በሰዎች ዘንድ ታላቅ ክብርን የሚያስገኙ መሰረታዊ ማንነቶች | Rawuel Endris

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 120

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny Месяц назад +13

    ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን !
    የ 21ኛው ክፍል ዘመን ጀግና ወጣት ነህ!!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ አቡሽ።

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie Месяц назад +2

    ምርጥ ሰው ነህ ዋው!! የመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማውህ ደስ ይበልህ ወንድሜ

  • @AddisbayuAddi
    @AddisbayuAddi Месяц назад +6

    ራውል በጣም ታስገርመኛለህ ❤ አንተ ስትናገር ወረቀት እና ስኪርቢቶ ይዤ ነው የምከታተልህ የኔ ጎበዝ በርታታታታታ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Месяц назад

      ሥንት አመትሽ ነው ?

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +6

      አመሰግናለሁ በጣም ይህ የእርስዎ ሀይል ነው የሚያምኑበት አምላክዎት ለውጥዎትን ስለሚፈልግ ነው።

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Месяц назад +3

    Thank you 100%100

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 Месяц назад +4

    አምሰግናለሁ አግዚአብሔር የአክብርልኝ🙏❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 11 дней назад

    ትክክል ነህ ወላሂ እኔ ሳወራቸው አይን አይኔን እያዩኝ የሚያዳምጡኝ ከሆነ ችግሬን እደተረዱኝና ህመሜ እደገባቸው እዳዘኑልኝ ወይም ለኔ ቦታ ሰተው እዳዳመጡኝ ነው የሚሰማኝ so ትፍስ እላለሁ በማውራቴ 😢ግን ሳወራ አይናቸው ሌላ ነገር እያዩ ከሆነ ማውራቴ ራሱ ይደብረኛል እኔም ዳግመኛ ሰው ብየ አክብሬው መልሸ አላወራም የምር በጣም ትክክል ነህ

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene Месяц назад +7

    በአፍላ እድሜዎችህ ማለትም እስከ 22 አካባቢ ነገሮች በአንተ ፍጥነትና መቻኮል የሚሳኩልህ ይመስልህና በአስመሳይ ሰዎች እጅ ውስጥ ትወድቃለህ አስበሃዋል አንተ በጣም ብዙ ነገር እያካፈልካቸው እነሱ ግን ባንተ ላይ ስልጣን ሲያገኙ this is asshole man ስትበስል ግን ነገሮች በዝግታ እና በትእግስት እንደሚሲኩልህ ትገነዘባለህ።ብስለት ማለት ደስታን ማራዘም ማለት ነው "ሲግመንድ ወይ ጁንግ ነው ያሉት ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      እኔም የገባኝ ይህ ነው።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ።

    • @JosyWolelaw
      @JosyWolelaw Месяц назад

      ስለ አይን ስትናገር ከሰውነታችን ንፁሁ ክፍል እሱ እንደሆነ አስታወስኩ።ንፁህ ነገር ደግሞ ቆሻሻ እንዲነካው አይፈልግም።አስበከዋል! በተረጋጋ መንፈስ, የአይንህን ርግብግቢት,ንግግርህን, የሰውነትህን እንቅሰቃሴ ገትተህ እሳት ሆኖ የመጣን ውሃ ስታደርገው?

    • @JosyWolelaw
      @JosyWolelaw Месяц назад

      THANK YOU

  • @MitaLiya-ro7ow
    @MitaLiya-ro7ow 15 дней назад

    Amen🙏 Antem zemenih yibarek🙏🙏

  • @HAWINEMARA
    @HAWINEMARA Месяц назад +1

    አባ ታባራካሊን

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t Месяц назад +2

    Thanks.wodema.
    Tebark

  • @fevenyitayeh3315
    @fevenyitayeh3315 Месяц назад +1

    አሜን ያንተም ዘመንህ ይባረክ !!

