በሴቶች ዘንድ የተከበረ ማንነት የመገንባት ጥበብ | ለወጣቶች Rawuel endris
HTML-код
- Опубликовано: 26 ноя 2024
- የtelegram ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/rawuel_es...
#RawuelEsfarlos #Inspiration #Sprituality #personaldevelopment #selfgrwoth #masculinty #femininities #selflove #selfdiscovery #selfrespect #Mensworld #Womenpsychology #humanpower #respect #sigma #Alpha #leadership #wisdom #stoic #Awakening #newworldorder #psychology #Rawuel #Esfarlos #Habeshantiktokers #motivation #selfcare #manipulation #mindcontrol #Ego #Godandgods #Secretsociety #thegreatfamily
DM them using this link:- t.me/codefight...
All Socials: linktr.ee/Rawu...
የወንድነት መጀመሪያ ወንድነትን መረዳት ነው። እናመሰግናለን! 🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ
የድምፅህ ግርማ ሞገሥ እርጋታ ወዘተ ዋዉ ታድለህ አንተ ሳሚ ይክሩ ብቻ አሥተምሩ ልብ የማደርስ ምክር ቁም ነገር ተሰምተዉ የማይጠገብ ፀጋና በረከት ወይን ወይም ጦጆች ብያቺሀለሁ አደሮ የማይቀንሥ የሚጣፍጥ ናችሁ 🙏👌👍🙏👌👍
መልክቱ ለወንዶች ቢሆንም ሴቶች ደግሙ ገልብጠን ለራሳችን እንጠቀምበታለን😂😂❤❤
😂😂
Mn aynt wend endexebki selematawqi nwa 😅
ጥሩ መረዳት ነው አመሰግናለሁ😅
@@Rawuel_Endris ለሴቶችም እንደዚ ኣይነት መልክት ያለዉና ስለጥንካሬ ትህትና ያለዉ ትምህርት ስራልን ወንድማችን ሲለምን ለመጀመርያ ግዜየ ነዉ እንዳታሳፍረኝ😇
😂😂😂ብለሀተኛ ነን እኮ ሴቶች hahaha
ብራዘሬ የሌለ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ያንቺ ምክርሽ እንጀራ በዪው ያጠግበናል bro በጣም ትመቺኛለሽ በርቺልን ❤
አመሰግናለሁ በጣም
ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው😂😂😂
😂አፍቅረሽዉ እዳይሆን😂
እኔ ሳላፈቅረዉ ኣልቀረሁም😅😢
Srawu new astwayoch astway bcha new mitebkew
እኔ😅
ene begugut new yemtebkew video eskisera yewnet sra bhon rasu tewewalehu 😂
አው እውነትህን ነው መስመርህን ማስከበር አለብህ ግን እኔ እወዳታለው ትክክል ነህ ግን የምትርቀኝ ይመስለኛል እንደዚ እራሱ ብል እራሱ አንድ ሁለት ቀን ፀጥ ብል ነው ከዛ እራሴ ሰላም እላታለው ግን ትክክል ነህ ወንድሜ አመሰግናለው
ወንድልጅ ቀድመሽ አትሳይው የእውነት የሚወድሽ ከሆነ አንቺ የምትወጅውን ወንድ ይሆንልሻል ግን ያንቺ ማንነት ይወስነዋል 😊
Exactly
ጥሩ ገልፀሽዋል።
በኢማጅነሽን ነው የምናገኛቸው ግን በገሃዱ እስካሁን ወፍ😅 እውነት ትችላለህ በርታ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ መዲ❤
እውነት አንተ ልጅ በጣም ትለያለህ😊❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
በጣም ይለያል
What a message!😮
Respect❤
You gave us huge asset. thank you very much Dear Rawuel.
You are very welcome
እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ወድማችን❤❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
Your messages are very powerful and helpful as always.Keep doing the great work, this world needs more of it.Thank you so much for your advice and tips. rawuel🥰❤
I love you ❤
አውነት ነው ወድማቺን ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰🙏
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
እስከ ዛሬ የሰራሀቸውን ሁሉንም ቪዲዮ አይቸዋለሁ ወድጄዋለሁ ዛሬ የሰራኸው ቪዲዮ ግን ስለየት ሀገር ያለች ሴት እንዳወራህ ግራ ነው ያጋባኸኝ አብዛኞቹ በጣም አጋነኸዋል ትክክል ሆኖ ያገኘሁት በራስ መተማመን ያለው እና ራሱን የቻለ የሚለው ብቻ ነው። ግን ስለሰራኸው ሀሳብ አክብሮት አለኝ
አመሰግናለሁ በጣም እህት
መጀመርያ ግዜ እዚ አየሁ ወንዶች በክብር አስተያየት ሲፅፋ። ወንዶች ምክር እንደማይወዱ ነበረ የማቀው ።
Thank you brother
ምን ብዬ አድናቆቴን እደምገልፅል ጠፋኝ 10y
አመሰግናለሁ ወንድሜ
እኔም አመሰግናለሁ በጣም❤
የእውነትነው የምልክ ካተ በዙ ተምሬያለሁ አብሽር ወድማለም የእውነትም እዚጋ ቤትአለ በላይክ ቤተሠብ❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ
አመሰግናለሁ❤
ሁላችንም.የልብ.ብርሀን.ይስጠን.ፈጣሪ❤❤❤
አሜን❤
As always the best You are🙏
Thank you so much 😀
እውነት ከ ሌሎች የተለዬ ነገር አይቼብሃለሁ ፐፐፐ ቀጥልበት ....
