ፀሀይ ስናሞቅ የምንሰራቸው ሶስት ስህተቶች/all you need to know about exposing your newborn to the Sun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @SegeHealthCenter
    @SegeHealthCenter 10 месяцев назад

    Thank you for education

  • @Yosansamri
    @Yosansamri Год назад +8

    ጭንቅላት ፀሐይ ቢነካው ችግር አለዉ?

  • @BanchamlakWerku
    @BanchamlakWerku 6 месяцев назад +2

    selam dr kemamokachin befit hule sewnetachewn mateb alebn weyis sayitatebum mamok yichalal

  • @astewayastewayararsadaba7739
    @astewayastewayararsadaba7739 Год назад +1

    Thank u

  • @bablunazmul5911
    @bablunazmul5911 9 месяцев назад

    Tsahay lemamok ine yelewubet bota ayimachim keza Dr Vitamin D setang cheger alew

  • @yemisrachtesfaye9546
    @yemisrachtesfaye9546 Год назад +2

    Daiper madig alebin woyis endet new?❤❤❤

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye 9 дней назад

    አመሰግናለው ቅቤ ወይም የህፃናት ቅባት ለማሳጀ ጥሩ የቱ ነው????

    • @emazare.
      @emazare.  8 дней назад

      ተፈጥሮአዊ ስለሆነ ንፁህ ቅቤ የተሻለ ነው።

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k День назад

    ልጆች በየቀኑ መታጠብ አለባቸዉ? ግደታ ታጥቦ ነዉ የምናሞቃቸዉ?

  • @MohamedWordi
    @MohamedWordi 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @QaliyeQaliye-v4j
    @QaliyeQaliye-v4j 22 дня назад

    በናትሽ ልጀ በጣም ያስመልሰዋል

    • @emazare.
      @emazare.  15 дней назад

      እህቴ ለመመለስ ስለዘገይሁ በጣም ይቅርታ ግን ሀኪም ጋር ውሰጂው

  • @samri-rx1qz
    @samri-rx1qz 11 месяцев назад +2

    ሲስተር የኔ ልጅ የተወለደችው በ34 ሳምንቷ ነው እና ንፋስ ፈርቼ ፀሀይ አላሞኳትም 21ቀን ሆናት ከተወለደች ምን ትመክሪኛለሽ

  • @AynalemHaile-u2y
    @AynalemHaile-u2y Год назад

    ❤❤❤❤❤❤betam tekami newu konjo 10q!

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 Год назад

    Betam enamesegnalen sister

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 Год назад +1

    ጎበዝ

  • @MelakuMengestu-x2x
    @MelakuMengestu-x2x Год назад

    ሰላም ዶክተር ጡቴ ወተት የለዉም የጣሳ ወተት ያስመልሳታል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @MihiretuSintayehu
    @MihiretuSintayehu 2 месяца назад +1

    መሥኮት ከፍተን ማሞቅ ይቻላል

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      Temerach yemihonew wechi beketeta mamok new ya kalhone gin meskot kefto mamok yechalal

  • @ZeniDerese
    @ZeniDerese 11 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክሽ ታየሽው መልሽልኝ የልጄ ከተወለደ23 ቀኑ ነው ለሆድ ድርቀርት ብየ በስተት የትኩሳት ሰፖስተሪ ግማሹን ሰጠሁት እባክሽ ችግር ይኖረው ይሆን እባክሽ መልሽልኝ

