ልጆች ሲታመሙ 10 በቤት ውስጥ ልናረግ የምንችላቸው ነገሮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 129

  • @zekiwolde9266
    @zekiwolde9266 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን.

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 3 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን የኔ ማር እግዚአብሄር ልጆችሽ ይባርክልሽ

  • @NETSANETKASSA-v9q
    @NETSANETKASSA-v9q Год назад

    አንች የሁሉም እናት ነሺ አምላከ ሰላምሺን ያብዛልን ቤተሰቦችሸ ጋ🙏🙏🙏

  • @Asefash
    @Asefash 3 месяца назад

    ❤❤❤❤tebareki 😊😅😅😅😅😅😅demoyelij mrikatneu blesh endaniki

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 3 года назад +2

    ሊሊዬ ተባርኪ 😍😍😍😍🌸🌸🌸🌸🌸

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን 🙏🏽 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @lichitsegay499
    @lichitsegay499 3 года назад +3

    እናመስግናለን ሊሊየ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን 🙏🏽 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @aschelaabebawr
    @aschelaabebawr 4 месяца назад

    Selam ehitey betam enameseginalen yaleshewn saderge betam nawe yeredage

  • @FoziyaSeid-jo8zc
    @FoziyaSeid-jo8zc Год назад

    እናመሰግናለን

  • @meseretdecho9380
    @meseretdecho9380 2 месяца назад

    ተባረኪ

  • @tsionfanta878
    @tsionfanta878 Год назад

    Dr endet neshe egziyabeher kezim belay eweket yeseteshe amasagenalew adis enat ngn lejey 2 amat honew gunefan yezot eyasalaw neber ahun demo basabat wechi siwata yetawawal bet sihon betam yaselawale mn lareg

  • @DerejeJemaneh
    @DerejeJemaneh 8 месяцев назад +3

    አመሰግናለሁ

  • @aschelaabebawr
    @aschelaabebawr 4 месяца назад

    Enameseginalen laderat metafen besarelin meyakorafu

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 3 года назад +1

    ሊሊዬ በጣም ልዩ ነው ትምርትሽ ጥያቄ ነበረኝ በእርግዝና የሚመጣ ሀይለኛ ኮሌስትሮን ምን ማረግ ነው ያለብኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ስላም እህት ቅባት ያላቸው ምግቦች ቀንሽ, ዘይት በጣም በትንሹ. ፍራፍሬ አትክልት አብዝተሽ ስጋ የሆኑ ምግቦች በጣም መቀነስ

  • @zerthuntamerat7582
    @zerthuntamerat7582 3 года назад +3

    Thank you yena konjo 💕💕

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem yene konjo 🥰❤️❤️❤️

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 3 года назад +1

    Betem turu mikir naw thanks 🙏
    Lijich be hodu inditanga achi nesh aragshu wais rasu naw be hodu bakul mitanga?
    Yene lij intaza bitanga das yilangal
    Mikinatum cinqilatu kewhala shapu lik aydelam

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      No berasu new endeza meteghat yejemerew. Diro endeza aytegham neber. Yenem lij chinklatu beand bekul teftef yale new. Ahun siyadig tinish eyetestekakelelet new

  • @firemehret6135
    @firemehret6135 2 года назад

    Selem sister lija 3wer hunotal ena gunefan yezotal gn alefo alefo sal alw ena mn laderegn??

  • @yyu4891
    @yyu4891 10 месяцев назад

    ሰለልጆች ነወ ሰለአዎቂዎች ትምህርትሺ

  • @ethiohope690
    @ethiohope690 2 года назад

    how to work as a nurse from Ethiopia in USA , if you could . please make a video on that .thank you keep it up .

