ህይወትሽ የተበላሸው ለዚህ ነው | የሴቶች ትልቁ ችግር ይህ ነው | Rawuel Esfarlos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #lifestyle #personaldevelopment #lifelessons #womenpsychology #feminism #female #women #motivation #RawuelEsfarlos
    Click Here: linktr.ee/Rawu...

Комментарии • 484

  • @ከከከ-ጠ3የ
    @ከከከ-ጠ3የ 4 месяца назад +149

    እኔ ብዙ ስልጠና ወስጃለሁ የሁሉንም አነቃቂ የተባሉትን በzoom meetingሳይቀር 5ሽህ ብሬን እየከፈልኩ.. ዛሬ ግን በነፃ እነሱ ያላስገኙልኝን ያልመለሱትን ተፈጥሯዊነቴን ማንነቴን አግኝቻለሁ ምንም አልልም አመሰግናለሁ!

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +14

      Amsgnalhu began it's means a lot for me!

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 4 месяца назад

      በናታትሽ እኔም እፍልጋለው እንደት ላግኝሽ

    • @meematube
      @meematube 4 месяца назад

      ​@@Rawuel_Esfarlosselam endet lagignh abreh bisera tiru new

    • @SihamS-w6s
      @SihamS-w6s 4 месяца назад

      ❤❤inmesginaln

  • @Hawi-ck6ft
    @Hawi-ck6ft 12 дней назад +3

    የምር ንግግሮችህ አስተማሪ ናቸው እንትን የወለደች እናት ልዩ ሴት ናት ከልብ እናመሰግናለን

  • @PeterEph
    @PeterEph 4 месяца назад +69

    ወንድ ነኝ ግን ርዕሱ ለሴት ቢልም እራሴን በነሱ ቦታ አይቼ እንደ ሰው አዳምጬ እየተማርኩብህ ነው በቪዲዩ መሀል የፃፍኩት ይህንን።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +13

      ይህ ትልቅነት ነው።

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 4 месяца назад +4

      አተም ገልብጠህስማዉ 🎉እኔበልጅነቴ ሣላፈቅረው ተድሬ ብዙዋጋ እሱለኔባህከፍሎ እኔ ብዙ ዝምታወችን አበርክቸ በሡምክኔያት ሽጉጥ ተደቅኖብኝ አሁን ምርጥባሌ የልጀአባትሆነ እና ሀሣቡከቃልበላይነው🎉

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      @@walaywa2238 በጣም ግሩም ታሪክ ነው

    • @RababaHh-lh7qn
      @RababaHh-lh7qn 3 месяца назад

      @@walaywa2238 ይገረማል ታሪካችን አንድ ነዉ ሺጉጥ ተደቅኖብኚ እናቴ ናት ያተረፈችኚ ልዩነቱ አንች አብረሺ ነሺ እኔ ፈታሁ መጨረሻቹሁ ይመርላቹሁ

  • @YiftusiraTefera
    @YiftusiraTefera 4 месяца назад +19

    ይህ እውነተኛ የትውልዱ ድምጽ ነው! ይኼን ነገርህን ሴቶች ባይረዱህ እንኳን አንተ ራስህ ከሴት ማህፀን ስለተገኘህ በምድር ያሉ ሴቶች ሁሉ የተባረኩ ናቸው።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ።

    • @AyutiBayisa
      @AyutiBayisa 3 месяца назад

      Ykerta yane wandame hulum yaylayaya bahari alwu lke wandochi yehon mislot set andalchawu Hulu setochim yan yadergalu yehe chgeru mndenwu

  • @hagosaregawi711
    @hagosaregawi711 4 месяца назад +18

    ሴቶች እባካችሁ ዘመኑ ፌሚኒስት ነን ባይ ሴቶች የሚናገሩትን ከመስማት ይልቅ የአንዳንድ ፍትሃዊና እውነት መሰረት ያደረገ የውንዶች ምክር ይጠቅማቸዋል። በርታ ወንድም
    እኔ ወንድ ነኝ ግን የወደፊት ሚስቴ ንቁ እንድትሆን ስለምፈልግ ነው።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ገልፀህዋል

