በሰዎች ተወዳጅ ለመሆን የሚረዱን መሰረታዊ ሀሳቦች | Rawuel endris

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 282

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 7 месяцев назад +45

    1,አለመፍረድ
    2,አዳማጭ መሆን
    3,የተረጋጋ እና አበረታች መሆን
    4,ከአንደበታችን ስርዓት ይኑረን
    ለሁሉም ሰዉ ተመሳሳይ ክብር መስጠት
    ትለያለህ ከምር አትፍረዱ ይፈረድባችሗል ይላል ታላቁ ቅዱስ መፅሀፍ , አደበት እሳት ነዉ ። እሳት በአግባቡ ስንጠቀመዉ ምግብ ያበስልናል አጠቃቀማችን ጥንቃቄ ገጎደለዉ ግን ቤታችን ያቃጥላል አደበትም እዲሁ ነዉ
    መልካም ስንናገር ሰወችን ካዘኑበት ከተጨነቁበት እናፅናናቸዋለን እንጠግናቸዋለን
    እናመሰግናለን 💟በጣም!!!!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад +3

      ጥሩ ተረድተሽዋል አመሰግናለሁ በጣም።

    • @ZahraHussein-v8g
      @ZahraHussein-v8g 4 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 7 месяцев назад +2

    አንተ ድንቅ ነህ ወንድሜ ማንም መስማት አያስፈልግህም ሰው ለእራሱ በቂ ነው እግዚአብሔር ከምትሰራዉ በላይ እዉቀት ይጨምርልህ ለኛ ለወጣቶች ብዙ ነገሮች አስተማርከን በጣም አመሰግናለሁ!!🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርለኝ ይህ ለኔ ትልቅ ብርታት ነው።

  • @aass2062
    @aass2062 7 месяцев назад +12

    የዚህን ልጂ ቪዲወ ቡዙ ሰው ባየው እደት ምኞቴ ነው ምንም ነገር መሬት ጠብ አይልም የሚናገርው ሁሉም እውነታ አለው እና ሸር እናርገው አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወዲሜ ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም የጊዜ ጉዳይ ነው ይሆናልም።

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 2 месяца назад +1

    ስለ መልካም ምክርህ እናመስግናለን ወንድማችን እኛንም አዳምጠን የተግባር ስዉ ያድርገን ከዝህ በላይ እዉቀት ይጨምርልህ በርታ።

  • @hilmalegn3836
    @hilmalegn3836 7 месяцев назад +4

    Your positive mind set is interesting. Thank you! ትመቸኛለህ!

  • @haileStar-Ye6co
    @haileStar-Ye6co 7 месяцев назад +2

    Bro thank you you are great

  • @huhuhu-xj3nr
    @huhuhu-xj3nr 7 месяцев назад +8

    አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ ውድ ወንድም እኔ ባንተ ሁሌ እገረማለሁ ገና በ 23 አመት እንዲህ በመሆንህ ሁሉም ተበላሽቶ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ❤

  • @RawdaMustafa-hx4rl
    @RawdaMustafa-hx4rl 5 месяцев назад +2

    ጎበዝ እውነት ነው

  • @ZufanZM
    @ZufanZM 7 месяцев назад +3

    ትምህርትህ እና ድምጽህ በጣም ይጣፍጣል የዘመኑ ልዩ መምህር❤😊

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ ዙፋን።

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu 7 месяцев назад +1

    thanks wedmashin berta jegnaye❤❤❤

  • @faryfary4445
    @faryfary4445 7 месяцев назад +1

    of course bro thanks so much 🙏 ❤

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v 7 месяцев назад +2

    What amazing and refreshing content.This is my favorite channel that I like to watch on TV. Thank you so much for your advice and tips Rawuel 🥰🥰

  • @MekdesArba
    @MekdesArba 7 месяцев назад +10

    Thank you so mache 😊 🙏

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 7 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ወንድማለም♥

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም።

  • @sumeya825
    @sumeya825 7 месяцев назад +1

    Thank you so much 🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 6 месяцев назад +1

    Betam ewnet new wondemachen enamsgen alen 👍😍😍

  • @FutureLearnD
    @FutureLearnD 7 месяцев назад +1

    your conents are incredibly engaging, insightful, and inspiring!. keep up the great work !!

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 7 месяцев назад +1

    I have no idea for your advice. Thank you so much.