እንኳን ደህናመጣህ ወንድሜ yes(100)
ምንም እንካን ፍሬ ነገሩ በተጨባጭ የምናየው ትክክል ቢሆንም ግን ምን አለበት ሴት ልጅ ወንድን ከነ ድክመቱ ፈጣሪ በሰጠው ተፈጥሮአዊ ወንድነቱ ቢወደድ ። ሴት ልጅ እኮ የወንድ ልጅ ደካማነቱን ለሞምላት አይደል የፈጠራት። ይህን ማለት ግን ወንድ ልጅ ሰነፍ ቢሆንም ችግር የለውም ማለት አይደለም። ላበረከትክልን ግሩም ሓሳብ ግን ከልብ አመሰገንኩ።
ከልብ አመሰግናለሁ እንዲሁም ጥሩ የሆነ አስተውሎት እና መረዳት አለዋት።
ኣህለን ሀቢቢ እንዃን ደና መጣህ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ🥰 እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ
አመሰግናለሁ በጣም❤
ይሄን ጥያቄ መልስልኝ bro
በጣም የወደድኩዋት ልጅ አለች ግን ተመርቄ ስራ የለኝም:ገንዘብም የለኝም የማናገር በራስ መተማመኔ ይወርዳል በዚ ምክንያት ከ እኔ ጋር ለመግባባት ትሞክራለች እኔ ግን ጠልቄ አላወራትም ግን ከ ልቤ ነው ምወዳት
ምን ትመክረኛለክ bro
እናመሰግናለን ወንድማችን
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ
እንክዋን ሰላም መጣህ ወድሜ. የኛ እቁ ስልክህን ፈልጌ ነበር ላማክርህ የምፈልገው ሚስጥር አለኝ. እራጉ
@esfarlosrawuel በዚህ usernmae telegram ላይ hey ይበሉኝ
እናመሰግል በርታ
ሁሌ ነዉ የምጠብቅህ በርታ ❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
እናመሰግናለን ከብዚ በጥቂቱ የጓደኛዬ ጸባይ አለበት ለመገናኘት ያብቃን🎉😊
በርታ ወንድሜ ምርጥ ትምህርት❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
የሱን ገዘብ መስጠቱ ቀርቶብኝ የራሲን ገንዘብ አምጭ አምጭ ማለቱ በቀረብኝ እህ ወንዶች የሴቶች ጡረተኛ ናቸው። 😢
ሀሀሀ ይህ ደስ ይላል
ከ ሴት ገንዘብ የሚጠብቅ ወንድ ወንድ አይደለም
አንደኛ ምን አይነት ሰው እንደሆነ አላቅ ዝም ብሎ ሜሴጅ እኔ ሰርቼ የምኖር ነኝ ውስጠ ወይሬ ነገሩ ገንዘብ ቢሰጠኝማ እንዴት ያረገኝ ነበር እራሴን አመመኝ መተኛት አቃተኝ ቤትም አለኝ ስራም አለኝ
ዋናው ቦይንትሽ ምንድን ነው ለማለት የፈለግሽው ማማዬ
መልእክት አስቀምጪልኝ telegram ላይ።
Wow Rawuel hero man
Thanks
አሪፍ መልክት ነው
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ
ሕውነትነው ጌታዘመንህንይባርክህ
አመሰግናለሁ በጣም❤አሜን
ትለያለህ ወንድሜ ዕድመ ይስጥህ❤
shukran habibi
Bezoh Bahriw new telekfea yekerehut ❤❤
ኡከን ደህነ መጠህ
አመሰግናለሁ❤
Thanks👍👍
አቦ፡ይመችህ።❤❤❤
Mesmerin maskeberna mistrawi mehon yibelt wodedkut demo ewnetim lik nw yetemarkubet nw thanks rawuel
Amsgnalhu betam selhulgizewm astyayth wendmay
Good job big Respect Thanks bro!🙏❤👍
I amn't gonne lie bro you always change my mindset tnx so much bro
Glad to hear it
Btm tnx bro erasen endefeteshi nw yarekegn
Amsgnalhu wendmay tom selhulegizew astyaytoche
ጎበዝ ልጅ በርታ እሰት በ ሰግማ ወንድ ሰሪ በናት❤❤
Aba edmehn yabzae tebark bro betam new yemtimechgn
Amen amsgnalhu wendmay betam
ተ 🎉🎉ትችላለህ 🎉 ወንድሜ
Baayee namatti tola jabadhu ❤
Amazing you ❤
እውነት ነው ብሮ
አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ።
Thanks ❤❤❤❤❤❤
You're welcome 😊
Dimtsehe ke abd gar migenagnebign enen bicha nw?