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 2 года назад

    እንኳን አገኘሁሽ
    በጉንፋን ተቸግሬ ነበር እሞክራለሁ ሁሉንም አመሰግናለሁ በጣም

  • @rozazeneberozi8043
    @rozazeneberozi8043 3 месяца назад

    thank you konjo

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠቀሜ ነገረ ነው በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ምንም ችግር የለም እናቱ ❤️❤️

    • @ሀገሬ-ቸ1በ
      @ሀገሬ-ቸ1በ 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse እህቴ አድ ፅንስ አምስት ወረ ከምናምን እቅስቃሴ ካለጀመረ መፈራት አለበን በናትሽ መለሽልኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +2

      @@ሀገሬ-ቸ1በ No አይዞሽ አንዳንድ ሰዎች እስከ 8 ወር እራሱ አይሰማቸውም ግን ultrasound ምርመራ ስትሄጅም ይነግሩሻል

  • @meriymkamal7208
    @meriymkamal7208 2 года назад

    በጣም እናመስግናል እኔም ልጂ በዚህ ጉንፋን ተስቃይሁ እሞክረዋልው

  • @የዓለምቤዛ
    @የዓለምቤዛ 3 года назад +2

    Tnxs wude yene lij 5wer nw hule afinchaw yetafene nw mnm nift yelewm hospital sinus nw alugne mn larglet pls?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ሰላም ማህሌት የኔም ልድ እሄውልሽ ልክ እንዳንቺ ልጅ ነው ግን ንፍጥም አለው ብዙ ግዜ. እዚ ቪዲዮ ለይ ያልኩዋቸውን ነገሮች ሁላ አርጊለት ሁሚዲፋየር, Saline drop… ነገር ግን እውነተኛ እንደ ሳይነስ ወይም አለርጂ ከሆነ በራሱ ሲያድግ ሰውነቱ ሲበረታ ይሻለዋል. Pls አትጨናነቂ

    • @የዓለምቤዛ
      @የዓለምቤዛ 3 года назад +1

      እሺ እናት በጣም አመሰግንሻለሁ ምታቀርቢያቸው ቪዲዮ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው በተለይ በእውቀት የተደገፈ ስለሆነ በጣም ደስ ይለናል በርቺ ተባረኪ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      @@የዓለምቤዛ እሺ ማህሌትዬ አንቺም ተከታታይ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ ❤️❤️

    • @mimidube829
      @mimidube829 3 года назад +2

      Thanks yene konjo

    • @mimidube829
      @mimidube829 3 года назад +1

      I have caution

  • @firehewotassefa5123
    @firehewotassefa5123 2 года назад +1

    Selam
    lije 4 werwa new semonun gunfan yezwat nbr ahun kenesolatal gn gurorowa lay akta alwerd belwat techenekalech mn largelat? nift yelatm gurorowa lay bicha

  • @rukimula7646
    @rukimula7646 3 года назад +1

    Thank you dear

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem ❤️ thank you for watching

  • @KikiKitchenwesi
    @KikiKitchenwesi 2 года назад

    Thank you Yena konjo

  • @lidyaawraneh644
    @lidyaawraneh644 2 года назад

    thanks

  • @tadelumuleta2416
    @tadelumuleta2416 2 года назад

    Selam liliye betam chenkognal ebakish lije keteweledech yihew lekwat aywik ezaw Beza yiyizatal ena betam tikusat alat tinechanechalech ahun 9 wer nach ebaksh melew atachim, betam amesegnalew ke ethiopia

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      Selam Tadelu ayzosh mejemeriya lay lijoch betam new yemitamemut gunfan ayatachewm. Gen ayzosh endewm besheta yemekuakam chlotachewn endiyadaberu yredachewal. Ezi video lay bezu mefthe new yesetehut pls enesun mokerilat. Ene yemejemeriya lije beyeweru neber yemitamemew. Ahun gen chrash endesu besheta yemikuakuam sew yelem

    • @tadelumuleta2416
      @tadelumuleta2416 2 года назад +1

      @@HabeshaNurse esh yan konjo betam amesegnalew egzihber edmena tena yistish

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      Amen enat 🙏🏽 ayzosh ytewatal

  • @SenaitSisay-td1dd
    @SenaitSisay-td1dd Год назад

    Derek sal betam asjegerw metegnat ayichilim mn ale?

  • @kidistkebede7024
    @kidistkebede7024 3 года назад +3

    These things might sound simple but do really make a change!some might not suggest a vapo rub when the baby is too small(it really makes me hesitant too at times) so I have seen people rub organic olive oil on their chest and back when they put them to sleep, vaseline as well instead.