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 7 месяцев назад +2

    Thanks 😊❤

  • @Mls-e6e
    @Mls-e6e 24 дня назад

    ተባረክ ብሮ ተለያለህኮ

  • @hannahbaye801
    @hannahbaye801 4 месяца назад

    Thank you metanebacho metsaf tru metelewun recommend beteadergln

  • @Suls65850
    @Suls65850 7 месяцев назад +2

    ይህ ነገር ለማቆም እሞክራለሁ ግን ሳላቅ ስፈርድ እራሴን አገኛዋለሁ ግን ለማስተካከል እንቃት ላይ ነኝ ቢያታግለኝም በርታ እናመሰግናለን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አዋ ጥሩ አድረገሻል መፍትሄውም ይህ ነው።

  • @ShimelisZewude
    @ShimelisZewude 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ❤❤

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 5 месяцев назад +1

    Good with gold elements

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 7 месяцев назад +2

    thank you

  • @Genni-zx2lj
    @Genni-zx2lj 3 месяца назад

    I like your idea god bless you ❤

  • @HassanMuhammed-h6d
    @HassanMuhammed-h6d 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን😊

  • @alemneshyehualawork2451
    @alemneshyehualawork2451 7 месяцев назад +1

    Big respect for u!

  • @Teklemarim21
    @Teklemarim21 7 месяцев назад

    በጣም ድንቅ አገላለጽ ውበት ባለው የቋንቋ ለዛ,,,keep it up

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless 7 месяцев назад

    🙏🏼🙏🏼 አመሰግናለሁ Rawu !

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад

    ❤ እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 10 дней назад

    ትለየ አለህ❤❤❤😮

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 7 месяцев назад +1

    Thank you❤

  • @fireneshbekelebekele9968
    @fireneshbekelebekele9968 7 месяцев назад +3

    Thanks bro good I'd 💡 I like it

  • @Natsant-g2r
    @Natsant-g2r 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 7 месяцев назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደና ተበቀን ወድማቺን አግዚአብሔር ይስጥልኝ 🥰❤️🥰🙏

  • @Hdksbe
    @Hdksbe 24 дня назад

    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 7 месяцев назад +1

    Rawuel yegna jegina mashallah Allah yechmrlih gana Katee buzu nager eni marlen enshallah

  • @saronfetene611
    @saronfetene611 7 месяцев назад +3

    Enamasagnalam ❤

  • @arsukiru2919
    @arsukiru2919 4 месяца назад

    nice
    aprroval here that you're the on the head of your world keep up great guy
    happly intebkalen degmeh iskemtanesaw

  • @SamGfrewbd
    @SamGfrewbd 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisbayuAddi
    @AddisbayuAddi 3 месяца назад

    በጣም እድለኛ ሰው ነህ በዚህ ዘመን አንደዘህ አይነት አስተሳሰብ ስላለህ አግዚአብሔር ከዚ በለይ ጥበቡን ይለግስህ

  • @SadSad-x8c
    @SadSad-x8c 7 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና በራሥ መተማመንህ በጣም ደስ ይለኛል አብሽር እድህ አይነት ሰው በዘመናችን አለ ለካ ወላሂ በጣም ትለያለህ ሳስቸ ነው ማይህ❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @ERTC122
    @ERTC122 4 месяца назад +1

    Ere roba tleyalesh ketlew ymechhhhhhh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 7 месяцев назад +2

    Thanks bro

  • @gediyonkabeto4173
    @gediyonkabeto4173 7 месяцев назад

    Tabarakki timachaghli

  • @worldwonder5479
    @worldwonder5479 7 месяцев назад +2

    Videowen Degagmo like marege bechale ena degagme like barge betam dese yelgn nbere, Man i have no words for you, keep going you are real Man. Thanks!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      I will try my best betam amsgnalhu degmom selsthgn KBR wendmay betammm!

  • @SoliDuh-ot2qw
    @SoliDuh-ot2qw 7 месяцев назад

    Wow i appreciate ur work! Ketlbet berta

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 6 месяцев назад

    Thankyous0mach

  • @ShegaTigre
    @ShegaTigre 7 месяцев назад

    Thank you so mache

  • @YiftusiraTefera
    @YiftusiraTefera 7 месяцев назад +3

    በትንቢተ ኢሳይያስ 9፥2 ላይ እንዲህ የሚል ቃል አለ….. “ገሊላን ያከብራል” ይላል። ገሊላ በወቅቱ የተናቀች ስፍራ ነበረች፥ እናም ክርስቶስ በእሷ ዘንድ ሲገኝ ገሊላ ክብር አገኘች! እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው…. ሰዎችን የሚረዳና የሚያከብር ማንነት ሲኖርህ ከወደቅህበት ተነስተህ ትከብራለህ። ራውኤል ወንድሜ በሌላ መንገድ ወንጌልን አስተምረኸናልና ተባረክልን።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      ይህ ትልቅ ምክር ነው አመሰግናለሁ በጣም!