  • @selamelias8467
    @selamelias8467 3 месяца назад +6

    በጣም የሚገርም 💡ሀሳብ ነዉ የምታነሳው ስለ ሴትነት የምትሰጠንን ምክር እባክህ ቀጥልበት በጣም እየተጠቀምንበት ነው በርታልኝ❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @buzattube
    @buzattube 4 месяца назад +19

    ለዛ ያለው ንግግር ላዳመጠው ውስጡ የሚቀር ጥሩ መልክት ተባረክ

  • @user-rf7cu2rh7o
    @user-rf7cu2rh7o 3 месяца назад +4

    አንደኛ አልልክም ከቅርብ ርቀት ሁለተኛ አለ ብቸኛው የኔ መካሪ ለጆሮ የማይሻክር የመደመጥ ሞገስ ያብዛልክ አመሰግናለው

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @AaAa-p2p6p
    @AaAa-p2p6p 4 месяца назад +11

    የ 9 አመት ፍቅሬ ላፍርሰው አላፍርሰው እያልኩኝ ግራ በተጋበሁበት ሰአት ነው የደረስክልኝ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ባለን ነገር መርካት አልቻልንም እንደዚ እያደረጋቹ መልሱን ወደ ቀልባችን እናመሰግናለን ወንድም

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም

    • @Elham-og7hy
      @Elham-og7hy 3 месяца назад

      የኔ ፈረሳ እኔ በስደት እተቃጠልኩ አሱ በሱስ

    • @tigista1977
      @tigista1977 Месяц назад

      ትዳርሽ ተመልሶ እንደአበባ እንዲያብብልሽ የዚህ ብሩህ አህምሮ ባለቤት በሆነው በኩል ፈጣሪ ስለረዳሽ በጣም ደስብሎኛል ትዳርሽን ቤትሽን አለፍ ሲልም ልጆችሽን በፍቅር እድትከባከቢው እረድቶሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለው እወድሻለው በእትነት በሴትነት በእናትነትሽ አንተዋወቅም ግን ኮመንትሽ አሳዝኖኝም አስደስቶኝም ነው ክበሪልኝ ❤

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s 4 месяца назад +8

    እስከዛሬ አለማየቴ አንተን ቆጨኝ ተባረክ ልብ ያለው ልብ ይበል በቃ እውነታው ይህ ነው

  • @user-fx2kn7np7k
    @user-fx2kn7np7k 4 месяца назад +8

    ሀቢቢ እስካሁን ዩቱብህን እንዴት አላገኘሁትም ግን በኢንስታ ግራም እከታተልሀለሁ በጣም ነው የማደንቅህ በርታልን❤

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 4 месяца назад +5

    የሚገርም ችግራችን ዛሬ ተሰማ

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 4 месяца назад +8

    በጣም አስፈላጊ ምክር ነው። ይሄ ነገር ለወንዶችም ችግር ይመስለኛል። እንደተባለው ብዙ ነገሮች ለልብ ጣኦት መፈጠር ምክንያት ቢሆኑም ከምንም በላይ ግን በፊልምና በሶሻል ሚዲያ የሚተላለፉ ፍጹም እና ቆንጆ characters ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ባይ ነኝ።

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 месяца назад +7

    ምክርህ እውነተኛ ሰዋዊ. ነው ወድሜ ትለያለህ ጥሩ ተግጻጺ ነው. እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      ሰዋዊ ግሩም ንግግር ነው አመሰግናለሁ በጣም።

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 4 месяца назад +4

    ለቤትህ አድስ ነኝ እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ሁሉም የተናገርካቼዉ ነገሮች አሁን እኔ ያለሁበት ህይወት ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪዬን ትቼ ለኔ ክብር ለሌለዉ ወንድጋ እዉነትም ሴት ልጂ ስሜቷን ነዉ ምትከተለዉ
    ዘወር ብዬ እራሴን እንድመለከት ነዉ ያደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እዉቀትን ጥበብን ይጨምርልህ❣️

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      አሜን! እኔም አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @SalamSalam-yv1ki
    @SalamSalam-yv1ki 3 месяца назад +5

    ትክክል ወንድማችን አሁን እያወከን ያለዉ እንደዚ አይነት አስተሳሰብ ነው ክበርልኝ ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነው እናስተዉል ሴቶቼ❤❤❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 3 месяца назад +3