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Thank you for sharing and for your insight. I totally agree! Vicks rub has a very strong smell. There is an organic baby rub they sell too. It’s like vicks rub but it’s made from natural ingredients and just for babies. It has worked really well for Liam in the past

  • @ferhanshamil3168
    @ferhanshamil3168 3 года назад +1

    Yene enat betam new emamsgnew leyu nesh kemr

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 Год назад

    በናትሸ እኔ ጧት ሰነሳ ምሬቄን ማዋጥ አልቻልኩም ደግሞ ሸታ አለው አር መላ የምታቁ ንገሩኝ 😢😢

  • @sadasada2227
    @sadasada2227 2 года назад +1

    አናማሰግናለን የኔ ውድ ግን ጥያቄ አለኝ ትኩሳት አላት ይቀንሳል ይጨምራል የሁነ ሳት ደሙ ያቀጠቅጣታል አኪቤት ወስጃታለው ሽሩብ ሰተውኝ ትቱት ነበር በሳምቱ ጀመራት ለትንሽ ደቂቃ ጥውልግ ትላለች ሲያቀጠቅጣት ፊቱ ጥቁር ይላል ምን ለድርግላት 6ወራ ነው እባክሽ መፍቴ ንገሪኝ

  • @nayeilmike9834
    @nayeilmike9834 3 года назад +2

    Thank you lilley😍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem hun! Thank you for watching

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን ልጀ አድ ወሯነው በጉፍን አፍጫዋ መተንፈስ አልቻለችም😢😢ሀያ ቀን አለፍት ሀኪምም ሄድኩ ለውጥ የለም በስደት ነኝ እስኪ ያልሽንን እሞክራለሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ሰላም እህት አይዞች ህፃናት ለይ እሄ በጣም ያለ ነው. እዚ ለይ ያልኩትን በሙላ ሞክርያላት. ሰውነትዋ እስኪማር እና እስኪጠነክር ነው አይዞሽ

    • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
      @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ 2 года назад

      ማር እና ሴምስም ዘይት አቀላቅለሽ በምግብ በፉት አስጠቅሚ ወላሂ ካአላህ በታች ስበብ ነው ኢሻአላህ

    • @zuzuyoutube7301
      @zuzuyoutube7301 Год назад

      እኔም ስደትነኝ ግን ሁሉም ይለያል ዘይት ዘይቶን በጆሮ መኮርኮሪያ ጠብ አረግባትነበር አሁን ግን እየተዋትነው አልሀምዱሊላ

  • @HaymanotHaymanot-s4i
    @HaymanotHaymanot-s4i Год назад

    Tebarki

  • @AbebaAbebe-vs4ss
    @AbebaAbebe-vs4ss Год назад

    lije 2 werua new ke kirb gize wedih eyebanenechi enkilf altegna alechigni mefthe alew weyi?

  • @chhd5437
    @chhd5437 Год назад +1

    ልጄን ገላዋንየማጥባት ሁሌ ነው ሳጥባት አናትዋ ቅጭላት ያብጣል ሳጥባት ብቻፀጉርዋ ሲደርቅ ወደቦታው ይመለሳል ምን ይሆን ሀኪም ይዣት ልሂድ ወይ1አመት ከ3ወር ሆንዋታል ከተወደለች ግን ይሄ የመጣው ከግዜ በኋላ ነው

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 года назад +1

    Eshi EET enamsgnalne yena lja 1 weru new afenchwe tefenobgnalne

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አይዞሽ እኚ ያልኩዋቸውን ሞክሪለት

  • @simretkebede7268
    @simretkebede7268 2 года назад

    ሰላም ሊሊዬ እንዴት ነሽ ልጄ 1አመት 1ወሩ ነው ጉንፋን ከያዘው ወር አልፎታል ለሊት ለሊት ሲተኛ በጣም ያፍነዋል ውሀ በጨው አፍልቼ አጥኜዋለሁ ግን ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ

  • @edenfetsum6207
    @edenfetsum6207 Год назад

    ሰላም የኔ እህት ከ አራት ወር በታች ላሉ ህፃናት ቪክሱ ይፈቀዳል እንዴ አመሰግናለሁ

  • @yassinyimame9344
    @yassinyimame9344 2 года назад +2

    ልጀ ሶስት ወር ሁኗታል እና ምራቅ ወይም ልጋግ ታለጋለች እና መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ

  • @HanuTit-lw2cv
    @HanuTit-lw2cv 5 месяцев назад

    Leje 20 kenua nw katebahuat buhala atagesalgm alfo alfom yasmelsatal mn ladrg

  • @sofiniyahgiorgis3491
    @sofiniyahgiorgis3491 2 года назад

    Betam enamesagenalan gunfan seyazechawe gela baye gezawe mateba chegar ayemtame weda

  • @SemharHatemariam
    @SemharHatemariam Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @geletawbisrat7477
    @geletawbisrat7477 6 месяцев назад

    ጉንፋን ከያዘኝ 4ወር አለፈኝ። ጤና ጣቢያም ብሄድ ሽሮፕ እና አሞክስሊን 500ግ ነው የሰጡኝ። እና ወደሌላ በሽታ ተቀይሮ ይሆን? እስኪ መፍትሄ ካለው ሲስቱ።

  • @ZegeneGirma
    @ZegeneGirma 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ልጅ 1 አመት ሆኖታል እናም ጉንፋን ሲይዘዉ መተንፈስ ያሰቸግረዋል እናም ሌላ ማታ ሲተኛ በጣም ይገለባቀጣል በቃበጣምይንቆራጠጣል ብቻ በጣም ይቸገራል የምን ችግር ነዉ

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 3 года назад +1

    ልጄ ለመጥባት በጣም ይቸገራል አፍንጫው ተዘግቶበት እና በጣም አመሰግናለው ብዙ አማራጫ ነው የጦቀምሺኝ እኔ በጣም ሲያስቸግረው ገላውን ነው ማጥበው ልክ ሳጥበው የደረቀ ንፍጥ ይወጣለታል

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ምንምችግር የለም. በጣም ትክክል ስታጥቢው ሻወሩም አፍንጫውን ይከፍትለታል. ሌላ ያልኩትን ሞክሪለት

  • @እሙነጃት-ኈ5ፐ
    @እሙነጃት-ኈ5ፐ 3 года назад +1

    ሊሊ ጥያቄ ነበረኝ?ልጀ አመት ከሁለት ወር ናት. ሳል ያስላታል።ሀኪም ቤት ህጀ መርፌ ወጉዋት ግን ምንም. መፍትሄ ይለውም።ምን ማድረግ አለብኝ ??መልሽልኝ አማና

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ሰላም እህት እይዞሽ አሁን በጣም የሳል ሰዐት ነው. እዚ ቪዲዮ ለይ ያልኩዋቸውንነገሮች ሞክሪ. እና ደግሞ ማታ ከመተኛትዋ በፊት ነጭ ሽንኩርት ፈጭተሽ ከወተት ጋር ስጭያት

    • @NaylaNgus
      @NaylaNgus Год назад

      Amesegenalehu yene ehte

  • @farismohamed8848
    @farismohamed8848 2 года назад

    እኔ እርጉዝ ነኝ ዘጠነኛ ወሬ ነው ሳምንት አልፎል የበሰለ ሳል ነው ግን ሊገለኝ ነው ሆዴ እስኪጣበቅ ነው ሚያስለኝ እህቴ አፍንጫዬም አያሸት ታፍኖል ሆዴ ውስጥ ላለው ልጄ ነው ስጋቴ እብክሽን መፍትሄው በጣም ሲያስለኝ ደም ሁሉ ያስተፋኛል በጣም አክታ አለው

  • @HaymanotBeyene-m5t
    @HaymanotBeyene-m5t 5 месяцев назад

    እኔ አራስ ነኝ እናም አየበላሁኝ ያለሁት ሽሮ ነው ልጄ አልጠግብ አለች ምን ላድርግ እናቶች ገና 1ወር 12 ቀናችን ነው ጡቴ እንዴሞላ ልጄም እንደትጠግብ ምን ላድርግ 🙏🙏🙏