  • @buzattube
    @buzattube 7 месяцев назад

    ዋው በጣም ተመስጬ የማዳምጥህ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሰቶኛል ድምፅህ ደሞ የሆነ ሰባኪ ድምፅ ነው በጣም ደስ ይላል ለጆሮ ሚመች ለመስማት የማይረብሽ ጥሩ ድምፅ❤❤

  • @selam801
    @selam801 7 месяцев назад +1

    thank you dear bro💙😍

  • @adanetakele8875
    @adanetakele8875 5 месяцев назад +1

    Sound quality please

  • @ShegaTigre
    @ShegaTigre 7 месяцев назад

    Bero betam amasaginalew le timirt Ena berat esh wodime

  • @YeshiberMarye
    @YeshiberMarye 7 месяцев назад +1

    maneye betam temhigaleh berta 👍

  • @makilove6390
    @makilove6390 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን የኔወንድም❤

  • @ከከከ-ጠ3የ
    @ከከከ-ጠ3የ 7 месяцев назад +25

    ሳላይህ እኮ ነው like ማደርገው አይቼ አስተያየት እሰጣለሁ።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @MeseretfikreLucky
    @MeseretfikreLucky 7 месяцев назад +1

    Thank you wendme gin endet new confidence develop mediragi yemshalaw ?

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      Besu lay Sefa Yale video azhajalhu ehet

  • @gediyonkabeto4173
    @gediyonkabeto4173 7 месяцев назад +1

    Tabarakki timachagli

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ት/ት ነው ማስተንተን ማስተማሩን ታድለኸዋል አላህ ይጨምርልህ R👌

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ አሜን በጣም።

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 6 месяцев назад

    Tebark❤

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 7 месяцев назад +1

    እኛም እናመሰግናለን ሸበላችን ❤👏

  • @EsheTuAB-pq8qz
    @EsheTuAB-pq8qz 6 месяцев назад

    Yaada bilchaata fi bareedadha jabaadhu.

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 7 месяцев назад +2

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @John_Thirty_Official
    @John_Thirty_Official 7 месяцев назад

    oh rawuel oh , KEEP GOING bro lewetatoche yalehew ante nehe makom yelem 😍

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx 7 месяцев назад +1

    በየቀኑ ለየት ለየት ያሉ የማይጠገቡ ምክሮችን ስለምታደርሰን እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ በጣሞ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 7 месяцев назад +2

    ዋውውውው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም እናመሰግናለን ወንድም

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም።

  • @Reme-vt5nc
    @Reme-vt5nc 7 месяцев назад +1

    እንካን ደህና መጣህ ወንድም ይሄንን ምክር ሰምቸ እምትገምር ያድርገኝ መታደል ነው ብቻ በርታልን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ!

  • @Rihanayasin-lo9qr
    @Rihanayasin-lo9qr 6 месяцев назад +4

    እኔ ያዳመጥኩ የሆነ ሰኣት ላይ ሽማግሌ ትመስለኛለህ ስትመክር 😊ግልፅ ስታወራ ተባረክ አቦ 😍በርታልን የምትሉ በላይክ

  • @merontizita426
    @merontizita426 7 месяцев назад +2

    Wendme esti hasab stegn lechnket mihon mefthe dbrt dbate bcha alawkew saltefa dreslgn😢

  • @Feleg-ss6ho
    @Feleg-ss6ho 6 месяцев назад +1

    I appreciate u bro

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 7 месяцев назад

    Wow idea!

  • @menalusete-vd1xe
    @menalusete-vd1xe 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ 🥰🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እንኳን ደህና መጣህ

  • @MekdiEthiopia-gn3dj
    @MekdiEthiopia-gn3dj 4 месяца назад

    Wow 🤩 tnx 🎉

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 7 месяцев назад +1

    ዋው የሚጠብቀው ነው
    አመስግናለው።
    ዌልካም ራወልዬ❤።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እኔም አመሰግናለሁ!