    Yene hiwet nw 😢ene mwdew lela enen yemi wodegn lela gr tagabiche nw yalwut enq Thank you betam ❤

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x 3 месяца назад +4

    እውነት ነው እኛ ሴቶች ብዙ ነገር ማስተካከል እንችላለን 😍😍😍

  • @meazamadebo7328
    @meazamadebo7328 3 месяца назад +3

    ጉድ ጉድ እኔ ምለው እንዚህን ምርጫዎችን ሳወጣ አብሮኝ ነበረ ወይ አልኩኝ በለው ጉደን ገለጥከው በጣም ተመችቶኛል
    ለላው ግን እእእእእእ አልጠራም አላገባው ማግባት ብፈልግም ምመጡ ወንዶች በምረጫየ ወስጥ ስሌሌሉኝ ነው ራሴን ለማፅደቅ ሳይሆን ፈጣሪየን እፈራለሁ ዝሙት አልሰራም
    እይታየን አስተካክለው ሌራሰ ስል
    ቀጥልበት በርታ የነገርክኝ እውነት ስለሆነ
    አንተንም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዘመን ይባርክህ
    የጣልነው የሴትነት ክብር መልሰን እንዲናነሳ ስሌቀሰቀስከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o 3 месяца назад +12

    እግዚአብሔር አደበትህ ይባርክ በእዉነት የመጀመሪያ ቀን ከልብ የሆነ ምክር የሰማሁት ተባረክ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም

    • @HawiTulu-fb3tx
      @HawiTulu-fb3tx 2 месяца назад

      Tebark yemegerm meker nw 1 gna ina 3gna hasabe ine negn amesegenalw bewenet ❤❤

  • @muramura4154
    @muramura4154 3 месяца назад +4

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ብሩክ ነህ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ እኔ በራስ የመተማመን ብቃቴ 0% ሆኖ ይታየኛል እስኪ አንድ ፕሮግራም በዚህ ዙሪያ ስራልን ከሰራህም ሊንክ አስቀምጥልኝ👏

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад +2

      እሺ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ።

    • @Rebekatade
      @Rebekatade 3 месяца назад

      Enem alehu ehte beteley relashionship lay

  • @-edle1996
    @-edle1996 4 месяца назад +6

    ሳናስበው ብዙ ሀሳቦች እና የኖርንብት ልማዶች ወይ እውቀት ጥርቅም እንደ ባህር ውጦናል ኖርማል አድርገን ከሴትንት ስጦታ ሽምጥ እርቀናል ስናሳዝን እኮ. መለወጥን በጋን ውስጥ እንዳለ መብራት ሴትነታችን አለኮ መኖርን እኮ ሁላንም እንፈልጋልን አዎ መዳን . ራውኤል ያልከው የሰውነትን ጥግ ማሳያ ነው . አመወግናልሁ እንዳስተውል መንገድ በመሆንህ 🙏

  • @MilishMsa
    @MilishMsa 3 месяца назад +1

    እራስን አለማመንና መጠራጠር አንድ ቀን ብትመጣበት በተረፈ አሪፍ ት/ት ነው❤

  • @tigistenkhone725
    @tigistenkhone725 3 месяца назад +3

    ትችላለክ የእውነት እራሴን እንድፈትሽ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ብሮ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 3 месяца назад +4

    ዛሬ ደሥ የሚልቀንነዉ እግዚአብሄር በምክንያት ያሥተምራል ተመሥጨነዉ የሰማዉት 1 ከቅዠትአለም ዉጪ ለኔነዉ በጣም አመሠግንሀለዉ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад +2

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @SelamdestalemDestalem-st1mw
    @SelamdestalemDestalem-st1mw 4 месяца назад +4

    ዋው ትልቅ ብስለት ነው!!እንዴት ነው በዚ ልክ ጥንቅቅ ብለህ ልትሰራ የቻልከው..ፈጣሪ ይጠብቅህ..

