Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንተ ሴት ዉጠሀል ዴ በትክክል ስሜታችን ገልጸሀዋል እንዳተ አይነቱን ነበር ፕሪት ማስደርግ አመሰግናለዉ ❤
Be milon newa print
😂😢 ነው መሠል
😂😂😂
ከከከከከ
😂😂😂😂
እኔ ማለት ነዉያራት አመት ፍቅረኛ ነበረኝ ነገርኩት አስረዳሁት ግን እሱ አይገባወም ጭራሽ እና ሚገርምህ ከተዉኩት አንድ አመት ምላኝ ዝም ብዬ ነበርማወራዉ እሱግን የነገዉ ያወራልኝ ነበር አሁን አጋጣሚ አግኚቼ ከተዉኩት ሁለት ወር ሞላኝ ሲረፍድ ነዉ ወንዶች ሚገባቸዉ የምር እዉቀት የላቸዉ ፍቅርም ሲጀምሩ ትዳርም ሲይዙ በዚሁ ጉዳይ በደንብ ስራበት
❤❤❤
የኔ ጉድ ነው እኔም 😂😂😂😂
የምር አሪፍ ምክር ነው ወንድሜ እኛ ሤቶች የሚረዳን ነው የምንፈልገው ትንሽ ነገር ያሥደሥተናል ትንሽ ነገር ያሥከፋናል ለመደሠትም ለመከፋትም ቅርብ ነን ቀጥልበት መማር ለፈለገ ሀሣብህ ትልቅ ትምርት አለው
እንድተ አይነቱን ስው ብዙ ቢፈጠር አቤት ሁሉም ሰው አቤት የፍቅር ብዛቱ ፈጣሪ ያንተን አይነት ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤ ሰለ ትግስት በታቀርብ ደስ ይለኛል በተረፈ ❤
የሚገርም እይታ ነው እኔ በፌት በጣም ስለምወደው ስተቱን ቢያስተካክል ብየ እጨቃጨቅ ነበር አሁን ግን ከውስጤ አውጥቸዋለሁ ሲደውል ግን እንዳላስቀይመው ብየ አነሣለሁ😂
😂😂
እስከዛሬ ባለመከታተለ ተናድጃለሁ በጣም ጥሩ አነጋገር ነዉ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ዋው የቆየ ፍቅሬን ወደኋላ እዳስብ አረከኝ የፈለገ ቢርበው ሳያጎርሰኝ ለራሱ አዪጎርስም በጣም ነው የምንዋደደው የነበርው በውነት ግን እኔ ነኝ የተውኩት ምክንያቱም ሁሌም መዝናናት እንጂ ሌላ ነገር ማሰብ አዪፈልግም በጣም ከባድ ነው ስለምውደው ብዙ ጊዜ ጠበኩት ግን ያው ነው እደዚ አዪነት ሰው ዪዞክ ነው ሚጠፍው ብቻ ያደስ የሚል ጊዜ እያሰብኩ አለሁ ከአሁን ፍቅር በትዝታ ብቻ መኖር ደስ ዪላል ❤❤❤❤❤❤
🎉🎉 ኪራ ትምህርትህ ምክርህ ሁሉም የተናገርካቸው እውነት ነው እኔ ውስጥ ያለውን 100% ፐርሰት ነው የገለፅከኝ በርታ🎉🎉
ሀቅ ነው የተናገርከው😂 እኔም በሆደ ሁሉንም ነገር ቀስ ቀስ እያልኩ ላድኛ ወጣሁ ሴት ስንወድ ነውጅ ስንጠላ ስይጣን እራሱ እኛን አያህልም በዝህ አጋጣሚ ጎደኛየ አርብ ሀገር እየስራች ባሎንም ወስደች አቶ ባል እጃጃላለሁ ብሎ እሶን ትቶ ከሌላ ሴት ጋር ሲጃጃል አናደድምትና አሲዛ ወደ ኢቶብያ አስወርወርችውበ ሴት ልጅ እቀልዳለሁ የምትል ወንድ እደት መቀለድ እዳለብህ ታሳይሀለች😂
ቀላል 😂😂😂
በፈጣሪ እደትአድርጋአሢያዘችዉ ብቃቷግን ግንኮ ምንም ጥቅም አታገኝ መተዉነዉጅ
❤
አድናቂዋ ነኝ ዴግ አዴረገች
ወላሂ ይመቻት