  • @tegegntena
    @tegegntena 3 месяца назад

    Tnkx wondmachin

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 месяцев назад +1

    Enamsegn alen wodemachen 🔥🔥😍💙💕🙏💕

  • @MuhaUstz-xe1zb
    @MuhaUstz-xe1zb 7 месяцев назад

    Lik ante video upload sitaderg mejemeriya mayew ene negn siwedih 🥰

  • @SaraTeklay-z2x
    @SaraTeklay-z2x 7 месяцев назад +1

    Welcome sweet heart ❤️

  • @BiniyamYacob-lm9mw
    @BiniyamYacob-lm9mw 7 месяцев назад +3

    it is cool bro❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ልክ ነህ ያልካቸዉ ሁሉ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @meremamewld6781
    @meremamewld6781 7 месяцев назад +1

    ሁሌም አዳምጥሀለው ኮሜት ግን ፅፌል አላቅም ከልብ እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን🥰🥰

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ ፈጣሪ ያክብርልኝ ሁሌም ሀሳብሽን ማጋራት እንዳትረሺ!

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 7 месяцев назад

    ዋዉ በጣሜ ጡሩ ሃሳበነዉ 👌👌

  • @Mebri-c5w
    @Mebri-c5w 7 месяцев назад

    Enkuwan dehna metah wendmachin yezarew yleyal kalat yatregnal bertaln wendmachin betam betam bemayalkew bekrstos fkr enamesegnalen ere yelji awaki neh liji negni lalkew edg belln 🎉🎉🎉🎉

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 7 месяцев назад

    ተባርክ ❤️❤️❤️

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye 7 месяцев назад +1

    በነገራችን ላይ ምርጥ ልጅ ነህ ንግግርህ እራሱ ይገዛል አሪፍ ኡሪፍ ነገሮችን ትናገራለህ ቀጥልበት ግን እየጠፋህ ነው ቶሎ ቶሎ ብቅ ብቅ በል🙏🙏🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እሺ እንደዛ አደርጋለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ።

    • @NohaminSisaye
      @NohaminSisaye 7 месяцев назад

      @@Rawuel_Endris ወንድሜ ጥያቄ መጠየቅ ፍልጌ ነበር ጥያቄ ምን መሰለህ የሆነ ስው social Media ነው የተዋወቅነው እና እንገናኝ አለኝ ግን አንድ ቀን እንኳን ፎቶ ጥይቆኝ አያውቅም ግን እንደተመቸውት እና ብዙ ነገሮች ይነገረኛል እና ፈርቼው busy ነኝ እያልኩት እስካሁን አልተገናኘንም እና ምን ትለኛለህ ?🙏🙏

  • @Bontu350
    @Bontu350 7 месяцев назад

    Anete gen 😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤kale yelngm l Love you bro❤❤❤

  • @natnaelsamuel2727
    @natnaelsamuel2727 6 месяцев назад +1

    በርታ ብሮ 👍🙏

  • @HabenHabu-zc8mi
    @HabenHabu-zc8mi День назад

    አረ ትችላለህ በርታ bro🎉

  • @ThelasteDay
    @ThelasteDay 7 месяцев назад +1

    Self development lay endzi arife arife video betseralen ema betam destng nen bero please አስብበት bro

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam 6 месяцев назад +1

    ገና ዛሬ አየሁም ትምህርቶችህ ይጥማሉ በርታ

  • @ከከከ-ጠ3የ
    @ከከከ-ጠ3የ 7 месяцев назад +4

    በምን ላግኝህ? Telegram ላይ አትመልስም

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 месяцев назад

      እመልሳለሁ ደግመው ይላኩልኝ።

  • @fiyorifiseha3726
    @fiyorifiseha3726 7 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣክ አንተ ብርቱ ልጅ🙏🏼

  • @edenabera-kp2cp
    @edenabera-kp2cp 7 месяцев назад +1

    Love You❤❤❤

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 7 месяцев назад

    በርታ ትመቸኛለህ ንግግርህ አሪፍ ነው

  • @AlloCell-r7j
    @AlloCell-r7j 7 месяцев назад +1

    Enamsagnalen

  • @LemlemGdey-m4j
    @LemlemGdey-m4j 7 месяцев назад +1

    Tefak tetebaki nek hula

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx 7 месяцев назад +2

    😍😍😍😍👌👌ዋውው

  • @TemesgenAmlaki-t7g
    @TemesgenAmlaki-t7g 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Tenkiyu berta