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 4 месяца назад +6

    ራውኤልዬ እግዝአብሔር ያክብርልን፣ እንደዚህ መሰረታዊ ምክሮች እወዳለሁኝ ብዙም አዳምጣለሁኝ ። ግን ሁሌም ዝም ከማለቴ የተነሳ ከሰዎች አለማውራት ልምዴ አደረኩት፣ ከሰውጋ ማውራት በጣም አፍራለሁና፣ l hope ቀስበቀስ እለምዳለሁ ብዬ አስባለሁ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +3

      በርቺ ዝም በማለትሽም ያስቀረሽው ብዙ ችግር አለ ግዴለም ጊዜው ሲደርስ ይለወጣል

    • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
      @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 4 месяца назад +2

      @@Rawuel_Esfarlos አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ፣ አዎ ዝምታም ትልቅ ሀይል አለው አልጠላውትም። መናገር ባለብኝ ሰዐት ደሞ ያለሀፍረት የመናገር ችሎታ መኖር አስፈላጊ ነውና። የፈለከው ባህሪ ለማምጣትና የማትወደው ባህሪ ለመተው ከትናንት አሁን ከአሁን ደሞ ነገ እያለ በልምምድ ይስተካከላል ብዬ አምናለሁ።

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub 3 месяца назад +3

    የትላንቱን ስህተቴን መርሻ መንገድ ባገኘሁ
    ወንድም መልካም ምክርህን አያሳጣን በርታ🎉

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s 3 месяца назад +3

    ውይ ወንድሜ ዘመንክ ይባርክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @SaraGazu
    @SaraGazu 4 месяца назад +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ደስ የምል ምክር ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +1

      አሜን እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @Astereshetu-k7k
    @Astereshetu-k7k 4 месяца назад +3

    You explained the main point, I lost my real love because of my immaturity and my own drama. Take lesson ladies🥺🥺

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 3 месяца назад +3

    ምክርህ በጣም ልብን ማርኪ ውብ ተወዳጅ አስተማሪ ነው በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rihanayasin-lo9qr
    @Rihanayasin-lo9qr 4 месяца назад +4

    ኡነት ተመስጬ ያዳመጥኩት የራሴን ታሪክ ነው የመሰለኝ በርታልን 🥰🥰🥰 ቀጣይ እንጠብቃለን 👍

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 3 месяца назад +1

    አላህ አንደበትህን ይባርክልህ❤ ከውበት. ከንግግር. ከበሳልነት ሁሉን ስቶሃል ዋው አድስ ነኝ ለቤትህ ❤

  • @abebechjeza3405
    @abebechjeza3405 3 месяца назад +1

    ውንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምንም ልማለት ቃላቶቹ ሁሉም አንሰውብኝል ብቻ❤❤❤❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።

  • @welotube463
    @welotube463 4 месяца назад +4

    እናመሠግናለን ሀሪፍ ምክር ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጥሩ መንገድ ይምራን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 месяца назад +4

    በእውነት፡ተረዳሺኝ፡እያልክ፡ስታወራ፡በአካል፡ቀርበህ፡የምትናገርነው፡የሚመስለው፡ያልከው፡ሁሉ፡ትክክል ነህ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህቴ

  • @fyhr
    @fyhr 3 месяца назад +3

    ሳይክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔ ያለሁበትን ሁኔታ የምታውቅ አንድ የቅርቤ ሰው ሆነክ ታዝበከኝ ልክ ልኬን የነገርከኝ መስሎ ነው የተሰማኝ!አመሰግናለሁ🙏

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ገንቢ ትምህርትነው በርታ ወንድም

  • @OromoKoo-p5f
    @OromoKoo-p5f 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ከአለፈው ስህተቶቼ እንድማር ስላደረከኝ ❤❤❤ተባረክ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እኔም።

  • @user-jr7lm4kb8t
    @user-jr7lm4kb8t 3 месяца назад +2

    Wow tebarek

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 3 месяца назад +2

    ጀግና ነህ የምር በርታ❤❤❤❤

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j 3 месяца назад +5

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ

  • @wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
    @wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi 19 дней назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ እራሴን እንድፈትሽ ስላርርከኚ አመሰግናለሁ