ወላሂ እኔ በጣም ተግደረዳሪ ነኝ ከዛ በሥትጉድ አሣመነኝ አድሠሞን ያበደፍቅረገባን ከዛ ከወደድኩው እኔ ልጥፍነው እምለው ከዛ ሢረቀኝ ሥቀረበው ሥንልሥንል የመጨረሻ ላይ እረግፍአረጌው ሥተወ ልክ 5ወረበሆላ መጣ እኔ ግን ቢጠብሡውትም አይሸተኝ አሁን ላይ ሥወድም ሥጠላ መጥፎነኝ
ሴት ልጅ ስትወድህ ትነጫነጫለች በሚለው እውነት ነው ካልወደድኩት ግድም አይሰጠኝም
ግን ገራሚ ነህ ጥናት ነውደ ስራህ ብዙ ቪዶው አየሁ ሁሉም ትክክል ነው እኔ ባሌን ለሡ ያለኝ ነገር ካበቃ ቆየ ግን እያወራኝ ነው እሱ የሚስብ እኔንን ሰርፕራይዝ ሊደርግ እኔ ደሞ መለያያት አለብን ብሎ መናገር ብቻ እና ትክክል ነህ በርታ ብዙ እንጠይቃለን
ምን አባቴ ላድርግክ እውይ በጣም ትክክል አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ ❤
ኪራ አንተማ የሆነች ሴት ዉጠሀል የምር እየገርምከኝ ነዉ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂😂
ይገርማል ፈጣሪ ሠላምህን ያብዛልህ ወይኔ እሥከዛሬ ሥትአመለጠኝ ለዛውምበሠደትላይ የሚጣፍጡአነጋገር ዘመንህይባረክ ጥር 3ተከታተልሁ 😊❤❤❤እናመሠግናለንከልብ
እውነትም ሴት ወጧል እግዚአብሔር ጨምሮ ያድልህ ግን ግን እህቶች አንማርበት .......
ማርያምን ትክክል ነህ
ወላሂ የልብ ነው የነገርክልኝ. የሄው እያሰብኩነው ለመለየት. እዴት እደምለየው ከልቤከወጣ 6ወሬ ግን አለ እና ልክነህ❤❤❤
kebad new
አብሽሪ እኔም አንድ ወሬ ብሎክ አርጌ ተገላገልኩት ግን ያባከንኩት የከፈልኩትን መፅዋትነት ሳስብ ያመኛል እንደት ልርሳ እሡን ነገር አሁን ላይ በደሉን እያሠብኩ ጠልቸዋለሁ ግን ይሄን መገር መተው አቃተኝ ምክር ለግሠኝ😢😢 አንድ ልጅ አለኝ
@@ልጀእወድሻለሁ አብሽሪ አዳዴየ የሚገርመኝ ነገር ለማይሆን ወንድ ነውምስዋት የምን ከፍለው ለማይገባቸው ሰወች ነው. ደግ የምሆነው. ነገሮችን ለማተካከል የምንዳክረው. አዳዴየ የተገላብጣሽነው
@@ልጀእወድሻለሁአብሽሪ የኔ ብጤ አላህ ይጠግነናል
ይመችክ አቦ የእውነት ነውኮ ፍርጥ አድርገህ ነውኮ የምትናገረው
እውነት ነዉ የተነገርከዉ ልክ እንደኔ ➲😍ከሀደም ይህድ
አላህይጠብቅህ ወዲሜ ምክሮችህ ሁሉም ምርጥነው
በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ነው አመሰግናለሁ❤❤❤
የሆነች ሴትማ ዉጠሀል😂 እኔ በጣም ሲናፍቀኝ ነገር ነገር ነዉ የሚለኝ አስቀይመዋለሁ እሱ ግን ዝም ነዉ የሚለኝ
ይገርማል ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን
ትክክል ❤🙏
እዉነትህ ነዉ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነዉ
እኔም 😢😢
ትክክል ነህ ኪራ ግን ዪሄን ማወቅ ዪቻላል .