    • @merononeday8724
      @merononeday8724 5 месяцев назад

      አይዞሽ እኔም ሽሮ ነዉ የምበላ ያንች አይነት ችግር አለብኝ ነገር ግን ፈሳሽ ጠጭ ዉሃ አልጠጣሽ ካለ በኪንቶ መልክ ጠጭ አይዞሽ

    • @HaymanotBeyene-m5t
      @HaymanotBeyene-m5t 5 месяцев назад

      @@merononeday8724 እሽ የኔ እህት አመሠግናለሁ

  • @muluBitew-o5z
    @muluBitew-o5z Год назад

    በጣም ያስለዋል ምን ላረግ

  • @mimababa1714
    @mimababa1714 2 года назад +1

    ሳጠባ ጡቴ ላዮ የጓጎለ ነገር አለ ስትጠባው በጣምያመኛል የሰራሽው ቪዲዮ ካለ ለኪልኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      ሰላም እህት አይዞሽ ቪዲዮቼ ውስጥ ሄደሽ እንደዚ ብዬየሰራሁትን ቪዲዮ እይው. በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደምንችል አስረድቻለው.
      "የጡት ኢንፌክሽን/ ማስታይተስ ይዞኝ ኢመርጀንሲ ሩም የሄድኩበት የግሌ ታሪክ| በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደምንችል"

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 2 года назад

      @@HabeshaNurse ልጄ 1 አመቷ ነው ምግብ አትጠባም አትበላምጉንፍን ይዛቷል
      ሳል አለባት ምን ላድርግ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 6 месяцев назад

    የኔ ልጂ ገና ሁለት ወሩ ነዉ አንዳዴ ያስላል ምን ላርግለት

  • @edleendale2450
    @edleendale2450 2 года назад +2

    ልጄ 20 ቀኑ አፍንጫው ታፍኖብኛል ምን ላርግለት

  • @ZOETUBE12
    @ZOETUBE12 5 месяцев назад

    የ3 ወር ልጄ ሳል በጣም አለባት እና ምን ላርግ

  • @richyeenat7420
    @richyeenat7420 3 года назад +1

    lije 2werwa new tut sitteba betam yafnatal ena afnchawam tafnwal gurro layim dimts alat sitegna wer yihonal kejemerat ahuns asasebegn esti yehone neger beyign

  • @samuelkelemework1419
    @samuelkelemework1419 9 месяцев назад

    ሳልያስለዋል ትኩሳት የለዉም ምንላድርግ

  • @mekdesnegash6554
    @mekdesnegash6554 2 года назад

    ሰላም ውዴ ገና ወር ላልሞላው ልጅ ቪኪሱን መጠቀም እንችላለን ውሀ በጨውስ እስቲ መልሽልኝ እባክሽ

  • @farismohamed8848
    @farismohamed8848 2 года назад

    እባክሽን እህቴ ድረሽልኝ

  • @سعادهمحمد-ث7ح
    @سعادهمحمد-ث7ح 2 года назад

    ወደ የኔ ልጀ 8ወሮ ነው በጣም ያስላታል ህክምናም ማግፕት አትችልም ከፍርማሲ ሽሮፕ ገዝቸ ብሰጣትም መፍትሄ የለውም እና ምን ላድርግ ሎሚና ማር ብሰጣት ችግር አለው?

  • @abdihasen606
    @abdihasen606 10 месяцев назад

    Aketa bemen yewetal

  • @UsmanReshad-vr9lo
    @UsmanReshad-vr9lo Год назад

    10q sis

  • @GamaGama-ks4ww
    @GamaGama-ks4ww Год назад

    Hiiii

  • @AbbaBiyya-nk4np
    @AbbaBiyya-nk4np Год назад

    ልጀበጣምሆዶይጮሀልምንላዲርግ

  • @HananRomo
    @HananRomo Год назад

    እኔ ምልሽ እህቴ ለአንድ ሳምንት ህፃንም ይሆናል

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 3 года назад +2

    አረ ልልየ ስለክትባቱ እባክሽ ካልተከተባቹሁ ሱቅ እንካን መግባት አትችሉም እያሉ በው ከዚህ ጀረመንአገረ እና እኔ ደሞ ልጀን ማጥባት እፈልጋለሁ ገና 6 ወሩ ነው ምን ይሻለኘሰለወ?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ሰላም ሩሀማ እኔ ክትባቱን 8 ወር እርጉዝ ሆኜ ነው የወሰድኩት. እኔም ልጄም በጣም ደህና ነን. አሁን 9 ወር ሊሞላው ነው. እስካሁን በደንብ እየጠባ ነው. ምንም ችግር አላየሁም