እንኳደህናመጣህ🎉
አመሰግናለሁ
ቤተሰብ አላቹ እዚ ቤት ግን ከምር የኡነት ቤት ነው ሚመስለኝ 🎉❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
Bro does female and male can be best friend please 🙏 tel me
rawuelye antenina melhk midiyan betmona adamtalew berta wendme
Amsgnalhu betam
Enamsegn alen 💕🙏💕
🙌
በትክክል ወድም
አመሰግናለሁ በጣም
የነብዩላሂ ዩሱፍ አለሂሰላም😮 የሱታሪክ ያለበትይመስላል🎉
አመሰግናለሁ ጥሩ ተረድተዋል።
All right
ewnat betam gobez nek. eniem endihu nw mamenaw
Bka techlaleh🔥
ግን ምን ጥቅማለው አሁን አንተ የምትለውን ወንድ ለመሆን የእስመሳይነት እና የቲያትር ማንነት እኮ ነው ሰዉ የሚገነባው ይሄ አለም ግራ የገባው አለም አሁን አንተ ነኝ ምትለውም ወንድ እኮ የአስመሳይነት ነው የትኛዎቹም ሰከሰስ ፉል ወንዶች የተከበሩ ናቸው እስኪ አለማችን ላይ ያሉትን የተሳካላቸው ሰዎች ተመልከት በፈጠራ በገንዘብ በእውቀት በስራ ነው እንጅ እንዳንተ ኧኧኧ እያሉ አውርተው አይደለም ሙሉ ነገር እክኮ ወደ ተራ እስመሳይነት እያደላ እኮ ነው በዕርግጥ ጥሩ ትምህርትም አለው በራስ መተማመን ያልከው ምናምን ብቻ እንደተመቸህ
አይደለም እኔ እራስን ቀስ በቀስ በዚህ መልኩ ስለ ማሳደግ ነው እንጂ ይህን ሀሳብ ስለማስመሰል አይደለም ወንድሜ ብሩክ።
ትለያለሕ አተስ አሺኮረመምከኝ በትክክል ወዶችዬ በደብ አዳምጡ yes አበሳ ኧር ወድ
አመሰግናለሁ በጣም❤
Wow man yimchik!
Amsgnalhu betam endale
በራታ ብሮ
በጉጉት ኮ ነዉ የሚጠብቀዉ 😊❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
Is that correcet
Amsgnalhu
100%❤
Amsgnalhu betam
❤❤❤ my respect
Ate jel chenklathen bedemb temermerew zemb bleh yesew chinklat atabelash eyasebk tenager este
Temechengale
Brother endante me hone
Efeligalelw
gin anta indezih ke honk wow.....
ሴቶች ንገሩን እንጅ ኮሜንት ላይ
Where is the link
Ecodofighter...
❤❤❤❤❤❤❤
Spartacus
😅
👑
Respect
Abo yimechih
Naaf jiradhuu mootii❤😊
Gltomiii❤
🖤🦋
❤
Arif nber gn werewn atarzmew
Amsgnalhu betam
ነስር አንበሳ
አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏
❤❤❤
❤
እኔ ለራሱ አተን ወደድኩህ🤪🤣🤣
ኦ🗣🤔🥰🥰
Alen alen
Nuruln
Ena edez ayinet sew new gin betam abezew chegoreye tekatele beza dibik enetu beka tekateliku weyina sadekirew maryamin efuuuuuuuu
Melkam nw wanw kanchi wech lela almflgu nw tnkbakbiw.
😍👍
አመሰግናለሁ
Ahun 30 bet yalen sewoch beka yagegnewun enageba meker yemensemabet zemen yaleke yemeselal
Berchi
የመህ ብራ
ይመችህ ወንድሜ አንተም
Not intersted 😢😢