  • @tigraylegacy
    @tigraylegacy 3 месяца назад +2

    ደስ ዝብል ምክሪ እዩ።ርጋዕታካ መሲጡኒ😍

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u 3 месяца назад +1

    ድንቅነው. በርታ

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c 4 месяца назад +2

    ምንም ቃላት የለኝም ራሴ አንድፈትሸ ሰለ ኣረግከኝ ኣመሰግናለው ለቻነልህ ደሞ ኣዲሰነኝ ቀኝልበት❤❤

  • @Reme-vt5nc
    @Reme-vt5nc 3 месяца назад +1

    አሜዚግ ነው በጣም በርታ ምን ብዩ ምን እንደምን ብቻ ጠንክር ብዙ እንጠብቃለን. ወንድም አለም

  • @SultanMohammed-xm4rs
    @SultanMohammed-xm4rs 2 месяца назад

    ይመችህ ቢተገበር መልካም ነዉ

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 4 месяца назад +4

    Pravo bro continue....

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 4 месяца назад +2

    ከልብ አመሰግናለሁ ወድሜ ለቻናልህ አዲስ ነኚ እሄ ቪድዮ እዳጋጣሚ መጣልኚና ሰማሁት ግን እኔ እየተወዛገብኩበት ያለውን ነገር ነው የተናገርከው ብዙ ትምህርት የብዙ ሰው ሀሳብ ስሰማ ጭራሽ ያሚለው ሊላ እሄ ሚለው ሌላ እኔ የምስለው ሌላ የሚያጋጥመኚ ሌላ ምንም ነገር ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው ነገር ግን ባድ ነገር ብቻ አምኜ ተቀመጥኩ ፈጣሪ መልስ እደሚሰጠኚ አተም አሁን የሰጠሀን ማብራሪያ ቆጆ ነው ተባረክ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ!

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 2 месяца назад

    ታላቁ ሳላሀዲን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 2 месяца назад

    አንተንና መሠሎችህን ያብዛልን የበፊቱ ፍቅራቺን ሠላማቺን በረከታቺን መተዛዘን መተሣሠብን ባንተ ወሥጥ ይታየኛል አንተን የፈጠረ ከፈጣሪ በታቺ እናትና አባት መሀፀን ይለምልም ጨዋ ቤተሠብ እንዳሣደገን ቂንጣት ያህል አልጠራጠርም ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባልክልህ የልብህን መሻት እመብረሀን ከናልጃ ታማልልህ ነፍ አመት ኑርልን ልቦናህን ፈጣሪ አይቀይርብን 🙏❤🙏❤🙏❤🇲🇱💪

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲሜ ምን ነበረው ቀደም ብዬ ባወኩህ ብዬ ተመኘሁ እና አመሰግናለሁ ብዙ ተምሪለዉ ቀጥልበት በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንዲምአለምዬ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @BayiseAbera
    @BayiseAbera 3 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад +1

    ዋዉ የዛሬ ት ትየኔ ነወ አመሰግናሀሁ በርታ

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i День назад

    ተባርክ ምክርክ ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @eyueyu-wg3kx
    @eyueyu-wg3kx 4 месяца назад +4

    sele highschool advice lela video seraln Please 🙏

  • @DhhhfhGvvj
    @DhhhfhGvvj 3 месяца назад +1

    ትክክል የኛየሴቶችሀሣብ ብዙያጠፋል ብዙያለማልትልቅትምህርት በርታየኔጀግና🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melkaminetlerasnew
    @melkaminetlerasnew 3 месяца назад +1

    Liyuu melikt new wandime berta
    Tsegawun yabzalih🙏😍❤️

  • @Alemtube2
    @Alemtube2 4 месяца назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን

  • @fevenebrahim
    @fevenebrahim 3 месяца назад +1

    እወነት ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ እያፈርኩ እየተገረምኩ ነው ያዳመጥኩት አመስግናለሁ ባሻዬ ዘመንህ ይባረክ😍

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      እሺ መልካም እኔም አመሰግናለሁ በጣም እህቴ።

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 2 месяца назад

    ለቤትህ አዲስ ነኝ አጋጣሚ መፍትሄ ፍለጋ ዞር ዞር ሶል ያንተን ቻናል አየው እና ዛሬ ሙሉ ቀን ማለት እቾላለው ቪዲወችህን ሳይ ዋልኩ በጣም ጥሩ እና አእምሮ ላይ ተቀርፀው የሚቀሩ ጥሩ መልዕክቶችን አግኝቻለው አመሰግናለው በርታ ወንድም