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 2 года назад

    ጉፋንይዞኝነበርአፍጫዬ መተፈሻ አጣሑ

  • @TameGetu
    @TameGetu 5 месяцев назад

    እርዳታ ለሚፈልጉት ለምን አትመልሺም?????

  • @beletetaye2826
    @beletetaye2826 8 месяцев назад

    ልጄ 4 ወሩነው እና አፍጫውን እያፈነው በአፉ ደሞ ትናንሽ አረፋ መሳይ ነገር እያወጣ ትኩሳቱም ይጨምራል ምን ላርግለት

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 года назад +8

    እኔ በጣም ያስቸገረኝ ደረቅ ሳል ሽሮፕ ስጨርስ ይመለሳል አፍንጫዋን አያፍናትም መተኛት አትችልም በጣም ታስጨንቀኛለች በቤት ውስጥ ምን ይደረጋል

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +2

      አይዞሽ ስንት አመቱዋ ነው? እዚ ለይ ያልኩዋቸውን ሞክሪላት.

    • @barokbiruktawit8
      @barokbiruktawit8 2 года назад

      ህረ እኔም ተቸገርኩ

    • @maheletmekonen1360
      @maheletmekonen1360 Год назад

      ​@@HabeshaNurseጠ

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 2 года назад

    ለሳሉ ሳትነግሪን

  • @FevenTesfaye-n8h
    @FevenTesfaye-n8h Год назад

    የ 5 አመት ልጅ አለኝ ግን ሁሌም ማሣል አለዉ "ጠዋትና ማታ በዛለይ በአፉ ነዉ ሚተነፋሠዉ

  • @amen1615
    @amen1615 2 года назад

    ለህፃናት ቪክስ አይከብዳቸውም 🙄🙄

  • @emunebilnebil7509
    @emunebilnebil7509 3 года назад +3

    ዛሬ እናት ሆንኩ መሰል አንደኛ ተገኘሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ሰላም ሰላም እንኩዋን ደህና መጣሽ 🥰❤️

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 2 года назад

      @@HabeshaNurse ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ 10 ወርልጅ አለችኝ ጉንፍን ይዛታል 5 ቀን ሆናት ወተት አትጠባም ምን ላድርግ

    • @HaymanotBeyene-m5t
      @HaymanotBeyene-m5t 5 месяцев назад

      እረ ተቀድመሻል

  • @sityebra5870
    @sityebra5870 2 года назад

    የ እኔውድ 10Q

  • @SebliSebli-v4f
    @SebliSebli-v4f 3 месяца назад

    ❤😂😂😂

  • @FatoomSultan-f6c
    @FatoomSultan-f6c Год назад

    Banatishi.ine.tachgirehalo.2samiti.liji.iyalechi.jamiro.ahuni.amisiti.amati.lijinachi.isikahuni.hiyatachagarikunow.hiyasala.daraqi.buzu.akimi.beti.wosidanali.gini.akimochu.lagize.shuropi.biridino.bilo.hisaxalu.gini.isiakahuni.alitashalmi.mini.ishalai.itee

  • @FoziyaSeid-jo8zc
    @FoziyaSeid-jo8zc Год назад

    እናመሰግናለን

  • @AbbaBiyya-nk4np
    @AbbaBiyya-nk4np Год назад

    ልጀበጣምሆዶይጮሀልምንላዲርግ

  • @FoziyaSeid-jo8zc
    @FoziyaSeid-jo8zc Год назад

    እናመሰግናለን

  • @FoziyaSeid-jo8zc
    @FoziyaSeid-jo8zc Год назад

    እናመሰግናለን

  • @AbdulfetahIdris
    @AbdulfetahIdris 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን