በእነዚህ 3 መሠረታዊ ሁኔታዎች ውስጥ ከሆናችሁ ተፈላጊነታችሁ ይጨምራል | personal grwoth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 195

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq Месяц назад +26

    ሁላችሁም ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እንደእየምነታችሁ ስንፍናን ለማስወገድ በፀሎት መበርታት ያስፈልጋል ሁሉ ነገር በፀሎት የማይቻል ነገር የለም ለሁላችሁም በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbenezerElias-y4s
    @AbenezerElias-y4s Месяц назад +6

    በትናንሽ ቃላቶች በጣም ትላልቅ መልዕክቶች ትልቅ በረከት ነው ያለክ ራዑኤል

  • @tizitaTz
    @tizitaTz Месяц назад +6

    ግሩም ሃሳብ ነው. በጣም አስተውለሀል!! በዚ ዘመን ለኛ ትውልድ ከምንም ነገር በላይ ሊነገረውና ሊነቃበት የሚገባ አንቂ ሃሳብ ነው.
    አንደዚህ አይነት ግንዛቤ ሰጭ ወጣት የነቃና ብርቱ ትውልደ መኖሩ እጅግ ለበረታታና ለታገዝ ሚገባ ነው. ራዋ ጀግና ነህ keep going👏🏽👏🏽

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq Месяц назад +6

    ስጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ የቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን በዋጋ ተገዝታችኋልና የራሳችሁ አይደላችሁም ስለዚህ በስጋችሁ እግዚአብሔር አክብሩ ይላል ስለዚህ ይሄን ብናውቅ እራሷ እራስን መጠበቅ ማንነታችን እንዴት ማሳደግ ባልቻልንም ነበር ትምህርት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን እኛነታችን ስናውቅና እራሳችን መግዛት ከቻልን ሁሉም ነገር ቀላል ይሆንልናል ❤❤❤❤❤❤

  • @endalemekuria5644
    @endalemekuria5644 Месяц назад +2

    ወንድሜ ተባረክልኝ እንዳንተ ዓይነት ወጣት ነው የጠፋው በአሁኑ ሰዓት:: አሁን ያለው ትውልድ ሙሉ ለሙሉ ማለቴ ባይቻልም አብዛኛው ሰው ግን የመጨማለቅ ባህሪ ነው ያለው ታዝበህም ከሆነ ማህበራዊ ሚድያ እንዳለ የምቸማለቅ ነው የበዛው ብቻ ትለያለክ በዛውም ልክ ደሞ አላማ ያላቸዉን ወጣቶችም ይኖራሉ እነሱም ለብቻቸው ናቸው🙌

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe Месяц назад +2

    እውነት በጣም አመሰግናለሁ 😍
    በርታልኝ ከዚህ የበለጥ እግዚአብሔር እውቀትና ጥበቡን ያድልህ 🥰🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +5

    እውነት. ትለያለክ. የሚገርም. ትምህርት ነው. ወድሜ. ኮራሁብህ. ይህ ሀለተኛ ኮሜት ነው ትምህቱን ስጨርስ. ቶሎቴሎ ናልን. እራኤል. ይህንን ኮሜት የምታነቡ. ሁላችሁ ላይክ አድርጉ እስኪ. ይህ ትምህርት በሚሊዎን መታየት አለበት የሚገርም ትምህርት ነው. ይህ እኮ የህይወት ቃል ነው.

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +1

    ገበሬው አባቴን አስታወስከኝ. ወድሜ. አመሰግናለሁ የኛ እቁ. ሁሌም ቃልህ እውነተኛ ነው ኑርልን ታስፈልገናለህ ወድማ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @EdenTeklay-m7s
    @EdenTeklay-m7s Месяц назад +4

    ግዙፍ መልዕክት ነው እናመሰግናለን ❤

  • @meserettadese-lu5ro
    @meserettadese-lu5ro Месяц назад +1

    Excellent! God bless you.

  • @ALHAMDULILAHYAAALLAH
    @ALHAMDULILAHYAAALLAH Месяц назад +2

    Thanks my brother ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Medismart7
    @Medismart7 Месяц назад +2

    በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እናመሰግናለን በርታ

  • @MusieTilahun-cs8es
    @MusieTilahun-cs8es 26 дней назад

    በመጀመሪያ ለዚህ ዘመን ባብዛኛው ለወንድ ታዳጊ ወጣቶች እና ሴቶችም ጭምር እንዳንተ አይነት መካሪና ያለውን የሚያካፍል ወጣት ለሰጠን ለልዑል አምላክ ምስጋና ይግባው እንዳንተ አይነቱ ይጨምርልን በዚህ ዘመን ሀብት አይደለም የጠፋው የበለፀገ አዕምሮ ግን ጠፍቷል የእኔ ጥያቄ ግን ስንቶቻችን ይሆን ሰምተን ምተገብረው ሀሳብ ለውጥ አያመጣም ኦ ብሎ መገረም ለውጥ አይሆንም በተግባረ ለማሳየት መጀመር እንጂ ስለዚሆ ተምረን መተግበር ዛሬ 1 ብሎ ወደ ስራ መግባት የእራሳችን ሀላፊነት ነው። ወንድሜ ትጋትህ እና ለማስተማር ያለህ አቅም ጌታ ይጨምርልህ መከታተል የጀመርሁት በቅርብ ቢሆንም ብዙ እርምጃ መውውሰድ ጀምሬአለሁ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @Hdksbe
    @Hdksbe 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamza_ked
    @hamza_ked Месяц назад +7

    Respectful Man😎

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Месяц назад +2

    Tebarek thank you

  • @selmanMohammed-o9t
    @selmanMohammed-o9t Месяц назад +3

    Enamesegnalen rawi betam maraki yehone akerareb new ende hasab sle nggr chilota yemilewn sefa argeh btseralen

  • @ስናይትአዳነ
    @ስናይትአዳነ Месяц назад +1

    አቤት፣አገላለፅ፣፣ትትናህ፣እወቀት፣፣ጎበዝ፣ነህ፣እንዳንተ፣ያለ፣ወጣቱችን፣ያብዛልን❤❤❤❤❤ጀገና፣ነህ፣ወድሜሜ😊በርታ!!

  • @samueljambo
    @samueljambo Месяц назад +1

    ወንድምየዉ ድንቅ ነዉ ሳትሰስት ስለምትሰጠን ጊዜ እናመሠግናለን

  • @EyualMohammed-xb8xt
    @EyualMohammed-xb8xt Месяц назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ራዊ

  • @JosyWolelaw
    @JosyWolelaw Месяц назад +2

    Thank you

  • @MetadelmulatAsmare
    @MetadelmulatAsmare Месяц назад +8

    መምሬ❤❤❤እኳን ደና መጣህልን

  • @giftrealestates
    @giftrealestates Месяц назад +1

    Excellent well delivered

  • @AbelGyohannis
    @AbelGyohannis Месяц назад +1

    Keep it up our mentor

  • @DESALEGNTESEMA-s3i
    @DESALEGNTESEMA-s3i Месяц назад +2

    Wow tebarek thanks bro

  • @Hiw-q2q
    @Hiw-q2q Месяц назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb Месяц назад +1

    እናመሰግናለን 🥰❤️

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ክብር ከሁሉም በላይ ነው አ

  • @amiamina-b3d
    @amiamina-b3d Месяц назад +2

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Месяц назад +1

    ከጀርባህ ያለውን ስእል በጣም ነው የወደድኩት ፕሮግራምህም በጣም ጥሩ ነው ❤

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 Месяц назад +2

    Min aynet beruh hasb ,beruh amiro new yleh ,👏

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny Месяц назад +2

    I greatly admire rawuel
    Thank you bro❤❤❤

  • @KushunHail
    @KushunHail Месяц назад +1

    ብዙ ትመረያለው ውንድሜ ባንቴ ❤❤

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Месяц назад +1

    Thanks bro🙏🙏🙏

  • @getachertsegaye9057
    @getachertsegaye9057 Месяц назад +1

    such a man with self respect, you indeed have a great way of expressing your ideas gobezz please keep it up

  • @Nardos-b3g
    @Nardos-b3g Месяц назад +1

    ewndm alem egziyabher ystln enamesegnamesegnalen nurln❤❤❤❤

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt Месяц назад +1

    Thank you ❤

  • @natiman21
    @natiman21 Месяц назад +2

    yeteleye akerareb new man arif arif neger be arif editing asaytehenal thanks ❤😊

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k Месяц назад +1

    Betam enamesegnalen wondimachin❤❤❤❤

  • @NasireKk
    @NasireKk Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abrht
    @Abrht 12 дней назад

    ❤❤️❤️❤️

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 Месяц назад +2

    በጣምንእናመሰግናለን

  • @BamlakDawit-k8p
    @BamlakDawit-k8p Месяц назад +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው። 👏👍

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም በአምላክ።

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Месяц назад +1

    I love the picture on the wall behind you🔥🦁ራውኤል❤

  • @BitaniaBit
    @BitaniaBit Месяц назад +1

    ❤Amesgnalehu Abate

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu Месяц назад +3

    ቃል አጣሁልህ አመሰግናለሁ የመጀመሪያው ነጥቦች የኔ አቋም ናቸው እናም ስኬታማ ነኝ ብዬ አምናለሁ

  • @leulleul-dy1gb
    @leulleul-dy1gb Месяц назад +1

    ይመችህ

  • @BesufikadYilma-lq6hn
    @BesufikadYilma-lq6hn Месяц назад +1

    Genius ❤❤

  • @ChuchuBabye
    @ChuchuBabye Месяц назад +1

    Enamesegnalen😊

  • @hayatNuru-t3n
    @hayatNuru-t3n Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @SaedKasw
    @SaedKasw Месяц назад +1

    እናመሰግናለን በርታ እራወይ🎉

  • @SamsungTab-z3w
    @SamsungTab-z3w Месяц назад +1

    በትክክል

  • @hmealth58
    @hmealth58 Месяц назад +4

    በጣም ጎበዝ ነህ ግን ቶሎ ቶሎ ና በጣም አስተማሪ ነህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @Bukisedit
    @Bukisedit Месяц назад +3

    AWESOME

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ Месяц назад +1

    ❤❤❤👍👌

  • @RukyaRukya-cd8bj
    @RukyaRukya-cd8bj Месяц назад +1

    እኳን ደህነ መጣህ ብሮ🌷

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 Месяц назад +1

    Wow keep it up❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ሮቢ❤

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 Месяц назад +1

    የቅኔልና❤

  • @ShitayeMeaza
    @ShitayeMeaza Месяц назад +1

    My Hero❤

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Месяц назад +1

    ❤ wel dan.

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Месяц назад +1

    Good job brother 👏 keep it up ❤

  • @AbrshGolden-3
    @AbrshGolden-3 Месяц назад +1

    Good job

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd Месяц назад +1

    ❤🙏

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k Месяц назад +1

    wondimie videowun degagme new yesemahut ejig betam marakina wub ejig betam brtatna tnkarie yemiset tlk akm yemigeneba video new ejig beta kelbie new bedigame lamesegnh ewodalehu begeletskachew mengedoch mmukera lay negn yasebkut endemisakalgn bante video mknyat ergtegna negn❤❤❤❤❤

  • @BereketBlessed-v9w
    @BereketBlessed-v9w Месяц назад +1

    Wow

  • @MeronTeklay-w7i
    @MeronTeklay-w7i Месяц назад +1

    Wetat malet lk endante new berta wendme ❤ you understand

  • @Samirih-h4v
    @Samirih-h4v Месяц назад +1

    ✅❣️👌

  • @etafrahuzenebe5956
    @etafrahuzenebe5956 Месяц назад +1

    betame teferkale gene

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 Месяц назад +1

    የልጅ አዋቂ❤

  • @diyaalemu5544
    @diyaalemu5544 Месяц назад +1

    Welcome broye

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 Месяц назад +1

    አህለን እራወኤል እንድሪስ👌

  • @MikiGer
    @MikiGer Месяц назад +1

    ብሮነት የቀን በቀን ተላላነት ነዉ ያነሳሀዉ በርታልን

  • @EndalewMelkamu
    @EndalewMelkamu Месяц назад +1

    wlel come!