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p 3 месяца назад +1

    ካለፈው ስህተቴ እንድማር ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ በእውነት ድንቅ ትምህርት እውነት ነው የምትነግረን በርታ ወንድሜ🙏

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እህት አለም።

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 2 дня назад

    Amesegnalehu bro ejig betam adnakih negn fetari yitebkh

  • @امينمحمد-ه5ح
    @امينمحمد-ه5ح 17 дней назад

    ዋው እምገርም ትምህርት ነው ቀጥሊበት

  • @MersiGrma
    @MersiGrma 3 месяца назад +2

    Betam smart neh beewnet tnxs betam 🙏🙏berta wendme❤️

  • @dareayyu6204
    @dareayyu6204 4 месяца назад +2

    School life management yemilewn please 🥺 part 2 chemirln❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      እሽ በይበልጥ ጥሩ አድርጌ እሰረዋለሁ።

  • @KumaMesele
    @KumaMesele 17 дней назад

    Rawuel anteen btm akebralew bante meker be tish gize wust betinsh be tliku eyetekeberkugn new...rasen mehon eyejemerkugn new❤❤❤❤

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 3 месяца назад +3

    ጤናየን ብቻ ነው የምፈልገው ኡፍ መካሪው መዛ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад +1

      ፈጣሪሽ የልብሽን ያሳካልሽ ወደ ጤናሽም ተመለሺ እድሜሽ በሰላም ይለፍ።

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 3 месяца назад

      @@Rawuel_Esfarlos አሚን

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 4 месяца назад +1

    አውነት ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ አየተለውትኩ ነው ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 3 месяца назад +2

    እጅግ በጣም ግሩምና ለዛ ያለው መልዕክት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ ወንድምነት እናመሰግናለን♥

  • @melat-o7e
    @melat-o7e 4 месяца назад +1

    ለቻናልህ አዲስ ነኘ በጣም ሚግራም ት/ት ነው በዙሪያያ ያለውን ሁሉ እንዳያ አድራገህኛል ወንድሜ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባራክ❤❤❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም!

  • @AzmeraTeshome
    @AzmeraTeshome 3 месяца назад +2

    Tebarek lela minm alilm

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 4 месяца назад +1

    ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ዋውው ትለያለህ ዋውውው ምስጥብየ የጨረሰኩት መልክት ቀጣይ ቶሎ ልቀቅልን😍😍😍

  • @AishaAisha-oo9dp
    @AishaAisha-oo9dp 3 месяца назад +1

    እኔም በዚህቅቨት ምክኒያት የሚያፈቅረኝን እናብዙ ዋጋ የከፈለልኝን የልጅነት ባሌን በራሴው እጅ አጣሁት አሁን ያተረፍኩት ፀፀትብቻነውው😢

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  3 месяца назад

      ዋናው መረዳትሽ ነው ገና ብዙ ዘመን አለሽ በርቺ።

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 3 месяца назад +1

    እሥከ ዛሬ ብዙ ትምህርት አምልጦኛል

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 12 дней назад

    ዋው ደስ የሚል ሀሳብ ነው ቀጥልበት🎉😊

  • @semira-511
    @semira-511 4 месяца назад +1

    ብዙ ግዜ ባደምጥም ኮሜንት አልፅፈም ዛሬ ግን አመሰግናለሁ ሰምቼው የማላቀው ምክር።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ!

  • @imanseid-sk9cx
    @imanseid-sk9cx 3 месяца назад +1

    በጣም 😢

  • @AsdAhsj
    @AsdAhsj 7 дней назад

    አምሰገናሎ ዋድሜ እራሴን እንዳገኝ አርከግን

  • @BirtukanLetore
    @BirtukanLetore 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብዙ ምክር ሰምቼ አውቃላሁ ግን እንደዝ አይነት የሰማሁት ከአንቴ ነው ❤

