ሴትን ልጅ እንድትናፍቅህ ምታደርጋት እነዚህን አርገህ ነው |yod house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 15

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 месяца назад +1

    ጠቃሚ የህይወት ምክር🙏❤
    በጣም ጥሩ መሻሻል ነው።

  • @msgeylma4239
    @msgeylma4239 2 месяца назад

    ቆንጅየ Live ስለመጣሸ ደስ በሎኛል😍

  • @birukayanaw3027
    @birukayanaw3027 2 месяца назад +1

    ምንም ሂሳብ መስራት አያስፈልግም ሲመቸኝ አገኛታለዉ ሳይመቸኝ አላገኛትም በቃ እንድትወጀኝ ብየ መከራ አልገባም የራሴን ማንነት ልምዴን ከወደደች ነዉ የምንቀጥለዉ እየቀጠልሁ ነዉም እንጅ ዛሬም አግኝቻት ነገ ምጠፋ ከሆነ ወደሌላ ትሄዳለች ሁሌም የምንገናኝ ከሆነ ያሰለቻል so እንደነንተና አልኖርም እንደነገሌ በራሴ ነዉ ምኖረዉ ልክ እንዳመሌ

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln Месяц назад

    Mirt nesh eko❤

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s 2 месяца назад

    ዬዲ አሪፍ እህቴ ምርጥ ሰው

  • @user-TUJAH
    @user-TUJAH 2 месяца назад

    ዮዲየ ተባረኪ

  • @KiflomKidu
    @KiflomKidu 2 месяца назад

    yodi.....you are so amazing.....big respect

  • @amadnurdawid
    @amadnurdawid 2 месяца назад

    ❤❤❤ astarihe nash yod amsagnalaw

  • @Henokbabytip
    @Henokbabytip Месяц назад

    ጋደኝነትን ወደ ፍቅር እንዴት መለወጥ ይቻላል 🙏🙏🙏

  • @msgeylma4239
    @msgeylma4239 2 месяца назад +2

    የቆዩ ቪዲዮወችሽን አድንቂልሻለሁ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 2 месяца назад +2

    አንቺ ለታለያይን ሀሣብሽ ....የ አሁኑ ሴቶች አንድ ቀን ካላገኘሀት ቻው ቼልሲ ሌላ ወንድ ታሳዳለች በ ትርፍ ጊዜዋ ሌላ ትጀምራለች

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 2 месяца назад

    ያነሳዋቸውን ሀሳቦች እንደምቶዷቸው አልጠራጠርም፣subscribe አለማድረግ አይፈቀድም ስትይ ሰማውሽ፣ነገር ግን እኔ 1ኛ ያነሳሽውን ሀሳብ አልወደድኩትም፣2ኛ subscribe አላደረኩሽም፣ስለዚህ አነጋገርሽ over confidence የተሞላበት ይመስላል።Over confidence is not flowless rather the starting point of failurity.

  • @promisepormes6686
    @promisepormes6686 Месяц назад

    ስለቅ ብዙ ሴቶች አፍቅለው ይለሉ ለከ ለዝ ነው

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 2 месяца назад

    Thriller ሳይሆን suspense ፊልም በሚል ይስተካከል።