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Месяц назад +2

    👍✅🥰🙏 ልዩ ወድም ክብር ተራሥ ይጀምራል ቅድሚያ ለራሥ በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ 🙏በርታልን 🥰

  • @IdhdndJdhrhh
    @IdhdndJdhrhh 9 дней назад

    Emgerm sew nhe achechiblhu

  • @KumaAsefa
    @KumaAsefa Месяц назад +3

    Alaqeye inameseginalen

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 Месяц назад +1

    የስበት ህግ በህይወቴ ትልቅ ሚና እንዳለው ሚስጥሩን ከነገሩኝ ለምንድነው ሄጄ እነሱ ጋር እንደቀሽም ተማሪ ለምዝገባ ምሄደው በቃ እግዚአብሄርን አምኜ የምመኘውን ነገር በስራ ለመሳብ እሞክራለው እንጂ ለነርሱ የስበትን ምስጢር የገለጠ ለኔ ሚሳበውን ነገር ይነሳኛል ብዬ አላምንም በፍፁም ብሮ 25 አመቴ ነው እና የምትናገራቸው ነገሮችን ለመረዳት ብዙም ዳገት አይሆንብኝም እያለፍኩበት ያለም ነገር ስለሆነ እግዚአብሄርም በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር እያስረዳኝ ስለሆነ

  • @Nibantube
    @Nibantube Месяц назад +1

    thanks bro big respect🙏🙏

  • @digafedireso3593
    @digafedireso3593 Месяц назад +2

    ewunetawun silemtnager nw miwedk wendme bertalgn

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      Kelb amsgnalhu enay bmulu lbay l erswo KBR alegn.

  • @EzuMan-qh6nt
    @EzuMan-qh6nt Месяц назад +1

    አንደበታችንን እንዴት ማሰልጠን እንዳለብን video ስራልን🙏🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      እሺ ጊዜው ሲደርስ አዘጋጃለሁ

  • @LillyAyenew
    @LillyAyenew Месяц назад +2

    እስኪ ስለ ጭንቀት ስራልን

  • @Orkad
    @Orkad Месяц назад +2

    Ayatek telk sew nachew bewnetu

  • @AlazarDawit-zm1ib
    @AlazarDawit-zm1ib Месяц назад +1

    Bewnat web video enamsgnaln

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      We will try kezihm belay amsgnalhu betam

  • @EyobNiguse-f6l
    @EyobNiguse-f6l Месяц назад +1

    አንተ ልጅ ገን 👌🧠

  • @YejodkAli
    @YejodkAli Месяц назад +1

    20ሚሊየን ብር አለኝ በዚህ መሞት😂

  • @MichuSime
    @MichuSime Месяц назад +1

    z አልከምስቱ 1st

  • @gsd4133
    @gsd4133 Месяц назад +1

    እስኪ ላዳምጥክ📝✍️✍️✍️✍️

  • @Robajr97
    @Robajr97 Месяц назад +1

    ወንድሜ እንዴነህ ጠፍተሃል ወይስ እኔ ነኝ የጠፋሁት😅

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      ልክ ብለዋል ከዚህ ቡሀላ እበዛለሁ።

  • @Oli-MOVIEEthio-tr7qf
    @Oli-MOVIEEthio-tr7qf Месяц назад +2

    Ethio free India movie online watch free 😅😅😅😅

  • @FeleSu
    @FeleSu Месяц назад +2

    Rawale edate nehi tefahiben eko

  • @ErmiMo8
    @ErmiMo8 Месяц назад +1

    ተሳሳትክ rawuel ይሕ አለም አንተ ያልከንን ሀሳብ ለማሳካት በምናደርገው ሂደት ውስጥ መጀመሪያ ላይ ሕይወታችንን ያከብደዋል እሱን በዝምታ ካለፍን ቦሀላ ነው እየተሳካልን ሲመጣ ሚያግዘን።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ።

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem Месяц назад +2

    ለምን ጠፋህ?🥰

  • @Kenadha
    @Kenadha Месяц назад +1

    Thanks bro 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etafrahuzenebe5956
    @etafrahuzenebe5956 Месяц назад +1

    wow

  • @tesfayeterefe9309
    @tesfayeterefe9309 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @zadozado
    @zadozado Месяц назад +1

    ❤❤❤