  • @sari.793
    @sari.793 4 месяца назад +1

    በንግግርህ ላይ እራሴን ነው ያገኘሁት ባለኝ ኣመለካከት እስከ ኣሁን relationship ኣልጀመርኩም ቡዙ በጣም ኣቅም ያላቸው ወንዶች ይመጣሉ ፡ ያንን የምፈልገው መስፈት በሙሉ ኣንድ ሰው ላይ ስለ ምፈልገው ሁላቾውም ኣልፈልጋቸም ነበር ።
    ኣማርኛ ማወቄ ኣሁን ኣስደሰተኝ keep it bro 😊

  • @user-pg9ou7lt6s
    @user-pg9ou7lt6s 3 месяца назад

    በጣም ገራሚ ምክር እናመሥገናለሑ በርታልን🥰

  • @AunMUlu-fn4xx
    @AunMUlu-fn4xx 4 месяца назад +1

    አናመሰግናለን ወንድሜችን በሪታ❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @mihiertabebe4816
    @mihiertabebe4816 4 месяца назад +1

    እናመስግናለን ውንድማችን በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም እኔም

  • @YemariyamSamuel
    @YemariyamSamuel 3 месяца назад

    Tebarek. Asteway,kumnegeregna sew neh. Enem temrebetalehu. Tlk sket ygebahal.

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 3 месяца назад

    ከረፈደ 😢 ግን ለመጪው ትውልድ ውድ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ !!!

  • @user-zv1pk7pn5x
    @user-zv1pk7pn5x 3 месяца назад

    Wow baxami yemigareminow 🤔zare uletang qanow baxami Asetamari timeritionw egezaberi yebarekhi tabareke ❤❤👍👌💯✅🙏

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 4 месяца назад +2

    The one and only 👏👏

  • @EsayasadmasuIsaac
    @EsayasadmasuIsaac 4 месяца назад +1

    እዉነት በጣም ደስ ይላል የምታውራው የገሀዱን ዓለም እዉነታ ነው ❤❤❤❤

  • @ZenebSisay-lm5uf
    @ZenebSisay-lm5uf 3 месяца назад

    Wendima betam tiru hesabi new betewezagebe hiywet fikr wist gebich bizu mekera asalfa alehu yelig inatm Hoge alehu gin ahun dehna lemehon eyasebiku new ❤❤❤

  • @Lisha-ofL21
    @Lisha-ofL21 19 дней назад

    የሚገርምህ ጓደኞቼ በትግስቴ በጣም ነው ሚናደዱብኝ ያው ፈሪ ናት ሁላ ብለውኝ ያውቃሉ አሁን ግን ከነሱም ከሁሉም ነገር እርቄ አንዲት ጓደኛ ብቻ ነው ያለችኝ አሁን አሁን እሰዋንም አላማክራትም ሁሌ ሀሳቤን ታጣጥልብኛለች ሰውም ተዋወኩ ሰላት እንደዛው አሁን በቅርብ ግን እኔ ትልቅ ሰው ነኝ በምርጫዬ አትምጭብኝ አልኳት ታይፔ እምልም ሰው አይደለሁም እንደውም ሲግማ ነኝ ❤❤❤❤❤❤😊

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 4 месяца назад +2

    ወላሂ ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን ለምክርህ 👏👍👌

  • @user-qn9ji1eb3c
    @user-qn9ji1eb3c 15 дней назад

    Ke zare bewala sewu end mehon ergtegnanegn
    Thanks bro

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 3 месяца назад

    ግሩምና ድንቅ ነው ትምህርይህ በእውነት ስንቶቻችን ነን በምናባችን አለማችን ስለን ግን ስንኖረው ሌላ ሁኖ መውጫ የጠፋን በርታልን ወንድማለም

  • @user-ek3tg4cm3b
    @user-ek3tg4cm3b 4 месяца назад +1

    የእዉነት ትለያለ በርታልኝ ምርጥ ወንድሜ

  • @neimman8
    @neimman8 3 месяца назад

    በጣምጂ ወላሂ አቦ ተባረክ እሺ በውስጥ ታማክራለህዴ?😊

  • @Hewi430
    @Hewi430 3 месяца назад

    Mucaan kun yeroo ilaalan ijoolee lafa dhufaadha hojiin isaa immoo baay,ee kan nama ijaarudha galatoomi abo🙏

  • @selamawitdesta9080
    @selamawitdesta9080 4 месяца назад +1

    አስተዋይ ተባረክ 🙏🙏