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 23 дня назад

    ወይኔ አንተ ልጅ ግን ስትገርም🤔💖 አላህ ይጨምርልክ🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +1

    አቤት አደበት የተቀመመ አቤት ግርማ ሞገስ ወድማችን ኑርልን ታስፈልገናለህ የኛ እቁ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ በጣም ሚሚ አምላክ ያክብርልኝ።

  • @EluTy-k1q
    @EluTy-k1q Месяц назад +1

    you are the best thankyou

  • @SalehaAbbamacca
    @SalehaAbbamacca Месяц назад +2

    Shukran Habibi long live ❤❤

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m 10 дней назад

    በርታ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ
    @ሱሱነኝየድሬሮቃዋ Месяц назад +2

    እናመሰግናል ወንድማችን በርታልን✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @MahamedJuhar
    @MahamedJuhar Месяц назад +1

    thank bro ....betam eyastemarkegn new ..kberlgn

  • @EphremShura-u2y
    @EphremShura-u2y Месяц назад +3

    Thanks brother
    Ene lebzu gze bchayen negn bye suffere eyareku new still eskahun gn ahun beka lerase yalewt erasew negn erasen mewded erasen makber endalebgn gebagn❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      Ya ephreem degmo erasehn meweddd sjmer alem ywodhal

  • @tsionhagos3039
    @tsionhagos3039 Месяц назад +1

    ካንተ ብዙ ነገሮች ተምሪያለሁ
    አመሰግናለሁ ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም።

  • @yihunGelamo-z7x
    @yihunGelamo-z7x Месяц назад

    indet ke seti meraqi inchilalen be igiziabher temari negn🙏🙏

  • @Zabo-e1l
    @Zabo-e1l Месяц назад +1

    Thanks my bro ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dawitabebe-g7c
    @dawitabebe-g7c Месяц назад

    እያዳዱ የምትናገረው ቃላት ጥቅስ መሆን ይችላል 👍

  • @Malker368
    @Malker368 Месяц назад +4

    Firdt comment💪💥

  • @Robajr97
    @Robajr97 Месяц назад +1

    ሰው አክባሪ ነህ ጎበዝ በርታ ወንድሜ ሁሌም እንደምልህ ርጋታህ በጣም ደስ ይላል እወድሃለው❤

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq Месяц назад +1

    ዮሳዬድምፅክ😢😢😢😢😢😢😢

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v Месяц назад +1

    Amazing, super knowledge and expression.I learned a lot from this video. Very informative.and Your voice is so powerful, it could shake the earth⚡️.thank you for sharing your knowledge.Rawuel 👑

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      Ow dear belen tnx betam. You are a woman I respect from the bottom of my heart

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Месяц назад +1

    Good job

  • @Usama-ds2ww
    @Usama-ds2ww Месяц назад

    Rauel my best teacher ❤❤❤

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Месяц назад +1

    ስትመቸኝ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን❤😊

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene Месяц назад +12

    Imagine even በጣም ዝምተኛ አስተዋይ የሚባል ሰው ራሱ አፉን ሲከፍት ሊወርድ ይችላል 😂 እናም ዝምተኛውን ራሱ ዝም በማለት ይማረካል በቀላሉ 😂

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 23 дня назад

    እኔ በጣም እጨናነቅ አለሁ ላለመጨነቅ እሞክር አለሁ ገን አልቻልኩም

  • @eyueyu-wg3kx
    @eyueyu-wg3kx Месяц назад +1

    Wow raw 🔥bertalgn yegna mekari wendm 😊👏👏

  • @LulitGetahun
    @LulitGetahun Месяц назад

    Endet des edemilegn sadametek selam yesemagnl bereta

  • @Trfbbbbbnbb
    @Trfbbbbbnbb Месяц назад +1

    Amazing! Keep it up

  • @BereketAbebe-tg5qc
    @BereketAbebe-tg5qc Месяц назад +2

    Mn teamr neh mindhn yemr eyetetekemkbet new💯

  • @ZeynabHussin
    @ZeynabHussin Месяц назад +1

    ማሻአላህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ቁጥርህን እንዴት እናግኝ ወንዴሜ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      Telegram ላይ አስቀምጣለሁ።