ትክክል😂😂😂😂እኔ. እማልፈልገውተደወለብኝ. እሳደባለሁብቻየንእያወራሁ. ከጠላሁትአይድረሥ
አንደኛ ነህ የእኛን ልብ ያገኘኸው አንተ ብቻ ነህ
ግን ወንዶች ትምህርትህ ቢከታተሉ ጥሩ ነበር የት ናቸው አይታዩም❤❤❤❤❤❤❤ ወንዶችዬ ኑ ተማሩ እስኪ
😂😂 አረ ወይኔ ከፈለገች በንጋታዉ ትቀይርሀለች
🤔😁
እውነትክነው ለብዝ ግዜ ተለማመጥኩት አውን ትቼው ጠፋው አሁን ጭቀቴ ለልጆቼነው
ትክክል ወላሂ 💯👌💯 ፐርሰንት እኔ አሁን ላይ ያለውበት ሁኔታ ነው
ድንቅ ልጅ ነህ❤
ትክክል እዉነት
የእኔ ውድ ወንድም አንተ እኮ ልዩ ነህ በጣም እናመሰግናለ እሽ
በትክክል ወንድሜ❤❤
የምትናገርዉ ሁሉ ትክክል ❤❤❤ገራሚነክ ነዉ ወላ
ዋዉ የሚገርም ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 i agreed ..i swear you killing me with your knowledge
ልክ ነህ አንዱንም አልተሳሳትክም የወንድንም ብትነግረን
I will
ኪሩቤል ግን ለማማከር በምንድነው የምትገኜው ላማክርህ እፈልግ ነበር👍🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
እውነት ነው bro❤❤❤
ዛሬ እንዴት እንዳሳከኝ 😂😂😂 የምር አይ ወንዶች ሚስጥራችንን አወጣህ😢
ጠንቅቀህ ነዉኮ ያወከን አጅብ
በትክክል ገልፀህላቸዋል ወዶች አልሰማንም እዳትሉ
እውነት ነው ትክክል በለሀል ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ 💔 ማርያምን እደወንድ ክፉ የለም
እኔ ባሌ በመክርው ባስመከርው ስለምወደው ጥፋት በጥፋት እያጠፋ ታገስሀት ከዛ ከዛሬ 4ወር በፊት ወስንሁ ልለየው አጋጣሚ ፍልጌ የዛሬ ሳምንት ነገርሁት እንደማልፍልገው።
ሁሉ ትክክል ነው
ውይ አንተ ምድነው ግን እንደዚህ ትክክለኛ ነገር ምታወራው
ወላሒ ትክክልል
በጣም ሀሪፉ ምክር ነው እናመሠግናለን
ትዳር ላይም ይሰራል እኔ እድርጌዋለው ጥዬው አረብ ሀገር ነኝ 7 አመት ሆነኝ
ይሄን ለኔነው የሰራህው ብየነው የማስበው አሁ ትቸው በነፃነት እየኖይሄንለኔነውየሰራህውብየነውየማስበውአሁትቸውበነፃነትእየኖርኩነው 😂😂😂😂😂😂
እንዴት ነዉ ያወከን ??? እኔም እየተውኩት ነው ፣አልተረዳልgnm
በቃ ትክክል ነህ!!!የራሴ
ኪራዬ በርታልን❤
Thank u 🙏🙏🙏😊😊
ከተጣላን ሶስት ሳምታችን እወዳታለሁ
እኔግን ወለሂአዲነገር ደጋግሜ አልጠይቅም እዲጠይቁኝም አልፈልግ
ሴቶችን በጣም ነው የተረዳካቸው
😢😢😢😢ወንዶችፍቅር አያቁም
ትክክል
ማሪያምን ልክ ነክ
😂አንተን ልጅ ግን ምን ለድርግህ
😅
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው ዋው
100% tkkl neh👌👍👏
በጣም ደሰ የሚል ሀሳብ ናው
ይመችክ አቦ
እነት ነው አጋጥሞኛል
😂😂 betami new yetmchg aemsgnalu🎉
Gobez gobezzzzzzzz
አንተ ብቻ ነው ይመስልኝል የሴቶች ፅበይ የግባ
እግዚአብሔር ይስጥህ የልቤን ነው የተናገረከው😢
እኔ ልተው ካሠብኩ 3 ቀኔ😂😂😂😂😂ወላሒ
😂😂🤣
እዉስጥህማ የሆነች ሴትአለች ይንተንምክረስሰማ የልባችነዉ የሚትናገረዉ
ወይኔ አሃሃሃሃሃሃሃ ትክክልልልልልል
100%true
በትክክል ገልፀህናል ወላሂ
ጥሩትምርትነው
ወላሂ ልክ ነህ ማለት እኔን ገልፀሀኛል
🙏🙏🙏😁
ኪራ አስበላከን ተው ግን በቃ
ቆይ ቪድወ እንደት ላውርድ ke you tub??? ንገሩኝ
አለ የቪድወ ማውረጃ መጀመሪያ ያነን አውርጅ
@@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ ሊንኩን ወይም ስሙን ፃፊልኝ በዚህ ነበረኝ ተደልቶ ጠፋብኝ
ልልኪለት ነዉ ለባልሽ 😂😂😂 መቸ ይገባቸዋል ወንዶች ሴት ልጅ ትታቸዉ ከሄደች ቡሃላ ነዉ የሚገባቸዉ።
@@hanahana-kr9bo ሀሀሀሀ አወ የምር ልቅም አድርጌ ነበር የዚህን ልጅ ቪድወ የምልክለት እኔማ ባስረዳ ባስረዳ ደክሞኝ ትቸው ዘውር ስል ከጛላ ይከተላል ተመልሸ ሳዬው ያው ነው አይይይይ መድከም ብቻ
woooowwwአዎ
አተ ልጂ ጠቋይ ትቀልብአለህ መሠል😅😅😅😅😅አ
እውነት ነው እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው
Hope everything will be fine for u
ልክ ነህ እኮ ግን ውስጥህማ የሆነች ሴት አለች ኣ 😮😮😮😮 በዚህ ልክ በምታወራው ነገር ስህተት የለበትም❤❤❤❤ በርታልን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💯
ቆይ እኔ እምለህ አነተ ወነድ ነህ ገን የሴትን ባህሪ እነድት አወክ ሡበሀን አላህ ተክክል ነው የተናገረከው
😁😁
የሴት best fred የኖረዉ ይሆናላ እኛ ሴቶችኮ ወሬ አንደብቅም ከነሱ የሰማዉ ይሆናል
ምነው አካበድሽ ቀላል እኮ ነው ማንበብ ወይም ሴቶችን መጠየቅ ነው
Ewnet new yemer kira even be tedar lay enkuan temesasay new mejemeriya be chenkelat new fechi metaregew
Yeah
እኔሥ ቦልኳኛል ባሌ አርፌለሁ ፍታኝስለዉ ማን ሊገባሽ ከኔ ሌላ ነጭናጫነዉ አቃጠለኝ 😂😂😂 ዛሬሥ በፈታኝበተገላገልኩ
kiruye afe kurt yibelelek.👌😁🙏💐👍👍👍
በጣም ገሪሚ ነክ ሚገርም አገላለፅ
Ant lig gin germhegal set ,withal😊 ende?Gerami new ,
ERe begeta ante lij😅😅😅
😂😂😂😂 ውይይ ያንተስ ከፋ ሌላ ባታወራም መተው ትችላለች አብራው ሁና
me tooo
Batikikili❤❤
ደውይልኝ
Betkekll ena endz nege
Weyni smitachinen eko new yemgeltew

😂😂😂😂 i agreed ..
i swear you killing me with your knowledge

Ant lig gin germhegal set ,withal😊
ende?
Gerami new ,