    • @kidistwendesen
      @kidistwendesen Месяц назад

      እኔም ሰጥቻታለው 1ወሮ ነው
      ችግር ያለው አይመስለኝም

  • @leli5943
    @leli5943 Год назад +1

    ልጄ ሁለት ወርዋ ነው እና አይንዋ አይናር ይዛል ምን ላርግላት

    • @samrawittariku7061
      @samrawittariku7061 Год назад +1

      የጡትሽን ወተት መጭመቅ ጥሩ ነው ይባላል ነገር ግን አይናሩ አይኑን መግለፅ እስኪያስቸግረው ካልሆነ ችግር የለውም ኖርማል ነው

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 2 месяца назад

    እኔ ግን ነፋስ ፈርቼ በፓንትና በቲሸርት ነው የማሞቀው

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      የኔ እህት ምንም አይሆንም አትጨነቂ በቂ ፅሐይ ያለበትን ሳዓት መርጠሽ አሙቂው:: ልብሱ በቂ የፅሐይ ጨረር እንዳያገኝ ነው የሚያደርገው::

  • @tilahun1065
    @tilahun1065 3 месяца назад

    ዶክተር ልጄ ከተወለደ 13 ቀኑ ነዉ እና እራሱ ትር ትር አትልም ምን ላድርግ?

    • @emazare.
      @emazare.  3 месяца назад

      ምናልባት ፅጉር ሸፍኖት የማይል መስሎሽ እንዳይሆን... ለማንኛውም በጣም ካስጨነቀሽ ህክምና ቦታ ወስደሽ አሳይው::

  • @SelamAlem-kn6jo
    @SelamAlem-kn6jo 6 месяцев назад

    ለሁለት ወር ልጂ ሥንት ማንኪያ ወተት ልሥት እባክሽ

    • @haymitubeme672
      @haymitubeme672 2 месяца назад

      ወተት ውስጥ ያለችው ማንኪያ 1ከተጠቀምሽ 30ml ውሃ 2ካረግሽ 60ml ውሃ ተጠቀሚ

  • @actionsepeakelouderthanwor87
    @actionsepeakelouderthanwor87 Год назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ልጄ አራት ወሩ ነው ነገር ግን ሲጫወትም አንዳንዴም በእንቅልፍ ልቡም እራሱን በተደጋጋሚ ይነቀንቃ እና እጁም ይንቀጠቀጣል ይህ የሆነው ለምን ይሆን?

    • @hananhamid6541
      @hananhamid6541 Год назад +2

      የኔም ነበር በራሱ ጊዜ እየጠነከረ ሲመጣ ተወው

  • @edutt14
    @edutt14 11 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጀን አጥብቸ ፀሃይ ማሞቅ እችላለው ወይ ገላውንስ ከማጠቤ ከስንት ሰዓት ቀድሜ ማጥባት አለብኝ

    • @emazare.
      @emazare.  11 месяцев назад +1

      በአጠቃላይ ልጅሽን ካጠባሽ ከሰላሳ ደቂቃ እስከ አንድ ሰዓት በኋላ ገላ ብታጥቢ ወይም ፀሀይ ብታሞቂ ይመከራል፡፡ ይህም የልጅሽ የአመጋገብ ስርአት እንዳይዛባ ያግዛል፡፡

  • @MeronGb
    @MeronGb 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SimegnewSimegnew-vw1qq
    @SimegnewSimegnew-vw1qq Год назад

    ልጀ 1አመት ሁኗታል ግን መገጣጠሚዋ ቋ ቋ (ንቅል ንቅል) ይላል ምን ይሻላል ኪሎም አልጨመረችም

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 Год назад

    ❤❤❤

  • @tesemealemu
    @tesemealemu Год назад +1

    ለሴቶች ብልቶች መሸፈን የለብንም ማለት ነው?

  • @mesishume6794
    @mesishume6794 Год назад

    ከሰአት በሁዋላ ማሞቅ ይቻላል??

  • @amtulla.sultan
    @amtulla.sultan Год назад

    Eibakise.eheta.lija.18waruwanawe.bagir.atadm.min.ladrg

    • @emazare.
      @emazare.  Год назад

      የኔ ውድ የህፃናት ሀኪም ጋር በታሳአyiአት ጥሩ ነው::

    • @amtulla.sultan
      @amtulla.sultan Год назад

      Ok