  • @MikiGer
    @MikiGer Месяц назад +4

    ወዳጆ እንዴት ነክ አሁን ደሞ በገዢ በሆነ ሀሳብ ተከስተሀል በርታልን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ሚኪያስ

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe Месяц назад +1

    ወንድሜ 😍

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Месяц назад +1

    በጣም የበሰለ ንግግር

  • @ኢትዮጲያዊነትን
    @ኢትዮጲያዊነትን Месяц назад +2

    ,ታዳ የኔ ቼናል ለምን አላድግ አለኝ

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 13 дней назад

    100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LinaLina-x1s
    @LinaLina-x1s Месяц назад +2

    አተ የት ነበርክ እስከዛሬ አይገርምህም ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ምን እደማዳምጥ ግራ በገባኝ ሰሀት ነው ያገኘው ስላማከርከኝ አሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕በርታ

  • @Tom21104
    @Tom21104 Месяц назад +1

    Ke hulum kefelochi yezarew btm des yelale ena mehal mehal lay metasayachew body language temachetewegnal

  • @AloniabMedhane-u9n
    @AloniabMedhane-u9n Месяц назад +1

    Lemndn new yanten adis yetelekeke video salay kaderku tru enklf yemaltegnaw bro yehone negerh betam ymestegnal just keep up!!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад +1

      Amsgnalhu wednamy bertalgn egzybher nbsachinn yastsasral!

  • @SofiKedir-pj8ow
    @SofiKedir-pj8ow Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd Месяц назад +1

    ❤️🙏

  • @SURAFEL-e4k
    @SURAFEL-e4k Месяц назад +2

    full time serah mendn new rawi

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      Erasen mgnabt nw gnzb kehone bezu nger ale

  • @Samson-ox1or
    @Samson-ox1or Месяц назад

    Man ene betam sensitive neg demo tolo enba yikedmena eski mkeren

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Месяц назад +2

    እኔ ዝምተኛነኝ ከመናገር ማዳመጥ ወዳለው ግን የሰው አይን እያየሁ ማውራት እፈራለሁ ለነገሮቹ፡ያሉ፡ቱኩረቶች፡አሁን፡እየገባኝ፡መቷል

  • @RamadhaniMfaume-y3o
    @RamadhaniMfaume-y3o 3 дня назад

    gideta new ende yediro video digami mayet??

  • @አልሀምዱሊሌህ
    @አልሀምዱሊሌህ Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      Amsgnalhu

    • @አልሀምዱሊሌህ
      @አልሀምዱሊሌህ Месяц назад

      @Rawuel_Endris ምንም አይደል ሲያንስህ ነው ይህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @አልሀምዱሊሌህ
      @አልሀምዱሊሌህ Месяц назад

      @@Rawuel_Endris ውዴ ባሌም የአላህ ስጦታየ እንዳንተ እርግት ያለ ነው ሺ አመት ኑሩ

  • @NifeYassin
    @NifeYassin Месяц назад +1

    Are sitochim yayukal malet new malety yih vedio mimelekete lewendoch new tinsh bimekeru tiru new

  • @amanlifehd
    @amanlifehd Месяц назад +1

    የዛሬው facial expression ይለያል ragnerን የማዳምጥ ነው የመሰለኝ

  • @AbrhamtekluTeklu
    @AbrhamtekluTeklu Месяц назад

    Bro berta qetilebt

  • @AlganesheAlene
    @AlganesheAlene Месяц назад +1

    Back graundu temecetognale

  • @habtamsibhat4335
    @habtamsibhat4335 Месяц назад +1

    Please can you inbox thank u in advance

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  Месяц назад

      Melkam telegram or Instagram lay melkt yaskmtulgn

  • @AbdulhamidJemal-d5z
    @AbdulhamidJemal-d5z 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenTeklay-m7s
    @EdenTeklay-m7s Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @EyrusalmeAsrat
    @EyrusalmeAsrat Месяц назад

    ❤❤❤