው ልጅ አሰቸገራቸው በባላዌ መንገድ ዝለይ ቡለውኝ ዘልዬ ገመድ ቀሱነው የወጣልኝ በዜመንገድ ግን ሰው እዳይሙክር ወገዘቡ በጣም። ያማል እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ አመንክም አላመንክም የኮልፌ ሰፍር ያቃለል እዳውም ሰም አላኝ የዳክተራ ሰምነሸወርቅ ኬንኬ ቡለውኝ ነው የምጠራው ዱክተር ሰም ቡቻነው ።

  • @betemare5229
    @betemare5229 Месяц назад +2

    ውይ ምንድንነው በጣም አንዛዛህው

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 3 месяца назад +3

    Adamach agegnen blachu befexare sira atgbu

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 3 дня назад +1

    Mata lafalaga mala kale😊

  • @ChidiIdoko-c9o
    @ChidiIdoko-c9o 11 дней назад

    ዶክተርዬ የምታውራው ለተማሪዎችህ ብቻነው ከአማርኛው ቃል እንግሊዝኛው ይበልጣል እንዴት እንርዳ ተየተሳሰብን እንጂ ጉበዝ😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  11 дней назад

      @@ChidiIdoko-c9o
      እውነት ነው በጣም እያሻሻልኩ ነው የኔ እህት። የበፊት videoችን ብታይ እኮ ከዚህ የባስ ነበር። አሁን ለውጥ አለ።

  • @MohamedAli-p8z
    @MohamedAli-p8z 10 дней назад

    A

  • @MekdiMebit
    @MekdiMebit Месяц назад +1

    ያንተስ ደግሞ ጫን ያለዉ ነዉ ጋዉን የለበሰ ሁሉ ዶክተር አይደለም ይባላል በጋዉኑ ዉስጥ እብዶችም አሉ ለካ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Месяц назад +1

      @@MekdiMebit
      የእኔ እህት ይሄን ሁሉ ማለት አይጠበቅብሽም ነበር። የvideo ዓላማም ይሄ አይደለም ። ሰዎችን ሊረዳ የሚችል video ነው። የአንቺ ችግር ካልሆነ አለማየት ትችያለሽ። ከዛ ውጪ ፍፁም ሳይንሳዊ የሆነ ትንታኔ ለመስጠት ሞክሪያለሁ። ሴት እና ወንድ ለመውለድ። ችግሩ ምንድን ነው vdeo ሳታዩ ሃሳብ ታስቀምጣላችሁ። ከቻልሽ videoን አይተሽ ሞግችኝ።

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 11 дней назад

      እግዚአብብሔር ሆይ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ🙄🙊🙈🤣🤣🤣